"ስንጋባ ለቤት ኪራይ የሚሆን ገንዘብ ቸግሮን ነበር አሁን አምስት ድርጅቶች እናስተዳድራለን...ባለትዳሮቹ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 470,282

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 720
@nunat6047
@nunat6047 2 жыл бұрын
ዳዊት የመጀመሪያ አለቃዬ በጣም ጥሩ ሰው ደግ ወደር የማይወጣለት ብሩክ ሰው ነው። ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ።
@siiqqeechannel4440
@siiqqeechannel4440 2 жыл бұрын
Ye min company alachew?
@sis83
@sis83 Жыл бұрын
@@siiqqeechannel4440 wudasie diagnostic
@galanyglany7337
@galanyglany7337 2 жыл бұрын
ኧረ ወይኔ እደዚ ሀይነት ፍቅር ለሁላቹም ይስጣቹ ረጅም እድሜ ይስጣቹ ልጆቻቹ እማምላክ ትጠብቅላቹ ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት ሁሌም ልክ እደነሱ ያሉ ባለ ትዳር ይቅረቡልን ለኔ ትልቅ የቤት ስራ ሰጣቹኝ ሌላማ ምን እላለሁ ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርከው ቃል የለኝም ቡዙ ሰው ከናት ይማራል በየ ቤቱ ስንት ጉድ አለ አይተው ይማራሉ ብዬ አስባለሁ እናተም ወታቹ ለሰው ይጠቅማል ብላቹ ስላካፈላቹት የትዳር ሂወት እግዚአብሔር ይስጣቹ ልትመሰገኑ ይገባል
@nunuabay1820
@nunuabay1820 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@Suma89501
@Suma89501 2 жыл бұрын
@@nunuabay1820 am a
@birtukangeberu9995
@birtukangeberu9995 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችው በዚህ በከፋ ግዜ እንደዚህ ጥሩ ነገር መስማት እራሱ ትልቅ ነገር ነው አሁንም ቀሪ ዘመናችው በፍቅር የተሞላ ይሁን
@selamhaile9495
@selamhaile9495 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g Жыл бұрын
እዉነትነዉ ጡሩ ሰወቺ ይብዙልን
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 2 жыл бұрын
ትዳር ከዜሮ ተጀምሮ እንዲ ስኬታማ ሲሆን ደስ ይላል ፈጣሪ ትዳራቹን ከዚ በላይ ይባርክላቹ
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ምናለ ሁሉም ወንድ እንደ ዳዊት ስርአት ያላቸው ቢሆኑ
@tessale9761
@tessale9761 2 жыл бұрын
በዚህ ትዳር ዉስጥ እግዚአብሔር ነግሶ ይታያል በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ። ፈጣሪ ቀሪ ጊዜያችሁን ይባርክ። ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 2 жыл бұрын
እሚወጣ እንጄራ ከምጣዱ ያስታዉቃል ይባላል እና እረጅም እድሜ ተመኜሁ ለኛም ጥሩ ትዳር ይስጠን
@Bara577
@Bara577 2 жыл бұрын
ሲገርሙ ባልየው ልክ አዲስ ሰው እንደሚሰማ ነው ሚስቱ ስታወራ የሚሰማት። ዘመናቹ ይባረክ።
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
እኔም ያንኑ ነው ያየሁት
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እውነት ነው ከአንድ ብርቱ ሁለት መዳኒቱ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሕይወት ይስጠን
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6bHoHxnfNpsq9E
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 2 жыл бұрын
አሁንም እንደአዲስ ፍቅረኛሞች በስስት ነው የሚተያዩት 🥰🥰መከባበራችሁ, መስማማታችሁ,ሥርዓታችሁ በእውነት መልካም ምሳሌዎች ናችሁ👏 ጌታ ይባርካችሁ🙏💖
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
ሚዲያ ነዋ 😂 ማስመሰል እኮ ሀበሻ ይችላል
@samrawitgirma1357
@samrawitgirma1357 2 жыл бұрын
@@selamtube3774 😄😄
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
@@samrawitgirma1357 ስላጋጠመኝ ነው እኮ 😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
@@selamtube3774 ልክ ነሽ😁😁😁👌
@user-qh4et3pi1g
@user-qh4et3pi1g 2 жыл бұрын
ዉይ ኩሜቱቺ ለማጣፈጥ ቅመም ጨመራቺሁበት
@user-ku7zk9wv6n
@user-ku7zk9wv6n 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ይጨመስርላችሁ ፍትሕ በሳውድ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን !!
@sebleabol2391
@sebleabol2391 2 жыл бұрын
Betam yamral u uff endet des tlalachu
@ethiofact8526
@ethiofact8526 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6bHoHxnfNpsq9E
@beminetossamo3915
@beminetossamo3915 2 жыл бұрын
የዚህ ቤት ራስ ክርስቶስ ነው!!!!!... የበረከት አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክልን ለብዝዎች የመፍትሔ ሰው ያድርጋችሁ በጣም ነው የወደድኳችሁ ውድድድድ
@selamhaile9495
@selamhaile9495 Жыл бұрын
አሜን
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ነገር ግን ነባራዊ የኢትዮጵያውያንን ትክክለኛ የትዳር ህይወት የሚያሳዩ ሰዎችንም ብትጋብዙ። ለምሳሌ በዝቅተኛ ኑሮ ውስጥ የሚኖሩ በብዛት በቁጥርም ብዙ ስለሆኑ ማለት ነው። ለምሳሌ የመንግስት ሰራተኞችን ወይም ዝቅተኛ ስራ የሚሰሩትንም ኢትዮጵያውያንንም ጋብዙ
@ematube403
@ematube403 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም መንፈሳዊ ቅናት የሚያስቀና ህይወት ነው።
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y 2 жыл бұрын
ዉይ ደስ ስትሉ እኔም እንደዚህ ነዉ ደስ የሚለኝ አንተ ይህ አለህ አንቺ ይህ አለህ ከማለት እንዲህ ከዜሮ አብሮ ተነስቶ አብሮ ማደግ ደስ ይላል መልካም የትዳር ሂወት ይሁንላችሁ
@riseandshine7960
@riseandshine7960 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹህ ልጆቻቹህንም እግዚአብሔር ይባርክላቹህ
@zuzuzuzu2510
@zuzuzuzu2510 2 жыл бұрын
ውይ በመዳኒያለም እንዴት ነው ደስ የምትሉት !❤️ ውይይይይ ታድላቹ እውነት እድለኞች ናቹ! አሁንም ዘመናቹ ትዳራቹ ይባረክ 🙏
@almazbati2519
@almazbati2519 2 жыл бұрын
የእናንተ ትዳር በትዕግስት የተሞላ እና አስተማሪ ጥበብ የተሞላበት ነው እድሜ ከጤና ተመኛሁላችሁ🙏🏾🇪🇹❤️
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እንደዚህ ያማረ ትዳር በአሁን ጊዜ መኖሩ በጣም እየገረመኝ ተጀምሮ እስከሚያልቅ በህልሜ የማይ ነበር የመሰለኝ።አሁንም ቸሩ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከብዙ ፍቅር እና በረከት ጋር ይጨምርላችሁ።
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
ስደት ለወንድም ለሴትም ጋብቻ የሚባለውን ነገር የሰማይ ያኸል የሚርቅና ለመድረስ የሚከብድ አድርጎብናል። እ/ር ካልረዳ የሚሆን አይመስልም ያውም አሁን እነሱ ጋ እንደምንሰማውና እንደምናየው ህምምም
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 2 жыл бұрын
Bexam
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
@@elsayedingilmariyamwedaj5948 🤔😀በስማም ያስብላል አይደል
@wubalemworkie
@wubalemworkie Жыл бұрын
ደስ ሲሉ ምናለ ሁሉም ወንድ እንደ ዳዊት ስርአት ያላቸው .......
@endaledessalegn142
@endaledessalegn142 Жыл бұрын
እህት እራስሽን ብታዪበት ጥሩ ነበር። ከነሱ ተምረሽ ለራስሽ የቤት ስራ ስትወስጂበት እንጂ ለሰው (ለወንድ/ለባልሽ) የቤት ስራ በመስጠት ለውጥ አይመጣም። በነገራችን ላይ ቲቪ ላይ የምታዪው ብቻ አይደለም ህይወት። ብዙ ውጣ ውረድ አለው። በአንድ ሌሊት ሰው አይቀየርም።
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 2 жыл бұрын
በጣም ዴሥ ይላል አዳዶች ሤቶች ብር ያለዉ ወንድ ይሥጠኝ የሚሉ አለ ትዳር ግን የሚያምረዉ ከዜሮ ጀምሮ አብረዉ ሠርተዉ ትልቅ ዴረጃ ሢዴርሡ እንዴት ዴሥ ይላል ፈጣሪ ሆይ ፈጣሪዉን የሚገዛ ጎበዝ ሥራ የሚወድ ቤተሠቦቹን እና ቤተሠቤን የሚያከብር አሏህ ይሥጠኝ ያረብ
@alemgebremichael1382
@alemgebremichael1382 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ጌታ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላቹ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲባርክ ምንም በሌለ ጊዜ ነው በእውነት መታደል ነው ችግር አልፋ እዚህ ድረስ ደረሳቹሁ ሰታዩት ለእናተም ጥንካሬ ነው ለእኛም ከስደት መልስ እንዲህ አይነት የተባረከ ህይወት ይሰጠን
@Bekyj
@Bekyj 2 жыл бұрын
ናፍቆት እንደጋዜጠኛ ትክክለኛው ቦታሽ ላይ ነው ያለሽው የአጠያየቅሽ ስርአት በጣም ደስ ይላል። God bless you Wudase and Dawit.
@danayittedy1567
@danayittedy1567 2 жыл бұрын
Omg isn’t this so ideal😭eweey 👌👌may God bless us with such marriage!!!
@mekdesberhanu2113
@mekdesberhanu2113 2 жыл бұрын
ውይ ውድዬ በጣም ደስ ትላላችሁ!! ድሮም ጀምሮ ቅመም ነገር ነሽ። እግዚአብሔር የሚገባሽን ሕይወት ነው የሰጠሽ። ቀሪ ዘመናችሁን የተባረከ ያርግላችሁ
@ethiopiaearth
@ethiopiaearth 2 жыл бұрын
He was the best person from school.the only point I won’t forgive his kindness is religion.his brother is also the best.I was poor durye like they were treating me good.interview gin abzitoal.
@user-ll1ty7os9c
@user-ll1ty7os9c 2 жыл бұрын
ጥሩ ትዳር ያአላህ ስጦታ ነው ላገቡት ትዳራቸው የተባርከ ላላገቡት ጥሩ ትዳርና እውነተኛ ትዳር ይስጠን
@zd9022
@zd9022 2 жыл бұрын
አሚንንን
@selam7643
@selam7643 2 жыл бұрын
እንደዚህ ሀሳቧን በትክክል ማስረዳት ስሜታዊ ያልሆነች ሴት እወዳለሁ እና አድናቂሽ ነኝ
@Talk-about-Life
@Talk-about-Life 2 жыл бұрын
አኩራፍ እና ከባል ይልቅ የሴት ጓደኞቿን የምታማክር ሚስት ናት የሞላችው
@emukal5087
@emukal5087 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትዳራችሁን ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከው እንዴት ደስ ይላል ለኛም በጎውን ይግጠመን
@Dibekulu27
@Dibekulu27 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ትላላችሁ ከልጅነት ጀምሮ የምናውቀው ፈገግታሽ፣ ቀሪውን ዘመናችሁ ከዚህ የበለጠ የምትደሰቱበት እንዲሆን እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
አቤት የተባረከ ትዳር ስታምሩ እግዛብሄር ትዳራችሁን እግዛብሄር ይባርክ ቀሪ ዘበናቹ ይባረክ እውነት ስታምሩ ከናቱ ብዙ ተማርን ♥♥♥♥♥♥♥ ለወይዘሮ ውዳሴ ይሁንልኝ አጠገቤ ብትሆን ትከሻዋን እስማት ነበር የሴት ጀግና ናት ጀግንነት በድንበር ብቻ አይደለምና በተሰብን በአግባቡ መምራትና ማስተዳደር በራሱ ጀግንነት ነው።
@youtubeyabsue
@youtubeyabsue 2 жыл бұрын
አንዳዴ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት ይባላል እንዲህ አይነቱን ባአልስ ምን ልንለው ይችላል ብቻ የእናንተ ዘመን ምርጡ ዘመን ቢሆን እንጂ በዚህ ዘመን አብረን መቀየር እሚለው ይቅርና ከገንዘብ ወዳድነት መላቀቅ ያልቻልን ትውልዶች በዝተናል ትዳር ማለት ትልቅ የህይወት መሰረት ነው አሁን ላይ ያለነው ግን መሰረት መሆኑ በፍፁም ሊገባን አልቻልነም ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ አይነ ልቦናችን በገንዘብ የታወርነውም እኛንም ማስተዋሉን ይስጠን ጥሩ የመልካም ትዳር ምሳሌወች ናችሁ!!!!
@toyiba...7304
@toyiba...7304 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ከስደት መልስ ምርጥ ትዳር ውፈቀን ያመውላ
@user-sl1uq6wx1q
@user-sl1uq6wx1q 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@emebetaberatube8924
@emebetaberatube8924 2 жыл бұрын
ለኛም እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን
@zuzuzuzu2510
@zuzuzuzu2510 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ho5dv5vx2k
@user-ho5dv5vx2k 2 жыл бұрын
አሜን
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
አሜንንን
@rahmamohamed7891
@rahmamohamed7891 2 жыл бұрын
amin
@elsatariku9402
@elsatariku9402 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሲያድልም እንዲ ነዉ ስታወራ በስስት በጥልቅ ፍቅር ነበር ሲያያት የነበረዉ እሷም እንደዛዉ ታምራላቹ
@user-kl3pu6hh5d
@user-kl3pu6hh5d 2 жыл бұрын
ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው የሁላችን የተባረከ ትዳር ይስጠን
@ቀኑብሸyoutube
@ቀኑብሸyoutube 2 жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ እህቴ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 жыл бұрын
አሜንን
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ጥሩ ምሳሌ የሚሆኑ የሚያስተምሩ: እግዛብሄር ቀሪ ዘመናቸውን ይባርክ !!
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
በእውነት ደስ እምትሉ ጥንዶች ናችሁ #እግዚአብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ #እግዚአብሄር ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ለሁላችንም ፈጣሪ የልባችን መሻት ይፈፅምልን 🙏🙏🙏
@Sarina971
@Sarina971 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት
@tsigeredaselassie8744
@tsigeredaselassie8744 2 жыл бұрын
ተባረኩ ጌታ በብዙ ባርኩአችሃል ልጆቻችሁ ይባረኩ ለሌሎች ይምትስጡት ብዙ ምሳሌን እውንት የሞላበትን ይዛችሁ ነው የቀረባችሁ ብርክ በሉ Lovely family
@selamhaile9495
@selamhaile9495 Жыл бұрын
ሰለእንዚህ ባልትዳሮች እግዚያቤሄር ይምሰግን እርክት ነው ያልኩት
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 2 жыл бұрын
ጋደኝነት, ፍቅር, መተሳሰብ, መመካከር ካለ ትዳር ያምራል. You two are a blessing 💖
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
አሁን እራሱ አይኑን ከሷ ላይ ማንሳት አልቻለም እንዴት ደስ ይላል በፈጣሪ❤
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 2 жыл бұрын
Bexam yewnet
@netsihornbilltravel
@netsihornbilltravel 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቀረውን ዘመን ይባርክላችሁ መልካም ነገር አካፍላችሁናል
@abmantube3524
