ሰውመሆን ይስማው (ዳይሬክተር) ስለ ፍቅር እስከ መቃብር የቲቪ ፊልም - “ምንም መሳሳት የማይፈቀድበት ፕሮጀክት ነው”

  Рет қаралды 46,808

EthiopikaLink

EthiopikaLink

Күн бұрын

Пікірлер: 167
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt Ай бұрын
ከዚህ በፊት የምናውቃቸው ተዋናዮች ቢተውኑበት ኖሮ የተጨማለቀ ይሆን ነበር የገጠሩን ማህበረሰብ ያሳተፈ መሆኑ ምርጥዬ ነው በጣም👍👍🙏
@mekonentesfamichael402
@mekonentesfamichael402 Ай бұрын
በጣም !! ውስኪ እየደፉ የምናቃቸው ቀበጦች ሰብለወንጌልን በውስጣቸው ለማየት ከባድ ይሆንብን ነበር
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ትክክል ! በጣም አዋቂ ምጡቅ አእምሮ ያላቸው ሰዎች ናቸው ይህንን ለመስራት ደፍረው ወጤቱም ከተጠበቀው በላይ ድንቅ ሆኖላቸዋል።
@Tigi-nn9io
@Tigi-nn9io Ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ግን የማንኩሳን ማህበረሰብ የማውቀው እየመሰለኝ ነበር መፅሀፉን ያነበብኩት ወደ ፊልሙ ሲመጣ ደግሞ አዳዲስ ተዋንያን መሆናቸው በጣም ውበት ሰቶታል በጣም የለመድናቸው ተዋንያን ቢሆኑ ጥሩ ሰርቶታል ወይስ አልቻለውም ስንል ከታሪኩ እንወጣ ነበር ወይንም በምናባችን የሳልነውን ተጫውቶልናል ወይ ጥያቄ ውስጥ እንገባ ነበር ❤❤❤ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰው መሆን፡፡ በየቀኑ ቢሆን ደስታችን በሳምንት ግን ይረዝምብናል እኮ ገና ካሁኑ ሱስ ሆኖብናለን ❤❤❤በተረፈ በርታልን ብሳተፍበት ያልኩት ፊልም ነው ፡፡
@TsehayBerihun-j2g
@TsehayBerihun-j2g Ай бұрын
እኔ የማንኩሳ ልጅ ነኝ ማንኩሳን ወስጀ ለማሳየት ፈቃደኛ ነኝ
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 Ай бұрын
Excellent comment.
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እኔም ሱስ ሆኖብኛል እስከ 4ኛ ክፍል አይቼ የቀረውን ማግኘት አልቻልኩም።
@zemenayawulew162
@zemenayawulew162 Ай бұрын
ቃል የለኝም፣ ልጅ ይውጣልህ ሰውመሆን በዚህ ዘመን ይህን በማየታችን፡፡
@tefriesindewabebe-de9xb
@tefriesindewabebe-de9xb Ай бұрын
ሶሚክ ማለት ለኔ ሁለተኛው ሀድስ አለማየሁ ነህ ለየት እሚያደርግህ ነገር ታዋቂ የከተማ አክተሮች አለመጠቀምህ እውነተኛ ያደርገዋል አላህ እድሜና ጤናይስጥህ
@EthiopiaTikidem-uw1gw
@EthiopiaTikidem-uw1gw Ай бұрын
ሰውመሆንዬ አመለ ሸጋው በጣም ነው የምናመሰግነው ድንቅ ስራ ነው በርታልን የተዋጣለት ስራ ነው በዘመኔ ስላየሁት ከንባቡ እና ከትረካው ጋር ወደ ኋላ ነው የወሰደኝ በትውስታ የቤታችንን ግቢ እና ቁጭ ብዬ ያዳመጥኩበት ሁሉ ነው ያስታወሰኝ።
@danielsamuel9746
@danielsamuel9746 Ай бұрын
ሰውመሆን ትለያለክ በጣም የምትገርም ነክ 👏👏👏 ብዙ ነገር እንጠብቃለን ካንተ በርታ
@YonasMulugeta-w7q
