ሰመመን ክፍል 29 | SEMEMEN Part 29 (የመጨረሻ ክፍል)

  Рет қаралды 10,251

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

4 жыл бұрын

Spend enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via links mentioned below.
ፌስቡክ 👉 / tsegaye.aberar.1
ኢንስታግራም👉 / tsegayeaberar
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar

Пікірлер: 148
@tsegayeaberar
@tsegayeaberar 4 жыл бұрын
ቴሌግራም 👉t.me/tsegayeaberar ኢንስታግራም👉instagram.com/tsegayeaberar/ ፌስቡክ 👉 facebook.com/tsegaye.aberar.1/
@kidestaylwe7001
@kidestaylwe7001 4 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@Alex_-fl1ln
@Alex_-fl1ln 4 жыл бұрын
ውንድም አለም
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ የሚል ምፃፍ ነው እናምስግናለን
@saadasaada1096
@saadasaada1096 4 жыл бұрын
መፀሀፎቹ ባንተ ሲነበብ ከውስጥ ሱስ ይፍጥራል ልበል ብዙ ትረካውችህን እሰማለሁ በጣም የመጨረሻ ነው ደስ ሚለው ብዙ ሰምቻለሁ የማይፍቅ ስህተት መንታ መንገዲ ከፊርስኮ ዱባይ ብዙ----እናም መፀሀፎቹ ባንተ ውብ ሆኑ ብያለሁ አቀራረብህ ሲቀጥል ሰመመን የራሴን ህይውት ሚተርክ ነው የመሰለኝ ክክክ ባይሆን መሰለኝ ነው ላካፍላችሁና ፍረዱ 2003 ላይ የስዲስተኛ. ክፍል ተማሪ ነበርኩ ያኔ ከዛ በፊ ት አብሬው ያልተማርኩት ተማሪ ስዲስት ላይ ተገናኜን ባንዲ ክፍል ባንዲ ወንበር እናም በጣምምም ወደርኩት ልጁ ፍታ ያለ ነው ሴቶች ጋር መጫውት መሳቅ ይውዳል የውንዲም ጓደኞቹም ጋር እዲሁ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነው ከአንዲ እስከ ሶስት ደረጃ ይይዛል በምህር በጣም ይውዱታል ፍጣን ነው እናም አንዲ ክፍል የተማርነው ስዲስት ላይ ነበርና ልክ ሳየው ልቤ እንደመብረቅ ነበር ሚሰነጠቀው ያማል ግን ደስ ይላል እኔ በጣም ዝምተኛ ነኝ ጓደኛም እዲሁ ለመንገዲ ነውይ የሚስጥር ምለው የለኝም የት ቤት ምላት ብዙ ባንቀራረብም አብሬ ምናጠና ጎረቤቴ የሆነች ልጂ አለች ጓደኛ ማለት ይከብዳል አለመያዜ ግን የቤተሰብ ጫና ነበረብኝ በቃ እሚገምቱኝ በፀባየ ሳይሆን አብሬያቸው በምሄዳቸው ሰውች ፀባይ ስለሆነ እዲርቅ አረጉኝ እናም በሰፍር ልጁ ጋር ንለያያል እሱ ታች መደር ሲሆን እኔ ከነሱ ውዴላይ ትንሽ ያስኬዳል አቀማመጡ ግዲህ በእናንተ እይታ ያው አንተ ከታች መደር ከነፍሻው ላይ እኔ ከላይ መደር ከቀዝቃዛው ላይ የባሰበት ይምጣ ማለትህ ነወይ እለው ነበር ፍቅራችንን ከተገላለፀን ብሀላ እናም የአይን ፍቅር ከአይን አልፎ ልቤን ሲተረትረኝ ብዙ ወሮችን አስቆጠርኩ እንዳጋጣሚ ሆኖ ከክፍላችን ያአንዲት ልጂ ዘመዲ ይሞታል እናም ማስተዛዘን ሚባል ነገር አለ ምመዘግበው እኔ ነበርኩ አንዲ ወንበር ላይ ተቀምጠን ስለትምህርት ነው እኔ ግን ከአይኑ አልፌ ልቡ መግባቴን ያውኩት ያን ቀነው እናም ስሙን መዘገብኩ ብር ከተባለው ባላይ ስለሰጠ መልስ ነበረው እናም እሱም አለኝ ይሄን ብዙ ስም ዝርዝር የፃፍሽበትን ወረቀት አስጥልሻለሁ አለኝ እኔን እደት ለምንስ ብየ ስከራከር ወረቀቱን ከጄ ውስዶ በግልባጩ ሰላም ልሻለሁ በሰላም ጩህቴ ልብሽ ራርቶልኝ ቢቀባሽ ስሜቴ ከሚል ጥቅስ ጋር አንዳንዲ ስእሎችን ስሎ አፍቅርሻለሁ አለኝ ያኔ ያአይኔም የልቤም ምት ምሆነውን አስጠፍኝ አመት አለቀ ሰባተኛ ክፍል እደማንም ተገፍተ ባዲስ ወር ባዲስ አመት እናም መስከረም ጥቅምት ህዳር ላይ ፓስፖርት ጀምሬ ስለነበር ይሄም ቸግሮኝ ሳይሆን እናቴ ልትሰደዲብኝ ስትል እኔ መጣሁ ትንሽ አባቴ ከባዲ ነው አመሉ እናም የፍቅረኛየን አይን ለመጨረሻ የማይበት ህዳር መጨረሻ ላይ 2004 መጣሁ ኢትዩ 2011ልሄዲ አካባቢ የሱ ታናሽ ውዲም ፍልጎ ጉጥሬን አገናኜን ፍቅራችንን አደስነው ከልቤ ፍውሙ አመዲ ቢለብስም ለዘመናት አልጠፍም ነበር መቼም ሴቶችየ እስከዛ አመት አልተጀናጀንሽም ትሉኝ ይሆናል የግዲ አንዲልጂ በስልክ ቀረብኩት እናም ደጋግሜ ስላለፍው ህይውቴ ሳውራው ፍራ ራቀኝ በቃ ልቤ ማንም ገብቶ እደማይመቼው አውኩ ስሄዲም ኢትዩ ከዚህ አመታት ብሀላ አገኜሁት ተጋባን እናም የአይን ፍቅር ዘልቆ ከልብ ከገባ አላዲስ ፍቅረኛ ለመያስ ይጎራበጣል እናም ብዙ ቢኖርም ባጭሩ s,e
@user-xu8wz3gu9f
@user-xu8wz3gu9f 4 жыл бұрын
ምርጥ ጓደኛ ምርጥ መምህር !! Tsegsh Enamesegnalen !! ላሌ መመሰጫ እጠብቃለን
@user-ko2cs6ep4e
@user-ko2cs6ep4e 4 жыл бұрын
ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን በስርአት ደከመኝ ሳትል ደስ እያለን እንድንሰማ አድርከህ ስለተረክልን🙏 አቤልና ትግስት መጨረሻቸው በጣም ደስ ይላል የአቤል ጓደኛ እና መምህሩ ከእነባለቤቱ ምርጥ ሰዎች 😍
@drre1521
@drre1521 4 жыл бұрын
ፀግሽ አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ ሲያልቅ አስደነገጠኝ ደስ የሚል መጽሐፍ ከምርጥ ተራኪ ጋር ዮናታን ምርጥ መምህር እጅግ ጀግና መምህር ናቸው ልጅ ባይወልዱም አቤልን እንደገና እንደወለዱት ነው የማስበው እስከነማስታቸው ምርጥ ሰው ናቸው እስክንድር የጎደኝነትን ውበት አሳይቶኛል ምርጥ ጎደኛ እና አስተዋይ ልጅ ነው
@user-yb8er7jd1e
@user-yb8er7jd1e 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኳንም ተገናኙ አቤልና ትግስት ዬናታልና እስክደር በጣም መልካም ሠው ናቸው
@user-kx8ey8oi3j
@user-kx8ey8oi3j 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ መምህር አይ ግቢ አይ ትምሮ እፍፍፍ ደስ ሲል
@hanajenberu5928
@hanajenberu5928 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም ደስ የሚል ትረካ ነበር
@zebenaybayssa6924
@zebenaybayssa6924 4 жыл бұрын
ውይ አንተ ሰው ድምፅህ ሆን ተብሎ ለትረካ የተሰራ ነው የሚመስለው ።🤔🤔🤔🌿
@ekreyemaru146
@ekreyemaru146 4 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም አሪፍ ከግሩም አተራረክ ጋ እናመሰግናለን ፀግሽ ግን እንደጎጎው አለቀ
@kiduman8107
@kiduman8107 4 жыл бұрын
ደራሲውም ሆነ ጋዜጠኛውን አድናቂችሁ ነኝ 😍
@alhamdulilah5354
@alhamdulilah5354 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ይህንን ድንቅ መፅሀፍ ለህዝብ ያደረሱትን ከልብ ለማመስገን እወዳለሁ በመቀጠል በሚያምር ድምፅህ ለተመልካቾች እንዲደርስ ላደረከዉ ዉድ ወንድማችን እናመሰግናለን በመቀጠል በጣም ከወደድኩትና ካስደነቀኝ መፀሀፍ ዉስጥ አንዱ ሰመመን የሚለዉ ይህ ድንቅ መፀሀፍ ነዉ እና የአቤልን ታሪክ ስሰማ እራሴን እያሰብኩ ነበር በጉጉት ሳዳምጥ የነበረዉ እኔም በአይን ፍቅር ክፊኛ ካለቀሱት ዉስጥ አንዷ ስለነበርኩኝ ብቻ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ይሄንን ትረካ ያላዳመጣችሁ ካላችሁ እንድታዳምጡ እጋብዛለዉ 🙏
@tube-dt4ek
@tube-dt4ek 4 жыл бұрын
ወይኔ አለቀ ስተኛ ጠዋቴን አስቤ ደስ ደስ እያለኝ የምተኛው በሰመመን ነበር ጠዋት እሰማዋለው ቀኔንን አሳምሮት እውላለው ቀጣይ የቀኔ አሳማሪን እጠብቃለው ፀግሽ እናመሠግናለን❤
@seadaseada2816
@seadaseada2816 4 жыл бұрын
አጋፋው ተራኪ ፀጋዬ አብራር ዎው ድምፅ እየሰማሁ ሳይሆን እየሆነ የማየው ያክል ነው የሚሰማኝ አደኛ ነህ ወሏሂ
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌👌👌 በርታ ቆንጆ ነው ፀግሽ
@SaraSara-mw2cd
@SaraSara-mw2cd 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ምን አለ ባያልቅ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 жыл бұрын
ፀግሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ከልብ እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር በሌላ እስክትመጣ መልካም ቆይታ 💓💓💓💓💋👈👌 ሲሳይን ከልብ እናመሠግናለን በእውነቱ ምርጥ ድርሰት ብእሩ ይባረክ እግዚአብሔ ፀጋውን ያብዛለት ዋው ግን ከነአቤል መለየቱ በጣም አስከፋቶኛል 💚💛💓
@zelalemtenaw2096
@zelalemtenaw2096 4 жыл бұрын
ፀጋየ አብራር ጥሩ ነገሮችን መርጠህ ስለተረክልን በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ያምራል ፀግሽ እናመሰግናል አይ ቅላፄ አይ አተራረክ በጣም ትችላለክ ከቻልክ ዲርቶጋዳና አድማስ ባሻገር ተርክልን
@yeswezer9398
@yeswezer9398 4 жыл бұрын
በጣም ደስ በሚል ሁኔታነው የተረከው እናመስግናለን በርታ
@yetsigelejsarontsige9707
@yetsigelejsarontsige9707 4 жыл бұрын
መጨረጫ የአቤልን ምርቃት ሳንጠራ ሰመመንን የጻፈውንም ፀግሽ አንተንም እናመሰግናለን በርታልን አንተም ምርጥ መጸሀፍ ጽፈክ የአንተን እደምተርክልን እንጠብቃለን አንድ ቀን አምላክ ይርዳክ እኖደሀለን 🙏
@tube-dt4ek
@tube-dt4ek 4 жыл бұрын
መምህሩ ሞኒካ እስክንድር እንደ እናንተ መልካም ልብ በምድር ያብዛልን
@semerudinku1336
@semerudinku1336 4 жыл бұрын
ፀግሽ እጅግ በጣም አመሠግናለው በዚው ዘመን የተፃፈ መፅአፍ ርዕሱ ግርዶሽ ብትተርክልን ደሥ ይለኛል ከቻልክ 🙏🙏🙏
@user-uz8uu2dv1y
@user-uz8uu2dv1y 4 жыл бұрын
wow መጨረሻውን ለማዳመጥ ሶስት ክፍል ዘልዬ መጣሁ በቃ ወደ መጣሁበት ልመለስ😂 አቤት ትረካ 👍👌
@tsinatorthodoxgal4302
@tsinatorthodoxgal4302 4 жыл бұрын
በጣም ከልብ እናመሰግናለን ፀግሽ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን በእውነት ምርጥ ታሪክ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ መምህር!!!
@Alex_-fl1ln
@Alex_-fl1ln 4 жыл бұрын
#ፀግሽ ያላንተ ትረካ እስኪያስጠልኝ ድረስ ነው ምወድክ ባንተ ሱስ የያዘኝ #ክፈት ላይ ነበር መኪና እየነዳው ስለሆነ ምሰማክ በጣም በእርጋታ ተጠንቅቄ ከቀልቤ ሆኜ ነው ማደምጥክ በተልኝ ደሞ እረጃጅም ትረካዎች ስለነበሩ በጣም ነበር ምመሰጥ የነበረው ድንገት ተሰወርክብኝ ከቆይታ በኃላ #በፋኖስ_ቲዩብ ላይ አገኘሁክ በዛም እንዲሁ አሁን ደሞ በራስህ በመምጣትክ በጣም ደስ ብሎኛል እንዴዴዴዴዴዴዴዴዴ #ማሒዬን ዘነጋዋት አፈር ስሆን እንደድሮው ተጣምራቹ ኑልን ልብን ነው ምትሰርቁት ሁለታቹ በአንድ ስትሆን ። #እንወድሀለን_ፀግሽ በሌላ ስራ እስካገኝክ ያለፉትን መላልሼ እያዳመጥኩ ጠብቅካለው #ወንድም_አለም!!!
@martamengesha2491
@martamengesha2491 4 жыл бұрын
በትክክል ገልጸኸዋል አብሶ ከፍሪስኮ ዱባይ ሣሪ እና ሙስ
@Alex_-fl1ln
@Alex_-fl1ln 4 жыл бұрын
@@martamengesha2491 እግዚአብሔርን ነው ምልሽ ይሄን በምፅፍልሽ ሰአት ከፍሪስኮን እያዳመጥኩ ነው በሶፊያ ውበት ተማረኩልሽ እድሜ ለፀግሽ
@meronmekonnen9155
@meronmekonnen9155 4 жыл бұрын
እጀግ በጣም ነው የምመስግነው ፀግሽ እውነት ደስ የሚያስደስት
@emabetadmas9949
@emabetadmas9949 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ፊልም ነው የመሠለ መጨረሻው አቤል መመረቅና ትዳር መያዝ የቤተሠቦቹን ደስታ ማየት ነበረብን
@chaltuchaltu9118
@chaltuchaltu9118 4 жыл бұрын
Tsegish baliq dasi yelen nabar Betam arfi qoyita nabar Lazahum bate dits arfi nabare Belela enitabiqalen atitifa bini ❤️
@hawisume5216
@hawisume5216 4 жыл бұрын
Wow!!....Thank you so much!
@user-bi9tv5pu1q
@user-bi9tv5pu1q 4 жыл бұрын
ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
@sheymaahmed8745
@sheymaahmed8745 4 жыл бұрын
Antem betam enamesegnalen
@saraara5066
@saraara5066 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆጆ
@selamwitdamesa8335
@selamwitdamesa8335 4 жыл бұрын
Waw thanks so much tegsh.👏👏👏😍 ebakehi mendubana yetrgum meshaf terkln 👏👏👏
@saliemkidane6071
@saliemkidane6071 4 жыл бұрын
Tsgshe ከቻልክ ብርቅርቅታን አስኮምኩመን ዋው። ብሮ i really like it
@cgcg4928
@cgcg4928 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ኡፍፍፍ አቤት አተራረክ ተባረክ ፀግሽ እናመሰግናለን ምርጥ ነው !!!!!!!!
@cgcg4928
@cgcg4928 4 жыл бұрын
በርታ በሌላአ ስራ እጠብቅሀለን
@teklitfeshakebede2890
@teklitfeshakebede2890 4 жыл бұрын
Batam das yil naber misgana lhulachum 👌👌💐💐
@tedyshalom9285
@tedyshalom9285 4 жыл бұрын
Wawww bayalk thank you so much dear 🙏🙏🙏🙏
@yohannesjapi
@yohannesjapi 3 жыл бұрын
Wow it’s touching… amazing love 💕 thank you for sharing for us
@mekdes9004
@mekdes9004 4 жыл бұрын
Thank you so much it was beautifully narrated
@balemlaybiyazin8720
@balemlaybiyazin8720 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም አሪፍ!!!!
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o 4 жыл бұрын
ሊያል ነው ውይ ለማንቻውም እናመሥጋናለን ፀግሽዬ አቦ ሰላምህ ይብዛልን❤
@meseretbayssie4243
@meseretbayssie4243 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፀግሽ ቀጥልበት
@Rita-kx5gp
@Rita-kx5gp 2 жыл бұрын
Thank you very much it was wonderful
@kisukealshamary9658
@kisukealshamary9658 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ፀግሽ በሌላ ታርክ እንጠብቃለን
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ፀግሽ እናመሠግናለን
@dawitkahsay1736
@dawitkahsay1736 4 жыл бұрын
Wow btam tru adergeh nw yetrkw, kzih bfit degagme banbewm ende adis nw sesmaw yenbrw, thank you 😊
@saronj.s5106
@saronj.s5106 4 жыл бұрын
Wow bexma desa yemal tarika new bexma thanks 🙏 ahuna mesafe yemabab simata neku hona God bless you bro
@alainaln9868
@alainaln9868 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አብርሽ
@dubiilata
@dubiilata Жыл бұрын
yemigerm new aboo enamesegenalen tebarek lela min yebalal
@samrawittakele3451
@samrawittakele3451 4 жыл бұрын
Wow amazing 👏👏👏
@hayminatan7238
@hayminatan7238 4 жыл бұрын
Thank you dear ❤️🙏
@user-mo7my9rz6u
@user-mo7my9rz6u 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ሌሎች ስራዎችን እንጠብቃለን
@eritreasmith2957
@eritreasmith2957 4 жыл бұрын
I really enjoy it,thank you so much tsgeshe lovely
@hulumlebagoneq5788
@hulumlebagoneq5788 4 жыл бұрын
Belela Erese Etebekehalen edetefa Tsegesh
@eliana4193
@eliana4193 4 жыл бұрын
Wow enamesgnalen tsegesheya
@FlomenaYohans
@FlomenaYohans 4 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ወንድማችን ፀግሽ እናመሰግናለን ምን እንጠብቅ ከዚህ ቀጥሎ
@destaalemayehu4310
@destaalemayehu4310 4 жыл бұрын
Woow thank you 🙏🙏🙏🙏🙏
@antenehkebede7718
@antenehkebede7718 4 жыл бұрын
Betam des bemil melku nw yeteterekewu! enameseginalen
@eteneshtube5889
@eteneshtube5889 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ በሪታልንንንን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan 4 жыл бұрын
ፀግሸ ለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
@suzantaddess5275
@suzantaddess5275 4 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው በርታ
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 жыл бұрын
Waawooooooo enamesagnalen tsagish👌👌👌👌👌👌💯💯💯💯💯
@bettybete586
@bettybete586 4 жыл бұрын
Tsgsh Enamesegnalen Dertogadan begugut entebkalen
@abebam1650
@abebam1650 4 жыл бұрын
Thank you🙂
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 4 жыл бұрын
Betam enamesegnalen
@meskiafework8770
@meskiafework8770 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነበር እኛም በጣም እናመሰግናለን 🙏💚
@user-md9ho3ju2z
@user-md9ho3ju2z 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ በሌላ አጓጊ መዥሃፍ እንጠብቅሃለን
@keryatilaun6824
@keryatilaun6824 4 жыл бұрын
Thanks 🙏
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 4 жыл бұрын
Thank you!
@semiramohamed4725
@semiramohamed4725 3 жыл бұрын
Enamesegnalen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jessicay3755
@jessicay3755 4 жыл бұрын
,እናመስግናለን ሀሪፍ ነበር 😘😘
@elizabetjtimkete6817
@elizabetjtimkete6817 4 жыл бұрын
Enamesgnalen Tesgi konjo 🥰
@sentayewtesema7216
@sentayewtesema7216 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@maherzshopp581
@maherzshopp581 4 жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 4 жыл бұрын
አደኛ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀግሽ በአዲስ ስራ በጉጉት እንጠብቃለን።
@henokbekele2279
@henokbekele2279 4 жыл бұрын
I have no word to appreciate ur commitment to provide us these admirable and most exciting novel wiz such kind of attractive presentation. I read it long before 20 yrs and now u makes me entertained once again. Give ma admiration to z writer Siay Nigusu and for your self, Tsegaye Abrar. Thanks a lot.
@user-lr5sj8tk4d
@user-lr5sj8tk4d 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@buzayoodarasa8266
@buzayoodarasa8266 Жыл бұрын
Wow wow wow 👏 bayen namati tollaa
@abelkidane556
@abelkidane556 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም እንመሰገናልና
@zeynbdessu4346
@zeynbdessu4346 3 жыл бұрын
Waw ytbeb amlak ejhen ybarkew beta des ymyl tereka
@ewnetuzuria925
@ewnetuzuria925 4 жыл бұрын
😘 Bravo
@alamcute283
@alamcute283 4 жыл бұрын
ሰልአምይብዝአብርሸዬ። የአቤልመጨረሸበጥአምአሪፍነው። አብሶበተ። ሲተረክ። አመሰግአለውው
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 4 жыл бұрын
ፍጥነቴ ከጀት ይበልጣል እናመሰግናለን ውዴ
@user-dd8re8xq9s
@user-dd8re8xq9s 4 жыл бұрын
ፀግሽ ታንኪው በጣም
@user-ms4bl9et5c
@user-ms4bl9et5c 4 жыл бұрын
❤❤❤❤እናመሰግናለን ወድማችን አትጥፍ
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 4 жыл бұрын
Yelele new yetemechegn tenx
@jerytube5481
@jerytube5481 4 жыл бұрын
Enamesgnaln tsegish betam des yemil gize nbr enem endi tenager yewtalng eski
@Trhas601
@Trhas601 4 жыл бұрын
ጸግሻ ከልብ እናመስግናለን በሌላ አዲስ ርእስ እንጠብቃሃለን
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 жыл бұрын
ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው አቦ እንደስክድር እና ዮናታል ስዋች አለማችን ላይ ያብዛልን ስሴ እጅግ በጣም እናመስግናለን ግዚህን ሁሉ ነገርህን ስጥተሀን ስላቀረብክልን አቦ ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ በቀጣይ ደሞ አሪፍ ስራ ይዘህልን እንደምትመጣ ሙሉ ተስፍ አለኝ አትጥፍብን እሺ
@hulumlebagoneq5788
@hulumlebagoneq5788 4 жыл бұрын
Wow des sel Enamesgenalen wedem
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
ቀጣይ ትረካ እንጠብቃለን
@senaitchristian6714
@senaitchristian6714 3 жыл бұрын
👐👐🤗🤗🥰🥰🥰🥰👐👐👌👌 I loved them 🥰🥰🥰
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 4 жыл бұрын
Vielen Dank
@hsanaalebanon274
@hsanaalebanon274 4 жыл бұрын
Enamesgenalen
@user-vw2lh4gd8u
@user-vw2lh4gd8u 4 жыл бұрын
ፀግሽ ሁሌም ኑርልኝ የማይፋቅ ስህተትን ከዩቲዪብ አጣሁት አንተን ያወኩበት እባክህ ሊንኩ ካለህ ላክልኝ ሁሉንም
@zedzinash8396
@zedzinash8396 4 жыл бұрын
አሪፍ ነበር አጨራረሱ ግን ብዙም አይመስጥም አቤል መመረቅ ነበረበት
@user-du4no1oh9y
@user-du4no1oh9y 4 жыл бұрын
Enamsgnale Tegeshe acheraresue betame dise yelale yonatale degente betame yegrmale
@hannaarefaine5879
@hannaarefaine5879 4 жыл бұрын
ፀግሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም የማበብ ተሰቶ አለው ስታነበው ተሰምጬ በዛ ቦታ እኔም ያለዎ እስከሚመስለኝ ድረስ እሆናለው በዚያው ቀጥል merci
@fikerfikerlovelove4936
@fikerfikerlovelove4936 4 жыл бұрын
Woowu macarasha desyilale
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 2 (የ መጨረሻ ምዕራፍ )
3:30:15
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 30 М.
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 172 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 33 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 224 М.
ሰመመን ክፍል 26 | SEMEMEN Part 26
37:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 7 М.
"ይነዝረኛል!"
1:01:03
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 52 М.
ግሩም ትረካ - ሚስጥራዊው ሩሲያዊ ሊቅ - Girum Tereka
31:27
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
ሚስቴ እና 6ቱ ወንዶች | ክፍል 1
2:22:22
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 30 М.
ዛዲግ ወይም ዕድል  (ክፍል አንድ)
56:14
ela mahder ኤላ ማህደር
Рет қаралды 204
ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION
36:23
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 65 М.
ኢትዮጵያዊቷ ሰላይ | ምዕራፍ 1
2:44:25
Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር
Рет қаралды 31 М.
Human kill the owner of the cat. Zombies are coming !
0:51
MeowChannel
Рет қаралды 5 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 7 МЛН
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
0:31