KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከአሜሪካ መተህ ለምን መሬት ላይ ትተኛለህ ይሉኛል/እዚህ ያለውን ዕድል እንደኔ አላዩትም/ jahnny Vlog with Fegegita React
33:55
🛑 ዘንድሮ ጆሯችን ጾም አይደር ተብልዋል ደሞ ሌላ ትኩሳት
27:41
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
00:20
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
00:38
🛑 ፍቅር እስከ መቃብር ታግዷል ? ለምን
Рет қаралды 74,920
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 19 М.
Benja Podcast
Күн бұрын
#ፍቅርእስከመቃብር#benjatube#ethiopianmovie
Пікірлер: 223
@RehimaBint-hm9bs
3 ай бұрын
ልቀቁልን ትልቅ ሀገራዊ ጸብ ሳይነሳ በህግ ኣምላክ🙄
@samlsd9711
3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Win_Tube1
3 ай бұрын
መፅሀፉን አንብቡ ማንበ ብ ይልመድባቹ
@RehimaBint-hm9bs
3 ай бұрын
@@Win_Tube1 ኣንብበነዋል
@MotherofEtsegnetElsabethiwot
3 ай бұрын
አንብበነዋል
@Win_Tube1
3 ай бұрын
@@RehimaBint-hm9bs selzi lekekuln belo hagrwi tseb mefter enkuwan lezi lelylam alwtanm 😂
@Kokebahmed
3 ай бұрын
ሰላማውይ ሰልፍ እንውጣ ፍቅር እስከመቃብር ይለቀቅልን ❤እኔ ካሁኑ ነው ከበዛብህ ፍቅር የያዘኝ ፍትህ ለፍቅሬ ለበዛብህ ቦጋለ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dagmawitteketel799
3 ай бұрын
Ooooo Lanchi sele Eewtalw fikr ealmkabr Yelklln😅
@elsagetnet
3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Ethiopian-society-union
3 ай бұрын
ይተውታ ምን አገባን
@MeleseYalew-jl2xi
3 ай бұрын
ጉዱ ካሳ የት ነህ
@Metu-h5o
3 ай бұрын
En erasu kebezabe feker yezogale legug yalebetn bot tokumug benatachew
@እምየኢትዮቤቴ
3 ай бұрын
ስራው እንደሚክብድ ምንም ጥርጥር የለውም! ጉልበትም ገንዘብም በጣም ይፈልጋል! ግን ዳሪክተሩን ፕርዱሱ እና ካራክርተሮች እጅግ ምርጦች ናችው! መስለው ሳይሆን 100% ሆነው ነው የስሩት እና እባካሁ ፍልሙ ይቀጥልልን!!!!! ፍቅር እስከመቃብርን እኔ 2 ግዜ አንብቤዋልው
@AlemTadese-bk8zm
3 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ የዱሮወን ዘመን ከአሁኑ ዘመን ጋር አወዳድራችሁ የድሮውን የምትወቅሱ ስወች ትገርሙኛላችሁ አሁን ላይ ምን ጥሩ ነገር የተሻለ ነገር ኑሮ ነው 😂ከአሁኑ ዘመን የዱሮው በምን ጣሙ❤❤
@SarahTarawneh
3 ай бұрын
በመጀመሪያ ቤንጃዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እያልኩ እና ደግሞ በዚህ ርዕስ ፖድካስት ስለሰራችሁ አመሰግናችኃለሁ❤ መጽሀፉ መሰራቱንም አላውቅም ነበር ለመጀመሪያ ግዜ ካንተ ነበር የሰማሁት እኔ ግን መጽሀፉን ለመጀመሪያ ጊዜ ያነበብኩት ኤለመንታሪ ላይ የሰባተኛ ክፉል ተማሪ እያለሁ ነበር ከዛ በኃላ ደጋግሜም አብቤዋለሁ እና ደግሞ በጣም የምወደውና የማረሳው ገፀ ባህሪ ጉዱ ካሳን ነው😍🙏
@እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
3 ай бұрын
ማነዉ አትደሰቱ ብሎ የረገመን እንደፈራሁትም ተቋረጠ😢😢😢😢😢
@Alsi84
3 ай бұрын
ተቋረጠ እደ 😢😢😢😢
@Ravina-d3k
3 ай бұрын
ገዳይ ሲያረፋፍድ ላይ የተወነችው መስከረም ትባላች ጀግና ተዋናይ ነች
@makdabekele8833
3 ай бұрын
እኔምለው ጏደኛሞች ናችሁ ወይስ መንታ ውንድማማቾች ናችሁ በጣም ትመሳሰላላችሁ! አድናቂያችሁ ነኝ!
