ስንፈተ ወሲብ መንስኤው ምንድን ነው// የ ወንዶች ችግር ብቻ ተደርጎ ይወስዳል// ቫያግራ እና መዘዙ//ሴቶች ላይ የሚክሰት ምልከቶቹ ምንድን ናቸው

  Рет қаралды 66,471

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 87
@nselemtewa8941
@nselemtewa8941 3 жыл бұрын
ይሄን የመሰለ ምርጥ ቻናል ሰዎች ማይከታተሉት ለምንድን ነው ሀበሻ እኮ ስለ ጤናው ማወቅ አይፈልግም ስንገርም ይሄኔ ሀሜት ፅብ ምናምን ቢሆን ኖሮ ግርር ብለን እንገባ ነበር በርቱ የኛ የጤና ባለሙያዎች😍😍😍
@Burakburabruri
@Burakburabruri Ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን የሚገርም እቃ እና ችሎታ ሰጦኛል አንድ ምክር ልናገር ማታ ማታ አጃ የተፈላ ሁሌ ጠጡ ሌላ የተቀቀለ እንቁላል ሰላጣም እና እስቦርት ብረት ስሩ ዋና አጃ ከፋርማሲ ዱቄቱን ገዝታችሁ እያፈላችሁ ጠጥ አ።ታመሰግኑኛላችሁ ።
@yimamdawud9470
@yimamdawud9470 2 жыл бұрын
እኛም እናመስግናለን !! ያገሬ ልጆች ያገር ውለታን እየመለሳችሁ ነዉ !!!
@melakugetachew8097
@melakugetachew8097 Жыл бұрын
አባካችሁ አድራሻችሁን ጠቁሙንኝ አኔ የዚህ ችግረ ተጠቂ ሆኛለሁ ኘሮግራማችሁን እከታተላለሁ መጥቼ አከምና ዶከተሯ የምሰራበትን አከምቤት ጠቁሙኝ እባካችሁ።
@Hailuvet
@Hailuvet 2 жыл бұрын
በጣም የሚጠቅም ሀሳብ ነው በጣም ትልቅ የጤና ጠንቅ የሚያመጣው ይህ የሰንፈተ ወሲብ ማነቃቅያ የሚባለው መደሀኒትን እንነጋገርበት
@abirhammulat9143
@abirhammulat9143 2 жыл бұрын
31 አመት ሁኖኛል ከዚህ በፊት ሴጋ እጠቅም ነበር አሁን ባለትዳር ነኝ ግን ጀርባይን በጣም ያመኛል ።ግንኙነት ለማድረግ ውስጤ ያስባል ግን አልችልም እባካችሁ መፍትሔ
@فهدمحمد-ز3ر
@فهدمحمد-ز3ر 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው በሺተኛ ነው ማልት ነው እኔ ስፈጥር የብልቴ ፍሬ አንድ ነው ግን ምንም ችግር አላመጣ ብኝም እድሜየ 31 አመቴ ነው 3 ልጆች ወልጃለሁ ፈጣሪ የመስገን
@TessemaWolde-ni7px
@TessemaWolde-ni7px 4 ай бұрын
9:33 10:03
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን ከረማችሁ የሀሞት ጠጠር አለብኝ እና የዶ/ር ስዩም አድራሻ ብታሳውቁኝ መውጣት ሳይናርበት አይቀርም እያመመኝ ነው ፤
@HamidAli-yr7qn
@HamidAli-yr7qn 14 күн бұрын
ጥሩ ምክር ሆነው አድረሸችሁ ወይምሰልክ ብተሰቀምጡ ጥሩ ነው
@SolomonDechasa-h7x
@SolomonDechasa-h7x Ай бұрын
Thanks Doc!!!
@MekiyaJemal-p9q
@MekiyaJemal-p9q 3 ай бұрын
ሰላምእንዴትናቹ፣እንምየዚህችግርተጠቂነኝ፣ከልጅነቴጀምሮነው፣አሁን37አመቴነው
@YekoyeMar
@YekoyeMar Ай бұрын
የቴስቴስትሮን ማስተካከያ በቀጥታ መዳኒቱ ምንድነው
@tofektube2890
@tofektube2890 3 жыл бұрын
ዶ/ር እባክሽ አድራሻሽን አሳውቄን በጣም ችግር ላይ ነኝ
@WondmuBimbo
@WondmuBimbo 3 ай бұрын
እነም አንዲህ አይነት ችግር አለኝ አንደኛ ቆለጥ ማነሲ ችግር ሁለተኛ አለመቆም እና ቶሎ መሪጨት ችግር ቋሚ መዲሀኒት የለም እንዴ አመሰናለሁ
@qwerzxvv5376
@qwerzxvv5376 3 жыл бұрын
ሠላም እኔ 32 አመቴ ነዉ በ1 ደቂቃ ነዉ የምጨርሠዉ በዚህ ምክንያት ትዳሬን ፈትቸ ብቻየን ነዉ የምኖረዉ ለማግባት ፈርቸ መዳኒት ካለዉ አድራሻ ና ሥልክ ብሠጡኝ ወይም ብጠቁሙኝ ደሥ ይለኛል።
@nuroaddishodnogne6565
@nuroaddishodnogne6565 2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ለረጅም ጊዜ ግለ ወሲብ አድርጌአለሁ እና አሁን ሴክስ ላይ ደካማ ነኝ ምን መፍቴ አለዉ አድራሻችሁን ብትነግሩኝ
@crazytube-eu6ue
@crazytube-eu6ue 2 күн бұрын
ብራዘር መፍትሄ አግኝተሀል
@tseyonshifaraw4955
@tseyonshifaraw4955 3 жыл бұрын
Thanks
@kasahunkebede1455
@kasahunkebede1455 2 жыл бұрын
ዶክተር ከዝህ በፈት ብዙ የወንድ ዘር ወይም እስፈርም የወጣ ነበር ከ 8 አመት ወደዝ በጣም ትንሸና በጣም ቀጭን ነው የምወጣው ለዛው ይሆናል ልጅ ለመውለድ አስበው አልተሳካልኝም አለኝ ዶክተር
@editorrrmeee7845
@editorrrmeee7845 3 жыл бұрын
Betam arif program 💥💥💥👌👌
@nurmedia9305
@nurmedia9305 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የቴሌግራም ሊንካችሁን ላኩልኝ❓
@deresehabte8032
@deresehabte8032 5 ай бұрын
ድምፃችሁ ራሱ ማራኪ ነው!!
@AmareMekonen-u9l
@AmareMekonen-u9l Жыл бұрын
የትነውአድራሻቹህ
@solologirma8128
@solologirma8128 Жыл бұрын
አድራሻችሁን ከየት ማግኘት ይቻላል
@MuhdinAbdela
@MuhdinAbdela 3 ай бұрын
እኔም ቶሎብዬ እጨርሰዋለሁ ምን መረግ አለብኝ
@Malet-i1t
@Malet-i1t 3 ай бұрын
እኔ ደሞ ጭራሽ አልጨርስም ተቸገርኩ
@eremiyasmengistu4425
@eremiyasmengistu4425 3 жыл бұрын
ቃልዬ የት ነው የማገኝሽ የምስሪበትን ሆስፒታል ብትነግሪኝ ችግር አለብኝ
@sikosilo2323
@sikosilo2323 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ፎልክ አሲድ እጠቀማለዉ ግን የሆድ ድርቀት አመጣብኝ ምን ማድርገ አለብኝ
@yohannes719
@yohannes719 2 жыл бұрын
ገራሚነገር ነው አድራሻችሁን ብትነግሩን
@SusuArsenal
@SusuArsenal 3 ай бұрын
ሰላም ደኩተር መጥቶ ለመታከም አድራሻችሁን ብታሳውቁኝ አመሰግናለሁ
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ሀበሻ ሁሉን ነገር ታቡ ነው ነዉር የአለም ችግር ነው በአሁኑ ሰአት 60% ተይዟል በምዕራቡ ዓለም ወጣቶች ሁሉ በጣም አስደንጋጭ ነው መፍትሔ ብዙም አልተገኘም!!! ።
@ዳንኤልወልደመስቀል
@ዳንኤልወልደመስቀል Жыл бұрын
አረ ዶክተር የት ነው የምትገኚበት ቦታ
@eskinderhussein9000
@eskinderhussein9000 2 жыл бұрын
ዶክተር የትነውየምትሰሪው?
@tube-gs9ko
@tube-gs9ko 3 жыл бұрын
Tadiya diabetic lehone sew mindenew mefthew ?
