No video

ስሚራ ጋር ተጣላን መኪናው አስቁማኝ ምግድ ላይ ወረደች 😭ኡፍፍ አዘንኩ በራሴ

  Рет қаралды 26,194

Dawud Tube

Dawud Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@yenebetesebtube3986
@yenebetesebtube3986 3 ай бұрын
ሰሚራ እርጉዝ ናት የምትሉ በላይክ። 🤣🤣🤣🤣🤣👌
@mulu5
@mulu5 3 ай бұрын
እረ አደለችም መርፌዉ ነዉ በዛ ላይ ሁለት ወልዳለች ቦርጯ ❤❤❤🎉🎉🎉
@hayatyoutube2104
@hayatyoutube2104 3 ай бұрын
ባልዮዉኮ እንዳታረግዥ እያለ ሲያስፈራራት አለነበር ወይ በፕራክ ሰበብ
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 ай бұрын
አደለችም ውፍረትነው ማሻአላህኢትዮጵያ የተመቻት እሷንብቻነው።
@user-uh5ov3ck2s
@user-uh5ov3ck2s 3 ай бұрын
ትመስላለች
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
ትመስላለች፣ደምሮኝ
@zehara53o
@zehara53o 3 ай бұрын
ልጆቹን ማማ ባባ ማለት አስተምሯቸው ሰሚራ ለምን ይላሉ በተረፈ አላህ ያሳድግላችሁ ❤❤❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
እህትዋ ዴምሪኝ🎉
@user-sy8kh7zn8w
@user-sy8kh7zn8w 3 ай бұрын
በየ ይቱቡ እገባለሁ የሚመቸኝ የሚመቸኝ ኮሜት የምኮምች ዜድ ይመችሽ
@zehara53o
@zehara53o 3 ай бұрын
@@user-sy8kh7zn8w ሽኩረን ያኡምሪ ❤️❤️
@FelahTube
@FelahTube 3 ай бұрын
ሴት ልጅ ለእናቷ መድሀኒት ናትኮ ትሄጃለሽ አለች ማማ ዉጭ ስትል ሰማኃት ልበል ዳዉድ ልጅን እንደዚህ እንዲሉ አትበል ልጆች ያሏቸዉን ይሰማሉ የእናትና የአባትን ክብር አስተምር
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ 6:42
@bintahmed
@bintahmed 3 ай бұрын
እረ ማማ ባባ አስብላቸው ልጆችህን ሲጀመር እናት እና አባት በስማቸው መጠራት በሸሪአ የተከለከለ ነው ህፃልጅ ደግሞ ነጭ ወረቀት ነው ያዩትን የተማሩትነው እጭቅላታቸው ቶሎ የሚሰፍሩት
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 3 ай бұрын
ትክክል ነሽ ወላሒ የኔም ልጅ በስሜ ነው አባቱንም በስሙ ነው እሚጠራው እቢ አለ ያፍራል እህቶቼ ከኔ ጋር ነበሩ ህፃን እንዳለ እነሡን እየሠማ አደገ አሁን ሰባት አመቱ ነው አላህ ይጠብቅልኝ ምናልባት በደንብ ሢያድግ ኢንሻአላህ ዲኑን ሢያቅ ያሥተካክላል ብየ ተሥፋ አደርጋለሁ
@fahedali632
@fahedali632 3 ай бұрын
ዳውድ እልጆቹፊት መጥፎነገር አትደራርኩ እነፁ አእምሮአቸው ንፁህ ሰለሆነ የቀርፃሉ ጥሩአይደለም
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 3 ай бұрын
አባያ ግን እማይልለብሱት ምን ሁነው ነው ከዲህ ሲሄዱ ያወልቁታል 😳
@aminahassen6521
@aminahassen6521 3 ай бұрын
የሀገራችንን. አቧራ እርሳሽው እደ እሰከ ወገባቸን ነው የሚቅመው አባያችን አቧ ኒቃቢስቶች ግን አያወልቁም ከስት አድ ናቸው የሚያወክቁት
@user-ps8bt7hm6w
@user-ps8bt7hm6w 2 ай бұрын
@@aminahassen6521 እና ቢቆሽሽስ አይታጠብም እዳ ሆ 🙄
@user-vl6ck5ko6k
@user-vl6ck5ko6k 3 ай бұрын
ፖ በአይኗ እንደት እንደቀጣሽው ልጆቹ ሲያሳዝኑ ትሄዳለች አለች በግድ አስብለሀቸው እንጂ አይሉም አለች አንችም አውቀሻል ልጆቹ ደነገጡ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
እህትዋ ዴምሪኝ🎉
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n 3 ай бұрын
እሙ ሰኩ አምሮብሻል ማማ አችኮ ጎበዝነሽ ልጆችሽን ይዘሽ አገር ገባሽ ያችና የኔ አወላለድ አድ ነዉ ልጆችሽ የልጆቸ እኩያ ናቸዉ ድሮ ጀምሬ ነዉ የምከታተላችሁ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ🎉
@user-sq1zz9hp1f
@user-sq1zz9hp1f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@sikosilo7773
@sikosilo7773 3 ай бұрын
አወ ማሻላህ. እኔም ልጄን አልካትም ብዬ ነበር ሳስበው ግን ምንም አልሆነልኝም ለመሄድም እዛ ያለው ነገር ቤቴ ገናነው ይዤ ልሰራም ስራም ጠፋ ሰዎቼም ተቀዬሩብኝ በስተመጨረሻም ላኩዋት የናፍቆቱንም ነገር አይወራ በስ አልሀምዱሊላህ
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
​@@sikosilo7773አይዞሽአላህያሳድግልሽ ለመግባትሞክሪ
@aminahassen6521
@aminahassen6521 3 ай бұрын
​@@sikosilo7773አይዞሽ እህቴ 😢😢😢 እኔ ልጅ የለኝም ግን ልጅትች መጥች ልኬ ልጀን ሲሉ ሆደይማታል አይዞሽ
@haytomer9818
@haytomer9818 3 ай бұрын
መሻላ ሶስተኛ ልጅ እየመጣ ነዉ አሁንማ ሀገረሸ ላይ ቅብጥ ብለሸ ታረሺ
@HayatHayat-zu6vk
@HayatHayat-zu6vk 3 ай бұрын
ትሄዳለችአላለይም ሰኩ መጄመሪያኮ ተመክራነበር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እናርጋትብላ😅😅😅
@user-vs4vz5up5l
@user-vs4vz5up5l 3 ай бұрын
ይኸ ብራክና ይኸ ጦርነትመቸነው የሚልቀው እፍፍ
@ehehehejj7805
@ehehehejj7805 3 ай бұрын
እየባሠነዉ የሚሄደዉ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
ልጅ በልጅነት ማሻአለህ ሠሙዬ ሥወድሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤
@umnyehya175
@umnyehya175 3 ай бұрын
ዛሬ ዴሞ አምሮብሻል እሙ ሰኪና
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆዎች አፋቸዉ መጣፈጡ ማሻአሏህ ❤❤❤
@LoveLike-dp9jz
@LoveLike-dp9jz 3 ай бұрын
ባባ ማማ ይበሉ ልጆቹ አስለምዷቸዉ በተርፍ ማሻአላህ💞💞💞😊
@user-gy3ub5jt7n
@user-gy3ub5jt7n 3 ай бұрын
ልጆቻችሁንአላህያሣድግላችሁ
@user-rh2bm9sj6n
@user-rh2bm9sj6n 3 ай бұрын
ማሻአላ ልጆቹሢያምሩ አላህያሣድጋቸው
@user-mk1rg8ve8p
@user-mk1rg8ve8p 3 ай бұрын
ማሻአላህአላህያሳዴግላቺሁ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 3 ай бұрын
ስሚራ ማሻ አላህ ልጆቹ ደሞ አላህ ያሳድጋቸው❤❤❤ደምሩኝ ቅመሞችዬ❤❤
@user-tb7ws8gb5u
@user-tb7ws8gb5u 3 ай бұрын
ሰሚራ ካሜራ አይታለች እኮ
@user-bf9iq2zd4d
@user-bf9iq2zd4d 3 ай бұрын
ሠሙ ቆንጆ ሥታሣዝን😢
@saadaahmad6655
@saadaahmad6655 3 ай бұрын
መሸአላህ ልጆቹ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋቸው
@user-ut4yy3tv9u
@user-ut4yy3tv9u 2 ай бұрын
የኔ ማሮች ሱሱና አቡኪ አደጉ ማሻአላህ💞💞
@Hadya18
@Hadya18 3 ай бұрын
ሰሞየ ማሻ አላህ ድቡሽቡሽ አልሽ
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 3 ай бұрын
ወይኔ ልጆቹ ሲያዛዝኑ❤❤😂😂
@user-hk2rs4qn4b
@user-hk2rs4qn4b 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰሙ አምሮባታል ወፍራለች
@AlexWolloo
@AlexWolloo 3 ай бұрын
እርጉዝ ናት ክክክክ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 3 ай бұрын
​@@AlexWollooእርጉዝትመስላለች
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ማሻ አላህ አላህ ያሳዲግላችሁ ግን እንደህ አይነት ፕራክ ይቅርብህ አቡ ሰኪና
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ🎉
@user-uj7xh7yz8i
@user-uj7xh7yz8i 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህያሳድጋቸዉ ማስኪኖች ሲያዛዝኑ❤❤
@user-rw3cv4ex7d
@user-rw3cv4ex7d 2 ай бұрын
ማሺአላተባረከላ
@user-ys2fy7oc5u
@user-ys2fy7oc5u 3 ай бұрын
ማማ ባባ እዲሉ አስለምዷቼዉ ልጆቹን
@busyline1119
@busyline1119 3 ай бұрын
ፍተናዎችን ያሳለፍ ትዳረ እድህ ያስቅናል❤❤❤❤ጎበዞች🎉🎉🎉🎉🎉
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ነይ እንዛመድ. አብረን እንደግ
@user-kb5jh7ub9y
@user-kb5jh7ub9y 2 ай бұрын
ስማ እኔ በጣም ተናዲጃለሁ ልጆቹን እደዚህ በሉ አትበላቸዉ ምክንያቱም ልጆች ስለሆኑ አያዉቁም እናመጥፎ ስነምግባረ እዲማሩ አታዲርጋቸዉ
@user-jd1wq9dg5j
@user-jd1wq9dg5j 28 күн бұрын
የኔማር አሳዘነችኝ
@user-jj8xy2td1x
@user-jj8xy2td1x 3 ай бұрын
ሰሙ የኔ ቸኮሊት ከለረ ስወዲሽ
@user-vi1ku7vt8g
@user-vi1ku7vt8g 2 ай бұрын
እናትኮ የልጆቿ ድምቀት ናት ልጆቹ ሁለቱም ቅር አቸው የመኪና በሩን ስዘጋ❤❤❤❤
@user-zz3lp1up4s
@user-zz3lp1up4s 3 ай бұрын
አይሰሚራ😅😅😅😅😅😅
@tubeysikit
@tubeysikit 3 ай бұрын
ልጆች መሻ አላሀሸ ምርጠሸ የአላህ ስጦተሠ ናቸወሰ ቅመሞቸሸ ደምሩኝማ
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh 3 ай бұрын
የኔማሮችልጆቺ ደሥሲሉ
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 3 ай бұрын
ማሻአላህ ልጀችሁአላህ ይጠብቅእለህ
@RijsiejHdjejjdj-by4ki
@RijsiejHdjejjdj-by4ki 3 ай бұрын
ማሻአላህ ልጂቹ ደስስሉ❤❤❤
@user-nz1rh6qq8n
@user-nz1rh6qq8n 3 ай бұрын
ምስኪን ስሚራ😂😂😂
@anishadago9481
@anishadago9481 3 ай бұрын
ማሻላህ ልጆቹ አደባቸዉ
@Jemaltesefey-sw8rq
@Jemaltesefey-sw8rq 3 ай бұрын
ታው ዳውድ ለልጅ እናት ናት ዎናዎ ሚስትን ምራፍ ከፍተክ አስገባት ተቻልክ
@jmelamuhaba7242
@jmelamuhaba7242 3 ай бұрын
ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች አሉ ከአሚቲ ጋር ውለሺ 😂😂😂
@ccttaaqq8304
@ccttaaqq8304 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ🎉
@seadaawol8455
@seadaawol8455 3 ай бұрын
አምነኝና እያለችዉ ሌላ ያወራል የኔ ባል ለምነኝ ብየዉ ነዉ ሳልለዉ ነዉ የፍቅር ቃል የሚደረድርልኝ አልሀምዱሊላህ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
ዴምሪኝ እህትዋ❤
@busyline1119
@busyline1119 3 ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔማሮች ደስስትሉ❤❤❤❤
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 3 ай бұрын
😂የሰሚራ አስተያየት እግዞ. የልጆቹ ወሬ መጣፈጥ ❤❤❤❤🎉🎉🎉እድግ በሉ
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 3 ай бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
@znteznte965
@znteznte965 3 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ 🎉🎉🎉🎉
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 3 ай бұрын
መሻ አላህ አላህ ያሳድጋቸዉ ልጆቻችሁን
@fafitsfnywa9259
@fafitsfnywa9259 3 ай бұрын
የኔማር ሰኪና😂
@fatmah1744
@fatmah1744 3 ай бұрын
ኑሮ የዘድሮ ልጂ የኔም ወላሂ ፋጡማ ነው የሚለኝ አባቱንም በስሙ😏ማማ በለኝ ስለዎ እቢ አላለም🤔
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 3 ай бұрын
ዬኔ ውድ አላህ ያሣድግልሽ ❤ይልሻል አይዞሽ😂
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 3 ай бұрын
የኔም 4አመት ሊሆነውነው እኔማነኝ ስለው ፈፊሁሴንነሽ ይለኛል😂ምንህነኝስለው እናቴነሽ ታዳእናቴ ለምንአትለኝም ስለው አባቴ ፈፊ ስለሚልሽ እኔም እደሱ ፈፊነውየምልሽአለኝ😂
@user-wh1qx4pd7o
@user-wh1qx4pd7o 3 ай бұрын
ዛሬደሞምንአይነት ልብስ ነዉ የለበሽዉ
@TUBE-zo2gn
@TUBE-zo2gn 3 ай бұрын
መሻአላ ሠኪና እያደገይ ቆጆሆነችየኔማር❤❤❤
@user-sj6ct1cc6b
@user-sj6ct1cc6b 3 ай бұрын
ማሻአላህ ሠሚራ አመረባት ዳዉድ ነቃ በል 3ልጂ መጣ😂😂❤❤አብሺሩ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 3 ай бұрын
ትክክል ነብሰጡርትመስላለች
@ifj8189
@ifj8189 3 ай бұрын
እርግናሽ የውነት ነው እንዴ እኔ ፕራክ መስሎኝ ማሻአላህ ልጂ በልጂነት
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 2 ай бұрын
ሲሚራ ዛሬ በጣም ነው የመረብሸ ሁልጊዜም ቀለል ያለ ሜካፕ ተጠቀሚየ
@umu267
@umu267 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድግልህ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
እኔእምለዉ ሠሚራና ሐዋ ጅልባቢሥት አደሉምደ ?ወይስ እንደተራልብስ ለፋሽን ነዉ የሚለብሡት ሢፈልጉ በጉርድ ታጠባብቀዉ ይመጣሉ ሢፈልጉ በቀሚሥ አይይ የኛነገር አላሕ መጨረሻችንን ያሣምርልን
@SofiaHassan-eo3lu
@SofiaHassan-eo3lu 3 ай бұрын
አደሎም
@uaeuae5513
@uaeuae5513 3 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 3 ай бұрын
ማሿአላህ ሰኪአናም አዴገች አቡኪም አዴገ💋💋💋💋 💐💐💐💐💐💐👍 እኔ ተሳኡድ ትዳረ የዘለቀትዳረ ያየሁት የዳወድአና የጀማልነው ጎበዞች ሊለው ስረክረክ ያለሂወት ነው የሚኖረው 👍👍👍👍👍👍💐
@fatmah1744
@fatmah1744 3 ай бұрын
ኧር ወላሂ እኔም አልምዱሊላህ 9 አመቴ ሳኡዲ ካገባሁ የ6 አመት ጎርምሳ አለኝ ተይዞ ሂዶ እጂ እወልድ ነበር ነገር ግን የአላህ ውሳኔ ስለሆነ እኔ መስከርም እገባለሁ አላህ ይወፍቀኝ ለልጄ ወልም ለምን ወድም እህቴ አትወልጂልኝም እያለኝ ነው ልጄ እኳ አድጎ ማሻ አላህ🥰
@user-fx3kp4vk1m
@user-fx3kp4vk1m 3 ай бұрын
@@fatmah1744 ማሿአላህ አላህ ያሰብሺውን አሰክቶልሺ ተባልሺጋ ሰላም ያገአናኝሺ እህቴ
@user-ur7rr9wu3h
@user-ur7rr9wu3h 3 ай бұрын
ልጆቹ አስለቀሱኝ
@user-hg8iw1lb5z
@user-hg8iw1lb5z 2 ай бұрын
የኔማሮችልጆቹ❤
@user-mo8yr6cm7y
@user-mo8yr6cm7y 3 ай бұрын
ዋሊኩምሰላምወበረከቱ❤❤❤
@user-gp3gh4kf6j
@user-gp3gh4kf6j 3 ай бұрын
ለምን ነው ሰሚራ ሲሉሺ አቤት አትበያቸው ማሚ ወይም እናቴ ይበሉሺ
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
ዴምሪኝ. እህትዋ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 3 ай бұрын
ያንጠለጠልከውን፣አገልግል፣ወዳ፣በጥስ፣ሙስብሀይሻላል
@dgggjd8147
@dgggjd8147 3 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤❤
@emuayemn
@emuayemn 3 ай бұрын
አይኗ ሰው ገደለ😂😂😂😂😂
@user-hq6dq8zp6x
@user-hq6dq8zp6x 3 ай бұрын
ምሰኪን❤❤❤
@KedjaseidAhmed-fj4xc
@KedjaseidAhmed-fj4xc 3 ай бұрын
ወይኔልጀቼሲያዛዝኑ❤❤❤😂😂😂
@user-rr3mq5yf8p
@user-rr3mq5yf8p 3 ай бұрын
እድግ በሉ❤❤
@Alh973
@Alh973 3 ай бұрын
በል እናታቸውን በሰሟ መጣራት አታስለምዳቸው ልጅ ከእናት ከአባት ነው ክብር የሚማሩት
@ZakirMusaa-jk6cn
@ZakirMusaa-jk6cn 3 ай бұрын
መሸአላህ
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-ot5pr1tz8v
@user-ot5pr1tz8v 3 ай бұрын
የኔ ማር ሰሚራ አላለም ክክክ ማማ ይበል
@fatimaa9853
@fatimaa9853 3 ай бұрын
እናቴ ይበሉ እኔ እድህ ስጠራ በስሞ አሁን አፈርኩ ለጀ እነወይ ስትል እኔ ስሞን ስጠራ አፈርኩ አሁን አሁን አደባልቃለሁ እማ እልና ትንሽ ካወራሁ ቡሆላ ስሞን እጠራለሁ ለጀ ግን እኔንኮ የማታውቀኘን እኮን እናቴን እነዋ ስትል ስታምረኘ
@user-hf3xx2zg4e
@user-hf3xx2zg4e 3 ай бұрын
እናት አታሳፍርም እናቴ በያት
@fatimaa9853
@fatimaa9853 3 ай бұрын
@@user-hf3xx2zg4e ለምዶ ነው እጅ እናትማ ምንም ትሆን ምንም አታሳፍርም እኮን የኔ እናት
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 3 ай бұрын
❤❤❤
@SaudiTaif-hn9lo
@SaudiTaif-hn9lo 3 ай бұрын
2:50
@user-lk9uc7sx1k
@user-lk9uc7sx1k 3 ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 3 ай бұрын
አረ ነውር እናቴ ይበሉ ልጆቹ አስለምዷቸው በስሟ እዳይጠሯት
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 3 ай бұрын
ማሸአላህ
@toybaahmed3983
@toybaahmed3983 3 ай бұрын
ማሻአላህ
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 3 ай бұрын
ቆይ.ጀልበቡን.ለደ.ቀን.ነው.የተጋዘው.እጋረመል
@hdsbf-ln5ul
@hdsbf-ln5ul 3 ай бұрын
ዳዉድ ❤❤❤❤❤❤ ስውድህ
@user-nf1cq7se5c
@user-nf1cq7se5c 3 ай бұрын
አይሠሚራ😂😂😂😂
@MaryamMaryam-wn6cn
@MaryamMaryam-wn6cn 3 ай бұрын
ወዶችዬ ደመሩኝ ስደት በጣም ምርር ብሉኛል ቆይሆ አሁን አቃጥተኝ😢😢😢😢😢😢
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg 3 ай бұрын
ደመርኩሽ የኔ ውድ❤❤❤
@Hawawoll
@Hawawoll 2 ай бұрын
አረሰሚራ ናት የምታዋጣህ
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 2 ай бұрын
aye amrya 😮
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 3 ай бұрын
እርጉዝየ ስሙ እርጉዝ ናት
@silasila926
@silasila926 2 ай бұрын
ሚሲክኒ😂😂
@user-fm6uj6lg3q
@user-fm6uj6lg3q 3 ай бұрын
እዴዛሬዉ ስቄ አላቅም😂😂😂😂
@AemanHussein
@AemanHussein 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RozeMuhammad
@RozeMuhammad 3 ай бұрын
ሰሚራ እርጉዝ ናት 🥰🥰
@ggghhh-cr5jt
@ggghhh-cr5jt 3 ай бұрын
ሰሚራ ልብስ አሥተካክይ አባያ ባለብሽ እንኳን ሠፋያለ ልብስ ለመልበስ ሞክሪ ውጥርጥር ያለ ልብስ እረተይ ምን ሁነሽነው
@medinaevryalley2246
@medinaevryalley2246 3 ай бұрын
አይይ
@AskAsk-iy4ql
@AskAsk-iy4ql 3 ай бұрын
አይ ልጅ አሳዘኑኝ እናታቸዉ እድትነጠላቸዉ አልፈለጉም አስገድደሀቸዉ እንኳ❤❤❤ መዉለድ ደጉ ይሉሀል እዚህ ላይነዉ😂😂😂
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 3 ай бұрын
እህትዋ ዴምሪኝ🎉🎉
@JainobKsa
@JainobKsa 2 ай бұрын
ሰሚራ አለመሄድአችልም መንግስትነኛ አላለችም🤪🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍
@user-rd2tt4nc3e
@user-rd2tt4nc3e 2 ай бұрын
ሀቅ ነው የልጆጇ
@BEDIRYAEndris
@BEDIRYAEndris 3 ай бұрын
ጅልባብ አባያ ስትወጡ ለምን አትለብሱ ማለቴ አይሻላችሁም
@AyalA-nr9ce
@AyalA-nr9ce 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s 3 ай бұрын
ከምር አሳዘነችኝ
ዛሬ ሚስቴ እስው ፊት አወረደችኝ ኡፍፍ
11:23
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 15 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 12 МЛН
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
ስሚራን ሰራሁላት አስልቅስኳት😭
12:12
Dawud Tube
Рет қаралды 31 М.
ዬዛሬዉ ጉድነዉ
18:44
Salm Yiutb
Рет қаралды 134
ረሙ አባቱ ማነው❓
9:46
remu khan
Рет қаралды 60 М.
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 144 МЛН