ስማችን አማራ- ፍቅሩ አለባቸው ''SIMACHIN AMARA'' - Fikru Alebachew New Ethiopian music 2024 (official video)

  Рет қаралды 173,216

 Rakeb  Tube

Rakeb Tube

Күн бұрын

© © Copyright: Rakeb Tube. Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.

Пікірлер: 325
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 3 ай бұрын
አማራ ፍቅርን እንደጀራ ፈትፍቶ የሚያጎርሰው ፍቅር ነው ቀለቡ አማራ 💚💛❤
@tube-dr6ur
@tube-dr6ur 3 ай бұрын
ትክክል💚💛❤💪
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️✅️💪Amharay✅️💪
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@ሊሊ-ፐ6ነ
@ሊሊ-ፐ6ነ 3 ай бұрын
ቲክቶክ የምሰሩ እህት ወንድሞቸ አስተዋውቁ ለት እናበረታታው ወንድማችንን
@KirubelMesfin-u6v
@KirubelMesfin-u6v 3 ай бұрын
እውነት ነው እንዲ አይነት ስራዎች መበረታታት አለባቸው ❤❤❤❤
@romamugteba7309
@romamugteba7309 3 ай бұрын
አወን የምር ቲክቶክ አሚሰሩ ያስተዋውቁለት❤❤
@BekuremariyamDamitew
@BekuremariyamDamitew 2 ай бұрын
በጣም እናበረታታው
@Fanoforever314
@Fanoforever314 3 ай бұрын
ልዩ ስራ ነው 💪 እንደዚህ አማራዊ ይዘት ያላቸው ሙዝቃ ለአማራ ያስፈልገዋል አማራነት ይለምልም 🙏
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 3 ай бұрын
#አማራ #እግዚአብሔርን አክባሪ ፣ #የእምነት ሰው ፣ #አብሮ የመኖር ምሳሌ ፣ #የተሰጥኦ ባለቤት ፣ #ጠጁን መጣል ፣ #ጠላውን መጥመቅ ፣ #ዶሮውን ከሽኖ መስራት ፣ #የውበት ባለቤት ነው ማለት እችላለሁ ያለማጋነን ።
@Masaalameri-k5e
@Masaalameri-k5e 3 ай бұрын
ይለያል አማራነት በሩቱልኝ የኔውዶች
@HabeshaBlackPanther
@HabeshaBlackPanther 3 ай бұрын
በማንነታችሁ የምትኮሩ የአማራ አርቲስቶች በጣም አከብራችኋለሁ❤
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
@msultan4802
@msultan4802 3 ай бұрын
አማራየ ምርጥ የሰውዘር ሁሉነገሩ ዉብ የኢትዮጲያ ምሰሶ ሰላም ይገባናል
@AlmawMulatu
@AlmawMulatu Ай бұрын
Hy it f uh F it to oh hi u
@AlmawMulatu
@AlmawMulatu Ай бұрын
ሀፈገሀጀጀጀሀሀጀሀጀከሀሂ 5:58 ኢሁኡሁኢኦኢ 5:58 ተገተደ
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 3 ай бұрын
መገን ውበት መገን ችሎታ መገን አማራነት መታደል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@HappyBaseballEquipment-kq5ot
@HappyBaseballEquipment-kq5ot 3 ай бұрын
አማራነት ኩራት ነው መገን ውበት መታደል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HappyBaseballEquipment-kq5ot
@HappyBaseballEquipment-kq5ot 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 3 ай бұрын
አማንት እኮ ከፈቅር ከውበት ጋር ነው እኮ ውበታችነ ሲያምር ይምር እግዚአብሔር ይመስገን አማራ ክልል በመወለዲ እኮራለሁ ባሜራነቴ
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Arab_20_Car
@Arab_20_Car 3 ай бұрын
እንኮን ከናተ ተፈጠርኩ🎉🎉🎉በማንነታችሁ የማትደራደሩ ህዝቦች አማራ❤❤❤ ድል ለናተ ለፋኖ።💪🤲🤲🤲🤲
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እኔም
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 3 ай бұрын
አማራዬ የኔ የዋህ ገራገር ህዝ ሰላማቺሁ ይብዛልኝ ላይ ሸር ሰብስክራይብ አርጉ ውዴቺየ❤❤❤❤❤❤
@ahmedmahmoud218
@ahmedmahmoud218 2 ай бұрын
አማራነታችን ኩራታችን እወዳችኋለሁ ደሞቸ💚💛💖💚💛💖💚💛💖
@aishasaeed3790
@aishasaeed3790 2 ай бұрын
አማራነትኮ ዉበትጀግንነት ዴግነት🇨🇬🥰ኤሄ ህዝብነዉኮ በጦርት የሚሰቃየዉ😢 አማራየ አይዝን
@SirajNurye
@SirajNurye 3 ай бұрын
እኛ አማራወችምንአቺንይጠላን እንኳንስ ፍቅራቺን ወዛቺን ያጠግባን አማራ ወቺ እረ የት አላቹህ ስወዳቹህእኮ
@Ayu_Amhara
@Ayu_Amhara 3 ай бұрын
ሀገራችን ደሴ ስማችን አማራ ሀገራችን ጎንደር ስማችን አማራ ጎጃም ... ሸዋ...ቆንጆ ስራ ሆኖ ያለ promote ችግር አለ!
@SikoSilo-es8lz
@SikoSilo-es8lz 3 ай бұрын
ገራሜ ነው የኔ አማራ
@tadessefenta9626
@tadessefenta9626 2 ай бұрын
ለዚህ ለተገፋ ለአማራ ህዝብ እግዚኣብሔር መላውን ያምጣለት♥
@ነፍጠኛውሚድያ106
@ነፍጠኛውሚድያ106 3 ай бұрын
አማራት ጀግንነት ኩራት ሀገር ወዳድነት ፍቅር የሆነ ህዝብ አማራነት ድቪ ነው የኔዎቹ የምወዳችሁ ደሞቸ 😍💚💛❤️
@SebleAshagre7233
@SebleAshagre7233 3 ай бұрын
ሰማችን አማራ 😍😍😍😍
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 2 ай бұрын
ሁሉ ነገር የሚያምርበት ኩሩ ህዝብ አማራ ደሞቸ አበረታቱኚ
@saadaahmad7555
@saadaahmad7555 2 ай бұрын
Tkklnwo
@kaltessema2787
@kaltessema2787 3 ай бұрын
ለዚህ ለተገፋ ለአማራ ህዝብ እግዚኣብሔር መላውን ያምጣለት
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ስማችን አማራ ❤❤❤ይመችህ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ 2 ай бұрын
አማራዬ 💚💛❤ ስናምርኮ ጥላቶቻችን ፈጣሪ ያጥፍልን ሰላማችን ይመለስልን የኔ የዋክ ህዝብ አማራየ💚💛❤
@Zahra-ob4hx
@Zahra-ob4hx 2 ай бұрын
አማራነታነችንኩራት💚💛❤
@tabourstudio
@tabourstudio 2 ай бұрын
What a Music 🎶❤ ይህን የምታነቡ ለእኔ እና ለአንተ/ቺ ለአማራውያን ምድር ላይ አማራነት ከሁሉም በላይ ነው
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mekidesebabu2051
@mekidesebabu2051 3 ай бұрын
በጣም ለየት ያለ ምርጦ ስራ እናመሰግናለን አማራነት ወደፊት ❤❤
@Fatouma-hy6st
@Fatouma-hy6st 2 ай бұрын
❤❤❤❤መገን ወሎ ሁሉን አሟልቶየሰጠን ስለተወለድኩበት እኮራበታለሁ አገሬ ወሎ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 2 ай бұрын
አማራዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
@gebeyehu1945
@gebeyehu1945 3 ай бұрын
አማራነት እውነት ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 አንድነት💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@hananahmed9877
@hananahmed9877 2 ай бұрын
አማራዬ ሰላምሽ ይብዛ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@abebezewdu61
@abebezewdu61 3 ай бұрын
ዋውውውውውውው የሚያምር ሙዚቃ፣ እውነት እናመሰግናለን። አማራ አማራ አማራ
@LastaWorke
@LastaWorke 2 ай бұрын
አማራዬ❤❤❤❤❤❤
@ማንጠግቦሽገቢያው
@ማንጠግቦሽገቢያው 2 ай бұрын
አማራነት ይለምለም በርታ ወንድም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@oneloveethiopia9687
@oneloveethiopia9687 2 ай бұрын
በአማራነታች ኩራት የሚሰማችሁ ሁሉ ከልቤ እወዳችሁለሁ❤🎉🎉
@S1219M
@S1219M 3 ай бұрын
Stunningly beautiful music as it touches the four Amhara provinces. We should encourage this musician so that he will produce additional music in his next time. Terrific inception!
@fentahunabebed7843
@fentahunabebed7843 2 ай бұрын
Good Amhara Music......Peace for Amhara people
@sarahilemaryam
@sarahilemaryam 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤አብሮ መብላት ያዉቃል ከሚወደዉ ጋራ የኔ የዋህ አማራ አሟልቶ የፈጠርዉ 🥰🥰🥰🥰
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 3 ай бұрын
አማራነት ኩራቴ መገን ውበት አቤት ችሎታ የኔ ወርቅ ህዝብ አማራነት ይለምለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@we6gc
@we6gc 2 ай бұрын
አማራነት ይለምልም ምርጦቼ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🍀🍀🍀💚💛❤️
@adinaethopia7764
@adinaethopia7764 3 ай бұрын
አማራ ሁኑ ፈጣሪ ምንኛ መታደል ነዉ❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍😘😘😘😘😘
@ተዋህዶሀይማኖቴ-የ8ከ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-የ8ከ 3 ай бұрын
በአማራነቴ እንዴት እደምኮራ በርቱልኝ ደምቸ❤❤❤❤❤❤❤
@Netanteseume
@Netanteseume 2 ай бұрын
አማራዬ የንየ ኩራት ክብረ❤❤❤
@jessicajone2229
@jessicajone2229 3 ай бұрын
አማራዬ ዉድድ ድ ፍቅር ናችው
@BlanshAdis-wq5fd
@BlanshAdis-wq5fd 2 ай бұрын
አማራነታችን ኩራታችን ጀግኖችየ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
አማራነት በተግባር ድል ለፋኖ💚💛❤🙏🙏🙏
@nbh9406
@nbh9406 2 ай бұрын
አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@shewa2351
@shewa2351 2 ай бұрын
አገራች ሸዋ ስማችን አማራ❤❤
@ghdh7067
@ghdh7067 Ай бұрын
ስማችን አማራ አገራችን ሸዋ ጎንደር ጎጃም ወሎ የኒይ የግሏ ደግሞ❤ሰላማችን በቅርቡ ይመለስ
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ ድምፃዊ ነው🙏🏾👍♥️🌺👏👏👏👏👏👏👏👏
@teninetwuletaw7228
@teninetwuletaw7228 3 ай бұрын
አማራ ሞቼ ነው የምውውውድ ከህዝቤ በፌት ያድርግልኝ ሞቴን ❤
@sarahlegrasse7483
@sarahlegrasse7483 3 ай бұрын
አማራ ፍቅር ነው ይህንን ህዝብ ነው ሊጠፉት የሚፈጉት
@samersaaa3577
@samersaaa3577 2 ай бұрын
አማራ💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ZwdtwZwdtw
@ZwdtwZwdtw 3 ай бұрын
ድል ለአማራ ❤❤❤❤❤ ፋኖ ድል ላንተ❤❤❤❤❤
@SerkalmAdemu-m4n
@SerkalmAdemu-m4n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ልዩዩ አማራ
@sofiaamohammed1473
@sofiaamohammed1473 3 ай бұрын
የኔ ልዩ አንደኛ ነህ እኮ በሚያምረዉ ድምፅህ ያንጎርክልኝ መቼም አይረሳኝ በድጋሜ እስክንገናኝ ሰላምክ ይብዛልኝ
@wasihungelan8175
@wasihungelan8175 3 ай бұрын
ምርጥ ስራ በርታ በጣም ደስ የሚለዉ ግጥሙ ድምጽህ ተወዛዋዦቹ ሁሉም ምርጥ ነዉ በርታ
@ZentSaid-g8v
@ZentSaid-g8v 2 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤❤
@HeatHear-d6j
@HeatHear-d6j 2 ай бұрын
አማራየ ትለያላችሁ አድ አማራ አብይ ዘዶው ይውደም
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 3 ай бұрын
ዋውውው ልዩ ስራ ነው ወድም አለም❤❤❤❤❤❤❤
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 3 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤ፍቅር፡ግርማግሥ፡እረሥቱ፡ያኮራል❤❤❤❤❤
@WubayehuYirdaw
@WubayehuYirdaw 3 ай бұрын
Ewinet new❤
@TamenchTadele
@TamenchTadele 3 ай бұрын
Betam des telalachu ❤❤❤❤❤
@tigisttsegaw4253
@tigisttsegaw4253 3 ай бұрын
🇬🇧🇲🇱🙏🙏🙏
@Seid-f7q
@Seid-f7q 3 ай бұрын
ልዩ ነዉ
@هلا-ظ7ض
@هلا-ظ7ض 3 ай бұрын
የኔ ውድ ነገር አማራ ነው❤❤❤
@Genetabebaw-kt5pt
@Genetabebaw-kt5pt 3 ай бұрын
ወንድሜ በርታ ምርጥ ስራ ነው
@Kasimseid-c5r
@Kasimseid-c5r 3 ай бұрын
አማራ 👍👍👍👍
@Asrathabtemariem
@Asrathabtemariem Ай бұрын
አማራ ፍቅር የሆነ ሕዝብ በጣም ቆንጆ ዘፈን አመሰግናለሁ
@enanu7590
@enanu7590 3 ай бұрын
አማራየ ❤❤❤❤ 🥰🥰🥰🥰
@marye9391
@marye9391 Ай бұрын
ዋውውውውው በጣም ደሰ ይላል አማር በመሆን ኩራት ይሰማኛል❤❤❤❤❤❤
@JfUfi-vg5mc
@JfUfi-vg5mc 3 ай бұрын
ልዩ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@seblewongel3293
@seblewongel3293 3 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለአማራውያን ሕዝብ ይሁን
@kerya649
@kerya649 3 ай бұрын
አማራዬ የኔ የዋህ ህዝብ ስማችን አማራ በጣም አሪፍ ሙዚቃ ነዉ ወድም አለም በርታልን የአማራ ልጆች ግን ለምን እየገባችሁ አታዩለትም ትገርማላችሁ ይሄን የመሰለ ሙዚቃ ምንም እይታ የለዉም🙄🤔
@Hayl247
@Hayl247 3 ай бұрын
Wow በርታ ወንድም, አማራ
@MesertWalo
@MesertWalo 2 ай бұрын
ፍቅሩዬ ስወድህ እኮ የኔ አደኛ❤️❤️❤️❤️👌
@Nsru-jt2jm
@Nsru-jt2jm 3 ай бұрын
ጥሩ ስራ ነው አማራነት
@ermwor8524
@ermwor8524 3 ай бұрын
ክብሮች ፤ (ሓገራችን(በጠቅላላው) ፡ ኢትዮጵያ ፡ ስማችን ፡ አምሃራ ፡ "👏👏👏" ፡ ከናንተ ፡ መሆን ፡ ያኮራል ። አስነኩልኝ ፤ """"👏👏👏👏"""" ።
@Sanayt-j4x
@Sanayt-j4x 2 ай бұрын
እናመስግናለን ውንድም በጣም ❤❤❤
@mesaykefelegn6754
@mesaykefelegn6754 3 ай бұрын
ከፍ ያለ ስም. አማራ ❤❤❤
@FANO_MEDIA_21
@FANO_MEDIA_21 3 ай бұрын
WOW አማራነት ❤️ ይለምልም ❤❤❤ ይሄን የመስለ ድንቅ ስራ ለምድነው ግን በተሻለ ዩቱብ እማይለቀቀው እይታ እዲኖረው 🙏
@rakebtube1390
@rakebtube1390 3 ай бұрын
Yihe tube new yihen yemesele sira serto yakerebew
@amanuethio2261
@amanuethio2261 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ 🎉🎉🎉
@AbebechBiset
@AbebechBiset 3 ай бұрын
በርቱልን🎉🎉🎉
@Zuzina357
@Zuzina357 3 ай бұрын
ስማችን አማራ ወድጀው ልሞት ነው💚💛❤️አማራየ
@YenegenManyawukali
@YenegenManyawukali 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤በርታልን የኛ ጀግና
@TtYy-mf2ot
@TtYy-mf2ot 2 ай бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ወንድማችን💚💛💓😍😍😍😍😍😍😍😍
@heyriaabraha5611
@heyriaabraha5611 3 ай бұрын
አማራነት፣ፋቅር ነዉ
@marigoldan1
@marigoldan1 3 ай бұрын
ያምራል ❤
@MaslatMaslat
@MaslatMaslat 3 ай бұрын
የኔ አማራ❤❤❤❤❤ አይዞን
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 3 ай бұрын
አቤት የወሎጋቢ ስወድ❤
@MalefyaJebru
@MalefyaJebru 3 ай бұрын
በርታ ወንድም ዋዋዋዋዋዌዌዉ❤❤❤❤❤❤
@Sara2030Sara
@Sara2030Sara 2 ай бұрын
እግዚአብሒርይጠብቅህ
@ybcivilengineeringdesign1715
@ybcivilengineeringdesign1715 2 ай бұрын
በላህ በላህ አሉኝ መብላቴን ሳላውቀው፣ እስኪ ጉሮሮየን ሆዴን ልጠይቀው። በጣም ትልቅ መለዕክት ያለው ግጥም ነው።
@ReditMuleken
@ReditMuleken 3 ай бұрын
Amhara l love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@almazalmaz4599
@almazalmaz4599 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤አማራዬዬዬ
@FeriHaftom
@FeriHaftom 3 ай бұрын
አማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mastewal12893
@Mastewal12893 2 ай бұрын
Amharaye 💚💛♥
@masaytworuk3305
@masaytworuk3305 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 3 ай бұрын
Semachin Amhara ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SeadYimam
@SeadYimam 3 ай бұрын
በርቱ
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:51
Yidnekachew Birhanu best collection amharic songs
16:55
Yidnekachew Birhanu Official ይድነቃቸው ብርሃኑ
Рет қаралды 136 М.
YIGZAW BELAY_ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) ሀገሬዋ_HAGEREWA_ NEW ETHIOPIAN MUSIC 2024 (official video)
6:45
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 25 МЛН