ስለሀይማኖት ያልተጠበቀ ነገር ችግር ተፈጥሯል😱🥹

  Рет қаралды 161,442

fikr Tube ፍቅር

fikr Tube ፍቅር

Күн бұрын

🔍 Are Abrish and Ab Tube deceiving us? In this eye-opening video, we dive deep into the world of Abrish, Ab Tube, and their questionable practices. Join us as we dissect the reality behind the facade and explore the controversies surrounding these platforms. 🔗 Key Keywords: Abrish Ab Tube Butagira Abrsh ena Ruta Fikr Fkirtube አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ 💡 What are the secrets they don't want you to know? Uncover the truth and share your thoughts in the comments below. Don't forget to like, subscribe, and hit the notification bell to stay updated on our investigative content. 🌐 Connect with us: Instagram: [Your Instagram Handle] Twitter: [Your Twitter Handle] Facebook: [Your Facebook Page] Let's unravel the mystery together! 🕵️‍♂️ #AbrishExposed #AbTubeRevealed #FikrTubeInvestigation #EthiopianMedia #አብሪሽ፡ ኤቢ ትዪብ፡ ፍቅር ትዩብ

Пікірлер: 3 800
@senaytenb-bm9ve
@senaytenb-bm9ve 4 ай бұрын
እኔ ክርስቲያን ነኝ ለድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግበው
@እማናፍቆቴ-ኈ2ፈ
@እማናፍቆቴ-ኈ2ፈ 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTg-h1f
@TigistTg-h1f 4 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mesigente708
@mesigente708 4 ай бұрын
አሜን
@farahirani8913
@farahirani8913 4 ай бұрын
❤❤❤
@Mary-c3j7x
@Mary-c3j7x 4 ай бұрын
እኔ ortodox ነኝ በሕይማኖቴ አልደራደርም ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 4 ай бұрын
Aman amen amen ❤❤❤❤❤
@genetayele990
@genetayele990 4 ай бұрын
Amen Amen Amen alederaderem orthodox silehonku kurat yesemagnal
@KisanetFerede
@KisanetFerede 4 ай бұрын
ኣሜን
@Melkam-s2y
@Melkam-s2y 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥺🙏
@HewoteEdmaalem
@HewoteEdmaalem 4 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በሀይማኖቴ እና በእምዬ ኢትዮጵያ አልደራደርም ተዋህዶሀይማኖቴ የጥንት ነሽ የእናትና አባቴ❤ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@አፊዛ
@አፊዛ 4 ай бұрын
ውዱ ነብያችንን صلى الله عليه وسلم የምቶዱ እስኪ 👍
@AmnaAmna-r4h
@AmnaAmna-r4h 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@مباركالعبدولي
@مباركالعبدولي 4 ай бұрын
❤❤❤
@Fahad-lt1pb
@Fahad-lt1pb 4 ай бұрын
@@አፊዛ saw
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ asw 💞💞💞💕💕💕💞💞💞💞💕💕💕💞💞💞
@محمدمحمد-د5غ9م
@محمدمحمد-د5غ9م 4 ай бұрын
🎉
@Sariy191-w8f
@Sariy191-w8f 4 ай бұрын
በሃይማኖተ አልደራደረም የምትሉ በlike አሳዩኝ❤
@ADagne-wo1fe
@ADagne-wo1fe 4 ай бұрын
Awo eweneti newu gin mecershachewu melyayet newu mikinatum emeneti yibeltal kefekeri
@Leena-lu3db
@Leena-lu3db 4 ай бұрын
Atamuartu bizu weldo kebdo yeminor bekerb awkalew wda beye haymanotachew yenoralo ​@@ADagne-wo1fe
@tsion_koratsion_k5073
@tsion_koratsion_k5073 4 ай бұрын
በሀይማኖቴመ ቃልድ የሌም ሰሪ you tobe ክፋች
@MaserteDameta
@MaserteDameta 4 ай бұрын
saryea,lebse,falgea,nabere,edte,nawoe,mzeze,meylwoe
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 4 ай бұрын
ቀላል አገቴ ትበጠሳለች ቀልድ አላቅም😢
@Agsgf-n5o
@Agsgf-n5o 4 ай бұрын
እኔስ በሀይማኖቴ አልደራደርም ተዋሂዶ ኩራቴ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ❤❤❤❤❤ፍቅርየ አደራ በሀይማኖትሽ እዳትደራደሪ ሁሉም በእግዛበሔር የማያልፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም🙏
@ትግራይዓደይደመይ-ጐ5ጀ
@ትግራይዓደይደመይ-ጐ5ጀ 4 ай бұрын
ትክክል እንድ ሃይማኖት እንድ ተዋህዶ🎉🎉❤❤
@TopF-hn4lv
@TopF-hn4lv 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ እማዬ❤❤❤❤❤
@nfffdt931
@nfffdt931 4 ай бұрын
እኔ በፍቅር ኣልፈርድም ትናትዋ ወጣት ናት ሁሉም ነገር እያወቀች እንዴት ዝም ኣለች ርግጠኛ ንኝ ፍቅር እና ፍህድ ኣሁን ሳይሆን ወደ ራሳቸው ከተመለሱ ብሀላ ማለቴ ትላልቅ ሰዎች ከሆኑ ብሀላ እንደሚቆጫው ምንም ጥርጣሬ የለውም እንደ ሃይማኖት ከባድ የለም እናተ ብቻ ፈጣሪ ያስተካክልላቸው
@fuziyasaeidali2460
@fuziyasaeidali2460 4 ай бұрын
ሚስኪኖች ናችሁ የምር አስተንትኑ
@mesigente708
@mesigente708 4 ай бұрын
በትክክል
@Lነኝ-i4p
@Lነኝ-i4p 4 ай бұрын
አላህ ለፈለገው ይመራል ለፈልገው ያጠመዋል በሱረቱል ካህፍ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 4 ай бұрын
ትክክል,,ደምሪኝ🎉
@babibabi4471
@babibabi4471 4 ай бұрын
ሳህ አሚን ያረብ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ 4 ай бұрын
በትክክል
@aminat8786
@aminat8786 4 ай бұрын
ሳህ አሚን ያረብ
@komaistekle4512
@komaistekle4512 4 ай бұрын
😂
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 4 ай бұрын
ላኢሏሃ ኢለሏህ ሙሐመድ ረሱለሏህ አህሌን የኔ ፈንድሻ ፋሚሊዎች አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምርራችሁ እኔ ምንም ልላችሁ አልችልም
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
አሚን
@Zabibamustfa
@Zabibamustfa 4 ай бұрын
االهم عمن ❤❤❤
@Sነኝየአላህባረያ-e5f
@Sነኝየአላህባረያ-e5f 4 ай бұрын
አሚንን ያረብብ
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ 4 ай бұрын
አሚንንንን
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ
@ላታህዘንኢነሏሀማእና-ቐ7ቐ 4 ай бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@MeseretAsresie
@MeseretAsresie 4 ай бұрын
ክርስቶስ ነዉ ህይወቴ❤❤ ማርያም ናት እናቴ❤❤ ተዋህዶ ናት እምነቴ❤❤ መስቀል ነዉ ጉልበቴ❤❤ በእምነታችን አንደራደርም የተዋህዶ ልጆች❤❤
@ኤችነኝየራዋቀበጥ
@ኤችነኝየራዋቀበጥ 4 ай бұрын
ዛሬ ጁመአነዉ ሠለዋት አዉርዱ ሱበሀን አሏህ አልሀምዱሊላ ላይላ ሀይለሏ አሏህ ዋክበር ወለሀዉለወላ ኩወተ ኢላቢላ🙏🙏🙏🙏🙏📖📚📖📖🌎
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 4 ай бұрын
❤ሰለላሁ❤አለይሂ❤ወሰለም❤
@fatemaf5493
@fatemaf5493 4 ай бұрын
አላሁመ ወሰሊ አለ ነቡይና ሙሀመድ
@Faizza123-vc7zy
@Faizza123-vc7zy 4 ай бұрын
Saw saw saw❤❤❤
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 4 ай бұрын
ሱለላህ አላይሂ ወሰላም
@ወይዘሪትAmina
