70 ሱባኤ

  Рет қаралды 53,621

Asfaw Bekele Official

Asfaw Bekele Official

Күн бұрын

Пікірлер: 126
@zebikibre3544
@zebikibre3544 5 жыл бұрын
አሁን እንደዚህ አይነት ትምህርት በየትኛውም ቤተክርስትያን ማስተማር የቀረ ይመስለኛል ቤተክርስትያንን ጌታ አይኖቻን ይክፈት ቅዱሳንም የመንቃት ዘመን ይሁንላቸዉ
@awetlucas1917
@awetlucas1917 3 жыл бұрын
ተባረኩልን በእውነት ዘመናቹ ይባረክ እውነት አርነት ያወጣልና።
@solianasamuel1246
@solianasamuel1246 Ай бұрын
እግዛብሄር ዘመናቹ ይባርክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@DakamaDarimo
@DakamaDarimo 2 ай бұрын
በአገልግሎትህ በጣም ተበርክያለሁ :አስተማሪ ፕሮግራም ነው ስለማስተማር የሰጠህ ጸጋ እግዚአብሔር ስም ይባረክ ፓ/ር ደቃማ ከሐዋሳ /ከኢትዮጵያ/
@Bekias21
@Bekias21 2 жыл бұрын
ይህንን ትምህርት ሰይጣን በረቀቀ መንገድ ከቤተ ክርስቲያን ባላጠፋበት ዘመን አንተ ግን በእውቀት መንፈስ እያስተማርከን ስላለህ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ። በአገልግሎትህ እያነቃኸን ስላለህ እግዚአብሔር ይባርክህ ። አሁንም አብዝቶ አብዝቶ ፀጋውን ይሙላብህ።
@MiraAsaleh
@MiraAsaleh 6 ай бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው ጌታ ይባርካችሁ ፓስቴርዬ 📖
@yikurabachewketema6008
@yikurabachewketema6008 3 ай бұрын
Pastor God bless you.
@abrahamelias9134
@abrahamelias9134 3 жыл бұрын
ቴባሬኩ እጂግ ድንቅ ትምህርት
@yonatangebremariam8434
@yonatangebremariam8434 Жыл бұрын
Amazing biblical teaching/revaltion!!!!! Blessed!!!!!
@selameshete3967
@selameshete3967 5 ай бұрын
ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!
@zebenayf5889
@zebenayf5889 3 жыл бұрын
ፓስተር ጌታይባርክህ ትልቅ ነገር እያስተማርክ ነውዜሬ ስድብ የምላበት ነው
@ShimlisGizaw
@ShimlisGizaw 2 ай бұрын
ተባርከህ ቅር።
@genetkersie739
@genetkersie739 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባረክ!ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ! ሀሌሉያ!ማራናታ!ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!!!!!!!!!!
@genetgetatchow2582
@genetgetatchow2582 3 жыл бұрын
በእውነት. ዘበናቸሀን. ያበርክ. ፓስተር. ውንገላዊ. ተባርኩ. በጣም. ያሚገርም. ተምህርት. ነው
@YomifGemechu-v9i
@YomifGemechu-v9i 2 жыл бұрын
God bless Pastor. ante yetiwulid berekete neh. love u
@ketselayirefu7710
@ketselayirefu7710 4 жыл бұрын
God bless you pastor
@yochanferede7421
@yochanferede7421 7 жыл бұрын
ዛሬ ጎብዘሃል አየተጎነጨህ ነው ያወጋኸን። እኔ እግዚአብሔርን በመፍራት ነው የተሞላሁ ይህች የምህረት ዘመን እንዳታልፈኝ፣ የዘወትር ፀሎቴ ነው ህያው እግዚአብሔር ይባርክህ።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 7 жыл бұрын
ምክርህን ተቀበልኩ! ተባረክ
@selamtoall1
@selamtoall1 7 жыл бұрын
asfaw Bekele could u please list your teaching website unsder teaching title please. Thanks you so much and May God bless you and your family
@hirutterefe4093
@hirutterefe4093 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በትምህርትህ ብዙ እየተጠቀምኩ ነው
@robelroba-pl4qq
@robelroba-pl4qq 11 ай бұрын
Batam tabarak pastor,sela dispention bitastamir arif naw
@elsaandebrhan8008
@elsaandebrhan8008 Жыл бұрын
Gata yesus ybrkh btmi wendrful tmihr
@izra76
@izra76 5 жыл бұрын
ዓመፃን ይጨርስ፥ ኃጢአትንም ይፈጽም፥ በደልንም ያስተሰርይ፥ የዘላለምን ጽድቅ ያገባ፥ ራእይንና ትንቢትን ያትም፥ ቅዱሰ ቅዱሳኑንም ይቀባ ዘንድ በሕዝብህና በቅድስት ከተማህ ላይ ሰባ(70) ሱባዔ ተቀጥሮአል። ስለዚህ እወቅ አስተውልም፤ ኢየሩሳሌምን መጠገንና መሥራት ትእዛዙ ከሚወጣበት ጀምሮ እስከ አለቃው እስከ መሢሕ ድረስ ሰባት ሱባዔና ስድሳ ሁለት ሱባዔ(7X62) ይሆናል፤ እርስዋም በጭንቀት ዘመን ከጎዳናና ከቅጥር ጋር ትሠራለች። ፤ከስድሳ ሁለት ጊዜ ሰባትም በኋላ መሢሕ ይገደላል፥ በእርሱም ዘንድ ምንም የለም፤ የሚመጣውም አለቃ ሕዝብ ከተማይቱንና መቅደሱን ያጠፋሉ፤ ፍጻሜውም በጐርፍ ይሆናል፥ እስከ መጨረሻም ድረስ ጦርነት ይሆናል፤ ጥፋትም ተቀጥሮአል። እርሱም ከብዙ ሰዎች ጋር ጽኑ ቃል ኪዳን ለአንድ ሱባዔ(7 ዓመታት) ያደርጋል፤ በሱባዔውም እኵሌታ(3.5) መሥዋዕቱንና ቍርባኑን ያስቀራል፤ በርኵሰትም ጫፍ ላይ አጥፊው ይመጣል፤ እስከ ተቈረጠውም ፍጻሜ ድረስ መቅሠፍት በአጥፊው ላይ ይፈስሳል። ( ዳን 9፡24-27) 70 ሱባኤX7=490 ዓመታት
@aboneshayalnesh8408
@aboneshayalnesh8408 2 жыл бұрын
Bewenete geta abezeto yebakrek achieu aunem tebebuen ewketune abezeto yesetacbieu 👏🙏
@eteneshdemessie1508
@eteneshdemessie1508 7 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ፈልጉኝ ታገኙኛላችሁ ያለው ቃሉን መጠማታችን ይመስለኛል ስለዚህ እግዚእብሔር በባሪያው በኩል እራሱን እየገለጠልን ስለሆነ ስሙ ለዘለአለም ይባረክ ።
@lemlemdesta5349
@lemlemdesta5349 3 жыл бұрын
Enamesegnalen pastor tebarek
@dagemhiwotisrael7965
@dagemhiwotisrael7965 4 жыл бұрын
Amen God bless you more yes very soon Jesus coming!!!
@genetadmik6805
@genetadmik6805 2 жыл бұрын
አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
@mimi.jiesusiscoming7793
@mimi.jiesusiscoming7793 Жыл бұрын
Tebaeeku
@hewanbirhanu5768
@hewanbirhanu5768 8 ай бұрын
Blessings to both of you 🙏🙏🙏
@kinfegabrielmatthewos7737
@kinfegabrielmatthewos7737 2 жыл бұрын
May God bless you Pastor, I have followed most of your teachings specially on the Book of Revelation!
@kbromkbrom3310
@kbromkbrom3310 7 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen thank you God bless you
@rahimahassan7097
@rahimahassan7097 6 жыл бұрын
?????
