"ሰርጌ ላይ አባቴ ብቻ ነው የተገኘው" /ባለትዳሮቹ/ አርቲስት ደበሽ ተመስገን እና ወ/ሮ አዲስዓለም መኮንን //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 124,809

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 166
@workabebaketema173
@workabebaketema173 2 жыл бұрын
ደበሽ አስለቀስከኝ አይዞህ የምታመልከው አምላክ ታማኝ ነው የልጆችህን ፍሬ ታያለህ
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 2 жыл бұрын
አሜን
@tigistasfaw2035
@tigistasfaw2035 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ንግግር ጭንቅላትሽ ውስጥ ሰዎች ስራ አይሁኑብሽ ምትክ የሌለው ቃል እግዚአብሔር አያልቅበትም ኖረህ ከፍታቸውን አይተህ ለማክበር ፍሬአቸውንም ለመሳም ያብቀህ አብራችሁ አርጁ ለሷ የተመኘኸውን እድሜና ፀጋ አብሮ ይስጣችሁ አብራችሁ የልጅ ልጅ ሳሙ በእውነት አሰለቀስከኝ
@yonasbelay7583
@yonasbelay7583 2 жыл бұрын
አንተ ብሩክ ሰው ነህ ላንተም እድሜ ከጤና የልጆችህን ልጆች ሳም አሳድግ ሚስትህም እንደተመኘህላት
@naemayousuf2154
@naemayousuf2154 2 жыл бұрын
64
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
በጣም ለየት ያለ ቤተሰብ ነው የእውነት ከማንም የተለየ ነው ፍቅራቸው ገና ትኩስ ነው ። ልጆቹን አንቱ ብሎ የሚያከብር ገና ባለ ብዙ ተስፋ የሚያምሩ ለባለቤትህ የተመኘህላትን ጤናና እድሜ ላንተም ለልጆቻችሁም ጭምር እግዚአብሄር ተጠንቅቆ በክብር በሞገስ ያኑራችሁ ።
@genetzeberga1269
@genetzeberga1269 2 жыл бұрын
አሜን
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት የተባረክ አባት ነህ ለቤተሰብህ.... እግዚዓብሄር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ : ኦግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁንና ልጆቻችሁን ይባርክ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ደግ አባት ነው ልጆችህ እድገው ትልቅነታቸውን አይተህ አያት አርገውህ ሸምግለህ ረጅም እድሜ ከነባለቤትህ ስጥቶህ ለመኖር ያብቃችሁ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@Tayetu19
@Tayetu19 2 жыл бұрын
በጣም ልብ የሚነካ አነጋ ገር ነው አቶ ደበሽ መጨረሻ ላይ የመረካት እንባዬን ሁሉ አመጣኽው
@lt963
@lt963 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ካፕሎች። እንዲህ ነው አባት ማለት። ናፍቆት ትክክለኛ ቦታ ነው ያለሽው። ንግግርሽ እርጋታሽ ደስ የምትይ በጣም ነው የማደንቅሽ።
@jimanegawo1107
@jimanegawo1107 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ፣ትዳራችሁና ትውልዳችሁ የተባረከ ይሁን ፈጣሪ ይባርካችሁ! !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 2 жыл бұрын
