🛑 ሰላም ተስፋዬ መልስ ሰጠች || ሰመረ ባርያው ምን ነካው

  Рет қаралды 54,430

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 185
@AmenTesfye
@AmenTesfye 6 күн бұрын
🌹🌹🌹🌹በዘመኑ ፍፁም ሰላምን እግዚአብሔር ይሰጣት ዘንድ እግዚአብሔርን ስለምትወድ ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንማልዳለን !!እንኳን *ለ2017 ዓ.ም* አዲስ ዘመን በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ !!!መልካም በዓል!!
@aregashgebere
@aregashgebere 6 күн бұрын
አሜን 🙏♥️
@MYohannes3024
@MYohannes3024 6 күн бұрын
አሜን!!!
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 5 күн бұрын
አሜን🙏❤❤❤
@geneteden4343
@geneteden4343 6 күн бұрын
ሰላም ጀርባዋ እና ፊትዋን መልሳ የገባችበት ጨለማ እጅግ ያስፈራል 😨አንድ ታዋቂ ልጄ ለሳጥናኤል አደራ ሰጥቼው አሎህ ከዚህ ግዜ ቡሀላ የምድር ንጉስ ሳጥናኤል ነው ስትል በግልፅ አይተናታል ያው የ 7ዓመት የ ሳጥናኤል (666)ንግስና ማለት ነው እና ሰላም ተስፋዬ በማወቅ ወይም ባለማወቅ እኔም ታዋቂ ነኝ ከእስዋ አልተናነስም ይሁን መልእኩ ያው ሰርታዋለች 🤔በልባቸው ከልባቸው ውጭ ያደረጉ ካደረጉ ቡሀላ ማስተባበርያ ይቅርታ ምክንያት መስጠት የተለመደ ነው 🤔ምን አገባን ሎጥ ሆይ እራስህን አድን ነው ::!!!!
@melegnawtube
@melegnawtube 3 күн бұрын
እንኳን ከዘመነ ዩሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገረን...መልካም በዓል ይሁንልን...አሜን አሜን አሜን...
@TatooTt
@TatooTt 6 күн бұрын
🌻🌻🌻🌻 እንኳን ከዘመነ ዩሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ አሸጋገራቹ 🌻🌻🌻🌻 አዲሱ አመት 2017 ዓ.ም መልካም ነገር የምናይበት እግዚያብሔር የሚወደውን የምንሰራበት የሰላም የፍቅር የጤና የበረከት አመት ያድርግልን:: 🌻🌻
@mikitesfaye3603
@mikitesfaye3603 6 күн бұрын
መረግጋትህን እና ማስተዋልክን እወደዋለሁ!መልካም አዲስ ዓመት ቤንጃዬ!ተባረክ!
@benjatube2
@benjatube2 6 күн бұрын
አመሰግናለው አሜን
@madotube3523
@madotube3523 6 күн бұрын
ትምህርት ሚኒስትር ጥሩ ነዉ ያረገዉ በኩረጃ ገብቶ ሲመረቁ አየናቸዉ ሲንተባተብ መንግስት ጥራት ማተኮሩ ልክ ነዉ
@arditube7340
@arditube7340 6 күн бұрын
አምላክ ሆይ በምህረት እጅህ ጎበኘን እንደበደላችን ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ማረን ይቅርም በለን🙏❤🇪🇹
@bilelegntiruweha9744
@bilelegntiruweha9744 5 күн бұрын
ሰላም ደህና ነህ ቤንጃ ስለኔ ሁሉ የምታወሪውን ሰምቻለው የሚገርምህ አንተን እንዲህ አይነት ሰው ነህ ብዬ አስቤ አላቅም ለአንድ ዓመት ያክል አብረን ስናሳልፍ እኔን እንዲህ ታማኛለህ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር እኔን ግን ከዚህ በዋላ ላታገኘኝ እስከወዳኛው ተለይቼሻለው ብሎሀል 2016 ዓ.ም ሀሀሀሀሀሀ እርግጠኛ ነኝ ደንግጠሀል ከቻልከ ሌላ ሰው አስደንግጥበት መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን የኛ ምርጥ የቲዩብ ቤተሰብ እና ጓደኛ !
@benjatube2
@benjatube2 5 күн бұрын
ቀላል ደንግጫለው ሆ
@genettesema8908
@genettesema8908 6 күн бұрын
ቤንጃ መልካም አዲስ አመት እርጋታህ ትህትህናህ ገራሚ ነው ተባረክልን።
@tsehayabebe-sh7mn
@tsehayabebe-sh7mn 6 күн бұрын
🌻☀🌾አዲሱ አመት 2017 የሰላም🌾🌻 የጤና 🌻 የፍቅር🌻🌾 የደስታ🌻 የበረከት🌻የአንድነት 🌾የእርቅ🌻የይቅርታ 🌻 የምስጋና 🌾🌻የመተሳሰብ 🌾🌻 የጎደለው የሚሞላበት 🌻 የፀሎት ይሁንልን 🌻መልካም አዲስ አመት🌻!!!!!!
@bilelegntiruweha9744
@bilelegntiruweha9744 5 күн бұрын
የሰላም ተስፋዬ ፎቶ እኔንም ረብሾኛል።ምላሹም ጨለማውን ይሁን ብርሃኑን አብረን ተሻግረን ወደ ጨለማው ይሁን ብርሀን እንደምትገባ ሳይገልፅ በግውን እያሰብን ልጁን መስዋዕትነት ስታቀርበው አይቀርም የሚለውን ጥርጣሬን ባልተጣራ የጥርጣሬ ሀሳብ ጥያቄ ላይ የሚያጠራጥር ሀሳብ ማቅረብ አንቺን ራሱ እንድጠራጠር ከማድረግ የዘለለ ነገር የለውም። አባል ነሽ እንዴ?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 6 күн бұрын
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ 20🌻17 ስለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና መውደቅ በዋዜማ መነገሩ እኔም ትላንት ሳዝን ነበር ልጆቹን ብቻ ሳይሆን ቤተሰቦችንም ነው በበአል የረበሹት እግዚአብሔር አስተዋይ መሪ አዛዥ ይስጠን
@Wendye-r7n
@Wendye-r7n 6 күн бұрын
ጨዋነት ያለበት አቀራረብ👍
@benjatube2
@benjatube2 6 күн бұрын
አመሰግናለው
@haymanotgebreyes9865
@haymanotgebreyes9865 6 күн бұрын
ሰላም ቤንጃዬ እንኳን አደረሰህ❤ዛሬ ልጄ 11 አመቷ ነው መልካም ልደት በልልኝ❤❤❤
@benjatube2
@benjatube2 6 күн бұрын
መልካም ልደት
@user-gq1dk5sc8n
@user-gq1dk5sc8n 6 күн бұрын
ሰሰመረ ባሪያው እውነቱን ነው የሚያወራው ያንን ሰው ጥላቻ የለበትም ስራቸውን እንጂ ግን በጣም ተለጣጠፉ 😂😂
@MahiMahi-kp8rh
@MahiMahi-kp8rh 6 күн бұрын
ልክ ነው ብሽሽቅ ነው እግዚአብሄር ይስጣቸው ውጤቱና በአሉ ፃም ላይ ከመዋሉ ጋ ተደምሮ ይሄው ወንድሞቼ ተኝተዋል በዚህ ቀን ግን እንኳን አደረሳችሁ ውድ የሃገሬ ልጆች
@elaeluw.9416
@elaeluw.9416 5 күн бұрын
መልካም የተባረከ አዲስ አመት ይሁንልን❤ ቤንጃዬ ባለህበት አገር ሰላምህ ይብዛ ስራህ ይባረክ
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 5 күн бұрын
አሜን🙏ቤንጃዬ መልካም አዲስ አመት ለሁሉም የዚ ቤት አባላት
@lidet8049
@lidet8049 5 күн бұрын
እኔም የድሬ ልጅ ነኝ ❤️ መልካም አዲስ አመት ለሁላችን 🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼
@YonatanAbel-t6v
@YonatanAbel-t6v 6 күн бұрын
ህጉ ለሚደፈሩና ለሚገደሉ ህፃናት ግን አይሰራም አይ የናተ ህግ እንዴት ወላዋይ ነው
@hanakokeb6571
@hanakokeb6571 4 күн бұрын
ቤንጃ አመሰግናለው አፈመስከኝ ❤❤❤ ጨላ ቢኖረው ነበር so thank you
@edomyosef
@edomyosef 6 күн бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻benja enkwan adrsh wendma eska melwe batesbhe 2017 kezhe yeblta berteth yemtsrabt zamen yehunlh
@user-bq9ps9es7g
@user-bq9ps9es7g 5 күн бұрын
ውሌ መንግስትን ትቃወማለ ግን ለምን ጥሩ ሲሰራ ተናገር መጥፎ ሲሰራም እደዛ ጭፍን ጥላቻ በአዲስ አበባ ነዋሪ ላይ ደስ አይልም እንኳን አደረሰ መልካም በአል የውል ጊዜ ተከታታይ ።
@josephwaite1317
@josephwaite1317 6 күн бұрын
Enkuan adersh my brother
@neba1034
@neba1034 5 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Mankush995
@Mankush995 5 күн бұрын
ሀሉን ነገር ፈጣሪ አመጣው ብሎ ነገር የለም ፈጣሪ ፈጥሮሀል ሌላው የራሳችን ሀላፊነት ነው
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 5 күн бұрын
ሳሜ ባርያው አልጋው ብቻ ቀረህ ባይሆንም ብቻ በቁም አፍሰሻል
@negashtersit7630
@negashtersit7630 5 күн бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ የምመኝልሽ የሰላም ዘመን እንዲሆንልሽ።
@KassmmaTwbysbn
@KassmmaTwbysbn 6 күн бұрын
እንኮን አደረሳችሁ ያገሬ ልጃች
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 күн бұрын
መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ ቤንጃዬ
@Melat-f5e
@Melat-f5e 6 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤
@misrakasfaw
@misrakasfaw 6 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ አደረሰን ቤንጃችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አመቱየሰላምየጤናየፍቅርየመተሳሰብ ያርግልን❤❤❤❤❤❤❤እኛ ድሬዎች እንለያለን
@heleneshetu8266
@heleneshetu8266 6 күн бұрын
እንደኔ ተማሪዮቹ ጋር አይመስለኝም ያለው ችግር ይሄን እሚመለከተው አካል አስተማሪዎቹ በርግጥ ብቃት አላቸው ወይ ለምንድነው ተምህርት ሚኒስቴር ለተማሪዎች በየክፍል ደረጃቸው እሚመጥን መምህራንን ነው ወይ የቀጠረው እኔ ጊዜ ተሰጥቶ ቢጣራ ጥሩ ነው በየአመቱ የተማሪ ውጤት እንዲህ ሜቆልቆል ኖርማል አይመስለኝም ይሄ የኔ ግምት ነው መልካም በአል 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 31 минут бұрын
እውት ነው ድሬዎች ብዙም አርቴፊሻል አንጠቀም❤❤❤
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 3 күн бұрын
ለሰላም ተስፋዬ ማስተባበያ የሰጠሽው ልጅ በእውቀት ብትደገፊ እውነቱን ህሊናሽ ያውቀዋል። ደግሞ7day tube በማስረጃ እና በመረጃ ከዚያም በላይ ስለ ቀይ ለባሾች ከበቂ በላይ እውቀት አለው። ብቻ መርምሪ ይገለፅልሻል
@user-ew2ze2pi4o
@user-ew2ze2pi4o Күн бұрын
እውነቷን ነው የድሬደዋ ሴቶች ሊመሠገኑ ይገባል ።በፀሎት ነው የሚገኙት ጣጣ የላቸው ምቹ ለባላቸው ።
@yosephtadesse5516
@yosephtadesse5516 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤንጃችን መልካም በዓል ይሁንልክ
@Tewabech-x3z
@Tewabech-x3z 6 күн бұрын
ሰሜ መተቃቀፍ በዛ ግን ትችቱን ተቀብላ በዚህ መልኩ ሰሜን መቀበሎ በጣም ነው ደስ የሚለው
@RahelABRAHA-g3e
@RahelABRAHA-g3e 6 күн бұрын
Enquan abro aderesen ametu yeselam yefikir yargiln
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 6 сағат бұрын
ቤንጃ ፍቅር እስከ መቃብርን እየው በእናትህ ምርጥ አድርጎ ሰው መሆን ይስማው ፕሮዲውስ አድርጎታል፣ የምር ትወደዋለህ, አዳዲስ ተዋንያንም ምርጥ አድርገው ተውነውታል!!
@user-ml9wr2vm5e
@user-ml9wr2vm5e 6 күн бұрын
አሜን 😍🙏 እንኳን አደረሰህ ቤንጃዬ❤
@liyagashaw549
@liyagashaw549 5 күн бұрын
የኔ የአክስቴ ልጅ በጣም ጒበዝ ተማሪ ነበር ልኡል ነው ስሙ እሱም የእዚህ መላጣ ብርሀኑ ነጋ በሚባል ሰው ልፋቱም ደስታውም ተቃውሷል በጣም ያሳዝናል።
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 5 күн бұрын
ቤንጃ ወንድማችን እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም በጤና አደረሰህ ከመላው ቤተሰብህ ጋር የጤና የፍቅር የሰላም የመተሳሰብ የአንድነት የመከባበር አዲስ አመት እንዲሆንልህ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@Addis-y7s
@Addis-y7s 6 күн бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
@1587-fazr
@1587-fazr 5 күн бұрын
እድሜሽ. ትልቅ. ነው. ነይልኝ. ያልካት. ልጅ
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 6 күн бұрын
Beja happy Ethiopia new year for you and your family ❤
@HiyabQamoNigusse
@HiyabQamoNigusse 6 күн бұрын
Enkuan aderesachu Ehete wendemoche🇪🇹🌼🌼🌼Melkam Addis Amet 🌻🌻🌻
@habteshenuke5993
@habteshenuke5993 5 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን🌻🌻🌼🌼
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤንጃዬ😊 የቤንጃ ቤተሰቦችም እንኳ ለአዲሱ አመት በሠላም በጤና አደረሳችው🎉🎉🎉🎉❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼አዲሱ አመት የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንላችው አሜን🙏😊
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤🌻
@ጎጃም
@ጎጃም 5 күн бұрын
ብዙ ነገሮችን ዘለው ቆስቁሰውታል ከክፍል አንድ ውስጥ መካተት የነበረባቸው ብዙ ታሪኮች ተቆርጠዋል በኔ እይታ
@Emamimami
@Emamimami 5 күн бұрын
ኧረ በጣም የሚያስፈራ ነው ይሄን ያህል ተማሪ ወድቆ በኩራት ሚዲያ ላይ የሚለፈልፈው እኛ ባልተወለድንበት ባላደግንበት ሀገር እንድንማር እራሳችንን እንደንለውጥ ነገሮች ያመቻቻሉ የኛው ሀገር ጉድ ጭራሽ ያላግጣል ለነገሩ አልፈውም በየዩኒቨርሲቲው ሴቶቹ መውለድ ወንዶቹ በሱስ መዘፈቅ ነው ምን አልባት እግዚአብሔር ለበጎ ይሆናል የሚያደርገው።
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 6 күн бұрын
መልካም በዐል ወንድሜ ተባረክ።
@benjatube2
@benjatube2 6 күн бұрын
አሜን
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 5 күн бұрын
ትምህርት ሚኒስቴር ልክ ነው በአል ምናምን የለም ያለ እውቀት ደስታ የለም ቤተሰብም ሁሉም በሚገባው ሰአት ለአመት በአል ሲሰበሰብ ውጤቱን ማርዳት ምክንያቱም ያስቡበታል ትኩረት ይሰጡታል አይረሱትም አመት በአል ሲያስቡ ትምህርት ውጤት ትዝ ይላቸዋል ..የትምህርት ቀልዳቸውን ያቆማሉ እንዴ አልበዛም
@yosefworku8773
@yosefworku8773 6 күн бұрын
ቤንጃ ሞጃ እንኳን አደረሰህ!!! የቤንጃ ቤተሰቦችም እንኳን አደረሳችሁ!!!
@greenlovertube773
@greenlovertube773 5 күн бұрын
Happy birthday to me eshi and happy new year 🎆
@MaryoMichael
@MaryoMichael 6 күн бұрын
❤❤ቤ እንኳንአብሮ አደረሰን🎉🎉
@meseluadmassu4154
@meseluadmassu4154 6 күн бұрын
እንኳን ለአዱሱ አመት ቤንጂዬ በስላም አደረስህ 🌼🌼
@benjatube2
@benjatube2 6 күн бұрын
አሜን እንክዋን አብሮ አደረሰን
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 6 күн бұрын
ቤንጃ እንኳን አደረሰህ አልሀምዱሊላህ ድርብ በአል እያከበርኩ ነው ልጄ ማትሪክ አምጥታ አልፍልኝ ደስ ብሎኛል
@WondyeAmen
@WondyeAmen 6 күн бұрын
እሰይ ደስይላል
@benjatube
@benjatube 4 күн бұрын
እንክዋን ደስ አለሽ​@@WondyeAmen
@user-pv5kx4em7x
@user-pv5kx4em7x 6 күн бұрын
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ዶሮ አንገቱ ጠፋ ላልሽው መጀመሪያ ዋጋው ስቀንስ መጠርጠር ነበረብሽ..!
@petrosgebeyehu4562
@petrosgebeyehu4562 5 күн бұрын
ጋሽ እሸቴን በጣም የምወደው
@mduzzol9917
@mduzzol9917 6 күн бұрын
ግራዋ
@Mekdes-jf4kc
@Mekdes-jf4kc 6 күн бұрын
መልካም በዓል ብልፅግናን ከስር ነቅሎ መጣል ነው2017
@tsiondebesay1408
@tsiondebesay1408 5 күн бұрын
ስለ ልጆች እና ስለቤተሰብ ጭንቅላት፣ ሞራል የማይጨነቅ ት/ም ሚኒስተር ነው ያለን ፡፡ ቢያንስ ቢያንስ መስከረም-1ን ከቤተሰቦቻቸው ጋር በሰላም ካሳለፉ በኋላ መስከረም-3 ብትነግሩዋቸውስ ………. ሀላፊነት ከዚህ/ከሞራል ይጀምራል….ለማን ላውራ ያልኩትን ነው የተናገርከው
@bementfeker8334
@bementfeker8334 5 күн бұрын
በጣም ነው ሚያሳፍሩት ተማሪዎች በጣም ነው ሚያሳዝኑት ፖለቲካ ነው እየተሰራባቸው ያለው ለአስተማሪም ስድብ ለሀገርም ስርዓት መጠራቀሚያ እና ተስፋ መቁረጥን ነው ሚያስከትለው ትምርት ሚኒስተር ቀርቶ ኮተት ቢባል
@سارهساره-ع9ض4و
@سارهساره-ع9ض4و 7 сағат бұрын
ፍቅርእስክመቃብር፣ታግዶቆሙዋል
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ
@ወለተሚካኤል-ኘ2ጨ 6 күн бұрын
ግራ ያጋባሽ አንቺ የአማርኛ ግራ አጋቢዋ እስቲ ወደቀኝ አጋቢው ?
@1587-fazr
@1587-fazr 5 күн бұрын
ምን. ሆነሽ ነው. ዘመረ. ባሪያውን በጣም. ተሻሸሽው. አታፍሪም.
@SamanthaSigmoidfried-co5be
@SamanthaSigmoidfried-co5be 5 күн бұрын
የምን ካሜራ? ይህን ያክል ጀሪካን ተሸክሞ ሲገባ ምን? እውር ናቸው?
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Tom_Graphics
@Tom_Graphics 5 күн бұрын
ስለ ሰላም ተስፋዬ ሀሳብ የሰጠሽው ልጅ ዝም ብትይ እኮ አስተዋይነት ተደርጎ ይቆጠርልሽ ነበር በማታውቂው ነገር ገብተሽ ባትናገሪስ አላዋቂነትሽን እንዲህ በአደባባይ እንቁልልጭ አትበይ ሲጀመር በጣም ብዙ የምታደርጋቸው ነገሮች ትውልድን ከማሳትም አልፎ ዲያቢሎሳዊነትን የሚያስተዋውቅ ነው ንግግርሽን በሁለት መንገድ አየዋለው ወይ የምታደርገውን አትከታተይም ወይንም ደግሞ ልክ ያለመሆንን ትርጉም አልተረዳሽውም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልሽ ምንም ትርጉሙ ደግሞ እሷ ይሄ ነው ያለችው አይደለም ስታስቢው አዎ ብላ እንድትነግርሽ ጠብቀሽ ነበር ምስኪን
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 6 күн бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን
@Chaina88
@Chaina88 6 күн бұрын
አንተ ቤንጃ እባክህ አርፈን ፕሮግራምህን እንድንከታተል ይህን መንሱር ተብዬ ከእውቀት ነፃ ዞር አርግልን እኔ የምፀልየው ለመንሱር ነው
@kalidrashid7220
@kalidrashid7220 17 сағат бұрын
Dire Lejoch fikir nachew Benja Mellikam Addis Ameet
@Chaina88
@Chaina88 6 күн бұрын
እኔ ግን ብርሀኑ በወጣት ሂወት ተጫወተ ስትሉ ታስቁኛላችሁ ብርሀኑ የሚባል ደነዝ እና ድንዝዝ በ97 ሆ ብሎ የእሱን ፓርቲ ደግፎ የወጣዉን ወጣት ያስጨረሠ ከሀዲና ሆድ አደር ነው በፊት በጥይት አሁን ደግሞ ወጣቱን ጭንቅላቱን እንዲያጣ እያደረገ ይዝናናል ስለዚህ ከእሱ ብዙ ጭካኔ ይጠበቃል የሚገርመኝ ይህ ሠው ከኢሀፓ ጀምሮ ነበር አሉ አያረጅም አይሞትም
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 5 күн бұрын
ይህን ከማውራት ማጥናትና በጥራት ትምህርትን መማር ይሻላል ። ውጤት እኮ ሙባይል ላይ ተጣብቆ ነው የሚውለው መማር አልቻለም ።
@abel-fn1ee
@abel-fn1ee 5 күн бұрын
እንካን አደረሰህ ቤንጃችን። እንካን አደረሳችሁ ሁላችሁም
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 6 күн бұрын
Ye harer leje nege yename bale tadeluwale malete newa😂😂😂temecheshege Abooo ❤❤❤❤
@nunubelete8142
@nunubelete8142 6 күн бұрын
ወንድሜ በ2016 የተፈተኑትን በዛው አመት ነው ዉጤቱን የሚሰሙት አዲስ ነገር የሆነው በየካፌው ሲዞሩ እሱስ ውስጥ ወድቀው ለራሳቸው ያላዘኑት አሁን ተማሪዎቹ በመውደቃቸው ብናዝንም " ፊቱን ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" አሁን ወደልባችሁ ተመለሱ ማመካኘታችሁን ትታችሁ 🙄
@salameskyes7240
@salameskyes7240 6 күн бұрын
ሰው በወንጌል ብቻ ነው አመፅ የሚተወው ወንጌል ሰወች የሚሰሙበትና ጌታን የሚቀበሉበት አመት ይሁን❤🌻
@achumatirunew8510
@achumatirunew8510 5 күн бұрын
የትኛውን ወንጌል 😜 የትኛውን ጌታ ? በያዳራሹ የሚያሰጨፍረውን ? ብር ገባ ወጣ እያለ የሚያሰቀባጥረውን ? የቢዝነስ መስክ የሆነውን ? ሀሰተኛውን የሚሰብከውን የክህደቱን ነው ወይስ 🤔
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም 5 күн бұрын
በየአዳራሹ ጭፈራ ይበዛ ነው የምትይው ቂቂቂቂ የትኛው ወንጌል።።
@eyerusalemseleshi4315
@eyerusalemseleshi4315 7 сағат бұрын
አላስነፋ አለችው በለው
@user-ww6of1uj5l
@user-ww6of1uj5l 4 күн бұрын
ትምህርት ሚንስቴር አለቃ ስማ ቸው ብርሀኑ ነጋ ነው አይደል?ታዲያ ውጤቱን ሳይነጋ ለምን አወ ጡት
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 6 күн бұрын
ሰመረ ባሪያው ከማን ጋር ነው ?
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 6 күн бұрын
ቤጃ እንኳን አደረሠህ ያገሬልጅ
@benjatube2
@benjatube2 6 күн бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን
@znashchebero3313
@znashchebero3313 6 күн бұрын
Mnm mastebabiya ayasfelgewm selam tesefaya ljan legbr azegajtewalech😢
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 6 күн бұрын
መንሱር ሆይ አርᎈ መቀመጥ ነበር።
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 6 күн бұрын
እንካን ለአዲሱ አመት አደረሰን አደረሳችሁ።
@mame642
@mame642 5 күн бұрын
Ewnat yenantna lijoch tesadew atyem eytebalkog ehaw ezaw aribe hager jeraw😢😊
@Ethiopia4331
@Ethiopia4331 6 күн бұрын
ገና በሚቀጥለውኦሎንፒክ አሸብር ብቻውን ብቻውን ይመለሳል አትሌቶቹ ሁሉ አይመለሱም
@Amenadmasu22
@Amenadmasu22 5 күн бұрын
እኔም ይመሥለኛል
@Lore9072
@Lore9072 6 күн бұрын
አረ ሰመረ ከዚህ በላይ ዝሙት አለ እንዴ?
@SergutGebru
@SergutGebru 6 күн бұрын
Happy new
@geneteden4343
@geneteden4343 6 күн бұрын
ውጤት ክበአል ዋዜማ ነበር ወይ የሚወጣው ብዬ ደጋግሜ አሰብኩኝ ብዙ አመታት ስለሆነኝ በስደት 🤔::---የ 12ክፍል ተማሪዎች መጣል ክልሎች ባጀት እና ፀጥታ ስሌላቸው ነው መንግስት በግልፅ ተናግሮ ችግሮች መቅረፍ በጋራ አይቀልም ወይ ?? ልጅ እና ወላጆች ከማሳዘን 💔💔💔💔💔💔😨😨😨
@KimKimo-ek8iu
@KimKimo-ek8iu 6 күн бұрын
ባርያው ግን ምንሼ ተቁላላሽ
@berryberry2124
@berryberry2124 5 күн бұрын
ይሄ እኮ የታወቀ ነው በበሀል ማግስት ውጤት ማሳወቅ ማለት ሰውየው ቆርቆሮ እራስ ስለሆነ ነው
@sarahbay3607
@sarahbay3607 5 күн бұрын
ምን ኣለ ባታወራ ለምን ያሰድቡናል ዝም ብለው በጋልኛ ብታምበረብረው
@imagoat5710
@imagoat5710 6 күн бұрын
የ 12 ኛ ፈተና እኮ በ እንጊልዘኛ English ነው። ቲክታክ እንክዋን ቲክቶክ የሚል ህብረተሰብ
@Etiopa
@Etiopa 6 күн бұрын
ቲክ ታክ ማስትካ ነው ማውቀው 😂 TikTok አይባልም ልትል ነው??
@1587-fazr
@1587-fazr 5 күн бұрын
የነጃን ዳንኤል. እዲካር. ያደረጉት. ዮቲዮብ. ለይ. የሚሰሩ. ናቸው. ሲያራግቡ. ደስ. አላችሁ. 😢
@Amy-ko7qb
@Amy-ko7qb 6 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣Benja i like the way u saw semere bariaw😎Mouth watering🤤
@yemsrachayele1770
@yemsrachayele1770 6 күн бұрын
Happy New Year🎉🎉🎉
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 6 күн бұрын
መራራጣም ያለው ሬት እና ግራዋ
@bisrattube1978
@bisrattube1978 6 күн бұрын
#1
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 50 МЛН
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 16 МЛН
Why is Harley Quinn's joker screaming? #Harley Quinn #joker
0:18
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 32 МЛН
БЕЛКА РОЖАЕТ? #cat
0:21
Лайки Like
Рет қаралды 900 М.
Как подписать? 😂 #shorts
0:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 4,1 МЛН