No video

ስማኝ አምላኬ አዲስ ዝማሬ በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ/zemari Ferazer desalegn new Ethiopia orthodox Mezmur

  Рет қаралды 240,171

Zemari Ferazer Desalegn ዘማሪ ፍሬዘር ደሳለኝ

Zemari Ferazer Desalegn ዘማሪ ፍሬዘር ደሳለኝ

Күн бұрын

Пікірлер: 301
@Mesfinyetesha
@Mesfinyetesha 4 ай бұрын
አቤት አቤት አቤት መሰጠት መታደል ነዉ አስርቱም የቅዱስ ያሬድ የዜማ ምልክቶችን ዲያቆን እንዴት እንደምታዘንበዉ የት አግኝቼ ልንገርህ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@thebrothertv15
@thebrothertv15 42 минут бұрын
😊😊
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 4 ай бұрын
የተዋሕዶ የቁርጥ ቀን ልጅ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ወለላይቱ እመቤት ዘመንህን ሁሉ ትባርክልህ የመላዕክት ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ ዲ/ን ዘማሪ ፍሬዘር ደሳለኝ አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ❤❤❤❤❤
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 4 ай бұрын
እባክሽ ድንግል ንገሪው ለልጅሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን
@alltoogood
@alltoogood 4 ай бұрын
የኛ አባት ከሁሉም ይበልጣል ። ወደረም የለውም። እናም ደግነቱ ያስለቅሰኛል። 😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ፍሬዘር 🙏
@sulamtesesulamtese7253
@sulamtesesulamtese7253 4 ай бұрын
ሊቀ ዲያቆን ዘማሪ ፍሪዘር ደሣለኝ አንተ የተዋሕዶ እንቁ የእግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋይ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን ጸጋሕን ያብዛው ውብ ዝማሪ ነው ውሥጥን የሚያረሠርሥ ውብ ነው በእውነት ዘመንሕ ይባረክ ዘመንሕ ሑሉ ይሑን ፍሥሐ እመ ብርሐን ትጠብቅልን አባቴ ቅዱሥ ሚካኤል መለኮት ይጠብቅልን ሥራዎችሕ ሑሉ ዝማሪሕ ሑሉ ውሥጥን የሚያረሠርርሡ ውብ ናቸው አብዝቶ ይባርክሕ አንተ እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚❤️💛💚✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
@azt67
@azt67 4 ай бұрын
መንፈስን ሰብስቦ ወደ ሰማየ ሰማያት አምጥቆ በመመሠጥ ወደ እግዚአብሔር መንበር ስር ለፀሎት የሚያደርስ ድንቅ ዝማሬ። እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን።
@user-zv2me2ck9c
@user-zv2me2ck9c 4 ай бұрын
ውድ እንቁ ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ፍሬዘር ደሳለኝ እግዚአብሔር ረዥም ዕድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አሜን🙏🙏🙏🤍
@EyerusAlem301
@EyerusAlem301 4 ай бұрын
በእውነት አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አቤቱ ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን 🤲🤲
@EnthusiasticAtom-ml3rd
@EnthusiasticAtom-ml3rd 4 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲✝️🛐❤️❤️🕯🕯🕯❤️❤️❤️ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ጌታ ❤️🥺
@fikrtegesite9726
@fikrtegesite9726 4 ай бұрын
እንቁ ወንድማችን አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን በሰማነው ዝማሬ የድንግል ልጅ ቸሩ መድሀኒ አለም ነፍሳችንን ከስጋችን ያስታርክልን ዘመንህ በምስጋና ይለቅ👂👈👍👍👈ላይ ሼር አዳርሱ ሁሉም ይስማው❤❤❤🙏
@hayimetube
@hayimetube 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@ElyzabetteB
@ElyzabetteB 3 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ይቅር በለን ሀገራችንን ከክፉ ነገር ጠብቅልን ለዘማሪያችን ቃለ ህዎትን ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤
@user-gemenaye21
@user-gemenaye21 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@hdudhshs7108
@hdudhshs7108 4 ай бұрын
በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን ታድለህ❤❤😢😢😢😢
@thionfisha7111
@thionfisha7111 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትያሠማልን ወድማችን ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@simegnhaile4881
@simegnhaile4881 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ፀጋውን ያብዛልክ
@afiyasdmuhammedkumar5893
@afiyasdmuhammedkumar5893 4 ай бұрын
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ዩቱዩብህን ቶሎ ቶሎ ብቅ እያልክ ብታንቀሳቅሰው አሁን እራሱ የለቀክበት ሰዓት ሰው የሚተኛበት ሆነ ያንንም ማየት ጥሩ ነው በርቱልን የተዋህዶ ልጆች❤
@BirtukanTadesse-oc9eo
@BirtukanTadesse-oc9eo 4 ай бұрын
ወድማች ቃላህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotgonfa516
@hiwotgonfa516 4 ай бұрын
አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይሰጠህ
@genetaredo7255
@genetaredo7255 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን😢😢😢በእድሜ የቀይልን ❤❤❤
@yedenglemaryamlej
@yedenglemaryamlej 4 ай бұрын
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር አሜን
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 4 ай бұрын
zimare melaektn yasemaln
@inatbizu9051
@inatbizu9051 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሴማልን በእድሜና በጤና የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ አሜን ❤!!!
@MellizosCanalJCTV
@MellizosCanalJCTV 4 ай бұрын
tik tok lay bimetu biyagelegilu betam bizu sewu gar ydersalu. Egziabiher bedme be tena ytebikilin ,
@user-wk7by5eb7z
@user-wk7by5eb7z 4 ай бұрын
ዝማር መላእካት ያሠማልን ወንዴማቹን በእውነት ሁላቹህንም ፀገውን ያብዛላቹህ ልብ እማለመልም ዙማር እንደምትመግቡን ሁሉ እግዙአብሔር አምላካ የህይወት ምግብን ያሥጣቹሁ አሜን ፈጣሪ ይክበር ይመሥገን አሜን
@Beti398
@Beti398 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን🙏🙏🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን
@yonan-sd5ow
@yonan-sd5ow 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@HanaMulugeta-cn8wt
@HanaMulugeta-cn8wt 4 ай бұрын
ዝማሬ መልአክት የሰማልን
@user-oj2zs7if8k
@user-oj2zs7if8k 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤
@mekdesbekele4193
@mekdesbekele4193 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️❤️
@askaleatli
@askaleatli 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬመላክ ያስማልን
@user-mi7yl8pb5f
@user-mi7yl8pb5f 4 ай бұрын
Zemarae melakine kale heyewotene yasemalene be edema betena yakoyeline ❤❤❤❤
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ ጌታ ሆያ ማርኝ እኔ ዓፀተኛ ኔኝ ባምራቲክ ጎበኛኝ እግዚአብሔር አሑንም ፀጋሁን ያብዛልክ ዬ ሜላክት ዝማሬ ያሰልክ 🙏🥰
@muluadmassu119
@muluadmassu119 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@selamkahsay9605
@selamkahsay9605 4 ай бұрын
Zemare melakten yasemaln ❤❤❤❤amen
@dezytekea7520
@dezytekea7520 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ
@Dn.YihunselamAsratOfficial
@Dn.YihunselamAsratOfficial 4 ай бұрын
ግሩም ነው ። በጸጋ በጤና ይጠብቅህ ወንድማችን 🙏
@azebtekalgne9556
@azebtekalgne9556 4 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላህክት ያሰማልን ደስ የሚል ዝማሬ🙏🙏🙏
@Chali34632
@Chali34632 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🤲😥
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ዝማሬመላእክት፣ያሰማልን፣ወንድማችን
@bareduuasafa5237
@bareduuasafa5237 4 ай бұрын
Zemare melkti yasemalin 🥰🥰🥰
@Buzunash417
@Buzunash417 4 ай бұрын
Ameen ameen ameen Zemaree melaktin yasemalen wendemachen❤❤❤❤❤❤❤
@mebriethio1349
@mebriethio1349 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክትትን ያሰማን ያገገልግሎትን ዘመንዎ ይባረክ ተሰፋ መንግሰተ ሰማያትን ያዉርሰልን
@BirhaneKassaw
@BirhaneKassaw 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@user-ec8sh1pi6f
@user-ec8sh1pi6f 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በገናን በጣም ነው የምወደው
@HaymanotEbeyew
@HaymanotEbeyew 4 ай бұрын
Zimare melayktnbyasemaln yagelglot zemnhn egziyabher yarzimew diyakon❤❤❤
@Buurukeealemuasefa
@Buurukeealemuasefa 14 күн бұрын
ይሄን የመሰለ አንደበት ይዘህ እስካሃሁን እንዴት አላወኩህም እድሜ ከጤና ይሰጥልን።❤
@wubtwubt2474
@wubtwubt2474 4 ай бұрын
ስማኝ አምላኬ ምነው 😢😢😢
@mahaltmedhanit3924
@mahaltmedhanit3924 4 ай бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ስንቴ እንደሰማሁት ❤❤❤ 🙏 🙏 🙏
@user-py1kn2yj3w
@user-py1kn2yj3w 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏😭🥰🥰🥰🥰🥰
@nanibelete6371
@nanibelete6371 4 ай бұрын
😭😭 ነፍስን የሚነጥቅ ዝማሬ አምለክ ሆይ በቁሰልህ ፈውሰን
@user-yq6yn7nc3d
@user-yq6yn7nc3d Күн бұрын
ማርያምን እንደዝሕ አይነት መዝሙር እንዴት ስሰማበጣም እረበሻለሁ ለምን ይሖን አላዉቅም እግዚአብሔር ያዉቃል ልቤ ተወሰደብኝ አይምሮዬም ምን እንደወሰደዉ አላዉቅም ትዉስታዬ ጠፋ ቤተሠቦቼን እንኮን በደንብ ማስታወስ አልቻልኩም ለምን እንደሖን አላዉቅም እሱንም እግዚአብሔር ያዉቃል😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥
@DnBirhanuMelis
@DnBirhanuMelis 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት የሰማልን❤❤❤❤❤
@user-vp2qw5eh6x
@user-vp2qw5eh6x 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@selamnguse5780
@selamnguse5780 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sabagebrebrahan7047
@sabagebrebrahan7047 4 ай бұрын
Zemari melakt yasmalen regem edmi yhunlen ortdox lezlalem tnur ❤
@TsionKonjo
@TsionKonjo 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ ዲን ፍሬ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 4 ай бұрын
መዝሙሮችህ በጣም ደስ ይላሉ ልብን ያሳርፋሉ በርታልን ፀጋውን ያብዛልህ ወላዲት አምላክ ከክፉ ትጠብቅህ🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@eyrumimi3038
@eyrumimi3038 4 ай бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@teferimerid2577
@teferimerid2577 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን🥰🥰
@fikirtewolde4164
@fikirtewolde4164 4 ай бұрын
ዘማሬ መላህክትን ይስማልኝ ❤❤
@user-kz4si3zg8q
@user-kz4si3zg8q 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@user-mj7pu2qy1w
@user-mj7pu2qy1w 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤
@habenbahta25
@habenbahta25 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ!💒💒
@fikrufikru-bx5cv
@fikrufikru-bx5cv 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazKassa-m9q
@AlmazKassa-m9q 2 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ነህ ይባርክ
@user-jc7hv8lp5g
@user-jc7hv8lp5g 4 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 3 күн бұрын
ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏
@user-wc3ws9gj9p
@user-wc3ws9gj9p 4 ай бұрын
Amen ❤Amen ❤Amen ❤Zmare Melaikt Yasemaln ✝️🥰😇🙏🏾🥹💕😌😍
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 4 ай бұрын
ዲያቆን ዘማሬ እንቋችን ፍሬዘር ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 4 ай бұрын
Amen Amen Amen zemare meka,ektn yesemaln tsegawun yebzlh wendemachn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@endeshawalehegn2817
@endeshawalehegn2817 4 ай бұрын
Zimare meleakit yasemaln Enku wondmachin
@user-bn1sf3vw4j
@user-bn1sf3vw4j 4 ай бұрын
Wondema betam new emewodek erajem yeagelegelot zemen yesetk🎉🎉🎉❤❤❤❤
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን አሜን ፫ 🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@hcjth1747
@hcjth1747 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማን አሜን አሜን አሜን🙏💒💠😢
@lidacall9142
@lidacall9142 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistbelay6775
@tigistbelay6775 Ай бұрын
ወንድማችን ዘማሬ ዲያቆን ፍሬዘሬ ደሳለኝ ምናኛ የታደለክ ነው ለፈጣራ መዝመር መታደል ትልቅ የእግዚሐቤር ስጦታ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ልቤን ነው በዝማሬህ ያረሰረስክው ሁሌም ባዳምጠው የማይሰለቸኝ መዝሙር ነው በእውነት እንቁ ነህ ። መዝሙሩን ሳዳምጥ እንባዬ ነው የመጣው በፈጣሬ ቸርንት ነው ያለነው ለእሱ ክብር ምስጋና ይግባው መድሐኒያለም የእኛ አባት ቸር አምላክ
@redaitkebede2630
@redaitkebede2630 4 ай бұрын
ትክክለኛው ዩቱቡ ነው
@zemariferazerdesalegn4343
@zemariferazerdesalegn4343 4 ай бұрын
Awo new
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 11 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ የእኛ እንቁ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eu6ek9nk2s
@user-eu6ek9nk2s 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ማረን በቸረነት ለእናቱ ቅደሰት ደንግል ማረያም በሎ ይማረን 👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መለክት ይሰማል
@emebetbelachew5248
@emebetbelachew5248 4 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@Kidist19
@Kidist19 4 ай бұрын
አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@abelayshashu4565
@abelayshashu4565 Ай бұрын
እሁ!!! የሚያሰኝ እና የሚያረጋጋ የሕይወት ምግብ::ቃለ ሕይወት ያሰማል : ካለህት ያጽናህ::❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ns3vb7hu2p
@user-ns3vb7hu2p 20 күн бұрын
ዘማሬ መልዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@MeseretFiseha-oy8rl
@MeseretFiseha-oy8rl Ай бұрын
ጸጋ እግዚአብሔር የደረብህ በምስጋና ለመጽናት ያብቃህ እስከ እርጅናህ አመስግን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@misraktekle2186
@misraktekle2186 Ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን እጅግ ያማረና የተዋበ ድምፅ የሰጠህ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን አሜን ።
@saray4418
@saray4418 Ай бұрын
❤❤እጥንት የሚያለምል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስማን አምላካችን 😢😢😢😢😢ምህረት ለኢትዮጵያ ላክልን 😢😢😢😢
@meselachzegiyorgis2296
@meselachzegiyorgis2296 Ай бұрын
ግሩም ድንቅ መዝሙር ትሁቱ ሰው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ከበዛው ፀጋው አብዝቶ ይስጥልን
@konjitHabtemichael
@konjitHabtemichael 4 ай бұрын
Demarest melaiket yasemalen
@foreversunshine2585
@foreversunshine2585 27 күн бұрын
ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ኦርቶደክስ መሆን መታደል🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@kedestasfawekidi9465
@kedestasfawekidi9465 4 күн бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን
@weletmedhinmeseret5209
@weletmedhinmeseret5209 Ай бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን!!
@MihretTeferi-rx3gs
@MihretTeferi-rx3gs 4 ай бұрын
Zemare melaketen yasemaln keburnto yageleglote zemenhen yebarklh bedeme betsga yakoyln bebetu yatsnah betam denke sera new bertaln enodhalennnn
@user-ke9zz1wd7j
@user-ke9zz1wd7j Ай бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን❤❤❤😢😢😢
@BettyShewit-ik8hc
@BettyShewit-ik8hc 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 30 МЛН
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 3,1 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
zemari besufkad andargacew-አዲስ ዝማሬ_ይቅርታ ነው ተስፋዬ_ ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው
8:04
ዘማሪ በሱፍቃድ አንዳርጋቸው zemari Besufkad official page
Рет қаралды 77 М.
ህመምተኛው ልጅሽ ቆሜያለሁ ከደጅሽ  ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ
9:14
ቅዱስ ፊልጶስ Kidus Philpos አርብ ጉባኤ
Рет қаралды 9 М.
♦️ብዙ ነው ችግሬ የሚያስጨንቀኝ♦️ የጸሎት መዝሙር ♦️በዲ/ሉልሰገድ ጌታቸው♦️
11:08
Quanquayenesh Mezmur Bet ቋንቋዬነሽ መዝሙር ቤት
Рет қаралды 54 М.
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 30 МЛН