አስረሳኝ ሙሉ ፊልም - Atersagn Full Ethiopian Movie 2021

  Рет қаралды 512,440

Addis Movies

Addis Movies

2 жыл бұрын

New Amharic Movie 2021 - አስረሳኝ ሙሉ ፊልም - Atersagn Full Ethiopian Movie 2021 - Atersagn Ethiopian Comedy full Amharic Movie this week 2021.
#EthiopainMovie
#AmharicMovie
#AddisMovies
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Addis Movies

Пікірлер: 237
@addismoviesethiopia
@addismoviesethiopia 2 жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ🥰 kzbin.info
@kal___kidan7006
@kal___kidan7006 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፊልሙ በጣም ደስ ይላል እዩት 👌😘😘
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
2014 ቸር የምንሰማበት ጠላት የሚጠፋበት እማማ ኢትዮጵያ የምታብብበት ዘመን ያድርግልን 💚💛❤️💪
@rebeccacesar2479
@rebeccacesar2479 2 жыл бұрын
ልል
@malkaabi1584
@malkaabi1584 2 жыл бұрын
Amen amen
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 2 жыл бұрын
አሜን
@abdilkermtube1848
@abdilkermtube1848 2 жыл бұрын
አምን
@user-lo2yj5nn4m
@user-lo2yj5nn4m 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hasetentertainmentg5591
@hasetentertainmentg5591 2 жыл бұрын
"አሀደ ለከ ወአሀደ ለሙሴ ወአሀደ ለኤልያስ ንገብር ማህደር" ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር በአል በሰላም አደረሳችሁ በማይከፈለበት ዋጋ ሁሌም ጠብቆን ይቺን ቀን እንድናይ ለረዳን እኔንም እናንተንም እንኳን ለታላቁ የክብር ለቡሄ በአለ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ሀገራችን ሰላም አድርጎልን ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን እየተጋገዝን አብረን እንደግ የቡሄ ጨዋታዎች ቤተሰብ ጎራ ማለት ብቻ
@misiganaayele7676
@misiganaayele7676 2 жыл бұрын
ፍልሙን በጣም ነው የወደድኩት ግዜውን የመሳለ መልዕክት ነው እግዚአብሔር ሀገረችንን ሠላም የድርግልን
@thisitit3324
@thisitit3324 2 жыл бұрын
WoW Wow Wow ድንቅ ነው👏👏 ከ2 ዓመት በኃላ አማርኛ ፊልም አየሁ. ለመጭዎቹ 10 ዓመታትም ማየት እንደሌለብኝ ተርድቻለው👏👏
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 жыл бұрын
ድሮ ድሮ ለታ ፊልም ስናይ ኮሜንት የምንሰጠዉ ስለፊልሞቹ ነበር ዛሬ ዛሬ ደግሞ እሄዉ እሮሮና እዬዬ ነዉ የሚመስለዉ አይ ጊዜ እስኪ ስለፊልሙ እየኮመትን ሰዎችዬ 😎😎
@HaymiTube-qm8zt
@HaymiTube-qm8zt 2 жыл бұрын
ሠላማችሁ ብዝትዝት ይበል የመዳም ሻቃሎች እዲሁም በመላው አለም የምትገኙ የሀገሬ ልጆች የእምየ ኢትዩጲያ ልጆች እዴት ናቹ ማነው የኢትዩጲያ ደሥታ ትንሳኤዋ የናፈቀው በላይክ
@aselefi1021
@aselefi1021 2 жыл бұрын
እኔ ምለው ፊልም ምናየው የተጨናነቀ አዕምሮችንን ፈታ ራሳችንንን እንድናገኝ እንድንዝናና እንድንማር ነው ምንድነው በየኮሜንቱ እሮሮ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-xj4op2nw4t
@user-xj4op2nw4t 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@qamuti1
@qamuti1 2 жыл бұрын
ክክክ እኮ
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 жыл бұрын
😂😂😂
@user-ko9kx1et6w