@misganawabuhay9914
@misganawabuhay9914 2 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር አስቀምጡ
@atinkutmasersha4020
@atinkutmasersha4020 2 жыл бұрын
adersha Yete New
@abdiyimam2461
@abdiyimam2461 2 жыл бұрын
Helo Docter ene mnmyegonyosh chigr yelebgnm neger gnerasen kaweku gemro mnm alawkm flagotu alegn neger gn stand ayaderglgnm edimeye 31 new mefthe alew
@AyalewAbebe-id3nb
@AyalewAbebe-id3nb 4 ай бұрын
አድራሻችሁ የት ነዉ?
@danielfitamo7394
@danielfitamo7394 3 жыл бұрын
ዶክተር እባክክሽ የትነው የምትሰሪው?
@mataworkmenegesha5474
@mataworkmenegesha5474 2 жыл бұрын
ደ/ር አደረሸ የተነወ
@gunatube1828
@gunatube1828 3 жыл бұрын
የሚቀባ ጀል የብልት መጠንን ያሳድጋል የሚለው እውነተኛ ነው?
@SelemunSelemun-k1x
@SelemunSelemun-k1x 6 ай бұрын
አድራሻ እና ሰልክ ቁጥር ፃፉልን
@GirmaDebela-rr3zl
@GirmaDebela-rr3zl Жыл бұрын
ግን የት ናቸው ቦታቹ
@BirhanuFantahun-bg4cf
@BirhanuFantahun-bg4cf 5 ай бұрын
አድራሻቹ የትነው
@tutorialtuber.2430
@tutorialtuber.2430 3 жыл бұрын
Betam arife programe nw
@yeshabeladesu4509
@yeshabeladesu4509 2 жыл бұрын
ዶክተር አድራሻሽን ብትነግሪን
@weyenshethabete6425
@weyenshethabete6425 3 жыл бұрын
ዶክተር ቃልዬ እባክሽ እንዴት ላግኝሽ በማምላክ
@RahelAbera-d8t
@RahelAbera-d8t Ай бұрын
Aderasha yte nwe please
@hailumengesha3929
@hailumengesha3929 2 жыл бұрын
አድራሻችሁን/ስልክ/ ብትፅፉልን
@BirhanuFantahun-bg4cf
@BirhanuFantahun-bg4cf 5 ай бұрын
አድራሻ የትነው
@berhanumebrate4976
@berhanumebrate4976 2 жыл бұрын
ስልክ ብትሰጡን
@mahmudsayid608
@mahmudsayid608 3 жыл бұрын
ዶክተር መጀመሪያ አንድ ወልጃለሁ ከዚያ በኃላ ግን መውለድ አልቻልኩም ምርመራ ሳደርግ የስፐርም መጠን0 .5% ph .9% cell count no cee Morophology 0% motility No Cell ይላል ማስተካከል ይቻላል።
@wollokocha
@wollokocha 3 ай бұрын
Fb lay doctor ale page lay teyq
@Abhame
@Abhame 2 ай бұрын
ይኤንን በቀጥታ ሀኪም ማማከር አለብህ
@Tjsjsjsj-iy2yz
@Tjsjsjsj-iy2yz 5 ай бұрын
ስልክ ቁ
@birhanusisay3241
@birhanusisay3241 2 жыл бұрын
yet new metseriw docter er
@amarekalu
@amarekalu 3 ай бұрын
Addrasha yetnew
@rahelabereham1159
@rahelabereham1159 3 жыл бұрын
አድራሻሽ የት ነው
@doctors_ethiopia
@doctors_ethiopia 3 жыл бұрын
ሰላም የምን ዶ/ር ነው ሚፈልጉት?
@zafuzafu7995
@zafuzafu7995 3 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia minm ayent ye weseb ercata yelghm gin bale des endilew sex adergalhu semtune gin alwekewm
@kangmoabel
@kangmoabel 2 жыл бұрын
@@zafuzafu7995 ስንት ዓመትሽ ነው?
@birhanusisay3241
@birhanusisay3241 2 жыл бұрын
@@doctors_ethiopia ye doctor kalekidanen
@abduseraw6008
@abduseraw6008 Жыл бұрын
@@doctors_ethiopia የዶክተሯን ስልክ ወይም አድራሻ ጠቁሙን
@FUadJemal-q8w
@FUadJemal-q8w 4 ай бұрын
ene be sega ena be sport mekeneyat senfete wesib yetekesetebeagn
@AbelDerbew-ev2qy
@AbelDerbew-ev2qy 5 ай бұрын
በውጥ ላገኞችሁ እችላለሁ?
@workumingestu2469
@workumingestu2469 Жыл бұрын
አድራሻ ይቀመጥ
@samahf1669
@samahf1669 3 жыл бұрын
She is cutie, I don't mind having her as doctor..
@wubalemitiku1740
@wubalemitiku1740 3 жыл бұрын
ዶ/ር የእኔ ችግር ፍላጎቱ አለኝ ግን ግንኙነት እንደጀመርኩኝ በሰከንዶች ዉስጥ እጨርሳለሁ፡፡ሚስቴን አላረካትም በዚህ ምክንያት ትዳሬ ሊፈርስ ነዉ ምን ይሻለኛል?
@masreshamalore6312
@masreshamalore6312 3 жыл бұрын
10Q 🙏♥❤💖
@chalachewdemisie6707
@chalachewdemisie6707 3 жыл бұрын
ዶክተር በቅርብ የገጠመኝ ችግር አለ ምንም ሥሜት የለኝም አይቁምም ተቸገርኩ ምን ማድረግ አዳለብኝ ንገሪኝ እባክሽ
@BedadaDiriba
@BedadaDiriba 4 ай бұрын
Silk axan
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ2ቘ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጨ2ቘ 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ የልጆች አባት ነኝ እድሜዬ 35 ነው የኔችግር ቶሎነው የምጨርሰው አንዳንዴ ፊልም ሳይ ዝምብሎ የሆነፈሳሽ ይወጣል ከብልቴ porn አይደለም የማየው የሀገራችን ፊልምላይ እራሱ ትንሽ መተሻሸት ካለው ከብልቴ ፈሳሽ ይፈሰኛል መርጨት አይደለም ምንድን ነው መፍትሄው ከሀገር ውጪ ነው ያለሁት
@eyasubrhane2360
@eyasubrhane2360 2 жыл бұрын
Endet lagennsh address please
@Ezedinabiy
@Ezedinabiy 6 ай бұрын
Address,ebakahue
@MikiWoldu
@MikiWoldu 11 ай бұрын
Fon n
@mataworkmenegesha5474
@mataworkmenegesha5474 2 жыл бұрын
አደራ ሸ የተነወ
@abdhabdh391
@abdhabdh391 3 жыл бұрын
ዶክተር እኔ የወገብና እግራን ያመኛል ወሢብ ማረግ አልችልም ብልቴን ይሞቀኛል አይቆምም ብልቴ
@berrez4985
@berrez4985 5 ай бұрын
WHAT A DOCTOR ADVERTIZING A STUDIO AND TALKING ABOUT NON SENCE ISSUES.WHAT IS WRONG WITH SOME MEDICAL DOCTORS SNIFFING BEHIND MONEY.
@نورالدين-ن8ج3م
@نورالدين-ن8ج3م 6 ай бұрын
farmaciwoch meketat alebachew
@milkogutama3618
@milkogutama3618 Жыл бұрын
ጫት መቃምስ
@ShegawWerku-wv9rx
@ShegawWerku-wv9rx 7 ай бұрын
ዘ9999
@BirhanuFantahun-bg4cf
@BirhanuFantahun-bg4cf 5 ай бұрын
አድራሻቹ የትነው
@BirhanuFantahun-bg4cf
@BirhanuFantahun-bg4cf 5 ай бұрын
አድራሻቹ የትነው
የወንድ ልጅ  ስንፈተ-ወሲብ  ምንድነው?
15:48
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 569 М.
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 3,1 МЛН
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
Jojo Sim
Рет қаралды 99 МЛН
ምግብ ለወሲብ ያለው አስተዋፅኦ - Healthy Life
13:44
የስንፈተ ወሲብ መነሻዎች | Healthy Life
7:48
News ET Social
Рет қаралды 101 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
0:39
Super Beauty team
Рет қаралды 3,7 МЛН
Is She Dead? 💔🥺 #shorts #video #reaction #sad #cat
0:10
Potato Queen
Рет қаралды 19 МЛН