@ወይዘሪትAmina 4 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉
@ነኢማ-ዪቱብ
@ነኢማ-ዪቱብ 4 ай бұрын
ላኢላሀይለላ መሀመድ እረሱለላ ሙሢሊም ላደረገኚ ጌታ አልሀምድሊላ☝☝ ☝ዛሬ ጂሙአ ነው ሠለዋት አውርድ🎉🎉🎉🙏🙏
@rosaliealayon5764
@rosaliealayon5764 4 ай бұрын
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ሀቢቢ❤
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 4 ай бұрын
ሦሎሏ አለይ ወሠለም ሀያቲ ፍቅርየ​@@rosaliealayon5764
@MoMo-o7z9o
@MoMo-o7z9o 4 ай бұрын
S A W❤❤❤
@LubabaAhmed-jt6zk
@LubabaAhmed-jt6zk 4 ай бұрын
saw
@RahmehRahmeh-t8e
@RahmehRahmeh-t8e 4 ай бұрын
saw❤❤❤❤saw❤❤
@ggg-275
@ggg-275 4 ай бұрын
ሁለታችሁም ወደእየልቦናችሁ ይመልሳችሁ በሐይማኖት ከማይመስል ሠው ጋ በፍፁም ብቻ ግን ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን😢❤😢
@MbvxzsMnvxdy
@MbvxzsMnvxdy 4 ай бұрын
በጣም ጌታን ከሁሉም ነገር እምነት ይቀድማል❤️
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 3 ай бұрын
ጨምላቃ ናቸው ትሽ
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
ዛሬ ፉ በሰላምታ ሲጀምር ደስ ያላቹ። 🎉🎉🎉እኔ ደስ ብሎኛል ድምፃችን ተሰምቷል አልሀምዱሊላ በመቀጠልደግሞ እስልምና የማይፈቅዳቸውን ሁሉ እደሚርቅ እናምናለን
@AmenaLov
@AmenaLov 4 ай бұрын
@@ወታደርላእንም ባጣም እስት የፈድሻ በተሳቦች ዳምሩኝ
@TvifGhct
@TvifGhct 4 ай бұрын
አላህ ሠበብሆናት fቅርዬ ሙሥሊም ትሆናለች ኢሻአላህ ffዬ አሥተምራት ሥለእሥልምና
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji 4 ай бұрын
​@@TvifGhctልጅቱ ትሠልምለታለች ቢያሥተምራ
@MakAsser
@MakAsser 3 ай бұрын
ወላሂ በጣም ነው ደስያለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወታደር
@ወታደር 3 ай бұрын
@@MakAsser ደምሪኝ ውደ
@21-xe9tg
@21-xe9tg 4 ай бұрын
እኔ ክርስትያን ነኝ የተዋህዶ ሐይማኖት ተከታይ በሐይማኖቴ አልደራደርም አንዲት ሐይማኖት አንዲት ጥምቀት ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 4 ай бұрын
አሜን❤❤
@moomnaan3795
@moomnaan3795 4 ай бұрын
ፈራሁ ኡስዋ ነው እምትቀይር መስለኝ ደማ ካ ክርስትያንች እያስቃበጡነው ልክ እንደ ነሱ እርጉ ኢንጂ በእምነትዋ እንደትጠነክር
@SaraLimat
@SaraLimat 4 ай бұрын
Ameen ameen ameen❤❤❤
@zeduGualtgray
@zeduGualtgray 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏
@FRoz-b7k
@FRoz-b7k 4 ай бұрын
​@@moomnaan3795😢😢😢😢😢
@ሰላማዊትዩትብ2
@ሰላማዊትዩትብ2 4 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘልአለም ትኑር ፍቅርነቴ በሃይማኖትሽ ፅኝ ፀሎት አርግ እመ ብርሃን ወለላይቱ እመቤት ከተወዳጁ ልጇ ትጠብቅሽ❤🎉አደራ❤
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 4 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር ከዚክሮች ሁሉ በላጩ
@umuanwar8991
@umuanwar8991 4 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመተል ኢስላም 💐💐💐
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 ай бұрын
​@@umuanwar8991አልሃምዱሊላህ❤መማዬ ደምሪኝ❤
@MekaWasse
@MekaWasse 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አሌዲነልኢስላም
@hanahanaa1304
@hanahanaa1304 4 ай бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ተዋህዶ ሀይማኖቴ💒
@mahisdeteig-v7n
@mahisdeteig-v7n 4 ай бұрын
እኔ ክርሰቲያን ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን❤❤❤❤
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ 4 ай бұрын
አሜን ፫
@MmN-rl4un
@MmN-rl4un 4 ай бұрын
አሜን ትኑር❤🙏
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 4 ай бұрын
አሜን
@ልዋም12
@ልዋም12 4 ай бұрын
Amenn
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 4 ай бұрын
አሜን 🙏
@መቅዲመምሬ
@መቅዲመምሬ 4 ай бұрын
እኔስ በእምነቴ አልደራደርም ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተዋህዶ ነቴ ኩራቴ❤❤❤🙏🙏⛪⛪⛪
@YemarwuhaTerefe
@YemarwuhaTerefe 4 ай бұрын
በትክክል የኔውድ❤❤❤❤
@saasaamm1996
@saasaamm1996 4 ай бұрын
በትክክል እኔም የምን ፍቅር ምናምን ነዉ ፍቅር ከምነት ይጀምራን❤❤❤
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 ай бұрын
እደት ልጅ አምላክ ይሆናል ፈጡር እደት አምላክ ይሆናል እሡ ፍጡር ነዉ አምላክ የምትይዉ
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 ай бұрын
በትክክል ሲጀመር ሀይማኖት ካልተመሳሰለ ከእንሰሳት እጋ እንደኖርክ ነው ልብ ይስጠን ነው
@ShshhsBsshshhs
@ShshhsBsshshhs 4 ай бұрын
በትክክል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@yryhhd-gj1rc
@yryhhd-gj1rc 4 ай бұрын
وَعَلَيْــــــــــــــــــــــــــــكُم السَّــــــــــــــــــــــــلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ፉፉዬ የአኼራ ወንድሜ የአሏህ እንደት ደስ እንዳለኝ ብቻ ሁለታችሁንም አሏህ አንድ ያድርጋችሁ የምር አንተ ማለት የፍቅርዬ የጀርባ አጥንቶ ማለት ነክ SO በተሰበረች ጊዜ ጀምረክ አብረሀት ነክ ብቻ አሏህ ነገራቶችን ያስተካክልልክ
@نعيمهمم
@نعيمهمم 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞
@Sነኝየአላህባረያ-e5f
@Sነኝየአላህባረያ-e5f 4 ай бұрын
አሚን እሷንም አላህ ሂዳውን ይወፍቃት ያረብ
@اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر
@اعوذباللهبكلماتاللهالتاماتمنشر 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Sah Ba Du'a naw 🤲🤲🤲
@rozatube8871
@rozatube8871 3 ай бұрын
እኔኮ የሚገርሙኝ የመዳም ቅመሞች የምትሸወዱትነገር ነው😂😂😂ሲቀጥል እነሱ ድሮም ፍቅረኛሞችናቸው አብርሽጋር ስሰራ የነበረው ድራማነው
@zየበረ
@zየበረ 4 ай бұрын
እኔ ዉላሂ የመኝሁላችሁ ነገር አለኝ አላህ የወደደዉን ነዉ እራ የሚመርጠዉ ፍቅር ያረብ ይምረጥሽ እና የበለጠፍቅራችሁን ያጣፍጥላችሁ❤
@ZemenLemlem
@ZemenLemlem 4 ай бұрын
kedada😂😂😂😂😂😂😂
@MedinaAhmed-ip4oi
@MedinaAhmed-ip4oi 4 ай бұрын
አደለ😊😊😊😊😊😊
@razwali4987
@razwali4987 4 ай бұрын
አረ
@MuntahaAhmad-l3z
@MuntahaAhmad-l3z 3 ай бұрын
አሚን ❤❤❤❤❤
@Asdfg-g8z
@Asdfg-g8z 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 4 ай бұрын
እኔ ስለ ሀይማኖት ድርድር ብሎ ነገር የለም ፍቅርዬ እመ አምላክ ትጠብቅሽ በእምነትሽ ጠንክሪ ፉፉዬ ምርጥዬ ሰው
@fatuma6057
@fatuma6057 4 ай бұрын
እውነትም ፍቅር ነሽ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሽ ፍቅር
@babibabi4471
@babibabi4471 4 ай бұрын
ሱብሀን አላህ በሰላምታ ስትጀምር በጣም ነው ደስ ያለኝ አልህምዱሊላህ በዚሁ ቀጥልበት ያው ግዴታ መሆኑ አተም ታቀዋለህ አላህ ያጠክርህ በዲኒህ አደራ ሁሉም ነገር ቀሪ ነው
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 4 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@babibabi4471
@babibabi4471 4 ай бұрын
@@ToybiTube-y2u እሽ ሀያቲ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 4 ай бұрын
@@babibabi4471 ሹክራን ውዴ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 4 ай бұрын
@@babibabi4471 ሼርም አድርጊልኝ 1ሽ ልግባና ልሸቅል🤣🤣🤣
@ሀዩቲ-ቐ4አ
@ሀዩቲ-ቐ4አ 4 ай бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ ያርሱሉላአህ ❤ አህለን ፍንድሻወች
@Sekina-d9b
@Sekina-d9b 4 ай бұрын
ፉፉ አሰላሙ አለይኩም ብሎ ይጀምር የምትሉ ላይክ አድርጉ ወላህ😢
@Adebeghwa
@Adebeghwa 4 ай бұрын
ሳህ😢😢😢
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 4 ай бұрын
ሁልጊዜ እፅፋለሁ ግነ አያነብም መሰል
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 ай бұрын
ሳህ😢😢😢
@የፈንድሻዬ
@የፈንድሻዬ 4 ай бұрын
አለ እኮ
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 4 ай бұрын
ስንቴ እንዳየሁት ብድዮው የምር ፍቅርየ እህቴ ፉ ወንድምየ በጣም ነው ምወዳቹ አብራቹ ስትታዬ ሁሉ በቃ የምታምሩ እህት ና ወንድም ነው ምትመስሉት ፍቅርየ እባክሽ የሆነ ግንኙነት ካልጀመራቹ እንድሁ ቀጥሉ እና የመጨረሻቹ ጉዳይ ወስናቹ አምናቹ እንድትቀጥሉ አድርጉ ረጅም ተጉዛቹ ከምትጎጅ ህይወትሽ ከምመሰቃቀል መጀመርታ ረጅም አስቡበት መጀመርታ ሰለ ራሳቹ እምነት ጠንቅቃቹ ተማሩ ግዜ ወስዳቹ ከዛ ንፅፅር ተማሩ በልብም ፀሎት እያደረጋቹ ማለት ነው እውነት ና መንገድ መቸስ አንድ ነው ወደ እውነቱ እድትጠጉ ማለት ነው እና ቡዙዎች ቡዙ ይላሉ እንዴት ከአጅነብ ሴት ጋ ምናምን ይላሉ ከቀድሞው ይዘው የኛ ኦሪቶዶክስም እምነታችን ይቅር ከለላ አማኝ ጋ በእምነት ከምመስለን ሰው ጋ ራሱ ቤተክርስትያን የማታቀው ጋብቻ በስሪኣት ጋብቻ ካልፈፀምን በዘፈቀደ በፍላጎታችን የምንሄደው መንገድ ጓደኝነት ምናምን እየተባለ አሽኮለለየ የምባለው ዝሙት መሆኑ በግልፅ ታስተምራለች እና የፈለገ ሃጥያተኞች ብንሆን አልቅስን ንሳሃ ገብተን ሰንመለስ አምላካችን ማሃር ሰለ ሆነ ይምረናል እና ፍቅርየ መጀመርታ ተማምራቹ እየተማራቹም እውነቱ እንድታምኑበት ማወቅ መረዳት ይገባል ደሞ ፀበል እና ነጋ ጠባ ራሱ ቤተክርስትያን መሄድ እግዚኣብሔር ን መለመን አለብሽ የምበጅሽን ያደርግልሻል እኛ ስንቀርበው የምሸሽ አምላክ አይደለም ያለን ከጠፋንበት አዘቅቲ ራሱ በምህረቱ ይስበናል ሰለዚ ከጭንቀት ከመታወክ ከጤና መጓደል ነጻ እንድትሆኚ ከፈለግሺ ቸልተኛ አትሁኚ ወደ አምላክሽ ቅረብ ውዴ ገና ልጅ ነሽ ሰለ ነገ አስብ ሁሉም ነገር ደሞ ከፈጣር ሸሽቶ የምሆን ነገር የለም ፍቅር ከሆነ ክርስቶስ ነው እውነተኛ ፍቅር ሰለዝ ወይ ፉየም የክርስቶስ ፍቅር እንድገባው ተማማሩ መጀመርታ ፀልዬ በተረፈ እመብርሃን ትዳብስሽ ምህረቱን ይላክልሽ ወዳቹሁ አለሁኝ እህቴ❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 ай бұрын
በቅንነት ደምራኝ የኔ መልካም ❤
@RabeaNow
@RabeaNow 4 ай бұрын
ፉፉየ ወድሜ አብሺር አላህነው የሚቀው የልብህን ኢማን ማንንም እዳሰማ አላህ ይጠብቅህ ወድምየ ፍቅርዬ ለሰጦታሺ ቃል የለኝም የኔሰሰት እደት ደሰ እዳለኝ ኡፍፍ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy
@የፍቅርዬfamilyነኝFmy 4 ай бұрын
ወንድማችን አላህ እስከመጨረሻ ያሳምርላት የአላህ እስልምና ማለት ትንሽ ነገር አይደለም
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
አስልምና ከስጋችን ከደማችን በላይ ነው ❤
@Hiwet-pq6lj
@Hiwet-pq6lj 4 ай бұрын
ፍቅር ብዙ ዋጋ የተከፈለበት አዉ አደራሽኝ ስለኛ ብሎ የደረሰበትን የተሰቃዬዉን አስቢ 😢😢 ፀሎት አድርጊ እመቤቴ ትርዳሽ
@ቅዲስት
@ቅዲስት 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@ልዋም12
@ልዋም12 4 ай бұрын
demirgy marye
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
@مشاعلالمطيري-ظ8ف 4 ай бұрын
ክክክክ አምላክ እንዴት ይሰቀላል እንዴት ይሞተል እንዴት ይሰቀያል አልሀምዱልላህ ሙስሊም ስለሆንኩ በጠም ደስተኛ ነኝ ኢየሱስ ሰው ነው ሰው አተምልኩ ሰው ከማምለክ ውጡ ።
@MssHalima-r9i
@MssHalima-r9i 4 ай бұрын
ክክክክክ ማነው የተሠቃየው አይካፊሮች. አላህ ሄዳይስጣችሁ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 ай бұрын
​@@مشاعلالمطيري-ظ8ف ውደካፊሮቹአይሰሙሽም አላህጅማንምሊመራውአይችልምሰውባለውአይሰሙም አላህሲልብቻ 😢 አድስመልሽአስርነውየሚመልሱት
@Ehtiopia
@Ehtiopia 4 ай бұрын
እመብረሀንን እግዚአብሄር እደት ይወድሻል በቃጽበት አሳየሽ ታአምር ነው ከቤቱ እዳትወጭ እማየ አደራ❤❤❤❤❤❤❤
@samera3817
@samera3817 4 ай бұрын
በጣም ምን ሁና ይሆን መጨረሻ ላይ ልቦና ይስጣት
@NetsiNgng
@NetsiNgng 4 ай бұрын
ያጋጥማን ነስር ብርቅ ው እንዴ በሸታ ከፈጣር ሳይሆን ከጠላት ነው አትፈረዱ ውዶቼ
@FRoz-b7k
@FRoz-b7k 4 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔርን መንገድ ስንስት ቱሎ የሚቀጣው የሚወደውን ነው ከገባት ትልቅ ታምህ ነው በሷ ላይ የተፈጠረው😢😢😢❤❤❤
@dxb7358
@dxb7358 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ልቦናሽን ይመልስልሽ እህቴ ሀይማኖትሽን አጥብቂ ፀልይ
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 4 ай бұрын
ሁሉም ከሀይማኖት ይጀምራል ብቻ አላህ ኽይሩን ይምርጥልህ ያርቢ ሞት መቸ እደሚመጣ እይተወቅም
@sikosilo5437
@sikosilo5437 4 ай бұрын
ፉአድ ወድሜ አላህ በሀቅላይ ያፆናህ አላህ ይርዳህ ፍቅርየ አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 4 ай бұрын
አሚን
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
አሚን
@KdA-g1i
@KdA-g1i 4 ай бұрын
ደህና ሀይማኖት እዳለው አታፍሩም
@sikosilo5437
@sikosilo5437 4 ай бұрын
@@KdA-g1i 😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ እኛ ትክክለኛዉን ሀይማኖት ነዉ የያዝነዉ አልሀምዱሊላ ግደታ ነይ አላልኩም አላህ የወፈቀዉነዉ እስልምናን የሚታደለዉ ጥቅሙና ጉዳቱ ደሞ ስሞች ነዉ የምታገኝም ዘላለም አለም ጅሀነብ ስትገበገቢ ያነየ ወደ ዱኒያ መልሠኝ እና አላህን ተገዝቼ ልሙት ትያለሽ
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ 4 ай бұрын
@@KdA-g1i ምነው የኔ ውድ ሀይማኖትሽን አክብር ለሀይማኖትሽ ክብር ስለሌለሽ ነው የሰውን ሀይማኖት ምትነኪው እዳቺ አልሳደብም ምክንያቱም ብዙክርስታን ጋደኞች ስላሉኝ ግን አንድ ምነግርሽ ነገር ስሚኝ (ሱመወላሂ ሚያኮራ ሀይማኖት አለኝ አልኸምዱሊላ )
@hvuhVuibhn
@hvuhVuibhn 4 ай бұрын
😢ፈጣሪየ ሆይ አወዳደቄን አሳምርልኝ ከደዚህ አይነት ዉዝግብግብ ካለ ነገር አተ ጠብቀኝ አምላኬ ሆይ😢😢😢😢😢😢
@nfffdt931
@nfffdt931 4 ай бұрын
ትክክል በስምኣም በጣም ከባድ ነው ፈጣሪ በእምነታችን ኣይፈትነን ለምን ሁሉም ነገር ጥንቅር ብሎ ኣይቀርም በሀይማኖቴ ኣልቀልድም
@chth9545
@chth9545 4 ай бұрын
አሜን ይጠበቀን ደስ አይልም😢😢
@ልዋም12
@ልዋም12 4 ай бұрын
Amen
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 4 ай бұрын
አሜን😢
@hvuhVuibhn
@hvuhVuibhn 4 ай бұрын
@@nfffdt931 በጣም ከባድ ነዉ ነገ ለሚቀረዉ
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 4 ай бұрын
ሀይማኖትህን አደራ ፉአድ ማሻ አላህ ዛሬ ደሥ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉❤
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد 4 ай бұрын
ፋፋ ማሻአላህ ተባረክ አላህ እኛ ሁሌየም እኖድሀለን እኛላተብለነው ሁለየም የምንጨቀጭቅህ አላህ ኸይሩነገር ይወፈቅክ ሲቀጥል መጨረሻላይ ምንሆና ነው መቸስ ፐራክ አሰራም ከደስታ ቦሀላ ምንሆነች????
@alemendres
@alemendres 4 ай бұрын
ፉአደ ወድምዬ ጀግና ነህ ለሀይማኖትህንም ነገር ከፍቅር እኩል አሥኪድ ወድምነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሜሪጋልትግሪይ
@ሜሪጋልትግሪይ 4 ай бұрын
ፈጣሪ በእምነታችን ያፅናን ፍቅር ኣደራሽ የቺ ኣለም ኣላፊ ናት እና እምነትሽ ኣጥብቀሽ ያዚ ☦️💜🤲
@melitubez9850
@melitubez9850 4 ай бұрын
በትክክል❤❤❤ ደምሪኝ እማ❤
@Zulfayemegh
@Zulfayemegh 4 ай бұрын
አለ🕌☝️♥️
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 4 ай бұрын
አችም ከነመሠሎችሽ እየሡሥም ኢሥላም ነዉ ከተወለድሽ በኋላ ነዉ የከፈርሽዉ ሄይ
@ሜሪጋልትግሪይ
@ሜሪጋልትግሪይ 4 ай бұрын
@@ብትአብዱሠኢድ ኣቺ ደደብ ስለኔ ምን ኣገባሽ ሲጀመር መሲሊም ከመሆን መት ይሻላል።
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 4 ай бұрын
ትክክል ማን እንደ ሀይማኖት
@AliCh-d5g
@AliCh-d5g 4 ай бұрын
ፍቅር ሰለ ሃይማኖትሽ ኣደራ ኣደራ በማርያም❤
@Neima-l8b
@Neima-l8b 4 ай бұрын
አብባከተረዳቺምን ማድረግአይቻል😅
@Amaai-qx2jl
@Amaai-qx2jl 4 ай бұрын
እደውም ሙስሊም ብትሆን ይበልጥባይነበር
@Sነኝየአላህባረያ-e5f
@Sነኝየአላህባረያ-e5f 4 ай бұрын
ኑ ወደ ሊኢላሀሊለሏህ ነጃ ትወጡ ዘድ
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv 4 ай бұрын
ኧረ ጅል😢 ፍቅርዬ የድግል ማሪያም ልጅ ናት🙏 ​@@Sነኝየአላህባረያ-e5f
@Sነኝየአላህባረያ-e5f
@Sነኝየአላህባረያ-e5f 4 ай бұрын
​@@Aaaa-of9fv አላህ ነው ሁሉንም የፍጠረው እየሱስንም መረየምንም አላህ ነው የፈጠራቸው አንችንም ሁሉምን መሪቱን ሰማውን ሁሉንም ሰለዚህ ኑ ወደ እስልምና ነጃ ነው የምትወጡት በዛች በጭቅ ቀን በወመል ቅያማ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 4 ай бұрын
ክርስቲያን የዋህ ነው ከራሳችን በላይ ለሰው የምንጨነቅ የዋህ ፍጥረቶች ተባረኪ የኔ እናት እውነተኛ ፍቅር ብዙ መስዋእት ያስከፍላል
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 4 ай бұрын
Fkr&ፉፉን በጉጉት የምጠብቅ 👍👈😘❤️🥰
@ወሎየዋዋዋዋዋ
@ወሎየዋዋዋዋዋ 4 ай бұрын
ያህያ በፌስቡክ ላይ የለቀከው አንተነህ ወይስ ያንተ አካውንት አደለም
@EiveShv
@EiveShv 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@YewhinVlogs21
@YewhinVlogs21 4 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@talibhany8824
@talibhany8824 4 ай бұрын
አንተስ ልምን አትስራም
@ZiadaMohammad
@ZiadaMohammad 4 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ቆንጆ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረሽ አንቺንም ፉየ በርታ አንተም በርታ❤❤❤❤❤❤❤
@galaxya146-zh6ii
@galaxya146-zh6ii 4 ай бұрын
አላህ ሂዲያ ይስጣት ያርቢ 😊😊ኮሜት ተቃጠሉ ትክክለኛ ሀይማኖት ኢስላም ብቻ ነው ኢስላም ውጭ ፍጥረት ነው የምታመልኩት።
@sadasada-b7s
@sadasada-b7s 4 ай бұрын
ፉፍ አላህ ያበርታህ ፍቅርም ጎበዝ ነሸ ለሱ አሰፍላጊ በሆን ነገር ላይ አጠክሪው ❤❤❤
@ebrahimtadese3731
@ebrahimtadese3731 4 ай бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመትእላሂ ወበረካቱ ተብሎ ይጀምረየምትሉ ❤ላይክአሣዩኝ
@mimi961cells8
@mimi961cells8 4 ай бұрын
እሱም ትበል
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
@@mimi961cells8አወ እሷ ትበል እሱማ ግደታው ነው ንፅፅር ብትማር 1ቀን በቂዋ ነበር ወደተፈጠረችበት ለመመለስ
@1ያአላህ
@1ያአላህ 4 ай бұрын
ፉፉዬ በአለህ ሰለምታ ስትጀምር ደስ ብሎናል ፍቅር እውናትም ፍቅር ናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GenetKuleno
@GenetKuleno 4 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን እሄ አልተመቸኝም የምትሉ ላይክ
@Amharawit21
@Amharawit21 4 ай бұрын
ምናቸውም አያምር
@EkramEndtis
@EkramEndtis 4 ай бұрын
ምኑነው ያልተመቸሽ?
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u 4 ай бұрын
አዎ አልተመቸኝም ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማል ፈቅር አስቢበት
@SaeedaIdrees-br3ji
@SaeedaIdrees-br3ji 4 ай бұрын
እየመረረሽሽዋጪው
@CharaMai
@CharaMai 4 ай бұрын
ፈጣሪህን ፈራ እጅ ሰውን ይቅታ ማለት አያስፈልግም ፉአድ በሀይማኖታችን አላህን ይቅር በለኝ በለህ ስገድ ❤❤❤👍👍
@eeee9444
@eeee9444 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@uthg7338
@uthg7338 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@Hoowa-dy8rl
@Hoowa-dy8rl 4 ай бұрын
ፉፉየ አይዞህ አላህ እንዴሠው አደለም ሠው ብዙ ቢልም የልብህን የሚያውቀው አንድ አላህ እኛ በቻልከው አቅም ድንህን ተማር ለፍቅርም አስተምራት ምናልባት ለበጎ ለመልካም ነገር ይሆናል እንዴዚህ ያደረጋችሁ በድንህ ላይ ጠንክር እንጂ የሠውን ወሬና ስድብ አትስማ ።ፍቅርም ለስጦታሽ እናመሠግናለን ተማማሩ ከልባችሁ ሁናችሁ ተረዳዱ ።ሠላምታው ደሞ በዚህ ቀጥል
@نعيمهمم
@نعيمهمم 4 ай бұрын
💓💓💓💓💓💕💓💕❤❤👍
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነው❤❤❤
@uthg7338
@uthg7338 2 ай бұрын
ትክክልአስታዋይ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 4 ай бұрын
ፍቅርዬ እመብራሀን ትጠብቅሺ በእምነትሺ እንዳትደራደሪ 🙏😢😌
@rahmath-jd3fz
@rahmath-jd3fz 4 ай бұрын
ፍቅር ደግሞ በዚክ ላይ በሂጃብ ብትሆን ከጎንህ እንዴት እደሚሄድባችሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ስጦታ ነው ፍቅር አንችንም አላህ ሂዲያውን ሰጥቶሽ አብራችሁ በሀላል የምትኖሩበትን አላህ ያመቻችላችሁ ደስ ያለው በላይክ ያሳየኝ አሜን እያላችሁ
@tgrayadey-j1x
@tgrayadey-j1x 4 ай бұрын
ፍቅርዬ ምን ሆንሽብን🥺 ሃይማኖት የምትሉ እስኪ ተዋቸዉ ከኛ በላይ እነሱ ያዉቃሉ ይበቃቸዋል
@RhffEggt
@RhffEggt 4 ай бұрын
ለምናባሺ ነው የምንተዋቸው
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ
@ማርያምእናቴ-ፈ7ወ 4 ай бұрын
አንድ ቀን ሞት እንዳለ ታውቂለሽ ክርስቲያን ነሽ ወይስ ሙስሊም ??
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 4 ай бұрын
ልክነችእራሳቸዉያቃሉ አትጫጩ
@مدينةعيسى-ص9ظ
@مدينةعيسى-ص9ظ 4 ай бұрын
በአላህ ጥሩ ጥሩ ምክር ስጧቸው ስለሀይማኖታቸው እሷንም እሱንም መጥፎ ነገር አትናገሩ አላህ አይቸግረውም አንድ ነገር ይፈጥራል
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl 4 ай бұрын
ሳህ
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 4 ай бұрын
ትክክል
@የኡሚልጅ-የ6ቈ
@የኡሚልጅ-የ6ቈ 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ😢
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
ኢንሻአላህ
@ahmaduae8464
@ahmaduae8464 4 ай бұрын
ኢንሻ. አላህ
@mimitube9805
@mimitube9805 4 ай бұрын
ፍቅር እግዚአብሔርን አስቀይመሽዋል መጀመሪያ ለእምነትሽ ክብር ስጭ እሚደረግ እና እማይደረግ ነገር እወቂ አሁን እራስሽን የሳትሽው እየገሰፀሽ ነው ትምህርት ይሁንሽ ወደራስሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ይማርሽ 😥
@EkramEndtis
@EkramEndtis 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂አሯ ሰጦታመሰጠት ነወዴ እራስ የሚያሰተው
@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 4 ай бұрын
​@@EkramEndtis😂😂😂😂አሽቃባጭ በያቸው😅😅
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
በጣም ማርያምን አሁንማ ጭራሽ የምታደረገዉን ሁሉ አታቅም ለመወደድ እያለች ሀይማኖቷን እረሳችዉ😢😢ቢገባት ይሄ ትንሹ ማስተማሪያ ነዉ ቤተሠብም የላት መካሪ
@SleepyDrone-mo1ru
@SleepyDrone-mo1ru 4 ай бұрын
ፋፋዬ ወንድሜ ለኢስልምነህ የላህ ቦታ ደስ ስል አሏህ በቃጥተኘው መንገድ ህወትህን ያሰምርልህ ያሰምርልን❤❤❤❤❤
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz 4 ай бұрын
አሚን
@AyatMensur
@AyatMensur 4 ай бұрын
አሚንንን
@richo3295
@richo3295 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 4 ай бұрын
በኖረው እንደዚህ አይደረግም ነበር ማርያምን ቢኖራቸውም ሁሉም ከእምነት ይጀምራል 😥
@SleepyDrone-mo1ru
@SleepyDrone-mo1ru 4 ай бұрын
@@NgstiNgsti-j7o አለህ በምን እንደ ሚፈትነን አነቅም የሰው ልጅ ማጨረሸው ስያምር ነው አለህ ማጨረሸችን የሰምርልን!!
@Rozy908
@Rozy908 4 ай бұрын
በሀይማኖት ቀልድ የለም ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ፀንታ ትኑር❤
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ
@ቅድስትኢትዮጵያ-ጐ1ኸ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ብርሀንየአባትልጅ
@ብርሀንየአባትልጅ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ
@መክያዩቱብ-ፐ2ነ 4 ай бұрын
በቅንነት ደምሪኝ መማዬ❤
@dxb7358
@dxb7358 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AlemTsehay-d1m
@AlemTsehay-d1m 4 ай бұрын
ለእምነቱ ለቤተሰቡ ለሀገሩ ክብር የሌለው ለኔ በጣም የወረደ ነው
@SidraEthio
@SidraEthio 4 ай бұрын
ፍቅርዬና ፉፉ በጣም ስትጠፉ ምን ሆነው ነው ብለን ስናስብ ነበር እና ስለአየናቹ በጣም ደስ ብሎናል በተረፈ አትጥፊ ቪድዮ ቶሎቶሎ ለቀቁ❤❤❤
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 4 ай бұрын
❤❤❤
@Fatima-j6r5q
@Fatima-j6r5q 4 ай бұрын
.ፍቅር ምን ሆነች😢😢 አይይ ስጦታው አሪፍ ነበር😂😂 ፉፉ ወድሜ ደሞ የምነግርህ ነገር ቢኖረኝ ወላሂ ከአሏህ አትራቅ በዱአ እናግዝሀለን😢😢😢😢😢
@Temkin3
@Temkin3 4 ай бұрын
ጨነቀኝ እኮ ምን ሆና ነዉ የአለህ
@AlquaAlain-l2c
@AlquaAlain-l2c 4 ай бұрын
ፍቅርየ አድ መልእክት አለኝ ካወቅሽ አድ እናትሽን ለወድ ብለሽ ለማጣት አሞክሪአሁን ያለሽበት በጣም ስህተት ነውልጅ ነሽ ቆጆ ነሽ በሀይማኖትሽ ታገኛለሽ ፉፉ መርጥ ወድም ጓደኛ ብታረጊው
@ሲኖሪ
@ሲኖሪ 4 ай бұрын
በሀይ ማኖት ድርድር የለም ፍቅርየ ሀይማኖትሽን አደራ ከፍቅር ሀይማኖት ይቀድማር 😢😢😢😢
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 4 ай бұрын