@user-ko9kx1et6w 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለወገኖቻችን ይሁን በዱአ በፆለት አንረሳሳ ወገኖቸ
@zakiyalovehafiz2238
@zakiyalovehafiz2238 2 жыл бұрын
Ameen yaa rabii
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ደስ ይላል ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያውርድልን ፈጣሪ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አዝናኝ እና አስተማሪ ወቅታዊ ፊልም ነው ኢትዬጵያዊያን አርቲስቶቻችን እንወዳችኋለን በርቱ 🙏🙏🙏እሱ እሱን ገደለ እኔ እሱን ገደልኩት ለዘመናት ሲገድለኝ ስለኖረ አሁንም በፍቅር በአንድነት አንድ ሆነን ካልቆምን እንዲሁ እየተገዳደልን እኖራለንእያለ ያበደው ሰው ሲለፈልፍ ግን እብድ ስለሆነ ጩኸቱን ማንም አልሰማዉም 😢ሰሚ ያጣ ጩኸት እንደማመጥ አንድነታችን ሀይላችን ነው ከውስጥ የእናት ጡት ነካሽ ባንዳዎች እና ከውጭ ጠላት እናት ሀገራችን ኢትዬጵያን ነቅተን እንጠብቃት ኢትዬጵያ በጀግኖች ልጆችዋ ታፍራ እና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱እውነት ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@user-zn7go8nu7w
@user-zn7go8nu7w 2 жыл бұрын
ወይ ድራማ የወረደ ታሪክ አማርኛ ድራማ ተደጋጋሚ አንድ አይነት
@Qwertyuiop-cl2qe
@Qwertyuiop-cl2qe 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ለሀገራችን ሠላምን ለተራበ የሚጠግብበት የታመመ የሚፈወስበትን ጊዜ ያምጣለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@allahuakbar6594
@allahuakbar6594 2 жыл бұрын
ያአላህ ፊልሙ እንዳለቀ መልካም ዜና አሰማን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም ለዕናትዓለም ሀገራችን ☝️😥ወገን እንፀልይ የኢትዮጵያ ምጥ እንዲያጥር 😥😥😥
@bewketmobile6355
@bewketmobile6355 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልን ሰላም ለሀገራችን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ፊልሙን ልጨርስ እና አስተያየት እሰጣለው
@tofik-yube8405
@tofik-yube8405 2 жыл бұрын
የ 2014 ምኞቴ አገራችን ሰላም ሁና የስደት ልጆችዋ በቅፍዋ ውለው ድህነት ጠፍቶ ያሳየን ቤተሰብ አርጉኝ🇪🇹
@abhabeshawit3107
@abhabeshawit3107 2 жыл бұрын
አሜን
@Tube-on2rn
@Tube-on2rn 2 жыл бұрын
Amen
@lelielyas303
@lelielyas303 2 жыл бұрын
አሚን የኔም ምኜትነዉ
@betimonu1017
@betimonu1017 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 жыл бұрын
በጣም ደስስ የሚል ክፊስራ ፈጣሪ የጁን አይነሳውም በስስት የጨረስኩት ፊልም ነው ፈጣሪ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን
@user-zi5lm3xt4t
@user-zi5lm3xt4t 2 жыл бұрын
ሰላሙን ያውርድልሽ ኢትዮጵያየ 💚💛❤️
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 жыл бұрын
ፍቅር ሀያል ነው አሉ እንዲህ ያለ ፍቅር ይስጠን ለባለትዳሮች 💕💕
@bnitmahi4477
@bnitmahi4477 2 жыл бұрын
እንዴት ናችሁ ውድ የሀገሪ ልጆች ናፍቃችሁኛል 😍😍😍
@hamzajemal7772
@hamzajemal7772 2 жыл бұрын
wde nafkotachn
@hagerabaye1215
@hagerabaye1215 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን 2014 ሰላም የምንሰማበት ሀገራችን ፍቅር የምትሆንበት ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
@ethiopianurilgn7825
@ethiopianurilgn7825 2 жыл бұрын
Ebakachihu yetedekemebetin film atisreku lebochin new.
