መለኞቹ- በፌዴራል ፖሊስ የተዘጋጀ ፊልም Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 75,489

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 247
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሥራ ያን የሚያህል እጅግ አስጨናቂና ግፈኛ መስሪ ተንኮሎችን በምርጥ ልጆቻችን እንዴት እንደታደጋችኃት በዚህች አጭር ና ገላጭ አቀራረብ የሠራችሁት ትዕይንት እጅግ ከበሬታ የሚቸረው ድንቅ ዝግጅት ነዉ ብዬ ሳመስግናችሁ በታላቅ አክብሮት ና አድናቆት ነዉ ። ህይወት ለከፈሉ ኢትዮጵያን እንድትቀጥል አሁንም በምስክርና በተካፋይነት የአጥፊዎችን ህልም ያመከናችሁ ሁላችሁን እጅግ አከብራችኋለሁ ክበሩልኝም እላለሁ ።
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
ጅል ፊልምነውእኮ በረዙሽእንዴ ፈጠራነው!
@foziatabit8428
@foziatabit8428 Жыл бұрын
በቲቪ ልክ ስጀምር እያየሁ አሁንጨረስኩኝ አጒጊ ፈልም ጀግኖቼ ሁኑበት ።እንዲህ ነው የተቀናጀ ሥራ ውጤቱ ያማረ ነው የሚሆነው።ሴረኞች ዬትም አታመልጡም ኢትዬጵያ ሀገሬ ብዙ ሙሁራን ያፈራችበት ጊዜ ላይ ደርሳለችና እደጊ ተመንደጊ ኢትዮጵያዬ።ክፉሽን የሚያስብ ገደል ይግባ።በርቱ አላህ ይጠብቃቹህ።❤❤❤❤
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
አብቹ ፍቅራችን ያቺን ቀን አረሳትም እግዚአብሔር አሁንም ይጠብቅህ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አብቹ ሰይጣኑ እንዲህ መሆንህን ሳላውቅ ብዙ ጊዜ ደግፌህ ቆሜ ነበረ ለካ ስትገለጥ ክፉ አውሬነህ ያ ለድጋፍ መስቀል አደባባይ የወጣሁበት ቀን የተረገመ ይሁን አፍሪካዊው ፋሸሸት ሂትለሩ አብይ አህመድ አንተንንእግዚአብሔር እንዲገላግለን የዘወትር ጸለቴ ነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@gebretesfaye7565 የጎጠኞች መዳኒት አብቹ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
​@@godisgoodallthetime836ደንዝዝ
@Sifanbefiqadu
@Sifanbefiqadu 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@yshigataneh7781
@yshigataneh7781 Жыл бұрын
ዋውውው ፌደራል ፖሊስ መከላከያችን ደህንነቶቻችን ደግኖቻችን ናችሁ የሚገርም ብቃት👍👍👍👍👍
@samiko7219
@samiko7219 Жыл бұрын
እኔ ከዚህ ፊልም የተረዳሁት እግዚአብሔር ኢትዮጲያን እንደ ሚጠብቅ ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያውያንን ይባርክ
@AbrshChalie
@AbrshChalie Жыл бұрын
Ere yemrhn new
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 Жыл бұрын
ለአገራቸው ክብር ለህዝብ ደህንነት እንዲሀ ቀን ከሌሊት ለምትደክሙ ደማችሁን ሳትሰሰቱ ለምታፈሱ የቁርጥ ቀን ልጆች ኑሩልን ክብር ዛሬም ነገም ለወደፊትም ይገባችኋል
@nahomb2784
@nahomb2784 Жыл бұрын
ለህዝብ የቱጋ?
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
​@@nahomb2784እኛም አልገባን ለየትኛዉ ህዝብ እንደሁ😏
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo Жыл бұрын
በጣም ነዉ የሚገርመዉ በጦርነቱ ጊዜ እዲ አይነት መከራ ዉስጥ ነበርን እጅግ የሚደነቅ ነዉ በዝች አመት ይሕን ያሕል ሐይል ካለን ለወደፊቱ ትልቅ ተስፍ አለን ፈጣሪ ይጠብቃቹ ድል ለመንግስታችን
@solomon806
@solomon806 Жыл бұрын
ክብር ለሀገር መከታ ለመለዮ ለባሾቻችን እንኮራባችዋለን
@eteneshayka5022
@eteneshayka5022 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅ በጣም አስተማሪነው
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ Жыл бұрын
Woooow ጀግኖች በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሰላም ለ ዉድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😥😥😥😥😥💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kumshakushe3040
@kumshakushe3040 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️✈️✈️ጉዞ ወደ ብልጽግና ✈️✈️
@birukhilemichale6442
@birukhilemichale6442 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እናንተ በትንሽ ደሞዝ ህዝባቹህን የምታገለግሉ የሰራዊት አባላት በርቱ አገር አገር ማገልገል ክብር ነው
@hashbrownproductions7513
@hashbrownproductions7513 Жыл бұрын
ክብረ ለመከላከያችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍በጣም እናመሰግናለን በጣም ግሩም ድንቅ ፊልም ነዉ እጅግ በጣም የሰራችሁት ተዋናዮች በጣም እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ችን ተከብራ ለዘላለም ትኑር እግዚሀቤር ሀገራችን ይባርክ🙏
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይጠብቅ በጣም አስተማሪ ነዉ😢😢😢😢😢😢
@fetlekwt6422
@fetlekwt6422 Жыл бұрын
በርቱ ክብር ለእናንተ ይሁን እናመሰግኔለን
@zinabieayene4652
@zinabieayene4652 Жыл бұрын
የሚገርም ጀግንነት ሁሌም እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አጭቤው አብይ ደምጠጪው አብ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አታለልከን እያፈራረሰካት አንተ ክፉ አረመኔ ውሸታም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤ትልቅ ክብር ይገባችዋል በእውነት እየሞታችሁ እየደማችሁ ለእኛ የምትኖሩ በይተኛውም ተቋም ውስጥ ያላችሁ ❤😢❤ክብር ይገባችዋል ❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤አብቹ የእኔ ማር🎉🎉🎉
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ስላም በትክክልም አብቹ እኮ ጀግና ነው ያልኩበት ምከንያት ታስታውሱ እንደሆነ ሳተላይት እኮ አምጥቆዋል ቦታዋን ይዛ ሥራዋን እየስራች መሆኑን ስንቶቻችን ነን የምናውቀው አብቹም ይህን ብሎ ነበር በአንድ ወቅት እኔን የሚከተሉኝ የገባችው ብቻ ናችው ብሎዋል ትክክል አባባል ነውበሚሊዩኖች አለን የገባን እስከመጨረሻው ድረስ አብረነው እንቆማለን ይህን ዛሬ ያየሁትን መለኞቹን ልከ አሜሬካን የሚስሩትን አይነት ነው በአገሬ ኢትዮጵያ የተስራው በሚገርም ሁኔታ ነው በርቱ ከብር ለመከላከያችን ከብር ለጀግናው መሬ ዶከተር አብይ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን
@kidistfisseha2960
@kidistfisseha2960 Жыл бұрын
papapapa edt gebetoshal bakesh ,,,,,
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
@@kidistfisseha2960 ምነው እንደናንተ ያለ ወርቅ ቢያነጥፍለት ፋንድያ ነው የሚል የኢትዮጵይ ጠላቶችና ፅንፈኞች ምንም ሊገባችሁና ምንም ልትረድ አትችሉም ምከንያቱም በደማችሁ ውስጥ የገባው በሽታ አትልፍ አትድከሙ በተበላበት የፖለቲካ ቁማር ድሮ የቀረ ያረጀና የበስበስ የፖለቲካ አካኤድ ብትኤድም ምንም የምታመጡት ነገር የለም ወይ ፍንከች ገና ይገዛአል ዶከተር አብይ እየመረረህ ዋጠው
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ምን የገባዉ እንዳንች ግራ የተጋባ በድሃ ደም የሚዘባባበት ነዉ የሚከተለዉ አለማፈርሽ
@Selamg1
@Selamg1 Жыл бұрын
I am proud of my PM🇪🇹 I am proud of FDRE Defense Force 🇪🇹 I am proud of NISS 🇪🇹 I am proud of INSA 🇪🇹 Excellent memorial work ! God bless 🇪🇹🙏🏾
@henok2127
@henok2127 Жыл бұрын
ለእናተ ለሀገራቹ ለወገናቹ ሂወታቹሁን መሰዋት ላረጋቹ የሀገራችን መከታ ለሆናቹ በሙሉ ክብር ለእናተ ይሁን። ፈጣሪ ይጠብቃቹ።
@rosagiorgiprim6746
@rosagiorgiprim6746 Жыл бұрын
❤❤❤❤በርቱ በርቱ የኢትዮጵያ አምላክ ከነታጋር ነው❤❤❤ እየለቀሥኩ ነው ያየውት በጠም ልብ ይሰብራል 😢ሌላው ለሐጋሩ ሌላው ለሆዱ በጠም ያማል😢 ምነለ በፍቅር ከድህነት ወጥተን አድ ብንሆን እበካቹ እንተሳሰብ ፈቅር ይሻላል❤❤❤❤
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Жыл бұрын
ኧረረ ኮራንባችሁ: እንኳን እግዚያብሄር ለዚህ አበቃን። ወዳጄ ስንቱ ነገር ውስጥ ገብታችሁልናልሳ? እውነት ኢትዮጵያዊነት አሸናፊ ነው። እጅግ ነው ደስ ያለኝ እንቅልፍ እያዳፋኝ በእልህ ነው ቁጭ ብዬ የጨረስኩት፣ ሌላም ክፍል አለው መሰለኝ ነገ እቀጥለዋለሁ። በርቱልን የኛ ጀግኖች እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጥልን። ይህንን ያማረ እውነተኛ ታሪክ የከወኑት ሁሉ ትመሰገናላችሁ ለናንተም እረጅም እድሜ ከጤናጋር አምላክ ይስጥልን።
@nadiaasfoor990
@nadiaasfoor990 Жыл бұрын
እሰይ የእምዬ ኢትዮጵያ ጀግኖች ኮራሁባችሁ።እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ።ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆችዋና በጀግናው መሪያችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ አሸንፋ ወደ ብልጽግና ማማ ላይ ትወጣለች። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigstseboka6987
@tigstseboka6987 Жыл бұрын
ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን👮‍♂️❤ ክብር ለፌደራል ፖሊስ 👮‍♂️❤ ክብር ለክልል ፖሊሶች👮‍♂️❤ ክብር ለመለዮ ለባሾች በሙሉ እኛ በሰላም ወተን እንድንገባ እናንተ ፀሐይና ውርጭ ለሚፈራረቅባችው❤ እኛ በሰላም ተኝተን በሰላም እንድንነሳ እናንተ ቁጭ ብላችው ለምትጠባበቁን የኢትዮጵያን ሰላም ለምታስጠብቁ በሙሉ ላቅ ያለ ምስጋናዬን አቀርባለው። ኢትዮጵያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች።የሙቀጫ ልጆች ይውደሙ።
@Amen-bc4xy
@Amen-bc4xy Жыл бұрын
በርቱ 💪
@GG-wf1mw
@GG-wf1mw Жыл бұрын
ክብር ለመለዯ ለባሾች ሁሉ!!! 💚💛❤️
@sileshia9828
@sileshia9828 Жыл бұрын
Much respect for all our heroes. May God bless our beloved country and grant peace to our people.
@selamlalem3040
@selamlalem3040 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሰለ ከፈላችሁት መስዋትነት አምላክ ብድራቱን ይክፈላችሁ
@johnniemengistu
@johnniemengistu Жыл бұрын
በመላው ኢትዮጰያ እንዲህ አይነት ኦፕሬሽን አንድም ሰው መሞት የለበት ሸኔም ይጥፋ ለኦሮሞ ሲጠቅቅመው አላየሁም
@shutup1682
@shutup1682 Жыл бұрын
አቢቹ : ለኢትዮጵያ : ከፍታ : ከሚሰሩ : ጏዶቹ : ጋር : በመሆን : አገሬን : ያበለፅጋታል ! Long live Abichu!