ፍቅርዬ የኔ ፅጌረዳ አደራ በሀይማኖትሽ ጠክሪ ፀሎት አድርጊ እመብርሀን እናቴ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ አደራ ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ነው ተዋህዶ የኔ ውድ 🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NajatAsafa
@NajatAsafa 4 ай бұрын
አላህ ወዴ ትክክለኛ ሀይማኖቷ ይመልሳታል ኢን ሻአላህ እስልምናዋን ትቀበላለች በተስፍ እጠብቃለን
@AzizaHgg
@AzizaHgg 4 ай бұрын
ወላሂ አላህ ወደቀጥተኛዉን መገድ ይምራችሁ
@DhEj-j3u
@DhEj-j3u 4 ай бұрын
​@@NajatAsafaድንግል ማሪያም እናቴ አለች ትጠብቃታለች ለናናንተም ልቦና ይስጣችሁ❤❤
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 4 ай бұрын
@@NajatAsafa ክክክ ኸረ እባክሽ አልቀረብሽም ስነ ስርአት ይኑርሽ ሁሉም የራሱ ሀይማኖት ትክክል ነው በማይመለከታችሁ አትግቡ🤔🙄
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 4 ай бұрын
@@AzizaHgg ክክ አልቀረብሽም🤣🤣😜
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 4 ай бұрын
ፍቅር አትጨማለቂ የኛ ሀይማኖት እንደሚፈቅድ አረግሽዉ እሣ የምትናገሪዉ ቃላቶችሽን እወቂ ደግሞ አታስመስይ እሱ ለመስቀል እንኳ ካንች ጋር ለማሣለፋ አስረየ እኔ አላከብርም እያለ አንደየ አልበቃ ብሎት ሲደጋግም ነበር አንች ግን በነሽዳ አላህ አላህ እያልሽ ስታከብሪለት ነበር ምን አይነት ሴት ነሽ በሀይማኖትሽ አጥተሽ ነዉ እመኒኚ ዋጋ ትከፍያለሽ አሁንም ጀምሮሻል ሰይጣን ሲጠናወትሽ መጀመሪያ ከቤተሰብሽ ያርቅሻል ከዛ የሚያዉልሽም ለሱ ከሚመቹ ሰዎች ጋር ነዉ አንድ እንኳ የኦርቶዶክስ ጥሩ ጓደኛ የለሽም እንዳሉ እነሱዉ ጋር ነዉ ወሎሽ እንዴት በሀይማኖትሽ አትደራደሪ ሰዉ ማንን ይመስላል ዉሎዉን ብቻ ክፉ አልመኚልሽም ፀልይ ፀበልም ሂጂ አባቶችንም ተከታተይ ገላሽን በአህዛብ አታርክሽ እሱ ገላሽ ዋጋ የተከፈለለት የክርስቶስ ስጋ እና ደም ነዉ ልትኮሪ ይገባሻል ደግሞ ባለዉለታየ ምናምን አትበይ ባለዉለታሽ ክርስቶስ ነዉ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ያለ ጥቅስ ተመልከቱ እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ይናገራል የሰዉ ልጂ ግን አያስተዉልም ይላል እዮብ 33 ላይ ባልሣሣት ቁጥሩን ምን ልልሽ ፈልጌ ነዉ የሆነ ነገር ሲደርግልንም ይሁን ስንቀማ ከፈጣሪ ተልኮ እጂ ሰዉየዉ ወይም ግለሰቡ እንዳላደለ እንድትገነዘቢም ነዉ ካልሽም እንደ አለማዊ ሰዉ ሰናየዉ በሚዲያ እንድትታወቂ ያረገሽ አብረሽ ነዉ ፉ ይልቅ አንች ነሽ እንዲታወቅ ያረግሽዉ አየሽ ነገሮች ሲቀያየሩ በደከመሽ ጎንእንዲያበረታታሽ እግዚአብሔር የላከልሽ ነዉ እጂ እሱ አቅም ኑሮት አይደለም ብቻ ቅድስት ድንግል ማርያም ታበርታሽ ታጠክርሽ በሀይማኖትሽ አሜን❤💒🙏🙏🙏
@almiwo3730
@almiwo3730 4 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የደበርችን ቱ
@ahlemnesmesele2142
@ahlemnesmesele2142 4 ай бұрын
እኔም በጣም ነው የደበረኝ😢
@moomnaan3795
@moomnaan3795 4 ай бұрын
ትጨማለቀች ኣሁኑስ ስታስጠላ በጣም ኡወዳት ነበር
@Neju-w7k
@Neju-w7k 4 ай бұрын
እና ምን ይጠበስልሽ ገረድ ገና ምን አየሽ እና ፈሳም
@babibabi4471
@babibabi4471 4 ай бұрын
የምትናገሪው እውቅ ድንበር ባታልፍ ጥሩ ነው አዎ እስልምና አይፈቅድም በእምነታችን ደግሞ ድርድር የለም አልህምዱሊላህ
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
እስልምና እኮ ከደማችን ከስጋችን በላይ ውድ ነው ❤❤❤❤❤❤❤ አልሀምዱሊላ ❤❤❤ ፉየ ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ብለናል ወንድሜ ❤❤ እንወዳችኅለን ቶቶሎ ኑልን
@Sekina-d9b
@Sekina-d9b 4 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ❤ አልሐምዱሊላህ ደስ ብሎናል ስያምር ማሻ አላህ
@GenetYehia
@GenetYehia 4 ай бұрын
ተዋህዶ ሃይማኖት የጥንት ነሽ የእነት እና አበቴ❤❤❤
@Tshaye-o9r
@Tshaye-o9r 4 ай бұрын
እድ ነው የሚያምርብ እምነትክ ከምንም በላይ ነው የምትሉ❤❤❤❤❤
@Temkin3
@Temkin3 4 ай бұрын
አሰለሙ አለይኩም ማለት እኮ የተለዬ ነገር አይደለም ብቻ ለሚን እንዳምከብደቻዉ በለቅም የአለህ ሠለም በናንተ ለይ ይሁን ማለት ነዉ እኮ
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
ትክክል ያው ከአኗኗር እና ከልምድ አንፃር ይመስለኛል
@nedaahmed5123
@nedaahmed5123 4 ай бұрын
ቅመሟ ፍቅርነት🎉🎉🎉❤❤ ፉፉ ወንድማችን🎉🎉
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 4 ай бұрын
ፍቅርየ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ ማሻ አላህ ሥትል ኡፉፉፉ😢😢
@sitimossa906
@sitimossa906 4 ай бұрын
አሚን ያረብ🤲
@fet4101
@fet4101 4 ай бұрын
አትጃጃይ ከታ የሱ እምነት ማነው ትክክል አይደለማ ያለሽ አዋቂ ነኝ አትበይ መጀመራ እምነትሽን ጠንቀቀሽ እወቂ 😏
@amaamm-mn5jh
@amaamm-mn5jh 4 ай бұрын
@@fet4101 ከብት ፍቶ አምላኪ ውጭ ካፊር እሥልምናን ለምነሽውም አታገኝው አህያ
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 4 ай бұрын
😂😂😂😏
@TyTy-wb9rh
@TyTy-wb9rh 4 ай бұрын
😂😂😂
@haymanotbelete5295
@haymanotbelete5295 4 ай бұрын
ፍቅርዬ እምነትሽን አደራ የኔ እናት .... ጠብቂው ... .. እምነት ቀልድ አይደለም.🥲🥲
@ልዋም12
@ልዋም12 4 ай бұрын
Betikkl
@AsSa-wm2pw
@AsSa-wm2pw 4 ай бұрын
ሣህ❤😢
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 4 ай бұрын
በትክክል😢
@FedilaRedwan-ny2um
@FedilaRedwan-ny2um 4 ай бұрын
😢አደራ ላፊሽ ቀላልነው
@Hana-ts3zt
@Hana-ts3zt 4 ай бұрын
በደብ
@1ያአላህ
@1ያአላህ 4 ай бұрын
አለህ ቀጥተኛውን መገድ ይምረሽ የኔ አስታወይ fikr❤❤❤❤❤❤
@Nzefa-x5s
@Nzefa-x5s 4 ай бұрын
ወላሂ ዱአ አድሩግልኝ የሚል ሰው አላህ ይመልሰዋል 😊😊❤❤
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ 4 ай бұрын
እናርግላት ደሞ እኮ ስወዳት ወላሂ😢
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 4 ай бұрын
ነብዪ ብለዋል አንድ ሙስሊም የአንድ ሙስሊም ጉደይ ከሳሳበዉ ዱአ የርግላት አሉ
@LailaLaila-k9i
@LailaLaila-k9i 4 ай бұрын
ፍቅርዬን ደሞ ከህወቱ በለይ ነው የምወዳት❤❤❤
@uthg7338
@uthg7338 2 ай бұрын
😢😢😢
@uthg7338
@uthg7338 2 ай бұрын
ለኔምዱአረጉልኝ😢ውዶቸ😢😢እኔምእንደነሱነኝክርስታንልጅአፍቅረዋለሁ😢መራቅፈልጋለሁግንበጣምነውየምወደው😢
@HelfiGirmay
@HelfiGirmay 4 ай бұрын
እኔ በሃይማኖትየ ኣልደራደርም የምን ፍቅር ነዉ ኦርቶዶክሰ ሃይማኖትየ ለዘልኣለም ፀንታ ትኖራለች👏👏👏
@Sara-is7dl
@Sara-is7dl 4 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 4 ай бұрын
Ameen(3) Laa zelaleme Tenure ❤❤❤❤
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ
@ማርያምእናቴቅደሚከፊቴ 4 ай бұрын
አሜን ከምንም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል😢😢
@Egziabherymesgen21
@Egziabherymesgen21 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲😥 ሁላችሁም በፀሎታችሁ አስቧት ፍቅርዬን😢
@FhddgDgdd
@FhddgDgdd 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ElsaNegash-g8t
@ElsaNegash-g8t 4 ай бұрын
ፍቅር የኛ መልከ መልካም ፉፉዩ የኛ የዋህ ጉዞ ወደፊት ማንንም አትስሙ አንቺም ሀይማኖትሽን አደራ አንተም እንደዛው ግን ባለ ኮመንቶች እነሱ ተከባብረው የቻሉትን እዚህ የሀይማኖት ክርክር ይዛቹ ሌላ ድራማ ትፈጥራለቹ ሁላችሁም ትወዷቸዋላቹ ግን እኛ ለ ሁለት ተከፋለን እነሱን ታወዛግባላቹ ቢያንስ ሞናለ የሚያበረታታ ኮመንት ብትጸፉ
@ABTube-x1n
@ABTube-x1n 4 ай бұрын
ፍቅር ሁሌም ትምጣ የምትሉ ብቻ እስኪ
@hawahawa8164
@hawahawa8164 4 ай бұрын
ሚስትህ ❤❤😂
@qweqwe444
@qweqwe444 4 ай бұрын
አይኔነዉ
@RahmaQuruxmahamed
@RahmaQuruxmahamed 4 ай бұрын
😂😂😂
@EgigeTube
@EgigeTube 4 ай бұрын
ምንድነው😂😂😂😂😂😂
@كنفيكن-ع9ه
@كنفيكن-ع9ه 4 ай бұрын
አይኔነው 😂😂😢😢
@عليعبده-د5ب9ش
@عليعبده-د5ب9ش 4 ай бұрын
ፍቅርየን የምትወዱብቻ❤❤ላይክ
@MsTamor-s4x
@MsTamor-s4x 4 ай бұрын
ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድሜ እደልከው ነው አላህ ኸይሩን ያስብልህ ሃቂቀተን ቁረአኑን ቅራዊ ጀለቢያዊ ስገድበት እሷን አላህ በዚነቱ ትክክለኛውን መገድ ይምራት አተ ጠካራ ሁን ወድሜ በድህ ጀግና ሁን ኢንሻ አላህ እሷ አላህ ይመራት ይሆናል
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 4 ай бұрын
ወይኔ ስለ ሀይማኖት ሲባል ልቤ የሚደነግጠው ነገርስ ፍቅርዬ አደራሽን በሀይማኖትሽ እንዳትደራደሪ ድንግል ማርያም ሆይ አደራ ልጅሽን ጠብቂያት😢❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ዘይነብየልጎማዋ
@ዘይነብየልጎማዋ 4 ай бұрын
😂😂😂
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw 4 ай бұрын
@@GenetGenet-vv2zt ጠብቁ ካልሰለመች
@EiveShv
@EiveShv 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Samrsaudi
@Samrsaudi 4 ай бұрын
ከሳትበወጣች
@አልሀምዱሊላህስለሉምነገር
@አልሀምዱሊላህስለሉምነገር 4 ай бұрын
ቁረአኑንቀርተህ ልቦናህንይመልስልህ እና አስልመህአግባት
@TsediHope
@TsediHope 4 ай бұрын
ጥንቅር ይበል፡ ከማትስልማ ማ ቀልደኛ😂😂፡ አርፋቹ አትቀመጡም እንደኛ፡ ሁሌ እኝኝ
@uthg7338
@uthg7338 2 ай бұрын
​@@TsediHopeአረእኛአይመለከተንምብትስልሙለናተባትስልሙለናተምንአግባንአረ😢
@GgGg-y1p
@GgGg-y1p 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ❤❤❤❤ እወዳችኋለሁ
@razwali4987
@razwali4987 4 ай бұрын
በቀጥተኛ መንገድ ናት ያለቹ ፈጣሪ በቤቱ ያፅናት ከ አህዛቦች መንጋጋ ያውጣት
@Mediyutube
@Mediyutube 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሁሉንም ያስተካክልላችሁ❤❤
@nymysman
@nymysman 4 ай бұрын
ፉፉ እምነትህ አጥብቀህ ያዝ እምነት ከደም ከስጋ ከአጥት ከቤተሰብ ከጋደኛ በላይነው። لا إله إلا الله محمد رسول الله 🇸🇦☝🕋🇸🇦🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@MssHalima-r9i
@MssHalima-r9i 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Zulfayemegh
@Zulfayemegh 4 ай бұрын
መሸአለ ❤❤❤❤☝️🕌♥️♥️♥️
@ጁትሰለፊያቻናል
@ጁትሰለፊያቻናል 4 ай бұрын
ትእክክልሽ
@hfhgg6510
@hfhgg6510 4 ай бұрын
❤❤
@radiali5252
@radiali5252 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@MareyamMareyam-e9f
@MareyamMareyam-e9f 4 ай бұрын
አላሕ ያስተካክልሕ ወዲሜ አላሕ አዲነው መሐመዲ ያላሕ መላክ ተኛነው❤☝☝☝☝
@ComPturr
@ComPturr 4 ай бұрын
ፉቅረየ ደንግል ማሪያሚ ትጠቢቅሺ:: የኔ ታናሺ ልእልት:: ሃይማኖትሺ አደሪ የኔ ጀግና ፉቅረየየየ
@haymi16h
@haymi16h 4 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ እግዚአብሔር እናታችሁን ይጠብቅላችሁ❤
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 4 ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@AllAlll-c5w
@AllAlll-c5w 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@enatakalu-ep7ov
@enatakalu-ep7ov 4 ай бұрын
የለኝም😢
@aaasa3348
@aaasa3348 4 ай бұрын
አሜን ፫❤❤❤❤❤
@habebaandres4996
@habebaandres4996 4 ай бұрын
አድ የፈጠረን አምለክ አላህ ሱብሀነው ተአለ ብቸ ነው ሰዎች ወደ አዱኒያ ስመጡ የተለየዩ ሀይመኖት በስሜተቸው ስለ ምመሩ ነው አላህን ክደው ወደ የተለየዬ ሀይመኖት ምገዙት አላህ ግን አይወልድም አይወለድም ኢየሱስ ወይም እሰ የመሪየም ልጅ የአላህ መልክተኘነ በሪየነቸው ኢየሱስ ወይም እሰ አለይሂ ሰለም ሙስሊም ነው ነገር ግን ሰዎች አምለክ ነው እየሉ ክደውበተል የትሰኤ እለተ ቀን ወይም የውመል ቂያመ እየሱስ ወይምእሰ በረሱ እመሰክረል እኔ አምልኩኝ አለልኮቸዎም ይለል ሱብሀነከ መኸለቀ ኩለሸይእን ፍዱኒየ ወል አኸራ አለሀምዱሊለሂ አለኒእመቱሊ እስለም ለእለሀ እለለህ ሙሀመዱነ ረሱለለሂ ወአነ እሰ እብኑ መሪየም ረሱለለሂ 👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👈👀👀👁👁👁👁
@MARYAMAYALEW
@MARYAMAYALEW 4 ай бұрын
አላሁመ ሠሊ አላ ሀቢቡና ረሡለላህ አላሁም እግፊር ሊል ሙሥሊሚና ወልሙሥሊማት ወልምእሚኒና ወልሙእሚናት አህያአውን ሚንሁም ወል አምዋት
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 4 ай бұрын
አላሁመ አሚን
@Dodi-q4o
@Dodi-q4o 4 ай бұрын
Amin🤲😢
@MozaRrrr
@MozaRrrr 4 ай бұрын
Aminn yareb🤲🤲
@ghghghh217
@ghghghh217 4 ай бұрын
ኦርቶዶክሶች በናታችሁ ፍቅርየን በፀሎታችሁ አስቧት አደራሽን ለዚህ አጭር እድሜ በሀይማኖትሽ አትዳራደሪ ኪዳነ ምህረት ታፅናሽ🙏💔
@مباركالعبدولي
@مباركالعبدولي 4 ай бұрын
ለራሰሺጸሎትአረጊ ደደብ
@ልዋም12
@ልዋም12 4 ай бұрын
❤❤❤demrgy
@efratatube286
@efratatube286 4 ай бұрын
😢😢እኔ ራሱ በእውነት ሀጢያቴ የበዛ ነው እንጂ አንድ ቀን እንደሷ ሳላስባት አልውልም😢😭 ምክንያቱም በየትኛውም አለም ያለ ክርስቲያን አንድ አካል ይባላል እና አካላችኝ ሲቆስል ስናይ ያላለቀስን በምን እናለቅሳለን😢 ጌታ ሆይ በምህረት ተመልከተን 😢 ራሱ ክርስቶስ ምን ይላል ከማይመስሏችሁ ጋራ አትጋቡ ይላል እና እማይመስሉን ደግሞ ከኦርቶዶክስ ውጭ ያሉት ናቸው😢 አዝናለሁ ። አንድት እኅታችን ከላይ እንደጻፈችው ወደ ሀይማኖት መምህር ቀርበው መማር አለባቸው ወላዲተ አምላክ ትርዳቸው ሌላ ምንም አልልም 😭
@NgstiNgsti-j7o
@NgstiNgsti-j7o 4 ай бұрын
​@@efratatube286እኔም በማርያም ፆሎት ሰረግ ፍቅር ትታየኛለች በስመአብ 😢
@ghghghh217
@ghghghh217 4 ай бұрын
@@efratatube286 አሜን እህቴ🙏 እኔ ራሴ ብዙ ችግር አለብኝ ግን በቃ ታሳዝነኛለች ሁሌ ነዉ የምጨነቀዉ ለከ💔
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ
@የማሪያምልጅ-ኰ6ቐ 4 ай бұрын
እምነት ቀልድ አደለም አትቀልዱ የዘላለም ሕይወት ጉዳይ ነዉ ይች አለም ከንቱ ነች ሥሜታችንን ተከትለን እግዚአብሔር እዳናጣዉ እንጠቀቅ እህት ወንድሞቸ እደዉ እግዚአብሔር ያዝንብኛል የሚለውን ትተንዉ ለዘላለም ህይወታችን እንጠቀቅ የዘላለም ነዉ ይች ከቱ አለም መቸ እደምታልፍ አናቅም አሁን ነገ የዛሬ አመት አናዉቅም ያኛወ ግን የዘላለም ጉዳይ ነዉ መቸም የማያበቃ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን 😢🙏
@alentube1686
@alentube1686 4 ай бұрын
ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር። የለብሽ ክፉ አሰብ አይተው ነው የደፋሽ እግዚአብሔር ይቅር የበላሽ
@ልዋም12
@ልዋም12 4 ай бұрын
Fetary yridati
@Makdes-i7g
@Makdes-i7g 4 ай бұрын
ግርም የምትሉኝ ዎድቃ አያያቸት ስለሀይማኖት ታዎራላችሁ ጤናሽ ይመለስ ፈጣሪ ይማርሽ ❤❤❤❤❤❤❤አነሱ ያዉቃሉ❤
@FRoz-b7k
@FRoz-b7k 4 ай бұрын
እኔ ራሱ መጨረሻ ላይ ነው የያኃት እግዚአብሔር ይጠብቃት
@abebamolla3498
@abebamolla3498 4 ай бұрын
ለማንም ሰው ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ግን የሀይማኖት ጉዳይ ስለ ሆነ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ልፅፍልሽ ገባሁ..ከሁሉም በላይ ሀይማኖት ይቀድማል።ሰውን ሁሉን የፈጠረችው እማ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ነች❤ እና ለሰው መወደድ እና ለ ላይክ ብለሽ አታሽቃብጪ😢 ለዚህ አበቃችሽን እናታችን ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ለመርሳት ወይም ለመኮብላል ጠጋ ጠጋ እያልሽ ነው ፍቅር ተብያዋ ልጅ😢 ምን እያደረግሽ እንደሆነ ቆም ብለሽ አስቢባት😢 ሰውን ከማስደሰት ይልቅ ፈጣሪን ለማስደሰት ይቀድማል።ክርቲያኖች ምን ትላላችሁ?ከተመቻችሁ በላይክ አሳዩ
@روز-ض7ع3خ
@روز-ض7ع3خ 4 ай бұрын
ፍቅር እመቤቴ ትቅረብሽ እባክሽ ሀይማኖትሽን እዳትቀይሪ🙏🙏🙏
@Samrsaudi
@Samrsaudi 4 ай бұрын
አግኝታነዉ
@sikosilo5437
@sikosilo5437 4 ай бұрын
ወላሂ ብቀይር ታድላ ነበር​@@Samrsaudi
@روز-ض7ع3خ
@روز-ض7ع3خ 4 ай бұрын
@@Samrsaudi አፍሽን ዝጊ ሀይማኖት የግል ነዉ እሽ ብዙ አታዉሪ
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 4 ай бұрын
በታደለች እማ እነሥድብ ድግሪ ደሞ ሥደቡኝአሉ
@محمدعلي-ي5ض4
@محمدعلي-ي5ض4 4 ай бұрын
​@@Samrsaudi እንከባበር ምድረ ሰገጤ
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 4 ай бұрын
የተጨመላለቀ ህይወት እንዲህ ያለው ፍቅር በአፍንጫየ ይውጣ በኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ አልደራደርም❤❤ፍቅር ልቦና ይስጥሽ በሀይማኖት ከማይመስል ሰው ጋር አይፈቀድም
@HavanHavan-k8q
@HavanHavan-k8q 4 ай бұрын
Weye subayeebgba mnaynetgizi new yederesnw
@Aster-o4p
@Aster-o4p 4 ай бұрын
Orthodox.❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 ай бұрын
በጣም ማርያምን በሀይማኖቴማ መቼም አልደራደርም😢
@MMistauel
@MMistauel 4 ай бұрын
በሰማአም እኔስ ተዋዶን ከምክድ አንገቴ ይቆርጥ ፍቅር አትቀልጅ አንዲት ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት ምንእንደምልሽ አላቅም ፍቅር የሞተልሽን ክርስቶሰን ክደሽ ከብዙ መከራ የታደገችሽን እርሰተሽ እናክደሽ ቢተጅየዉነት ፍቅር አንቸ ካህዲነሽ ማለትነዉ ፍቅር ዝምብለሽ እቃቃ አትጫወች ስነስራታ ያዢ ምንታሸቃ ብጭአለሽ ማርያምን እኔሞችነዉ ምወድሽ ግንዛር በጣምነዉ ያሰደበርሽ ኝ ይልቅ ስብክት ሲሚ ጡሎት አርጌ😢😢😢😢😢😢 ያሳዝናል በቻድንግል ማርያም ትርዳሽ
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 4 ай бұрын
ውዶችየ የሀገራችን ሰላም እንደኔ ያስጨነቀው እኔስ በጣም ከፍኝ😢😢
@hawaapp3619
@hawaapp3619 4 ай бұрын
😂 እኔ አለሁ ሥት ወሬ ሥልክ አላገኝ ጭራጭ ተዘጋ ብርኳን ልኬ እዳይርባቸው እዳንርዳ እፍፍፍፍፍ
@MulusetSeid-p5k
@MulusetSeid-p5k 4 ай бұрын
ፉፉየ አላህ በደድንህ ያበርታህ ወንድሜ ፍቅርየ አይዞሽ በጣም እየነሰራት ነበር
@Senayit28
@Senayit28 4 ай бұрын
ከሁሉም በላይ ለዘላለም አብሮ የሚኖር ሃይማኖት ነው ሌላ ሁሉ ከንቱ ነው ፈጣሪ በእምነታችን የምንጸና ሃይማኖታችን አይተን የምንወድ የምናፈቀር የምናገባ ሰው ያደርጋል የኔ ውድ ፍቅር ፈጣሪ ይማረር መብራህን ጥላ ከለላ ትሁንለሽ 😢😢❤❤❤❤❤
@eeee9444
@eeee9444 4 ай бұрын
❤❤❤
@LulapaNugus
@LulapaNugus 4 ай бұрын
የኔዉድ አላህ ይመልስህ አባ ፍቅርን ሂዳያዉን ይወፍቃት ወላህ❤❤❤❤❤
@ጉኒደሡቤተአማራTube
@ጉኒደሡቤተአማራTube 4 ай бұрын
ጅል😂
@ሀቢ
@ሀቢ 4 ай бұрын
አላህ አሽሮ ጥበቡን አሳይቶ በኒእማዉ ያስልማት ፍቅርን ያረቢ
@تعلمثمتكلم-ظ3غ
@تعلمثمتكلم-ظ3غ 4 ай бұрын
አሚንያረብ
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 4 ай бұрын
አሚን😢
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ6ኰ 4 ай бұрын
አሚንንን
@ወታደር
@ወታደር 4 ай бұрын
አሚን
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
ቤተሰብ አልተዋወቅም አለችው ገና ነን
17:35
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 138 М.
🛎️ሀይሚ አለቀሰች ዋሽቼካለው ብሩክ አላመነም 😱😭
25:54
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 248 М.
ቃል |QAL አዲስ ሙሉ የኢትዮጵያ ፊልም |QAL Full Amharic Movie 2024
1:18:59
🛎️ሀይሚ በድንገት መጣች ብሩክን ሳትሰናበተው ሄደ 😱💔
24:09