@abmantube3524 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምታስቀኑት ትዳራችሁን እግ/ር ይባርከዉ EBS ደግሞ አስተማሪና አዝናኝ program share ስላረጋችሁ በጣም ነው ምናመስግናቹ ደስ ይላል ሌላም እንዲህ ሕወትን ምያንፁ ካሉ በአሁን ስዓት ሚያስፈልገን አይነት program ነው እና እናመስግናለን
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
የመጨረሻ የፍቅር አገላለጽ የኔው ባል በሰማው እንዲ ነፍሴን ባስደሰተው
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
አይዞሺ፡ያስደስትሻል የኔም፡ጨዉ፡የሌለው፡ምግብ፡እንደመብላት፡በይው፡ፈጣሪ፡ያስበን
@user-to9it1qb4s
@user-to9it1qb4s 2 жыл бұрын
@@saraaamarech5920 ክከክክክክክክክ ወኔይ የኔ ውድ
@senitekelebrehan8418
@senitekelebrehan8418 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የማሉና እውነተኛ ፍቅር የተንፀባረቀበት ውይይት እድሜ ከጤናጋ ከነቤተሰባቹ ይስጥልኝ አሜን
@mekdeseshetudejene9750
@mekdeseshetudejene9750 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ሰዎች ደጎች የውዳሴ ዲያግኖስ ባለቤቶች መልካምነታችሁን መግለፅ አልችልም ገንዘብ የሌላቸውን ሰዎች በነፃ እንዲመረመሩ በማድረግ ችግረኞችን በመርዳት የታወቁ ናቸው ዘመናችሁ ይባረክ።
@user-um5pk1tg7y
@user-um5pk1tg7y 2 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ቤተሰብ ነው መሸአላህ አላህ ይጨምርላችሁ።
@user-qu4uw1js7d
@user-qu4uw1js7d 2 жыл бұрын
አወ ወሏሂ እኔ እራሱ ት/ት አገኜሁ በተለይ የኔ ነው ያለችው ቃል እሁላችን ላይ ያለ ችግርነው
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍❤
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
ሰው ባል ይወጣለታል እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርላችሁ ስኬት በደርጃ😍
@user-le7zd1fb1s
@user-le7zd1fb1s 2 жыл бұрын
ክክክክክ እውነት ነው
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
ክክ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
@@user-le7zd1fb1s ደምሪኝ እህቴ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 жыл бұрын
መፀለይ ነዋ እግዚአብሔር ደጋግ ሰወች ሞልቶታል ለማገጣጠምም የሱ ፍቃድ ሲሆን እንድህ ነው 🙏🙏🙏🙏
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 2 жыл бұрын
@@user-wr1if7vf7p እውነት ነው
@hiahhiia182
@hiahhiia182 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ትዳር ነው ለሌሎቸም አሪያ የምትሆኑት ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ ለኛም እንዲህ አይነቱን ትዳር ይስጠን ከምንም በላይ እውነት በፍቅር ላይ እናጠንካራ ከሆኑ ካሰቡበት ይደራሳል እናመሰግናለን።
@abdibme4429
@abdibme4429 2 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ ቀሪ ዘመናችሁ እንደዚ ያማረ ይሁ ለኛም ይስጠን እውነት ማግባት አማረኝ
@mimiroth403
@mimiroth403 2 жыл бұрын
ኤቢስ የምትሰሩት በተለይ ቤተሰብ ላይ የምትሰሩት ስራ ሃገር ትውልድን እያተረፈችሁ ነው በጣም እናመሰግናለን: ባልና ሚስቶቹ ቃል የለኝም ድንቅ ናችሁ ብዙ የሚስተምር ነገር አላችሁ በርቱልን : በተለይ ሰው የዘራውን የሚጨዱ ጉዳይ እንደትምህርት ቀርቶልኛል : መቆጠብ ትንሽ ችግር አለብኝ ግን መፍትሄው ግን ፈጣሪ ይረዳኛል : መስጠት በጣምብየምወደው ነው ግን እንዴት አመጣጥነዋለሁ ከቁጠባ ጋር ትንሽ እውቀት ያስፈልገኛል: አቦ ምንም ቀልየለኝም ስለንዘህ ባለትዳሮች ዘመናችሁሁሉ በደስታ ይለቅ :
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 2 жыл бұрын
yes, I testified, they are more than that. more blessings.
@mekdeswoldemichel9480
@mekdeswoldemichel9480 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ❤️❤️❤️❤️
@user-hd5gr5zy2l
@user-hd5gr5zy2l 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ጥንዶች ለኛም ትምርት ይሆነናል ናፍቆትዬ ልዩ ውድድድድድድ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውውው!!! እጅግ በጣም ደስ ይላሉ። እውነት ነው በመስጠት ላይ ነው መቀበል ያለ ምርጥ ባለ ትዳሮች ናቸው።
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ግልጽነትን የማይወዱ አሉ ተናጋሪ ይላሉ መልካም ትዳር ከሁለታቹ መግባባት የተመሠረተ ስለሆነ ነው ትዳራቹ ያማረዉ በጣም ደስ ይላል ለኛም ጸሎት አርጉልን
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ! ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ 🙏
@Zema4438
@Zema4438 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃላት ነው እግዝአብሄር መልካም ሁሉ ከዚ በላይ ያድርግላቹ በጣም ደስ ትላላቹ
@dagimmenore5691
@dagimmenore5691 2 жыл бұрын
What a Beautiful, successful and blessed family!!!
@addisw1713
@addisw1713 2 жыл бұрын
ባልየው፣በጣም፣ቆጆ፣ነህ፣እስከ፣እድሜ፣ፍጻሜ፣ያማረ፣የሰመረ፣ይሁልላቹ፣ትዳር፣የእግዚአብሄር፣ስጦታ፣ነውና ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ዉጫዊም ውስጣዊ፡ውቦች፡ናቸው
@zd2439
@zd2439 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ልጆቻችሁ ይባርክ ለኝም ትልቅ ትምህርት ናችሁዘመናችሁይባረክ እድሜ ጤና ስጣችሁ ኑሩልን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ስማቹ እራሱ፡ይገርማል፡ዳዊት፡ዉዳሴ፡ የተጋባ፡ሁሉ፡እንደ፡እናንተ፡ስኬታማ፡ይሁን፡ደስ፡ትላላቹሁ፡ከአይን፡ያውጣቹሁ፡ንብረታቹሁ፡ፊቅራቹሁ፡አይጓደል
@nununegnitube801
@nununegnitube801 2 жыл бұрын
አዳዱ አናዳጂ የሚስቱን ጨጓራ ይልጣል እደዳኒ ያለው አስተዋይ ባል ደግሞ በሀሳብ ብዛት ፀጉሩን ይመልጣል ህይወት እዲህ ናት ጫን ያለው ኮርቻውን ባጉት ያለው ሺልቻውን አለች አያቴ
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ለ አዲስ ጎጆ ወጪዋች ትልቅ ትምህርት ነዉ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏 በጣም ትክክል ነዉ ሰዉ ትዳር ዉስጥ ከገባ የኔ ሳይሆን የኛ ነዉ መባል ያለበት በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ለብዙ ወጣት ያስተምራል ተባረኩ
@berhanuengidaw6516
@berhanuengidaw6516 2 жыл бұрын
አርአያ የሆኑ ጥንዶች።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ጌታ ይባርካችሁ አሥተማሪ ነገር አላችሁ ናፍቆትም ጥያቄዎችሽ ጥንቃቄ የቶሞሉና አሥተማሪ ናቸው እናመሠግናለን
@rehemaumeri8621
@rehemaumeri8621 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻቸን ያሳምርልን በስደት እድሜችን አለቀ😢
@senihaylu111
@senihaylu111 2 жыл бұрын
Amen
@mulualemtadesse5524
@mulualemtadesse5524 2 жыл бұрын
የልጆቻችሁን እለም ያሳያችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ ያውም በዚህ ዘመን ልሁሉም ጥሩ ትምህርት ነው ላገቡትም ለወደፊት ለሚያገቡትም ኢቢኤስ በርቱ
@workenehtafesse9953
@workenehtafesse9953 2 жыл бұрын
Me and my wife watch EBS every weekend from America, Wonderful show. This is what we need to fill the atmosphere with positive things that will help our people to fill with. Keep up with the good work. Try to have a show that include investment for diaspora and even to our people.
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Good positive mind. I like your point .
@yabethio123
@yabethio123 2 жыл бұрын
Hello ato werkeneh first of all i would like to wish all the peace for you and your beloved family siketl i really liked your point about investment and i really feel its such an important issue! I am a pharmacist here in Ethiopia and i am sure there are many factors in investing in this field if you have any interest feel free to contact me thank u
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
@@yabethio123 endih new sew malet. Sile Sira , Melkam neger silemadireg maseb. Berta!!
@be8cab
@be8cab 2 жыл бұрын
Yes I agree God bless you and your wife....both positive
@mequanentsahle4197
@mequanentsahle4197 2 жыл бұрын
ወንድሜ ዳዊት በጌታ የማከብረው እና የምወደው ሰው ነው ፣ በስራ ወዳድነቱ እንዲሁ። ተባረኩ!!
@enenegn5719
@enenegn5719 2 жыл бұрын
በጣም በጥሩ አገላለፅ ነው እራሳቹን የነገራቹን። በጣም አስተማሪ ነው። እያንዳንዳችን ስህተቶቻችንን እንድናርምበት ይረዳናል ብዬ እገምታለው። በተለይ ገንዘብ ለየብቻ የሚቀመጠው ነገር አሁንብ ብዙ ሰው ጋር ችግር አለ።
@senaithagos8089
@senaithagos8089 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን እደነተ አይነት እውነተኞ ትዳር መኖሩ እጂግ ያስደስታል ዘመነችሁ ይባረክ
@user-hj9ve9um9q
@user-hj9ve9um9q 2 жыл бұрын
ኡኡፍፍ ደስ ስትሉ እናንተን እና ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቹ ደስ የሚል ሌላውንም የሚያስተምር ነው ትዳራቹ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤❤❤
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Beautiful and blessed couple God bless your love and marriage forever Ameen
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
ጭንቀት እና እስትረስ የሌለበት ትዳር የሆነው ድሀን ስለሚረዱ ለተቸገረ ስለሚያበሉ ነው መድሀኒያለም እድሜና ጤናውን ከነልጆቻችሁ አብዝቶ ይስጣችሁ
@Halalemedia
@Halalemedia 2 жыл бұрын
በጣሙን የምውዳችሁ እና የማከብራችሁ ውድዬ እና ዳዬ: ጤና እና እረጅም እድሜ ይስጣችሁ የኔ መልካሞች
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት እግዝአብሔር ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ የአብርሃም የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ ልጆቻችሁንም ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ ምርጥ ኢትዬጵያዊያን ባልና ሚስት የትውልድ አርአያ ናችሁ እንወድችኋለን እናከብራችኋለን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ይሄ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው💞💞💞
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
በተለይ ለሴቶች እህቶቻችን ጥሩ ትምህርት ነው:: ሴቶች የባል ጥገኛ መሆን የለባትም:: የራስዋ የሆነ ገቢ(ስራ) ቢኖራት? ባልና ሚስት ፍቅርን ነው ሼር ማድረግ ያለባቸው:: እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ🙏🏾
@hermiteka5360
@hermiteka5360 2 жыл бұрын
Amazing couple.Great example of marriage . Honesty, communication, respect is the main thing in marriage. Beautiful family . What you sow is what you reap . Indeed !!!!
@rossakitaw4300
@rossakitaw4300 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጌታ ደግሜ አየሁት ። ትዳራችሁ ይባረክ ❤❤
@biggyman5773
@biggyman5773 2 жыл бұрын
I like this couple. Honest and inspirational experience, enjoyed it. Tks for sharing!!
@lidiyamare9068
@lidiyamare9068 2 жыл бұрын
በጌታ እንዴት በስስት እንደሚያት መታደል ነዉ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ
@etsub9358
@etsub9358 2 жыл бұрын
🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣 ደስ ትላላችሁ ! አምላክ ቀሪውን ዘመናችሁንም ሁሉ ይባርክልችሁ 🟣🟣🟣🟣🟣🟣🟣
@arsemameshashal1487
@arsemameshashal1487 2 жыл бұрын
ትዳር ማለት ይህ ነው አብሮ መኖር ብቻ ትርጉም የለውም ብዙ ወንዶች ተማሩበት
@fikerteteseme7095
@fikerteteseme7095 2 жыл бұрын
ወይ መታደል ትልቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ
@sofanitmasresha245
@sofanitmasresha245 2 жыл бұрын
ውድዬ እና ዳዬ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@amenappyoutube5254
@amenappyoutube5254 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ለሁላችንም እንደዚህ አይነት ትዳር ይስጠን
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ ግራ ጎኔን ከአንተ እጠብቃለሁ የማላውቅህ ባሌ ሁሌም እወድሀለሁ ብርቱካኔ
@semharhaile2549
@semharhaile2549 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-wk9id9tb1r
@user-wk9id9tb1r 2 жыл бұрын
እንደዉ ኮሜቶች በሳቅ ነው የምገሉኝ😂😂
@meryemtube3873
@meryemtube3873 2 жыл бұрын
@@user-wk9id9tb1r ሳቂልን ውዴ በራሳችን ዘና እንበል እንጅ ክክክ
@user-ew6wh8tm3p
@user-ew6wh8tm3p Жыл бұрын
እኔ ለኮሜንት ነው እኮ እምግባው በዚህ ፕሮግራም ውየው ሳታውቂው ብርቱካኔ ያለሽ ያውቅሽው ቀንስ እማዬ😀😀😀😀😀 የምትፈልጊውን ሳይሆን የሚጠቅምሽን ይስጥሽ እህቴ አይ ዞን በአንዳንድ ---- ተስፋ ስለቁርጥን እኮ ነው እንጅ መልካም ወንዶች አሉ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ዘመናችሁ ይባረክ
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
The way they look at each other says it all 🤗 such a wonderful couple 💑
@kalderse8689
@kalderse8689 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናቹን ይባርክ!!!! የዘመናቹ ቆጥር ይባረክ😘😘😘😘❤
@amirniema5421
@amirniema5421 2 жыл бұрын
ወላሂ መታደል ነው ማ ሻ አላህ ብያለሁ በእምነቴ ያዝልቅላችሁ እያልኩ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁላችሁ እንደ አንድ ኢትዮጺያዊ የእውነት በዚህ ሰው ሁሉ በከፋበት ግዜ እንዲህ ያለ ግንኙነት የትዳር ጥምረት ማየት /መስማት በመቻሌ ደስ ብሎኛል ። ያው የሁሉም ሰው ምኞት ይህ ቢሆንም .....አብዛሀኛው የዚህ ዘመን ትዳር ግን አተላ ሆኖዋል ።
@teddyabebeweldeteddyabebew2961
@teddyabebeweldeteddyabebew2961 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትዳር ነው እግዚአብሄር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ሰላማቹ ብዝት ይበል በእናተ ትዳር/ፍቅር ብዙ ሰዋች ትምህርት ይወስዳሉ
@melakumulissa6623
@melakumulissa6623 2 жыл бұрын
ተባረኩልኝ ዳኒና ውዳሴ ትልቅ ትምህርትነው 🙏🙏🙏
@emmabethmohammed2940
@emmabethmohammed2940 Жыл бұрын
ዋናው እውነተኛ ፍቅር ካለ ሁሉም ነገር አለ የሚከብድም ነገር አይኖርም ትልቁ ስጦት ፍቅር ነው
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 43 МЛН
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32