ስሜት ቀስቃሽ ፊልሞች ሱስ

  Рет қаралды 118,378

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

Пікірлер: 274
@SolomonVA
@SolomonVA 5 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተላለፍሽው፡ ብዙ ጊዜ በእኛ ማህበረሰብ እንዲህ አይነት ጠቃሚ ነገሮችን ላይ መነጋገር አይደፈርም፡ አንቺ ግን ይህን በመሰለ መልካም ስራሽ ብዙ ሰዎችን ከጥፋት ታድኝበታለሽ፡ እዚህ ላይ የተናገሽውን እና የመሳሰሉትን የማናውቅ ብዙ ሰዎች አለን፡ ማወቅ የምንችልባቸው ነገሮች በእጃችን እያለን እንኳን ፈልገን ማወቅ አንፈልግም፡ ወይም የምንሰራቸው አጉል ልምዶች ይጎዱናል ብለን አናስብ ይሆናል፡ ስለዚህ ልክ እንደዚህ ሰው ደፍሮ ሊአስተምርባቸው ያልቻሉ ነገሮች ላይ ትኩረት አድርገሽ ብትቀጥይ የብዙ ሰው ህይወት ትቀይሪያለሽ፡ ይህ ደሞ ላንቺ ከምንም በላይ ዋጋ አለው፡ በዚህ ላይ የምታቀሪቢያቸው በጥንቃቄ በማስተጃ የተደገፈ በመሆኑ ታአማኝነት አለሽ፡ ስለዚህ ቀጥይበት። እናመሰግናለን
@robelmelese7367
@robelmelese7367 5 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሽ ፍቅር። በመጀመሪያ ደረጃ ፈጣሪ ፈፅሞ ይማርሽ። ሲቀጥል በጣም ወሳኝና ትምህርት ሰጪ ርዕስ በመሆኑ ከወጣት እስከ ሽማግሌ ሊያመጣ የሚችለውን የወደፊት ግላዊና ማህበራዊ ቀውስ ጠቋሚ በመሆኑ ብዙዎቻችን ተምረንበታል። ርዕሶችሽ አብዛኛውን ትውልደን የሚያድን ስለሆነ በጣም በርችልን እናመሠግናለን እህታችን ።
@tsegayasfaw3766
@tsegayasfaw3766 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥሽ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 5 жыл бұрын
በጣም በጥም አንገብጋቢና ወቅታዊ ትምህርት ነው ረጂም እድሜና ጤናን ተመኘሁልሽ :በርቺ
@TUBE-xz9ti
@TUBE-xz9ti 3 жыл бұрын
ወሎየናትግሬ ከመኝታላይሐይለኛናቸው
@bilalahamad7345
@bilalahamad7345 3 жыл бұрын
@@TUBE-xz9ti ጒረረረጒሰጀጒረጒገሸሰጒረሰጒሰሰረረገሸረሰረሰጒረረረፈሸረጀጀጀ
@nomore5079
@nomore5079 5 жыл бұрын
You did good job fiker yebelatal don't worry about people. I watch your all video I like it and I learnt so much base information from this video ..thank you !!
@markosmytin5022
@markosmytin5022 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ዘመንሽይባረክ፡፡ በጣም አስተማሪና ትዉልድን የሚያድን ነው፡፡
@melkamualtaseb8341
@melkamualtaseb8341 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚሊ እና ወቅታዊ ትምህርት ነው እናመሠግናለን ቀጥይበት
@senaitsegay8161
@senaitsegay8161 5 жыл бұрын
መጀመሪያ ላመሰግንሽ እወዳለሁኝ በመቀጠል ለወጣቶች የሚጠቅም ከስነልቦና የተያያዘ በመሆንም ቀጥይበት ገና ወጣት ነሽ በትምህርት እያደግሽ ብትቀጥዪ ጡሩ ነው።
@birukkassa1344
@birukkassa1344 5 жыл бұрын
ከፍቅር የምወደው አንደኛ ነገር ዘመናዊ የስነ ልቦና ሀሳቦችን ከባህላችንና ልምዳችን ጋር እያጣቀሰች ማቅረብ መቻሉዋን ነው። ለወደፊቱም ከኢትዮጵያዊ ባህላችን በሞራል የሚገነቡ በስነልቦና የሚያንፁ ሀሳቦችን መርምራና አጥንታ እንደተለመው አጣፍጣ እንደምታስተምረን ተስፍ አደርጋለሁ።
@markosmytin5022
@markosmytin5022 2 жыл бұрын
O! Amazing.Wise Ms Thank You So Much.God bless you. Please continue. Again THANKS.My sister.
@omerjetu5160
@omerjetu5160 3 жыл бұрын
ፍቅርተ ቀጥይበት ዛሬ የቡዙ ሰዉች ሂወት እዳዳሽ ተስፋ አረጋለዉ ታኪዉ ተጥኖ ብለሽ ያቀረብሻቸዉ ኡነት ነዉ ታኪዉ በርችልን እህቴ።
@natydad1131
@natydad1131 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ለወጣቶች በጣም አሰፈላጊ ነው ፤ እናም ይጠቅማችኋል የምትያቸው ሀሳቦች ከመናገር እንዳትቆጠብ!!
@nuryeseid498
@nuryeseid498 5 жыл бұрын
ከጄመርሽ አይቀር ስለፓርኖ ግራፊ ከዚህ ሱስ እንደት እንደምንወጣ ንገሪን ፍቅር ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ምክር ነው ተባረኪ።
@ketamaadunga6467
@ketamaadunga6467 5 жыл бұрын
ትምህርትሽ በጣም ጥሩ ነዉ እንደዚህ አስተማሪ ነገሮች ለወደ ፊት ብቀጥሉ ጥሩ ነዉ!! አደንቅሻለዉ በርች
@rozirozi4048
@rozirozi4048 5 жыл бұрын
ጥሩ መልእክት ነው እህት ልቦና ይስጠን
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 5 жыл бұрын
ስወድሽ ፈገግታሽ ሁሉ መገርሽ ምርጥ ሴት ምርጥ እህታችን
@derejeadane7361
@derejeadane7361 4 жыл бұрын
It is really good teaching tnx alot
@michyasgizaw2454
@michyasgizaw2454 5 жыл бұрын
It’s very good explanation but it will be better if you give advise how to get out from the addiction.
@sightseeing40
@sightseeing40 5 жыл бұрын
you have a very nice teaching program! berchi!!
@sjdire1498
@sjdire1498 4 жыл бұрын
Thank you Fikir. So helpful!
@addisusintie260
@addisusintie260 5 жыл бұрын
ፍቅር በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙዎች በስልካቸውም ሆን በላፕቶፓቸው ያለውን የ…. ቪድዮ አጥፍተዋል፡፡ከኔ ጀምሮ kkkkkkkkkkደስ ሲል ዋው አገላለጽሽ ደግሞ ሲጥም
@sggfbsftvf6353
@sggfbsftvf6353 5 жыл бұрын
አስተምራለሁስትይአስተምርሺነበር።ሀሀሀሀሀ
@habtamugoshime2724
@habtamugoshime2724 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ያቀረብሺው ነገር አንቺ የሻቸው ነገራች በሙሉ እኔጋር አሉ እና በእግዚአብሔር ከዚህ ነገር መላቀቅ በጣም ነው የምፈልገው መፍትሔ ብለሽ የነገሹው ሰምቻለሁ ነገር ግን ተጨማሪ መፍትሔዊችን አቅራቡ በእግዚአብሔር ለዛሬ በጣም እናመሰግናለን
@yeshiadane830
@yeshiadane830 5 жыл бұрын
ፍቅርየ እንኩንዳ ደና መጣሽ ናፍቀሽን ነበር ትምርቱም በጣም አሥተማሪ ነው እናመሠግናለን በርች
@mengstabtekle158
@mengstabtekle158 3 жыл бұрын
Nice topic I hope some people will learn something out of this. May god bless Ethiopia
@AN-jj3xk
@AN-jj3xk 5 жыл бұрын
ትክክልነሽ እህት አልተሳሳትሽም መፈሳዊነው
@feyealemu1134
@feyealemu1134 5 жыл бұрын
የብዙ ወጣቶች ትልቁ ፈተና/ ማሸነፍ/ ከተሳኑት ሱሶች አንዱ ከአዳንዛዥ እፅም በላይ ከባዱ የወሲብ ፊልሞችን መመልከት ይመስለኛል...ሰለዚህ ከዚህ የትውልዱን አእምሮ እየገደለ ካለው በሽታ መላቀቂያ መንገዶችን መፍትሔዎችን በስፋት ብታደርሽን መልካም ነው እላለሁ...በተረፈ ለህብረተሰቡ ጥሩ ግንዛቤን እየሰጠሽ ነው እና በርችበት...እናመሰግናለን።
@فيصلالعتيبي-ز2ص1ج
@فيصلالعتيبي-ز2ص1ج 5 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጎበዝ ድስ የሚል ትምህርት. እየሰጠሽ ነዉ ቆጆ ነገር ቀጥይበት
@HassanHassan-tk2et
@HassanHassan-tk2et 5 жыл бұрын
eys
@buzenshfikadu4409
@buzenshfikadu4409 5 жыл бұрын
Yene konjo betam naw mamsegenaw bezu temrt wasjalo kachi barchi fetare charso yemrsh demo amrbshal ❤️❤️
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 5 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ አገላለፅ ። ልክ ነሽ እህት አስተማሪ ትምርት ነው
@Yisaq777
@Yisaq777 5 жыл бұрын
Much love & respect 🙏🏼❤
@አሚርታሞልሻልልቤ
@አሚርታሞልሻልልቤ 5 жыл бұрын
እኔ አንድ የማቀውን ነገር ልገርሺ የኔ የምሰራብት ቦታ አንድ 40አመት ጏዴኛ ነበርኝ ግን ስልኩን አይቸው አላቅም ነበር ማለቴ ፍቶ ቤት ገብቸ አላቅም ነበር ግን አንድ ቀን ብገባ 1200 የውሲብ ሺዴው ነው ያለው ያን እያየ ሚስቱ ጋር አይሄድም ምን ሁነህ ነው የማትሄዴው ስለው ተዋት ምናምን ብሎ ይዘጋኛል ግን መጠጥ ይጠቀም ነበር አንደየ ብር አለቀበት እና በምን ይጠጣ ሻጮቹም ሚስትህን እና 14አመት ልጂ አለቺው አምጣ እና በነጣ አንድ ቀን ትጠጣለህ ሲሉት ምንም ሳይል ሆዶ አመጣቸው ከዛ እሱም ሲጠጣ አዴረ እነሱን ለሌላ እሳልፎ ሰጠ ምክንያቱ ለሱ ሚስቱ ስልኩ ነበር ልጀንም እሲ አስቡት መጣም የሚገርም ነው
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ
@አዱየእሰጢፋኖስልጅአዱየእ 4 жыл бұрын
እንዲገባን አርገክ ፃፍልን
@maldaeto7085
@maldaeto7085 5 жыл бұрын
የኔ ምርጦ አነጋገርሽ እራሱ ሰው እንዲረዳ አረገሽ ነው የምታወሪው ጉበዝ
@fahmiabdurazak2668
@fahmiabdurazak2668 5 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥሽበጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
@endrisadem5388
@endrisadem5388 4 жыл бұрын
ትንኮል ቴሌ ግራም የማይሰራ ቁጥር ትሰጫለሽ
@yingesumekonen1320
@yingesumekonen1320 5 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው አንችም ደስ ትያለሽ ምችት ይበልሽ ማማዬ ❤️🔥
@sediahmed8313
@sediahmed8313 5 жыл бұрын
በጣም 100% ቆጆ ምክር
@Yisaq777
@Yisaq777 5 жыл бұрын
ብዙ ሃያላን ሰዎች ህዝብን በጥበብም ሆነ በ ኃይላቸው መግዛት ችለዋል። ነገር ግን እራሳቸውን መግዛት አልቻሉም !! ስለዚህ ከምንም ነገር በላይ ቅድሚያ ልንሰጠው ይገባል!!! 😉
@uk4976
@uk4976 5 жыл бұрын
Thank you❤️
@YusufJemal-c8p
@YusufJemal-c8p 2 ай бұрын
በጣም ልክ ነሽ
@shumegunufo4977
@shumegunufo4977 5 жыл бұрын
ዋው ፍቅርነ ትምህርቷ አሪፍ ነው ሁሌም እየታከተታልኩሽ ነው በርቺ
@firehiwotgebru9804
@firehiwotgebru9804 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@namhysehasn6857
@namhysehasn6857 5 жыл бұрын
እኔ ጥያቄ አለኝ በዚህ ጉዳይ የታመሙ ሰወች እንደት እደሚድኑ ብታቀርቢልን እባክሽን
@oumerahmed4481
@oumerahmed4481 5 жыл бұрын
You are very Factly and knowledgeably
@abdiman6550
@abdiman6550 5 жыл бұрын
anchis ataym malete advantages yelewm tyalesh?
@babilon1734
@babilon1734 5 жыл бұрын
Egziabher edmiena tena yistish....Wonderful you are!!
@torken9611
@torken9611 5 жыл бұрын
ቀጣይ ደሞ ስለ መስቱርቤሽን (masturbation) ብታስተምረን አሪፍ ይመስለኛል ምክኒያቱም porn የሚያዩ ሰዎች ብዙ ግዜ ለራስ በራስ መርካት ነው የሚዳረጉ።
@مصطفىقدير-د8ر
@مصطفىقدير-د8ر 5 жыл бұрын
ባጥም ጥሩ ነው
@goytomt
@goytomt 5 жыл бұрын
የምናይ* : )
@kiru7508
@kiru7508 3 жыл бұрын
እና ደሞ እኔ የወደድኳት ሴት ደረቅ እና ድብቅ ነገር ነች ሁሉን ችላ እንዳለች ነው እሷ እንድቶደኝ ምን ማረግ አለብኝ
@NHJK
@NHJK 5 жыл бұрын
I like the kusel example......wow
@neking3868
@neking3868 5 жыл бұрын
Betam enamesegenalen . Arif timehiret nwe.
@petrosmarkos4175
@petrosmarkos4175 5 жыл бұрын
really! God bless you! you healed many generations, and also I got a solution to my life, yes I can assure you, anyone, who controls over his passion, he will achieve his success! be continue!
@sirakgem6942
@sirakgem6942 5 жыл бұрын
ባጠቃላይ ፓርኖ ግራፊ መጥፎ በተለይ እድሜሽ ለአቅማዳም ሳትደርሺ የምታዘወትሪ ከሆነ ለብዙ የማህበራዊ ቀውስ ሊዳርግሽ ይችላል ቀድመሽ አለ እድሜሽ ለወሲብ እንድትጋለጪ ያደርጋል አለ እድሜሽ የወሲብ ሱሰኛ ያደርግሻል ሌላው የአደግንበት ማህበረሰብ ባህል እምነት ጋር በከፍተኛ ሁኔታ ይጋጫል ሌላው በሐይማኖት ስንመለከተው ትልቅ ሐጠያት ዉስጥ ይከታል በተቻለ አቅም ስፔሻሊ ወንድ ነው በከፍተኛ ተጠቂ ወንዱም ቢሆን እድሜው ለአቅም አዳምና ትዳር ውስጥ እስካልገባ ድረስ በፍጹም የፓርኖ ፊልም ባያይ ካየ ስሜቱ ስለሚቀሰቀስ
@shamilawol2674
@shamilawol2674 5 жыл бұрын
Enamesegnshalen
@jamalmohammed4607
@jamalmohammed4607 5 жыл бұрын
በኡነት ኢትዮጵያ መጥቼ ነበር ልጋብዝሽ ትምርትሽ አሪፍነው እናመስግናለን
@medinasiraj2404
@medinasiraj2404 3 жыл бұрын
አኔ በሱሱ ከተያስኩኝ አምስት አመት ሁኖኛል ተሳክቶልኝ ብተወው አንደመጀመሪያው ኖርማን መሆን እችላለሁ??
@fhhfvvhf8735
@fhhfvvhf8735 3 жыл бұрын
ቀጥይበት ዶክተር
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ እንከን ደህና መጣሺ አመሰግናለሁ
@mommom1417
@mommom1417 5 жыл бұрын
ልክ ነሸ አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥይበት ከዚህ ችግር የገባችሁ ለመውጣት ሞክሩ
@mulukenabera2340
@mulukenabera2340 5 жыл бұрын
feqer i have seen ur youtube video . what is the solution ?
@mediheil5715
@mediheil5715 5 жыл бұрын
Wyyy des sil metenageriw hulum endigeban aregeshe new metesrjiw yane konjo wb negr tebareki 😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌
@binimili4523
@binimili4523 4 жыл бұрын
ጀግናችን ነሽ
@nunushaabuhey9829
@nunushaabuhey9829 2 жыл бұрын
መፍትሄውስ
@ፍቅሪእዩመንገደይ-ኀ1ገ
@ፍቅሪእዩመንገደይ-ኀ1ገ 4 жыл бұрын
Really u r so smart
@joneking8829
@joneking8829 5 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ያንቺ ቪዲዮዎች ብቻ ናቸው unlike እማይደረጉ ከልብ እናመሰግናለን አበላሽቶብኝ ነበር ስድስት ዓመት በሙሉ። ላትስማሙ ትችላላችሁ ግን ሲደርስባችሁ ታቂዉ አለሽ "ጆን ከመገናኛ "
@ayayeyu9316
@ayayeyu9316 5 жыл бұрын
Hey Fiqr you seem well read on this issue meaning around relationship in out of our society and also you seem that you do have consciousness of science. I really admire you that you present those issues in amharic. Can we share ideas that might enhance your work while you are posting and for personal development and I will share an amazing vibrant energy about many topics from you and thus lets share our thoughts, opinions, readings and even life saving movies and we will try our best to save our own live and also the others. keep it up please in all costs!!! Of all you treated my tiny seed in my deep to do so...!
@degefatinishu3970
@degefatinishu3970 3 жыл бұрын
ይመችሽ የሚታይ ፊልም በጣም ያረካኛል
@aweltemam2101
@aweltemam2101 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ አይዞሽ
@hailuabera328
@hailuabera328 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ቻናል የለም እንዴ?
@efojr9781
@efojr9781 5 жыл бұрын
lik nwe betam arif hasab nwe enem bihon aschegari honobegne enji....
@fannyboy9172
@fannyboy9172 5 жыл бұрын
Wow kamer mirti temirtenw kateyebat Lebseshin damo wadejeleshalow👌😘
@michaelgebrehiwet3863
@michaelgebrehiwet3863 5 жыл бұрын
Egnam betam new yenafeknish. Enquan dena metash
@fikadumitiku4044
@fikadumitiku4044 5 жыл бұрын
በጣም አስፈላግና አስተማሪ የሆነ ነገር ነው ፍቅር
@haftamuderibe6926
@haftamuderibe6926 5 жыл бұрын
Great job, Berchi !!!
@mekdesobera5563
@mekdesobera5563 5 жыл бұрын
አንች ግን የተጠየቅሽውን ሳትመልሽ ሌላ ትዘባርቅያለሽ ግን ንቀት ነው አይደል ?
@justfetatube8773
@justfetatube8773 5 жыл бұрын
ምን ላርግልሽ 👏👏👏👏👏 you r the best
@ማክቤልቲዩብ
@ማክቤልቲዩብ 5 жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሺ ፍቅር አትጥፊ በርች
@ethiopialove1065
@ethiopialove1065 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 жыл бұрын
True sister kip it up good programmers
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንወድሻለን ታስፈልጊናለሽ
@habesha2390
@habesha2390 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ገለጻ ነው በርቺ
@solmark
@solmark 5 жыл бұрын
ፍቅር እንደስምሽ ፍቅር ነሽ በጣም አስተማሪ ነው
@ahmedxxxtentacion6721
@ahmedxxxtentacion6721 4 жыл бұрын
እኔ እውነት ለዚህ እውቀትሺ መንም ቃል አላገኘሁልሺም ማለቴ ልዩ ሰው ነሺ በጣም በጣም
@tube-du2lv
@tube-du2lv 5 жыл бұрын
እህታችን በርቺ እጅግ በጣም ጥሩ topic ነው ያነሳሽው በጣም እናመሰግናለን
@geremdhinkunom7303
@geremdhinkunom7303 5 жыл бұрын
መግለፅ ኣልችልም ✔✔
@rahimayarahmanbara2252
@rahimayarahmanbara2252 5 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ወላሂ ስወድሽ ፍቅር ነሽ ጎበዝ ቀጥይ ትምረት ሽ በጣም ጠቃሚ ነው
@hussennur8101
@hussennur8101 5 жыл бұрын
M
@wakeletube278
@wakeletube278 5 жыл бұрын
ላንቺ ማለት ነው መቶሽ ሰብስክራይብ ባደርግልሽ በኔ ብቻ ሪከርድ በሰበርሽ የዩቲውብን ግን አይቻል ግልፅ ሴት
@danielalemayehu9320
@danielalemayehu9320 5 жыл бұрын
ሀሳብሸ በጣም ተመችቶኘል ዕ ውቅት ፍላጎትን ሊመራው ይገባል ነገር ግን ፍላጎት ዕውቀትን ከመራው ዐደጋ ዐለው
@melesetrunh2321
@melesetrunh2321 5 жыл бұрын
አቤት ስታምር ተወደጅ ነሸ ቆንጆ!!
@kaschekasche3746
@kaschekasche3746 5 жыл бұрын
ልክነሽ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት
@mickymouse3148
@mickymouse3148 5 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ቆንጂትዬ
@alemayehudemeke2333
@alemayehudemeke2333 5 жыл бұрын
how to stop a one who is adcted?
@shambelbelayneh8813
@shambelbelayneh8813 5 жыл бұрын
ከወሲብ በፊት መበላት ያለባቸውና የሌለባቸው ምግቦችን ብትነግሪን አሪፍ ነበር
@acced7020
@acced7020 4 жыл бұрын
ልገርሽ
@kante5318
@kante5318 4 жыл бұрын
ማሽላ ብላ
@genetzemariyam1996
@genetzemariyam1996 4 жыл бұрын
veqry great idea, thank u so much
@momlove2667
@momlove2667 5 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ሰአት አታስረዝሚ
@meramemarme6348
@meramemarme6348 5 жыл бұрын
Wera.tabjalshe.teru.nebre.temhrtshe.????
@mamesdetegnawu8547
@mamesdetegnawu8547 5 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር እነደትነሽ እኔ ሰላምነኝ አልሀምዱሊላ የፈጣሪ ሠላመታ ባንችላይ ይዝፈን እውነት ስለምክርሽ በጣምነው የማመሰግንሽ በግሌ ፍቅረየ ያንችን ምክር መስማት ከጀመርኩ ወድህ ብዙነገር አሳወቀሽኛል አላህ ይጨምርልሽ ይገርምሻል የወሲብ ፊልሞችን በብዙ አይ ነበር ለመጀመሪያ ሳይ ጥሩ ይሰማኝ ነበር አሁን አሀን ግን ይሄነው የማይባል ጭንቀትን አምጥቶብኛል ወሲብ ከማድረግ ማየት ካየሁ ደሞ በሂወቴ ላይ አደጋ እስከማድረስ ጓደኛጋ ከመሆን ኢንተርኔት መግባት የተሻለ መስሎ ይታየኛል አሁን እንደሚጎዳ ማወቅ ጀምሪያለሁ ተጨማሪ ምክርሽንም እጠብቃለሁ
@tsegaylegese2419
@tsegaylegese2419 3 жыл бұрын
Ewnet. sis berchi berchi.....
@hxbhxhdhdhdh3259
@hxbhxhdhdhdh3259 4 жыл бұрын
በጣምወሳኝገለፃነው ያረግሺው
@tayuaklilu928
@tayuaklilu928 4 жыл бұрын
Go head ur doing good
@kasegnetube403
@kasegnetube403 5 жыл бұрын
አረ በጣም ነው የናፈቅሽን እንኳን በሰላም መጣሽ
@dagmtube1792
@dagmtube1792 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ኣስተማሪ የሆነ ቪድዮ ቀጥይበት :: እ/ር ይባርክሽ ::
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 5 жыл бұрын
ያሉትን ይበሉ በጣም እንደውሽ አለን ትምህርትሽን እንፈልገው አለን ማርየ
@አሚርታሞልሻልልቤ
@አሚርታሞልሻልልቤ 5 жыл бұрын
የምር በጣም ትክክል ነሽ እራሱ አረብ አገር ያሉ ወንዶችም ሁኑ ሴቶች ብዙ ግዜ ያያሉ ልምንዴሁ ይገርመኛ ይበላቸዋል መሰል 🤣🤣🤣
@yayahayle1638
@yayahayle1638 5 жыл бұрын
Betam Arif meker new wawww
@kaliyattanmogabvaryh230
@kaliyattanmogabvaryh230 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ፍቅር
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 5 жыл бұрын
ለምን ሰለአንቺ አትነግሪንም እንዴት እንደምታረጊ እንዴት ማድረግ ደስ እንደሚልሽ ምናምን...
@kiyyalegesekiyyalegese7781
@kiyyalegesekiyyalegese7781 5 жыл бұрын
Woww fikera Gobeza
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
😱Of eeggannoo godhaa⤴️ Boolee airport irratti saamamte akkuma dhufteen
10:12
Kakuu tube ከኩ ትዩብ
Рет қаралды 5 М.