ስእለቴን እከፍላለው

  Рет қаралды 612,657

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

Pastor Endale Woldegiorgis Ministries

10 ай бұрын

የተወደዳችሁ የጌታ ልጆች ይህን ዝማሬ ያበረከትኩት በሜሪ ጆይ አማካኝነት እየተገነባ ላለው የችግረኛ አረጋውያን ማህከል ግንባታ ነውና ለዚህ በጎ ሥራ መከናወን የበኩላችሁን እንድታደርጉና የበረከቱ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ እጠይቃለሁ.. በሚከተለው በወንድም አብይ ታደለና እንዳለ ወ/ ጊዮርጊስ ስም በጊዜያዊነት በተከፈተው አካውንት
👉 1000570729148 CBE በመጠቀም ስጦታችሁን እንድታኖሩ እላለሁ .... ለብዙዎችም እንዲደርስ አድርጉ ዘመናችሁ ይባረክ::

Пікірлер: 394
@alem5097
@alem5097
የወዳጄ. እንዳልዬ. ከሰጋህ. የሆነ. ቅንጣት. የለውም. አንደበትህን. የፈጠረው. ለመዝሙር. ነው. የክፉን. ትጥቅ. የሚያሰፈታ. እድሜ. ጤና. ይጨመርልህ. ወንድሜ. እኛ. የድሬ. ልጆች. ከወደድን. ጥግ. ድረስ. ነው. ይሄ. ነው. የሆነብህ. ግግልፅ. መናገርህም. ጭምር. ተባረክልኝ
@velinaab3629
@velinaab3629
ምንም እንኳን ያሰብነው ባይሆን እራሱ ግን እግዚአብሔር ብቻ አብሮን ካለ ከበቂ በላይ ነው🥺💕, የሚመጣው አመት ከጠየቃቹት ፀሎት ቀድሞ እግዚአብሔር እቤታቹ ይግባ🤗🙏
@yonatansisay8128
@yonatansisay8128
ቀድሜ ተገኘው ለመስማት አይገርምም ጌታ ይባረክ
@mihrattomas5664
@mihrattomas5664
ጌታ ዘመናቸውን ይባሪኪ ❤❤❤❤❤
@NamrudNaye-ds7sy
@NamrudNaye-ds7sy
ስዕለታችሁን ከፋይ ያድርጋቹ!🙏
@Sisiti
@Sisiti
መልካም አዲስ አመት ኢትዮጵያውያን ሁሉ። አዲሱ አመት የቡሩህ ተስፉ፣ የሰላም ጌዜ፣ የደስታ መጨረሻ፣ በሁላችሁም ላይ በተለይ በዚህ ዜማ የተባረካችሁ ሁላ በናንተና በምትወዳቸው ላይ ይሁን። ዘመናችሁ ይባረክ በዚህ ቪዲዮ ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ። ጌታ ኢየሱስ ሁሌም አዳኝ ነው።❤🎉🎉
@AschalewArsa-hh7cs
@AschalewArsa-hh7cs
ከልብ❤ እወድሃለሁ pastor መዝሙሮችህን ሰምቸ አልጠግብም የፀጋው ባለቤት ይመስገን
@user-ez3hw6mu1u
@user-ez3hw6mu1u
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@hannabiru8367
@hannabiru8367
ጌታ ይባረክ ስሙ የገነነ ይሁን❤ ተባረኩ ቅዱሳን እንወዳቹዋለን
@Sara-xw4tv
@Sara-xw4tv
የፈጣሪ የጥበቃ ይዛላችሁ በደሙ ተሸፈኑ አሜን አሜን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111
ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከሁላችንም ጋር ይሁን ሃሌ ሉያ አሜን።
@rahelshimakit717
@rahelshimakit717
" እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው። "
@birhanmamo2772
@birhanmamo2772 14 күн бұрын
ምንም ይሁን ምንም እግዚአብሄር ግን ነው መልካም ተባረክልኝ እንወድሀለን እንዳለ
@yosefalamrewofficial5013
@yosefalamrewofficial5013
ከመከራዬ አድነኸኛል
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917
ከመከራሬ አድነኸኛል ተመስገን
@maldabikila9117
@maldabikila9117
በህይወት አድሬ ነገን አይ ይሆን ወይ
@abenezertesfaye2677
@abenezertesfaye2677
WOW what a Powerful Gospel Song enduye we love you
@amanuelkefyalew135
@amanuelkefyalew135
Amen Amen Amen!
@nahomteshme4954
@nahomteshme4954
እኔ ግን በምስጋና ቃል ሰዋልሀለሁ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392
Elelele…ትክክል! "መሆን አልፈልግም ጉዳይ አስፈጻሚ
ምንም | ፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ | Pastor Endale W/Giorgis June 2024
8:24
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 318 М.
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 7 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 40 МЛН
Pastor Endale woldegiorgis ለእረኛዬ/Leregnaye/23 February 2023/
6:48
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 1,8 МЛН
#በጌታ #ስሙት#ክርስትናን #ለመኖር @ZEMARISAMUEL
8:39
መልካም ወጣት
Рет қаралды 14 М.
አንተ ራስህ Pastor Endale Woldegiorgis  Official Video Clip 2020
7:58
Pastor Endale Woldegiorgis Ministries
Рет қаралды 3,1 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН