No video

ሰንበትና ቶራ | የብሉይ ኪዳን ዳሰሳ | አስፋው በቀለ (ፓ/ር) | www.operationezra.com

  Рет қаралды 11,461

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Жыл бұрын

Digging the deeper truth of the bible. Bible teaching in Amharic!
ለሙታን ሕይወት ፥ ለተኮነኑ ጽድቅ ፥ ለጠፉት እረኛ ፥ ለታመሙት ፈዋሽ፥በጨለማ ላሉት ብርሃን፥ ለተጠሙት የሕይወት ውሃ ፥ ለተራቡት የሰማይ መና የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጠውን ወንጌል በመስበክና በማስተማር ሰዎች እርሱን አምነው እንዲቀበሉትና እንዲያመልኩትና በወንጌሉ ቃል እናገለግለዋለን።

Пікірлер: 31
@dawitgenale9736
@dawitgenale9736 Жыл бұрын
አባቴ ሰላም ለርሶ ይሁን በትምህርቶ ሁሉ ተባርከያለው
@elsag2834
@elsag2834 Жыл бұрын
ፓስተር እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ የምያስቆመኝ ቃል ነህ ያስተማርከኝ ተባረክ 🙏❤️🙏::
@senaitasgodom2335
@senaitasgodom2335 Жыл бұрын
Thank you God bless you we love you. You are amazing man of God.
@helenberhe6844
@helenberhe6844 Жыл бұрын
ፓስተርዬ ጌታ እየሱሰ አብዝቶ ይባርክህቤተስብህንአገልግሎትህን ሁሉ !!!
@korerimarima1441
@korerimarima1441 Жыл бұрын
እንደቃሉ መኖር ይሁንልኝ ፓስተር ተባረክ ፀጋውንም ያብዛልህ🙌
@AD-lx3st
@AD-lx3st Жыл бұрын
ወንድማችን ፣ከባረከህ፣ጌታ፣በነጻ፣ የተቀበልከዉን፣ያለ ስስት፣ግዜህን ሰጥተህ ፣የአምላካችንን፣ቃል፣ስለ ሰተጠኸን፣ተባረክ፣እናመሰግናለን። እናመሰገናለን፣
@teshomewoldeu
@teshomewoldeu Жыл бұрын
Pastor Stay Blessed.
@saronyegeta6382
@saronyegeta6382 Жыл бұрын
አሜን ፓስተርዬ ተባረክልን እረፍታችንና መድሃኒታችን የነፍሳችን ጌታና ቤዛ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ብሩክ ይሁን ሀሌሉያ
@bentimorka6227
@bentimorka6227 Жыл бұрын
Oh thank you Asfaw !!!
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 Жыл бұрын
Amen amen amen God bless You Pastor 🙏
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Жыл бұрын
Bless you pastor 🙏🙏💗💕💜
@bentimorka6227
@bentimorka6227 Жыл бұрын
Pastor Asfaw let almighty God bless you in his blessing !! you are the Blessed pastor again let him blessed you ok!!
@desalegndasino7354
@desalegndasino7354 Жыл бұрын
God bless you
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 Жыл бұрын
Amlak yebarkhi Pastor
@teruyedesta5986
@teruyedesta5986 Жыл бұрын
GBU Pastor
@almey.7770
@almey.7770 Жыл бұрын
May God Almighty bless you , I learned a lot
@mesfingashaw154
@mesfingashaw154 Жыл бұрын
Pastor ጌታ ይባርክህ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት አገልጋይ የሰጠን እግዚአብሔር ይባረክ በርታ ።
@degefuililogifatodegefuili8823
@degefuililogifatodegefuili8823 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ ፓስተር
@rosemesele5312
@rosemesele5312 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 Жыл бұрын
አሜን ተባረክ ፓስተር ❤❤❤😍😍😍
@haregeweintsegaye1209
@haregeweintsegaye1209 Жыл бұрын
ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@emebettsegaye5940
@emebettsegaye5940 Жыл бұрын
ፓሰተርዬ ሠላም ነው ዛሬም እንደዚህ ናቸው ?ጌታ
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 Жыл бұрын
ፖስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ።
@nedinemera
@nedinemera Жыл бұрын
Pastor geta yebarkek kerstenayen endaregaget redtekegnal
@mekdesmulugeta1421
@mekdesmulugeta1421 Жыл бұрын
ሰላም ፓስተር
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የቃሉን መገለጥ ሰለሰጠ አገልጋዬች በሙሉ ካንተ ሊማሩ ይገባል።
@HisGlory343
@HisGlory343 Жыл бұрын
Well come pastor 🙌
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 Жыл бұрын
አይኖቼን የተከፈተ ትምህርት ነው ፓስተር ዳድ ፈጣሪ ይባርኮት ""
@rahellsabesbee347
@rahellsabesbee347 Жыл бұрын
ራእይ ተከታታይ ትህምት ሙሉውን አላገኘሁም እስከ ምዕራፍ 4 ድራስ ብቻ ነው ያገኛሁት
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ የገዛ ዘመዶቹ ስላልተቀበሉት መዳን ለአህዛብ ሆነ አይሁድ ቢቀበሉት ኖሮ የአህዛብ ዕጣ ፈንታ ምን ይሆን ነበር ?
@mindfulexplorer6613
@mindfulexplorer6613 Жыл бұрын
In the Bible, there were different Sabbaths. The one mentioned in Genesis 2 is God's Sabbath. It is not Jew's Sabbath. It is given by God. It is a sign or recognition that God is the creator. It is a matter of being obedient to the creator.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
እግዚአብሔርን ማወቅ  Prophate Tilahun Tsegaye || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Ethiopian Amharic Teaching  2024
1:01:43
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 20 М.
ንጥቀት ክፍል 1-2
55:19
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 82 М.
70 ሱባኤ
1:23:50
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 49 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45