ደሰ የሚል ቤተሰብ ነው ደበሽ በጣም የምወድህ አረቲሰት ነበርክ አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩሁ በጣም የተረጋጋህ ሰው ነህ እና ለባለቤትህና ልልጆችህ የምትሰጠው ክብር በጣም ደሰ ይላል ግን እወነት ነው ቆንጆ ናት በዛ ላይ ረጋ ያለች ቆነጆ አሰተዋይ ነች ለትዳራችሁ የከፈላችሁት ዋጋ ከባድ ነበር ግን ደሰ ትላላቹሁ የሚገረመው ግን ከሴት ብላኀት አይጠፋም የሚባለው እወነት ነው ያቼ ወቅት ከባድ ነበረች በጥበብ አሳለፋው ለዛሬ መሰረት የጣለች ጀግና ናት ያቼን ሰዓት አባቷን በተካሲ ቀድማ የተገኘችበት ሰዓት ለኔ ትልቅ ብልጠት ነው የመጣውን ሲይጣን በጠበብ አባረሽ የዛሬ አባወራሽን ያገባሽው የዛን ለት ነው ግን አሰተማሪ ናቹሁ ልጆቻቹሁ ደግም ሲያምሩ ልጆቻቹሁን ይባርክላቹሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይሰጣቹሁ !!👍👍👍👍👍👍👍👍
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
ደበሽዬ ስታስቀኑ ዘመናችሁን አሁንም ጌታ ይባርከው🌄🌻😍
@hirut4901
@hirut4901 2 жыл бұрын
ወይኔ ጏደኛዬ ደበሽዬ እንኳን ደስ አልህ ትዳራችሁን ልጇቻችሁን ጌታ ይባርክላችሁ
@tadla8200
@tadla8200 2 жыл бұрын
ወይጉድ ያተ አባትነተ ይለያል እኔ አባቴ የኔናት ሲለኝ ምንያክል እደሚወደኝ አውቃለው አቱብሎ የሚያከብር አባትግን ይለያል ልዑል እግዚአብሔር እረጂም እድሜናጤና ይስጣቹ ልጆቻቹ የተምኙትን ደረጃደርሰው እናተም ለማየት ያብቃቹ🌺🌼🌺🌻🌼
@meserettamiru6353
@meserettamiru6353 2 жыл бұрын
አይ ደበሽ እድሜ እኮ ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው አይዞህ የልጆችህን ፍጻሜ ታያለህ እድሜንም ትጠግባለህ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
የሚገርመው ክብር ሰለ ልጆችህ ልብ የሚነካ ደስ የሚል እግዚአብሔር ይጠብቃቸው
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 жыл бұрын
የእውነት ድንቅ አባት ነህ አላህ እድሜና ጤና ሰጥቶ የልጆችህን ከፍታ ያሳይህ አድስ አለም ላይ የሆነው እኔም ላይ ሆኗል😢 አሁን የኔ ምኞት ትዳሬ የተባረከ ሆኖ የልጆቼ እናት መሆን ነው😢
@lem2126
@lem2126 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ ይላሉ እግዛብሔር በድሜ በጤና ይጠብቃችሁ አያት ቅድመ አያት ያድርጋችሁ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ቤተሰብ ምርጥ አባት በጣም ነዉ ደሰሰ እምትሉት እድሜና ጤና ይሰጣችሁ የልጅ ልጅ እዩ🌹🌹💐
@meskeremteshome5824
@meskeremteshome5824 2 жыл бұрын
ደበሽዬ ስራዎችህን ሁሉ አድናቂህ ነኝ ዛሬደግሞ በሰማሁት ነገር የባሎችሁሉ አራያ መሆን የምትችል ነህ ለሁሉም ባሎች ያንተን አይነት አስተሳሰብ ይስጣቸው እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰብህ ጋር
@birukgetaneh6153
@birukgetaneh6153 2 жыл бұрын
Wow! What a great testimony! የእውነተኛ ፍቅርን ሀያልነት፣ የእግዚአብሔርን ታማኝነትና በፈተና ፀንቶ የቆመ የመልካም ትዳር ምሳሌ። ኦግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁንና ልጆቻችሁን ይባርክ።
@meskeremabebe124
@meskeremabebe124 2 жыл бұрын
እግዚህአብሄር ለታመኑበት ለተደገፍበት ታማነኝ ነው ማኖር ይችላል
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 2 жыл бұрын
ደበሽ ተመስገን እጅግ የምወድህና የማከብርህ ድንቅ ሰው ነህ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ምርጥ ቤተሰብ ናቹ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
ወንድማችን ደበሽ ከባለቤትህ ከቤተሰብህ ሁሉ ሰላም ጤና ጌታ ኢየሱስ ያብዛልህ ፡ ❤️❤️❤️
@Taredan77
@Taredan77 2 жыл бұрын