@Mihireyarsema
3 ай бұрын
አንድ ሰው መስታወት ፊት ተቀምጦ ነው ራሱ የመሰለኝ ❤
@mebratdessie7996
2 ай бұрын
እኔ ራሱ መለየት አቃተኝ
@GobenaAgurash
3 ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብርን እንደኔ የሚወደዉ like
@Neww452
3 ай бұрын
የአማራ እና የድሮ ኢትዮጲያ ባህል እና ትውፊት ስላለዉ መንግስት ከ አማራ ጋር ለገባበት ጦርነት የስነልቦና እና የፕሮፖጋንዳ የበላይነት ይወሰድብኛል ብሎ ፈርቶ ነዉ
@1hagerachin
3 ай бұрын
that's not true, it is blocked because the family of the writer Kibur Haddis Alemayehu sued the production
@merongeta2570
3 ай бұрын
እና የበላይ ነ ን ማለት አልተዋትሁም ጉራ ብቸ
@mogesgebreyes8766
3 ай бұрын
ፈሳም
@tsigenigatu3922
3 ай бұрын
@@merongeta2570 አየህ ሌላ ተንኮል አይምሮህ ሲጠነስስ?? በቃ የዘር ወቀሳ መንፈስ የተወገዘ ይሁን። እላይ የጻፈልህን አንብብ በእንግሊዘኛ። የታሪኩ ባለቤቶችን በተዋረድ በህይወት ያሉትን ፈቃድ ያስፈልጋል። አንድ ለፍቶ ጥሮ ግሮ የጻፈውን ታሪክ ለዚያውም አንጋፋው " ፍቅር እስከመቃብር" ተንስቶ ፊልም መስራት አይቻልም በህግም ጭምር። በውጮቹ አገር ቢሆን ወራሾች በቢሊዬን ያገኙበት ነበር። You understand me!
@yabsera-n1i
3 ай бұрын
ወሬ ብቻ ማለት አሁንም ያንተ አመላለስ ጤናማ አይደለም ከመስደብ መን ታተርፋለክ ቆይ ለምን ታገደ ምንም አይነት ነገር እንዲታገድ የሚያደረርገዉ ነገር የለም ባሀልን ጠብቆ የተሰራ ነዉ እና ጥያቄ አያስነሳም ይሄ ዝም ብለክ በደም ፍላት አትቀባጥር እሺ የማያልፍ የለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብቻ 😢@@merongeta2570
@letinatekali3335
3 ай бұрын
ለምን ? በጣም ድንቅ ፊልም ነበረ ፡ እኒ ኤሪትራዊት ነኝ ግን ደስ የሚ ፊልም ነበረ👌🌷👌
@TehtenaMuche
3 ай бұрын
ብዙ ካዳመጥኩ በሆላ ነው ሁለት ሰው እንደሚያወራ ያየሁት ወንድማማችወች ናችሁ
@GirmaGashu-re7lf
3 ай бұрын
ጉዱ ካሳ በትክክለኛ ስሙ ሙሉጌታ በላይ ከበደ የኔ ባች ነው ነብስ ይማር
@marthamamo9171
3 ай бұрын
በጣም የምወዳችሁ ምርጥ ትንታኔ 🌹🌹🌹
@kefyalewaynadis7191
3 ай бұрын
አሪፍ ነዉ ምታቀርቡት ወንድማማቾች ትመስላላችሁ በርቱ
@neba1034
3 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥
@DawitGom-ph3wd
3 ай бұрын
Anten malybt yt lehid
@negashtersit7630
3 ай бұрын
ብስራት እና ቢኒያም እንኳን ከዘመነ ዮሀንስ ወደ ዘመነ ማቲዮስ በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት።
@BenjaPodcast
3 ай бұрын
እንክዋን አብሮ አደረሰን
@bisrattube1978
3 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም አዲስ አመት 🙏🏼
@demelashteshome9438
3 ай бұрын
Enkuan aderesachu fikirachu bizitttt yebel ❤akebrachewalew
@sintayehutesfaye2321
2 ай бұрын
ፍቅር እስከ መቃብርን አይደለም አንድ ስንኝ አያነብም የአሁን ልጅ የቲክቶክ አርበኛ ናቸዉ የድሮ ሰዎች ናቸዉ የፋቅር እስከ መቃብር አንባቢ
@edentekle7343
2 ай бұрын
እኔ መፅሀፉን አላነበብኩትም ግን ፊልሙ ካየሁ በኋላ ለማንበብ ፍላጎት አድሮብነኛል።
@Wubimaki
3 ай бұрын
እኔ ያናደደኝ ጉዱ ካሳን ለማየት እንደጎጎሁኝ ተቆረጠ
@meronsimeneh
3 ай бұрын
ለምን ታቋርጠዋልህ አንደኛው በጣም ትቸኩላለህ ሀሳቡን አታቋርጠው😢😢 አንደኛው ጉንፋን የያዘህ ልጅ በጣም ይውበሰልክ ነህ። እርግት ያልክ ነህ
@mahfuzbeshir5333
3 ай бұрын
ባሉካው ስለሆነ 😄😄
@Abenezer-hb6ky
3 ай бұрын
ጉድ ካሳ ሁኖ ሚሰራዉ ሰአሊ ሙልጌታ ይባላል ፈጣሪ ነፉሱን የማረዉ
@ethiopiawet8831
3 ай бұрын
ሞቷል እንዴ😢
@Abenezer-hb6ky
3 ай бұрын
@@ethiopiawet8831 awo Fetari nefswun yemar
@meskeremalemu4446
3 ай бұрын
😢ሞቷል 😢
@እምየኢትዮቤቴ
3 ай бұрын
ፍልሙ ልክ እንደ እርኛየ ልብ አንጠልጥል እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም! ቢቻል የገንዘብ ፋንድ ይደርግላቸው እና ፊልሙ ይቀጥል.....
@naomi.1872
3 ай бұрын
ዉይይቱ ገና ሊያወራ ሲጀምር በጣም ማቋረጥ አለማስጨረስ ይበዛበታል ይታሰብበት እበክህ አዘጋጁ
@kumlachewakele1392
3 ай бұрын
ለምን በቃ እንደ ፊልም ዝም ብለን እስኪ እንይበት ሌላ ታሪክ ውስጥ እስኪ አትግቡ
@joyshimelesweightlosschann1724
3 ай бұрын
I love this discussion 🥰
@seblefear6296
3 ай бұрын
በጣም ነው የሚገርመው ወንድማማች ነው የምትመስሉት ❤
@Helpfulstuff
3 ай бұрын
እነዚህማ መንትዮች ናቸው
@መቅዲነኝ-አ7ዸ
3 ай бұрын
እኔም ሰብለን እደዚ አደለም የሳልኮት ቢሆንም አንደኛ ነዉ በጉጉት ነዉ ምንጠብቀዉ
@SimeneshTadesse
3 ай бұрын
ድሮም ኢቢሲ ደና ነገር አይወድለትም እርሙን ደና ነገር ቢያሳየን ጣጣ በዛበት
@wasera09
3 ай бұрын
እሚገርም ነው በፍቅር አይን ነበር ያነበብነው ፓለቲካው ነው አይናችንን ያበራው ለካ እንዲነበር አስባለን አይ ጊዜ የሞኚነቱ ጊዜ ይሻል ነበር
@sabrinayrus3441
3 ай бұрын
ምንም አይነት ፊልም እዳታዮ ሁሉም ሠው አርማ ያርግ ፍቅር እስከ መቃብር ከልተጀመረ😢😢😢😢😢
@adentedela5358
3 ай бұрын
በጣም ወንድማማች ትመሳሰላላቹ
@ZebibaHassne-nz1eg
3 ай бұрын
ቺግር ሳይፈጠር ልቀቁ ካልሆነ ግን ደሜ ፈልቶ ልሞትነዉ ከ3ጊዜ በላይ አንብቤዋለሁ መጽሀፉን ግነሰ ከሀሳብ አልፍ ቢታይ ለማለት ነውጂ ❤❤❤❤❤❤❤እኔስ አንብቤዋለሁ 😢😢😢😢😢😢
@rahealkokeb2564
3 ай бұрын
ግን ለምን አሳይተው ይነሱናል ወይ መጀመሪያ ባለቀቁት እኔ ክፍል 5 ክፍል5 እያልኩኝ ያልፈለኩት ቦታ የለም
@shewittgorfu5000
3 ай бұрын
ይለቀቃል አራቱ የአመትባል ስጦታነው
@EdenAtnafu
3 ай бұрын
እኔም ለማየት የጓጓሁት ጉዱ ካሳን ነው 😊😊😊😊 በጣም ወድጀዋለሁ በጣምም አድንቄያቸዋለሁ ሁሉንም
@tenaberihun7379
3 ай бұрын
ሲጀመር የጎጃም ህዝብ ሳይማር የተማረ ነው በኔ ዘመን እራሱ ትመረት ቤት በገጠሩ ከስት አድ ትምርት ቤት ነው ያለው ግን እግዚ አብሔር ይመሰገን ሳይማራ የገበው ህዝብ ነው ያለው ብቻ አቅጣጫ ነገርው ከተማረው አብልጦ ይስራልሀል❤❤❤❤❤
@Elsabet-i9h
3 ай бұрын
እኔ በቅርቡ ነዉ አብቤ ነዉ የጨረስኩትእት እና በድራማ መልኩ ሲቀርብ በጣም ነበር ደስ ያለኝ እና ከተቋረጠ የምር ያናድዳል
@tigistmariewondie5522
3 ай бұрын
መትዮች ናቸው እንዴ ሲምሩ❤❤❤❤
@user-gsareklam
3 ай бұрын
በቃ መጀመር ብቻ ነው እምታውቁት ኤጭ😢😢
@enawgawtadesse7641
3 ай бұрын
የፍቅር እስከ መቃብር ፊልም ጥድፍ ጥድፍ ማለቱ የሆነ ችግር ያለበት ይመስለኛል ፤የሆነው ሆኖ ተስማምተው ቢለቁልን መልካም ነው እላለሁ፤እኔ ባለሙያ ባልሆንም ባነበብሁት ልክ እና በተረዳሁበት አግባብ አጀማመሩ በጣም ጥሩ ነው፤ ነገር ግን በጣም ያሳዘነኝ እንደ ጉዱ ካሳ ሆኖ የሰራው ልጅ (ሙሉጌታ) ይባለል፤ ባህር ዳር ከተማ ሙሉዓለም የባህል ማዕከል አካባቢ ስዕል እየሰራ የሚተዳደር አርቲስት ነበር፤ ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ ግን ይሰራበት የነበረበትን ቦታ ፈርሶ ህንጻ የተሰራበት ስለሆነ ቦታውን ለቆ የነበረ ሲሆን አመለካከቱ እና ቀረብ ብሎ ላየው የፍቅር እስከ መቃብር ጉዱ ካሳን ነው የሚመስለው፤ ትክክለኛ ምርጫ ነበር፤ሰሞኑን ሰውመሆን ሲናገር ነው ማረፉን ያወቅነው ፤ቀረጻውን ጨርሶ ከሆነ አይመስለኝም እንጅ በፊልሙ ላይ እናየዋለን፤ ነፍስ ይማር!
@tesfaneshendale1606
3 ай бұрын
የኔ ምስል ቴዲ ዘፈን ላይ ያለውን ጉዱ ካሳን የተወነው ገልፆልኛል እኮ❤
@meskeremalemu4446
3 ай бұрын
ለካ ታግዶ ነው ስጠብቅ የለም አይ ጉድ😡😡
@Befikiru368
3 ай бұрын
ፍቅር እስከመቃብር my favorite fiction book
@ethiotube6965
3 ай бұрын
ወይ ዩቱበሮች በቃ የምትሉት አታጡም አይደል ሲጀመር የተባለው ለበአል የተወሰነ ክፍል እናሳያለን ነው ያሉት እንጂ ከበአል ቡሀላ እስከ መጨረሻው ይታያል አላሉም ሶሚክም እራሱ ተናግሯል እራሱ እንደተናገረው ከሆነ ለበአል ይለቀቃል ከዛ ቡሀላ ደሞ ወጥ በሆነ ሰአትና ጊዜ መታየት ይጀምራል ብሏል
@adisuabebe8209
3 ай бұрын
በፉፁም ሰብለ እች አይደለችም
@abiymengesha1708
3 ай бұрын
Tnx guys, very informative.
@selamawitmulugeta8447
3 ай бұрын
አረ ቤንጃየ አብሮህ ከሚሰራው ልጅ ጋር ያለህን ዝምድና ንገረን?
@መሲናዝሬትመሲ
3 ай бұрын
ጉዱ ካሳን ሆኖ የሰራ ሞቷል ብላቹህ ነበር እዝችጋር የማርማቹ ሰሀፊው እንዳለው ጉዱ ካሳን ሆኖ የሰራው እሱ ይሁን ሌላ አላረጋገጥኩም ብሏል ሟቹ ነብሱን. ይማር ጉዱ ካሳን ሆኖ እንደሚሰራ ቃል ተገብቶለት ነበር ነው ያለው ያሬድ ሹመቴ ብቻ በጣም እናመሰግናለን
@sabrinayrus3441
3 ай бұрын
ለምን😢😢😢😢
@አምሐራ
2 ай бұрын
EBC አይን ያወጣ ሌባ ነው ያለ ባለቤቶች ይሁንታ serpriz ማለቱ በጣም አሳፋሪ ሚዲያ
@EdenLiul
3 ай бұрын
ጉዱ ካሳን ሰው እንደጓጓ ቢጠብቅ ይሻል ነበርአሳየታችሁ ልክ አይደለም
@BirtukanTeklehana
3 ай бұрын
ፉቅር እስከ መቃብርም አላነበብኩዉም እንደገናም ፉልም እንደተሰራ አላዉቅም እናተ ስትናገሩዉ በቃ እኔም ጎጎቻለሁ ብዙዉም አራትም ምእራፉ እንዳለዉ ነገራችሁን ወይ ጎድ ብዙዉም አልተነገረም በማስተዋቄም አልተነገረም መሰለኛ ብዙዉ ሰዉ የሰማ አይመስለኛም ለዛ ነዉ እኔም ያለፈኛ መሰለኘ
@mogesgebreyes8766
3 ай бұрын
በህግ አምላክ ??? እውነትም በህግ አምላክ እነንዲህማ ሰፍ ብለን እሳት ውሰጥ እንደገባ ላስቲክ አታኮማትሩንም በፈጠራችሁ ደስታችንን አትጠንጠቁን ይሄ ድራማ መን ያህ ል ትርጉም እነዳለው አታውቁም
@walelegngesese9526
3 ай бұрын
አጎዛ ከከብት ቆዳ አይደለም የሚሰራው ከከብት ቆዳ የሚሰራው ጀንዲ ነው
@tibebsolomon729
3 ай бұрын
በምንም ሁኔታ ውስጥ ቢሆን እንኳ ፍቅር እስከመቃብር ድራማን ማየት እንፈልጋለን፡፡ ETV እና ----- እባካችሁ አስማሙልን፡፡
@tigistdegu2734
2 ай бұрын
ፍቅር እስከመቃብር አንድ የኢትዮጽያ ሀብት ውድ ቅርስ ነው ቢያነቡት ቢያዳምጡት የማይጠገብ ሁል ጊዜም የማይሰለች መጽሐፍት ነው ጸሀፊውም ተራኪውም ምንኛ የታደሉ ናቸው ሁልጊዜም የኢትዮጽያ ህዝብ በህሊና ስትዘክራቸው ትኖራለች።
@sabrinayrus3441
3 ай бұрын
ጸጉሮማ ልሁጫ አለ እኮ ሁሉም ጸጉሮ እኮ የሁሉም ቁርዳ አይደለም እኮ
@Filllas
3 ай бұрын
Guys very important topic with amazing production podcast one thing ጉዱ ካሳን ለምን spoil ታረጋላችሁ Guys...
@DawitShowafera
2 ай бұрын
ግን ማንም ስው መሆን ይችላላል ይኔ ግን ትርካው ከመጸሀፉ ጋር ከኣይግኘናኝም
@diekillerentenoob7698
3 ай бұрын
ወይኔ እርስቸውወይኔ ቅቅቅእደዛ ባትል እኔም እርስቸው ነበር ይመቻቹ ላይክም ስብስክራይብም አድርጊለሁ ቅቅቅቅ
@enatneshworku3945
3 ай бұрын
ግን ለምን??? በቃ የኛ የሆነን ታሪክ እንዳናውቅ ተፈርዶብናል ማለት ነው???አረ ዉዉዉ...ይመለስ የኢትዮጵያን ያልተበረዘ ታሪክ የሚያሳየን ድራማ ነበር
@DahabAhmad-es2jx
3 ай бұрын
ይለቀቅይለቀቅ ካለበለዚያዋ ይህበጦርነተና በኑሮውዲነት የነወዘህዝብን ያዝናናፊልም አያቋርጡብን 😂😢😢
@ArsemaEnate-1219
3 ай бұрын
በሕግ ልቀቁልን ወይ ባጀምሩት ይሻል ነበር 😢
@ZekiZekizeal-x1k
3 ай бұрын
የቴዲ ፊታውራሪ አርፈዋል ማር እስከጧፍ ነፍሳቸውን ይማረው
@hayutube6953
3 ай бұрын
ተጋደልናታ😡😡😡
@rosekeneni-zi5mz
3 ай бұрын
አዎ እንደሱ ነው የስነ ፅሁፍ መምህራን ቢሆኑ ከፍቅር ታሪኩ ይልቅ በግዜው የነበረውን ስርአት ይገልጻል ይላሉ
@zinashtebaso
3 ай бұрын
ወንድማማቾች ናችው ? በጣም ትመሳሰላላችው
@mekdelawit6363
2 ай бұрын
ሰብለ ወንጌል ላይ እኔም የታየኝ ነገር ነው ግን ጠይም ብትሆን ዝዞሮ መሴራት በጣም ከበድ ነው ይህን ስለሰሩልን የኢትዮጲያ የፊልም ኢንዱሴትሪ ከፍ ማለቱን ያሳያል በናታችሁ እንከኑን ተውትና አመስግነን እንይ እንዲለቀቅልን እንጩህ😅
@Setna1312
3 ай бұрын
ኧረ እኔ ራሴ እየጠበቅኩኝ ነበር 😭በሉ ደሞ የሚለቀቅበትን ደሞ አብስሩን please 🙏
@LeyoLeyo-i6n
3 ай бұрын
መንግስት መግማማቱን ትቶ ይልቀቀው እንየው ህዝቡ አስተያየቱንም የድራማውንም ፍቅር ይግለፅ ለህዝቡ እድል ስጡ ምን ማለት ነው በመንግስት ቴሌቭዥን የሚተላለፍን ድራማ መንግስት ማስቆም ለምን ኧረ አሁንስ ይሄ መንግስት እግር እግር ነው ያለው ልቀቁልን
@meklityathehayelij1233
3 ай бұрын
ምነው ባነሳው እማይርባ
@ethiopianpoettsedidawit5738
3 ай бұрын
ስለ ፍቅር እስከ መቃብር በአሁን ሰዓት ይሄ ሁሉ ገንዘብ ወጥቶ በፊልም እንዲሰራ የተደረገበት ምክንያት ሳይገባሽ ቀርቶ ነው? ደግሞስ ከባለሞያዎቹ ከእውቅ ደራስያን ምን እንደሚሉስ መስማት የለብሽም? ይሄ የአሁኑ መንግሥት ልክ የአኖሌን ኃውልት የትውልዱ አዕምሮ ውስጥ ለመሳል በባዶ ትርክት ቀርፀው ምድራችን ላይ በጥላቻ ተርጉመው እንዳስቀመጡት ማለት ነው:: በአጠቃላይ ባለሙያዎቹ እንጂ ማንም ያለሙያው ገብቶ ቢተነትነው ትክክል አይሆንም::
@LeyoLeyo-i6n
3 ай бұрын
@@meklityathehayelij1233 እማትረቢ ደነዝ አንቺ ነሺ
@1hagerachin
3 ай бұрын
It is not the government, it is the family of Hadis Alemayehu that blocked it. They didn't get paid enough
@betttyhailu2856
2 ай бұрын
Are u guys twins?
@EnnatGurmesa
3 ай бұрын
መንታ ናችሁ አንተ በሣቅክ ነው የምወድህ
@BlineBline-q6p
3 ай бұрын
Yelekeke yelekeke😂😂😂abooo yelekeke 😂😂😂oooo yelekeke
@elsagetnet
3 ай бұрын
መጀመሪያ ለምን አስጀመራችሁ የምታቋርጡት ለምን?????
@ninigetaneh2634
3 ай бұрын
አሪፍ እይታ ነዉ ያላችሁ🙏
@AgerieMessele
3 ай бұрын
መፀሀፋ ፊልሙን ይበልጣል መፀሀፍን አንብቡ
@sulimans8297
3 ай бұрын
Thanks guys for the info
@ቤቲታጣፊዋዝናርራዩመይቲ
3 ай бұрын
ደግነቱ አልተከታተልኩትም ይሄኔ እቃጠል ነበር😂
@Dere-Orthodox
3 ай бұрын
Wawu benja tube brothers
@BelloBella-d6t
3 ай бұрын
ያቺን አምለሰትና ሳያትን ያላረገብን ደራሲ ምስጋና ይግባህ🙏🙏🙏 ቋቅ ሊሉኝ ነው አብሶ አምለሰት የሆነች የእርጎ ዝንብ ነገር ሁሉ ውስጥ ካልገባው ምትለው ነገር ፊልም ለዛውን እንዲያጣ አረገችብን ኤጭ
@SemraAhmed-d5g
3 ай бұрын
የቅናት አስመሰለብሽ ሆሆሆ
@gelilaberhanu8114
3 ай бұрын
Ere baksh mn wst gebach ende mensur jemal aregshatko
@AhommedKhan-jf4uw
3 ай бұрын
እድሜ ለቲክ ቶክ እንኳን ያሁኑ ትውልድ ያለፈውም ትውልድ ማንበብ አቁሟል
@AddisuMolla-b5c
3 ай бұрын
ልብ ወለድ እኮ ነው ምንድነው ምትከራከሩት ታሪክ አይደለም እኮ
@Masitiwt
3 ай бұрын
ልቀቁል ጦርነት ሳናነሳ
@yeshimar7589
3 ай бұрын
እረተውን አርፈን ፊልሙን እንይበት
@sasi849
3 ай бұрын
Correction: Mar eske tof director is Amleset Muche not Somic. Thanks
@GedamawitGirma-em9pk
3 ай бұрын
Ke sebel wengel wuchi....hulum arif nw
@TiruzerSeifu
3 ай бұрын
beletsegik ende? temechegn
@Habb-p5k
3 ай бұрын
ፊልሙ አልቋል part 48 የመጨረሻዉ ነዉ።
@FikerLegesse-b7k
3 ай бұрын
ኧረ የናንተስ የጉድ ነው ወንድማማች መስላችሁኝ ነበር
@IbrahimMohammed-x8b
3 ай бұрын
መጪው ትዉልድ መፅሃፉን ይረሳዋል፣ ወይም መፅሃፉ አጒጊ አይሆንም።ለፕሮዳክሽን ባይቸኩሉት፣
@netsanetfiseha2781
3 ай бұрын
መንታ ናችሁ !🤔🤔ወይስ editing ነው በሉኝ
@kasshvlogs1904
3 ай бұрын
ሰብልዬ ቆንጅዬ አልነበረች ወይ።
@etyohannes
3 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው
@SenaitSeni-pi7ps
3 ай бұрын
መንታ ናቸው😮
@yitayaltesfahun
3 ай бұрын
መታገድአለበት ህግ ካለ ለምን የማንም መጽሐፍዝብ ወደፊልም አይቀየርም እሽ? የባለቤቱ መብት ይጠበቅ እንጅ በስርቆት አይደለም?
@helenfekedu3161
3 ай бұрын
ገና ትናንት ከመጀመሪ ምናለ ባልጀመርኩት 😢
@samualeMekonen
3 ай бұрын
የታገደበት ምክንያቱ ምንድን ነው
@fruit-1h
2 ай бұрын
Mirt lijoch
@YibeltalTibebu
2 ай бұрын
tejemro kemikom bayjemer yishal neberko
@ElhamAmir-es8gb
3 ай бұрын
Wellcome studio 2017 yemtanal wow benjo
33:55
ከአሜሪካ መተህ ለምን መሬት ላይ ትተኛለህ ይሉኛል/እዚህ ያለውን ዕድል እንደኔ አላዩትም/ jahnny Vlog with Fegegita React
Fegegita React
Рет қаралды 86 М.
27:41
🛑 ዘንድሮ ጆሯችን ጾም አይደር ተብልዋል ደሞ ሌላ ትኩሳት
Benja Podcast
Рет қаралды 5 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:38
ЧТО ОПАСНЕЕ? ОТВЕТЫ ВАС ШОКИРУЮТ... (1% ОТВЕЧАЮТ ПРАВИЛЬНО) #Shorts #Глент
ГЛЕНТ
Рет қаралды 2,4 МЛН
18:18
“የዐቢይ ህልም አሰብ ነው”፣ የለማ መገርሳና ጃዋር ግንኙነት፣ በዩኒቨረሲቲው የተከፈተው ተኩስ፣ የብልፅግናው ሹም በባህርዳር፣ የስራ አስኪያጁ እገታ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 29 М.
2:43:37
የማትተካ ሰው ሁን - Sewmehon Yismaw - የፍቅር እስከ መቃብር ዳይሬክተር - S07 EP66
MERI PODCAST
Рет қаралды 178 М.
56:07
1ሺ ስራ ሞክሬ አልተሳካልኝም : እናቴ ለኪዳነምህረት ተሳለች! አሜሪካን ጥዬ ባልመጣ ኖሮ ባሌን አላገኘውም ነበር!! THE PATRIOT 2 #diaspora
Donkey Tube
Рет қаралды 1,3 МЛН
40:19
እንደሀገር ወድቀናል ስራ አጥ ወጣቶች በኢትዮጲያ መበራከት
bertu media ብርቱ ሚዲያ
Рет қаралды 179
31:45
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 404 М.
2:05:14
Ethiopia : ፍቅር እስከ መቃብር ሙሉ ትረካ - ክፍል 6 /FIKER ESKE MEKABIR FULL PART 6
TEREKA TUBE (ትረካ)
Рет қаралды 7 М.
24:08
“ህዝቡም ይዳኛል ብለውን ነበር” የለውጡ አመራር አርቲስት ሚካኤል ታምሬ artist mikael tamre
Wel Entertainment
Рет қаралды 242 М.
2:26:35
የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 || @Soliyanashow
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 866 М.
30:17
🛑 አሳዛኝ እውነታ ካላያቹ አታምኑም ?
Benja Podcast
Рет қаралды 7 М.
21:40
🛑 ብዙዎች የጓጉለት ፍቅር እስከ መቃብር ፊልም መሰራቱ አከተመለት ያሳዝናል
Benja Podcast
Рет қаралды 8 М.
00:20
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人 #佐助
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН