ሰኔ 30 የፌልም መጀቢያ ሙዚቃ ከነ ግጥሙ

  Рет қаралды 163,827

YOT-ube

YOT-ube

Жыл бұрын

Пікірлер: 153
@user-oz8pd6ew1v
@user-oz8pd6ew1v 2 ай бұрын
ይሄን ሙዚቃ ማነው እንደኔ ሲሰማው የሚያለቅስ 😢
@SurprisedDimSum-bi6zv
@SurprisedDimSum-bi6zv 4 күн бұрын
መይሰራጣሁ ብየነዉየማለቅሰዉ ሆሆ ምነዉሸዋ😂
@YonasBereket-tn7jc
@YonasBereket-tn7jc Күн бұрын
እንደኔ ኣይደለህም/ሺም😢😢
@user-km3lv2eh4f
@user-km3lv2eh4f 5 ай бұрын
ስሰማው በጣም ነው ልቤ የሚነካው😢😢😢
@teybaseid7024
@teybaseid7024 7 ай бұрын
ዙሪያየ ጨልሟል ለኔ አልነጋም ገና😭😭😭😭በልቤ ላይ ፀፀት 💔 የኔ አለኝታ የኔ አዛኝ የልጀ አባት ይቅር በለኝ
@bezamesfinsun3
@bezamesfinsun3 6 ай бұрын
አይዞሽ የፍቅር አምላክ አለ
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 6 ай бұрын
የኔ እናት
@user-jh5yq1bz5l
@user-jh5yq1bz5l 6 ай бұрын
የት ሄዶ ነው ይቅርታ ጠይቂው😢
@teybaseid7024
@teybaseid7024 6 ай бұрын
@@user-jh5yq1bz5l አለ ሌላ ዳሩብኝ💔
@AFNANd1763
@AFNANd1763 5 ай бұрын
​@@teybaseid7024 አይዞሽ ውዴ አላህ ያቺ ካለው እኮ የትም አይሄድም
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 4 ай бұрын
ግን መቼ ነው ማል ፈው እኔሰ አልኩም አምላኬ እርዳኝ እባክህ እድሜዬ በሙሉ አለቀ ኡፍፍ😢😢😢😢😢😢😢
@ametesema8629
@ametesema8629 3 ай бұрын
Ayizon
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 3 ай бұрын
@@ametesema8629 እሺ ማር
@user-sg5em5pl4d
@user-sg5em5pl4d 5 ай бұрын
ብቻ አልሀምዱ ሊላህ ቢጨልምም ይነጋል😢😢😢😢😢😢
@HayatKedr-hp2ic
@HayatKedr-hp2ic 2 ай бұрын
እስኪ ይሄ ሙዚቃ እንደኔ ደጋግሞ ቢሰማዉ የማይሰለቸዉ
@tiztaye
@tiztaye 2 ай бұрын
ገልቢ መክሱር 😢😢😢😢 ፀፀት...
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 5 ай бұрын
የአይዞችሁ ወገኖቸ ጨለማው ይነጋል በልኡል እግዚአብሄር ቸርነት በፍቃዱ ታገሱ ጨለማው ይነጋል ሁሉም ለበጎነው በሉ😭💔✝️🙏
@MnMn-my1xo
@MnMn-my1xo 5 ай бұрын
መች ይሆን የሚነጋ አይ ዱንያ 😢😢😢😢😢😢
@MnMn-my1xo
@MnMn-my1xo 5 ай бұрын
ከሀገሬ የወጣሁበት ቀን ሰኔ 30 አይ ይይይዩይይየ
@Kamila-ks1we
@Kamila-ks1we 5 ай бұрын
ዙሪየ ጨልሞ ለእኔ አልነጋምገነ💔😭
@user-mf1mc7wc9f
@user-mf1mc7wc9f 10 күн бұрын
ማሜዋ የኔ ሁሉነገር ሁሉም እደተረት የልብን ማን ያዉቃል እፍፍፍፍፍፍ ድምፅህ እንደ መልክህ ከአይኔ ላንድቀን እንኳን ተለይቶኝ አያቅም ኑርልኝ ዘላለም የኔ ባትሆንም አንተም የሌላ እኔም የሌላ
@user-qb1iu2vi4r
@user-qb1iu2vi4r Ай бұрын
ኡፍፍፍ💔💔💔ይሄን ሙዚቃ ስስማ እንባየ የሚመጣው ነገርስ ልጅነቴ ነው የሚናፍቀኝ ኧረ ኢላሂ ከዚህ ሀሳብና ሂሳብ ከሆነ ሂወት አንተው በእዝነትህ ፈርጀኝ አሞኛል ደክሞኛል😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@birt12-ql3vd
@birt12-ql3vd 5 ай бұрын
ኮሜታችሁን ሳነብ እናተም እደኔ ጨልሞባችሁአል እሲ በዱአ እንተጋገዝ 🙏🙏🙏🙏
@AnnoyedArmadillo-oz3tm
@AnnoyedArmadillo-oz3tm 4 ай бұрын
ለኔ አልነጋም ገና😢😢😢😢
@TensaySetege
@TensaySetege 3 ай бұрын
Wowww ምርጥ ማጀቢያ ነው❤
@user-sj2rm3bu3f
@user-sj2rm3bu3f 5 ай бұрын
እስኪ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ
@user-st2fx8lo6r
@user-st2fx8lo6r 4 ай бұрын
አላህየልብሽንያሣካልሽ
@madinamadina719
@madinamadina719 Ай бұрын
አይዙሽ እህት
@user-oi6cp7xd8s
@user-oi6cp7xd8s 20 күн бұрын
ኢንሻአላህእሺ
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Ай бұрын
😭😭😭😭😭እስኪ ይሁን ኡፍፍፍፍፍፍ
@KedjaYimam
@KedjaYimam 26 күн бұрын
ለአመታት ልረዳውሊገባኝ ያልቻለው አትሂድብኝ ውደ ያወኩት ብዙ አለ 😢😢😢😢😢
@zoherasa5698
@zoherasa5698 3 күн бұрын
ትሠማዉ እባየን የሚመጣዉነገርሥ
@user-ee8wt5tr4e
@user-ee8wt5tr4e Ай бұрын
በጣም ከፈቶኝ ቀኑ ጨለሞብኝ ነዉ ያለሁት ማሪያምን 😭😭
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 Ай бұрын
Ayizosh yalefale
@klawdiaabrehammami9
@klawdiaabrehammami9 7 ай бұрын
Wyyyyyyyyyyyy endet lb yemineka zefen new 😢😢😢😢😢😢
@BetiBetina-uf1mj
@BetiBetina-uf1mj 5 ай бұрын
እዴት እደምወደው ፊልሙንም በጣም ወደዋለው😢😢😢❤❤❤
@semhar136
@semhar136 4 ай бұрын
የፊልሙን ርእስ ንገሩኝ
@semhar136
@semhar136 4 ай бұрын
የፊልሙን ርእስ ንገሩኝ
@user-re1jz1yy3r
@user-re1jz1yy3r 3 ай бұрын
በፈጠረሽ የፊልሙን ርዕስ😢😢❤❤
@FasikaBene
@FasikaBene 3 ай бұрын
​@@semhar136ሰኔ 30
@kamilasherif-eg8nz
@kamilasherif-eg8nz 3 ай бұрын
የኔና የባሌን ታሪክ ያሥታውሰኛል😢😢😢😢😢😢 እፉፉፉፉፊፊፊፊ
@user-fw6cy3oj6z
@user-fw6cy3oj6z Ай бұрын
እኔም
@user-jt7eh9os2f
@user-jt7eh9os2f 4 ай бұрын
ታደለ ትለያለህ እኮ 😍😍😍😍
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t 4 ай бұрын
E Zuriyaye chelmo le eni alenegam ena akukulu belu lijochi endegena yihiwu 6Amet askotern 7 tegniachin geba stestetn takifen eh mechershaye sewu mamen yikebdal ere😭😭😭😭💔💔 E/R hoyi abertagni eski ayizoshi belugni wudiweche chenkognial
@jemilaMuhameed-no4ec
@jemilaMuhameed-no4ec 20 күн бұрын
ኡፍ🥺🥺💔💔💔ድካምብቻ🥺🥺
@user-zb6wv2lg1j
@user-zb6wv2lg1j 5 ай бұрын
WEY WEY LEB FESES YAREGAL
@user-pv7ej3hw7v
@user-pv7ej3hw7v 19 күн бұрын
አረ ኡኡኡ ወላሂ ነው የምላቹ መች ነው የሚነጋው😢😢😢😢 በአሁን ሰአት የምመኘው ሞት ብቻ ነው 😢😢😢
@birhanmeles4405
@birhanmeles4405 5 ай бұрын
Ehen zefen sisemaw buzu negere yasawsegnal
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 27 күн бұрын
ባጋጣሚ እየበላሁ ነበር የሰማሁት ተረበሽኩ እና ምግብንም አቋረጥኩት 😢😢
@almazayele8685
@almazayele8685 Жыл бұрын
ewnat betam kbad nw yhan zefen sesma betm nw ymikbeden nastiya nfeshen ba asda gent yanurlen
@fvv1680
@fvv1680 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢 እናቴ
@user-fv5yx1pq5f
@user-fv5yx1pq5f 18 күн бұрын
መቼ ይሆን የኔንጋት😢😢😢😢😢😢😢
@user-gn5gd8ge1w
@user-gn5gd8ge1w 5 ай бұрын
liben nwe minekaw😓😓😓😓
@user-lk3lh5gp8k
@user-lk3lh5gp8k 4 ай бұрын
Mejemerya endesemahut enbaya nw yemetaw
@user-zx9rz1ot1w
@user-zx9rz1ot1w 3 ай бұрын
ይገርማል በጣም ቃላት አጠረኝ
@Ttty-jr7pj
@Ttty-jr7pj 4 ай бұрын
አይትዝታብቻአይይይይይ
@user-mp7oj1ql1j
@user-mp7oj1ql1j 4 ай бұрын
12አመት አፈቅረዋለሁ ነግሪዋለሁ ግን እሱ አይወደኝም እኔም ሊላሰው አልቀርብ አልኩኝ😭😭😭😭😭😭 ምንላድርግ ምከሩኝ እስኪ እኔ የኔሁኝቢለኝ አላገራግርምነበር አንደየእንኳን ዙሮ ልቤን አላዳመጠም የራሱንሂወተሰ እየኖረነው ግን አላገባም እኔም እስኪያገባ እጠብቃለሁ ስደት ላይነኝ 6 አመቴ😥😥ወላሂ ደክሞኛል
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 4 ай бұрын
ኣይዞሸ😢😢
@samirasamira3117
@samirasamira3117 4 ай бұрын
የኔ ውድ እንደምንም ብለሽ ሌላ ለመቅርብ ሌላ ለመውደድ ሞክሪ ማለቴ ወንድ ልጂ ሲወድጂ ሲወደድ በጣም ነው የሚኮራው አብሽር ውደ ብቻ ከባድ ነው😢😢😢
@user-rd7if9yw1y
@user-rd7if9yw1y 4 ай бұрын
ውዴ በቅድሚያ አምላክ ለሀገርሽ ያብቃሽ ሌላሰው መቅረብ መልመድ አለብሽ ዎንድ ልጅ ሞር ሲወደድ እራሱን ይቆልላል ደግሞ ላንቺ ስሜት ከሌለው ከምንም ማፍቀርሽን አይቆጥርም ብቻ የተሻለ አምላክ ይሰጥሻል ከልብሽ እንዲወጣ ፀልይ
@user-py4zk6zr9f
@user-py4zk6zr9f Ай бұрын
እናቱ አንዱ ተጠርጎ ሲሄድ ሌላ ተወልውሎ ይመጣል
@makkeali6414
@makkeali6414 Ай бұрын
ማፋቀርሸን ቀጥይበት አንድ ቀን ታገኝው ይሆናል
@Tewoflos1606
@Tewoflos1606 2 ай бұрын
እውነት የልብናችን ነው የሚነካ ነው
@KeskeroKero
@KeskeroKero 5 ай бұрын
Eren alchalkum gays
@UmbertoRizzo-nx3wi
@UmbertoRizzo-nx3wi 3 ай бұрын
Ahunse nfkcheyle bkale karkchey koy bamnfase taskyw alclkum yalnche 😢 nafkot la enat ❤
@beziMo
@beziMo 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳኝ ከብዶኛል😭😭
@user-eb1er4kk9o
@user-eb1er4kk9o 5 ай бұрын
😢😢
@KhaderWoy
@KhaderWoy 9 күн бұрын
እህህ😢😢😢😢😢
@sandros23
@sandros23 3 ай бұрын
የምኖርበት ምክንያት ነው ያጣውት የምር ከፍቶኛል ለኔ ብቻ ነውፍቅር ያልታደለው😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-kh5bz3lx6d
@user-kh5bz3lx6d 7 ай бұрын
@user-richo
@user-richo 4 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@jcdh-lx2ut
@jcdh-lx2ut 5 ай бұрын
💔😭
@hamzaasamiir6909
@hamzaasamiir6909 6 ай бұрын
😢❤
@SmilingCrocodile-yw7mi
@SmilingCrocodile-yw7mi 3 ай бұрын
ለኔአልነጋምገና💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😪
@user-sb4zw4wq8i
@user-sb4zw4wq8i 3 ай бұрын
💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢😒እፍ አሁንሥ ሁሉምነገር ከበደኝ ውይ ይችምድር ግን ፈተናዋ ብዛቱ 😭😭😭መሞት እፈልግና ግን 💔💔እደት እራሥን ማጥፋት ሀፂያት እደሆነ እያወኩ ግን በቀን ውሥጥ ሣልሞክርና ሣላሥብ ውየ አላቅም ግን ይከብዳን 💔💔💔💔እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@hanynursebo3781
@hanynursebo3781 Ай бұрын
Ayizosh beallah... Yalefale hulum
@user-sb4zw4wq8i
@user-sb4zw4wq8i Ай бұрын
​@@hanynursebo3781እሽውደዋ
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢ልቤ
@user-dc3cy2bp1f
@user-dc3cy2bp1f Ай бұрын
👍
@abicomph2415
@abicomph2415 3 ай бұрын
Yene sene 30 mn yhun
@tigestnuraadis7218
@tigestnuraadis7218 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-dc8ym4mi8t
@user-dc8ym4mi8t 11 ай бұрын
ደስ ይላል
@nardosminale9320
@nardosminale9320 9 ай бұрын
😊
@user-ui2sg8xk1c
@user-ui2sg8xk1c 5 ай бұрын
What is the singer name?
