No video

ሰው ምን ይለኛል (ቁም ነገር!)

  Рет қаралды 17,629

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

ትንሽዋ ማህደር Tneshewa mahder

7 жыл бұрын

ይሄ Ethiopian ሰው ምን ይለኛል ቪደኦ ርእሱ እና ማወራው ላይገናኝ ይችላል ምክንያቱ ደሞ እንደዚህ አይነት ቪዲኦ ሰርቺ ስለማላውቅ ነው gn i hope you guys like it!!
LIKE me ON FACEBOOK- / nattylg
FOLLOW me ON INSTAGRAM- / tneshewa_mahder
SnapCHat- needsammoney
AND BY Subscribeing Be ONE PART OF THE FAMILY :)
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Ethiopian comedy blogg ጫና (Snapchat ለህይወት አስጊ ነው) "
• Snapchat ለህይወት አስጊ ነው
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 275
@user-is1tv4fq2n
@user-is1tv4fq2n 7 жыл бұрын
እውነትክን ነው እኔ ምስክር ነው ሰው ምን ይለኝል በማለቴ ብዙ ነገር አጥቻለሁ ይሄ ባህርዬ ሊተወኝ አልቻለም ናቲዬ ቆንጆ ደግሞ አንደኝ በመሆና ዛሬ አልፎልኝል በናታቹ ለደረጃዬ ላይክ ግጩኝ የናቲ አድናቂወች
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
ልጄ አንተ ለኔ። ገጨውሽ ግድግዳ። ይግጭሽ
@user-tp4cx1jd2q
@user-tp4cx1jd2q 7 жыл бұрын
ልጄ አንተ ለኔ የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍😍ሴት ሆነህ ስትሰራ የመጨረሻ ታዝናናኛለህ ምን ዋጋ አለው አገሬ ብቅርቡ ልገባ ነው መመለስም አልችልም በጣም እያዘንኩኝ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ምናለ ዮቱብ ቢከፈትልን😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 7 жыл бұрын
+my love is my mom ajip ሀሀሀሀሀ
@cherchelamenamenamencherch2542
@cherchelamenamenamencherch2542 7 жыл бұрын
+my love is my mom ajip ሀሀሀሀሀሀ
@user-xd9cn8gl7e
@user-xd9cn8gl7e 7 жыл бұрын
ሀናን ወለላ haniye ethio you tube yelem endatiyign inaa endayigermegn
@user-hw4ug3hf3b
@user-hw4ug3hf3b 7 жыл бұрын
የእውነት ስለሰው መጨነቅ እራስን እስረኛ ማረግ ነው ማንኛውም ሰው የማነንም ክበርም ሆነ መብት ሳይኩ እሪስን እንደፈለጉ ማድረግ ያስደስታል ይመችህ😍😍😍😍
@habibak6135
@habibak6135 7 жыл бұрын
Rody love ጎበዝ በርታልኝ
@HabtamuTube
@HabtamuTube 5 жыл бұрын
ሪች ሀበሻዊት ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ kzbin.info/door/1TF4_ORbL50INJjaV8qjdw
@HabtamuTube
@HabtamuTube 5 жыл бұрын
Habiba K ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ kzbin.info/door/1TF4_ORbL50INJjaV8qjdw
@WUBALEMENTERTAIMENT
@WUBALEMENTERTAIMENT 7 жыл бұрын
good job bro keep the good work and i want to ask u something abt this video can i share it on my fb page its a good topic u mentions in this video ..i dont wanna put ur video with out ur peemission let me know ብዙ ሰው ይማርበታልብዬ አስባለሁ ወይም የራስ fb ላይ አርገው እና i will share it thnak u keep chasing ur dream
