No video

🛑አልሰማም!! ተለቀቀ ALESEMAM EBENEZER TADESSE NEW SONG February 7, 2022

  Рет қаралды 500,218

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)

2 жыл бұрын

Пікірлер: 436
@user-fi5wv7gt3x
@user-fi5wv7gt3x 3 ай бұрын
ተባረክ ዎንድማቺን 🥰🥰ግን ማነው እንደ እኔ እሄ መዝሙር በእንባ የጨረሰዉ 😥😥የተርጋጋ መዘሙር ነው ጌታ አብስቶ ይባርክ 50× ብሰማም አልጠግብም 😢😢😢
@meskeremteka5160
@meskeremteka5160 Жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ፀጋዉ ይብዛልህ በማስተዋል ጌታ ይጨምርልህ ተባረክ 🙏❤❤❤🙏
@mussieshow7840
@mussieshow7840 Жыл бұрын
ይህን መዝሙር ስሰማ ስሜቴ ለሁለት ተከፈለ በአንድ በኩል እግዚአብሔር ያደረገልኝን አስታውሳለሁ በሌላ በኩል የተከፈለ የሳቅ ጨዋታ በህይወቴ ውስጥ ቢመጣም አልቀጠለም። የኔ ሁኔታ ምንም ይሁን ምን እግዚአብሔር በህይወቴ የተሻለ ነገር አለው። ቀኑን ሙሉ እንዲሰማህ የማትፈልገው መንፈሳዊ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ዘማሪ። I love you so much God bless you
@YisakEriyo
@YisakEriyo Жыл бұрын
@YisakEriyo
@YisakEriyo Жыл бұрын
I love you abenezer Stay peace ❤
@birhanetesfaye2464
@birhanetesfaye2464 Жыл бұрын
እሴይይይይይ ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር አምላክ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንደ ምድር አሸዋ ያብዛችሁ ቅዱስን ተባረኩ በኢየሱስ ሰም👏🙏
@terekagnmakoro7891
@terekagnmakoro7891 2 жыл бұрын
5ግዜ በ1ሰዓት ደጋግሜ ሰምቼም አልጣገብኩም ❤❤❤❤✅✅✅😭ህይውቴን ነከኝ ውንድሜ ዘነችሁ ይበረክ መበረክ የምያውቅ ጌታ ይበሪክ ከዮሴፊ ካሰ ዝማሬ ገረ አገነኛሁት ውሰድብኝ ዛሬም ከነብሴ የሆነውን ዝመረዬን አለገነኛሁም ከሁኔታ ገረ ዝመሬዬን ትነት አመሰግኞ ዛሬ አለማህም ከምለው ገረ
@YisakEriyo
@YisakEriyo Жыл бұрын
I love this song so much Respect and love ❤️
@mossyitbark
@mossyitbark 10 ай бұрын
Ya ❤❤❤❤❤❤❤
@sofiyemyquen7629
@sofiyemyquen7629 2 жыл бұрын
From 🇪🇷 i love it God bless you bro
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
አሳልፎኝ ያንን ባህር ትናንተና ዛሬም አይጥል ቀን ሲቀየር አነደገና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@officialyoftahenigussie250
@officialyoftahenigussie250 2 жыл бұрын
ኤቢየ ብሰማው ማልሰለቸው መዝሙር ነው ተባረክ
@hbhnhbng2282
@hbhnhbng2282 2 жыл бұрын
እኔ አልሰመም ምንም ቢለኝ ሁኔተ ከኔ አይጎልም ይጨምራ ዝመሬዉ አሜን አሜን ኤብ ና ኤዱ በጠም ነዉ ሚዉዳቹ ተበራኩ🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘
@girumgezahgn6964
@girumgezahgn6964 2 жыл бұрын
አቤኒ በጣም ነው የምወድክ ገና ያኔ ብዙ ሳትታወቅ ዝማሬህ ደስ ይለኛል እዚህ እንደምትደረስ ያስታውቅ ነበር ። ባለቅኔው አሁንም ገና ብዙ እንጠብቃለን ። አቦ ፀጋ ይትረፍረፍልህ ከእነ ባለቤትህ !!!!!!!!! 🙏🙏❤❤🙏🙏
@kidanee687
@kidanee687 Жыл бұрын
መዝሙሮችህን በጣም ነው የሚወዳቸው። ተባረክ ወንድሜ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Жыл бұрын
God is using you to transform life my dear brother in crist. I was back sliding when I heard one of your lovely song,and the song was so heart touching it turned my heart back to our lord god once again.what it was ,was I was with this mam for 5years ,and he wasn't saved.i knew I was doing wrong 💔 😢 but I went out with him anyway. I was wrong. It was at that time I yoused to listen to one of your song. I could never forget how I was feeling when I was hearing it.that man heard it to,I could never forget his facial 😪 expression. He was touched by your mezmur too.god bless you ,and continue to use you.
@natangetnet3445
@natangetnet3445 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ የተረጋጋ የሚያረጋጋ መዝሙር ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏👍
@hanakidus
@hanakidus 2 жыл бұрын
አዎ አዎ አለሰማም ምን ነገር ጌታ ታማኝ ነው ሀር ሁሁሁሁሁሁሁ ምን ለሁን ለእየሱሴ እደው ክብር የሁን ሁሉን ሁሉንም ነገር አሻግረኝ አሜን
@mesfinyonas5939
@mesfinyonas5939 2 жыл бұрын
አሳልፎ ያንን ባህር ትናትና አሜን አሜን ጌታ ስሙ ለዘለዓለም ይባረክ 🙏🙏
@zed8788
@zed8788 2 жыл бұрын
እኔም አልሰማህም ሁኔታ ስማ እየሱስ ጌታ ነው
@TeeTTFN
@TeeTTFN 4 күн бұрын
ምንም ደጋግሜ ብሰማው ልጠግበው አልቻልኩም ጌታ ይባረክ
@user-ny5zc4tx1o
@user-ny5zc4tx1o 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድሜ 💖💖💖💖💔💔😭
@gemechugebre5135
@gemechugebre5135 2 жыл бұрын
አቤኒ ጌታ ይባረክ የሚያበረታታ መዝሙር ነዉ ጸጋዉን ያብዛልህ
@buzayehubenti4258
@buzayehubenti4258 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነዉ ሁሌም የማይተወን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክህ ።
@user-un3nl4zi9v
@user-un3nl4zi9v 2 жыл бұрын
የአባቴ ልጅ በቡዙ ፀጋ በጌታ ተባረክ ዘመን ህይወት አግልግሎት በጌታ የተባረኬ ይሁን የተባረኬ ልጅ ነህ ኡኡፌፌፌ ምንም አልሰማም ኦኦኦኦኦ አብ ትለያለ የክርስቶስ ልብ አለ
@bereketmelkamu8762
@bereketmelkamu8762 2 жыл бұрын
ዛሬም የልቤ ጌታ ነው። በረከታችን ተባረክ።
@belayzeleketube440
@belayzeleketube440 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይበርክህ ሁሌም በእሪጋታነው ምትዘምራው በብዙ ይበርካም ዝማሬዎች ፀጋ ይብዘልህ
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
አመንንን አመንንን እኔ አልሰማም ሁኔታዉ የሚለዉን እየሱስ ጌታ ነው ዉሰጥን የምያረሰርስ ዘማሬ አብንዬ አንት የትዉልድ በረከት ነክ ዘመንክ ሕይዎትክ በጌታ በትይለቅ ተባረክልን 🙏🙏🙏❤❤❤🍒🍒🍒🍒🔥
@amanzghighebre365
@amanzghighebre365 2 жыл бұрын
This amazing song tanks Abenezer always This song is singing tanks more than more bilssed 🇪🇷🇪🇷
@hailehaile8024
@hailehaile8024 2 жыл бұрын
አሜን አቤኒ አምልኮ አንቀንስም ደመናም ባናይ ዝናብም ባይዘንብ ሸለቆም ባይሞላ ማምለክ አናቆምም የኔ ውድ የአባቴ ልጅ ተባረክልኝ
@Love_Hope_Faith...
@Love_Hope_Faith... Жыл бұрын
እኔ አልሰማም ምንም ብለኝ ሁኔታዉ ከኔ አይጎድልም ይጨምራል ዝማሬዉ አሳለፈዉ ያንን ባህር ትናንትና ዛሬም አይተዉ ቀን ስቀየር እንደገና(X2) ዉስጤ ስፈራ አቅም ስያንሰዉ ተስፋ የምሆን ስጠፋም ከሰዉ በእጆቹ ይዞ ያኔ ያሻገረኝ ዛሬም ልቤ ያዉቃል እንደማይተወኝ ምንም ይሁን ነገሩ ዉስጤ አይጠፋ መዘመሩ ትናንትናም በሱ አልፏል ዛሬም ልቤ ያሸንፋል ሞላ አልሞላ ቀረ ብዬ አምልኮዬን አልቀንስም ዛሬም የልቤ/ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ስንፍና ከአፌ አይደርስም እኔ አልሰማም ምንም ብለኝ ሁኔታዉ ከኔ አይጎድልም ይጨምራል ዝማሬዉ አሳለፈዉ ያንን ባህር ትናንትና ዛሬም አይተዉ ቀን ስቀየር እንደገና(X2) በምያልፈዉ አለም በዚህ ምድር አንዱ ስመጣ ሌላዉ ስቀር ስለዋወጡ ሀዘን ደስታ ሁሌም እረፍቴ / ሰላሜ አንቴ ነዉ ጌታ ምንም ይሁን ነገሩ ዉስጤ አይጠፋ መዘመሩ ትናንትናም በሱ አልፏል ዛሬም ልቤ ያሸንፋል ሞላ አልሞላ ቀረ ብዬ አምልኮዬን አልቀንስም ዛሬም የልቤ/ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ስንፍና ከአፌ አይደርስም በለስ ፍሬ ባታፈራ ከወይኑ ሀረግ ባይገኝ እኔ ግን በፊቱ ልቅረብ በምስጋና ስሩ ልገኝ ብሮጡ ከንቱ እያሌም ሁሌ ብቀዳ መች ይሞላል የኔ ደስታ ኢየሱስ ነዉ ዘላለም ልቤ ጌታን ይላል(X3)
@Nebyat564
@Nebyat564 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@lidyaterefe8217
@lidyaterefe8217 11 ай бұрын
Yena deseta gata eyesuse new ❤❤❤❤❤❤❤❤
@AberaGetachew-p1c
@AberaGetachew-p1c 5 сағат бұрын
ተባረክ አቤኒ ዘመንህ ይባረክ ።
@mahderk8288
@mahderk8288 2 жыл бұрын
Thank you for this blessing song! True there’s none like you Lord our comforter, our strength, who always there in time of trouble🙏🏻❤️
@kingskid8864
@kingskid8864 2 жыл бұрын
Amen Amen Egzyabher Tamagne new. Tebarek Grate Bro
@sentywekurbchwe9088
@sentywekurbchwe9088 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ስሙ ይባረክ እኔኣልሰማም
@lemlemandemaryam8848
@lemlemandemaryam8848 2 жыл бұрын
እሜን እሜን,,,,,,,፡ ተባረክ ወንድሜ ጸጋውን ያብዛልህ
@abdulkaremalbalushi5912
@abdulkaremalbalushi5912 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክልኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰መልካም, ዜና እየሱስ ጌታ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ashuugirma2334
@ashuugirma2334 11 ай бұрын
10 re bisamawu yemay salachegn mazimur❤❤❤❤❤ good bless you bra
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 жыл бұрын
ተባረክ መዝሙርህ ያፅናናኛል ይብዛልህ ወንድሜ
@bilublessed6529
@bilublessed6529 2 жыл бұрын
Amennnnnn.... i found this blessing song on the time ! Stay blessed
@user-yu1cz5hp4k
@user-yu1cz5hp4k 11 ай бұрын
በጣምምም በየቀኑኑ የምሰማው መዝሙር
@mastigebeyhu1812
@mastigebeyhu1812 2 жыл бұрын
አቤንዬ ስወድህ የአባቴ ልጅ 🥰🥰🥰እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ፀጋዉ እጥፍ ድርብ ይሁንብህ 🙏🙏
@bachamulatu9617
@bachamulatu9617 2 жыл бұрын
We are blessed more by your singing. Also your wife Edi ❤️❤️❤️❤️ Waaaaaw. God bless you and your whole family 🙏🙏🙏
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN elelelelelelelel Hallelujah Hallelujah Hallelujah Hallelujah! I'm not hearing too!what ever situation says I don't care, still I love you and give you all the glory jesus! Every thing under the sun will pass one day! Jesus you are the only everlasting God!!! My brother God bless you abundantly stay blessed forever!
@maskarmmaskarm1065
@maskarmmaskarm1065 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@furtunaghirmay6677
@furtunaghirmay6677 2 жыл бұрын
Amenn betam tebarekin bemezmuru Tebarek ebenye
@martazeleke2041
@martazeleke2041 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
@user-yu1cz5hp4k
@user-yu1cz5hp4k 11 ай бұрын
የኔኔኔ ወንድምምም ተባረክልኝኝኝ❤❤❤
@bereketgetachew6810
@bereketgetachew6810 Жыл бұрын
አብዬ ፀጋ ይብዛልህ ! እውነት ነው የዚህ አለም ጣጣ መቼም አያልቅም አሰልቺ ነው ።
@hilinatesfaye4106
@hilinatesfaye4106 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ ይሄ መዝሙር ለኔ መልክት ነው
@hiwotkasahun980
@hiwotkasahun980 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሁኔታው ብዙ ይላል ጌታ ግን ለዘለአለም ያው ነው ። ተባረክ
@Nanicho.fila11
@Nanicho.fila11 5 ай бұрын
አቤኒ ተባረክልኝ መዝሙሮች ሁሉ ድንቅ ናቸው ልብ ውስጥ ሚቀሩ ናቸው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ 🙌
@getawwalle6767
@getawwalle6767 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አቤኒ መንፈስ ያለበት ድንቅ መልእክት ከድንቅ አቀራረብ ጋር
@oftaanaatube8592
@oftaanaatube8592 2 жыл бұрын
Yemaytegeb mezmur 10000 gize bisemam Tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንበብዙተባረክ
@abebaketemaw9221
@abebaketemaw9221 2 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ወንድሜ🙏🙏
@AaBb-yt6bi
@AaBb-yt6bi 2 жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ እግዚአብሔር ሰው ተባረክ አሜን አሜን አሜን አሜን 🍇🍇❤❤❤🍇🍇🙏🙏❣️❣️❣️
@alimesi5639
@alimesi5639 2 жыл бұрын
Amen Amen Haleluy eyesuse Amen geta eyesuse geta naw Amen Abeni tebareki Amen ❤️❤️
@tinbitidaneli2918
@tinbitidaneli2918 2 жыл бұрын
Zemenki ybarek God bells u
@AddishiwotTesfaye-mq6qd
@AddishiwotTesfaye-mq6qd 2 ай бұрын
ወጣትነትህን ለአእየሱስ ያስገዛህ ጀግና ልጄ ከነ ሚስትህ ተባርካችሁ ለበረከት ሁኑ❤❤❤
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i 2 жыл бұрын
አሜን እንደዚ የተረጋጋ መዝሙር ነው መስማት ምፈልገው አመሰግናለሁ 🙏
@ProphetprophetMiracleteka
@ProphetprophetMiracleteka 2 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት❤❤❤ kzbin.info/www/bejne/gYPdgnR9qN6qY7M
@marriimarrii5524
@marriimarrii5524 2 жыл бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ አብ
@zenashademasu1910
@zenashademasu1910 2 жыл бұрын
AMEN kiber la eyesus yehun ba bizu taberki 😍🙏👏
@gospelsingerlukasdod
@gospelsingerlukasdod 2 жыл бұрын
ኤቢዬ እውነትም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው #አቤኔዘር ተባረክልኝ አባ
@aynalemderab8474
@aynalemderab8474 2 жыл бұрын
Amen Egzabeher yibarikeh!
@meskermalamu244
@meskermalamu244 Жыл бұрын
ጌታ ዛማንህን የባርክ
@zionmekonnen3212
@zionmekonnen3212 2 жыл бұрын
በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ 🙏
@masairaq5445
@masairaq5445 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🤲✊✊በኢየሱስም ተቀብያለሁ 🤲🤲እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህን ሕይወትህን ብተስብህን አገልግሎት ህ ይባረክ አቤነዘር 🥰🥰🥰
@RahelMohammed-ey5oq
@RahelMohammed-ey5oq 11 ай бұрын
Amen Amen tabarakii 🎸💯✅❤️❤️
@melakuyadesa5738
@melakuyadesa5738 2 жыл бұрын
Ebeni tebarek mezimurochi betam new desi yemilugn wedihalew mezmurochi ayirebishum wede wusti new yemigebut
@ajuyee2295
@ajuyee2295 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባረክ ተባረክ🎸🎸🎸🎧🎧🎶🎶🎶🎹💔💕💕💕🍇🍇❤💓❤💓🎹🎹💔💔💕💕💕🎸🎸🍇📖📖📖📖🍇
@mentasnotdestaofficial496
@mentasnotdestaofficial496 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እኔ አልሰማም ተበረክ አብ
@addisabebaasmera6672
@addisabebaasmera6672 2 жыл бұрын
አቢ pls ማስታወቂያ በየማህሉ አታስገባ•••••ገብቶሃል። ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ።
@emebetendrias8059
@emebetendrias8059 2 жыл бұрын
Tebarke geta tesgawne yichemerbe wondem 👍👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏💕
@arikashelias4630
@arikashelias4630 2 жыл бұрын
ሞላ አልሞላም ብዬ ስንፌናን አላውራም አሜንን ጌታ ይባርክህ ጌታ ካለ ይበቃናል
@senitubesubscribed
@senitubesubscribed 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏🙇🙇🙇🙇 ኢየሱስ ጌታ ነው😍😍😍😍
@fatiyaygetalijygetalij1860
@fatiyaygetalijygetalij1860 2 жыл бұрын
አሜን ታበረክ 🙏🙏🙏🙏♥♥♥♥♥😭😭😭
@mihiretabeyasu4555
@mihiretabeyasu4555 Жыл бұрын
Bless u love ur songs
@hasetbegatafekad6412
@hasetbegatafekad6412 2 жыл бұрын
ተባረክ ዘመንክ ዪለምልም
@user-lq1ub4jy6u
@user-lq1ub4jy6u 2 жыл бұрын
Amennnn Amennn Tabrakilgn Abe
@Uzer-4131
@Uzer-4131 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም አቤነዘር አላህ ይባርክህ
@hajaboumoussaqana4600
@hajaboumoussaqana4600 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረክ 🙏😘
@misganmngtube1157
@misganmngtube1157 2 жыл бұрын
አልሰማም ሁነታ ሁሉም የሚያልፍ ነው ተባረክልኝ አብዬ💓💓💓💓💓👏👏👏👏👏👏👏👏
@mesifekerfeker7384
@mesifekerfeker7384 2 жыл бұрын
Tebarki geta yesusi zemnhin yebarkewu wandime
@selamudaste4495
@selamudaste4495 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ታባረክ 💞💞
@ruthkiya9118
@ruthkiya9118 2 жыл бұрын
Abene egizyabher yagelgiloth zmnkinh ybarikilh wow zimarewoch desh yilalu rega bilkh nw mitzmirewh tbarekh isey 🙏🙏🙏
@chialidagafa9414
@chialidagafa9414 2 жыл бұрын
Ameen ameen god bless you thank JESUS 🙏🙏ameen haleluyaa yesus geta new tabareki wandimee ☝️👏👏😍😍😍😍😍❤❤❤🔥🔥🔥🔥
@tsegayohannes5857
@tsegayohannes5857 2 жыл бұрын
አቤኒ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤🔥
@mesfimarkostube1184
@mesfimarkostube1184 2 жыл бұрын
God bless u abundantly our dear brother & Anointed singer
@derejieyonas9590
@derejieyonas9590 2 жыл бұрын
Ebishaaa siwedih ekoo,,,biruk hunilign
@zmzmm2488
@zmzmm2488 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@meskermalamu244
@meskermalamu244 Жыл бұрын
Ene becha nange dagage yemesamau yehene mezmur Eb taberk🥰
@mulujesus9592
@mulujesus9592 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@luaman2008
@luaman2008 2 жыл бұрын
Amen yes Hallelujah ✋tebarek bruk
@mabimarkos5119
@mabimarkos5119 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen God bless you beautiful song amazing
@adisebotarobotaro7467
@adisebotarobotaro7467 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አባ ተባረክ 🎉🎉❤️❤️❤️❤️
@merhawitamanuel1220
@merhawitamanuel1220 2 жыл бұрын
Ur so blessed wonderful message
@danieldesta3426
@danieldesta3426 11 ай бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ጻጋን ይጫምሪል። ሁሌ ሲሰም አይሰላቼኝም ፣ 💔💔😭😭
@Elsayutubee
@Elsayutubee 2 жыл бұрын
Ameeee Ameeee tabaraki babzu tsaga batami dase yamiili zemare new tabaraki Tsaga yebizali 💞💞💞💞💞💞❤❤🙏
@doddodown934
@doddodown934 Жыл бұрын
Amen tabarakilgn
@abgetch8840
@abgetch8840 Жыл бұрын
i heard it for the 100th time OMG 🥰🥰🥰🥰🥰.
@jesusismaeverything7589
@jesusismaeverything7589 2 жыл бұрын
Wow ዘረጋግእ መዝሙር ኣምላክ ይባርክካ
@tseganashyegetaliji5418
@tseganashyegetaliji5418 2 жыл бұрын
Amen🥰tabaraki🎸🤲🏻
🛑በከበደው ቀኔ !! BEKEBEDEW KENE NEW SONG EBENEZER TAGESSE #DEREJEKEBEDE 3 June 2024
9:05
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 686 М.
ብቸኝነት አይሰማኝም!! EBENEZER TAGESSE LIVE WORSHIP 15 February 2024
10:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 393 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 20 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 10 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 124 МЛН
የኔ ዘመን! ተለቀቀ! EBENEZER TADESSE መልካም የክብር አመት! September 11, 2021
8:35
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 1,2 МЛН
ጋሻዬ!! GASHAYE EBENEZER TADESSE & EDEN EMIRU NEW SONG9 September 2023
8:17
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 289 М.
🛑ወዳጅ አለኝ!! WEDAJ ALEGN  EBENEZER TAGESSE NEW COVER SONG6 April 2024
9:00
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 2,3 МЛН
አንተ ብቻ ና || ዘማሪት ህሊና ዳዊት || Gospel Singer Helina Dawit @ARC
26:42
Pastor Henok Mengistu { Singele }
Рет қаралды 750 М.
ኢየሱስ አለ!!ቁጥር 1 ሙሉ አልበም// EYESUS ALE VOL #1 FULL ALBUM EBENEZER TADESSE 21 July 2021
1:17:33
🛑ብዙ ምክኒያት አለኝ!! MIHERETU ALEGN #NEWSONG EBENEZER TAGESSE & #asefawmelese 26 July 2024
9:14
ይችላል! YICHELAL EBENEZER TADESSE NEW SONG #ebenezertadesse
8:04
Ebenezer Tagesse Official(ባለ ቅኔ)
Рет қаралды 322 М.
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 20 МЛН