ሰላምሠው ወርቅዬ - የብዙነሽ በቀለን - "ፍቅርን በልቤ" | Bireman

  Рет қаралды 190,961

Bireman Film Production

Bireman Film Production

Жыл бұрын

ሰላምሠው ወርቅዬ - የብዙነሽ በቀለን - "ፍቅርን በልቤ" | Bireman

Пікірлер: 81
@enanimitikubedada350
@enanimitikubedada350 Жыл бұрын
በድምፅሽ ከመደመሜ ብዛት "ይህ ድምጽማ ለአምላክ ውዳሴ እንጂ ለሰዉ አይገባም " አሰኝቶኛል 😊
@santemedical6802
@santemedical6802 Жыл бұрын
why? why don't you keep your f..king advise to yourself...
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n Жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ሀቂቃ ግን መዝሙር መስሎኝ ነበር
@getnetgabi8469
@getnetgabi8469 2 ай бұрын
አቦ ግብዝ አትሁን
@nimonakanke
@nimonakanke 2 ай бұрын
ከአፌ ነው የቀማኸኝ
@hamrawit5257
@hamrawit5257 Жыл бұрын
በዝማሬ ህይወት ውስጥ እንደነበርሽ ድምፅሽ ያስታውቃል በተለይ ቅላፄ ላይ ቀጥታ መዝሙር ነው የሚመስለው ለማንኛውም የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ❤
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 Жыл бұрын
ድምጿ ቅላፄው የኦርቶዶክስ መዝሙር ይመስላል
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p Жыл бұрын
@@babifibabifi5100 ዘማሬ ነበርች እህቴ ለዛ ነው
@truthseeker8399
@truthseeker8399 Жыл бұрын
በጣም አመስግናለሁ በወጣትንቴ እዘፍናቸው ከነበሩት ተወዳጅ ዘፈኖች አንዷ ይህቺ ዘፈን ነች:: ከስንት ዓመታት በህኻላ በትልቅ ትዝታ ተወዝፌ በትክክል ሳልረሳ ከሰላምሠው ጋር በተመሰጠ ሁኔታ በተደጋጋሚ ዘፍኛታለሁ:: 🙏🏽☮️🇪🇹💞☮️🇪🇹💞
@user-hi4nj4ud6p
@user-hi4nj4ud6p Жыл бұрын
ብሬ ማን አመሰግናለሁ ለሁሉም ሥራህ እውነት ማየት ትችላለህ ።❤❤❤❤❤
@eldaethio5615
@eldaethio5615 Жыл бұрын
ዋው ሰላምዬ በጣም የሚያምር ስራ ንው በርቺ ብዙ ስራ ከአንቺ እንጠብቃለን በጣም ነው ቡዙዬን የምወዳት ❤👏👏
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Жыл бұрын
ብሬ ግን እነዚን እንቁዎች ከየት ነው ይምታገኛቸው 👍👍👍👍👌👌👌
@tigistwerkutigstwerku6064
@tigistwerkutigstwerku6064 Жыл бұрын
የምር እጅግ ድንቅ ድምፅ ድንቅ ችሎታ 😍
@SelameEshate
@SelameEshate Ай бұрын
Wiyyyy Mar Mar yetnesh yenekonjo
@MaMarbager
@MaMarbager Жыл бұрын
Amazing, I was frozen. She was soooo...good.
@ganzabeberhen
@ganzabeberhen Жыл бұрын
ብርሀን የሚባለው ድምጻዊያዉቹንከየት ነሚያገኛቸዉ
@birukdebate3241
@birukdebate3241 Жыл бұрын
If I hear this for umpteenth times, I won't get bored. Am waiting for your original song
@birhanudemeke3384
@birhanudemeke3384 8 ай бұрын
እጅግ ሲበዛ ዕፁብ ድንቅ የሚባል ድምፅ ነው ያለሽ እና በርቺ::ብዙየ ራሷ በመንግስተሰማያት ሁና ዘፈኗን ባንቺ ድምፅ ሲንቆረቆር ስትሰማው የሚሰማት ደስታ ይታየኛል::😊😊😊😊😊😊😊
@eliyassimeneh9042
@eliyassimeneh9042 Жыл бұрын
Wow! Just wow! Of course you have an amazing voice but I am more mesmerized by your ability to control the emotion of the audience. You are a true and gifted artist. I salute you, dear.
@maqdasazizy7381
@maqdasazizy7381 Жыл бұрын
አጀቴን ለመብላት ነው አይደል 😥😥😥
@user-uy5hw5jm7g
@user-uy5hw5jm7g Жыл бұрын
ለምንድን ነው ግን ድምፅሽ ውስጤን ነው የሚነዝረኝ
@binyamkassahun136
@binyamkassahun136 Жыл бұрын
ትችያለሽ የኔ ቆንጆ...ምርጥ አንደኛ
@namphiliworotto4734
@namphiliworotto4734 Жыл бұрын
What a voice, very angelic, I love it.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Edenta12
@Edenta12 Жыл бұрын
Wow wowww min gud new ur voice betam ygermal we will expect you with ur own music soon 😍😍😍
@rosarcalm2769
@rosarcalm2769 Жыл бұрын
#STOP THE GENOCIDE TARGETED AMHARA PEOPLE IN ETHIOPIA 🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@antewifireden2134
@antewifireden2134 2 күн бұрын
ይህ ምርጥ ኪቦርዲስት ስሙ ማን ይባላል ? የራሱ የሆነ የዩቲዩብ ቻናል ካለው እባካችሁ ፃፉልን ።🙏
@sundryman2123
@sundryman2123 2 ай бұрын
weyna ech lij gn teleyalech😮😮
@yesharegtessem4502
@yesharegtessem4502 Жыл бұрын
she is the best singer👌
@fuadnuro
@fuadnuro Жыл бұрын
Edme tena yistish😊❤
@ermitube8815
@ermitube8815 10 ай бұрын
ብቃትሽን ሳላደንቅ አላልፍም ግን የተጓዝሽበት መንገድ ግን ልክ አይደለም እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስሽ✞✞✞♥
@FutureLearnD
@FutureLearnD Жыл бұрын
Wow, what a voice!!
@user-dn6sx3st8h
@user-dn6sx3st8h Жыл бұрын
ትችያለሽ በርች
@bogalenedi1936
@bogalenedi1936 Жыл бұрын
Selameshen baleshebet yabezaleshe BEZHE Demetse zemerebet yezemara new
@zzoomtalent
@zzoomtalent Жыл бұрын
Wow! What a voice❤
@ephremdinkissa3051
@ephremdinkissa3051 Жыл бұрын
Wow!!Best singer
@natiblacki5037
@natiblacki5037 Жыл бұрын
Hulum Andegna neshe eko woow!!!
@merytesfa927
@merytesfa927 Жыл бұрын
Proud of you selamye❤
@hannateklemariam341
@hannateklemariam341 2 ай бұрын
Waw . 👍 ❤🎉❤🎉❤🎉
@molugonfa5130
@molugonfa5130 Жыл бұрын
ቆንጆ ስራ ነው
@jossytube8603
@jossytube8603 Жыл бұрын
woow what amazing sound
@user-vg5hp2nt9o
@user-vg5hp2nt9o Жыл бұрын
maraki nw dimtsish wude ❤❤❤
@semiraloeffler4077
@semiraloeffler4077 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ዋዉ
@massyoph
@massyoph Жыл бұрын
ውይይይ መድሀኒት ዜማ
@kalikali5826
@kalikali5826 Жыл бұрын
echi lej fkruan be ethiopia hisb leb wust eyeserach nw yen leyu teleyalesh ewnt
@fuadhussen6825
@fuadhussen6825 Жыл бұрын
amize ❤🇪🇹🇪🇹
@user-bw4pf7td7l
@user-bw4pf7td7l Жыл бұрын
Abet demts eski nu ande ande zefagn negne bayoche😊😊
@selameabera5631
@selameabera5631 Жыл бұрын
ጥሩ ታስታምሚያለሽ የኔ ውድ በራስሽ ስራ ደሞ አስደምሚኝ
@funnyEthiopia2023
@funnyEthiopia2023 9 ай бұрын
We want more❤
@rastafarianlife9836
@rastafarianlife9836 Жыл бұрын
Beme brhan MN aynet dmts nw omg
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 Жыл бұрын
Wow wow ትችያለሽ
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 9 ай бұрын
😢😢😢
@Duretegobba
@Duretegobba Жыл бұрын
Thanks
@spiderman1563
@spiderman1563 Жыл бұрын
Buzey a.k.a buzenesh bekele's song, beautifully sanged
@fuadnuro
@fuadnuro Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ way selam hugni des sil
@FirdiFirdina-dz3mi
@FirdiFirdina-dz3mi 8 ай бұрын
Yalehubet smet
@BbBb-es2hk
@BbBb-es2hk Жыл бұрын
yhen voice be mezmur imagine.😍😍🥰
@romanatsolomon7991
@romanatsolomon7991 Жыл бұрын
Ye Orthodox zemari neberech
@lidbitkore6704
@lidbitkore6704 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@abebanatiabebanti9006
@abebanatiabebanti9006 Жыл бұрын
ጭልጥ ብላ እኔንም ጭልድ አድርጋ ወሰደችን አቦ ትችያለሽ
@frehiywotyinursew1406
@frehiywotyinursew1406 Жыл бұрын
Berchelge
@fuadnuro
@fuadnuro Жыл бұрын
❤❤❤❤
@fuadnuro
@fuadnuro Жыл бұрын
Way ehitee
@mahii3022
@mahii3022 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@seli9091
@seli9091 Жыл бұрын
Yene konjo..wow
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
ኧረ ሙዚቃ አድማጮች ከወዴት አላችሁ😮
@fafymar7859
@fafymar7859 9 ай бұрын
Era alen
@fuadnuro
@fuadnuro Жыл бұрын
Turu saw
@user-vj4wi7kl9s
@user-vj4wi7kl9s Жыл бұрын
❤❤❤
@musie480
@musie480 11 ай бұрын
please don't upload her music again i don't want to cry again😢
@user-lu5nb3cy4n
@user-lu5nb3cy4n Жыл бұрын
Hii
@ayubkebede5333
@ayubkebede5333 Жыл бұрын
ኧረ አንቺ ትለያሽ ።
@ruhama3162
@ruhama3162 Жыл бұрын
እንግዲህ ጥበብ ስትጠራ እንዲ ነው
@Abukimohatube
@Abukimohatube Жыл бұрын
🎶🎶🎶🎶👌
@user-ii6qq6lr7v
@user-ii6qq6lr7v 2 ай бұрын
@user-sy8bb4jo7g
@user-sy8bb4jo7g 8 ай бұрын
💔🥲
@user-oe5ux4ho5e
@user-oe5ux4ho5e Жыл бұрын
ሚገርመኝ አመሳሰጧ በቃ የለችም እኮ ጭልጥ ብላ ሰውን ጭልጥ ታረጋለች በዚህ ድምጽሽ ብዘምሪ ምናምን ለምትሉ ደግሞ እስያን ብዘምሪ አልን እኔና እናንተ ግን እሷ ምዘፍነውን አጣጥመን እየሰማን አይደል እንዴ ተዉ እንጂችጎበዝ ሲፈቅድላት ትዘምራለች በዛላ ከዘመኑ መላ ቅጥ ካጣ መዝሙር እንዲህ ረጋ ያለ ነገር የተሻለ ነው በአምላክ ስም ከመነገድ አይመስላችሁም የኔ ምልከታ ነው
@babifibabifi5100
@babifibabifi5100 Жыл бұрын
አዎ አጣጥመን የምትለዋ ይሜ👍👍
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 3 ай бұрын
አረ ጉድ ነው የዚች ልጅ አቅም!!! የሚገርም ድምጽ!!!
@AbuRehmet
@AbuRehmet Жыл бұрын
ድምፅሽ ከራሂል ዩሀንስ ጋር ይመሳሳል የራሂል ዩሀንስን ብትጫወች እንዴት ያምር ነበር መሰለሽ።
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 9 ай бұрын
😢😢😢
@user-jv3qj1zs9w
@user-jv3qj1zs9w 9 ай бұрын
😢😢😢
እስከዳር - "ማመኔን ልሸኘው" | Bireman
7:50
Bireman Film Production
Рет қаралды 2,5 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 163 МЛН
new ethiopian cover collection(non stop)
1:30:10
ALENGA TUBE /አለንጋ ቲዩብ
Рет қаралды 808 М.
ዳኞችን እምባ ያራጨችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ
5:23
ኢሳያስ ታምራት | Kifu Aynkash (ክፉ አይንካሽ) | Bireman
7:13
Bireman Film Production
Рет қаралды 2,4 МЛН
ተመስገን በቀለ - የታምራት ደስታ - "የኔ አለም" | Bireman
7:00
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН
Лайфхак с лейкой 🚿
0:37
Сан Тан
Рет қаралды 3,7 МЛН
Nico’s new friend!#nico #smartnico #funny #dog #cute
0:24
Nico_thepomeranian
Рет қаралды 21 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,7 МЛН