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 7 жыл бұрын
ባህላችን አስተዳደጋችን ነው እንድህ እንድንሆን ያደረገን ስንት ነገር አጥቻለሁ በይሉኝታ በፍርሀት አይይይ አሁንም በለቀቀኝ ጥሩ ነበር ስለምክርህ እናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥልበት
@user-qo3fd1eo2d
@user-qo3fd1eo2d 7 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ሰው ምን ይለኛል ማለትክ ጥሩ ነው ለራሴ ሰው ምን ይለኛል ብየ ብዙ እማልሰራቸው አሉኝ ግን ለኔ ይጠቅሙኛል ፈጣሪየንም እድፈራ አድርጎኛል ሞር ፈጣሪን እማ ይፈራ የለም ሲቀጥል ናቲየ ጥሩ ነው ቀጥልበት ምኞትክንም ፈጣሪ ያሳካልክ
@mestumekonn2007
@mestumekonn2007 7 жыл бұрын
በእዉነት እላችሀለሁ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ አየሁት ዩቱብ እረጅም ሰአት እጠቀማለሁ ግን ይህ ምርጥ ፕሮግራም ግን አመለጠኝ አይገርም ።"ስዉ ምን ይለኛል"የሚለዉ እርዕስ ማርኮኝ ነዉ ወደኋላ ተመልሼ ቪዲዮቹን ስመለከት ነበር የምር አቦ በረታ በጣም ያምራሉ 1000ላይክ ናቲ
@Dd-nk2mw
@Dd-nk2mw 7 жыл бұрын
በትክክል ጎበዝ አስታዋይ የሀገሬ ልጅ ይመችክ
@seadaqatar2461
@seadaqatar2461 6 жыл бұрын
ውይ ናቲዬ ምንም አልልህም ለሰው እ0ትጨነቅ አውራ የፈለከውን ቪ ልቀቅ ይመችህ ሀሳብህን ያሳካልህ ምርጥ አክተር ይወጣሀል እውነት ለማስመሳለ አይደለም ካገራችን ተንከሲስ አክተሮች በጣም ነው የምትሻለው
@messyimessyi9440
@messyimessyi9440 7 жыл бұрын
ስለሰው አትጨነቅ ናቲየ አንተ የመሰለህን ስራ ደሞ ህልምህ ይሳካል አይዞህ
@user-gn9sd1iq9n
@user-gn9sd1iq9n 7 жыл бұрын
ይመችክ በጣም ሀሪፍ እና ግልፆ መልእክት ነው እኛ ኢትዬጵያ ውያን ችግራችን ይክ ነው አድ ነገር ለማድረግ እየፈለግን ሰው ምን ይለን በማለት መተው ሳፈልግ እተወዋለን እውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነክ አንተም ከዚክ በኃላ ሰው ምን ይለኝ ሳትል ሀሳብክን ግለፃ እርዳታ ካስፈለገክ እኔ ከጎንክ ነኝ ። Thanks
@user-is1tv4fq2n
@user-is1tv4fq2n 7 жыл бұрын
ምክርክ በጣም ተመችቶኝል በዚው ቀጥልበት የኔ ቅመም እርግጠኝ ነኝ እኔም ከሀሁን በአላ ምክርክን ተግባራዊ አደርጋለሁ ሰላምክ ይብዛልኝ ወንድሜ
@user-rn3uj5wj5q
@user-rn3uj5wj5q 7 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ወንድሜ ሰው ምን ይለኛል እያልን ችሎታ እያለን መስራት እየቻልን ያልሰራነው ብዙ ስራ አለ እና ስለሰው መጨነቅ ትተህ እምትፈልገውን ነገር ስራ በርታ
@jamilasarahjamila5380
@jamilasarahjamila5380 7 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድም በተለይ እኔ ሰው ምን ይለኛል እያልኩ እስካሁን ጊዜ ማባከንኔ
@fikiryebrexlij5624
@fikiryebrexlij5624 6 жыл бұрын
jamila sarah Jamila kkkkkkk እኮ
@mayafkr8321
@mayafkr8321 7 жыл бұрын
natiye ትልቅ ሰው በጣም ልክ ነው ስለ ሰው በመጨነቅ ከስንት ነገር የምንቀር ኣለን እና እናመሰግናለን ቀጥልበት
@bisratyigremachew4181
@bisratyigremachew4181 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ወንድሜ ቀጥልበት ምርጥ አክተር እንደሚወጣ አልጠራጠርም ብቻ በርታልኝ እግዚአብሔር አሳብህ ያሳካል
@Abenezerf