@Eshetuportfolio
@Eshetuportfolio 4 жыл бұрын
ወንድም አስፋዉ ጌታ አብልጦ ይባርክህ እጅግ በታም ተባርከዋለሁ ደሞም ትምህርቶችህን እከታተላለሁ
@herut2612
@herut2612 6 жыл бұрын
wow aymrohen yakft amlake yebarke pastor Asfaw and pastor teklu Geta yebrkachu
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 жыл бұрын
Amen Marantha 🙏
@GenetAbeba
@GenetAbeba 2 жыл бұрын
Egzhber yebarki
@jesusisthewaythetruththeli2106
@jesusisthewaythetruththeli2106 6 жыл бұрын
amen amen amen yegeta lijoch tebaareku
@elennewatuhailu3448
@elennewatuhailu3448 2 жыл бұрын
Zemenachu ybarek idemeachu yrzem 🙌🏼💙💙
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 Жыл бұрын
ተባረኩ ስለ ቁጥሩ የሰው ቁጥር ምንነት ተረድቻለሁ።
@daniyenwude7743
@daniyenwude7743 7 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ፓስተር አስፋው ተባረክ ወንጌላዊ ተክሉ ብዙ ተምራለሁ ከእናንተ
@tadelebobo3291
@tadelebobo3291 6 жыл бұрын
Amen qidisina laigiziabiher
@meseretdaporohiat6474
@meseretdaporohiat6474 7 жыл бұрын
geta yebarkih marant geat eyesus tolo naa amen
@abnett.6429
@abnett.6429 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው
@adiwake
@adiwake 3 ай бұрын
ጌታ ሞትን ድል አድርጎ ከተነሳ 2024 ዓመት ሆኖታል ታዲያ 1ሱባኤ 7ዓመት ግልፅ አልሆነልኝም
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 жыл бұрын
Hallelujah Amen 🙏
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 жыл бұрын
Very Clear God Bless you Pastor 🙏
@fantahunshamena
@fantahunshamena Жыл бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ ይቀጥል
@csBer-ku8qw
@csBer-ku8qw 2 жыл бұрын
Geta yibarikachu
@eteneshdemessie1508
@eteneshdemessie1508 7 жыл бұрын
እንግዲህ ምን እላለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ግራ የተጋባሁበት ጥያቄዎቼ ሁሉ መስመር ያዙልኝ አሁን መፅሐፍ ቅዱስ እንደገና እያነበብኩ ይህንን ትልቅ አምላክ የበለጠ አውቀዋለሁ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 7 жыл бұрын
እቴነሽ ቃሉን ማጥናት ነፍስን ጮማ እንደማብላት ነው። ከቃሉ ጋር ልዩ ፍቅር ይኑርሽ። ለበረከት ሁኚ!
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 жыл бұрын
AMEEEN AMEN 🙏
@AbiAbi-em5jc
@AbiAbi-em5jc 7 жыл бұрын
waw Tebareku
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 жыл бұрын
Geta Abzeto Abzeto Yebarekachu!!!
@memezenebe8009
@memezenebe8009 7 жыл бұрын
God bless you both.
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 4 жыл бұрын
Geta absto yibarikih.
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም እየነቃን ነው 🙏 አሁን ደግሞ በጣም እየቀረብን ስለሆነ አዲስ ቪድዮ ስራልን አመሰግናለሁ
@hawamohammed3374
@hawamohammed3374 6 жыл бұрын
Amen yesus yadinaal yesus yadinaal yesus yadinaal yesus yadinaal
@bccavvxbz2641
@bccavvxbz2641 7 жыл бұрын
Tebarku
@meraftsegaye392
@meraftsegaye392 7 жыл бұрын
Geta yebarkeh and yabzaleh!
@mihratygetalijji6689
@mihratygetalijji6689 Жыл бұрын
♥️👍👍✝️✝️
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 6 жыл бұрын
bebzu tebareku
@markosyirkay5898
@markosyirkay5898 3 жыл бұрын
በጣም ጥያቄ ሆኖብን የነበረ ነው ተባረኩ።
@mesikonjo905
@mesikonjo905 7 жыл бұрын
tebareku
@bluemelese5097
@bluemelese5097 5 жыл бұрын
Geta abizito yibarkachu ❤️❤️
@Rippedsad
@Rippedsad 7 жыл бұрын
ይህን፣ሚስጢራዊ፣የሆነውን፤እያፍረጠረጣችሁ፣የምታስረዱ፣ ወንድሞቼ፣ባረኮትን፣ያብዛላችሁ።
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 4 жыл бұрын
Ameeen!!!!!
@wellcometubewellcomtube550
@wellcometubewellcomtube550 5 жыл бұрын
Tabarki
@yaredyat1001
@yaredyat1001 2 жыл бұрын
Pastor የመጀመሪያው የክርስቲያኖች ትንሳኤ ላይ በብሉይ የተስፋውን ቃል አምነው የሞቱት ይነሳሉብ ወይ? በ7ቱ አመት የሚሞቱት አማኞች ትንሳኤስ?
@tamirumekonnen1074
@tamirumekonnen1074 Жыл бұрын
የሰው ቁጥር ስል ምን ማለት ነው?
@eteneshdemessie1508
@eteneshdemessie1508 7 жыл бұрын
አሁን ደግሞ አንድ ጥያቄ አለኝ። የእግዚአብሔር በሶስትነት (በስላሴ) መገለጥ እና በአንድነቱ ላይ የበለጠ መረዳት እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ።እግዚአብሔር የበለጠ የቃሉን ሚስጥር ያብራላችሁ ለበረከት ሁኑ
@FhMn-g3i
@FhMn-g3i 8 ай бұрын
62 ሱባኤው አንዴት ነዉ የመጣው አልገባኝም ??
@sisaybirhanu627
@sisaybirhanu627 Жыл бұрын
Yehi hulo ena wode geta kene behola ne be eysuse yalamenachu woyolachu medan beleju be eyesuse newo
@habtesemay7727
@habtesemay7727 Жыл бұрын
እኔ ግን ትንሽ ጥያቄ የሆነብኝ 62 ሱባኤ ማለት 457 አመት ከሆነ ከ408 ስንቀንስ 26AC አመት ይሆናል ኢየሱስ ክርስቶስ የሞተው ደሞ በ33 አመቱ ነው ታድያ ለምንድነው ሲደመር 33 AC ማይሆነው please ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው መልሱልኝ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ....ኢየሱስ ተወለደ የሚባለው በ 4 ዓ.ም. ነው ይባላል።ከዚያ ጀምረህ አስላው።
@habtesemay7727
@habtesemay7727 Жыл бұрын
@@asfawBekelepastor አመሰግናለሁ ተባረክ ፓስተርዬ
@wellcometubewellcomtube550
@wellcometubewellcomtube550 5 жыл бұрын
Wowowowow
@wellcometubewellcomtube550
@wellcometubewellcomtube550 5 жыл бұрын
Pastory (1) sunbay 700 mato nowe malti now woo yigarimali samiche alkimi ahuni now yesamweti
@ZemedAmare
@ZemedAmare 5 ай бұрын
Eni seen ADvantst nch pr Ant Advntst nhwy?
@shishohaile5597
@shishohaile5597 7 күн бұрын
በምድራዊ ካላንደር ክርስቶስ ከሞተ በኋላ 2024 ዓመታት አለፉ፡፡ ግን ክርስቶስ ከተገደለ በኋላ 62x7=434 ነው፡፡ 70ኛው ሱባኤ ማለት 70x7=490 ነው፡፡ እና 70ኛው ሱባኤ ውስጥ ነን ለማለት ወይም 69ኛ እና 70ኛው ሱባኤ መካከል ነን ማለት እንድት እንችላለን ከ2024 ዓመታት በኋላ? እባካቸሁ አልገባኝም! እኔ ይሚመስለኝ የያእቆብ የመከራ ዘመን የሚጀምረው ክርስቶስ ከተገደለ በኋላ በ490 ዓመታት ጀምሮ መሰለኝ፡፡
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ፤ የሱባኤው ቆጠራ የሚጀምራው ከመሲህ ሞት ሳይሆን የሚጀምረው ከቂሮስ አዋጅ እስከ ኢየሩሳሌም መታደስ (ዘሩባቤል) ከዚያ እስከ መሲህ መገደል ... ከዚያ ደግሞ ከቤ/ክ ንጥቀት በኋላ ይቀጥላል። በዚይ ዙሪያ ያስተማርኩትን እንደገና ብታየው ደስ ይለኛል። ጥሩ የቃሉ ተማሪ ለመሆን መቆፈርህን አደንቃለሁ።ተባረክ!
@metasebiatesfaye7636
@metasebiatesfaye7636 6 жыл бұрын
asdenaki ewunet
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 4 жыл бұрын
Betemrtu eytbarkugn new..
@asaasefa1467
@asaasefa1467 7 жыл бұрын
Can u tell us the different betwen zendow and serekerrstos
@hirutterefe4093
@hirutterefe4093 3 жыл бұрын
ንጥቀት መቼ ይመስልሀል ፓስተር
@genettekle4477
@genettekle4477 3 жыл бұрын
ለምን ፓስተር የምትናገረውን ክፍል አትጠቅስልንም
@alem.t327
@alem.t327 7 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። አንድ ጥያቄ አለኝ ስለ 666 ቤተክርስቲያን ከተነጠቀች በኃላ ነው ወይስ በፊት? ተባረክ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 7 жыл бұрын
666 የሚሆነው ቤተክርስቲያን ከተነጠቀችና የመጀመሪያው አንባላይ ፈረስ (ጸረ ክርስቶስ) ከመጣ በኋላ ነው። ሆነም ግን አሁን የጸረ ክርስቶስ መንግስት በስውር መንገድ እየተጠረገለት ነው። ምልክቱ ቤተክርስቲያን ሳትነጠቅ የሚሆን አይደለም።
@azebmokonnen1308
@azebmokonnen1308 7 жыл бұрын
Ewenethen belehal, male Europe n becha Antichrist aderegew, Melkamu hulu yemitela yawe new, Amen to that , lelawen eyetelu yegel christeans behone auexhale.. Amen!!
@Jesuslord13
@Jesuslord13 Жыл бұрын
chip ንበዚህ መልኩ liberal ሆኖ መመልከቱ በጣም አደገኛ ነው። pastor አስፋው እንደ አውሮፓውያን ግዴለሽነትን እያስተማርከን ነው። ዘመዶቼ በዚህ ዘመን ቃሉ ላይ ብቻ ትኩረት አርጉ። ነገ ሚመጡት ፓስተሮች ሁሉንም ችግር የሌውም የሚሉ ናቸው። እያለማመዱን ነው። ዘመዶቼ chip ብሎ ማመናፈስ አያስፈልግም። ፀልዩ ተጠንቀቁ።። መርምሩ
@almazgetachew1206
@almazgetachew1206 7 жыл бұрын
hulum pasteroch endante bisebikulin noro alem kirstosin bemawok timola neber
@nahomaman
@nahomaman 7 ай бұрын
Seba subae was ended at 1844.
@ekruekru9038
@ekruekru9038 7 жыл бұрын
ምንድነዉ
@dessedesse8849
@dessedesse8849 6 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@ZemedAmare
@ZemedAmare 5 ай бұрын
Pr yhn ulw Eywk endyt slkdame sbt altgltlhem
@mengistubelayneh149
@mengistubelayneh149 6 жыл бұрын
Wendme Teklu Yetiyake ena Mels,Nitket,Ye70 subae,Gog' ena' magog, Yemimeleketutn Be CD yemagegnibet menged kaleh ebakin Tebaberegn btechemari Tiyake Alegn Lemsalee..Danel 9=27- 1 subae ena yesubae 1/2 laie mesuatun ena kurbanun yaskeral yilna keriw 1/2 subae(1subae) min yihonal ? Meto Aleka kornolios ena ethiopiawiw Jandereba kezih gar min gingnunet alew?
@fbm9001
@fbm9001 5 жыл бұрын
Ewenete new ye Rome mengest aleguale...but,ke Rome mengeste yewetawe ye Catholic papacy gine esu eyesera new And he is calling for one world religion.think about it
@sarawolde2790
@sarawolde2790 4 жыл бұрын
መሲህ ከተገደለ ቦኃላ አንድ ሱባኤ ለቀረ አንድ ሱባኤ ማለት ደግሞ በትንቢት አቆጣጠር ሰባት ዓመት ማለት ከሆነ አሁን እንደ ትህምርታችሁ ከሆነ ታዲያ መሲህ ከተገደለ 2000 አልፎታል እንዴት አንድ ሱባዬ ትላላችሁ አልገባኝም 69 ኛው ሱባኤ መሲህ ተገደለ ከዛ አንድ ሱባኤ ቀረ እሱም አሁን እኛ በስድሳ ዘጠነኛው ሱባኤና በሰባኛው ሱባኤ መሃል ነን ብላችሁኃል 2000 ዓመት አልፎታል መሲህ ከገገደለ ታዲያ እንዴት ነው አንድ ሱባኤ ያልከው ፓስተር አልገብኝቅም
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
ሰላም ሳራ በ69ኛው ሱባኤ ላይ ነን የምለው አሁን ያለው የጸጋ ዘመን ዳንኤል አልተመለከተም ነበር፤ ጉዳዩ አይሁድን የሚመለከት ስለሆነ ማለትም የመከራው ዘመን "የያእቆብ መከራ' ነው፤ ስለዚህ አዲስ ኪዳን በ70ው ሱባኤ ውስጥ አይገባም፤ በ69 እና በ70 መካከል የጸጋ/የአህዛብ ሙላት/የቤተክርስቲያ ዘመን ይባላል። ስለዚህ ቤተክርስቲያን ስትወሰድ ሱባኤው ከቆመበት ይቀጥላል ለማለት ነው።፡ብሩክ ሁኚልን።
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
በፈጣሪ ስም እንዴት አግኝቼህ ልጠዮቅህ ብዬ በጣም ስጨነቅበት የነበረ ሀሳብ ነበር እስኪ ኮመንት ላይ ካለ ልሞክር ብዬ ነው አሁን የእራሴን ጥያቄ በሳራ በኩል መልሱን ደግሞ ፓስተር በአንተ በኩል ያገኘሁት ተባረክልኝ ፓስተር ተባረኪ እህቴ
@gazagaza5601
@gazagaza5601 4 жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ጥያቄም ማስተካከያም አለኝ ከተሳሳትኩ ድጋሚ እስተምሩኝ ፀረ ክርስቶስ ማለትና ሀሰተኛው ክርስቶስ ማለት ይለያያል ፀረ ክርስቶስ እየስስ ከመወለድ ጀምሮ ከነ ሔሮድስ የብሉይ ኪዳን ካህናት ፈሪሳውያን ያለፉት ታላላቅ ነገስታት በአሁን ሰአት የእየሰስ ክርስቶስን የእግዚአበሔር ልጅነትን እና አማላጅነቱን የማይቀበሉ ሀይማኖቶች በስሙ የሚያጭበረብሩ የሀሰት ትምህርት የሚያስተምሩ የክፉ መናፍስትን ትምህርተን የባቢሎናውያን የከለዳዉያን ብዙ ብዙ የሚስተምሩ በአጠቃላይ እግዚአቢሔC በልጅ ከሚሰራው ውጪ ያሉ ተቃዋሚ ይባላሉ እነኝህ ታዲያ ለሀሰተኛው ክርስቶስ መንገድ ጠራጊዋች እንጂ ሀሰተኛው ክርስቶስ አይደሉም እሱ በመጨረሻው ዘመን በዩሀንስ እረአይ ላይ እንደለው መልኩ ጊዜውን ጠብቆ ይገለጣል
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 4 жыл бұрын
gaza gaza, ያልከው ትክክል ነው፤ እኛም የምንለው ይህንኑ ነው. ...
@jesusmysavior5794
@jesusmysavior5794 6 жыл бұрын
Hi teklish God bless you for this amazing very important video I just wanted tell u ,pls try to not put ur finger to ur lip , it makes u unsmart or a village man Big respect God bless
@Andy-mj8bc
@Andy-mj8bc 3 жыл бұрын
Wrong understanding pastor 😊
@kiflemariambekele2089
@kiflemariambekele2089 Жыл бұрын
no more mystry here after
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 6 жыл бұрын
ይቅርታ በአሁኑ ጊዜ ወደ ሰሜን አሜሪካ ሰው ጉዞ ከማድረጉ በፊት የአውራ እጣቱን አሻራ ሳይሰጥ አያልፍም ይህ ምን ይመስላችኃል።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 жыл бұрын
አሻራ መስጠት ለጥበቃና ለተለያዩ የሰነድ ማጭበርበር እንዳይፈጸሙ ለማድረግ እንዲሁም ወንጀልን ለመከላከል የተደረግ ነው። የአውሬው ቁጥር ግን ሰው ሲቀበል ወዲያውኑ በጸረ ክርስቶስ መንፈስ ስር የሚያደርግ አሰራር ነው።በርግጥ አሻራ ሰዎችን የትና ምን እንደሚሰሩ ለመቆጣጠር ያመቻቻል።
@hiwotburka7234
@hiwotburka7234 3 жыл бұрын
ዜግነቱ ፀረ ክርስቶስ ሲኦል አይመስልህም ፖስተር
@yasminalharbi1958
@yasminalharbi1958 6 жыл бұрын
👺👹👺👺👺
@azebmokonnen1308
@azebmokonnen1308 7 жыл бұрын
Obamas behone homosexuality freedom seaweje men telewaleh??? Endemenged teragy weyss ndet lenayew enchelalen??
@menelikjanhoy2053
@menelikjanhoy2053 3 жыл бұрын
490 years not 49
@tsedayanbeso4477
@tsedayanbeso4477 7 жыл бұрын
Chipsun yalwesede ayitakemim, sira ayiketerim, timhrt bet aytekemum mibalewis, sewoch yelekekut rfid menesha document lay 666 indehonem yetetsafe asayitewunal
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 6 жыл бұрын
እኔ እንደመሰለኝ ፀረ ክርስቶስ የሚነሳው ከአይሁድ ካበሊስት ነው እቭዮትን ያስነሱ እንደ ማርክስ የእስልምና ሃይማኖት መሥራቾች ይሁዲ ነው "ማሃሙድ" እሥራኤላዊ (አይሁድ) ነበር። አሁንም መሲሁ
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 жыл бұрын
ጸረ ክርስቶስ አይሁዳዊ ሊሆንም ላይሆን ይችላል፤ ሆኖም ግን አንተ እንዳልከው እንደ ማርክስና ኤንግልስ የሶሻሊዝምን ርዕዮተ አለም በአለም ላይ አዲስ ነገርን የሚጀምር ሊሆን ይችላል። ሆኖም ግን ዜግነቱን/ትውልዱን መጽሐፍ ቅዱስ ገልጦ አይናገርም። እስከዛሬ ሰምቼ የማላውቀው አዲስ ነገር 'መሃመድ' አይሁድ እንደነበረ ነው። ይህ ከየት የታሪክ መዝገብ እንደተገኘ አላውቅም። ሆኖም መሃመድ አይሁድ እንዳልነበረ ብዙ የአይሁድ መድብሎችንም ይናገራሉ።
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 6 жыл бұрын
asfaw Bekele ዛሬም ቢሆን ዓለምን ውስጥ ለውስጥ የሚያበጣብጡ አይሁድ ሳይሆኑ አይሁድ ነን የሚሉ የሰውን ህሊና የሚያስቱ...ዶላርን ከጥሬ ውርቅነቱ ወደ ወረቀትነት እንዲቀየር ያደረጉት አይሁድ ነው። ሙሃሙድ የሚለው ቃል እብራይስጥ ነው ማ ሃሙድ። ሃሙድ ማለት በእብራይስጥ የውበትን ወይም ቁንጅናን ይገልፃል ቁራን የሚለው መጽሐፋቸው በእብራይስጥ ከራኣ (ሊክሮ) በአማርኛ ማንበብ አነበበ እንደማለት ነው። ዛሬም በየሩሻሌም የሚኖሩ አረቦች ስማቸው እንደ አይሁዶች ተመሳሳይነት አለው። ኡመር የእስላም ኦሜር የአይሁድ ስም ነው ሌላም ብዙ ነገር አለ ከአይሁድ ሥርዐት ያልተለየ። ሌላው በእንግሊዝ ሃገር ብዙ አይሁዶች አሉ ለንግስት ቪክቶሪያ ስፒርቹኣል አማካሪ ከበሊስት የነበረ አይሁዳዊ ነበር። በሃገረ ይሥራኤል የሚኖሩ። አሽካናዝ ነን የሚሉ አይሁዶች ግን በተግባር እኩይ የሆነ እግዚአብሔር የለም የሚሉ ናቸው ናቸው ይኸውም 6 ሚልዮን ሲያልቁ የት ነበረ ያን ጊዜ ብለው የሚከራከሩ ናቸው። ልከሳቸው ግን አይደለም ግን ተግባራቸው ሌላ ነው። ሌላ ብዙ ነገር አለ።
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 жыл бұрын
ኤሊያቭ፤በአይሁዳዊነትና በአረቦች መካከል ስላለው ታሪካዊና ሴማዊ ግንኙነት ስላመለከትከኝ ነገር በጣም አመሰግናለሁ። አይሁድ ጥንታዊ ታሪክና ባህል ያለው ህዝብ ስለሆነ በአለም ላይ ያላቸው ፖለቲካዊ፥ሃይማኖታዊና ኢኮኖሚያዊ ተጽዕኖ ትልቅ ነው። በርግጥ አንዳንድ አሸከናዚዎች አሉታዊ ተጽዕኖ በምድር ላይ አምጥተዋል ሆኖም ግን መላው አይሁድን አይወክሉም። አይሁዶች ቢሆኑም፤ ማርክስና፥ ኤንግልስ፥ እንዲሁም ካባሊስቶቾም መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይሁዶችን ሊወክሉ አይችሉም። እግዚአብሔር በኤሊያስ ዘመን ጉልበታቸውን ለባኦል ያላንበረከኩ 7 ሺህ አይሁድ ቅሬታዎች እንደነበሩት አሁንም እግዚአብሔር በኪዳኑ የሚታሰቡ አይሁዶች አሉ። ጥቂት ብልሹ ይሁዲዎች መላ የኪዳን ልጆች የሆኑትን አይሁድን አይወክሉ። ስላካፈልከኝ እውቀት አመሰግናለሁ። ተባረክ!
@ገብርየ-ደ5ወ
@ገብርየ-ደ5ወ 6 жыл бұрын
asfaw Bekele thank u sir I got it. ፓስተር አስፋው አመሰግናለሁ። ትምህርቶችህን በዩቱብ እከታተላለሁ ባክ አድርጌ ነበር አሁን እየተመለስኩ ነው። ጸልይልኝ። እግዚአብሔር ቢፈቅድ ወደ BC እመጣለሁ ያን ጊዜ የበለጠ እማራለሁ። thank u thank u. GBU
@asfawBekelepastor
@asfawBekelepastor 6 жыл бұрын
Excellent.... we will meet then.... stay blessed!
@sadas4076
@sadas4076 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkk
ጎግ ማንጎግ እና አርማጌድዮን
1:32:11
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 105 М.
የሺህ አመት መንግስት ውይይት
2:05:16
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 71 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 60 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 7 МЛН
ሰባ (70 ) ሱባዔ ተቀጥሮአል / ታውጇል
47:32
Pastor Solomon Nigussie Amharic Bible Sermons ወንጌል
Рет қаралды 960
ስለዘመን መጨረሻ ጥያቄና መልስ 1
1:00:09
Asfaw Bekele Official
Рет қаралды 21 М.
ህዳሴ በትንቢተ ዘካሪያስ PASTOR ASFAW BEKELE
1:01:32
NFJ International
Рет қаралды 26 М.
ክፍል-2 የጎግ ማጎግ ጥምረት ጅማሬውና ውድቀቱን በመፅሐፍ ቅዱስ እይታ ሲተነተን።
37:27