No video

🛑 ሰመረ ባርያው ጠቅላዩን በቀጥታ አፋጠጣቸው || የነጻነት ወርቅነህ የጤና ጉዳይ

  Рет қаралды 88,434

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 172
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
ስለ አብዱ ኪያር አልበም የተሰራ ፕሮግራም በዚህ ሊንክ እነሆ kzbin.info/www/bejne/nHqmlIGiq5edo7ssi=4mlwkZcGVzyH6Ttc
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ቤንጃ በጣም የምከታተልህ ምርጥ ሰዉ ነህ ጥፋት ሳይ ደግሞ ❌ትዉልድን የሚያጠፋ በርተሎሜዎስ የሚባለዉ የሰራዉ ቆሻሻ ተግባር ላይ አትሳቅ ትዉልድን የሚያጠፋ ማስታወቂያ ነዉ ለልጆቻችን ለወንድሞቻችን እህቶቻችን ለትንንሾች እንጠንቀቅ ቲክቶክ የሚባል ከመጣ አበሻ ተግማማ በሳቅ አትለፍ ከይቅርታ ጋር ሀላፊነት ይሰማን።
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
እሺ አመሰግናለው
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
ታዲያ ያልቅስ እንዴ ተዝናንቶ እኛንም ለማዝናናት መሰለኝ የሚመጣው አትፈላሰፉ
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
ወይ ነፅዬ ታሞም ይቀልዳል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ 🙏🙏❤ቤጃችን❤❤❤
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
#ድል ለአማራው ፋኖ። ❤❤❤
@user-uw3ic3mc7b
@user-uw3ic3mc7b Ай бұрын
ነፃነት ወርቅነህ ።ጤናህን መልሶልህ ወደ ሀገር የምትመለስበት ቀን የቀረበ እንዲሆን ምኞቴ ነው ።ዘውድነሽ ነኝ ።ከገቡ ሠፈር።
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 Ай бұрын
እግዚኣብሔር ይማርህ ነፂ😢
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo Ай бұрын
ድምፃዊት ምንአሉሽ ረታ በጣም ጎበዝ አለመዉረድሽ ጠቅሞሻል ከሌቦች ድነሻል ጎበዝ❤❤❤❤
@janakidani2567
@janakidani2567 Ай бұрын
የእናቴ ልደት ነው ዛሬ Happy Birth Day mom🎉🎉🎉
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መልካም ልደት ለእናትሽ
@melakuwondiye3640
@melakuwondiye3640 Ай бұрын
HAPPY BIRTHDAY FOR YOUR MOM
@nejatali7088
@nejatali7088 Ай бұрын
​@@benjatube2yeliju mist nat
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Ай бұрын
አይ ልደቱ ቀርቶብኝ የተወለድኩበትን ቀን ባውቀው ምን አለ😂😢እድሜዬ በግምት ነው ምናገረው ገጠር መወለድ 😢😢😢
@Chaina88
@Chaina88 Ай бұрын
ፀጉራቸውን የሚያሳድጉ እና ስኪኒ የሚለብሱ ወንዶች ያ ቅ ለ ሸ ል ሹ ኛ ል
@tescisko8041
@tescisko8041 Ай бұрын
ልደቴ ነው
@user-bg4nb2wy3e
@user-bg4nb2wy3e Ай бұрын
HBD
@HanaDerege
@HanaDerege Ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@user-bt7kz9gx8f
@user-bt7kz9gx8f Ай бұрын
የመሱና ንጉሶች መንግስት ኮማንደርና ኮሚሽነር ብሎ የሾማቸውን የፖሊስ ጅቦች የሚያክል የለም
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu Ай бұрын
ፍጣሪ ጨርሶ ይማርህ ነፂ
@rebka5068
@rebka5068 Ай бұрын
ቢንጃም ተማሪዎች ለምን መስለህ አዲስ ነገር ሲመጣ የሚጨናነቁት በራሳቸው ስለማይተማመኑ ነው
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya Ай бұрын
የኔ ልጅ እናት እኮ ሚለው ሚስቱ ነች
@mulugetanirea2396
@mulugetanirea2396 Ай бұрын
mirat meslchgn
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 Ай бұрын
ዘይት ፈሰሰ፣ጎማ ተነፈሰ ካሉ በአብዛኛው ለዘረፋ ነው። ጋዜጠኛ ክብሬ መንግስቴን ጉድ አርገዋታል
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 Ай бұрын
Benja በርጠሚዮስ mibal sew minum ayamirim ayastemirim ayasikim atakirbew yesun serawoch
@useruse6250
@useruse6250 Ай бұрын
በርጠሚዎስ የሰራው በጣም ይደብራል አልተመቸኝም
@semiraahmde5457
@semiraahmde5457 Ай бұрын
ቤንጃ ሁሌም አንደኛ
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 29 күн бұрын
ይህ ላይክና ሱብስክራይብ ስልችት ነው ያለኝ
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y Ай бұрын
Benga you nice person🎉🎉 I like you respect you
@selamwasihun5005
@selamwasihun5005 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቤንጃ
@user-hd4im1lt9j
@user-hd4im1lt9j Ай бұрын
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ነዳጅ እለ
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 Ай бұрын
ቤንጃዬ ነገ ልጆቼ ወደ አሜሪካ ይበራሉ ጨንቆኛል የቤንጃ ቤተሰቦችም ፀልዩላቸው ስወዳችሁ
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
ፈጣሪ በሰላም እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያስገባቸው አይዞሽ በርታ በይ
@betehlehemnigusse8317
@betehlehemnigusse8317 Ай бұрын
@@benjatube2 አሜንንን🙏🙏አመሠግናለሁ ቢኒሻ
@MelkamuMitiku-mq3uz
@MelkamuMitiku-mq3uz Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y Ай бұрын
Amen 👍
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb Ай бұрын
Well come benjo
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li Ай бұрын
ነብሠገዳይና ህፃናትን ለሚደፍሩ መግደል ነው ታስረውም ነገ ወንጀሉን በደንብ አሣድገው ነው የሚወጡት
@user-cd7nx7hx1l
@user-cd7nx7hx1l Ай бұрын
በደንብ ሞትእደግፋለሁ
@LemlemAbrham-iz9lk
@LemlemAbrham-iz9lk 28 күн бұрын
Benja minishe new yihe denez areken misale argo sikar siyabereteta ante abreh tisikaleh asafari
@53067
@53067 Ай бұрын
ውይ የመኪናው ነገር እኔብሆን ደንግጫ እወርድ ነበር በጣም ይገርማል ደሞ በዚህ መጡ
@xFlavoriax
@xFlavoriax Ай бұрын
ይሄ የቆየ ማታልያ ነው...የፈሰሰ ነገር አለ አንድ ነገር ነው ውሀም ይሁን ዘይት አፍሰውም ይሆናል። የከፋ የሚሆነው ግን ስትነካው ውይ ስትነኪው ሽታው ራስን የሚይስት ጨርቅ መኪና የጎን መስታወት ወይ በር ላይ አድርገው በቀላሉ በእጅ አንስቶ ጨርቁን ወይ ልብሱን መጣል ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል። ጥንቃቄ ያስፈልጋል። መንገዶቻቸውን ቀድሞ ማወቅ ግድ ነው።
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Ай бұрын
ምንድነው ስእል የመሰልሽው ሰማያዊ ቀለም ተቀብተሽ ሰው የሜምርበትን የሜሰጠላበትን ኣያቆም እዴ
@hellokw5644
@hellokw5644 12 күн бұрын
Liju.new.yemehonew
@TimothyEdlawit
@TimothyEdlawit Ай бұрын
Ok bro❤
@adugnairkiso
@adugnairkiso Ай бұрын
የ አንድሮይዶች መልስ .... "እንደነ እንትና አልኖርም እንደነ እከሌ"
@user-be9xh7ic6r
@user-be9xh7ic6r Ай бұрын
ድምፅ ደስ ይላል አይ ጎረብጥም
@user-bd6zk5ef8i
@user-bd6zk5ef8i Ай бұрын
Zare Ldete new 😊
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh Ай бұрын
❤❤
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Ай бұрын
እኔም ክንተ ጋር ንኝ ይስቀሉ ስው የገደለ ሁሉ ይገደል
@user-wk9it9mv3m
@user-wk9it9mv3m Ай бұрын
ቤንጃ ግን አንዳንዴ በማያስቀው የምትስቀው ነገረስ?
@user-cs6ek2sd5t
@user-cs6ek2sd5t Ай бұрын
💙💙💙💙
@tsionashna8077
@tsionashna8077 Ай бұрын
people who work at Apple Store prefer Android phone than iPhone , Galaxy is the best phone
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Ай бұрын
ተሳስተሽ ነው። ፕራንክ እኮ ነው! ሳይክል የነዳጅ ታንከርኮ የላትም። 😂😂
@duhrhr-uw7xx
@duhrhr-uw7xx Ай бұрын
የማርያም መቀነት የምንለው
@bireandgerevlog
@bireandgerevlog Ай бұрын
ara benja keld alkwe ende ye astamarhun betam eko tebalshtwal mariamen yeker eski beyabotawe yalwen chiger
@habeshafun7124
@habeshafun7124 Ай бұрын
50 እከትገባ የጠበቁ ነበርኩ 🎉ኣሁን ኣሪገ ኣለው❤
@RasCHUchuዘቄራ
@RasCHUchuዘቄራ Ай бұрын
ግብዳው ሀሳቦችህ ይመቹኛል!!!!!💛
@yonas7027
@yonas7027 Ай бұрын
ዝብሎ እኮ ልደቴ የሚል አይጠፋም ቤንጃዬ እንዴት ታየዋለክ ለዛዉም በየቀኑ
@alganeshgidey8463
@alganeshgidey8463 Ай бұрын
NESE FETAREY YEDABESEH WE WILL SEE YOU SOON 🙏🙏🙏
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
@IMANLOGISTICSLLC-uw8ww Ай бұрын
Sijemer esuwa atakim iPhone 15vyeteshale ultra Samsung 2022 camera yemidersebet yelem
@tsigeshimeles1921
@tsigeshimeles1921 Ай бұрын
እኔ እግረኛዋ ከወረዳ ፋይል ተቀብዬ ጋርመንት ወደሚገኝ ቢሮ እየሄድኩ አንዱመቶ መንግስት የኑሮ ውድነት አስመልክቶ የሰማሽው አለ ምናምን እያለ አዋከበኝ እያወራኝ ወደ ውስጥ ልገባ ስል ሌላኛው ስልክ የሚያወራ መስሎ መጣ እሱን ጠየቀው እዛ ጋር ውሰዱ ብሎ አሳየን እኔ ወስጃለው እዚ ጉዳይ ስላለኝ ልግባ እኔም በቃ አብሬህ ልሂድ ብዬ መንገድ ስጀምር ቀፈፈኝ ዞር ስል ጉዳይ አለኝ ያለው ወደውስጥ ሳይገባ ሊከተለን ሲል አየውት ከዛ ደንግጬ ጊቢ ውስጥ ስገባ መጀመሪያ ያገኘውት ጠፋ ሁለተኛው አሁንም ስልኩን እንደያዘ ቶሎ ቶሎ ሲራመድ እያየውት ተሰወረ ለጥበቃው ስነግረው ለሰራተኛ ነው ኩፖኑ አጭበርባሪ ስለበዛ ተጠንቀቂ አለኝ
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y Ай бұрын
My birthday, December 8, thank you for asking
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 Ай бұрын
በርተሚዮስ የምትባል ምነው አልባለክም ስርአት
@user-EYOAB
@user-EYOAB Ай бұрын
መታሰር አማረሽ የማነህ
@tilahung3043
@tilahung3043 Ай бұрын
ነዳጅ አለን እለ ይሄ አናዳጅ 😡 አፉ ውስጥ ነዳጅ ሞልቶ ነበር ክብሪት መለኮስ ::
@user-zt3mk9pw3y
@user-zt3mk9pw3y Ай бұрын
ቤንጃዬ ከይቅርታ ጋር በመጠጥ ዙርያ የሰራዉን አልወደድኩለትም
@kiyatesfaye19
@kiyatesfaye19 Ай бұрын
Mushroom grow After it rains that’s why they say gib weledech
@user-iv8vi4so8u
@user-iv8vi4so8u Ай бұрын
እንካን ደና መጣክ
@endalkwesagn1193
@endalkwesagn1193 Ай бұрын
Benja
@user-ow1xh2cy3h
@user-ow1xh2cy3h Ай бұрын
የከሰል ካዉያ ኬት አጊንተ ነዉ በና ❤
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 Ай бұрын
ጥያቄዉ የልጅ ልጁ እናት ,ልጁ ወይም የልጁ ሚስት ናት,,,,,,
@user-kf6wy2ti1s
@user-kf6wy2ti1s Ай бұрын
ልደቴ ነው ሻማውን ምችለው አልመስለኝም😂😂😂
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y Ай бұрын
It’s OK not bad first listen
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Ай бұрын
ወተት አረቄ ሚጥሚጣ እንጀራ ኢንዶሚ ኡኡኡኡኡኡኡኡ ምን ጉድ ነው ሲደበላለቅ አይበጣጠስም ወይኔ ጨጓራችሁን እግዚአብሔር ይማራችሁ አዘንኩላችሁ 💔💔💔💔💔
@user-zb2zf6yp1l
@user-zb2zf6yp1l Ай бұрын
እኔም የሞት ቅጣትን ከሚደግፉት ነኝ
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j Ай бұрын
ቤንጃዬ❤🎉
@user-sz6jh7ql5v
@user-sz6jh7ql5v Ай бұрын
@Benja❤❤❤
@TG-qk7kc
@TG-qk7kc Ай бұрын
የልጅ ልጁ እናት 😂😂😂 ልጁ ናታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NaomiAbiyMelakuTeshome
@NaomiAbiyMelakuTeshome Ай бұрын
FYI yeBertemiyosin maqireb lemin asifelege? Esu erasu yiqirita teyiquwal videowun upload madiregu, even atifitotal videowun... eyiasebik bitaqerb dess yilegnal silenakebirih new Benja
@user-pz1eh8kv1n
@user-pz1eh8kv1n Ай бұрын
ሰላም ❤️😊
@Tedispecial
@Tedispecial Ай бұрын
ሰላም ቤንጃ ጠፍህ🎉🎉🎉
@TizetaTizu
@TizetaTizu Ай бұрын
Selam
@Ermias-ny7cl
@Ermias-ny7cl Ай бұрын
ሀበሻዊ ባህላችንን የት ተውነው አትበል አንተም በማሠራጨት ከተባበርክ በሓላ
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y Ай бұрын
Sam, you are funny😂🎉
@user-vd8rl6gw1p
@user-vd8rl6gw1p Ай бұрын
day wede videow engba egna ante satlen new like mnaregew kkk. demo endezi attfa
@SamsonYegeni
@SamsonYegeni Ай бұрын
Benja tnx ልደቴ ነው
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መልካም ልደት
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
ክክክክክክክ ሁሉም ባታ የጋጣል ወንድሜ
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi Ай бұрын
Selam benja🎉
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
ሰላም
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 Ай бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ለሁሸታሞች ጋዜጠኞች አብሶ የኢትዮጵያ ቴሌቭዥን ለፋና ለሀሌታ እና ለእኛ ቴሌቭዥን አድርሱልን
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg Ай бұрын
ሰመረ ማን ስለሆነ ኀው ጠቅላዩን የሚያቀጠቅጡት እዛው ቲክ ቶክ ላይ ይጎለት እንጂ ጠቅላዩ ቲክ ቶክ ላይ ተጎልተው ሲያወሩ የሚውሉ አደሉም የስራ ሰዎች ናቸው
@user-ip4tl6yh4g
@user-ip4tl6yh4g Ай бұрын
እኔም እደግፋለዉ
@AbebeKiendie
@AbebeKiendie Ай бұрын
🎉 አንተ ትለያለህ አሜን ዛሬ ልደቴ ነው
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መልካም ልደት
@ytbarektube
@ytbarektube Ай бұрын
Yamral bro
@user-gz8yq4nk4k
@user-gz8yq4nk4k Ай бұрын
benja tube ene lidetn alakim bewunet benja tube min tilaleh yedeha beteseb negn
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መኖር በራሱ ልደት ነው ተመስገን ነው
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 Ай бұрын
Ylege leju enat liju nech
@serkalemketemaserkalem74
@serkalemketemaserkalem74 Ай бұрын
Aruuuuuuuuuu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-qd3gb5xw7y
@user-qd3gb5xw7y Ай бұрын
I’m listening I’m headache writing please guys help me. What do you do? How many time try
@WwAa-bh9ov
@WwAa-bh9ov Ай бұрын
የእንግዴልጅ
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Ай бұрын
እንዴት ብትንቀን ነው ካልጠፋ ሰው ካትካላ ጠጪ ታቀርባለክ? ???
@user-ml9wr2vm5e
@user-ml9wr2vm5e Ай бұрын
Benjay yezarew yelyal😂 yesakachen menche enwedhalen😂
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 Ай бұрын
ሠመረዬ ኧረ ተው እዳይከቱህ
@user-hk3tl1yh9w
@user-hk3tl1yh9w Ай бұрын
የልጅ ልጄ እናት ለኔ ልጄ ናት ነው መልሱ😊
@user-ev6pw8jw1w
@user-ev6pw8jw1w Ай бұрын
እድሜ ለቲክ ቶክ በይ
@baheyluseleshe
@baheyluseleshe Ай бұрын
💚💚💛💛❤❤👌👌👌
@user-ls8tk1rf6r
@user-ls8tk1rf6r Ай бұрын
አዘጋጅ በሰላም ነው ጠፋህ (urlaub) ነበርክ መሰለኝ ከሆነ ጥሩ ነው በርታ!!👍
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
አመሰግናለው
@tsahaiaron9175
@tsahaiaron9175 Ай бұрын
Ezez❤❤❤❤❤😂😂😂
@getebekele4697
@getebekele4697 Ай бұрын
እኔሁልጌዜነዉእማርገው
@MÄMÎŤ-o7p
@MÄMÎŤ-o7p Ай бұрын
Hmila 16 niw lita
🛑 በማህደር አሰፋ እና ሚኮ ማይክ መሃል ምን ተፈጥሮ ነው ?
44:59
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
የነገዋ ከተማ
40:45
Fana Television
Рет қаралды 2 М.
#miskinochu l እናትሽ እንዳታፍር 300 ሺ ብር ልክሰር? l
14:49