@Abenezerf 7 жыл бұрын
ትክክል በጣም ተመችቶኛል ናቲ ሰው ምን ይለኛል የሚባል በሽታ ሀኪምም የለው ግን ያንን ስልህ ደግሞ በጣም አግባብና ለጀሮ የሚሰቀጥጥ ነገሮችን አቅርብ ማለቴ አይደለም አንተም እንደማታደርገው ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ እስኪ ቪድዮ መስራት እችላለሁ ግን የምፈልጋቸውን አስቀርቼ የማልፈልጋቸውን ቪዲዮ ከሰራሁት ውስጥ እንዴት ማውጣት እችላለሁ ደስ ካለህ ይሄንን ብትገጨኝ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ይመችህ ።
@kingshabag3565
@kingshabag3565 6 жыл бұрын
t
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ መልክት ናትዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምታከብረን ፈጣሪ በክብር ላይ ክብር ይስጥህ ♥♥♥
@endashawekefla8913
@endashawekefla8913 7 жыл бұрын
ናቲ ከምር ይመችህ ሰው ምንለኛል እያልኩ ይኸው ከምፈልገው ነገር አይደለውም በጣም ጥሩ ምክር ናት እናመሠግናለን ሰላምህ ይብዛ
@hellohoho5044
@hellohoho5044 7 жыл бұрын
ናቲ ቦይ አሪፍ ሀሳብ ነው አንዳንዴ እንደዚህም ያስፈልጋል ግን አንዳንዴ ሰው ምን ይለኛል ስንል እግዚአብሔር እንፈራለን ሰዎች እናከብራለን ግን አንዳንዴ ስብዕና የሚነኩ ነገሮችን ግን ለሰው ብለን መተዉ የለብንም ።
@user-yp1no6vb5w
@user-yp1no6vb5w 7 жыл бұрын
ሰው ምን ይለኛል የሚለው ሀሰብ የሰሞኑ የኤፍ ቢ ፓስቴ የውስጤ ሀሳብ ነበር፣፣፣ የሚገርመው ግን በሰው ምን ይለኛል ሂወት ሁሉ ይጠፋል ሰዎቸ አንድ ሰው ታሞ በሽታውን ሳይናገር አስታማሚውም ሳይናገር በሰው ምን ይለኛል የስቱ ሂወት ጠፍቷል መድሀኒቱ እዳይገኝለት የበሽታው ስም እዳይታወቅ ብለው፣፣፣፣ በእውኑ እኛ ስንባል ልብስ ስንለብስ ስንወጣ የቤት ውስጥ ዝግጅት ወዘተ ሰው ምን ይለኛል እንጂ ፈጣሪ ምን ይለኛል አንልም ይሄ ነው እኛነታችንን የሚያርቅብን
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
ናቲ እኔ ዝም ብዬ ሳስብህ የእውነት ቁም ነገረኛ። ነህ ዋውውው ምርጥ ሀሳብ የተቀመመ። ደስ ይላል የተሻለ ምክር እንጠብቃለን። እኔም በዩልኝታ ብዙ ነገር አጥቻለው ግን ተምሬበታለው አውን ላይ ለሰው ክብር እንጂ ፍራቻ። እና ዩልኝታ ተውኩኝ። Tanxs. bro
@myloveismymomajip2073
@myloveismymomajip2073 7 жыл бұрын
ዋሸው
@kasutube8310
@kasutube8310 7 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ምስጋናዬ ከልብ ነው እኔ እውነት የምለው ገና ለገና ለደረጋቸው የምፈልጋቸውን ነገሮች ሳሰብ ሰው ምን ይለኛል ቢያወሩብኝስ እላለው 😍😍😍 ካወን ብዋላ ግን ሰለሰው ማሰብ አቆማለው በራሴ ኮፊደስ እቀሳቀሳለው
@betelhemberhane9086
@betelhemberhane9086 6 жыл бұрын
ናቲየ የአሁኑ የበለጠ ደስ ይላል ብዙ እንጠብቃለን
@kongitgirma6222
@kongitgirma6222 6 жыл бұрын
አው ልክ ነህ ናቲ;ሰው ምን ይለኛል ማለት ስጤታማ እንዳንሆን ያድርገናል።እኔም ካሁን በሀላ ይንን ፀባይን ለመለወት እጥራለሁ።
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
በርታ ጎበዝ አኔ ሚኪ አለም በጣም የምወደው ነው በቃ ደሥ የሚል ነበር ዝግጅቱ አንተም በርታ
@youtubeth8739
@youtubeth8739 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የትምህርት ትንሺ የለውም ዩሉኛል ማለት ብዙ ነገር ያስቀራል እኔ አንድቀን ምን ይሉኛልፈርቸ ለሠው ብየ እየራበኝ ጎደኛየ እየበላች ደርሽ እንብላ ስትለኝ አረ በልቸ ነው የመጣሁት አልኮት እኔ ግን እየቦጨቀኝ ነበር እራቡ ተውጭ ገና ገብቸ ወደቤት ለሠው ብየ ዩልታን ፈርቸ ባሌን ለሌላ ሠው ዳርኩት ክክክክክክ
@semrakonjo1312
@semrakonjo1312 6 жыл бұрын
ትክክል ናቲ ሰው ምን ይለኛል ማለት በህይወት መፈረድ ይሆናል ማለትም የሚያሰደስተንን ነገረ ካላገኝን ከባድነው
@hayethassen7924
@hayethassen7924 7 жыл бұрын
የኔ ማር ወድሜን ትመስለኛለህ አይኔን ትክል አርጌ ነው የማይህ ሠላምህ ይብዛ ናቲየ ልክ ብለሀል
@user-rm8vg3ju1i
@user-rm8vg3ju1i 6 жыл бұрын
የልጅ አዋቂ 100 % ትክክል ብለሀል ሰው ምን ይለኛል ወደ ሃላ ያስቀራል!!!
@esamhabesha3544
@esamhabesha3544 6 жыл бұрын
በጣም አግኝተኸናል bro ይህ የብዙዎቻችን ችግር ነው በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለሁ
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
welcome bro እንኳን ደህና መጣህ ናቲዬ ይመችህ ወድም ትክክል ነህ አይዞህ
@iloveyoumam6697
@iloveyoumam6697 6 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ፕሮግራም ነው ወድጀዋለሁ ናቲየ ቀጥልበት .....
@aysakoyoutube
@aysakoyoutube 5 жыл бұрын
ታድያ አንተ እኮ መሆን ትችላለክ ለዛውም ምርጥ አክተር ናቲሻ ቀልዶችክም ሆነ ቁም ነገርክ እናም ውበትክ ምንም የሚጎልክ የለም ለኔ 1ኛ ነክ 💯💘💘💘ከኔ የምትስማሙ Like አርጉኝ😘😘
@arsmakidistenate6591
@arsmakidistenate6591 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ናቲይ ጎበዝ ልጅ በርታ እውነትህ ነው እኔም አንደዛው ነኝ አበሻ አብዛኛው ይሉንታ ያጠቃዋል ለሰው ነው የምንኖረው
@saraweloywa5250
@saraweloywa5250 7 жыл бұрын
ትክክል ነህ ብሮ በርታ እናመሰግናል ውድድድ....
@hiyt7987
@hiyt7987 6 жыл бұрын
ዋው ብዙ ነገሮችን ተማርኩ ከቪድውህ ቀጥልበት
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
አይናቲ ለሰው አትጨነቅ በተረፈ በርታ ሀሪፍ ነው ሀሳብክ
@ethiopiatoday3362
@ethiopiatoday3362 7 жыл бұрын
ናቲየ ምኞትህን እግዚአብሔር ያሳካልህ የምትሠራቸዉ ቪዲዮዎች ይመቹኛል አስተማሪም ናቸው ሠዉ ምን ይለኛል እያሉ መጨነቅ ራስን የህሊና እስረኛ እንደ ማድረግ ነው
@bezaalemayu1489
@bezaalemayu1489 7 жыл бұрын
ደስ ይላል ቁምነገር እናመሰግናለን ፍላጎትህን እና ምኞትህን ፈጣሪ ያሳካልህ
@sisay4318
@sisay4318 7 жыл бұрын
እንዳንተ መልካም አስተሳሰብ ያላቸው ጥቂቲ ናቸው።ከ ዋዛ ፈዛዛ ከወሬም የፀዳች ምርጥ ቻናል
@user-is8vs1ib7v
@user-is8vs1ib7v 7 жыл бұрын
ናቲናዬ የኔ ምርጥ የምር አረ ይሄ የኔም ችግር ነው አለቅም ብሎኛል አሁንማ አደኩበት ልተውም ብል አልሆንልሽ ብሎኛል ሰው ምን ይለኛል በማለት ስንት ነገሬን አጣሁ እኮ አረ ውይ እንደው መች ይሆን ከዚህ ነገር ተገላግዬ ነፃ ሆኜ የምኖረው ማሬ በጣም እናመሰግናለን እሽ የምታስበውን ሁላ ነገር ፈጣሪ ያሳካልህ አባቴ
@samirakuwait3719
@samirakuwait3719 7 жыл бұрын
ይመችህ ወድማችን ጥሩ ስራ ነው በርታልን
@user-xl4qm3zc1v
@user-xl4qm3zc1v 7 жыл бұрын
እውነትህን ነው ናቲየ ካሁን ወዳ ግን ሰው ምን ይለኛል ማለት ማቆም አለብን ካልሆነ እንደ ካሮት ወደታች ነው እምናድገው በተረፈ ትምህርትህ ተመችቶኛል
@user-mt6jf7rx8y
@user-mt6jf7rx8y 6 жыл бұрын
ዛሬ ለመጀመርያ ጊዜ እያየሁህ ነው ግን ምችት ነው ያልከኝ ቀጥልበት የኔ ሞዛዛ
@genetgenge4320
@genetgenge4320 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትል ልጅ ነክ እዉነት ተመቸከኝ ግልፅነትክ ደስ ይላል ይመችክ!!
@narjisabbas497
@narjisabbas497 7 жыл бұрын
ጎበዝ ነክ በርታ እረናያለን አንዳዴ ቁምነገር ያስፈልጋል
@sulthansulthan530
@sulthansulthan530 6 жыл бұрын
ምክርህ ጥሩ ነው ምችት ይበልክ ስላምክ ይብዛ።በርታ
@imanberjawe4762
@imanberjawe4762 7 жыл бұрын
like ነክ ማር ለኔ ግን ኮሜዲም ኖርማሉም ተመችቶኛል በርታ እናመሠግናለን ከልብ
@Melona75
@Melona75 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ቀጥልበት
@user-gb5gm5bu9p
@user-gb5gm5bu9p 7 жыл бұрын
እውነት ብለሀል ናቲየ ሰው ምናለኝ በማለት ብዙ ነገር ማድረግ እየፈለኩ እማላደርገው ነገር አለ ግን መች እደሚለቀኝ አላውቅም
@titiyouhanss1491
@titiyouhanss1491 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ትክክል ነክ በጣም እናመሰግናለን እኔ ያስቸገረይ ነገር ነው
@user-dw2kw9ok2w
@user-dw2kw9ok2w 5 жыл бұрын
ጥሩ ነው ቀጥልበት
@maryamsevd6523
@maryamsevd6523 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ቀጥልበት የማሰለች እስዊት ነገር
@ZainabZainab-zv5fv
@ZainabZainab-zv5fv 7 жыл бұрын
ይመችህ
@user-sw9im4cl8r
@user-sw9im4cl8r 5 жыл бұрын
ትክክል ናቲ ምርጥ ልጅ።
@user-up6qe1hb7p
@user-up6qe1hb7p 7 жыл бұрын
ዋውናቲ በጣም ትክክል ነህ ሠው ምን ይለኛል ማለት በጣም ይጎዳል
@user-rv8gi8nx9p
@user-rv8gi8nx9p 7 жыл бұрын
በትክክል ናቲ በርታ
@kalgirma636
@kalgirma636 7 жыл бұрын
ጎበዝ በርታ ያራዳ ልጅ
@selamselam2991
@selamselam2991 7 жыл бұрын
ናትዬ ጅግናዬ ዛሬ በጣም ተመቸኽኝ እኔ በጣም ይሉኝታ አለብኝ እስኪ ለመተው እሞክራለሁኝ በተረፈ በርታልኝ
@user-ez2yl9kb8k
@user-ez2yl9kb8k 7 жыл бұрын
በጣም ልክ ብለካል። ወንድሜ ስው ምን ይለኛል በማለት ነው የምፈልገሁን ነገር ለማረግ ሼም እየያዘን አይምሮችንን የምናጨናንቀሁ ፍላጎታችንን የማናሟለሁ በጣም አሪፍ አሳብ ነው ያቀረብከሁ ይመችክ
@user-tp4cx1jd2q
@user-tp4cx1jd2q 7 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድህ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍😍ሴት ሆነህ ስትሰራ የመጨረሻ ታዝናናኛለህ ምን ዋጋ አለው አገሬ ብቅርቡ ልገባ ነው መመለስም አልችልም በጣም እያዘንኩኝ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ምናለ ዮቱብ ቢከፈትልን😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@tiyaa.t2111
@tiyaa.t2111 7 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ስወድክ 👌👌
@Asd-nq3db
@Asd-nq3db 7 жыл бұрын
አቦ ምችት ይበልህ ናቲ ምርጥ ልጅ
@user-vb5cj2ge4f
@user-vb5cj2ge4f 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ናቲየ ይመችህ
@alemawekennew6738
@alemawekennew6738 6 жыл бұрын
የሰው ልጅ ስህተቱ !!!ለሰው ፍጹም ሆኖ ለመገኝት መሞከሩ ነውና~~ሳትጨናነቅ ስራህን ስራ ~~ካሰብከው ያድርስህ ብሮ በርታ ተመችቶኛል!!!!
@galilayenelij3052
@galilayenelij3052 5 жыл бұрын
Nati very god many Beautiful 👌👍Thanks
@fikiryebrexlij5624
@fikiryebrexlij5624 6 жыл бұрын
ናትዬ በሪታልን በጣም አሪፍ ስራ ነው
@zhar3803
@zhar3803 7 жыл бұрын
ተመችቶኛል 👍👍👍👍ሰውምን ይለኛል እያልኩ እሰው ሀገር በሰበስኩ
@zinashfeleke9676
@zinashfeleke9676 7 жыл бұрын
ምችት ይበልህ ያገር ልጅ ምኞትህም እግዚአብሔር ያሣካልህ
@mitaaster2462
@mitaaster2462 7 жыл бұрын
አባቴ ምችትትትት ይበልክ አነጋገርክ ይምጣብኝ ግልጸ የሆነ ቃላቶች
@kokiayelekokiayele4561
@kokiayelekokiayele4561 7 жыл бұрын
natiye ma boy You know what let the other people do what they need to do to make happy them selves mind ur business &do what u need to do to make your self happy ur talented person (aketem👏)
@user-ys3gh4wx5i
@user-ys3gh4wx5i 6 жыл бұрын
ትክክ ነህ ወንድማችን ለሰዉ ወሬ ቦታ ማስጠት አያስፈልግን ወለሂ እዉነት ነዉ ያልከዉ ያዘሬዉ ቨዲዬ በጠም ያዋደትኩት አሽ ማር ይማችን
@frehiwotanteneh3865
@frehiwotanteneh3865 6 жыл бұрын
እውነት ነው ቆንጆ አይዞህ እሺ ብርቱ
@user-fz9yh9ow3u
@user-fz9yh9ow3u 7 жыл бұрын
እውነት ነው እኒ በህይውቲ ውደ ሆላ ያርገኝ ነገር ቢኖር ይሉኝታ ነው ፡ይመችህ
@user-jy3uh4uo4b
@user-jy3uh4uo4b 7 жыл бұрын
ናቲዬ ቆንጆ በርታ 😍😍😍
@mahietmichale4949
@mahietmichale4949 7 жыл бұрын
ቁምነገር ስታወራ ያምረብአል ጥሮ ምክር ነው ሊላ አስተአየት አለኝ መትፍትለአይን የሚአምረ ነገር ባትለቅ ደስ ይለኛል ግን ዛሪ ተመቸህኝ ናቲ በረታ አመሰግናለሁ ።
@user-eq3cq8cn2j
@user-eq3cq8cn2j 7 жыл бұрын
እሺ ይመችክ ናቲ
@SaraSara-rq4wf
@SaraSara-rq4wf 7 жыл бұрын
ናቲዬ አምሮብሃል
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 7 жыл бұрын
በርታ ወድሜ
@selamawitselam1671
@selamawitselam1671 7 жыл бұрын
ናቲ ዛሬኮ ቅዳሜ ነው እንዴት ከች አልክ ለማንኛውም ምርጥ አክተር እንደምትሆን አንጠራጠርም እሽ የኛ አይናፋር
@meseretbabyko4594
@meseretbabyko4594 7 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ
@tgzenach1472
@tgzenach1472 6 жыл бұрын
ናቲየ ልክ ነህ ምን ይሉኛል ትልቅ በሽታ ነው በፊት እንደዛ ነበርኩኝ ኣሁን ግን ውስጤ ነው እማዳምጠው ሰላም የሚሰጠኝ ነገር ነው እማደርገው። በነገርህ ላይ ምነው ውሃ ኣትወድም እንዴ ምንድነው ይሄ ሁሉ ማከክ
@yorditube9891
@yorditube9891 7 жыл бұрын
mechersha leyi metgbezew yeteddye zefen ewdewlew bro yemchi 😘😘😘😘😘
@zintybinty9446
@zintybinty9446 7 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ እኔ ሰው ምን ይለኛል እድህ እድህ ባደርግ እያልኩ እጨነቃለሁ እናም አልተገብረውም ይሉኝታ ብዙ ነገር አሳጥቶኛል ከዚህ በኧላ ግን አላደርገውም ሰው ምንም ይበል
@rewdailoveyoethiopia9941
@rewdailoveyoethiopia9941 7 жыл бұрын
ጥሩ ነው ይመቻል
@luleybtv7907
@luleybtv7907 7 жыл бұрын
አይገርምም እኔ የምለውን ነው ያልከው ናቲ እውነት አሳቤን ነው የተናገርከው እኔን ሰው ምን ይለኛል አሰቃይቶኛል ሊለቀኝ ደሞ አይችልም ምክናቱም ቤተሰብ ፍቃደኛ ቢሆን። ለሌልው አላስብም ነበር ዮቱዩብ መስራት ምፈልገው እኔ ብቻ ነው ቤተስብ አይፈልግም ሰለዚህ ከቤተሰብ ፍቃድ ውጪ መሆን አልፈልግም ።ግን በጣም አመሰግናለው
@malakachumarkingtocell450
@malakachumarkingtocell450 5 жыл бұрын
Gobeziy berta
@ibrahem6852
@ibrahem6852 7 жыл бұрын
ይመችህ አሚ የ ምጥ ሀሳብ ነው
@talemetalem4040
@talemetalem4040 6 жыл бұрын
እናመሰግንለን ናቲዬ ኸረ እኔም ለሰው እያሰብኩኝ እራሴን ጎዳሁ ምን ላርግ ይሄ ነገሬ አለቀቀኝም
@riroriro6787
@riroriro6787 7 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ይመችክ
@hamzalove3837
@hamzalove3837 7 жыл бұрын
wowwwww tikikili gin aeteni say wedimani temsilgalhi breta wedamwa sew emlew aeyatami aetichnki yena lyou
@user-ln1en4ei1s
@user-ln1en4ei1s 6 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ ፀድየ ነህ
@user-yp8oi1yd5g
@user-yp8oi1yd5g 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@user-vn2fg4kh4y
@user-vn2fg4kh4y 7 жыл бұрын
betkekele Ewntehn new sewn makibre enje meferate melkam ayedelm ena thank you dear😍😍
@user-ql4pi8fq7k
@user-ql4pi8fq7k 7 жыл бұрын
ስወድህ በጣም ቆንጆ ምክር
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 7 жыл бұрын
ደስ፡ይላል፡ይመችኽ
@tegestteggy5046
@tegestteggy5046 5 жыл бұрын
ትክክል ነክ ናቲይ
@mahderyasin8412
@mahderyasin8412 7 жыл бұрын
betam thanks yana konjooo endeflk awera esemakalhu
@emanyimerjdjs3375
@emanyimerjdjs3375 7 жыл бұрын
ክክክክክ ይመችህ
@KuwaitKuwait-pk8ov
@KuwaitKuwait-pk8ov 7 жыл бұрын
ስላም ነህ ናቲ ቆንጆ ....ይመችህ
@borhanimohd8968
@borhanimohd8968 7 жыл бұрын
natiye betam new yeminameseginew hasabh betam temechitognal hasabh ysakalih egnam lemayet yabkan mirkat aynakm ante amen bel
ሰው ምን ይለኛል? የጋራ ፍርሃታችን
12:03
MikiMAC Views
Рет қаралды 2,7 М.
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 21 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
ፍርሀትን ማሸነፍ! ምንም ነገር አያቆመንም
17:06
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 99 МЛН