የእናትን የምጥ ስቃይ የሚያስታግስ ማደንዘዣ /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 61,625

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 88
@samerwitmahmud675
@samerwitmahmud675 2 жыл бұрын
አይ እናትነው በጀርባ የሚወሰደር ማደንዘዣ ከውፍረቱ እርዝመቱ ወይኔ እናት ቃላት የማይገልፃት እውነት ናት እናቶች ሺ አመት ከእድሜና ከጤናጋ ያቆይልን እናቴ እወድሻለሁ
@asterasenakew9954
@asterasenakew9954 2 жыл бұрын
እኔ አይቸዋለሁ በ ጀርባሽ በዛ ላይ በ አጥንቱ ላይ ነው ሚወጉት እኔም፡በዛ ወልጃለሁ
@Tube-hq9kd
@Tube-hq9kd 2 жыл бұрын
አገራችን ህክማና እድህ ከሆነ ከባድ ነው ቅጣት መቸ ይሆን አገራችን እሚሻሻለው እኔም ወልጃለሁ ሳኡድ በኦፕሬሺን ግን እድህ ከባድ አይደለም ደግሞ ሳአት ጌጣጌጥ መልበስ የለባችሁም
@wazircell4191
@wazircell4191 2 жыл бұрын
በጣምወላ
@Birhan0121
@Birhan0121 2 жыл бұрын
ለእናቶቻችን ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ።
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
ለእናቶቻችን ፈጣሪ እረጀም እድሜ ይስጣችሁ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
በኦኘራሲዮን ሰአት ጋዜጠኛ ባያነጋግር ጥሩ ነው ዶ/ር በትክክል ስራዉን እንዲሰራ መተው ያስፈልጋል። በደንብ ከተቀረፀ ቡሃላ የሚያስፈልገውን መረጃ ከድምፅ ጋር አስደግፎ መተንተን ይቻላል ።ይታሰብበት‼
@bemnetgizachew3251
@bemnetgizachew3251 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ባይኖርም እኮ ራሳቸው በደንብ ነው የሚያወሩት
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ያስጨንቃል በአላህ እንደት ነው የአረብ ሀገር ስራ በጨረሰው ወገብ ማማጥ የሚቻለው ማደንዘዣውም መጥፎ ነው ብለዋል አላህ ይገዘን እንጅ
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 жыл бұрын
ይቅመደምዳል
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በመጀመርያ ያስፈራሻል ግን ሰአቱ ሲደርስ ልጅሽን ለማቀፉ ሰለሆነ የምትቸኩኝው ሁሉንም ነገር ትረሽዋለሽ እኔም ከአረብ ሀገር ድካም በኃላ ነው የወለድኩት ብቻ ከባድም ቢሆን እግዛብሄር ይመስገን
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp 2 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 እሽ ኢንሻአላህ ገና ነኝኮ እንዳው ማግባትና መውለድ አይቀርምና አሳስቦኝ ነውጅ የኔ እህት
@liyouworkgetu8293
@liyouworkgetu8293 2 жыл бұрын
ክብር ለ እናቶች
@Motivate2ethiopia
@Motivate2ethiopia 2 жыл бұрын
ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው፤ መተንፈስ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል። የሚያስጨንቅህ ነገሮች በሞት ፊት ተራ ናቸው! 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamawitalem870
@selamawitalem870 2 жыл бұрын
ሁሉ ነገር መምጣቱ ጥሩ ንእው ነገር ግን አንድ ሀኪም ሰርጀሪ ከማረጉ በፊት ሰአት ቀለበትም ካለ ማውለቅ ግዴታ ነህ ህጉም ያዛል
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
አምጦ መውለድን የመሠለ የለም አልሀምዱሊላህ ህመሙን ለማስታገስ ተብሎ ቢሆንም በጣም ከባድ ነው ውይ የናትነት ጣዕሙም በምጥ ስንወልድ ነው
@mayatube1107
@mayatube1107 2 жыл бұрын
ተሰጥቶኝ ጥሩ ነውበምጥ ነው የወለድኩት ጥሩ ነው ህመሙን ያስታግሳል
@hikmahikma4277
@hikmahikma4277 2 жыл бұрын
አረቦቹሁም እንደዚህ ናው ምወልዱት
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግልን👏
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
አሚንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 2 жыл бұрын
ዋዉ መቅዲ እናቶቻችን እኛን ሲወልዱ ምን ያህል ስቃይ እንዳለሁ ለማየት ችያለሁ ክብር ለእናቶቻችን🥰🥰🥰
@stupidityisnotdignity9304
@stupidityisnotdignity9304 2 жыл бұрын
ሙያዉን ለማስተዋወቅ የተደረገው ጥረት ጥሩ ነው ነገር ግን ከአንድ ባለሙያ ለዛውም አንስቴዥያን እሰጣለሁ ከሚል አካል ሙያውን ሰመመን ብሎ መጥራት ተገቢ አደለም. Anesthesia is all about hypnosis, amnesia and analgesia while the term 'ሰመመን' is only refers to hypnosis, which is the split of anesthesia and so medications to be given to the patient is to get memory loss (amnesia), sleep(hypnosis) and to relief pain(analgesia), hence can't be called 'ሰመመን'(hypnosis). The appropriate term is አንስቴዥያ.
@mulukengirma6386
@mulukengirma6386 Жыл бұрын
Best interpretation !!
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
Thanks God I never had complications during my delivery time. I had all my 5 kids Naturally. I am here in USA I also had free medical coverage though. Nature is better you forget all the pain when you hold your baby!!!My friends who had epidural complained about back and leg pain .
@abduenini
@abduenini 2 жыл бұрын
enem yemjemeriya lejen be epidural na yewldkut lek nesh man endetfetro gen metttt ya alllah kebad nw adenakish negn yale epidural ene ooo wegugn beye nw yetwegahut
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 2 жыл бұрын
@fere habteyes I agreed with you 100% it’s painful but when you hold ur baby you will forgot every thing you must be strong I admire you I have three kids with out epidural too.
@Joseph-788
@Joseph-788 2 жыл бұрын
@@abduenini I understand you. በተለይ እዚህ ሀገር በተፈጠሮ ስትወልጂ ብዙ ደስ አይላቸዉም ብዙ ብር የሚያገኙት ስትወጊ ነዉ። ሌላዉ ደሞ የ ወገብ ህመሙ ከዛ በኋላ የሚመጣዉ ... አንድ ጓደኛዬ 3 ልጆች በዛ መነገድ ወልዳ እስካሁን የ ወገብ ህመም therapy ትወስዳለች።
@abduenini
@abduenini 2 жыл бұрын
@@Joseph-788 iski insha'allah betftro eweldalhu ahunm erguz negn 28 week almost derswal ezi metche enegershalhu men endetfetre eshi fere
@bintsemu8248
@bintsemu8248 2 жыл бұрын
መርፌ እንዳትወጉ ትንሽ ሰአት ህመሙን ብትታገሱት ይሻላል በኀላ የወገብ ህመሙ ከባድ ነዉ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
በኦኘራሲዩን ሰአት ጋዜጠኛ ባያነጋግር ጥሩ ነው ዶ/ር በትክክል ስራዉን እንዲሰራ መተው ያስፈልጋል። በደንብ ከተቀረፀ ቡሃላ የሚያስፈልገውን መረጃ ከድምፅ ጋር አስደግፎ መተንን ይቻላል ።ይታሰብበት‼
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 жыл бұрын
I am the first viewer ያመጀመሪያ ኮማች ነኝ♥
@afomiya348
@afomiya348 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ😂😂
@hayathayu2936
@hayathayu2936 2 жыл бұрын
@@afomiya348 ክክክክክክክ
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 2 жыл бұрын
አልወለድኩም ግን መውለድ ያሰፈራል በጣም
@seadaassfa6703
@seadaassfa6703 2 жыл бұрын
አትፊሪማማየእኔባመልያነውየወለድኩት ግንአሁንደህነንኝአልሀምዱሊላህስራምእየስራሁነው
@አሚርዩቱብ
@አሚርዩቱብ 2 жыл бұрын
የበደለህን ይቅር በል፣ ዝምድናውን የቆረጠህን አንተ ቀጥለው፣ መጥፎ የስራብህን አንተ መልካም ስራለት፣እውነትን ተናገር በራስህም ላይ ቢሆን እንኳን። ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወስለም
@nesredintube227
@nesredintube227 2 жыл бұрын
ሰለላሀዩ አለሂ ወሰለም
@direvine4749
@direvine4749 2 жыл бұрын
ሰለላሁ አሌይሂ ወሰለም
@rehanaabdulkadir5039
@rehanaabdulkadir5039 2 жыл бұрын
I know this very well
@fetyaendris3914
@fetyaendris3914 2 жыл бұрын
ሰው በህይወት እና በሞት መካከል ።እያለ ስለሂደቱ መጠየቅ አግባብ አደለም
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Subhan Allah
@masertznebe5264
@masertznebe5264 2 жыл бұрын
እናትነት ከባድ ነው ከርግዝና ጀምሮ
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
ኢንተርቪው እዛ ቦታ ላይ መሆኑ ልክ አይመስለኝም። ሁለተኛ ደግሞ የእናትዬዋ ጸጉር ለምን አልተሽፈነም?? ተረስቶ ነው ወይስ ኢትዩጵያ ችግር የለውም?
@teshomehelimariam1356
@teshomehelimariam1356 2 жыл бұрын
asexaxu lay asteyayet alege bemrjemereya le enatyew gelesa ketesexe behula fekadega mehonewa masferem albacew kexelo endatenkesakes nersotu eyawaru ejewan gulbetwan meyaz alebacew because ketenekanekevh bemetewoga seat merfew tekeklega boawun kesate eske paralizdd yadersal kegeze behula degmo yewogeb hememu kebad new hulunem gen begelesulat xeru new elalehu
@habtamutilahun3905
@habtamutilahun3905 2 жыл бұрын
Everytime consent will be taken from the mother. And benefit and side effect will be informed to the mother before the procedure. You didnt see this on the video becouse i think part of video was cut to shorten time. Anyway this is just to give insight to the people.
@direvine4749
@direvine4749 2 жыл бұрын
እኔ ምጠይቀው በኦፐርሽን ከወለድኩኝ 3ተኛ ወሬን ይዣለው ግን እስካሁን ሁለቱን እግሮቼ ያመኛል ምን ይሻለኛል
@kalkidanderesse1067
@kalkidanderesse1067 2 жыл бұрын
ህመሙ ከባድ ከሆነ እና እብጠት ካለው ቶሎ ወደ ህክምና መሄድ ይጠቅማል። ምክንያቱም በእርግዝናም ጊዜ ሆነ በአራስነት እንቅስቃሴ ከመደበኛው ጊዜ በጣም የቀነሰ ስለሚሆን ለደም መርጋት በሽታ ተጋላጭ ያደርጋል ደም በሰውነት ውስጥ ከረጋና በአፋጣኝ ህክምና ካላገኘ ገዳይ ነው ችላ እንዳትይው
@direvine4749
@direvine4749 2 жыл бұрын
እኔ የምኖረዉ የመን ነው pls በምን ለግኛቹ በጣም ነው የሚያመኝ
@direvine4749
@direvine4749 2 жыл бұрын
እሺ በጣም አመሰግናለው
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
@@direvine4749 ያዋለደሽ ሀኪም ይይሽ እማ ችላ እንዳትዮ
@LidLidubarkillign
@LidLidubarkillign 8 ай бұрын
የት ሆስፒታል ነዉ ??
@daruminu8709
@daruminu8709 2 жыл бұрын
yewegeb himem bezi menged yewelede yakewal wyyyy betam yamal 15 minit bellay mekom alchilim kebad himem alew yhew 5amete
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Ya Allah mecanew enem elijen demt endezih yemisamaw
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 2 жыл бұрын
Wow amazing
@pipogw7023
@pipogw7023 2 жыл бұрын
Lju demo siyamr 🥰
@saronabi1387
@saronabi1387 2 жыл бұрын
I give birth with epidural to my 2nd baby, anedande ategebachew sew kelele ena metum 2 kenatena kezam belay sifege yalew amarach operation or epidural yehonal, yemejemeriya lejen be operation new yeweledekut awn huletegnawn gen be epidural new, any ways be natural lemeweled bezu amechalew neger gen andu be operation lelaw be epidural hone, egzabher yemesegen yaw tenegna lej metakef berasu metadel new.
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
ተፈጥሮን የመሰለ ነገር የለም! ለህይወት አስጊ የሆነ ችግር ካልገጠመ በቀር ልጅ ለመውለድ የመድኃኒት ጣልቃ ገብነት አስፈላጊ አይደለም!
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
አያምጣው ነው በምጡ መውለድ ካልቻልሽ የግድ ነው በሆብራሲውን እኔ ለምሳሌ በምጥ ነበር የምፈልገው ሁለት ቀን ሙሉ ተሰቃይቻለሁ በመጨረሻም ልጅሽ ሊታፈንብሽ ነው ሆብራሲዎን ማረግ አለብሽ ስባል አላመነታሁም ሁሉንም እግዛብሄር ሲፈቅድ ነው
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
@@rahelmamo6197 ልክ ነሽ እህቴ ሁሉም እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው! ከአቅም በላይ ለሆነ አጋጣሚ እርዳታ ማግኘት አስፈላጊ ነው!
@كونفيكون-ظ7ذ
@كونفيكون-ظ7ذ 2 жыл бұрын
እንዴት ግን በጀርባቸው ከባድ ነው
@MikeMike-cd4cl
@MikeMike-cd4cl 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ከባድ ነው እስካሁን ህመሙን ሳስበው ስቅጥጥ ይለኛል
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
Kelale nuw gn wogebi lay nuw emisetuti America ena sewoldi tederigolingale gn yana america nuw Ethiopian ayidelem
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 2 жыл бұрын
I have three kids they born in USA I don’t get any pain relief because of side effects the doctor offered me so many times it’s free that means my insurance will pay I said no doctor asked me why I have to safer I was disagreed I don’t recommend for those want natural birth the pain is not easily but until birth after birth no epidural side effect google and read the side effect .
@haregfamily8584
@haregfamily8584 2 жыл бұрын
@@ifrahyusuf93 off cross there's side effect but I'm fine and I don't have anything happen
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 2 жыл бұрын
@@haregfamily8584 lucky you .
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 жыл бұрын
ወንድ ናቸው??
@umumuaz9784
@umumuaz9784 2 жыл бұрын
ወይኔ እሧን ለወጋት እኔን አመመኝ አረ ያረቢ እኔ አልወጋም
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እናቱ ካልወለድሽ ምንም አትበይ
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
Yene enat
@territesscohen5718
@territesscohen5718 2 жыл бұрын
How come in an operating room you are not fully dressed sterile??
@sarahail7860
@sarahail7860 2 жыл бұрын
Already Contaminated
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 2 жыл бұрын
በሉ ህመሙን ቢቀንስም ብሗላ ግን የወገብ በሽተኛ ነው የሚያደርገው ከተቻለ ምጥ ካልሆነም ኦፕሬሽን ።
@ጣዝማማር
@ጣዝማማር 2 жыл бұрын
3ተኛ ነኝ
@brehanubrehanu1996
@brehanubrehanu1996 2 жыл бұрын
Leban Amemagn
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ኧረ የወገብ ህመም አለው ይባላል
@daniellemma9514
@daniellemma9514 2 жыл бұрын
ሰመመን አይባልም
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 2 жыл бұрын
This show is more painful that contraction
@coconutt2565
@coconutt2565 2 жыл бұрын
I am necest vewer
@زهرايمام
@زهرايمام 2 жыл бұрын
የታመሙትን አላህ ያሺራቸው
@زهرايمام
@زهرايمام 2 жыл бұрын
ዶ/ሮቹ በርቱ ብዙልን
@hannaassefa4354
@hannaassefa4354 2 жыл бұрын
የወገብ ጠላት ይሄ መርፌ ይህው የወገብ በሽተኛ አድርጎናል
@ifrahyusuf93
@ifrahyusuf93 2 жыл бұрын
It’s very true.
@Abushx
@Abushx 2 жыл бұрын
Whoever allowed you to photograph patients in this way, there is no such thing as privacy, especially portraying women in this way Your channel is a disgrace to the media
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ
@የኔጉዳይ-ቘ4ረ 2 жыл бұрын
የምጥ ማስታገሻ ኢፒዱራል ከኦፕራስዮን ማደንዘዣ ይሻላል።ሁለቱም በወገብ ቢሰጡም የኦፕራስዮኑ የአከርካሪ ፈሳሽ ላይ ነው የሚሰጠው የምጡ ግን ከአጠገቡ ነው። የወገብ ሕመሙ በጣም ከባድ ነው
@sawsanabdulkadir1641
@sawsanabdulkadir1641 2 жыл бұрын
this program lacks dignity. it shouldn't be a teaching program with a real patient under anesthesia. Shame
@mom946
@mom946 2 жыл бұрын
🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@meronkifle560
@meronkifle560 2 жыл бұрын
አረ ዉሸት ነዉ ምንም አያስታግስም
@ViP-rf9dm
@ViP-rf9dm 2 жыл бұрын
ሰው በህይወት እና በሞት መካከል ።እያለ ስለሂደቱ መጠየቅ አግባብ አደለም
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 38 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 14 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4,7 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 38 МЛН