ቀናችሁን እና ምሽታችሁን አታበላሹ!

  Рет қаралды 5,223

Kefyalew Tufa

Kefyalew Tufa

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@rayaangos8638
@rayaangos8638 2 жыл бұрын
ከሁሉ በላይ የተከበረ የእግዚአብሔርን መንፈስ ጠብቀህ ለመኖር ሞክር ሌላው ስሜታችንን አንደጂ መንፈሳችንን አይጎዳም እና።
@k.t4071
@k.t4071 2 жыл бұрын
Amen! We love you Kefyelaw. God bless you!
@chaltubeshir3032
@chaltubeshir3032 2 жыл бұрын
Kafe koo waggaa kummaa nuu jiradhuu sabonaa oromo jabadhuu qallii namaa welcome again my bro
@sinayeab8055
@sinayeab8055 2 жыл бұрын
Amen God bless you My brother
@yahwenesi3286
@yahwenesi3286 2 жыл бұрын
Amen amen God bless you bro
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 2 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏🙏🙏eyesus geta new tebarek 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@sabaalemu4071
@sabaalemu4071 2 жыл бұрын
እስኪ መጀመርያ ከጥላቻ ውጣ አንተን ብሎ ሰባኪ የጥላቻ ግንብ እየገነባክ አንተን ብሎ ሰባኪ ድንቄም...
@burkalemi6681
@burkalemi6681 2 жыл бұрын
Tebarek Kefiyeeee 🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@showa8370
@showa8370 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ የኔ ውድ ወንድም። ይብዛልክ።
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
አሜን በቃሉ እንድንኖር ጌታ ይርዳን ተባረክ ከፌ🙏💚💚
@zzbb9567
@zzbb9567 2 жыл бұрын
sew yetafabet geze sew hone yetegenge a man of truth .GOd bless you .keep on going .
@tsehaywube3351
@tsehaywube3351 2 жыл бұрын
ኣሜን ተባረክ
@tebletemekonnen6454
@tebletemekonnen6454 2 жыл бұрын
ወንድም ለማን ነው የምትስብከው ፍቅር በደልን አይቆትርም ስለ ይቅርታ ትሰብካለህ ይህ መልእክት መጀመሪያ የአንተን ህይወት ነው መሰራት ያለበት እግዚያብህርን አትዳፈር ግድ የለህም ወንድም እግዚያብህር ትእቢተኞችን ይቃወማል ለትሁታን ግን ፅጋ ይስታል የፆድቅ መንገድ ነው ከምትለው የአምልኩ ስርእት ጌታ እስራታችንን ፈቶ ያመታን ስለዚህ እኛ አለን ህያው ምስክሮች እፀልይልሀለሁ ጌታ ወደ ልብህ እንዲመልስህ
@ChalaKumisa
@ChalaKumisa 2 жыл бұрын
God bless you.
@birukhailu1082
@birukhailu1082 2 жыл бұрын
Target full and pre sized message. Stay in this blessing!!!
@ethiolove8626
@ethiolove8626 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@deresakefale7849
@deresakefale7849 2 жыл бұрын
Amen Ameen Ameren!!!!
@ijiguolana3474
@ijiguolana3474 2 жыл бұрын
I have great respect for you man of God. Stay blessed
@mlpooomlpooo6177
@mlpooomlpooo6177 2 жыл бұрын
አንተን ብሎ ሰባኪ የመቶ ምናምን ታሪክ እያሰብክ ሰው ከሰው ለማባላት የተነሳህ እርጉም ቃሉ ይብላህ ቃሉ ይፍረድብህ🙏🙏🙏
@obiyya3372
@obiyya3372 2 жыл бұрын
እልም ያለ ጠብደል ሰገጤ 😅😅😅😅😅😅
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
Welcome back our dear brother Olanaa Kegaa may God bless you more & protect you from all evil eyes 👀🔨AmennnnnnnnnnnnAmennnnnnnnnnnnnnnnn AmennnnnnnnnnnnAmennnnnnnnnnAmennnnnnnn AmennnnnAmennnnnnnnnn🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@Tigraweyti976
@Tigraweyti976 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ የኔ ወንድም ተባረክልኝ💛❤️💛❤️💛❤️
@asmarsmile5177
@asmarsmile5177 2 жыл бұрын
ከፌ ሠላም፣ፍልስጤም እስራኤል፣ይስሃቅ እስማኤል፣አህዛብ እስራኤል የመሳስሉ ሃይማኖት እንደሚለው ሳይሆን ትክክለኛ መንፈሳዊ ትርጉም ሰፊ ፕሮግራም ይዘህ ብታብራራ፣
@ehgsjeg2296
@ehgsjeg2296 2 жыл бұрын
እኔ መስሊም ነኝ ግን በጣም እከተልሀለው በርታ የሰው ልጅ እኩል ነው ማንም ከማንም አይበልጥም
@kiisiiTube
@kiisiiTube 2 жыл бұрын
Ebbifamii ameeeen
@mohamedabdi6112
@mohamedabdi6112 2 жыл бұрын
Amennnnn
@mlpooomlpooo6177
@mlpooomlpooo6177 2 жыл бұрын
ቃሉ ይብላህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@zekareyastekalgn9610
@zekareyastekalgn9610 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ንስሃ ግባ እግዚአብሔር እና ሰውን ያስቀየምከውን።
@boudicell682
@boudicell682 2 жыл бұрын
Baga nagaan dhufte doonqoroo
@deresakefale7849
@deresakefale7849 2 жыл бұрын
Ameen
@tubezenaagar4435
@tubezenaagar4435 2 жыл бұрын
ቶፋ መጀመሪያ አፍህ ይታጠብ የእግዚአብሔር ቃል በአንተ አፍ አይነገርም
@gjdurdicj9137
@gjdurdicj9137 2 жыл бұрын
Ameeeeeen🥰😍
@امالبه
@امالبه 2 жыл бұрын
ከፌ ከይቅርታ ጋ እኛ ሙስሊሞች ጠዋት ታጥበን ሰላተል ሱብህ ስለምንሰግድ ፈታ ብለን ነው የምንነሳው አልሃምዱሊላህ
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄 🤐🤐🤐 ኤጭ ባልገባሽ ነገር ገብተሽ እትዘባርቂ
@امالبه
@امالبه 2 жыл бұрын
@@hey1232 መዘባረቅ አይደለም ያለውን ሁኔታ ነው ያስረዳሁት ማል ታቴ ሰኚኮ
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
@@امالبه ኦላና የተናገረው ለስው ልጅ ሁሉ ለሁላችንም የሚጠቅም ነው...እንቺ የምታወሬው እሱ ከተናገረው ጋራ በፍፁም እይገናኝም ......ሀይማኖት ማለት ታጥቦ መፀለይ ብቻ ሳይሆን ከልብሽ ንፁህ ሆነሽ ፈጣሬ ፌት መቆም ወይም መንበርከክ ነው.....ይሄ ትምህርት ለሁላችንም ጠቃሚ ትምህርት ነው ....በንፁህ ልብ ካልፀለይሽ መቶ ግዜ ታጥበሽ ብትስግጂ ብትንበረከኪ ወይም ቆመሽ ብትፀልይ ምንም ዋጋ የለውም እያለሽ ነው.....☝️በቀን መቶ ግዜ እጎንብስሽ ብትፀልይ ልብሽ ንፁህ ካልሆነ ፀሎትሽ እይደርስም የውስጥ ስላምም እይኖርሽም ማንኛውም ሀይማኖቱን የሚከተል ክርስቲያንም ዋቄፈታም በየደቂቃው ንስሀ እየገባ በልቡ ይፀልያል....ፈጣሬ ጌታውን ያመስግናል ከቻለ ተንበር ክኮ ካልቻለም ቆም ብሎ እየሄደ እየነዳ እየሮጠ ይፀልያል እና እኛ ሙስሊሞች ብለሽ በማይገናኝ ሀሳብ ላይ ገብተሽ እታካብጂ" 😁የስው ልጅ ፌትን ያያል ....ፈጣሬ ልብን ይመረምራል" እና እባክሽ ግብዝነት ይቅርብሽ የኦሮሞ ህዝብ በግብዝነቱ እይታወቅምምም👈🏾🙏❤️💚❤️🙏
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
@@امالبهእንዳንዴ ካልገባን ዝምምምም ብንል ጥሩ ነው✋
@امالبه
@امالبه 2 жыл бұрын
@@hey1232 እኔማ ገብቶኛል የእራሴን መናገር ሞክራለሁ አንተ ግን የገባህ አይመስለኝም
@adeyabebabekele9427
@adeyabebabekele9427 2 жыл бұрын
Brother all you saying absolutely True but my question is are you practicing the word your preaching right now ????? .18 ነገር ግን አንድ ሰው፡- አንተ እምነት አለህ እኔም ሥራ አለኝ፤ እምነትህን ከሥራህ ለይተህ አሳየኝ፥ እኔም እምነቴን በሥራዬ አሳይሃለሁ፡ ይላል። 19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል። 20 አንተ ከንቱ ሰው፥ እምነት ከሥራ ተለይቶ የሞተ መሆኑን ልታውቅ ትወዳለህን?
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ተባረክ ከፌ ለተጠራህበት አላማ ብቻ። እንድትኖር ጌታ ይርዳህ!!!! 🙏🙏🙏❤️
@ፀረቦርጭ
@ፀረቦርጭ 2 жыл бұрын
የሰው አይምሮ ግርም ይለኛል🤭 የከፌ ደግሞ የየዋህነቱ ጥግ 😂😂😂 ጥግ ድረስ ነው
@kiisiiTube
@kiisiiTube 2 жыл бұрын
Galgalii kee haa toluu.
@naolpaul5559
@naolpaul5559 2 жыл бұрын
Dhiifama Galgallikee Haa toluu dhaan haa sirratu
@kiisiiTube
@kiisiiTube 2 жыл бұрын
@@naolpaul5559 haha tole
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
AmennnnnnnAmennnnnnnnnAmennnnnnnnnThank you, stay blessed today and forever 🙏🙏🙏
@duressagerbiyoutubechannel55
@duressagerbiyoutubechannel55 2 жыл бұрын
Hello, Dear Kefyalew. I have been attending your preaching through your You tube channel. I have already subscribed your you tube and you also kindly requested to so You tube
@sarawarke154
@sarawarke154 2 жыл бұрын
Thank you Lord for your word.
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 жыл бұрын
የዲያቢሎስ ልጅ ጌታን ቃል ስታስተምር ግን አይሰቀጥጥህም ወሮበላ የዩቱብ ጡረተኛ
@ramadan1707
@ramadan1707 2 жыл бұрын
አሜን ቀንህ ይመርልክ ይመርልልን
@bayissadidi9394
@bayissadidi9394 2 жыл бұрын
Reolying to Mlpooo Mlpooo መቼም በኢትዮጵያ ምድር Mlpooo የተባለ ስም ባይኖርም በሰውም ሆነ በእግዚብር ፊት ቆሞ መናገር የማይገባው ፤ በቆሸሸና እርኩስ መንፈስ የተመረዘ አስተሳሰብ ያለው ፤ ኋጢዓቱን ስለሚገነዘብ በሰው ልጅ ስም አለመጠቀሙ ተገቢ ነው። ወንድም ከፍያለው ባስተላለፈው ግሩም መንፈሳዊ መልዕክቶች ላይ ከቀረቡት አስተያየቶች ሁሉ የከፋው ቢኖር Mlpooo ብቻ መሆኑን ልብ በሉ ። በዚያውም ላይ ባለፉት መቶ ዓመታት በዚያች ምድርዊ ሲኦል ውስጥ እርሱና መሰሎቹ በጭቁን ሕዝቦች ላይ የፈፀሙትን ዘግነኝና አሬሜናዊ ድርጊቶቻቸውን ለመሸፋፈን ስለሚጥር ማንነቱን መደበቅ አልቻለም። እንኳን ተነግሮ በልቡ የጠነሰሰ እንደሚታወቅ ማን በነገረው ? ! ! !
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 2 жыл бұрын
GOD bless you , GOD bless Oromia and GOD bless the whole world . I love you and respect you brother .
@gbelendeshaw4431
@gbelendeshaw4431 2 жыл бұрын
አንተን መስማት በራሱ ሃጢአት ነው
@hey1232
@hey1232 2 жыл бұрын
የኦሮሞ ህዝብ እና እናት እንባ ይታበስ☝️ 😭.ኦሮሚያ እና ህዝቦቻ ለዘለእለም ይባረኩ እሜንንንንንንንእሜንንንንንንእሜንንንንንን🙌🏾🙌🏾🙌🏾❤️💚❤️🖤🤍💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
@menentafera
@menentafera 2 жыл бұрын
anta daive
@dagimuna9968
@dagimuna9968 2 жыл бұрын
Welcome ❤❤
@tashaletena3401
@tashaletena3401 2 жыл бұрын
እ/ር ይባርክ ካፌ ተንክዩ
@gbelendeshaw4431
@gbelendeshaw4431 2 жыл бұрын
አንተን ብሎ አገልጋይ ሙሴ ዘረኛ ነው ብለሄል ኢየሱስን ምን ትለው ይሆን?
@buzayehutefera8449
@buzayehutefera8449 2 жыл бұрын
አንተ ዘረኛ ጌታ ወደ ቀልብህ ይመልስህ
@setotawniguse3562
@setotawniguse3562 2 жыл бұрын
shame on you
@genetfami2197
@genetfami2197 2 жыл бұрын
Wel come
@tube6517
@tube6517 2 жыл бұрын
ቲሽ አንተን ብሎ አገልጋይ ሌባ
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 жыл бұрын
ዘረኛ አንተን ብሎ አስተማሪ🤑🤑🤑🤑
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 жыл бұрын
ተሳዳቢም ከዘረኛ ምን ለየው አንደበትሽን ቀድሽ ለወንድምሽ ከፌ ጸልይ 🙏
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 2 жыл бұрын
ለሰው የምትለው ሰዎች እልም የላቸው ዘረኞች እናንተ ናቸው
@tube6517
@tube6517 2 жыл бұрын
ቲሽ አንተን ብሎ አገልጋይ ሌባ
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 27 МЛН
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 9 МЛН
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
Stokes Twins
Рет қаралды 45 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
በስሙ ጥሩት ችግራችሁን
6:05
Kefyalew Tufa
Рет қаралды 2,1 М.
BAGAN DADHABE BAGAN KUFE ... PM ABIY FI ADAANECH ABEBE.....  SOLOMOON ADDUNYAA...
1:16:07
150ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የፈጣሪን ጥሪ ማክበር ለዚህ መዳን  ያበቃል መታደል ነው
52:11
ያልተጠበቀ ሰርፕራይዝ!!
40:46
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 55 М.
ERGAA EBBA QABU EBBA ARGADHAA! Ebbifamaa!
4:45
Kefyalew Tufa
Рет қаралды 3,4 М.
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
Elsa Arca
Рет қаралды 27 МЛН