ወ/ሮ አይናለም አርቲስት ደበሽ ባለቤት የተባረክሽ ሴት ነሽ ተባረኪ የምትገርሚ ሴት ነሽ ተባረኪ
@adanechdenbel918
@adanechdenbel918 2 жыл бұрын
Wow! I have never seen a father like you 🙏🏾 what a blessing you are እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ የጆቻችሁ ህልማቸው ተሳክቶ ለማየት ያብቃችሁ: እረጅም እድሜ ከጤና ጋር🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕
@fikriewoldesamyat1448
@fikriewoldesamyat1448 2 жыл бұрын
ስለሆነው ሁሉ ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር ሁሌም ለዘለዓለም የተመሰገና የተወደሰ ይሁን ሁላችንም ጠብቆንና ከላችን ሆኖ ለ ፪፼፲፭ የምህረት ዓመት አድርሶናልና ስለሆነውም ስላልሆነውም ሁሉ ልናመሰነው ይገባል !!! እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰን ።
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘራችሁን ይባርክ እግዚአብሔርን አክብራቹሀልና እግብሄር ያክብራቹ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 2 жыл бұрын
አንዲህ ነዉ ባልና ሚሰት ፍቅር ማለት እግዚአብሔር ሳገጣጥም አተ ትብሰ አንች ትብሸ እየተባባልክ በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ቤታችሁንም እናተንም አብዝቶ ይባርካችሁ እየሱሰ ጌታ ነዉ🙏 ለዘላለም እሰከ ዘላለም አሜን
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች እውነተኛ የበአል ዝግጅት::
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 2 жыл бұрын
በጣምነዉ ደስሚለዉ ያኑርህ ምርርጥ ምትወደድ ተዋናይነህ እድሜና ጤናተመኘሁ ናፊቆትዬ አምሮብሻል
@emmaethiopia8227
@emmaethiopia8227 2 жыл бұрын
ናፍቂዬ ስታምሪ ድርብብ ያልሽ ወይዘሮ እባክሽ ሱሪ አትልበሽ:: የምትወደጂ የኢትዮጵያ ሴቶች ምሳሌ ከነአነጋገርሽ ሁሉም ሰው ይወድሻል
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ጥዶች ልጆቹን አቱ የሚል የሚያከብር ማሻ አላህ
@yewubdartaffesse590
@yewubdartaffesse590 2 жыл бұрын
የጌታ ፀጋ ያኖራል ተባረኩ
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 2 жыл бұрын
ደበሽ ተመሥገን አከብርሃለሁ ከመላ ቤተሠብህጋ እድሜና ጤና ይሥጥህ ያሠብከውን የድንግል ማርያም ልጅ ልጆችህን ይባርክልህ በልጆችህም ተደሠት አንደበትህ እጅግ ልብ ይነካል ሃሣብህ ይሙላልህ🙏
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጭዋ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ
@ኩሩኢትዮጵያዊነኝ 2 жыл бұрын
ዎው ምንኛ ልብ የሚመቀላ በረከት ነው ደበሽ ሚስቱን የባረከው?...እኔ ደግሞ ልባርክህ አብራቹ በሰላም በጤና የልጅ ልጅ ደስታ እዩ ፣ ለምልሙ!
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከነመላው ቤቸሰባችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@abelseifu6019
@abelseifu6019 2 жыл бұрын
ደበሽ outstanding artist never forget you.
@selamtube-2157
@selamtube-2157 2 жыл бұрын
Debesh Temesgen... ""We love you""....Stay Blessed.
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@muluwoyecha5951
@muluwoyecha5951 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናችሁን ይስጣችሁ።ልጆችህን ይባርክልህ ያኔ ታመህ የነበረ ጊዜ ነው በቴሌቪዥን ያወኩህ ለዚህ ያበቃህ መድኃኒዓለም ይክበር።
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 2 жыл бұрын
ደበሽ ትልቅ የሀገር ባለ ውለታ እዲሁም አቅም ያለው የኪነጥበብ ባለሙያና የአብሮነት አዘጋጅ።ትዳራችሁን ፈጣሪ ይባርክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@themediway5661
@themediway5661 2 жыл бұрын
ደበሽ ተመስገን በጣም ልዩ ጥበብ ያለዎት ሰው ኖት የት ጠፍተው ነው? እንኳን ያየሆት ከነባለቤቶ።
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
የወላጅ ፍቅር እኮ ደስ ይላል ምንም ቢያኮርፉም ከልባቸዉ አይደለም
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 2 жыл бұрын
My favorite after heart touching testimony. May God bless you both with ages to see your children blessed future. Tebareku!!!! I wish your children dreams come true.
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ
@ሀገሬሰላምሽይብዛ-ዠ9ቸ 2 жыл бұрын
ዋው ስለልጅቹ የተናገረው ነገር ልብ ይነካል ተባረኩ ደሰ የምትሉ ጥንዶች ናቹ
@semaneshweldu1244
@semaneshweldu1244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ በብዙ ተባረኩ የጌታ ጥበቃ አብሮነት በዘመናችሁ ሁሉ ይሁን
@user-fw7ob3eb5s
@user-fw7ob3eb5s 2 жыл бұрын
አቤት ትህትና። ወንድሜ ደበሽ ተመስገን የባለትዳሮች አርአያ፣ የትሁቶች ቁንጮ፣ የአገልጋዬች ቀንዲል ነህ። እግዚአብሔር በሁሉም ነገር ይባርክህ።
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ! አሜን አሜን አሜን (ለፈገግታ: በዘመን ድራማ ላይ በጣም የሚያበሳጨኝ ሰው) ነገር ግን ለእውነት መልካም ሰው ነው!
@beckydd8865
@beckydd8865 2 жыл бұрын
ምን ዓይነት ፍቅር ነው ልጆቹን አንቱ የሚል ለመጀመርያ ጊዜ ነው ሰሰማ ለልጆህ እጅግ በጣም ፍቅር እንዳለህ ነው የሚያሳየው በጣም ይገርማል
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 2 жыл бұрын
ዋው እርስ በራሳችሁ ያላችሁ መከባበር እና ፍቅር በጣም ደስ ይላል ምርቃቱ እና ፍቅ አገላለፃችሁ በተለይ በጣም ነው ያረካኝ ባሌ ወይም ሚስቴ ስለኔ እንዲህ ቢያስቡ እንዲህ ቢወዱኝ ቢገልፁልኝ ያሰኛል የተባረከ ቤተሰብ ይሁን ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ
@eilham2682
@eilham2682 2 жыл бұрын
ሚስትህ ስታምር ሰላማችሁ ይብዛ
@seada5485
@seada5485 2 жыл бұрын
መሻአላህ እደትደስ ይላል ለልጆቺህ ያለዉፍቅር እድሜናጤናይስጣቹህ ልጆቺህንም ጡሩደረጃያዲርስልህ
@maneshas9930
@maneshas9930 2 жыл бұрын
ደበሽዬ የድሮ ጎደኛዬ ከነባለቤትህ ከዚህ አመታት በሆላ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል በጣምም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ቤተሰብህን ሁሉ ይጠብቅልህ የልብህ ሀሳብ በሙሉ ይከናወንልህ ዜድ ነኝ 🙏🏾
@mekdil6721
@mekdil6721 2 жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር የልጆችህንም ልጆች ያሳይህ መጨረሻቸው አሳምሮ ያሳይህ።
@alemtsehayzewdie5942
@alemtsehayzewdie5942 2 жыл бұрын
Long live bro Debesh!!l you will see your children success
@danielassefa7015
@danielassefa7015 2 жыл бұрын
እጅግ የተባረከ እውነተኛ ህያው የእውነት የሚዋደዱ ባለትዳሮች ነው የጋበዛችሁት ምሳሌነታቸውም ቀላል አይደለም ። በሚያስፈልጋቸው ነገር ሁሉ እግዝያብሔር ይባርካቸው ልጆቻቸው የተባረኩ ፍሬም የሚያፈሩ ይሁኑ ። ኢቢኤሶችም ተባረኩ ትልቅ ፕሮግራም ነው የሰራችሁት እያለቀስኩ ነበር ፕሮግራሙን የተከታተልኩት ።
@abdulazizkelifa9906
@abdulazizkelifa9906 2 жыл бұрын
Really I cry man when you talk about your children wish you long life and love !!!
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 жыл бұрын
Wow…. amazing 👏🏾👏🏾👏🏾 be blessed both of you… and ebs
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ ቤተሰብ
@helimayoutube8172
@helimayoutube8172 2 жыл бұрын
@@TubeTube-vf4yb እህት አልሚ ደምሬሻለሁ ደምሪኝ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ፡ባልና፡ሚስትናቹሁ እድሜ ጤና ይስጣቹሁ፡መልካም፡በአል፡ይሁንላቹ
@editingzone6229
@editingzone6229 2 жыл бұрын
እኔ ሰለ ልጆችህ ስትናገር እንባዬ ነው የመጣው እግዚአብሔር ያክብርህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
Amen እግዚአብሔር ይረዳልዋውውውውው አሜንንንንን ደስ ሲሉ እረ እድሜ ይስጣቹ
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
Awwwwww... ደበሽዬ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ዘምውናችሁን ያለምልመው!!!🙏😍🌻🌻🌻🌻🌻
@lea677
@lea677 2 жыл бұрын
What a blessed couple! Yebzalachu👍🏻
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 2 жыл бұрын
ደበሸ longtime ካየሁ ሰላየሁ በጣም ደሰ ቡሎኛል ደሞ አምሮቡሃል ጥሩ ሚሰት እንዳለሀ ተሣታውቃለህ ማየት ማመን ነው ይባል የለ
@bhirwakonjo4824
@bhirwakonjo4824 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ደስ ይላሉ አቤት መታደል በስማም እንዴት እንደቀናሁ
@abebaalle6516
@abebaalle6516 2 жыл бұрын
We Ethiopian love you Mr debesh temesgen
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 жыл бұрын
ooh what kind of beautiful wife and husband I'm so emotional they exchange love with each other God bless 🙏 I felt like this is my life yes the big point is respect each other love one another !!!!
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
One of my favorite Ethiopian artists debesh tmesgen wish you lone live with your family.
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 2 жыл бұрын
አንቱ ተው እረፉ ሲቆጣቸው ዋው ደስ ይላል ፈጣሪ እድሜ ይስጣችሁ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 жыл бұрын
ድንቅ ስው ነህ ዘመንህ ይባረክ ተባረኩ
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 2 жыл бұрын
ተባረኩ ውዶች
@Ruth85752
@Ruth85752 2 жыл бұрын
tebareku Yabate Birukan Lemlimu Lijochachihun Egzabher Lekumneger Yabkalachu !!
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
ወይ ደበሽ እንኳን ጌታ ረዳህ በጣም ነዉ ደስ አለኝ እህትህ አልማዝ ደህና ነች
@adengabrakiden1183
@adengabrakiden1183 2 жыл бұрын
HAWEYE WEDEME DEBOESHE EGEZEYABERE ANETENE KADES ALEME GELEJOHEKE EGEZEYABERE EDEME KETENA ABEZETWO YESETAHEWE ANETE MELEKAME YEWAKE SEWE KEBERETE YEBEZALEKE AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@rahmetali2463
@rahmetali2463 2 жыл бұрын
እላህ፣እረዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ውዶች።
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
" ለመኪና ባትሪ ለወንድ ልጅ ሚስት ጥሩ ነው ሚስት የፈጣሪ ስጦታ ናት "
@hiamanotwentworth2834
@hiamanotwentworth2834 2 жыл бұрын
Amen! What a remarkable couple ❤️ So sweet!