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 Жыл бұрын
እዚ ቦታ ላይ የገባውን እንኳን ቃል ማክበር ያቃተው ሰው ነው ።ምስኪን ከማሳደድ ከመግደል ሌላ የማያውቅ ከርሳም ወታደሮች።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Жыл бұрын
መለኞቹ በእዉነት እጅግ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ ረክተንበተል የምድረ ባንዳን ሴራ ያሳየን ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች ጀግኖች ተዋንያኖች ናችሁ ሁላችሁም እዚህ ፊልም ዉስጥ የተሳተፋችሁ ክበሩልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@jml8305
@jml8305 Жыл бұрын
ለአገራችን ለምተክፍሉት ዋጋ ያንሳችኋል ድንቅ የአገሬ ጀግኖች በርቱልን አረሙ ይነቀላል የሰላም አየር ይነፍሳል ብርቱና አያል ሕዝቦች እንሆናለን ነንም!!!
@zerihunsisay07
@zerihunsisay07 Жыл бұрын
Wonderful! Respect for the federal police!!!!!
@fishentertains
@fishentertains Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@yonasman6865
@yonasman6865 Жыл бұрын
Amazing ability Ethiopia 🇪🇹 👏 👌
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
Wow በእውነት ክብር ይገባቸዋል ❤❤❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 Жыл бұрын
It's important አስፈላጊም ነው በየ አንዳንዱ የእምነት ተቀዋሞች በሥተጀርባ ኢትዮጵያ ውስጥ ወንጀል ይሠራል 😢
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Жыл бұрын
Galatoomaa yaa Rabbii galatomaa yaa waaqaayo ....Galatoomi ❤️🌳❤️😢😢😢😢እኔ ሞት እንቢ ነኝ 1983 በእናቴ ደረት ተለጥፌ ሞትን ተሻገርኩ በ1997 በማይገባኝ ተሳፍጬ ከሙታን መሐል ሾልኬ ተቀጥቅጬ ተረፍኩ ከ2005_2009 የማይረሳ የህሊና ሚስጥር በተሸከመ ተጋድሎ ያ ጊዜ አለፈ 😮 ከገላን እስከ መስቀል አደባባይ በተደረገ ጉዞ መልካም ቢሆንም ከዛች ቦንብ መትረፌማ ይደንቀኛል 🥺በቃ ከአቃቂ ዱባይ ከዱባይ ሊባኖስ ከሊባኖስ አሜሪካ ተፈፀመ የእኔ ኢወት ሰላም ለአገሬ ሰላም ለህዝቤ 1915 e.c
@teddy1345
@teddy1345 Жыл бұрын
ልትሞት ነው እንዴ , የህይወት ታሪክ ደብዳቤ የፃፈከው
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Жыл бұрын
@@teddy1345 ብሞትም በሺ የሚቆጠር ቤተሰብ በሚሊዮን የሚቆጠር ወገን ተተኪ አለኝ ሴት እና ወንድ ለይ መጀመሪያ ገና ብዙ የምሰራ ነኝ ሞት ደግሞ በቀጠሮ አመጣም ትቀድመኝ ይሆናል ከዛ እከተልካለው 😁 ለአገር የሰራውት በአቅሜ ብዙ አስተዋፆ አለ ያባከንኩት አንዲት ሰኮንድ የለችም ብንሞትም መኖርን አጣጥመናታል 🙏
@birhanytaddasee
@birhanytaddasee Жыл бұрын
❤❤❤ክብር ይግባሁ❤ሞኬ ምርጥ ታታሪ ቤተ መንግስት ያለው ልጅህ አንረሳውም እድለኛ ህጻን ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝብቿን ይባርክ💚💛❤️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🤍
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
shalom Ethiopia and Israel people
@tefariotube5048
@tefariotube5048 Жыл бұрын
this is how films in Ethiopia should be made.
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
Interesting film work to highlight the work of our law enforcements. Keep it up for more work, and the support of the Ethiopian people is behind you!
@newjobsinethiopia1175
@newjobsinethiopia1175 Жыл бұрын
Great respect for Ethiopian Federal Police !!
@edentadesse5014
@edentadesse5014 Жыл бұрын
Ena sanastewlew ena sanyew lka bezu yetfat eked ale.... Thanks for protecting ethiopia and it ppl
@genetseboka4239
@genetseboka4239 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ህዝባችንን ምድራችንን ይጠብቅ ሰላሙን ያብዛልን
@noahnoah6012
@noahnoah6012 Жыл бұрын
Wow we proud of you 👏
@yaredtesfayeYaya
@yaredtesfayeYaya Жыл бұрын
ፈጣሪ አገራችንን ይጠብቅልን
@adissdej2717
@adissdej2717 Жыл бұрын
Wow wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🌷🌷🌷
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
wow what an amazing a beautiful film number one Ethiopian film❤👌
@habtamunegash854
@habtamunegash854 Жыл бұрын
Great respect !!!
@AbdiRashid-qx7hp
@AbdiRashid-qx7hp 3 ай бұрын
Yeess Jana ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Жыл бұрын
One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed Only Peace health and happiness to all good Ethiopians 🇪🇹☝️✌️❤️
@danielfarada5300
@danielfarada5300 Жыл бұрын
እውነት አሁን የት ናቸው የኢትዮጲያ የቁርጥ ቀን ልጆች እንዲህ ሲያጎላቁሶት በዘር በሀይማኖት ሊበትኗት የተነሱትን ፍርድ የሚሠጡዋቸው የት ናቸዉ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Жыл бұрын
ዉይ ሀገሬ የእናት ሆድ ዝንጉርጉር ሆነና የሚሞትልሽም የሚገልሽም ልጅ አለሽ::
@faezatube4290
@faezatube4290 Жыл бұрын
ሆዳሞች እዳሉ ሁሉ ጀግኖችም አሉ አላህይጠብቃችሁ
@azebshefa7367
@azebshefa7367 Жыл бұрын
🥲🥲🥲! God bless Ethiopia 🇪🇹
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
ፉሽስቱ አብይ ሆይ ምንም ድራማ ብሰራ የኢትዮጵያውያን ህዝብ ልታታልል አችልም ከሽፉሀል በዘረኝነት የጠነባህ ነ ሙስሊም ጠል ነ ኦርቶዶክስ ትል ነህ ድራማህን እዛው ከዝናሽ አብረህ እየው
@guest7356
@guest7356 Жыл бұрын
Wow!!! Great job!!!!!!!!!!!!
@tefariotube5048
@tefariotube5048 Жыл бұрын
all other films made in Ethiopia cannot be like this. This film is a milestone for Ethiopian film industry.
@alitena154
@alitena154 Жыл бұрын
God bless and protect Ethiopia and its people. Death and pain to our core enemies1
@elilinegash585
@elilinegash585 Жыл бұрын
Truth may fade but never hide!!!
@zerihundamene5908
@zerihundamene5908 Жыл бұрын
በጣም በጣም የፈደራል ፖሊስ እና መከላከያችንን ኩሪተንቧችዋል ድል ለእትዮጵያ
@እግዚአብሔርይባርክህ
@እግዚአብሔርይባርክህ Жыл бұрын
ሙታኖች ለህዝብ ወይሥ ለአንድ ሠይጣን መንግሥት መገደል ሙከራ ሥቱ ደም ፈሠሠ ፊልሙ እደሁ አገር አያሥተካክልም ጅሎች ፊልሙን የዛሬ አምሥት አመት ጀምሮ ከትግራይ እከውሎ ሠርታን አይ ሀገሬ ብዙ አየንብሽ ሆዳምች😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
@ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ Жыл бұрын
ክብር ለእናንተ❤
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td Жыл бұрын
በዝህመልኩ ከተሰራ ለምንድነዉ በቀን በጠራራ ፀሓይ ሌቦች ገዳዮች የበዙት???ሁሉነገር የሚያምረዉ በፊልም ነዉ።
@wubitji3349
@wubitji3349 Жыл бұрын
በዚች ምድር ላይ እንደ ባንዳነት አፀያፊ ነገር የለም
@shmsdinoumer5467
@shmsdinoumer5467 Жыл бұрын
ምነው አንተ ላይ አርፎ በነበር በእናቶች ዱአ አመለጥክ ....አሁን የእናቶች እርግማን ይደፍካል ጠብቅ
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@እግዚአብሔርይባርክህ
@እግዚአብሔርይባርክህ Жыл бұрын
ምንድነው መይ የድሀደም ፈጣሪ ይፍረድባቹህ ይህ ደም በያዳድህ ቤት ሢመጣ ይገባቹሀን ፍርድ ከፈጣሪ የእምነት ቤት እየፈረሠ እይ😢😢😢
@JamesBuay
@JamesBuay Жыл бұрын
Prosperity makes lot of changes
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
በእውነት ተራ ዜጋ በመሆኔ ደስ ተኛ ነኝ😂በስመአብ እሳት ላይ አደል የተቀመጣቹት 😢ዘንድሮ ማንን ማመን እንዳለብኝ አላቅም ተላካፊው እራሱ አጥፊ ሀይል ከሆነ አለቀልን(የወዳጅነት ፓርክ ፎቶ ከተነሱት የምታልፈዋን ልጅ የለከፋት)
@Michael_hsjs
@Michael_hsjs Жыл бұрын
አድናቆቴ እንዳለ ሆኖ ይህኛው film እንደ ንስሮቹ cinematographyው አይመስጥም
@abenezerfantu6086
@abenezerfantu6086 Жыл бұрын
wow bertu jegnoch
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ሰላም እሚነሱንን አረመኔዎች ወልዳቹ ያሳደጋቹ አታፍሩም እኮ ልጅ አለን ትላላቹ....እነዚህን አረመኔዎች ባትወልዷቸው ጥሩ ነበር ...እዝች ምድር ላይ እንደ አፍሪካ ፓለቲካ እሚያስጠላ ፓለቲካ የለም ተንኮል መገዳደል አለመተማመን እራስ ወዳድነት የክፋት ሁሉ መጠራቀሚያ ነው የአፍሪካ ፓለቲካ...ይሄን እያያቹ እዝች ሀገር ላይ ፓለቲካል ምናምን እምትማሩ እምታጠኑ ሰዎች እውነት እምትገርሙ ናቹ ይቅናቹ😊
@terefemuleta5593
@terefemuleta5593 Жыл бұрын
nice job
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
ስዴትላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች የእረፍት እጀራ አላህ ይስጠን🇪🇹 ሀገራችንንሰላም ያድርግልን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑቤተሰብሁኑነ
@aminabawari225
@aminabawari225 Жыл бұрын
አመዝንግ በጣም ገራም ነው ❤❤❤
@estifanosalemayehu4843
@estifanosalemayehu4843 Жыл бұрын
😄say amazing dude
@destakafalagn1767
@destakafalagn1767 Жыл бұрын
ETHIOPIA BE LEJOCHUH TAFRA ENA TAKEBRA LEZELELAM TENURE 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@enenegnalemayehu4007
@enenegnalemayehu4007 Жыл бұрын
ገብርኤልን ይሄን ሁሉ ሲያደርጉ ሀገሪቱ ውስጥ ምንም አይነት አይነት ችግር የሌለ ነው የሚመስለው ሀገራችን ውስጥ ሰላም የሰው ስም ብቻ እንደሆነ እኛም እነሱም በደንብ አድርገን ነው የምናውቀው
@DaniTechSolutionDTS
@DaniTechSolutionDTS Жыл бұрын
Big Respect
@birukkifle4990
@birukkifle4990 Жыл бұрын
Abichu you are unique !
@sisayshariff6102
@sisayshariff6102 Жыл бұрын
እግዛቤር የሾመውን ማንም ሊያወርደው አይችልም
@hannanahmed8486
@hannanahmed8486 Жыл бұрын
ትክክል
@ፀደይየቦሌዋ
@ፀደይየቦሌዋ Жыл бұрын
ዛሬም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏
@abduabdu5909
@abduabdu5909 Жыл бұрын
የህዝብ ጀግኖችን ደሞ ሳላደንቅ አላልፍም
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Жыл бұрын
💚💛❤️
@yonasalitafarawaw5313
@yonasalitafarawaw5313 Жыл бұрын
Waw waw waw
@thetruthhearts
@thetruthhearts Жыл бұрын
ወይ ኢጥዬብያ........ በቃ ? የቅፈላ ሃገር ሆና ትቅር 🤔 ያሳዝናል
@ssoo3513
@ssoo3513 Жыл бұрын
በአለም ወታደር ክብር አለው ዳር ደበር ሀገር ህዝብ ይጠብቃል የብልፅግና ወታደሮች የካድሬ ተላላኪ ሁነው ወርደው ተዋርደው በወረዳ በቀበሌ ገበሬ ይገላሉ በመደር ፅንስ ይቀዳሉ ህፃን ልጂ ይደፍራሉ ታዳ እነዚክ ቆሻሻ አረመኔ አሳማ ወታደሮች እንደት ለነዚህ ክብር ይሰጣል ካድሬ የሚሽከረክረው ወታደር ባፍንጫየ ይውጣ።
@samahal2269
@samahal2269 Жыл бұрын
የነፍሰ ገዳዮች የሀገር አፍራሽ የአብይ ተላላኪ። ፊልም እግዚአብሔር። ይፍረድባችሁ
@alitena154
@alitena154 Жыл бұрын
GOD BLESS OUR WISE AND HUMBLE PM, ABIT AHMED! DESPITE ALL THE HATRED AND FALSE NARRATIVE OF OUR CORE ENEMIES' PROPGANDA, OUR PM GOES STRONG AND UNDETERRED!
@HirpaAyansa
@HirpaAyansa Жыл бұрын
ፊልሙበሀገራችለመጀመሪያጌዜመሰራቱደስይላል❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
መላቹ የጠፋቹ ኑሮአችን እራሱ ድራማ ሆኗል የናንተን ቲያትር የምናይበት አቅሙ የለንም ሌባ በ4 አመት የ40 አመት ክፋት አሳያቹህን ለኮመንት ገባሁ እንጅ ለናንተ የማጠፋው ጊዜ የለኝም
@getenttadess3182
@getenttadess3182 Жыл бұрын
ማን ኣፍጥ ኣለህ ለማሸበር ኣልሳካ ኣለህ
@yehaniznesro170
@yehaniznesro170 Жыл бұрын
Yene enat enem endanchi negn fetari allah yegnan ken yamtaln
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
ትክክለኛ ፊልም ነው ። ከመንግስት ላይ እጃቹን አንሱ
@fakusha9437
@fakusha9437 Жыл бұрын
እጅህ ይሰበር
@Gebeya2
@Gebeya2 Жыл бұрын
ቀኙን ነው ግራውን
@fantahuneshete1535
@fantahuneshete1535 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ...
@AbdiRashid-qx7hp
@AbdiRashid-qx7hp 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Жыл бұрын
አጭቤው አብይ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያልክ አታለልከን አሁን ማን ይሰማሃል አንተ ክፉ አረመኔ ዲያብሎሰ
@ziyadashifa9825
@ziyadashifa9825 Жыл бұрын
yenafeqegen keberune yenefegenewe yehagere qelmoch mayete yezegenet keber bemesmate Addis Ababa en endi tewba bemayet betam dese yelale zeregeneten atefulen!💚💛❤
ንስሮቹ  Etv | Ethiopia | News
1:38:20
EBC
Рет қаралды 142 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ፈንቅል - 1ይ ክፋል | Fenkil (Part 1) - ERi-TV Documentary
36:03
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 35 М.
የሴራ ቋት -ዘጋቢ ፊልም
34:18
Fana Television
Рет қаралды 225 М.
አቢቹ አባመላ
35:16
EBC
Рет қаралды 49 М.
ንሥሮቹ
1:38:45
Fana Television
Рет қаралды 43 М.
EMS Eletawi  የግዳጁ ሰልፍና የሕዝቡ ምላሽ Wed 18 Dec 2024
1:03:28
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 60 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН