ሰው እንዲያይ እግዚአብሔር አያይም!

  Рет қаралды 6,555

Kefyalew Tufa

Kefyalew Tufa

Күн бұрын

ብዙዎች በውጭ ብቻ በማየት እግዚአብሔር የናቀውን ያከብራሉ እግዚአብሔር ያከበረውን ደግሞ ይንቃሉ! ስለዚህ ውጪን እያያን አንወስን ሰዎችም ውጪያችንን አይተው እንዲዳኙን አንፍቀድ::

Пікірлер: 102
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ስው አይደልም ላልከው አንተ እስው ላይ እፍህን እየከፈትህነው እራስህን እይበት!! እትበጥረቅ በአንድ እፍህ ፍርድንም እርግማን ነቀፌታ ክእፍህ ታወጣለህ እስተውል!!!
@hanatariku5739
@hanatariku5739 2 жыл бұрын
ምን አይነት መንፈስ ነው የተቀበልከው አንተ የምትሰብከው እየሱስ ዘረኛ እይደለም ሰውን ሁሉ ይወዳል ከነገድ ከቋንቋ ከሁሉ ነው የዋጀን አንተ ግኝ ሌላ ወንጌል ሰባኪነህ እንደማትሰማ አውቃለሁ ግን በርህን ዝጋና በፃም በፅሎት ጌታን ጠይቅ አንድ ቀን በጌታ ፊት ትቆማለህ አሁን ንቃ እኔ ፕለቲካ እሚባል አላቅም ግን ጌታን እየሱስን እውቀዋለሁ አንተ የምትሰብከውን እየሱስ ግን እላቅም መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥም የለም እንደ አንተ ያሉ አሳቾች የመንግስቱ ተቃራኒ የወንጌል ጠላት ሳይ አለቅሳለሁ እደነግጣለሁ እባቡ ወደሄዋን ሲመጣ በመጥፎ ቃል እልመጣም እያታለለ ነው ዛሬም እየተጠቀመ ነው በስጋ ያሉ በጌታ ስም የሚቆሙ እባክህ የምትሰብክለት ጌታን እወቀው
@haadhabiyyaoromtiittilove7678
@haadhabiyyaoromtiittilove7678 2 жыл бұрын
ከፌ ተባረክ ሌንጫ ኮ
@abudhabi2364
@abudhabi2364 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ebbifami
@sofiyahabib8434
@sofiyahabib8434 2 жыл бұрын
Kafee Qoricha Budaa,Baga Nagaan Dhufte.
@gadaaroobaa7913
@gadaaroobaa7913 2 жыл бұрын
Be blessed dear brother!
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
እዉነት የሆነ ድንቅ መልክት ነዉ ሰዉ ፊት ያያል እግዚአብሔር ግን ልብን ያያል ዉድ ወንድማችን ተባረክ ዘመን ይለምልም🙏🙏👏👏👏
@lastdayscomingsoonmaranata557
@lastdayscomingsoonmaranata557 2 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ ቃሉን የማስተማር ጸጋ አለህ በማስተዋል ነው የምነግርህ ተባረክ
@tollosabogale9261
@tollosabogale9261 2 жыл бұрын
ወንድም ከፍያለው ቱፋ እናመሰግንሃለን ሁልጊዜም ለእውነት የምትኖር ወንድም ነህ ።እኛንም ወደ እውነት መንገድ እያመራሀን ነው ተባረክ
@qegngetaayehu3458
@qegngetaayehu3458 2 жыл бұрын
አንተ ዉስጥህ የተሞላዉን የበታችነት በሽታና ክርፋት ሁሌም በአፍህ ታቀረሻለህ። ወድቀህ ትቀራለህ እንጅ ምንም ለዉጥ አታመጣም ክርፋታም!!!!!!!