@lordismyshipperd
@lordismyshipperd 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዳርቻችሁን ያስፋ ግዛታችሁን ይባርክ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 жыл бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ ደበሽና አዲስ በጣም ደስ ትላላችሁ
@eduam2859
@eduam2859 2 жыл бұрын
ሁሌም እግዝያሔር መልካምነው
@simegnashenafi9174
@simegnashenafi9174 2 жыл бұрын
God bless you brother Debesh and your families!!!!!!!!!!
@gooza9716
@gooza9716 2 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ፍቅርን ያስቀድማል የኔ ጀዝባ ግዜየን አባክኖ እናቴ አለኝ አምስት አመት ሙሉ ግዜየን ጨርሰ አድስ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 2 жыл бұрын
Ebsoch tebareku talaqu sew dilaqerebach Debesh EIGZI biher Liki Inde Simon Gat Eyesus indasay atem ye lijochihi tiliqinet yasayhi Amen 🙏🙏 🙏
@kkd2528
@kkd2528 2 жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ ላክብራቸው 😭😭😭😘😘
@edengebre1423
@edengebre1423 2 жыл бұрын
ትዳር ሲባረክ እንዲ ነው:: አንዳቸው ለአንዳቸው ያላቸው አክብሮት እና ፍቅር መሰረቱ እግዚአብሔር ስለሆነ ነው ለሌሎች ምሳሌ የሆኑት::
@fikertessema6159
@fikertessema6159 2 жыл бұрын
አንተም ኑር እድሜ ይስጥህ ያኑርህ
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን ብዙ አምልጦኛል የነገ ሰው ይበለኝና አያለው
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 2 жыл бұрын
Debesh setawra yedekam tenfash Aleh check aderg
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
wow ! Amazing family 🌻
@brkd403
@brkd403 2 жыл бұрын
ዋው ድስ ትላላችሁ እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 жыл бұрын
እኔንም አላህ መልካም ሚስት አድርገኝ መልካም ሚስት እኮ ተፈልጋ አትገኝም ውድናት እና ያረብ መልካም ሚስት አድርገኝ የአላህ መልካም ቅናትን ቀናው ሲያሞግሳት
@aklilebeyene5594
@aklilebeyene5594 2 жыл бұрын
God bless you great family.
@omg7745
@omg7745 2 жыл бұрын
Blessed family
@almazlakewu1825
@almazlakewu1825 2 жыл бұрын
አንተም ተባረክ
@metikuabebe5259
@metikuabebe5259 2 жыл бұрын
My favorite actor.
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
wow ጋሽ ደበሽ ከነቤተሰብህ ተባርከህ ቅር
@elroe8422
@elroe8422 2 жыл бұрын
ደስ የምትል አባት ነህ ተባረኩ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
Yemigerm new Allah yakbrek
@mahdermichael2029
@mahdermichael2029 2 жыл бұрын
Egziabhare hule bebetachu yenur 🙏
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 2 жыл бұрын
God bless you and your family
Worst flight ever
00:55
Adam W
Рет қаралды 36 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 77 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 72 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
አብርሽ እና ሩታ ተለያዩ.ሩታ ከቤት ወጣች😭😭
20:05
Ruta Tube ሩታ ቲዩብ
Рет қаралды 204 М.
Ее Интуиция Спасла Ее 😱
0:20
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,3 МЛН
тгк - hahalivars
0:48
HAHALIVARS
Рет қаралды 2,5 МЛН
Street fighting Skills #selfdefensetechniques #streetdefence #mma
0:15
Jhangir Kickboxer
Рет қаралды 10 МЛН