🦋ሀይሚ በሂወቴ ደስተኛ አይደለሁም ማሂን ይዘሽኝ ጥፊ አለቻት😱

  Рет қаралды 276,096

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 4 900
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 3 ай бұрын
ሁሌም ፕራክ ሳይሆን ወደ ፈጣሪም ወደ ቤተ ክርስትያ የማትሄዱት ስላም ሚገኘው በፈጣሪ ቤት ብቻ ነው
@ሙሉደምሴ
@ሙሉደምሴ 3 ай бұрын
ትሆዳለች
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ
@የማርያምነኝ-ሠ1ኀ 3 ай бұрын
@@ሙሉደምሴ መሆድማ ሁሉም ይሄዳል መሄድ ብቻ ምንም ዋጋ የለውም
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 3 ай бұрын
አውንይ ንው
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 3 ай бұрын
እውነት ነው ዋናው እግዚአብሔር ነው በሂወታችሁ በፀሎትም እግዚአብሔርን መያዝ ያስፈልጋል
@AlemAtenaw-gd3jg
@AlemAtenaw-gd3jg 3 ай бұрын
በጣም እኔም ብያለሁ
@VictoriaLeulseged-x9r
@VictoriaLeulseged-x9r 3 ай бұрын
ሀሚዬ አንቺ ገና ልጅ ነሽ ትምህርትሽ ላይ አተኩሪ የምታስቢያቸው ነገሮች ሁሉ ቀስ ብሎ በጊዜዉ ይደርሳል የኔ ጎበዝ
@ተዉኝበቃ
@ተዉኝበቃ 3 ай бұрын
ከአብርሺ ቤተሰቦች ደስ የሚለኝ ነገር ኡሉም ጎደኞቻችዉ ሁሉም ሙሲሊሞች ናቸዉ ቤኤር ዘር አይማኖት የማይለዩ ቤተሰቦች ናቸዉ❤❤❤
@ክዳኔምህርትእናቴ
@ክዳኔምህርትእናቴ 3 ай бұрын
ኢ/ያ.ውስጥ.መለያየት.የለም.ሀረብ.ሀገር.ያለነውነው.ሣንጠጣ.ምንሰክረው.😂
@Hanan-yutub
@Hanan-yutub 3 ай бұрын
abo yimechishi​@@ክዳኔምህርትእናቴ
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm 3 ай бұрын
ተመቸሽኝ​@@ክዳኔምህርትእናቴ
@qatarfifa-bm5fm
@qatarfifa-bm5fm 3 ай бұрын
​@@ክዳኔምህርትእናቴ እዉነትሽን ኦርቶደክስ ሙስሊም አብረን በልተን ጠጥተን ተዋዉለን ነዉ እምንኖረዉ ካገር ስንወጣ አክራሪ አክራሪ ያጫዉታቸዋል
@YeharerworkFeleke
@YeharerworkFeleke 3 ай бұрын
ሀይሚ አንቺ ገና ልጅ ነሽ ያለሽበት እድሜ የጉርምስና ጊዜ ነው አንቺ የምታያቸው ምልክቶች ሁሉ በሂደት ያልፋሉ ተፈጥሯዊ ስለሆነ እራስሽን አረጋጊ በዚህ ላይ ፍቅር ተጨምሮ ትምርህትሽ ላይ አተኩሪ ደግሞም ፀልይ ፈሪያ እግዚአብሔር ይኑርሽ ፅኝ በርቺ ጌታ ከአንቺ ጋር ይሁን ።
@Harmonyሴፍአርግ-n3d
@Harmonyሴፍአርግ-n3d 3 ай бұрын
❤ ሩታዬንና አብርሽን አስታርቂልኝ
@Harmonyሴፍአርግ-n3d
@Harmonyሴፍአርግ-n3d 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ቨ
@ቅድሚያለተውሂድ-ኈ7ቨ 3 ай бұрын
ኡነት ለመናገር እደ ስደተኞች ጎብዝና ጠካራ የለም አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Addistube944
@Addistube944 3 ай бұрын
Azoshii yene wud
@HsbUsb-c4s
@HsbUsb-c4s 3 ай бұрын
ትክክል ማርያም አሜን😢
@AlmazTakilu-ob1vh
@AlmazTakilu-ob1vh 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢be tikikil
@henaa3965
@henaa3965 3 ай бұрын
እውነትሽን፡ነው፡ውዴ፡ፍቅር፡ፍቅር፡እየሉ፡በየምድያ፡ስውን፡የስጨንቀሉ፡ፍቅር፡ከለስበደችሁ፡ችግር፡ከሆነ፡ምን፡ምድያ፡ላይ፡እየወጠችሁ፡ለምን፡ተለቅስለችሁ፡ተመስጋን፡ፈጠሪዬ፡ስደተኛ፡ስለሆንኩ፡ስደትን፡ክፉውንም፡ደጉንም፡ስለአስተማርኝ፡ተመስጋን፡አምለኬ
@YuUi-l4g
@YuUi-l4g 3 ай бұрын
ትክክል ማርያምን ስንቱን ነዉ የቻልነዉ😢😢😢😢ግነ የምንፖስተዉ ሌላ የምንኖረዉ ሌላ😢😢😢
@Channel-qe9mn
@Channel-qe9mn 3 ай бұрын
ሃይሚየ ከተጨነቅሽ ልንገርሽ ፀሎት አርጊ አንቺ ወደ ሚድያ ስለ ወጣሽ ሁሉም ሰው ይወድሻል ከዛ የሰው አይን ቡዙ ጥሩ አይደለም እና ጸሎት አርጊ ፀበል ተጠመቂ እና ሰላም የሚገኘው በእግዚአብሔር ቤት ነው❤
@drr8432
@drr8432 3 ай бұрын
❤❤❤
@aebaebaZenibu
@aebaebaZenibu 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 3 ай бұрын
እውነት ነው 😪
@AlemAtenaw-gd3jg
@AlemAtenaw-gd3jg 3 ай бұрын
❤❤❤ በጣም😊
@etsegenet-nv8dd
@etsegenet-nv8dd 3 ай бұрын
በትክክል አው ዝብለው ይጋቡ ይፋቀሩ እያሉ ፈጣሪአቸውን ትተው ፕራክ ሆ
@EmmanuelAdibayor
@EmmanuelAdibayor 3 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር የምትሉ ሰዎች ጤነኛናቹ ልጅቷ ሰንት ሀሳብ አለባት ሀይሚዬ አይዞሽ የኔ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeskeremShreif
@MeskeremShreif 3 ай бұрын
Awo yen wud saw endazinh
@EmmanuelAdibayor
@EmmanuelAdibayor 3 ай бұрын
@@MeskeremShreif በጣምነው ሚደብረው የምር ልጂቷን አሳቧን እየበታተኑባት ነው
@Hawa-br8tm
@Hawa-br8tm 3 ай бұрын
ሀይሚዩየኔውድአይዞሽሀቢቢቲ
@HhjyufJyiuig
@HhjyufJyiuig 3 ай бұрын
ወረኝ ምድነው ያለባት ከበፊቱ እጥፍ ዘንጣ እየኖረይ ነው ዘመናውይ ለማኝነቸው ዘር ማዝራቸው ካላለቀሱ አይሆንላቸውም
@etsegenet-nv8dd
@etsegenet-nv8dd 3 ай бұрын
እደ ቆይ ይፋቀሩ ይጋቡ ዝብሎ መጋባታለ እዚ ነገለሚሔድ ሚዲያ ቤተሠብ ምናምን እር ልጂቷን አትበጥብጧት ገና ብዙ ነገር ይጠብቃታልኮ
@AsAs-bk3db
@AsAs-bk3db 3 ай бұрын
ፍቅርነዉ ፍቅርነዉ የምትሉ ኮሜታተሮች ተግማማችሁ እሷ ያስለቀሳት የአብርሽ 🥲🥲 ሁኔታነዉ እና ሀይሚየ አይዞሽ የኔ እናት ሁሉም ያልፋን ፆሎት አርጊ ሁሉም ነገር ይስተካከላን የኔ ቅመም😢❤️
@DagiTeshaleYifru
@DagiTeshaleYifru 3 ай бұрын
ፀልዪ, መፅሃፍ ቅዱስ አንብቢ የእግዚአብሔር ቃል ያበረታሻል ያፅናናሻል ሁሉም ያልፋል በዚች ምድር ላይ የማያልፍ ነገር የለም እንኳን የስው ነገር ሰማይና ምድርም ያልፋል እሺ ውዴ
@BereketBarey
@BereketBarey 3 ай бұрын
ትክክል
@immoimmo8766
@immoimmo8766 3 ай бұрын
@Mekdi8871
@Mekdi8871 3 ай бұрын
እውነት ነው ❤🙏
@MekdesMaki-v8o
@MekdesMaki-v8o 3 ай бұрын
በትክክል
@የኒ
@የኒ 3 ай бұрын
ብሩኬ ከሀይሚ አጠገብ ሁን የምር ሲከፋት ይደብራል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ የኒ ዉድ
@Saron-m5u
@Saron-m5u 3 ай бұрын
ማነዉ ሀይሚ ስታለቅስ አብሯት ያለቀሰዉ እንደኔ የኔ ትንሽዬ አይዞሽ ❤😢😢😢😢
@EkimaIemlem
@EkimaIemlem 3 ай бұрын
እኔ😢😢
@Cud0000Gudkonjo-si3to
@Cud0000Gudkonjo-si3to 3 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ
@ወሎገራገሩ-ፈ4ከ 3 ай бұрын
እኔ😢😢😢😢
@alamalam8657
@alamalam8657 3 ай бұрын
Ayzoshi
@ሜሪጓልካናዳ
@ሜሪጓልካናዳ 3 ай бұрын
እኔም😥😥
@Rutagrs
@Rutagrs 3 ай бұрын
ስጨንቅሽ ወደ እናትሽ የጭንቅ አማላጇ የስዉርዋ ማርያም ህጅ በኔ ምትስማሙ እጅ አዉጡ ፀበል ትህድ
@KadraKadra-pb7ox
@KadraKadra-pb7ox 3 ай бұрын
❤❤❤አዎ
@MonaTubeማሂ
@MonaTubeማሂ 3 ай бұрын
አሀይሚ ምንም ሲከፋሽ አልወድም የምር አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ በርቺ የምትሉ እስኪ
@Muna-u5z
@Muna-u5z 3 ай бұрын
መኪና ግዙላት 😂😂😂
@JcF-rd5ub
@JcF-rd5ub 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 0:23
@HalimahAaa-s2d
@HalimahAaa-s2d 3 ай бұрын
😂😂
@saniatube2360
@saniatube2360 3 ай бұрын
ሮሚ 12÷12 በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ ፣
@seni7092
@seni7092 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@salam-jk9de
@salam-jk9de 3 ай бұрын
A men. Tabaraki
@GgfvTtyt
@GgfvTtyt 3 ай бұрын
አሜን ትክክል❤❤❤
@EmuSami-l3k
@EmuSami-l3k 3 ай бұрын
እምነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@فاطمهعمار-ع1ع
@فاطمهعمار-ع1ع 3 ай бұрын
አሜን 🙏🥰
@yugu4361
@yugu4361 3 ай бұрын
እባክሽ ሃይሚዪ ኣንቺ ስትስቂ እንጂ ስታልቅሲ ማየት ኣንፈለገም የሚል😢👍
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ቤተሰብ,አርጊኝ🎉
@ሰሚረቱዩብS
@ሰሚረቱዩብS 3 ай бұрын
መንም ሰው ዎዶ አየለቅስም እዝች ምድር ለይ ስንኖር ቡዙ ውጠወረድ አለ አይዞሽ ሀይሚዬ❤ሁሉም የልፈል
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GfFr-u2z
@GfFr-u2z 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 3 ай бұрын
አዎ የኔ እናት በዙ ነገር የሚያስጨንቃት አለ አይዞሽ ለይሚዬ ❤❤❤
@eteneshhailu6835
@eteneshhailu6835 3 ай бұрын
በጌታ ደሰ ይበላቹ ደግሚ እላልሁደሰ ይበላቹሁ ይላል እግ/ር ቃል ወደ እግ/ር ቀርቢ ለሁሉም ነግር መልሰ አለው ።
@RimmRimmRimm
@RimmRimmRimm 3 ай бұрын
የልጂቷ አለባበስ የተመቼው ዛሬ በዚሁ ቀጥይ እናትየ
@raksameera6520
@raksameera6520 3 ай бұрын
አወ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ
@የበረሀዋ-ኰ5ጐ 3 ай бұрын
❤❤❤❤​@@raksameera6520
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 3 ай бұрын
ክፍት ነው እኮ አልተንቀበችም ሶ እስላማዊ አለባበስ አደለም😂😂😂
@BnUk-n3c
@BnUk-n3c 3 ай бұрын
😅😅​@@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
@MeskeremShreif
@MeskeremShreif 3 ай бұрын
@@RimmRimmRimm awo
@seniethiopia796
@seniethiopia796 3 ай бұрын
ሀይሚ ብቸኝነት ከተስማሽ ወደ ቤተስቦችሽ ተመለሽ ትምህርትሽን ጨርሺ ምን አልባት የሚያጨናንቅሽ ለዚህ ይሆናል ለማንኛውም ፀበል ተጠመቂ እይዞሽ ❤
@accacc5974
@accacc5974 3 ай бұрын
ፔንጤ ናትኮ
@VxmgLhkjii-vl1zv
@VxmgLhkjii-vl1zv 3 ай бұрын
ኡፍፍ የኔ እናት አንጀቴን ነው የበላሽኝ መድኃኒዓለም ሰላምሽን ይስጥሽ ሀይሚየ አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ ቤተክርስቲያን ህጂ ጸልዪ መዝሙር አዳምጭ እረፍት ታገኛለሽ
@almaztesfaye7600
@almaztesfaye7600 3 ай бұрын
ይህ ዕድሜ ክልል በጣም አቸጋር ነው... በዝህ ሰዓት መጀመር የሌለበት ሕይወት ጀምረሻል.. ሳይገባሽ ሌላ ሕይወት ውስጥ ገብተሻል... ፍቅር በባሕርዩ sensitive ነው... በሆነው ባልሆነው ማልቀስ ነው.. ያምሆነ ይህ ግን ወደ ትምህርትሽ ተመልሽ ትኩረት ትምህርትሽ አድርግ ok
@FatumaHussen-xp4cb
@FatumaHussen-xp4cb 3 ай бұрын
እኛም አለን የመዳም ቅመሞች ሁሉን ለፈጣሪ ነግረን እንባችን ለትራሣችን አስረክበን😢😢😢😢😢😢
@ZinetAliEndris-fp4yy
@ZinetAliEndris-fp4yy 3 ай бұрын
Ewnet new mare😊
@kjjkkk8247
@kjjkkk8247 3 ай бұрын
በጣም😭😭😭
@MUbaMamuDE7
@MUbaMamuDE7 3 ай бұрын
እኮ
@YtfGd-v8v
@YtfGd-v8v 3 ай бұрын
በጣም
@Hekma-sk2it
@Hekma-sk2it 3 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@Zedtube591
@Zedtube591 3 ай бұрын
😢😢ማን ይሆን እዚች ምድር ላይ ደስተኛ ሁኖ የሚኖረው 😢 ሃይምዬ አይዞሽ 💞💞💞
@MyThimes-f6x
@MyThimes-f6x 3 ай бұрын
ሳህህህህህህ
@ABTube-x1n
@ABTube-x1n 3 ай бұрын
ሀይሚን ሲከፋት አብሮ የሚከፋዉ ማነዉደግሞ 300k አስገቡኝ
@AngelEtp-c8o
@AngelEtp-c8o 3 ай бұрын
ባክህ መጀመራ በራስህ ተማመን ውሻ ሌባ
@FgFg-dg6ej
@FgFg-dg6ej 3 ай бұрын
ሌባ ሰሙሽ ቀይሪ❌❌❌👊👊
@Mayimuna-k6b
@Mayimuna-k6b 3 ай бұрын
Wishati.macamara.laqisono.
@asenakubelete51
@asenakubelete51 3 ай бұрын
እንዴ አለህ እንዴ አብርዬ ከእሩታ ጋራ ናልን ያንን ወረኛ አሳፍረው እንጂ ባለፈ ታሪክ እሩታን አታሳዝናት ወይ አውቆ እስክሪን ሹት አድርጎ የሩታን ፎቶ ወስዶ አሳጥቦ የበለጠ ነገሮች እንዲካረሩ ያደርጋል አብርሽዬ ግን ሚስትህን ያለፈ ታሪክ ነው ብለህ አስደስታት እሱ ይከፋ ሴጣኑ አንብብ እና ይቺ መልእክቴን እሺ በለኝ አብርሽዬ እደውላለው ብዬ ስልካችሁን አላውቀውም❤
@HabasiKhadiha
@HabasiKhadiha 3 ай бұрын
1000 አይቀድምም😂
@kalkidanalebachew
@kalkidanalebachew 3 ай бұрын
ፈድሻ እንዴት እደዚህ አማረብሽ ሲሏት እሳቱን ችየዉ አለች ይባላል ትንሿዬ አይዞሽልኝ ወርቅ በሳት ተፈትኖ ነዉ ወርቅ የሆነዉ የተፈተነች ሂወት ደሞ መጨረሻዋ ያምራል ሂወት ያለፈተና አጣፍጥም አች ጀግና አስተዋይ ልጅ ነሽ💪💪💪💪💪💪💪
@Fatma-q3n3
@Fatma-q3n3 3 ай бұрын
ሡባሃን አላህ🌷 አልሀምዱ ሊላህ🌷 ላኢላሃ ኢለላህ🌷 አላሁ አክበር🌷
@SamsungSamsing-un6rz
@SamsungSamsing-un6rz 3 ай бұрын
አሏሁመሰሌ ወሰሌማላ ሙሀመድ
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 ай бұрын
ሡበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አላህ አክበር❤
@UKk-x9w
@UKk-x9w 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 ай бұрын
سبحن الله الحمدالله لاإله إلا الله الله اكبر لاإله إلاالله محمد رسول الله صلى الله عليه وسلم
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
​@@UKk-x9wልብ ቅርፅ አትጠቀሙ በዲን ላይ አይቻልም ብለዋል ውስታዝ አደም ፈቱዋ ላይ 🎉
@Bri_Tgraweyti-
@Bri_Tgraweyti- 3 ай бұрын
*_የተጫወተ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አደለም ሁላችንም በየውስጣችን ብዙ ህመም አለብን 🥲💔_*
@fiker1816
@fiker1816 3 ай бұрын
ማነዉ በማርያም አብርሽ እደኔ ያሳዘነዉ ኡፍፍ የኔ አባት አይዞህ አተ ጀግና ነህ ሁሉም ያልፋል እሺ💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meseret9004
@meseret9004 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 3 ай бұрын
,😂😂😂ለድራማ.ስታሳዝኑ
@MelkamShimelis-e3c
@MelkamShimelis-e3c 3 ай бұрын
ድራማ አይመሥለኝም እሩታም ታሳዝናለች​@@RyHj-vu4rx
@soso-ji9np
@soso-ji9np 3 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ተባረኪ እንዲህ ነው የስውን ስሜት መጋራት በጣም ነው የወደድኩሽ ያኩበርኩሽ ተባረኪ ሀይሚዬ ደግሞ በእምነትሽ ፀልይ አይዞሽ ❤
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 3 ай бұрын
ሀይማኖት አዲስ አበባ በመሆንሽ ደስተኛ አደለሁ ወደቤተሰቦችሽ ተመለሺ ትምህርትሽ ቡታጅራ አድርጌ እነት አባት አለሽ ምንም የሚያስለቅስ ነገር የለም ወንድሞችሽን የሚለሽን አድምጭ ይጠቅሙሻል እንጂ አጎዳሽም እንደሩታ ቤተሰቦችሽን እንዳትረግጪ ለወንዶቹ ገብያ ነው የሆንሽው አንቺ ተጠቃሚ አይደለሽም አንቺ ከቤተሰቦችሽ ጋር ስሪ እነጋሽዬን የመሰለ ቤተሰብ አለሽ ትምህርትሽ ላይ ትኩረት አድርጊ
@meseret9004
@meseret9004 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MangsetEshete
@MangsetEshete 3 ай бұрын
ቤተሰብ እኮ ቡታጅራ አይደለችም
@IberashIberash
@IberashIberash 3 ай бұрын
በማይመሌክታችሁ እዬ ጌባችሁ እችን ትንሽዬ ልጅ ምን ታድርጋችሁ ስሌ እሱዋ ኬሱዋ በላይ አታቁም እባካችሁ ታዉዋት😢😢
@Lively-ts8dm
@Lively-ts8dm 3 ай бұрын
​@@MangsetEsheteየት ናቸው
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 3 ай бұрын
​@Maአጅብ ምን ልትይ ነዉ እና የት ናቸዉ ngsetEshete
@YeshiEngda
@YeshiEngda 3 ай бұрын
ሃሚ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል የወድምሽ ነገር መሆን አለበት እግዜር የሚፈትነው የሚወደውነው ሃሚዬ አትጨነቂ ሁሉም በጊዜ ይስተካከላል
@drr8432
@drr8432 3 ай бұрын
በትክክል ሃሚዬ አደለም አንቺ እኛ ተመልካቶች ለራሱ ደብሮናል ግን ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋን ወንድምሽን አይዞህ በይዉ ❤
@SisayDerese-l5i
@SisayDerese-l5i 3 ай бұрын
ሀይሚ በምታምኚባት ማርያም አታልቅሺ ወደፈጣሪሽ ጸልይ
@ABEBUALEMU-n8h
@ABEBUALEMU-n8h 3 ай бұрын
ፀበል ግቢ ሀይምየ ፀሎት አርጊ እሽ አይዞሽ እኔም በስደት ሆኝ ሳለቅስ ነው የዋልኩት
@AmeerraAmeraa
@AmeerraAmeraa 3 ай бұрын
ሀይሚ ቆንጆ ሲካፋሽ አልወድም❤❤❤ አንቺ ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 3 ай бұрын
ሀይምዬ የእኔ ሙሉ ሴት አንች ስትስቂ ማዬት እንጅ ስታለቅሽ ማዬት አልፈልግም ደሞ አንች ጠንካራ ሴትነሽ የእኔ ወርቅ ♥️አይዞሽእማ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ አይዞሽልኝ እመቤቴ ማሪያም የልብሽን ታዉቃለች እሷ ታቅልልሽ የእኔ ልእልት😢😢😢😢😢😢😢 እመቤቴን ስለከፍሽ በጣም ከፍኝ 😢😢😢😢😢😢😢
@halehale7257
@halehale7257 3 ай бұрын
እህታችን አለባበሷ እየተስተካከለ ነው አልሀምዱሊላህ
@LomeiታደስYOUTUBE556
@LomeiታደስYOUTUBE556 3 ай бұрын
አይዞሽ ሃይሚ ፀበል ተጠመቂ ብዙ ጊዜ ስትሲቂ ሳቅሽ ከልብሽ እንዳልሆነ እያስታውቃል አንቺ ተጨንቀሽ የሚታደርጊ ነገር አንዲት ነገር የለም ጸሎት አድርጌ አህቴ ሁሉም ነገር ማድረግ የሚችለው ፈጣሪ ብቻ ነው❤❤❤
@HdRjdu
@HdRjdu 3 ай бұрын
ትናት ደስ ብሎኝ ነበር ዛሬ ደግሞ ለቅሶ እረ ምን ልሁንልሽ ሀይሚዬ አልቅሰሽ ቀርቶ ከፍቶሽ ማየት አልፈልግም ሀይሚየ ብቻ በውስጥ የማስበው እዳይሆን እህት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@SayedAhmada-gn6sj
@SayedAhmada-gn6sj 3 ай бұрын
ፍቅር ፍቅር የምትሉ ሠወች ፈጣሪ ፍቅርን ያርቅባችሁ ደነዝ ሁላ በዙሪያዋ የሚሆነውን አታዩም በጣም በምትወደው ወንድሟ ተረብሻለች ኦደሥ ካልመጣችሁ ይሏታል ደሞ ሁሌ ከነ ሙቢ ሀሠን ቡራ ጋር ሢያዩት ጎረምሣ የሤት ጓደኛ የለሽም ብዙነገር ሊሏት ይችላሉ ቲክቶክ ላይ ብዙ ያወራሉ ባይከፋት ነው የሚገርመኝ ሥንት የሚያሥከፋ ምክናየት እያለ ፍቅር ትላላችሁ ደነዞች አብሽር የኔ ማር ያልፋል ይሄም😢😢😢😢😢
@aysakacmi-dz7sq
@aysakacmi-dz7sq 3 ай бұрын
ሲያናዱ ወላሂ ምድር መሀይብ
@hdhhd8510
@hdhhd8510 3 ай бұрын
ነይ እንደማመር ማርየ​@@aysakacmi-dz7sq
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 3 ай бұрын
@@SayedAhmada-gn6sj ስድብን ምን አመጣ?
@በእምኒ21
@በእምኒ21 3 ай бұрын
ጨረቃዬ እረ አታልቅሽብኝ😢😢😢ማሪያምን ስትከፊ አልወድም😢😢ፀሎት አድርጊ😢
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 3 ай бұрын
አይዞሽ ሐይሚ ምን አልባት እናትና አባትሽ ናፍቀውሽ ይሆናል ሔደሽ አይተሻቸው ተመለሽ😢❤❤❤❤
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኚ አለባበስ አደት ያምራል አልሃምዱሊላህ አላኩሊሀል 🤲🤲🤲
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 ай бұрын
سح الحمدالله الحمدالله الحمدالله الحمدالله على نعمة إسلام
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 3 ай бұрын
@@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 💋👈🌹🌹🌹🌹
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 3 ай бұрын
@@FatumaMustefa حبيبتي عخبشى💋💋
@ራዲነኝስደተኛዋ
@ራዲነኝስደተኛዋ 3 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናት በዚህው
@Cud0000Gudkonjo-si3to
@Cud0000Gudkonjo-si3to 3 ай бұрын
ሀይሚዬ በፈጠረሽ ሁለተኛ እንዳታለቅሽ ፀሎት አርጊ ጠንካራ ሁኚ 🥺🥺🥺😢😢😢
@MMm-sf6kt
@MMm-sf6kt 3 ай бұрын
ሀይሚ እናትና አባት እያለሺ እህትና ወንድም እያለሺ ሀገርሺ ላይ ሁነሺ እናትሺ ቤት ሁነሺ ለምን ይከፍሻል የኛን ሂወት ብታይ ልጅነታችንን ላይ ፍችንን አረብ ቤት አገታችንን ደፍተን ከጎናችን ሰው የለን ይሔ ሁሉ ሲሆን አልሀምዱሊላ እና አይዞሺ🙏🥰
@Ty23r
@Ty23r 3 ай бұрын
አብርሸኮ ትቷታል በጣምነበር ሚወዳት ሩታን ካገኘ በኋላ ተዋትጅ
@Mazajo
@Mazajo 3 ай бұрын
😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Mazajo
@Mazajo 3 ай бұрын
Hulu ye fetere amalka keynagarnwu😭
@سارة-ك3ف
@سارة-ك3ف 3 ай бұрын
እዉነትነዉየኔዉዲላየዉማ
@beletechberihun8615
@beletechberihun8615 3 ай бұрын
ሀይምየ አይክፋሽ ቤተክርሰቲያን ሂጂ ፆሎት አርጊ ፀበል ተጠመቂ እግዚአብሔር የማያስተካክለው ነገር የለም እሽ ማሬ
@madu9354E
@madu9354E 3 ай бұрын
እኛም አለን የመዳም ቅመሞች ሁሉን ናገር ለፈጣሪ ነግረን እንባችን ልክ እንዳ ኡሃ እየፍሳሳም ምንም አልሆንም ደና ናኝ እያልን የምንሳሯ አንቺ እኮ ባ ሀገርሽ ነሽ ሀይሚ ባ ቤሩት ያልንበትን አይተሽ ቢሆን 😢😢ባ ቦንብ እና ጥይት ታክባን 😭😭የምናልቅስበት የለንም እባክሽ አትምርር ዳግሞ እግዛቤር ሁሉንም ናገር ላባጎ ያድርገው 🙏
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 3 ай бұрын
Betammmmm😢😢😢😢
@fahdmtere-uj6vu
@fahdmtere-uj6vu 3 ай бұрын
መቸም በሩታ እና በአብርሽ ጉዳይ መሆን አለበት
@ናዬ
@ናዬ 3 ай бұрын
አዉ ለዘነዉ😢😢😢😢
@SaraAlqahtany-y4q
@SaraAlqahtany-y4q 3 ай бұрын
አወ😢
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 3 ай бұрын
ሲጀመር ወዲሞቻን ትታለች ቡራን አፊቅራነው እጂ
@SameraSamera-i3x
@SameraSamera-i3x 3 ай бұрын
ኧረ ሳታቁ አታውሩ ስለወንድሞቿ ነው ሀይሚ የአብርሽ ነገር አይሆንላትም ቡራን ብታፈቅር ችግር የለውም ነበር😢😢😢😢​@@Jamela-ql5eh
@zeinazeina1442
@zeinazeina1442 3 ай бұрын
አወ😢
@MekdesMaki-v8o
@MekdesMaki-v8o 3 ай бұрын
ሀይምየ ፀልይ ጌታን እርዳኝ አግዘኝ ግራ ገብቶኛል በይው በንፁህ ልብሽ ጭፈራ ዳንሱን ተይና ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ከብሩኬ ጋ ስራሽን እየሰራሽ እደድሮሽ❤
@የበራሀዋእርግብ
@የበራሀዋእርግብ 3 ай бұрын
አይዟሽ ሀይሚዬ ሁሉም ለበጎ ነው እኔ እራሱ በጣም ነው የክፍኛ አብሽሪ አቺ ደሞ ምንሆሽ ስትይ እራሱ አበሸቅሺኝ እየተሰራ ያለዉ አይትይሸም እንዴ ሆ ደሞ የሆን ሰው ስክፋው አብሮ አይለቀሰም ያበረታሉ እጂ ለሁሉም አብሽሩ ሁሉም ያልፋል
@ኡሞሱልጣንyoutube
@ኡሞሱልጣንyoutube 3 ай бұрын
ሀይሚዬ ሂወት ፈተና ናትአቺ ደሞ ጠካራ ሆነሽ እለፉ❤❤❤
@Mare-s4v
@Mare-s4v 3 ай бұрын
ሀይሚዬ ሁሉም ሰው የማይናገረም ችግር አለበት ግን ችለን ነው ለሁሉም ነገሮች መዝጋጀት አለብሽ ምንም ከባድ ቢንሆን ከፈጣሪ የሚበልጥ ነገር የለም!!
@Tig12342
@Tig12342 3 ай бұрын
ሀይሚ ሁሉም ያልፋል ብሩኬ በልደቱ ቀን ንግግር ስታደርጊ ቁጭ ብሎ አመሰግናለሁ ሲል ደብሮኛል አንቺ ወደ ትምህርትሽ ማንም ወንድ ለምኖ ያገረሻል አይዞሽ እኔ ለይቱቭ ብር ብሎ አጉል እድትላመጅው አርጓል
@MozaRrrr
@MozaRrrr 3 ай бұрын
Fetariya hoye mehayem neshe lebel zm belsh atekebatri
@sikosolo7543
@sikosolo7543 3 ай бұрын
ቱ 🤣🤣🤣🤣ደንዝ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 ай бұрын
በጣም እየደጋገምኩ ነዉ ያየሁት የኔ ጣፋጭ የኔ አስተዋይ የኔ ትንሽዬዬዬዬዬ እንዲከፋሽ አንፈልግም ሁሌም ለሀይማኖትሽ ቅርብ ሁኒ አደራ እሽ የኔ እናት ያልፋል ሁሉም
@Zenet-i9n
@Zenet-i9n 3 ай бұрын
ኧረ ሀይሚየ በአላህ አታልቅሽ ተይ 😢😢😢😢ሁሉንም ነገር እኮ ፈጣሪ ሲለነው የሚስተካከለው እህቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@rozaalain8036
@rozaalain8036 3 ай бұрын
እንዴ ሀይምዬ ምነው የኔ ቆንጆ በእግዚአብሔር ❤በፈጠረሽ አንችም ❤❤❤አታልቅሽብኝ እኛ እያለን ይሔ ሁሉ ሕዝብ እየወደደሽ ጠላትሽ ያልቅስ 😢😢😢ሀይም ስትስቅ እንጂ ስታለቅስ አልይ 😢ሴት ልጅ ስከፋት ማየት ያማል ❤❤
@እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ
@እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ 3 ай бұрын
ሀይሚየ የኔ ውድ አይዞሽ ሕይወት እድህ ናት አንድ ቀን ደስታ አንድ ቀን ሀዘን ይች አለም እድህ ናት ጭቀትሽን ለድግል ማርያም ንገራት ሁሉም ያልፋል እሽ እማ ሁላችነም በዚች እድሜችን ስቱን አየን ብዙ ነገር ግን ሁሉም በእግዚያብሔር ያልፋል ለሰው ብትነግሪው ስምቶ ምንም አያረግልሽም ቤተክርስቲያን ህጁ ሁሌም ጉባኤ ለምን አትሄዱም በእግዚያብሔር ቃል ትፅናኒለሽ እፍፍፍፍፍፍፍ አይኔ ሊጠፋ ነው በእንባ በስቱ ላልቅስ ጸልዩ ወደ እግዚያብሔር ቤት ሂዱ መልስ ያለው ከሱ ነው
@ክብነሽyoutbe
@ክብነሽyoutbe 3 ай бұрын
የኔማሪ የኔጠፈጭ❤❤❤አይዞሽ ያልፈል የማያልፍ ቀን የለምየኔልዩ ተራጋግ ታሽ አስብ ገነ ብዙ ነገሪ ይጠብቅሸል ለፍቅሪ አስብበት ከመግበትሽ በፍት የመግቢያ ቀደደሰፊነዉ መዉጫግን ከበድ ነዉ አስብበት ማሬ❤❤❤❤❤
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 3 ай бұрын
ሀይሚ ወደ ቤተሰቦችሺ ተመለሺ ፀበል ተጠመቂ ክፉ ሰይጣን እግዚኣብሔር ይገሰፀህ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 3 ай бұрын
ፔንጤ ናት
@TryH5DFG
@TryH5DFG 3 ай бұрын
Adelechimi ​@@SaidSaid-vp4kg
@accacc5974
@accacc5974 3 ай бұрын
ፔንጤናትኮ ሙሉቤተስብ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 3 ай бұрын
@@accacc5974 እኮ ለተመልከች ብላ ነው እንዴ አክት ምታደርገው
@fireworkargaw
@fireworkargaw 3 ай бұрын
ፀልይ ብቸኝነት ዩሚሰማን ከእግዚአብሔር ስንርቅ ብቻ ነው ፀልይ ሀይሚ በተረፈ ፈጣሪ ካቺጋር ይሁን❤❤❤❤
@zumratube9828
@zumratube9828 3 ай бұрын
አይዞሸ ሀይሚየ ያጋጥማል ፈጣሪ መልካሙን ነገር ይሻልሸ ሀዘንን ወስዶ ደስታን ይተካልሸ የሚትሉ በ👍አሳዩኝ
@ZufanAemero
@ZufanAemero 3 ай бұрын
ሀይምዬ ምንሆንሽብኝ እኔደስታሽን ነዉ የምፈልገው አይዞሽ ሁሉም ነገር ይስተካከላል አታልቅሽ ፈጣሪ አይወደውም የነ ሩታም ይስተካከላል
@Meron-pd5jp
@Meron-pd5jp 3 ай бұрын
እየውልሽ ሀይሚ አባታችን አባ ገብረ ኪዳን ሲያስተምር የሠማሁት ሚዲያ ላይ የሳቀ ሁሉ ደስተኛ አይደለም ከጀርባው ብዙ ህመም አለው ተኝቶ አያድርም የዚህ ሁሉ ምክንያት ከፈጣሪው ስለራቀ ነው !! እናም እህቴ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ፀልይ ፀበል ተፀበይ ገዳም ሂጅ ሁሌ ሶሻል ሚዲያ መገኘት ሰላም የለውም !!! የድንግል ማርያም ልጅ ሰላምሽን ይመልስልሽ 🙏
@BealaNaif
@BealaNaif 3 ай бұрын
አሀይሚ ምንም ሲከፋሽ አልወድም የምር አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አይዞሽ በርቺ የምትሉ እስኪ😢😢🎉🎉🎉😢
@menbi16tubee
@menbi16tubee 3 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች ፍቅር የምትሉት ቆይ የሰውልጅ ስት የሚስካፋ ነገር አለ የኔ እናት ሀይሚ ፀበል ሂጂ 😢
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ደቆሮ በያቸው የነሱ ሀያት በደዛ ስለሚያስኬዱት ነው ስለ ፍቅር እንጂ ሌላ ሀላፊነት የላቸውም
@slamhslamh-vp3fn
@slamhslamh-vp3fn 3 ай бұрын
እውነትሽ ነው😢
@MahderBekele-v7f
@MahderBekele-v7f 3 ай бұрын
ወይኔ ኃይሚዬ የኔ ቆንጆ ፀበል ግቢና መንፈስሽን አረጋጊ። ፈተና ላይ ነሽ። እጅ እንዳትሰጪ እባክሽ❤❤❤❤
@HanaEsayas-u5r
@HanaEsayas-u5r 3 ай бұрын
ሀይሚዬ በናትሽ አታልቅሺ ሲከፍሽ ደስ አይለኝም በናትሽ አይዞሽ የማያልፋፍ ነገር የለም ስወድሽ❤❤️❤️
@ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ
@ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ 3 ай бұрын
እፍፍፍ💔😭 ሀይሚዬ የኔ እናት እግዚአብሔር ካቺጋ ይሁን አይዘሽ ለሰከንድ ብሆን ተከፋሽ ማየት አልወድም 😢
@SabaWedaju
@SabaWedaju 3 ай бұрын
ሀይሚዬ እንዲከፋሽ አልፈልግም እስቲ ዐሎት አድርጊ እመብርሀን ትርዳሽ አይዞሽ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም የኔ ፋቅር
@GenetTadese-ig3fy
@GenetTadese-ig3fy 3 ай бұрын
ሀይሜዬ አይዞሽ ፈጣሪ ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ ውስጥሽ ያስከፋሽን ነገር ያስወግድልሽ
@fatumafatuma5590
@fatumafatuma5590 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ኮሜንት ስጽፍ አይዞሽ ትንሽ ከሚድያ እራቅ ብለሽ ከራስሽ ጋ ሁኚ ተደበቂ የሰው አይን በሽታ ነው ሰላም ይነሳል ሁልጊዜ ደስታ እሚገኘው ፈጣሪሽን ስታመሰግኝ ብቻ ነው አኔ ሚዲያ ወጥቸ አይደለም አብዝቸ ያየሁ ቀን ያመኛል የለለ መጥፎ ስሜት ይስማኛል
@NiumaAwir
@NiumaAwir 3 ай бұрын
Ewunet new enem edezaw😢😢😢
@mom-oj5rg2fb
@mom-oj5rg2fb 3 ай бұрын
ትክክል😢😢
@sssss8038
@sssss8038 3 ай бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሀይሚየ የሳቀሁሉ ደስተኛ አይደለም አብሽሪ ሁሉምሰዉ በሳቁነዉ ሀዘኑን የሚደብቀዉ
@mesfinmekonnen6102
@mesfinmekonnen6102 3 ай бұрын
ሀይሚ ፣ ለወንድሞችሽ ያለሽ ጭንቀት፣ያንችንም ህይወት እየረበሸ አንደሆነ ይገባናል፣ ምንም ያህል ብትወጃቸውም አንቺ በአሁኑ ሰዓት ረሰሽን ብቻ ልታይና ልድታምጪ ይገባል ባይ ነኝ፣ ሁሉም በራሱ የራሱን ችግር መቋቋም የሚችልበት ዕድሜ ላይ ያለበት ጊዜ ነው ፣ ለሁሉም እናት አባታቸው እንድትሆኚ አይጠበቅብሽም፣ ወደፊት የሚጠብቅሽን የራስሽን ፕሮግራም መራመዱ ይበጅ ይመስለኛል፣ በቂ ጭንቅላት ስላለሽ እንኮራብሻለን፣በርቺ፣ ፀልይበት፣ ሁለተኛም፣ ማንም ቢሆን ተፅዕኖ ለያደርግብሽ አይገባም፣ ምንግዜም ቢሆን ሕይወትሽን የምትመሪው አንቺው ነሽና፣ በርቺ።🎉
@ساراهمحمد-ز6ن
@ساراهمحمد-ز6ن 3 ай бұрын
የኔ ማር ያለ እናት አባት እንዳደግሽ ስሰማ አይዞሽ የፈጣሪ ፈቃድነው
@ZediAli
@ZediAli 3 ай бұрын
ሀይሚዬ❤🥺💔ከፍቶሽ ማየት አንፈልግም የኔ ጀግና😢😢😢
@Wudeyemaryiamleg
@Wudeyemaryiamleg 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ሀይሚዬ አታልቅሽ 😢ቤተክርሥቲያን ሂጂ የሚያሥጨንቅሽን ሁሉ ለእግዚአብሔር ለእናቱ ለቅድሥት ድንግል ማርያም ንገሪ ይቀልሻል መልሥ ታገኛለሽ❤❤❤
@almazjanka8624
@almazjanka8624 3 ай бұрын
ሃይሚቲ አይዞሽ እባክሽ አታልቅሽ!! ወደቤተክርስቲያን ሂጂ ለእግዚአብሔር ከሃሳብና ከጭንቀት እንድትወጭ ፀልይ ከእግዚአብሔር ደጅ አትጥፊ ከፀሎት ውጭ ሌላ ተስፋ የለም ብዙ አላማ አለሽ እኮ የካምፓስ ጉዞሽም አለ ስለዚህ ለራስሽ ጊዜ ስጭ አይዞሽ ሃይሚቲዬ ❤
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 ай бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ጋር ሁኝ ፀልዩ እግዚአብሔር መለስሺን የዞሺ ወደ አንቺ ሁሉ ጊዜም አሌ አይዛሺ ከአብረሺ ጋሁኝ ከወንድሞሞሺም አትረቁዉ 😘😘😘😘
@MesiGalaso
@MesiGalaso 3 ай бұрын
ልክ ነሽ 🥹🥹🥹
@MeskeremAssefa-o7s
@MeskeremAssefa-o7s 3 ай бұрын
ሀይሚ አይዞሽ የኔ እህት አግ/ር አብሮነት አስቢ። አታልቅሺ ማልቀስ መሽነፍ ነው ለነገሮች አትሸነፌ ።አንቺ ጀግና ሴት ነሽ !!!!!!
@lidiatesfaye3641
@lidiatesfaye3641 3 ай бұрын
ሀይሚዬ የኔ ውድ ይሄ ፍቅር ነው believe me because በአንች እድሜ ሆኜ እኔም እንዲህ አርጎኝ ነበር እህል መብላት እስኪያቅተኝ አይዞሽ ለትንሽ ጊዜ ነው ይልፋል እውድሻለሁ
@noorwagan3006
@noorwagan3006 3 ай бұрын
የነአብርሽና የነሩታ ያሉበት ሁኔታ ነው ያሥደበራት አይዞሽ ሀይሚየ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 3 ай бұрын
አወ የነሱ ሁሉንም ነው ያስጨነቀው
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 3 ай бұрын
ተይ ውዴ😢 አታልቅሽ
@TopG-hv1bh
@TopG-hv1bh 3 ай бұрын
😢😢😢😢አልሚዬ ስልኳካለሽ በውስጥ መስመር አናግሪት ምከሪያት ፀበልትሂድ ፀሎት ታድርግ 😢😢😢😢ፍፍፍ
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ
@ቲጂነኝየተዋህዶልጅ 3 ай бұрын
ቆይ ምንሁናነዉ የኔናት ከምርበዉስጥ ስለምታወሪያት ምከሪያት ወደቤተክርስቲያን ትህድ
@haset21212
@haset21212 3 ай бұрын
የኔ እናት ብዙ ቻሌንጅ አለባት ብለዋል
@KalkidanAvinod
@KalkidanAvinod 3 ай бұрын
Silkewa aleshi 😭😭😭😭amogale
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 3 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡዛሬ
@hdjid988
@hdjid988 3 ай бұрын
ህይሚ እኔ እማዉቅሽ ገና ሥጀምር ነዉ በራሥሽ መተማመንሽን እወደዉ አለሁ ዉዴ ጠክር ወጣትነን ነዉ ያለሽበት እድሜ እያሥቸገረሽ ነዉ አይዞሽ ያልፍን ❤❤❤❤❤❤❤
@EnatEth
@EnatEth 3 ай бұрын
ሐይሚዬ የኔ እናት ከፋሽ አይደል እስኪ ቀና በይ ወደ እየሱስ ብርክክ በይ ጌታ ይሰማል ይረዳል እየሱስ ይወድሻል ይፈልግሻል አይተውሽም ላአምላክሽ ግዜ ስጭው የኔ ዉድ እወድሻለዉ❤❤❤❤
@madinaali1147
@madinaali1147 3 ай бұрын
ሀይሚየ አይዞሺ ያጋጥማል እደዚህ ዝም ብሎ የሚከፍን ሰአት አለ ደሞ ትንሺ ነገር የሚያስደስተው ነው ትንሺ ነገር ያስከፍዋል አንቺ በጣም መልካም ስለሆንሺ ለሁሉም መዲረስ ስለምትፈልጊ እራስሺን ትጎጃለሺ እና እራስሺን ጠብቂ የሴት ጓደኛ አንቺ በጣም የሰው መውደድ አለሺ ስለዚህ ይቀናሉ ለዛነው በጣም ነው የምወዲሺ አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሺ የኔ ናት
@ዜድሻ
@ዜድሻ 3 ай бұрын
እኛኮ ብሶተኛ ነን እኳን ስታለቅሱ አይተን ዝምብለንም እናለቅሳለን😢😢😢😢ሀይሚየ አይዞሽ😢😢
@AliaBatt-eg6jf
@AliaBatt-eg6jf 3 ай бұрын
ውይ አይዞሽ ህይወት በፈተና የተሞላች ናት ይኸ ቀን ያልፍልፋል😥😥😥
@ABEBECHSEIFU
@ABEBECHSEIFU 3 ай бұрын
ሀይሚዬ አይዞሽ ያጋጥማል ግን አንድ ነገር ልገርሽ ምርጥ የሆኑ ቦተሠቦች አሉሽ አባት እናትሽጋ ሂጂና ት/ት ላይ አትኩሪ ለምን ትጨናነቃለሽ ተይ ግድ የለሽም ጉዞሽ ቡታጀራ አሪጊ ባይነኝ❤
@qtraa-gb9si
@qtraa-gb9si 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢
@ማኔቴቄልፋሬስ-ከ5ጐ
@ማኔቴቄልፋሬስ-ከ5ጐ 3 ай бұрын
ሀይሚ በእናትሽ አታልቅሺ ማልቀስ መፍትሔ አይደለም ወደ ቤተ ክርስቲያን ሂጂ መከራ እና ደስታ በሰው ልጅ ህይወት ውስጥ አይጠፍም ስለዚህ ጠንከር በይ የሁሉም ባለቤት ፈጣሪ ችግርሽን ያስወግድልሽ በመጨረሻም ግልጸኝነትን አዘውትሪ በህይወትሽ አዲስ ነገር ሊኖር ስለሚችል-------(ከብሩክ -----)
@ኘኘ
@ኘኘ 3 ай бұрын
ዛሬ ቀን ሙሉ ሀይሚ ሀይሚ ሀይሚ ቢየ ነዉ አመሻዉት ግን ማታ እባ ነዉ እያያዉት የኔ አጀተ እባክሺ እኔን ይኪፈን😭😭😭😭 አይዞሽ 😭😭😭
@YvhYvy
@YvhYvy 3 ай бұрын
እሰይ😂😂😂
@MEKDES-c8w
@MEKDES-c8w 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw 3 ай бұрын
እሰይ😅😅😅😅😅
@HayatMohamed-h4y
@HayatMohamed-h4y 3 ай бұрын
ግን ሌላ ሀሳብ የለሽም እህቴ 😏😏🤔🤔
@ኘኘ
@ኘኘ 3 ай бұрын
ሳሆን አንደ ሳዉ ጪቂላተ አደንደ ነገር ቢቻ አይደለም እና እሱዋንም አሰቡኩን ደሞ ለላንም አስበኩን ገባሺ😞😞​@@HayatMohamed-h4y
@yeromneshabebe1319
@yeromneshabebe1319 4 күн бұрын
የምርግን አኔ ሰው ሲከፋው አልወድም አይዞሸ ሀይሚዬ ቆንጆ
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር
@GagdshBvddv
@GagdshBvddv 3 ай бұрын
በግ😅😅😅ምን ማለት ነዉ ደግሞ😂😂😂
@qtrdoh2067
@qtrdoh2067 3 ай бұрын
ዚክር ነው ዘክሪ ካላወቅሽ መይቂ በስሜት አትነዱ አላህ የበላይ ነው ክብር ምስጋና ውዳሴ ሁሉ ነገር የሱ ነው ​@@GagdshBvddv
@dgghdghji4887
@dgghdghji4887 3 ай бұрын
ምን ለማለት ፈልጋ ነው ጀዝባ😂😂
@مشاعلالمطيري-ظ8ف
@مشاعلالمطيري-ظ8ف 3 ай бұрын
@@dgghdghji4887 ምን አለችሽ አሏህን አመሰገነች ፈጠርዋን
@TeAs-h4b
@TeAs-h4b 3 ай бұрын
ማልቀስስ ያለብን የመዳም ቅመም የሀገራችሁን እንኳን አየር ትጠግባላችሁ እኛ አለን ቤት ተዘግቶብን ስናለቅስ የምንውል ኧረ ተው ጡር ነው የምርበተረፈ አታልቅሽ ፀሎት አድርጊ😢😢😢😢😢
@MssHalima-r9i
@MssHalima-r9i 3 ай бұрын
ሳህ
@NejaSeman-p2k
@NejaSeman-p2k 3 ай бұрын
ዝም በያቸውስ የኢቱብር አሳብዶዋየውነው
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 3 ай бұрын
ብትክክል በስዉ ሃገር ካባድ ነዉ 😢😢
@hayatabebe4471
@hayatabebe4471 3 ай бұрын
Betikikil
@Endalech-r4q
@Endalech-r4q 3 ай бұрын
ሳህ
@AlemShatz
@AlemShatz 3 ай бұрын
ፀሎት አርጊ እኛ አለን አደል በማዳም ቤት ተዘግቶብን ቤተክርስቲያንሂጂ
@user-mercy588
@user-mercy588 3 ай бұрын
ፍቅር ይዞሻል ሀይሚዬ አውጪው ያበጠ ይፈንዳ ነፃ ትሆኛለሽ
@masiratwoldigiors8126
@masiratwoldigiors8126 3 ай бұрын
እግዝዮ ፈቅር የዘሽ ያለ ነው አይዞሽ ንገረው ነ ይውጣልሺ በተረፈ አንቺ በዝ ስዓት ምን አስጫነቀሽ አይዞሽ ሀይም እንወድሻለን ፈተ በይ እናትና አባትሽ ከዮ ይከፈቸወል ቅድሚያ ለነሱ ደስታ ኑር
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ትክክል🎉ደምሪኝ🎉
@FyyS-g7r
@FyyS-g7r 3 ай бұрын
ሀይሚየ የኔ እናት አንች ስታለቅሽ ማየት አንፈልግም አብሽርልኝ አች በጣም ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ያልፋል ለበጎ ነው 😢😢😢😢
@gdggggdffg6401
@gdggggdffg6401 3 ай бұрын
ፍቅርኮ ግን እንዲህ ያረጋል በማያስከፋው ይከፋናል እንነጫነጫለን ምናምን ፍቅር ይዞሽ ነው ሀይሚዬ
@bethelihemgirma4723
@bethelihemgirma4723 3 ай бұрын
ሀይሚ እንዴት አደርሽ የእኔ ቆንጆ ለራስሽ ጌዜ በመስጠት ጥሩነገር ነው እራስሽን በደምብ አዳምጪ ልብሽ የፈቀደውነ አድርጊ መጀመርያ አንቺ መኖር አለብሽ ጎንለጎ ትምህርትሽን እየተማርሽ ያሰብሽውን እያደርግሽ አብዝተሽ ፀልይሽ ከመብርሐን ጋ ይሳካል እግዚአብሔር ስኬታማ ሴት ሆነሽ ለማየት ያብቃሽ❤️❤️❤️
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 3 ай бұрын
ሚዲያ መፍቴ አይሆንም መፍቴ ያለው ፈጣሪ ብቻ ነው ሰው ተሰባሪ ነው ሁሉ ነገር ሰው ይወቅ ሰው ይስማው ቤትሽ ዘግተሽ ከፈጣሪሽ ተነጋገሪ
@Zነኝየማማምርኮኛ
@Zነኝየማማምርኮኛ 3 ай бұрын
😢😢 ሀይሚየ የኔ ውድ አብሽሪልኝ ሁሉም ነገር ያልፋል ደሞ ጠካራ ሴት መሆን አለብሽ
@SemiraSemiro
@SemiraSemiro 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ። ❤❤እና ማሂ አለባበስሽ ቀጥይበት ማሻአላህ❤❤
@ሳመኝና
@ሳመኝና 3 ай бұрын
ማርያም አች ስታለቅሺ እኛ ደስተኛ አደለንም ማነው አብሮ ያለቀሰ😢😢😢😢😢😢😢ኡፍ ብሩኬ ከጉኖ ሁንላት የኔ እስማርት አችኮ ልዩ ሴት ነሺ ስታለቅሺ ደስ አይለነም😢😢😢😢😢😢😢የኔ መፅናኛ
ሐረግ ( ክፍል 47)
33:50
ለዛ
Рет қаралды 245 М.
🦋ብሩክና ሀይሚ ተጣሉ ላስከፋቹ አልፈልግም😱😱
20:41
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 336 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
31:56
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 570 М.
21 January 2025
2:31
Susu Tube ሱሱ ቲዩብ
Рет қаралды 3,9 М.
🚀 ምግብ እየሰራን ሀይሚ ተቃጠለች
44:56
Miftah Key
Рет қаралды 174 М.
🦋ብሩክን ከሴትጋ አገኙት ሀይሚ እና ብሩክ ተጣሉ😭
20:56
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 279 М.
ሜሪ ዘበኛው ደበደባት ሀይሚና ብሩኬ
አብርሺ ግሬስ ፋሚሊ(2)
Рет қаралды 40
🦋ብሩክና ሀይሚ ተገናኙ ላይሽ አልፈልግም አላት🥰🥹
21:15
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 257 М.