No video

//ስለጤናዎ // ያልተገደበ የሞባይል እና የቴሌቪዥን ቆይታ ህፃናት ላይ የኦቲዝም መሰል ምልክት እያመጣ ነው.. /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 51,427

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 63
@etenatzemedkun4730
@etenatzemedkun4730 9 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዶክተር ብዙ ምክንያቶች ቢኖሩትም ሁሉም ልጄ ላይ ያለውን ነገር ነው የተናገርከው መጨረሻ የሰጠከው recommendations በጣም ወሳኝ ነው።እኔ በአሁኑ ሰአት ልጄን ሀዋሳ ላይ ማስተማር አልቻልኩም በዚህ ባህሪ ምክንያት ነገር ግን ደግሞ በጸሎት እንዲሁም ስክሪን በማቆም በ4ወር በልጄ ላይ ትልቅ ለውጥን አይቻለሁ ሁላችሁም ተባረኩ።
@shebramenber2204
@shebramenber2204 9 ай бұрын
እባክሽ አዉሪኝ እዴት ለዉጥ መጣልሽ
@jemilaawol5403
@jemilaawol5403 8 ай бұрын
የብዙ ቤት ችግር ነው ልጆቹ በመሀል ልጆቻችንን እየገደልን ነው ሰው ከተናገረም ምቀኝነት ወይም ማሟረት ወይም መፈላሰፍ አርገው ያዩታል አንዳንዶቹ ወላጆች ። ያመጣችሁት ትምርህት ወሳኝ ነው እባካችሁ ደጋግሙት አደራ በተለያየ ሚዲያ ህጻናቶች ከመበላሸታቸው በፊት እንድረስላቸው 🙏🙏🙏🙏👍
@KokiGetachew
@KokiGetachew 9 ай бұрын
ይሄ ለሁሉም ማንቂያ ደውል ነው ብዙ ቤተሰቦች የተቸገሩበት ጉዳይ ነው ጥሩ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@semiraahmedin2179
@semiraahmedin2179 9 ай бұрын
Allah yetebkelen ልጅ የታመመባችሁ አላህ አፊያ ያርግላችሁ በልጅ አይፈትን
@zabebahussen3079
@zabebahussen3079 3 ай бұрын
አሚን ያረብ
@muhammedhussen4837
@muhammedhussen4837 9 ай бұрын
በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው፣ በአሁኑ ሰአት በየቤቱ እጅግ አሳሳቢ ችግር ነው:: እናመሰግናለን!!
@TigistBeyene-dw7zg
@TigistBeyene-dw7zg 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥህ ዶክተር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@20204606
@20204606 9 ай бұрын
ተባረኩ የቤቴ ትልቅ ችግር ነው። ባካቹ ተጨማሪ ተመሳሳይ ሀሳብ ያላቸው ፕሮግራም ብትሰሩ ለትውልዱ ጠቃሚ ነው። ሁሉም የተባለው ትክክል ነው
@user-ju2xd3jr3y
@user-ju2xd3jr3y 9 ай бұрын
እናመስግናለን እግዚአብሔር ይርዳን በጣም ተቸግርን
@hikmamohammed7041
@hikmamohammed7041 6 ай бұрын
ልጄ ባልከው መንገድ ነዉ ማወራትም መረዳትም ያቆመወ እስቲ ትምህርት ቤት ጠቁሙኝ ዱአም አድረጉለት
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 Ай бұрын
Thank you, Dr. For your advice ❤❤❤❤
@user-og9vt1es9f
@user-og9vt1es9f 9 ай бұрын
ልጄ ይኸው በጣም እየተቸገርኩ ነው ለማስተካከል እና ሁሉም ልብ ይበል
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 9 ай бұрын
የስነልቦናም ምክር የሚሰጥ ፕሮግራም ቢኖር ጥሩ ነዉ አብዘሀኛ ዉሰዉ ችግር ዉስጥ ነዉ
@Eyerus-gg2vb
@Eyerus-gg2vb 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክ ዶክተር በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው የሰጠኸን እናመሰግናለን
@HayatTahir-pk5hh
@HayatTahir-pk5hh 3 ай бұрын
Betam enamesegnalen gobez Dr new
@user-xk9fv2tn1f
@user-xk9fv2tn1f 9 ай бұрын
Thank you Dr. And ebs tv
@bettymenberu9298
@bettymenberu9298 6 ай бұрын
Thank you so much Doctor
@kiyamekonnen3593
@kiyamekonnen3593 9 ай бұрын
Thank you for sharing this essential message 🙏
@aliyajilo7563
@aliyajilo7563 9 ай бұрын
Thanks ebs tv
@HealthTips-5tips.
@HealthTips-5tips. 9 ай бұрын
Thanks a lot.
@betelihemteklhaimanot6605
@betelihemteklhaimanot6605 9 ай бұрын
Thank you
@BettyBiruu
@BettyBiruu 9 ай бұрын
thanks dr.
@kidisttesfayetamirat6447
@kidisttesfayetamirat6447 9 ай бұрын
❤❤❤❤drye zemenek yebarek
@user-hj8wr4df2r
@user-hj8wr4df2r 9 ай бұрын
Thank u 🙏🙏🙏
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 9 ай бұрын
በጣም ተቸገርን:ተጨነቅን የእውነት አፍ አልፈታ እያሉ 😢
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 ай бұрын
እውነት ነው የተናገርከው ልጄን የጎዳሁት እኔ ነኝ ቲቪ ላይ ጥጄው ። ኦቲዝም ምን አይነት እክምና አለው ዶ/ር
@Ethiopia750
@Ethiopia750 9 ай бұрын
Minimi yelwem just different kind of communication new just routine almkeyer
@seidyimer-yo2pl
@seidyimer-yo2pl 9 ай бұрын
Enamesegnalen
@user-rn7si5ry6j
@user-rn7si5ry6j 9 ай бұрын
Thanks 🙏 🙏 🙏
@GamilaAli-mm2mv
@GamilaAli-mm2mv 8 ай бұрын
ወይኔ ፍጣሪይ ይርዳን የኔማ ያለስልክ ምግብም አትበላ አተኛ በመከራ ነው 😢😢😢😢😢
@nuriyasallo2687
@nuriyasallo2687 9 ай бұрын
እነመሰግነለን
@zahrah1223
@zahrah1223 9 ай бұрын
ወይኔ ልጀ ሁለት አመት ከሰድሰት ወሩነዉ በአመቱ ነዉ የሰጠሁት አሁንም እየሰጠሁት ነዉ ያለሁት አረቤት ነዉ ከዛላይ ሁለት ቋቋ ሆነበት እሰካሁን በድብ አያወራም ምግብ ሲበላም ሰልክ ሰጠቸነዉ የሚበላልኝ 😢
@user-dk7kj2vq2x
@user-dk7kj2vq2x 4 ай бұрын
አትስጭው
@beletetigist9830
@beletetigist9830 9 ай бұрын
ስልጣኔ መስሎት አንዳንዱ ስትመክረውም አይሰማ ይቀየማሉ ጭራሽ 💁
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 9 ай бұрын
Betam amsgenalhu 🙏🙏🙏
@leleabebe4944
@leleabebe4944 9 ай бұрын
Betam yemimesegen new egzabher edimena tena yistih Doctor ante gar metiche witet ayichalehu
@asterkasa8250
@asterkasa8250 9 ай бұрын
Pls lawerash or lawerah kechaliku awirugn
@munakeyredin3771
@munakeyredin3771 9 ай бұрын
Botaw yet naw pls
@shgeashega4665
@shgeashega4665 9 ай бұрын
❤❤❤
@enumarsilenumaersil3027
@enumarsilenumaersil3027 9 ай бұрын
Yeheyen program say eyalkesku nw sl legey ymtawera nw ymslege ytfatgnet semet nw ytsmage 5 ametu nw tchmarey bbetwest lrdawe ymchlbeten mnged btnegrge pls
@smalesmale6134
@smalesmale6134 9 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የተቸገርኩት ለማስተው በቃ ስለሞከርኩት ነው በልጄ እስካሁን አፏ ይኮላተፋል ስታወራ 6አመቷ አሁን ባጠቃላይ ችግሩ ተመልሶ ለቤተሰብ ነው በዛላይ ስልክ ከሌለ ምግብ አልበላም እስከማለት ድረስ እደዛ ሲሉ ለናት ምን ያክል እደሚያበሳጭ እኔ ሲብስብኝ አለቅስ ነበር እውነት አለማስለመድ ብዙ ሰው ጥሩ አይደለም ሲሉኝ መልስ አልሰጥም ነበር ሲደርስብኝ አወኩት ጉዳቱን
@zahrah1223
@zahrah1223 9 ай бұрын
እኔም እዳችነኝ ግን አሁንም አረፈደም እናሰተዋቸዉ እኔማ አረቤት ነወ የምሰራዉ
@mismtg5829
@mismtg5829 9 ай бұрын
Ene yetechegerkut bezih new ereuuuu
@henoklemma850
@henoklemma850 9 ай бұрын
😮😮😮😮😮😢😢😢
@mayareditube3182
@mayareditube3182 9 ай бұрын
Dr yet magegnet yechalal?yet new yemiseraw?
@abdlmejidmehdi
@abdlmejidmehdi 8 ай бұрын
yetelegtlram chanal alew misraw ayer tena new lelam bota yseral
@abdlmejidmehdi
@abdlmejidmehdi 8 ай бұрын
slk llaklsh
@munakeyredin3771
@munakeyredin3771 9 ай бұрын
Ples doctar yet naw magayeh lije 4amatu naw ayawram
@abdlmejidmehdi
@abdlmejidmehdi 8 ай бұрын
betele gram llaksh be slk maggnet tkyalsh
@abdlmejidmehdi
@abdlmejidmehdi 8 ай бұрын
slk llaklsh
@user-my3vt5bc6b
@user-my3vt5bc6b 9 ай бұрын
Betsm ygermal
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c 9 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሙስሊም ነኝ ሙስሊሞች አልሀምዱሊላህበሉ 🥀 መስሊም ስለሆናችሁ
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 9 ай бұрын
አሁን ይሄ ከእስልምና ጋር ምን አገናኘው ቆይ የሙስሊም ልጅ ስልክ tv አያይም እንዴ 😂ታዲያ እዚህ ቻናል ላይ ሙስሊም ከሆንሽ ምን ትሰሪያለሽ
@Mesiso4188
@Mesiso4188 9 ай бұрын
Sawo nuro wudnat asimarirotal😂😂
@user-rh1tj8lu3v
@user-rh1tj8lu3v 9 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@user-rh1tj8lu3v
@user-rh1tj8lu3v 9 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@ውቢትዋኢትዮጵያ
@ውቢትዋኢትዮጵያ 9 ай бұрын
replay felgesh new? attention seeker.
@AbbbAesm
@AbbbAesm 9 ай бұрын
❤❤❤
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,9 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 152 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,9 МЛН