@genetbeshenena8169
@genetbeshenena8169 2 жыл бұрын
ላገራችን ሰላም ይወን ዘድ ከኔ የበረታችው በፅሎት አሳባት ቀጣይ አመት መልካም ይዞ ይመጣ ዘድ ፈጣሪ ይርዳን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mesiethio7510
@mesiethio7510 2 жыл бұрын
አሜን በእውነት ሰላሟን ይመልስልን የሀገራችንን
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
አሜን (3)እዉነት ነው
@ermiyasayichluhim5052
@ermiyasayichluhim5052 2 жыл бұрын
ትንሽ ቅር ያለኝ ነገር ቢኖር አምሮ በሽተኛዉ በምን ምክንያት እደሆነ ብናቅ ጥሩ ነበር ሌላዉ አስተማሪ ነዉ አገሪችንን የሰላም የፍቅር ያርግልን
@genetbeshenena8169
@genetbeshenena8169 2 жыл бұрын
በሰውየው ግፍ ምክንያት ነው
@ashenafimesgele2450
@ashenafimesgele2450 2 жыл бұрын
Wwwwwwwooo betam temecitognal yabedenaw
@Afiyah.1
@Afiyah.1 2 жыл бұрын
ሚፍታህ ሙሰጠፋ ማፊ የተጣለለ የሙያ ብቃት የተከሸነ የትወና ጥበብ ገና ብዙ እጠብቃለው ከአንተ ወንድሜ ወደፊት በርታልኝ
@memebakla378
@memebakla378 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን እናመስግናለን
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 2 жыл бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው😘
@user-ux4ss1nx7y
@user-ux4ss1nx7y 2 жыл бұрын
በጣም ያስተምራል መማር ከቻልን ግን እኛ አይገባንም ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
Meraj
@merajamanuel391
@merajamanuel391 Жыл бұрын
❤❤❤
@munamohammad6044
@munamohammad6044 2 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው! አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
መኮነን ላከ ምርጥ ተዋናይ ነው ግን የከፈሩ እና የጥርሱ ጥቁረት ያጬሳል መሰለኝ😌😌😌😌
@samialemu4931
@samialemu4931 2 жыл бұрын
አንቺ ምን አሳየሽ ትኩር ብለሽ እሱን
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
@@samialemu4931 ምን አላየሁም እኔ ለማለት ነው 😒😒😒😒😒😒😂😂😂
@samialemu4931
@samialemu4931 2 жыл бұрын
እኔ የችኳን ከንፈር ነው በደብ ያየሁት
@user-xh7je8uo5n
@user-xh7je8uo5n 2 жыл бұрын
@@samialemu4931 እኮ አየህ አንተም የቺኳን እንዳየህ ነው እኔም ያየሁት 😌😌😌😂😂😂😂😂
@samialemu4931
@samialemu4931 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ ያንቺም ያምራል
@user-er1vo7ig7g
@user-er1vo7ig7g 2 жыл бұрын
ሚፍታህ የስፈሬ ልጂ ትወና ትችላለህ ገና መጀመርህ ነው ጎበዝ ነህ
@mohamadabiti5566
@mohamadabiti5566 2 жыл бұрын
Gallatoma 🙏 baye baredadha 💓 barumsas nii dabarsaa
@user-kv9re6ch4s
@user-kv9re6ch4s 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው🥰 ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን 🙏
@ramiihabsha8250
@ramiihabsha8250 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው የአገራችን ጠላቶችም ያጥፋልን አላህ
@medhndesta2236
@medhndesta2236 2 жыл бұрын
ሰላም ለሁሉም. የሰው ልጅ እግዚአብሔር ኣምላክ ትግራይ ሃገሬ ሰላም ያርግልኝ ናፍቃኛለች
@girmanshealem6294
@girmanshealem6294 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እኔም በጣም ናፍቃኛለች
@tirsitzewge9869
@tirsitzewge9869 2 жыл бұрын
አሜን ትግራይን ባላውቃትም መድሃኒያለም በኪነ ጥበቡ የቸርነቱን ስራ ሰርቱ ሰላም ፍቅርን ያድርግልን
@jennymanalastas8481
@jennymanalastas8481 2 жыл бұрын
ሠላም ለሀገራችን እምየ ኢትዮቢያ እግዛብሔረ ይረዳሽ ከሀገረ ውጭም ውሥጥም ያላቹሕ ሠላማቹሕ በዝቶ በሠላም በደሥታ ኑሩልኝ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የዚች ልጅ አይን ስወድላት
@user-tb2oe2jt3q
@user-tb2oe2jt3q 2 жыл бұрын
መጨረሻላይ እብዱ የሰጠው ሀሣብ ደስ ይላል ስለሀገራችን
@bestone4161
@bestone4161 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@mekdeszerehun6977
@mekdeszerehun6977 2 жыл бұрын
Betam konjo fiIm new Tnx you
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Enat hona yemtserawan betam new yemwedat gin begize memot alneberebatem
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣምያምራል ይልመድባቹህ ፍቅርያሸንፋል።
@fetaneyta12
@fetaneyta12 2 жыл бұрын
eyoha meskerem teba andegna film new
@bayegobeze8258
@bayegobeze8258 2 жыл бұрын
Mafi betam konjo film new hulacum des telalachu bertu endzi konjo film new yemnflgwe ewnet
@yisehakbelete8078
@yisehakbelete8078 2 жыл бұрын
Mafi mafi betam konjo film new #1
@bareshdubai6535
@bareshdubai6535 2 жыл бұрын
በጣም የምያሰዝን ፍልም ነው
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@sszz1560
@sszz1560 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@zhsh3178
@zhsh3178 2 жыл бұрын
መጨረሻው ያምራል በርቱ
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betam konjo astemari film new
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው እናመሰግናለን የሰው ላብ እና በተንኮል በጉፍ የተሰበሰብ ንብረት መጨረሻው እሳት ነው ትምርት ሰጪ ነው
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያድርግልን መጨው ዓመት የሰላም የጤና ይሁንልን 🙏🙏🙏
@tigesttina9999
@tigesttina9999 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@siraksolomon1462
@siraksolomon1462 2 жыл бұрын
35 dekika yale karta eritrea yalebet gen lemn asfelege eski ngerun sew alat 🇪🇷 eko yerawa karta
@user-zx3eq3il6z
@user-zx3eq3il6z 2 жыл бұрын
አሪፍነው በርቱ
@eliasjamal9619
@eliasjamal9619 2 жыл бұрын
Very cool movie
@JameelaJami-bd8ey
@JameelaJami-bd8ey 2 жыл бұрын
Betam arif sra new miftan tbeb tertahalech
@fikreforsido4254
@fikreforsido4254 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፍልም ነው
@aalamm7828
@aalamm7828 2 жыл бұрын
መጨረሻው ዋውው
@mesay4210
@mesay4210 Жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው ለአእምሮ ሰላም የምሰጥ
@selamsakita154
@selamsakita154 2 жыл бұрын
Desyemil new haagerachnn selamwan yabzaln
@zakpictures7993
@zakpictures7993 2 жыл бұрын
Nice Movie
@yeneneshbeyene7155
@yeneneshbeyene7155 2 жыл бұрын
ያምራል
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 жыл бұрын
የጣፉ ሰወች በጣም በጣም ነው የምወደች❤❤❤❤❤
@mesiethio7510
@mesiethio7510 2 жыл бұрын
እ እኔንስ
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
Nice Good Love And War
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 жыл бұрын
ሀሪፍነው
@almanash6850
@almanash6850 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዮጲያዊያን በያላችሁበት የአለም ዙሪያ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-tz2wf4ch2g
@user-tz2wf4ch2g 2 жыл бұрын
መፈሣዉይ ጭምር ነዉ ፊልሙ በጣም አሥተማሪ ነዉ ሀገራች ሠላም ያድርግልን የእሥራኤል አምላክ ወድጀዋለሁ እዩት ያላያችሂት✝️⛪️🇪🇹💞🇮🇱👍🇪🇹💞🇮🇱✝️✝️✝️👍👍👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@amiromar3861
@amiromar3861 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የ ኦርቶዶክስ አገር አደለችም
@susususu6723
@susususu6723 2 жыл бұрын
@@amiromar3861 እ🙄
@rahmarahma8209
@rahmarahma8209 2 жыл бұрын
@@amiromar3861 ዝምአትያትም አርካበ ጪነት ነውጂ
@kedasetkebad9392
@kedasetkebad9392 2 жыл бұрын
አሪፋ💚💛❤
@zoro-xm4gr
@zoro-xm4gr 2 жыл бұрын
Eritrea le Eritreawyan 🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪
@firehhiwotcb369
@firehhiwotcb369 Жыл бұрын
መጨረሻው ደስ አትልም
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 жыл бұрын
የሀገር ሰላም ማጣት ሰላም ንስስስስት አረገኝ እሲ ሰላም ያጣ እንጸልይ ሙስሊሞች በዶቃ🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹እግዚዎ ማረን
@tgd523
@tgd523 2 жыл бұрын
Arif film nw
@yonashenry6446
@yonashenry6446 2 жыл бұрын
Menim ayelem, ledikamachu gen like adergiyalew
@mimishahabeshawit86
@mimishahabeshawit86 2 жыл бұрын
ሚፊታህየ ያገሬ ልጅ በርታልኝ❤❤❤
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
ያለተንዛዛ ቆንጆ ፊልም ማፊ በርታ bro
@mekdeszerehun6977
@mekdeszerehun6977 2 жыл бұрын
Betam keItf yaIe
@betlhembetlhem7434
@betlhembetlhem7434 2 жыл бұрын
Tewunauchu muzez yalo nachew
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 2 жыл бұрын
Kalye☺️😘❤️❤️
@sabonajara2503
@sabonajara2503 2 жыл бұрын
Wow😙😚😚😚😙😙
@sarahethopiadhabidubai5662
@sarahethopiadhabidubai5662 2 жыл бұрын
Betam Arfi kegzaw gar yemhad new
@tarikutadele2483
@tarikutadele2483 2 жыл бұрын
amaregna film metseru artistoch enatachehu tebeda dedeboch memot yeshalal
@senimikiru7376
@senimikiru7376 2 жыл бұрын
Mekonenelaek😄😄😄yezedero tiyeti ayegelem alalewmi
@charbelwin9756
@charbelwin9756 2 жыл бұрын
Wow aref filem New
@evolkcuf9968
@evolkcuf9968 2 жыл бұрын
Foooo becha new mibalew
@webit_royal8476
@webit_royal8476 2 жыл бұрын
2 arehist new yalew filmu ?
@sabatewelde1271
@sabatewelde1271 2 жыл бұрын
Arif neber filmu gn were bcha honn tegbar bado ers bers kaltebabarn fetari endet yrdan ?enasbbet hulachnm erasachn enfetsh selamun yawrdln
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 2 жыл бұрын
ኧረ ጎበዝ እባካችሁ እስከ ዛሬ ካያየሁት... ምነው ቢቀር
@brooksisay5883
@brooksisay5883 2 жыл бұрын
One love ethiopians
@aynalemmezamurmezamur4943
@aynalemmezamurmezamur4943 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir Le Ethiopian maharetun yalakalan
@ephremtube5899
@ephremtube5899 2 жыл бұрын
ምንም አይል ተመችቶኛል ❤
@menalkeyredin5860
@menalkeyredin5860 2 жыл бұрын
እና ምንይሁን
@bezawittamirati5021
@bezawittamirati5021 2 жыл бұрын
Kalin iyayehu salwuqi film alaqa sewodo
@alfiyaseid6908
@alfiyaseid6908 2 жыл бұрын
Ar lijw gen seiyamr men abate yeshalenal 🥺🥺
@yayaabebe2122
@yayaabebe2122 2 жыл бұрын
አሁን ይሄ ፊልም ነው ቀጥ ያለ ሲታጣ ይመለመላል ጎባጣ አሉ
@sarasabla8574
@sarasabla8574 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@user-xe1yb4dv9n
@user-xe1yb4dv9n 2 жыл бұрын
ADISU AMET ETHIOPIA HAGERACHIN SELAMUN YAMTALN MELKAM 2014
@lulsegadbahiru7107
@lulsegadbahiru7107 2 жыл бұрын
ልጅ ሆኜ አ.አ አቶብስ ተሳፍሬ አንድ ረዥም ወጣት ኪስ ሲገባ አይን ለአይን ተገጣጠምንና ነብር አየኝ በል አስተያየቱን አስታወሰኝ! ወ/ሮ እከሌ ምን አየሽ ከጅማሮዉ!
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 жыл бұрын
😅
@mdadi127
@mdadi127 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ አስበን አሜን
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 118 #shorts
00:30
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 41 МЛН
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 26 МЛН
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 38 МЛН
ባነሻል ሙሉ ፊልም - Baneshal Full Ethiopian Movie 2024
1:27:52
ሀ እና ለ ሙሉ ፊልም Ha Ena Le full Ethiopian film 2018
1:43:19
ሳምን ሙሉ ፊልም - Samen Full Ethiopian Film 2023
1:21:02
Blata Media
Рет қаралды 568 М.
Bado Neber - Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:44:41
News ET Social
Рет қаралды 1,6 МЛН
ላቭ ያጆ - Ethiopian Movie  -  Love Yajo  (ላቭ ያጆ) 2015 Full
1:36:18
Essa MUSICA é Real ou Fake😱 #shorts
0:30
Lucan Pevidor
Рет қаралды 16 МЛН
Странный этот учитель…😰 #симба #булли #дымок
0:57
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
Waiting for target Germany Sniper #movies #film #short #sniper
0:34
Fans Movie Recap
Рет қаралды 8 МЛН