ጭስና አብረቅራቂ መብራት ለማን ??

  Рет қаралды 11,090

Etalem Mesgana

Etalem Mesgana

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@selamselam366
@selamselam366 4 ай бұрын
ምን አይነት መባረክ ነው በመንፈሳዊ በስጋ የሚታይ የእግዚአብሔር ሞገስ አብሮነት ክብር ለእግዝአሔር ይሁን ጳውሎስ ለልጁ ለጢሞቲዮስ በሁሉ እንዲከናወንልህ እፀልይልሃለው ያለው ይህ ነው ተባተኪ ይብዛልሽ ለትውልድ መንቃት ምክንያት ያድርግሽ አሁንም ይብዛልሽ ተባረኪ እታለምዬ እንደተለመደው ❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@selamselam366 ❤❤❤
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስው ሁሉ ሊስማው የሚገባ የተቀድስ ሀሳብና ውይይት ነው የእግዚአብሔር አይኖች በየኢትዮጵያ ምድር ላይ ይሁን ንስሀ ንስሀ ለሁላችን 🙏🙏 ይሁንልን ተባረኩ አሜን🙏🙏💕🙌
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
አሜን
@genetbiru760
@genetbiru760 3 ай бұрын
እኔ የምለው የለኝም !!! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ !አብዝቶ ! ይባርክሽ ! በኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ክርስቲያኖች በሙሉ በእግዚአብሔር ፊት መውደቅ አለባቸው ( አለብን) አንቺ የእምነት አርበኛ ነሽ ። 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 2 ай бұрын
Wow what a wonderful testimony may God bless you!!
@tinogalaxy3014
@tinogalaxy3014 4 ай бұрын
ትክክል ሁላችን ልንነቃ እና በንስሃ ወደ እግዚአብሔር ልንቀርብ/ልንመለስ ይገባል። ጌታ ይርዳን። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እህቶቼ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
አሜን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@tinogalaxy3014 ከልብ የመነጨ ንሰሃ ለምን እንዳቃተን አልገባኝም እኔግን ለራሴ ለቤተሰቤና ለሃገሬ በዕምባ እገባለሁ😭
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
@@etalemmesgana7398በየቀኑ የነገስታትን የአያት የቅድም አያቶቻችንን በደል እና ሃጢያት ይቅር ይበለን እያልን በንስሃ በፊቱ መውደቅ ግድ ነው እስኪምረን ፊቱን እስኪመልስ ቤተ ከርስቲያን ተሳልመው ጨሌ የሚያደርግ አዋቂ ቤት የሚሄድ ህዝብ መሃል አድገን ጌታ ነው አሁን ወደ አደባባይ ያወጣው ድርሻችንን እናደርጋለን ተባረኩ እህቶቼ ፀጋውን ያብዛላችሁ ለበረከት ሁኑ Jesus is coming soon !
@tigisthaile7565
@tigisthaile7565 4 ай бұрын
እታለምዬ በብዙ ጠቀምሽን ተባረኪልኝ የምትጋብዥልን ሰዎች የሕይወት ተሞክሮዎች ወደ እግዚአብሔር ያስጠጋል አስተማሪ ነው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
አሜን ተባረኪልኝ
@AmarechWolde
@AmarechWolde 4 ай бұрын
Amazing wonderful teaching. God favor and wisdom always with you. Tabarky Astuyy🙏🌹💕❤️ my beautiful beloved sister you are always shining 🌟🌟 us usual. Love you Astuyy ❤❤❤ wishing the best. Your sister and friend ❤️🙏
@alemayele7521
@alemayele7521 4 ай бұрын
አስቱዬ ተባረኪልኝ!! ዉስጤን ነዉ የተናገርሺዉ. ማሪያምና ኤልሳ ሲገናኙ በኤልሳ መሃፀን ዉስጥ ያለዉ ፅንስ እንደተገላበጠ ሁሉ. የእኔም ለብዙ ዘመን በዉስጤ ያለዉን ስለተናገርሺዉ አመሠግናለሁ !!
@Seble-e9w
@Seble-e9w 4 ай бұрын
በ እናንተ አልፎ መንፈስ ቅዱስ ስለተናገረን ክብሩን ይውሰድ። ጌታ ይባርካችሁ እህቶቼ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@Seble-e9w አሜን
@sineduayele6519
@sineduayele6519 4 ай бұрын
አስቱ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል።ክብሩ ተጠቅልሎ ለእርሱ ይሁን!!!!!! ብስል ያልሽ ክርስቲያን ስለሆንሽ ደስ አለኝ።ሌላው በቃሉ ላይ ተመርኩዘው ያልሻቸውን በረከት የተጎናፀፉ ብዙ ቸርቾች አሉ።አንቺ ለምትያቸውም ጌታ ይድረስላቸው!!!!!!
@mairegegudina2593
@mairegegudina2593 4 ай бұрын
God bless you, I really like your heart, may God continue reveling his wisdom to you, keep sticking to him and speak what he want you to speak.
@crystalforgrace4851
@crystalforgrace4851 4 ай бұрын
This is so enlightening. May God bless you both. Yes, we all need to be in our knees.
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@crystalforgrace4851 Amen, yes let the Lord enable us
@frewkg2796
@frewkg2796 4 ай бұрын
I know Aster 20 years ago in London. Good to see you again.
@AbebaNati-ui4bg
@AbebaNati-ui4bg 3 ай бұрын
Etalemye! Keep Shining! You are Our Blessing!❤❤❤
@geteneshteferi5856
@geteneshteferi5856 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ። የሚሰማ ጆሮ ያለዉ ይስማና ራሱን ይይ!
@debblessed299
@debblessed299 4 ай бұрын
God bless you my sister! May God open the spiritual eyes his people. We can't worship without spirit and truth. He is almighty!❤
@Mahder-r5x
@Mahder-r5x 4 ай бұрын
አገልጋዮች እኮ ሲያድጉ አንቺን መሆን ነው የሚፈልጉት አንቺ ደግሞ ጌታ እረድቶሽ በከፍታሽ እሱን አክብረሽ ነው የምትኖሪው ተባረኪ ይብዛልሽ አይወሰድብሽ እህቴ❤❤❤
@sebleworkbelaineh5495
@sebleworkbelaineh5495 4 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ሁሉ ሰልችቶን በቤታችን አለን፣ግን ግን ጌታ ይመጣል፣እንሱ ሁሉም ብር ስብሰባ ላይ ናቸው።ምድራችን ግን ቅሬታዎች አሉት ብዬ አምናለሁ።
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው ለሌቦች የሰውን ንብረት ለሚመኙ ለሰይጣን አምላኪዎች በአጠቃላይ የሰው ዘር በሙሉ እባካችሁ ተመለሱ ንስሃ ግቡ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል ይህንን ምስክርነት ከሰማሽ ይቅርታ ጠይቂአት ዋጋ ትከፍያለሽ ዘርሽ እንዲባረክ መልካም ላደረገችልሽ ቅን ሴት ዋጋዋ ይህ አይደለም አንቺ ግን መልካምነትሽን ቀጥይ ከቅኖች ጋር ቅን ነው እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ከሆነ ማን ይቃወምሻል ?
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 4 ай бұрын
በትክክል የጌታ መገኘት የለም። ሰዎች እንዲድኑ ብቻ ጥቂት እርዳታ ብቻ አለ። እኔም በህብረት ውስጥ ፈልጌው ያጣሁት፣ እንዲያውም ክብር የሚያባርር የሰው ስርአት ብቻ ሆኖብኝ በሀዘን ለጊዜው እቤቴ ቁጭ ብያለሁ። ግን አምናለሁ ብዙዎችን የሚያሳፍር ሰብሮ የሚገለጥ ክብር ይመጣል!!! ተባረኪ🙏💙
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@habtamumulu7720 ለብቻ ሆኖ መገኘቱ አደጋ የለውም ብለው ነው? እያመለኩ መጮህ አይሻልም?
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 4 ай бұрын
@@etalemmesgana7398 የነበረሽን የሚያስጥል ህብረት ከአባባል የዘለለ ነው ብለሽ ነው? ህብረት የምትተናነጪበት እንጂ ገሎ ማለፍና መጣል ከሆነ ወይም የነሱ አዳራሽ አድማቂ ሆነሽ መቀጠል ድርቀት ነው። ከዚያ ይልቅ ዘመኑ እስኪመጣ መፀለይ ይሻላል። አውሬው ሳናስበው በአምልኮ ስታይልና በደረቅ የስብከት ልምምድ እንደዘንዶ ትንፋሽ እያሳጣን እንደሆነ አልገባንም።
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 4 ай бұрын
@@etalemmesgana7398መሰረትሽ ኢየሱስ ከሆነኮ አምልኮው የትም አይሄድም። ካለህልውናው ሰውን አይተሽና ያሸበረቀ አዳራሽ አይተሽ ከሆነ የምትዘይው፣ ዳንኪራና የዘልማድ ሀይማኖት እንጂ ህይወት አይሆንም። እግዚያብሄር የሚቀበለው በእውነትና በመንፈስ የሆነን አምልኮ እንጂ በመሰብሰብማ የሚበልጡን አሉ።
@zenebachbabiso8452
@zenebachbabiso8452 7 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ድል ለንጉሳችን እየሱስ ክርስቶስ ይሁን❤ !!
@kidane6165
@kidane6165 4 ай бұрын
ጭሳጭስና ብልጭልጩን መብራት ምን አይነት መንፈሳዊ impact እንዳለዉ ከምእመኑ የሚጠይቅ የለም? ወይስ ልዩ መገለጥ አግኝተዉ ህዝቡም ተስማምቶበት ነዉ ?
@woinytraditional341
@woinytraditional341 4 ай бұрын
Beautiful Astuye ❤
@pastorgediontegene3401
@pastorgediontegene3401 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ የህይወት ምስክርነት ተባረኪ
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@pastorgediontegene3401 Amen pastor you too
@kidistabraham8059
@kidistabraham8059 4 ай бұрын
Astuya i am proud of you dear sister ever words that you said has a big meaning and i am sure people will learn from it ❤❤❤
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 4 ай бұрын
ዳዊት "አቤቱ ከድፍረት ኃጢያት ጠብቀኝ::" ያለው በምክንያት ነው::ዳዊት በሰራው ዝሙት ተቀጥቶአል::ስለዚህ የድፍረት ኃጢያት ቅጣት ያስከትላልና በጣም እንጠንቀቅ::
@Beemenet
@Beemenet 4 ай бұрын
ትክክል ተባርኩ ጌታ ወደ ቀድሞ ማንነታችን ይመልስን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@Beemenet አሜን
@assefashsura578
@assefashsura578 4 ай бұрын
አይገርምም ለባለቤቴ መታን ከማግኘታችን በፊት ለንደን ሾፕ ሊያደርግ ወጥቶ ነጭ ነው የአማርኛ መፅሐፍ ቅዱሰ ጠርቶ የሰጠው እግዚአብሔር መልካም ነው አንድ ነገር ልንገርሽ ያንቺ ጓጀኛ የነበረች የኔ ጎረቤት ነበረች እሷ ስለአንቺ ብዙዎች ታወራልኝ ነበር እኔም ለእርሷም ለናንተም ግሩፕ እንፀልይ ነበር ስለዚህ የፀሎት መልስ ነሽ እግዚአብሔር። ሠልካም ነው በብዙ ተባረኪ የኔ እህት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
አሜን
@Lbhotmail
@Lbhotmail 4 ай бұрын
Praise The Name of The Lord. She said what’s been bubbling in my heart.
@emagag8161
@emagag8161 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት ቤተክርስቲያን ከላይ እስከ ታች የወንበዴዎች ዋሻ ሆናለች!!
@alemtsehayendris3361
@alemtsehayendris3361 4 ай бұрын
God bless you both. Recomendation: The anointed word of God international church it is in Bole,next to mega building (she can get pure worship and word of God preaching) Comment for the interviewer: please dont interfear to much while she talk,with respect.
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እህቶቼ ።
@YohannesYifter
@YohannesYifter 4 ай бұрын
Amazing interview
@wardewarde9415
@wardewarde9415 4 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@Yamimeku
@Yamimeku 4 ай бұрын
So true!
@ejigayehuadnew1075
@ejigayehuadnew1075 4 ай бұрын
Can you help investing in people ?
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 4 ай бұрын
እታለምዬ እውነት ነው እነዚህ ያለችኋቸው ነገሮች ሁሉ አሉ በ/ክርስቲያን ውስጥ ግን አዲስ አበባ ያሉት እነዚህ ብቻ አይደሉም ቅሬታ አሁንም አለው
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
ቅሬታማ ሞልቶታል ቅሬታውም ይንቃና ጥቂቶች ተኩላዎችን ቢያሰወግድ አይሻልም ?
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 4 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው።
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 3 ай бұрын
እታለምዩ ብርክ በይ እዉነተኞ የእግዚአብሄር ሴት እዉነተኞ ዉዬዬት ተባረኩ።
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 ай бұрын
@@tsehayegetachew4599 አሜን
@samra1997
@samra1997 4 ай бұрын
አከታትለሽ ብትለቂው ጥሩ ነው ሰው እንዳይረሳው
@bethelevangelicalministrie6983
@bethelevangelicalministrie6983 4 ай бұрын
እህቴ አስቴር በምስክርነትሽ ተባርኬያለሁ ለመንፈሳዊ ጥማትሽ በእርግጠኝነት ብትሄጅ የምትጠቀሚበት ቦታ cm tv or christ mission church ነው ብዬ አምናለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ እታለም።
@alemyimer7913
@alemyimer7913 4 ай бұрын
Enem dresobgnale begadgna qturu tedar tleyaychalu
@tigesttadesse1293
@tigesttadesse1293 4 ай бұрын
Geta Eyesus Yibarkishi
@ThewodrosGetchew
@ThewodrosGetchew 4 ай бұрын
በመከራ ዉስጥ ማለፎ ለበጎ ሆነልኝ ተብሎ እንደተፃፈ
@samra1997
@samra1997 4 ай бұрын
Where is part 3
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@samra1997 will be aired z coming Friday We post on Friday only yekerta
@FantahunMesfin-yl1if
@FantahunMesfin-yl1if 3 ай бұрын
እታለም ሳታቋርጪ ብታዳምጪ እንዴት መልካም ነበር::
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 3 ай бұрын
@@FantahunMesfin-yl1if እሺ
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 4 ай бұрын
አለም በጣም እወድሃለሁ ግን አንች አትመልሺ ደግሞ አስጨርሺ! ደግሞ አታቋርጪ!
@assefashsura578
@assefashsura578 4 ай бұрын
የዓለምን ነገር ወደ ቤተክርስቲያን ማምጣት ያሳዝናል
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 4 ай бұрын
እኔ የምጋርሜኝ በዬ ቼርቹ ራጅም ጊዜ ነምፀለየዉ ምንድነዉ?????
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
@@tirezaamanuel9769 ቂም ይዞ ጸሎት ይሆን?
@woinytraditional341
@woinytraditional341 4 ай бұрын
Beautiful Astuye ❤
ፓስተር ቨርጂኒያና አስደናቂ ጉዞዋ
1:10:24
Etalem Mesgana
Рет қаралды 23 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 12 МЛН
"አምላኬ ሆይ ዛሬ ታንቄ ሞቼ እመጣለሁ"
1:13:17
Etalem Mesgana
Рет қаралды 8 М.
በባለቤቴ በኩል ሊገለኝ ብዙ ሞክሯል
51:12