@yahwenesi3286
@yahwenesi3286 2 жыл бұрын
,ተባረክ ወንድሜ
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
Welcome back Olanaa Kegaa May God Bless You More & Protect You From All Evil Eyes 👀 Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn AmennnnnnnAmennnnnnnAmennnnnnnnnAmennnnnnnnnnnnnnnnnnnn🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@meronyigletu5346
@meronyigletu5346 2 жыл бұрын
ተመ ሰገን ጌታ ሆይ ሰው ለጠ ራህው አላማ ብቻ ሲዉል ደሰ ይላል ጌታሆይ ወደኋላ እዳይመለሰ እርዳዉ🙏
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
የወንድማችን ቅባት ከላይ ነው 🙌🏾ወደሁዋላ የሚባል ነገር የለም ኖሮም እያውቅምምም ሁሌም ነጭ ነጫን ነው 👏🏾👈🏾
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል እላና ትናንትናም ዛሬም ወደፌትም ስለ ተጠራበት እላማ ስለ እውነት ብቻና ብቻ ነው የሚናገረው👏🏾👏🏾👏🏾
@jodigotami8076
@jodigotami8076 2 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen ❤ ♥
@vxbanditxx2640
@vxbanditxx2640 2 жыл бұрын
Werknesh oromo shawa welcome back my love brother think you somuch MyGod blessyou all amen amen think you somuch MyGod amen ❤❤❤❤❤❤💚💚💚🐆🌷💪
@nemonahordofa185
@nemonahordofa185 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ebifaamii namaa waqayyoo🙏🙏🙏🙏🙏
@seenaadhaabaa2951
@seenaadhaabaa2951 2 жыл бұрын
Thank you for this message.!! Olaani keenyaa jiraadhu!!!
@hanatariku5739
@hanatariku5739 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር። የናቀው ዘረኝነትን እኔነትን ነው እኮ አራስህ እይ ጌታ ምህረት ያርግልህ
@yeshiworkalemu7932
@yeshiworkalemu7932 2 жыл бұрын
ከፌ ሰባኪ ነህ እንዴ እኔ እኮ ፖለቲከኛና የታሪክ ተመራማሪ መስለኸኝ ነበር
@amirabdullahi7019
@amirabdullahi7019 2 жыл бұрын
Hayye kefa akkami ho shanyi motti
@tsehayatomsa5913
@tsehayatomsa5913 2 жыл бұрын
May lord blesses & Feed you he’s Holly sprites more & more let him reach you Christ b/c you are man off feathers Oolaanaakoo let Jesus Christ shadowing him you by his bloody 🙏💐😘😘😘😘😘😘😘😘
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
እዚህ መጥታችሁ የምትሳደቡ ልቅ ስድ እደጎች ተሳዳቢዎች የዲያቢሎስ እጋፋሬዎች .....እይናችሁ ጆሮዋችሁ ልቦናችሁ በጥላቻ የታወረ የተደፈነ ስለሆነ እልገባችሁም እንጂ የዚህ ወንድም መልእክት ቢገባችሁ ለእናንተ እይነቶቹ ነው ....👈🏾. በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ማንም ሳይጠራችሁ ሳይስገድዳችሁ "እንደ ጦስ ዶሮ" እየተቅበዘበዛችሁ በየዩቱዩቡ እየዞራችሁ የምትራገሙ የምትሳደቡ ተኩላዎች ልቦና ይስጣችሁ👅🗡👈🏾🙌🏾 የስይጣን እጋፋሬ ቢንጫጫ ኦላና ግን ቅባቱ ከላይ ነው ከእውነት ጋራ ወደፌት 👉🏾👉🏾👉🏾✌🏾✌🏾✌🏾🥰🥰🥰
@henokmehari7488
@henokmehari7488 2 жыл бұрын
ቦታክ ይሄ ነው ፖለቲካና ዘረኝነቱን አቁም ጌታ ይርዳህ።
@megersaabdissa6558
@megersaabdissa6558 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU BROTHER
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 жыл бұрын
ቅንልብ ነው ያለህ ተባረክ
@ejigayobarecha3482
@ejigayobarecha3482 2 жыл бұрын
Ameeen Ameeen Ameeen Ebbifaamii Dachaa Namaa waqaayyoo❤❤❤🙏
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ እብዛኞቹ "ቄስ ፓስተር ሼህ" ተብዬ ሀስተኛ የሀይማኖት መሬዎች ልቦና ይስጣቸው 🙌🏾 ይሄንን በማጣት በችግር ምክንያት ግራ የተጋባ የእውር መንጋ ህዝብ እያጃጃሉ ህዝባችንን ወደ ሲኦል እየነዱት ነው💔💔💔🙌🏾
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ 👈🏾 ኦላናኮ የልጅ እዋቂ ነህ 🙏 እንተ ላይ ያለው ቅባት ማስተዋል በትምህርት ወይም በእድሜ ብዛት የተገኘ እይደለም 👈🏾ስጦታው ቅባቱ ከላይ ነው 🙌🏾 በእውነት ለየት ያለ ነው🙏 እሜን እሜን እሜንንንንን 🙏 በእጥፍ ድርቡ ተባረክልን👏🏽👏🏽👏🏽
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
God bless you Olanaa Koo 👏🏽👏🏽👏🏽
@nejatmohamed4489
@nejatmohamed4489 2 жыл бұрын
እኔ አማኝ ባልሆንም አዳምጥካለው ምክንያቱም ማንም ጋር የሌለ እውነት አንተ ጋር አለ አላህ ይርዳክ ሰዎች የነፃነት ትግል በሀይማኖቶች ውስጥ እንደሚፈቀድ ስለማያቁ ነው ሚሰድቡክ ሚስሊም አጂ እንኳን ሄደው ለነፃነት መታገልን አይተዉም የአንድ እምነትና የአንድ ብሄር የበላይነት ካለ የናንተም እምነት እንደሚጨፈለቀ እያወቁ ጴንጤዎች አንተን መቃወማቸው ይገርመኛል
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
የሚጠሉት ስለህዥቡ ስለማንነቱ ስለቆመ እውነትን ስለሚናገር ነው!!!
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
በክርስትና ሀይማኖትም ቢሆን ሁሉን ፈጣሬ እምላክ የስጠህን ነፃነት ማንነት እና ለነፃነትህ ለማንነትህ መቆምን በፍፁም እይከለክልም መፆሀፍ ቅዱስ "እግዚእብሄር ተዋጊ ነው ይላል ....ኦላናን የሚቃወሙት ሀይማኖተኛ ነን ባይ የቤተክርስቲያን ተኩላዎች ዘረኞች ቀማኞች የሚጠሉት እውነትን ስለሚናገር እና የሀጢያት ስራቸውን ስለሚያጋልጥ ብቻና ብቻ ነው !!!
@finotarega4353
@finotarega4353 2 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜን ተባርከሀል!!!!!
@birtukanurban1501
@birtukanurban1501 2 жыл бұрын
Jabadhuu Amen 🙏
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🙏🏽🙏!!
@helentasew5367
@helentasew5367 2 жыл бұрын
Ameen 🤲🤲🙏 Ebbiffammi 🙏 God bless you
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
በእጥፍ ድርቡ ተባረክ ኦላናኮ ሀቅ ነው ስው ፌትህን ውጭህን እነጋገርህን እለባበስህን ያያል ሁሉን ፈጣሬ እምላክ "እግዚእብሄር ዋቃ እላህ" የውስጥህን የልብህን ይመረምራል 🙌🏾🙌🏾🙌🏾እሜንንንንንንንንንንንእሜንንንንንንንንንን እሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን👏🏽👏🏽👏🏽
@maranatagetahoytolona2566
@maranatagetahoytolona2566 2 жыл бұрын
God bless you bro
@MrGIG2012
@MrGIG2012 2 жыл бұрын
ሉቃስ 16 (Luke) 15፤ እንዲህም አላቸው፡- ራሳችሁን በሰው ፊት የምታጸድቁ እናንተ ናችሁ፥ ነገር ግን እግዚአብሔር ልባችሁን ያውቃል፤ በሰው ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኵሰት ነውና።
@shemelisbirhanu8617
@shemelisbirhanu8617 2 жыл бұрын
Waaqayyo si haa eebbisu
@addisalemtesfaye9767
@addisalemtesfaye9767 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@bizankidane1228
@bizankidane1228 2 жыл бұрын
Amennnnnnn
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
እዚህ መጥታችሁ የምትሳደቡ ልቅ ስድ እደጎች ተሳዳቢዎች የዲያቢሎስ እጋፋሬዎች .....እይናችሁ ጆሮዋችሁ ልቦናችሁ በጥላቻ የታወረ የተደፈነ ስለሆነ እልገባችሁም እንጂ ቢገባችሁ የዚህ ወንድም መልእክት ለእናንተ እይነቶቹ ነው ....👈🏾.በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ማንም ሳይጠራችሁ ሳያስገድዳችሁ "እንደ ጦስ ዶሮ" እየተቅበዘበዛችሁ በየዩቱዩቡ እየዞራችሁ የምትራገሙ የምትሳደቡ ተኩላዎች ልቦና ይስጣችሁ👅🗡👈🏾🙌🏾 የስይጣን እጋፋሬ ቢንጫጫ ኦላና ግን ቅባቱ ከላይ ነው ከእውነት ጋራ ወደፌት 👉🏾👉🏾👉🏾✌🏾✌🏾✌🏾🥰🥰🥰
@gadisefikadu1098
@gadisefikadu1098 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ebbifamaa dachaa dachaa
@burkalemi6681
@burkalemi6681 2 жыл бұрын
Tebarek Ye Egzehaber Sew Enwodalen✔️
@amdealemu8927
@amdealemu8927 2 жыл бұрын
Ethnicity Crstian don't know what Crstian means .God bless you.
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
God bless you brother
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
🙏🏽🙏🙏🏽🙏!!
@sdssr2850
@sdssr2850 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ።
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
AmennnnnnnAmennnnnnnAmennnnn 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@girmahirpasa4646
@girmahirpasa4646 2 жыл бұрын
God bless you my brother!Strong person
@loveoromia7839
@loveoromia7839 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 many blessings in Jesus Almighty name !
@ijiguolana3474
@ijiguolana3474 2 жыл бұрын
Amen Ewunet nw yesaw hasabina Ye Egzhaber Hasab samay kemidir endemirik Yerakal! tebarekilin Kafiye!
@avaomeria4617
@avaomeria4617 2 жыл бұрын
GOD bless you brother and your family.🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@elsafikadu8664
@elsafikadu8664 2 жыл бұрын
Amen
@Bestyared
@Bestyared 2 жыл бұрын
ተልዕኮህ ወንጌል ማሥተማር ነው ሌላውን ለሆዳሞቹ ተውላቸው
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
እውነት እውነት ነችና መርጦ መስማት እንተው ....👈🏾 ኦላና በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ የሚያስተምር እስተማሬ ስለሆነ ሁሉንም ልቡ ላይ የፈስስውን ያስተምራል 👏🏾👏🏾👏🏾
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
ኦላና እኛ እውራ እስተምር ያልነውን ሳይሆን ፈጣሬ የቀባውን እውነትን ልቡ ውስጥ የፈሰስውን ሁሉ ያስተምራል ...!!!
@iyyasuusgooftadha1112
@iyyasuusgooftadha1112 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen tabrak 🙏🙏🙏🙏🙏
@yigezubeyene4303
@yigezubeyene4303 2 жыл бұрын
God can give you more wisdom.
@orostar7396
@orostar7396 2 жыл бұрын
Kaffiyyee nutis si jaalanna. Nu caala Rabbiin guddaan sijaalatee waan ofii jaalatu akka siif kennu abdii kooti 🙏
@mulugetamilkessa3057
@mulugetamilkessa3057 2 жыл бұрын
May God bless you abundantly.
@DdDd-yq5ol
@DdDd-yq5ol 2 жыл бұрын
Dhugaa jete Leenca keena 🙏🏾❤😘
@eyobbob998
@eyobbob998 2 жыл бұрын
አንደበትህ እንዴት ቻለ። ስድብ ስላቅ አሽሙር ጥላቻን ስታሰተምረን ከርመህ ዛሬ ደግሞ በአምላክ ቃል መጣህ ልቦና ይስጥህ።
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
እንተ ምን ልቦና እለህና....??? ልቦናህ በክፋት በተንኮል በስድብ በሀጢያት የታወረ ስለሆነ እይገባህም እንጂ እስከዛሬ ያስተማረህን በንፁ ልቦና ብትስማው ነጭ ነጫን ነው ... እውነት እውነት ነች ቢመርህም ዋጠው 👈🏾
@bayiseyoutube7462
@bayiseyoutube7462 2 жыл бұрын
Uuuuuuufff ebbiffami qaalii ilmaa oroomo dhugaaf ummamte ati
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 жыл бұрын
እረ አንተ እግዝያብሄርን አታውቅም ስሙን አትጥራ
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
እውነት እውነት ነች ቢመራችሁም ዋጡት.......ኦላና እኛ እውራ እስተምር ያልነውን ሳይሆን ፈጣሬ የቀባውን እውነትን ልቡ ውስጥ የፈሰስውን ሁሉ ያስተምራል ...!!!
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
እናት ተስፋነሽ እርግጠኛ ነኝ በእድሜ ትልቅ ስው ኖት እባኮዎትን ካለ እውቀት እይናገሩ ልቦና ይስጦት ዝምምምምም በሉ🤐🤐🤐
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 2 жыл бұрын
ብዙ የምታረጋቸውን ኢንተርፊዋች አይቻለው እግዝያብሄርን ከሚያውቅ ሰው የሚወጣ አይደለም ይህው አሁንም ማስተማርህን ትተህ ለኔ መልስ መስጠትህ ይመሰክራል ስለ እድሜዬ አያገባህም ካንተ በእድሜ አንሳለው ባስተሳሰብ ግን እበልጥሀለው አትሊስት የሀይማኖት አባቶችን አክብር
@MrGIG2012
@MrGIG2012 2 жыл бұрын
ሉቃስ 16 (Luke) 15፤ እንዲህም አላቸው፡- ራሳችሁን በሰው ፊት የምታጸድቁ እናንተ ናችሁ፥ ነገር ግን እግዚአብሔር ልባችሁን ያውቃል፤ በሰው ዘንድ የከበረ በእግዚአብሔር ፊት ርኵሰት ነውና።
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
@@tesfaneshadera8589 - እማማ ታዴ እሀሀሀሀሀሀ እግዚእብሄር እውነት መናገርን እይወድም እያሉን ነው....???? እናት ተሳስተዋል መፆሀፍ ቅዱሱን እላነበቡትም እርሶ የተሞሉት በዲያቢሎስን የሀስት መልእክተኞች ነው እስቲ ዝምምምምምም በሉ 🤐🙄
@sabadesta52
@sabadesta52 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏
@sofiyahabib8434
@sofiyahabib8434 2 жыл бұрын
Kiiloodhaan yaaduum,Warri akka Asteer Baxaanee(osoo Fooniif Dibatni Guddina ta'ee warra akka Asteerfaatu..... 😏😏
@masarateshetu8836
@masarateshetu8836 2 жыл бұрын
Ameen ameen ameen
@tvhojiiergamootaa2341
@tvhojiiergamootaa2341 2 жыл бұрын
ከፊአሌዉ ተባርከያለሁ
@lelookej7097
@lelookej7097 2 жыл бұрын
Thank you for proud Oromo
@romangebru5846
@romangebru5846 2 жыл бұрын
Zebererke neg🤭💯Beshetegna;
@Daandiieebbaa
@Daandiieebbaa 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU BROTHER BUT ....
@AgewKemant
@AgewKemant 2 жыл бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
But what ...???
@SaraSara-ol1bb
@SaraSara-ol1bb 2 жыл бұрын
Ameeen
@mariamatyope2908
@mariamatyope2908 2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ከፍዬ
@melkamuolana1805
@melkamuolana1805 2 жыл бұрын
Good job keep it up
@lilijesusjesus1599
@lilijesusjesus1599 2 жыл бұрын
Kefishaa jaja beeko
@alemutsegaye4287
@alemutsegaye4287 2 жыл бұрын
God bless you!
@muluneshbelay8124
@muluneshbelay8124 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@muluneshbelay8124
@muluneshbelay8124 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@tarikeekuma7141
@tarikeekuma7141 2 жыл бұрын
❤❤❤❤📖
@lattuuurgessa2489
@lattuuurgessa2489 2 жыл бұрын
Amennn eibbifamaa
@mechukaleb4699
@mechukaleb4699 2 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ በእግዚአብሔር ቃል መጣህ? ምነው ግን በሁለት ቢላ መብላት ? እስቲ ከህሊርህ ጋር ተማከር! ፈጣሪ ይርዳህ እንጂ ለኔ በግሌ አትመቸኝም ምክንያቱም በእግዚአብሔር ቃል መነገድ ነውር ስለሆነ :: መንገድህን ምረጥ !
@heranjossy9152
@heranjossy9152 2 жыл бұрын
ወደድሽም ጠላሽም የኛ ጌታ ከፍዬን ከች አርጎልናል ይመስገን
Buddeena Jireenya!
43:23
Kefyalew Tufa
Рет қаралды 2,7 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 48 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
DIBATA wAL MAKAA HIN QABNE!  Kefyalew Tufa Amazing Teaching
56:07
Kefyalew Tufa
Рет қаралды 3,3 М.
ቀናችሁን እና ምሽታችሁን አታበላሹ!
6:19
Kefyalew Tufa
Рет қаралды 5 М.
Поветкин заставил себя уважать!
01:00
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 7 МЛН