@genigeni8671
@genigeni8671 2 ай бұрын
ሁሌ ትዝ ትለኛለህ 😢😢😢
@user-mp7oj1ql1j
@user-mp7oj1ql1j 4 ай бұрын
12አመት አፈቅረዋለሁ ነግሪዋለሁ ግን እሱ አይወደኝም እኔም ሊላሰው አልቀርብ አልኩኝ😭😭😭😭😭😭
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 4 ай бұрын
ሰው ነው ያፍቀርሸው😮😢
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr 4 ай бұрын
አጂብ
@MehamediSiragi-nz9tr
@MehamediSiragi-nz9tr 4 ай бұрын
መድ
@user-pc4og6jy5m
@user-pc4og6jy5m 3 ай бұрын
12 አመት ሙሉ እንዴት ሳያገባ ሳይወልድ ማለቴ የልጂነት ፍቅር ካልሆነ 😢😢 ወይ ፈተና😭😭😭💔
@user-cf1xv3ou2m
@user-cf1xv3ou2m Ай бұрын
ዙሪያየ ጨልሞል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@amkytube5242
@amkytube5242 21 күн бұрын
አንዳንድ ኮሜንት ሳነብ ሁሉም ብሶት ነው😥 አይዟችሁ እህት እና ወንድሞቸ ጽኑ❓‼️ ማወቅ ያለብን ወደዚች ምድር ስንመጣ ለብዙ ፈተናዎች ነው። ፈተናዋን ማን አለፈ ይሆን❓ የኛ እድሜ ደግሞ አጭር ነች። የበፊት ትውልድ እስከ 2000 አመት ድረስ ወይም በላይ የኖሩ እንዳሉ ይነገራል።
@user-dd4bn3hw2i
@user-dd4bn3hw2i 2 ай бұрын
🥺‼️
@user-wd4nl4dp9w
@user-wd4nl4dp9w 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭❤❤❤
@user-yz2sf2be3u
@user-yz2sf2be3u 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@BirukEndalkachew-fj4wn
@BirukEndalkachew-fj4wn Ай бұрын
Relax music
@user-ts1ir7bp5l
@user-ts1ir7bp5l 2 ай бұрын
እኔላይ አሁንም አልነጋ😢😢😢
@SmilingCrocodile-yw7mi
@SmilingCrocodile-yw7mi 2 ай бұрын
ዙሪየጨልሟል😭😭😭😭😭
@saidasaid467
@saidasaid467 17 күн бұрын
እኔ 9 ያወኩት ልጂ አለ በፍቅር ብዙ አመታት ስደት አሳለፍኩ በጣነው የማፈቅረው ነይ ይለኛል አልሄዲኩም ከዛ መዘጋጋት ጀመርን እኔም ተውኩት መፍትሄ ስለለው እኔ ማግባት ስላለብኝ ሌላ ሰው ጋ አወራን ያሰው ሶስት አመት ቆየን በጣም መልካም ሰው ነው እሱም ስደት እዴሆኩ ቤተሰብ እናሳውቅ አለኝ እኔ ፍቃደኛ አልሆኩም አጠብቀኝ አልኩት አራት ወር ተዘጋጋን 9የለው ፍቅር ተመልሷ መጣ አሁን ምን ልወስን ይሄን አልቀበል ያን ጎዲቻለሁ 😢
@user-richo
@user-richo 4 ай бұрын
አረ አሁንስ ይከብዳል ጨልሟል ላይነጋ
@user-sq5go7or8s
@user-sq5go7or8s Ай бұрын
እህህህህ😢😢😢😢
@lidiya8452
@lidiya8452 3 ай бұрын
My sis😢❤️
@user-ee8wt5tr4e
@user-ee8wt5tr4e Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ
@zahara4564
@zahara4564 4 ай бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭
@sadseli
@sadseli 2 ай бұрын
🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@YosefTesfaye-jr8gg
@YosefTesfaye-jr8gg Ай бұрын
My life guzo wede sew bet lemeketer yehedhubet ken sense selasa 30 😢😅😅😅😅😅😅
@BbBb-ny9sw
@BbBb-ny9sw Ай бұрын
Saudi
@JddjdjsjsjsjNdjddjdj
@JddjdjsjsjsjNdjddjdj Ай бұрын
እናቴ ናፈቅሽኝ😂😂😂😂😂😂
@rahmayoutube-el3yg
@rahmayoutube-el3yg 2 ай бұрын
እሽ የኔስ እጣ ፈታ ምን ይሁን ፈጣሪየ ሁሉ አማኝ ሌቤል ተሰብሯል አላህየ ከዱኒያ ፈተና እና ጨቀት አተው ገላግለኝ የተሻለውን የህይወት አጋርየን ሰጠኝ እኔማ ደከሞኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@astreabat828
@astreabat828 2 ай бұрын
አይዞህ😢😢
@rahmayoutube-el3yg
@rahmayoutube-el3yg 2 ай бұрын
@@astreabat828 እሽ
@user-qb1iu2vi4r
@user-qb1iu2vi4r Ай бұрын
ኡፍፍፍ
@yizedinseman4514
@yizedinseman4514 5 ай бұрын
ዋው❤❤❤
@tsdi3205
@tsdi3205 Жыл бұрын
1Gna
@burtukanasmar
@burtukanasmar 7 ай бұрын
የረሳሁትን ቁስል ቀሰቀሰብኝ
@BerutkanB
@BerutkanB 2 ай бұрын
የቁም ጨለማ ከቦኝ አልነጋም ብሎኝ እሠቃያለሁ ግን መቼ ይሆን ፀልዩልኝ
@user-ss9dv9pz3m
@user-ss9dv9pz3m 3 ай бұрын
ትዝታብቻይሄንስሰማፍቅረኛየንአስታውሳለሁምነውበተረዳሁትሲለምነኝከብዶኛል
@user-ss9dv9pz3m
@user-ss9dv9pz3m 3 ай бұрын
ትዝታብቻ
@user-tr8fq6ew6u
@user-tr8fq6ew6u 3 ай бұрын
ከልቤ አፈቀርኩት ሊገባዉ አልቻለም እኔ ግን አሁንም አንዳዉ ከሱ ሌላ ማየት አልኀልገም
@user-qq4xw5cn2p
@user-qq4xw5cn2p 11 күн бұрын
ስወዳችሁ የዘፋኙን ስም ፃፍልኝ ሙሉውን ላዳምጠው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hhkk4666
@hhkk4666 3 ай бұрын
A💔😭😭😭?
@abraya12
@abraya12 5 ай бұрын
አጀብ
@tsdi3205
@tsdi3205 Жыл бұрын
😍😍😍😍
@Yot-ube
@Yot-ube Жыл бұрын
Subscribe please
@user-yn8fi6xs2v
@user-yn8fi6xs2v 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ልቤ
@OUMEROMER-ne9wf
@OUMEROMER-ne9wf 2 ай бұрын
እባካችሁ ድምፃዊው ማነው ንገሩኝ
@JddjdjsjsjsjNdjddjdj
@JddjdjsjsjsjNdjddjdj Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uw2vq5ci3p
@user-uw2vq5ci3p 10 ай бұрын
አረ የዘፈኑን ስም ንገሩኝ
@momyoutub7392
@momyoutub7392 10 ай бұрын
ዘፋኝ አይደለም የፊልም ማጀቢያ ነው የሚሰራው ተዋናይ ፍፁም አስፋው ነው
@OneLove-zq7ih
@OneLove-zq7ih 8 ай бұрын
ሰኔ 30 የፊልምዉ ማጀቢያ ሙዚቃ ነው
@klawdiaabrehammami9
@klawdiaabrehammami9 7 ай бұрын
Sene 30 sihon ye film majebya muzic new
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 5 ай бұрын
አኩኩሉ ልጆች ብለሽ ፃፊ
@user-sh7gs5mh5u
@user-sh7gs5mh5u 4 ай бұрын
አይ አለመታደል😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-py4zk6zr9f
@user-py4zk6zr9f Ай бұрын
ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው አለች አያቴ ህዝቡን አታስለቅሱ
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 61 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 9 МЛН
Kaki Tesfaye weleba full Lyics
5:10
YOT-ube
Рет қаралды 19 М.
ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ፈታ በሉ
13:42
ፍቅር tube fiker
Рет қаралды 21 М.
Yefiker Tig - Esubalew Yitayew(Yeshi) New Ethiopian Music 2020
8:07
PINK STEERING STEERING CAR
00:31
Levsob
Рет қаралды 22 МЛН