@YonasMulugeta-w7q Ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብርን በትክክል በትግስት እና በትኩረት ላነበበ ሰው ባምንም ቦታላይ ሊተች አይችልም ምርጥ አቀራረብ ምርጥ አክቲንግ ደሞ በዚ ግዜ አስቦ ለዚህ ንባብ ለማዮድ ትውልድ እሄን ማሰብ በራሱ ትልቅ ነው ዕርሜ ይስጥልኝ ለሁላችህም ሀገር የጥበብ ልጆች እንዳላት ያየንበት በመሆኑ እኛ ኮራን ሀገር በእናንተ ኮራች።
@አማንሁን
@አማንሁን Ай бұрын
እጂግ ክብረት ይስጥልኝ !!!!!! ፍርሀቴን የገፈፈ ምርጥ ስራ ስላበረከትክ የበዛ አክብሮቴ ይድረስ......!!!!💚💚💛💛❤️❤️
@HamsterKombat-b2w
@HamsterKombat-b2w Ай бұрын
በጠም ከድናቆት ይገባሀል ያገሬ የኢትዮጵያ ልጅ በመሆንህ ኮርቼብሀለው ሠው አመራረጥህ በዛላይ የሀገር ባህልን ጠቅቀህ ገብተህበታል በርታ በጣም በጣም ወድጄዋለሁ❤❤❤❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
በቅድሚያ ክብረት ይስጥልን ሰው መሆን በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ታላቅ ስራ መስራት መቻላችሁ እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ አቀራረብ ነው በተለይ ታሪኩን ህዝብ ስለሚያውቀው በማይታወቁ አክተሮች መሰራቱ ይበልጥ ከፋታዉን አሳይቱዋል እነማን ናቸው ብሎ እነሱን የማወቅ ጉጉቱ እራሱ ሲቀጥል በየቀኑ መተላለፉ ጥሩ ነው ለታሪኩ መመሰጥ ከዛ ስሜት ሳትወጣ ፊልሙን መጨረስ በሳምንት አንዴ ከሆነ ሰው ያለፈውን ክፋል እየረሳው ጣምም የለው አይምሮህን እንደያዘ ወዲያው መለቀቅ አለበት በየ ሳምንቱ ልክ እንደ እረኝዬ ድራማ
@kesatebirhangetachew6296
@kesatebirhangetachew6296 Ай бұрын
Ejg grum sra. I have never thought I would ever see such a masterpiece in Ethiopia. I thank you and all your crew.
@Amanuel_Official
@Amanuel_Official Ай бұрын
በዚህ ታሪካዊ ድራማ የተሳተፉ ተዋናዮች ምን ያክል ዘመን አይሽሬ ኩራት ይሰማቸው ይሆን
@Befirdu-o5r
@Befirdu-o5r Ай бұрын
ቴሚክ የእውነት ጀግና ጠንካራ ነህ እግዚያብሔር ካንተጋር ይሁ
@BinyameEshetu-vp9rx
@BinyameEshetu-vp9rx Ай бұрын
ሰው መሆን እንደስሙ ነው ስራው ሰው ሰው ይሸታል ጀግና ነው ፐ እውነት
@FentalemBimrew
@FentalemBimrew Ай бұрын
ሰው መሆን አለች እናት እውነትም ሰው መሆን ።እጅግ አደንቅሃለሁ በጣም ያለ ሐሰት በእውነት።የኢትዮጵያን መልክ ነው ያሳዬኸን ።
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu Ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ ግሩም ድንቅ ነው ሰውመሆን እናመሰግናለን!
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 Ай бұрын
❤❤❤ Excellent job!!!! ❤❤❤
@TadeViva
@TadeViva Ай бұрын
Somik the ethiopian film industry GOAT
@SolomonAlebel-wq4fs
@SolomonAlebel-wq4fs Ай бұрын
Somic, great job!
@sadonyousuf92
@sadonyousuf92 Ай бұрын
መስከረም ነጋ (ውድነሽ በጣሙ ) ጎበዝ ተዋናይት ነች :: ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይም ብቃቱዋን አይተናል :: ቦጋለ መብራቱም ግሩም ነው :: ግን ሁለቱንም ክፍል-1 ላይ ብቻ የምናያቸው መሆኑ ያሳዝናል ::ሀብትሽ ይመር በደንብ ተገኚታለች :: በዛብህ 80/100 ተገኚቱዋል ብዬ አስባለሁ :: ሰብለ መልኩዋ ለኔ አልመጣቺልኝም :: ግን አትከፋም :: ጉዱ ካሳን በጉጉት እንጠብቃለን. በርቱ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Ай бұрын
ግሩም እይታ!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አያ ቦጋለ ባካባቢው የሚኖር ከተማ የማያውቅ እዉነተኛ ገበሬ ነው።
@lovethiopia319
@lovethiopia319 Ай бұрын
በጣም እሚገርም እይታ ነው። ተዋንያን አመራረጡ አሚገርም ነው። እንዳለው ቱባ የሆነውን ነገር ነው የተጠቀመው። እኔ ከልቤ ነው የወደድኩት ። Wonderful !!!
@medtaff7545
@medtaff7545 Ай бұрын
Cudos to the whole production crew and participated in the movie it’s amazing and one of a kind by far 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@TadeleSeyoum
@TadeleSeyoum Ай бұрын
The one and only.. Somic u did it thanks!!
@HK-MD
@HK-MD Ай бұрын
አማራ ጎጃም ምን አይነት ድንቅ እንደሆነ የሚያሳይ ጥበበኛ ናቸው።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
አዎን ጎጃሞች ሊኮሩ ይገባል።
@abekebe8712
@abekebe8712 Ай бұрын
እንደዚህ ድንቅ ስራ ለመስራት ምን ያህል ዋጋ እንደሜያስከፍል መገመት አይከብድም ሁሉንም ዋጋዎች ከፍላቹ ይህን ድንቅ ስራ ለህዝብ ስላበረከታቹ እናመሰግናለን ቃላት ጉልበት አጡብኝ
@HiwotWeldearegay
@HiwotWeldearegay Ай бұрын
I just love and adore this man
@NeverGiveUp-1-9-7
@NeverGiveUp-1-9-7 Ай бұрын
Kidest yelma vs somik mech nw collaboration mifetrut❤❤❤
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 Ай бұрын
ድንቅ ፊልም
@Nana-dc8up
@Nana-dc8up Ай бұрын
I’m speechless Somick you’re amazing
@dessalegnzeleke6466
@dessalegnzeleke6466 Ай бұрын
የፊታዉራሪ ገፀ ባህሪ ትንሽ ረጋ ያሉ ቢሆኑ.. ፊታዉራሪ ግርማ ሞገሳቸዉ ለሰዉ የከበደ ሲናገሩም የተረጋጉ ገፀባህሪ ናቸዉ .አሪቲስት ተክሌ ደስታ ቢሆን ይሻል ነበር...እኒህ ግን አቅላቸዉ ቀለል አለብኝ...
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
የለም ከዚህ በፊት ያለታወቁ ሰዉየ መሆናቸው በራሱ ድንቅ ነው።
@1hagerachin
@1hagerachin Ай бұрын
Somik has raised the bar in our film industry. I feel bad for the dramas and films that will follow this masterpiece
@arsemamobile6461
@arsemamobile6461 Ай бұрын
Extremely excellent +++ movie.
@መልካምገብያ
@መልካምገብያ Ай бұрын
All the best Somi
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Ай бұрын
ትክክል ምርጫ ነው
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Ай бұрын
ኦኦኦኦ ስለ ማረሻው ያልከው እኔንም ኣስለቀሰኝ
@abebawsimeneh7392
@abebawsimeneh7392 Ай бұрын
አድናቂው ነኝ
@KIYASelam-he1rp
@KIYASelam-he1rp Ай бұрын
W
@endalemenkir4132
@endalemenkir4132 Ай бұрын
erejim tenana edimi yisitih abo tebarek
@nahoma5342
@nahoma5342 Ай бұрын
Hello everyone, I know one actress who plays the role of Blata's wife and insults Bezabh's mother at the beginning of this episode. She is an experienced artist and was a member of Gisha Abay Kinet Buden, which was famous in the '70s. Her name is Etenat Debasu.
@Zenbdereb
@Zenbdereb Ай бұрын
በዛብህ ሸዋ እስኪመጣ ሸዋን በድራማው ውስጥ ለማየት ጓጉቻለሁ🥰
@iam-amhara
@iam-amhara Ай бұрын
አልመጣምኮ አድስ አበባ ነው የሄደው
@samsomtesfa
@samsomtesfa Ай бұрын
I respect
@SamiLala-x5z
@SamiLala-x5z Ай бұрын
ሰዉ መሆኔ አይቀርም 1ኛ
@kurateme
@kurateme Ай бұрын
የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ ችግሩ ህዝብ እንደወደደው ስታውቁ season 2 የማዘግየት ችግር አለባችሁ እሱ ቢቀረፍ
@hisqueen1441
@hisqueen1441 Ай бұрын
የሀዲስ አለማየሁ ቤተሰብ EBCን ከሶ ነው ከእይታ አሳግደውታል። ለማክሰኞ ነው የፍርድ ቤት ቀጠሯቸው ወራሾች ነን ከትርፉ እንካፈል ነው የሚሉት ከሚሆናውን ማየት ነው። ኢቢሲም ያለ ነሀር አደለም በአንድ ጊዜ አራት ክፍል ያስተላለፈው😢
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
እወነት ነው! ይህ ከፍ ያለ ገቢ የሚያስገኝ ስለሆነ ወራሾች በገንዘብ መስማማት አለባቸው።
@abayneshgirmaderje9417
@abayneshgirmaderje9417 Ай бұрын
part 5?
@bbt911
@bbt911 Ай бұрын
በጣም ዬቆጨኚ እና ያልገባኚ ነገር ቢኖር ለምን ኢቲቪ ላይ እንደተለቀቀ ነው ይህን ዬመሰለ ፊልም ለምንስ ዬራሱን ቻናል ከፈተው ፍቅር እስከ መቃብር ብለው ፊልሙን አይለቁትም?????
@beimnetshawlachew9961
@beimnetshawlachew9961 Ай бұрын
Haha bro budget yemibal neger Eko al betam bezu million birr new yewtabet eba ye fiker eskemeqaber balebitu Etv new
@emk48
@emk48 Ай бұрын
Jezebaaaaaa mejemriya produceru manew bele teyeki eshi
@bbt911
@bbt911 Ай бұрын
@@emk48 ፕሮዲውሰሩማ ሙያ በልብ ነው ዬሚለው ቃል ወደ ተግባር ያሳዬ ሰው ቢኖር እሱ ነው ግን ጀዝባ ዬሆነ ሰው ጀዝባ ብሎ ቢጮህ አይገርመኚም ግልባጪ ለጀዝባው
@emk48
@emk48 Ай бұрын
@@bbt911 filmne film emyadregew yeulumi hebreti nw eshi...directing, producer, acting, ....yawe knowledge kehone beye nw abate kkkkkkkkkk
@amhiara
@amhiara Ай бұрын
እኮ እሱ ልክ ነው በራሱ ቢለቀው ጥሩ ነበር❤
@merib9999
@merib9999 Ай бұрын
❤❤❤
@solomonayanaw5489
@solomonayanaw5489 Ай бұрын
ሶሚክ ✊✊✊
@Rufo243
@Rufo243 Ай бұрын
አንድ አስታየት በቻ ልስጥ የበዛብህ እና የሌሎች ካራክተሮች ዘመንኛ የፀጉር ቅርፅ ቢቀር::
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ Ай бұрын
በርቱ ያልተበረዘችውን ኢትዬጵያ አየን
@misganawayele
@misganawayele Ай бұрын
አንደኛ ሰውመሆን
@natanim1tube
@natanim1tube Ай бұрын
ጉዱ ካሣን በጉጉት እየጠበኩ በህይወት አለመኖሩን ስትነግረን ሳላየው አዛዘነኝ😢
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 Ай бұрын
ሞጣ ነው😂😂😂😂
@natanim1tube
@natanim1tube Ай бұрын
@@meaziwendemumeaziwendemu7012ቀረፃው እንዳለቀ በህይወት አልፏል አለ እኮ
@abatyezeb6209
@abatyezeb6209 Ай бұрын
አንድ ፊልም አስመስለው ሰርተው እዉቅና ለማግኘት ሲጋጋጡ እናያቸው ነበር ከተሜዎች። አያቹሁ አዪደል የከተማ አክተሮች፣ የጎጃም ገበሬ እንዲህ ይተዉናል።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 Ай бұрын
ይገርማል ! አያ ቦጋለ እውነተኛ ገበሬ መሆኑ።
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 Ай бұрын
❤❤❤ኑርልን።❤❤❤ ቀንዲል።❤❤❤
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 Ай бұрын
Somic berta!!!!❤❤❤
@Kokebahmed
@Kokebahmed Ай бұрын
ዮኒ ጊፍት ብሬ በጣም ነው ምወዳችሁ
@TamiratTame-h1j
@TamiratTame-h1j Ай бұрын
🙏
@getuabera6444
@getuabera6444 Ай бұрын
ጀግኖች
@MehaderMahi
@MehaderMahi Ай бұрын
Ebakih sew mehonen agenagege enam yedima lig neg yadekubet medal new ytesraw
@matikarik1487
@matikarik1487 Ай бұрын
እንኳንም አዳዲስ ሆኑ🥰 አስባችሁታል ሔኖክ ድንቁ በዛብህን ቢጫወት?
@tigistterefe795
@tigistterefe795 Ай бұрын
😂😂
@yeiwnetfekerdaget4174
@yeiwnetfekerdaget4174 Ай бұрын
ይጫወትብሽ አቦ😂
@Jojoelt
@Jojoelt Ай бұрын
በየሱስ ገና ሳስበዉ ዘጋኝ😢😅
@kurateme
@kurateme Ай бұрын
ሌላው ደግሞ አንድ ክፍል በሳምንት የምታደርጉት ከሆነ እመኑኝ ሰው ከመኋጓት አልፎ መሰልቸት ይጀምራል
@chombetube7415
@chombetube7415 Ай бұрын
ከዚ በላይ እንዴት ትሳሳት
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Ай бұрын
ኢትዮጵያ እንዳንተ ኣይነት ሰዎች ካሉዋት ታሪክን ለህዝብ የራሱ እንደሆነ ኣውቀህ ካከበረከው ምን ይፋልጋል
@SintiyoSintiyo
@SintiyoSintiyo Ай бұрын
ሰው መሆን🎉🎉🎉 ምርጥ ጀግና
@sarahbay3607
@sarahbay3607 Ай бұрын
Why Etv?
@Black-lioness
@Black-lioness Ай бұрын
They paid too produce the series, open your ears plus
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 Ай бұрын
ጉዱ ካሳን እስከማየው ቸኩያለሁ
@Beth-sm2fx
@Beth-sm2fx Ай бұрын
ሰውመሆን ስራችሑ ፍፁም ነው በጣም ተወዳጅነትን አትርፏል እናመሠግናለን፡ ሌላ ሐሳብ መስጠት የምፈልገው በኢትዮጵያዊ ደራሲ Oakland California ውስጥ የተፃፈ መፅሐፍ ለገሐነም ፀሎት የሚል እሱንም እንዲሑ በፊልም መልክ ብታወጡት
@brhanealemayehu5607
@brhanealemayehu5607 Ай бұрын
እና አሁን ምን ሆነ ነው የምትሉት አቆመ?
@TesfayeAssefa-v9x
@TesfayeAssefa-v9x Ай бұрын
"በአማተሮች የተሞላ ስሜት የማይታይባቸው" ብለህ አቃቂር ያቀረብከው ዶማ አንተ ስገምትህ ጠጃም ትመሥለኛለህ። ወይም የዘመኑ አሰልቺዎች ተዋኒ አባል መሠልከኝ ።
@messeretassefa-buechler9476
@messeretassefa-buechler9476 Ай бұрын
ye art sew hono endet netsuh amargna mawrat yaktal? ketegmama english yishalala. 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@St.mic2786
@St.mic2786 Ай бұрын
በአማተሮች የተሞላ ስሜት የማይታይባቸውና ገጸ ባህሪውን በትክክል በስሜት መግለጽ የማይችሉ ተዋንያን ስብስብ ነው
@hareg373
@hareg373 Ай бұрын
ቁጭ ብሎ ማውራት በጣም ቀላል ነው 😏
@Jojoelt
@Jojoelt Ай бұрын
😂😂😂😂አምለሰት ስረአትዘሽን ያዥ😂😂😂
@Black-lioness
@Black-lioness Ай бұрын
Jealousy is the evil cause of all things Such an armature thing too say, enlighten your little kefo eras
@Enunubella
@Enunubella Ай бұрын
ወይኔ ቅናት እንዲ ሲያረግ አለየዉም አንተም ተወናይ ነህ መሰለኝ
@St.mic2786
@St.mic2786 Ай бұрын
@@Enunubella አረ አይደለሁም ማሬ
@tarekegntesfaye3415
@tarekegntesfaye3415 Ай бұрын
የተጠየቁትን ጥያቄዎች በአግባቡና በዝርዝር የመለሰ ተጠያቂ !!!
@Ayal-v2o
@Ayal-v2o Ай бұрын
የህንፎልምሰደቅበለቅሱነወምክንያቱንየንቶችንዝትየአቦቶችትዞታየድሮወቀን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@beletetaye2826
@beletetaye2826 Ай бұрын
ቱባውን አላገኘኸውም ዋ
@behailuatsebiha7441
@behailuatsebiha7441 Ай бұрын
10q
@asamnowgebrewold8787
@asamnowgebrewold8787 Ай бұрын
Yihe tarik beka tebelashe biye neber gin ketebekut belay new yeteseraw ,halafinet wosdeh silalasaferken des blognal
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ። ጥንፍፍ ያለ ስራ ነው ። ኮርተንባችኋል ።💚💛❤️
@Sammy_328
@Sammy_328 Ай бұрын
Esunem FETATA neh lemen alalkewem? Wend selehone???? 🤮 🤮
@momiloveyou3531
@momiloveyou3531 Ай бұрын
ለምን ኢትቪ ላይ ያናድዳል
@beme6339
@beme6339 Ай бұрын
ሰዉ መሆን ታሪካዊ ስተ ት ሰርተሀል ማርክ ማይ ወርድ ምን አይነተ ችግር እንደሚፈጥርብህ በቅርብ ጊዜ , እምነት እና ባህልን በማይሆን ስአት አነካክተሀል
@getugebeyehu9296
@getugebeyehu9296 Ай бұрын
የጨመረው የቀነሰው ነገር አለ ? ታሪኩ ካልተሸራረፈ እውነት መገለጡ ለምን አናደደህ/ሽ ? ግዴለም ሁሉም ታሪክ የኛው ነው ! ቢመረንም መዋጥ ነው !'
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt Ай бұрын
ግን ደግሞ ኢቲቪ ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ያበላሸዋል ያጨማልቀዋል😡
@yitayaltesfahun
@yitayaltesfahun Ай бұрын
የሰው ሀብት ዝምብሎ ወደፊልም ይቀየራል በጣም ነውርነው ያስቀጣል?አሁንም አይቀርም የእናንተ የገንዘብ ማስገኛ አደረጋችሁትስለዚህ etvይጠየቃል
@HEDVADOSE
@HEDVADOSE Ай бұрын
እኔ ምለው ፕሮዲሰሩ ኢቲቪ ከሆነ ከጀርባው ትልቅ የሆነ መጥፎ አላማ ሊኖር ይችላል ያለምክኛት ይሄ ሁሉ ብር አያወጣም ስለዚ ማሞገሱን ትተን ኦርቶዶክስ ለይ ምን እደታሰበ በንቃት እንይ ደሞ ፊልሙን ለማየት ኢቲቪ መክፈት አይጠበቅባቹም ቴሌግራም ላይ የፊልም ቻናሎች ተጠቀሙ😮😮😮😮
@Jenber-zb9lp
@Jenber-zb9lp Ай бұрын
ይህን የመሰለ ትልቅ ታሪክ በetv መተላለፉ በጣም ያስቆጫል
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Ай бұрын
እዩልኝ ብቻ ይህ ልብ ወለድ ፊልም ሲያልቅ እስራኤል ያሉትና አሜሪካ ዲሲ ያሉት ግብረሃይል ልክ ኢትዮጵያ ፊልም ሰርታ እንደማታውቅ የሽልማትና እውቅና ብላ ብላ ብለው ግርግር ሲፈጥሩ ታያላችሁ ለምን ይመስላችዋል ? መልሱን ለናንተ ትቼዋለሁ 🤔🤔 guys wake up now 2024 not አፄዎች ዘመን 😂😂😂
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Ай бұрын
😡😡😡😡እኔ የማዝነው ለኢቢሲ ነው ስንቱ ብርቱ ጋዜጠኛ የደሞዝ እጥረት ባለበት ይህንን ሁሉ ሚሊየኖት ብር ለዚህ የአንድ ቤሄርን ብቻ የሚያሳይ ፊልም ሲያሰራ ነው ትሽ ሯ😡😡😡
@addishishope1343
@addishishope1343 Ай бұрын
ታድለህ እንደዚ ያክል መደደብ እና መነፍጨል እንዴት ቻልክ
@hananaliebrahim6250
@hananaliebrahim6250 Ай бұрын
ጥሩ ደደብ ነህ መልካም መቃጠል ይሁንልህ
@johnmichael3559
@johnmichael3559 Ай бұрын
Worthless comment
@antenehlegesse9965
@antenehlegesse9965 Ай бұрын
ደጋግመህ comment ስለፃፍክ ደደብነትህን ያሳያል።
@degubayu4855
@degubayu4855 Ай бұрын
መልካም የሃዘን ዘመን 😂😂😂😂
@Pokémon1-h2t
@Pokémon1-h2t Ай бұрын
ኢትዮጵያ የቤሄር ቤሄረሰቦች ሃገር ናት እንጂ የዛን ቤሄር የበላይነት የሚያሳይ ፊልም ለዛውም በኢቢሲ 😢😢😢
@KalebDisasa
@KalebDisasa Ай бұрын
Tarik tariknew
@jacob-vh8fe
@jacob-vh8fe Ай бұрын
ሌላው ዛፋ ቅቤ ከመቀባት ምን ታሪክ አለው😅😅😅😅😅
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 Ай бұрын
በጣም ትንሽ ሰው ነህ
@Sultanselam8030
@Sultanselam8030 Ай бұрын
እኔ ብሔሬ ከሌላ ነው ግን ምን አይነት ድንቅ ስራ እንደተሰራ ምስክር ነኝ። እናንተ አላዝኑ፣ እኛ ጉዱ ካሳን እስክናይ ቸኩለናል🙂
@yeshewasemeru3041
@yeshewasemeru3041 Ай бұрын
Minu gim yegemashe woyme yegemahi neshe woyme nehi
@beyuasfaw
@beyuasfaw Ай бұрын
❤❤
@abysiniatube1828
@abysiniatube1828 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
የኢትዮጲካሊንክ ጉብኝት በጃማይካ EthiopikaLink
1:10:42
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 20 МЛН
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 7 МЛН
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 134 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
🛑 ፍቅር እስከ መቃብር ታግዷል ? ለምን
45:10
የጨርቆስ ልጅ | BUBU | ወቸው GOOD
2:28:12
ወቸው GOOD
Рет қаралды 34 М.
ፍርድን ለፈራጁ ብንሰጠው… ቬሮኒካ አዳነ
1:32:24
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 20 МЛН