ስፖርት ከተሰራ በኋላ መመገብ ያለብን ምግቦች ከሚስ ዘዉዴ ጋር ከቅዳሜ ከሰዓት

  Рет қаралды 69,201

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 124
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
የኒ ስውድህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 5 жыл бұрын
ራእይ 3 (Revelation) 20፤ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል።ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐንስ 10 (John) 9፤ በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማሪያም ያገኛል።
@marthayohannes645
@marthayohannes645 5 жыл бұрын
Amen....
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 5 жыл бұрын
ዮኒዬ በጣም ነው የምትመቸኝ የእኔ አንደኛ ነህ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 5 жыл бұрын
ሲጀመር ለኢትዮ ኑሮ መች አማረጠና ለናተ እደሁ እንጂ ለደሀው አይሆንም
@meronwedajo4854
@meronwedajo4854 5 жыл бұрын
Wow!!!ትዝታችን ላይ የሚያቀርበው ልጅ ነው በታም ነው የሚመቸኝ !!!ከዋሌ የበለጠ ዘና ያረገናል ሰዎችዬ ውደዱት እሺ???
@tmsgnamlake7349
@tmsgnamlake7349 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@MoahmmedAhmed-o2v
@MoahmmedAhmed-o2v Ай бұрын
ጨው አርጎ መጠቀም ይፈቀዳል ወይ ??
@gex8278
@gex8278 5 жыл бұрын
አር ሁኖ ለሚወጣው እግዛብሄር ጋር ትጣላላችሁ ብትፆሙ ግን ጡሩ ነው
@helenadonai1572
@helenadonai1572 5 жыл бұрын
Yoni the best ! Tiztashin
@bona2318
@bona2318 5 жыл бұрын
የሰላም አለባበስ ብዙም አልተመቸኝም ሞባይሏ ወጥቷል
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ
@እመንእንጂአተፍራያመነየተ 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ ሰላም
@ST-sr6te
@ST-sr6te 5 жыл бұрын
ዋለልኝ የለለ ሁኖ ደብሮኛል ሰላምየ ብጠፍ ጭራሽ ቅዳሜ ከስአት አላይም ነበር
@AliAli-wl8ic
@AliAli-wl8ic 5 жыл бұрын
ዋለልኝን አፍቅሬው ነበር ጫሪሺ ይባስ ብሌ ጠፈ ክክልክክ
@gthomas1727
@gthomas1727 5 жыл бұрын
1- እሷ ከአሜሪካ ስለመጣች ነው 46 ግዜ የምታቀርቧት። why? መነው ሀገር ውስጥ ላለ ብዙ የመስራት አቅም የለው ግን የሚዲያ ሽፉን ያጣ ለደሀ ልጆች እድል ብትሰጡ። የማንንም ዘልዛላ በየሳምንቱ እያመጣችሁ የምታስፈነጩብን። 2 -ሌላው እንግሊዘኛ መናገር የማይችሉ እናቶች እንዴት ነው የ ሚገባቸው በጉራማይሌ ስታወሩ። ንፁህ አማርኛ ተጠቀሙ አንጂ 3- be creative ያልታዩ ያልተሰሙ ነገሮችን አሳዩን አስተምሩን 4-የ አለባበስ ስርአት ይኑር እንጂ ልጆችም እኮ አብረውን ያያሉ እኮ። የማንንም መንጫራ እንብርት ጡት አታሳዩን። respect the viewers option. on Tv shows opinions matter 5-- ሌላም እያየሁ እጨምራለሁ 6- አሜሪካ አልሳካ ሲለው ኢትዮጵያ ገብቶ ምስኪን ህዝቤ ለይ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚለውን እንደ ጀብድ እንደያዘ ስው አታስበጥርቁብን
@kedir5245
@kedir5245 5 жыл бұрын
ሰውን ከማድነቅና ከማበረታታት ይልቅ ሁል ጊዜ ተቃራኒ ሀሳብ ማምጣት ተገቢ አይመስለኝም ለዚያውም ስነስርአት በጎደለው ቋንቋ ሰውን መግለፅ ምን የሚሉት ነገር ነው እርግጠኛ ነኝ ባለሞያዋ ይሀንን አሰተያየት ካየችው ግራ እንደምትጋባ ለጥሩ ነገር ያሰበችው ነገር መልኩን ቀይሮ በዚህ መልኩ ሲታይ። ጥሩ የስፖርት እንቅስቃሴና ጤናማ የምግብ አመጋገብ እንዴት እንደሆነ እያሳየችን ነው ስለዚህም ልናመሰግናት ይገባል
@gthomas1727
@gthomas1727 5 жыл бұрын
Kedir 52 እሷ ብቻ ናት በኢተዮጵያውስጥ ያለችው፣ ስንት ግዜ ነው በተመሳሳይ ዝግጅት ላይ እሷ ብቻ የምትቀርበው። ብዙ ብቃት ያላቸው ግን አሽቃባጭ ያጡ ሰዋች እንዳሉ አትርሳ። አሷ የጤና አጠባበቅ ወይም ጤነኛ አመጋገብ ሳይሆን የምታስተምረው አሜሪካ ያልተሳካላትን ቢዝነስ ምስኪን የሀገሬ ህዝብ ለይ ፕራክቲስ እያደረገች ነው. She is all about business, what she does is promoting her business for free. I know a lot but kept it for my self.
@kedir5245
@kedir5245 5 жыл бұрын
Genet Thomas የእኔ እህት በሁለት የተለያዩ ፕሮግራሞች እንዳየኋት ጥሩ ነገሮችን ነው ያሳየችን ሁላችንም ባየናቸው ነገሮች ላይ ብቻ ብንመሰክር ጥሩ ነው please take it easy on her do not make her guilty with out her intention
@gthomas1727
@gthomas1727 5 жыл бұрын
Kedir 52 Not making her feel guilty but the producers
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 5 жыл бұрын
እስኪ ከቻላቹ በቀላሉ ማግኘት ከምንችላቸው ነገሮች ምግብ አሰራር አሳዩን
@alemmesfin981
@alemmesfin981 5 жыл бұрын
Such a beautiful show and beautiful show and beautiful couples which is my wish God bless
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 5 жыл бұрын
ዋሌን የት አበረራችሁት ውይ ያለሡ ፕሮግራሙ አያምርም ግን ለዝግጅቱ እናመሠግናለን
@ritaa6260
@ritaa6260 5 жыл бұрын
No no, cross contamination. You should wash the chopping board after you chopped the raw chicken.
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 5 жыл бұрын
Karya ketfachihu esat woyim oven heat saynekachihu besamuna metateb kemekatel yadinal
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ዮኒ እኮ ማለት የዘመኑ ጋዜጠኞች መለኪያ ነው
@eyobgetachew1812
@eyobgetachew1812 5 жыл бұрын
የህይወት መንገድ that’s true. I totally agree with you! 👍🏼
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 5 жыл бұрын
Atetemumem endaya youneye ataregewem
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 5 жыл бұрын
But what is the problem with having Injera ? It is full of iron, complex carbohydrates.. you are recommending rice instead ? I am going to have to disagree with you on that .
@EthioKitchen
@EthioKitchen 5 жыл бұрын
Miss Addis Ababa Ur right.. this is misinformation... and it bugs me so much...
@ameratefera1734
@ameratefera1734 5 жыл бұрын
i think she used to eat fake Injera in abroad mixed with a bunch of other ingredients not real 100% Teff Injera and that gives you serious bloating..maybe if she try to eat all the stuff she cooked with 100% Teff Injera, she will never go back to that rice.
@mikiyastsegai209
@mikiyastsegai209 5 жыл бұрын
እንብርቷ ስር ያለውን ለምን አትጥለውም እዚህ ስጥመጣ ቢያንስ እንኳን የኛ አገር ሴቶችን ሀላፊነት ወስዳ የምታስተምረው ልታበላሽ አስባ እንዳይሆን በአካል ላግኛት ብቻ 😡
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
ዶሮ በሎሚ ካልታጠበያስጠላል
@eshetudinka4550
@eshetudinka4550 4 жыл бұрын
sorry but what is amlet ?
@egtech6327
@egtech6327 5 жыл бұрын
be tsom kens min aynet migb new yhen yemitekaw?
@እውነትጌታብቻነው
@እውነትጌታብቻነው 5 жыл бұрын
በውጭ ሀገር ምንም ነገር አየጥማኝም እንቁላሉም ፕላስቲክ ነው ።🍳
@onelove7063
@onelove7063 5 жыл бұрын
Enante ga robot nw metelwe
@ewnetalemayho6305
@ewnetalemayho6305 5 жыл бұрын
Enem besew Hager mnm megb aletm blogal weyyyy hagere
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
ብዙጊዜ ፍሪጅ ዉስጥ ስለሚቀመጥ ነዉ ኢትዮጵያ ቱኩስ ትኩሷን ለምደን እኮ ነዉ😊😔
@YabseraYared
@YabseraYared 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 እኔ የምኖረው ወጪ አገር ነዉ እዉነት አይደልም
@tadeloaschalew6271
@tadeloaschalew6271 5 жыл бұрын
እኔን አያካትትም እንጅ ለሀብታሞች ጥሩ ግንዛቤን ነው
@abdimohammed7389
@abdimohammed7389 5 жыл бұрын
selam tena ystelegn le kdame keseat azegajoch .tnesh lemalet yakil ene teketatayachu bhonm gin semonun be mesgidoch lay yeneberewun katelo ayto lemalef lemin endefelegachu alawqim.kezih befit beneberew be bete christian katelona mesel negerochin ato walelegna ena selam besesum bihon yalachun hasabna teqawumo lemasayet mokrachuhal minew tadya zares zim alachu? frdun lenantew etewewalew
@ruthina1927
@ruthina1927 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሕዝቡ በኑሮ ውድነት ተቸግሮ ነው የምናውቀው እናንተ ምግብ አዘጋጆች ገንዘብ ላለው አስተምሪው እሺ ትቀልጃለሽ ልንገራችሁ ገንዘብ ካለ ምግብ ፈጥረሽ መስራት አያቅትም
@setnagirma7178
@setnagirma7178 4 жыл бұрын
Ewunet new genzeb kale balemaya new hulum
@አሜንአለሙ
@አሜንአለሙ 5 жыл бұрын
እደ ዋለልኚን አምጡልን
@susulovetube1360
@susulovetube1360 5 жыл бұрын
ወሌ ሚክነቱን ሰይነገር እደጠፋ
@kalgirma9370
@kalgirma9370 5 жыл бұрын
Lenate lemat abezashe Esa amargna eyawerashe men negn lemalet new bakishe
@edenedu7735
@edenedu7735 5 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣቹልን እኔ ምልሽ ሰላምዬ ዋሌስ እንዴ 😧😤😥
@ameratefera1734
@ameratefera1734 5 жыл бұрын
My fellow Ethiopians, please, please DO NOT wast the YOIK! I repeat DO NOT wast the YOIK! Egg yolks contain healthy fat, tons of vitamins and minerals and the white part contain protein.
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 5 жыл бұрын
I completely agree with you. It has omega and fatty acids. 👍 👍 👍
@amenyihun2418
@amenyihun2418 5 жыл бұрын
ዋለልኝ የት ሄደ?? የቤተሰብን ጨዋታ ነጻነትን ለምደነው እሸቱ ጎበዝም ቢሆን መልመድ እንዳስቸገረን ሁሉ ዋለልኝንም በዚህ ፕሮግራም ስለለመድነው የት ሄደ ብዬ ነው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
❤🙏🙏😇😇
@bona2318
@bona2318 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔማ እንጀራዬን እየሰገሰኩ ቦርጫም ሁኛለሁ
@gigilemma6133
@gigilemma6133 5 жыл бұрын
እባካችሁ ትችት ትታችሁ ተማሩ ምድረ ድንጋይ ራስ
@m.s.f1683
@m.s.f1683 5 жыл бұрын
ክክክክክ እውነተ ነው እህት
@hibretdessalegn4096
@hibretdessalegn4096 5 жыл бұрын
Ewnet god yebarkesh
@ruthina1927
@ruthina1927 5 жыл бұрын
Gigi lemma አስተያየት መስጠት አያሰድብም አሻሽዪ
@genetkassa610
@genetkassa610 5 жыл бұрын
Meketfia ldorrena selta yteliiye mhone albet.
@medinamohammed8042
@medinamohammed8042 5 жыл бұрын
የዉናት ያረብ አገረ ሴቶች ይቦኑሷችኋል አልቀረም ሞያ ስት ነገረ ይችላሉ መሰላችሁ እዉናት ወይስ ሀሰት ንገሩኝ
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ
@እያረሩመሳቅ-ቐ3አ 5 жыл бұрын
ተይጂ የሀበሻን ሴት ማንም አይበልጣትም
@Sara-nj4xu
@Sara-nj4xu 2 жыл бұрын
ኧረ በጭራሽ ማን እንደ ሀበሻ ሴት ደሞ አረቦች 😣😓😓
@messibirahan8595
@messibirahan8595 5 жыл бұрын
እንዴ ዋለልኝ የት ሂደብኝ እሱ ብየ ነው እኮ ክውክው እያልኩ እምመላለስው
@alemethiopia6164
@alemethiopia6164 5 жыл бұрын
በገራችንእንኩራየፈርጆምናምንአትበሉ
@Aa-vs3kj
@Aa-vs3kj 5 жыл бұрын
ሰላም አንች ኑሪልኝ እጂ ዋሌ ደግሞ አንች ጥሎ አይጠፈም
@janankeedubaijanankeedubai8922
@janankeedubaijanankeedubai8922 5 жыл бұрын
😋😋😋😋😋😋😍
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 5 жыл бұрын
ተረጋጋ
@amelamem8336
@amelamem8336 5 жыл бұрын
Wowo amerobachu hali. Geni yala wale ayimimacayimi
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 5 жыл бұрын
Dese yelalen
@TUBE-TG-q2v
@TUBE-TG-q2v 5 жыл бұрын
ኦፍፍፍፍ ዋለልኝ
@genifiker3958
@genifiker3958 5 жыл бұрын
Dorowun ketifesh chimir alatebshwum eko
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
አረ ዋለልኝኝኝኝ ዮሃንስም የማደንቅህ ነኝ ግን ለዋሌ ልቀቅ ።
@fatherfather799
@fatherfather799 5 жыл бұрын
Tillik tehadisooo malet yehe naw ... waleeeeeeee 😔
@kareemewolnshet4031
@kareemewolnshet4031 5 жыл бұрын
ጉድ በፆሙ
@nasrer4400
@nasrer4400 5 жыл бұрын
ዋሌ የት ሄደ
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እዴ ዋሌስ???
@messiethio4895
@messiethio4895 5 жыл бұрын
ዋሌ ጭራሹን ተቀየረ እንዴ USA እንደሆነ Instagram አይቸዋለሁ
@alemethiopia6164
@alemethiopia6164 5 жыл бұрын
ሠላምየዋሌሢኖርነውየምደምቂው
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ሆኝ ያለንጀራ አልችልም
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 5 жыл бұрын
እራብ ቢገሸልጥሽ እካን ዲኮር ልሰሬ ሊጡንነበር የምጠጪው ገንዘብ ካለ ማን መስራት አያቅተውም።
@ghtcnhgchkb4760
@ghtcnhgchkb4760 5 жыл бұрын
Walilign yet hedo new
@lishangggg6989
@lishangggg6989 5 жыл бұрын
ዋለልኝ የት ሄደ ውይይይይይይ
@sdoossdoos3057
@sdoossdoos3057 5 жыл бұрын
ኧረ ይደብራል ዋለልኝ ከሊለ አላይም
@mibyordemimi2156
@mibyordemimi2156 5 жыл бұрын
Yet hede walelj lemen keyerachut
@Shalom-1990
@Shalom-1990 5 жыл бұрын
ወይኔ አሁን ነዉ ቤት የገባሁት እናተጋ መጥቼ ልብላ ጠብቁኝ
@zinashchebero166
@zinashchebero166 5 жыл бұрын
Omlat new mibalew
@samiregetachew8075
@samiregetachew8075 5 жыл бұрын
ግን ዋል ይመጣል አይድል Uff
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 5 жыл бұрын
ቆይ ያልገባኝ ነገር አሁን ፆም አይደል እንዴ ሰላም እና ትዝታዎች የሚያቀርበው ክርስቲያን አይደሉ ?እውነት መልሱልኝ
@subaithap5867
@subaithap5867 5 жыл бұрын
አረዋሊየትሂደዋሊከሊአያምርም
@alemalem5508
@alemalem5508 5 жыл бұрын
Wale america feta eyale new
@zinashchebero166
@zinashchebero166 5 жыл бұрын
Ymechew
@yeshyemelketochikarifnache2132
@yeshyemelketochikarifnache2132 5 жыл бұрын
Walelnyi break naw zare meslny
@rozeethiopia947
@rozeethiopia947 5 жыл бұрын
Eyekeladachu moh alebet yhe ko Ethiopia lau ykebdal
@getin6892
@getin6892 5 жыл бұрын
ምግብ ስሰራ ፀጉር መሸፈን እንዳለበት መረሳት የለበትም
@sifanshow2024
@sifanshow2024 5 жыл бұрын
ብዙ ነገር ይቀራቹዋል አንደኛ ፀጉር መሸፈን የእጅ ጓንት ምክንያቱም አለም ስለሚያያቹ ከችን ዉስጥ እስከሆናቹ ድረስ ፕሮቶኮሉን ማሟላት አለባቹ
@asmaakmal5618
@asmaakmal5618 5 жыл бұрын
አረ ዋለልኝ የት ሂዶ ነው አንተ የሚያምርብህ ትዝታችን ነው
@tube-lh2xw
@tube-lh2xw 5 жыл бұрын
ሆሆ አንድ ደሮ 400ብር ተገዝቶ ምሳና እራት በየቀኑ ሊበላ ሀሀሀሀ
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 5 жыл бұрын
እኔ እስፖርት እሰራለሁ እራት ጭራሽ አልበላም ቦርጭ ግን በፍፁም አይጠፍም
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
አቺ ውጭ ስለሆንሽ ነው ባትቀባጥሪ ጥሩ ነው
@rimoll1831
@rimoll1831 5 жыл бұрын
እረ ለተመልካቿች እንብላ በሉዋቸው
@yashead474
@yashead474 5 жыл бұрын
Teshe baa somuu doruu mabelate
@jolememeru471
@jolememeru471 5 жыл бұрын
ይሄ ምግብ ይከረፋል ምክንያቱም ስላጣው የተከተፈው ዶሮ በተከተፈበት ነው
@etenesh2401
@etenesh2401 5 жыл бұрын
Kkkkk
@myfullhope1272
@myfullhope1272 5 жыл бұрын
እንኳን እንድህ ብለሽኝ እንደውም ሸክምነኝ እንቁላል በተበጠበጠበ እንኳ ሌላ ነገር መስራት አልወድም የሽታ ነገር
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
እኮ
@ቤዛየአሳምነውፅጌናፋቂነኝ
@ቤዛየአሳምነውፅጌናፋቂነኝ 5 жыл бұрын
ምግብ ይከርፉል አይባልም እህት ነውር ነው
@elsabetyigezu1124
@elsabetyigezu1124 5 жыл бұрын
Walelign yet hede
@weynitadesse9742
@weynitadesse9742 5 жыл бұрын
Enkwan egzabher atrfe ln enkwan ds aln egzabher ymsgn ehte btam ds bllng ale
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
ይህን ለቦሌዎች ለጉለሌና ለእሪ አይሆንም
@ሰአዲማርለእናትዋ-ተ7ጸ
@ሰአዲማርለእናትዋ-ተ7ጸ 5 жыл бұрын
ዋሌን አምጡልን ፕሊስስስስስስስ
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 5 жыл бұрын
በፆሙ በሉት ቱ ሆዳሞች
@alemethiopia6164
@alemethiopia6164 5 жыл бұрын
ዋልየምንሖኖነውደሕናነው
@bethela9060
@bethela9060 5 жыл бұрын
The guy he don't wash his hands
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ
@የህይወትመንገድ-ጰ4ኘ 5 жыл бұрын
ዋሌ ከሳተላይቷ ጋር መጥቋል
@messamessa6900
@messamessa6900 5 жыл бұрын
የህይወት መንገድ kkkkkkk
@እግዚሐቤርፍቅርነው
@እግዚሐቤርፍቅርነው 5 жыл бұрын
እረተመልካቾች ጋጉ ክክክክክ
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ምንድነዉ ሆድ ተለቆ ደሞ አማርኛ አዉሪ ባክሽ እጭ
@matiasemu4599
@matiasemu4599 5 жыл бұрын
hahahaha booty cump = ወንዶች አለቀልን በሉኛ !!!
@yesufabdulhakim9326
@yesufabdulhakim9326 3 жыл бұрын
The lady thinks that rice is more nutritious than injera lmao what a joke …the teff grain is far supiror to rice in evry apect ie marco and micro nutrients…ebs should get someone who is a real doctor and an expert on the topic to tallk about these important topics …not these infulencers or whateva thy call themselves
@maxberkeley8188
@maxberkeley8188 3 жыл бұрын
She’s a woyane double agent.What in the world happened to you. Her Ethiopian loathing posts are naive at best or repulsive at worst. God is good. Ethiopia will prevail. She should never be allowed to enter our beloved Ethiopia again. Let her stay in DC and continue to be TPLF’s mouthpiece and live her pitiful broken life.
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ወይ ሳይንስ ተናግራቹ ሞታቹሀል ኡፍፍ ወሬ ብቻ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 5 жыл бұрын
አረ አታስቁን ወሬ አለባቹ ኢትዮ በደዚህ ሁኔታ እያለች የማትረቡ
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ
@የዑራኤልልጅ-ፀ3ሰ 5 жыл бұрын
ያለ ዋሌ ምናችሁም አይጥምም በሚቀጥለው ካልመጣ አልመለከታችሁም
@yedingillij8333
@yedingillij8333 5 жыл бұрын
አንቺን ያግርባ ታድሏል ሳላጣ በሳላጣ ነው
@ethiopia4940
@ethiopia4940 5 жыл бұрын
Zewde I am disappointed on you. Knowing the fact that you're on TV, Should have take extra effort not to speak English. Rather you were doing the opposite. Should have known better. Gura new yememeslew.
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
30:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 141 М.
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
አመጋገብ እና የጡንቻ ስፖርት /NEW LIFE EP 383
19:27
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН