ሰርቶ መለወጥን በተግባር ያሳዬ የዘመናችን ጀግና ሚሊየነር ወጣት ገበሬ! | ህልማችን በቀን 1500 ሊትር ወተት ነው!| Cattle breeding|business

  Рет қаралды 9,101

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 22
@maregasgedon2478
@maregasgedon2478 3 күн бұрын
ከ እንስሳ ጋር የሚውል እግዚኣብሔር ያደለዉ ነዉ ጎበዝ ቀጽልበት
@mariammariam1007
@mariammariam1007 3 күн бұрын
በርች የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የምል መረጃ ነዉ ❤🙏
@matiwostaye3807
@matiwostaye3807 3 күн бұрын
እናመሰግናለን
@EmanAhmade
@EmanAhmade 3 күн бұрын
የወታት ብዘት የለው የት ሀገር ዝርየ ነው
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይጨምርላቹ❤❤❤ደስይላል
@MikoMiko-ue5eb
@MikoMiko-ue5eb 3 күн бұрын
Wo arif sira new baretu💯💯💯🥰🥰
@ReisARAHMAN
@ReisARAHMAN 2 күн бұрын
ኢሄ ልጅ አሪፋ ልጅ ነዉ ከአን -አን አይገናኝም❤❤❤
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 3 күн бұрын
እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ስደት ሰልችቶኛል ሀገሬ መጥቸ መስራት እፈልጋለው ልምዳችውን መካፈል እፈልጋለው እና አድሪሳችውን ብትነግሩኝ ደስ ይለኛል
@BjyHyt
@BjyHyt 3 күн бұрын
እኔም
@Buke-kh8zf
@Buke-kh8zf Күн бұрын
አሳዛኝ ነው ሰለ ሰው ልጅ ጤንነት አታሰቡም ገንዘብ ብቻ ነው የምታስቡት የፈረንጆች ለሞች ብዛት ምርት ይሰጣል በጥራት በውስጡ ንጥር ነገር የአበሻው ከበት ይበልጣል በሽታ የመከላከል አለው የአበሻው ወፍረት አለው የፈረጁ ቀጭን ነው
@mihretutadiwos1341
@mihretutadiwos1341 3 күн бұрын
1L 70 birr ko new yalew,,,is it in ethiopia ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 3 күн бұрын
እነሱ በቅናሽ ስለምሸጡ እንጂ 1l 120 ነው ያለው
@EmanAhmade
@EmanAhmade 3 күн бұрын
@@gebeyamedia የሱን ቁጡር ስጪኝ እኔ እፈልገለሁኝ ለሞችን የመጠልኘል
@kemertube-cv6tp
@kemertube-cv6tp 3 күн бұрын
ሌትር ወተት በ16ብር ተወዴዴ እዳላልን ዛሬ ለዚህ በቃን😊የሀገሪቱ ብር የመግዛት አቅም በዚህ ፍጥነት ይወድቃል ብሎ ማን ገመተ
@EmanAhmade
@EmanAhmade 3 күн бұрын
እኔም እፈልገለሁኝ ለመረበት ቁጡሩህን
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 2 күн бұрын
Lamochihina tijawocheh endaykesubih ya karegh atrafi tihonaleh❤🎉.
@2345heleneritrea
@2345heleneritrea 2 күн бұрын
Aderashawn nigerege
@WendwesenEshete
@WendwesenEshete 3 күн бұрын
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 3 күн бұрын
የሳውዲውን አልማራይን ብትጎበኝ ጥሩ ልምድ ትቀስመለህ ወንድሜ ።
@Fantubg
@Fantubg 2 күн бұрын
ደፋር አታፍርም አንድ ላም 200 ሊትረ ትጠጣላችሁ ስትል
@zeharseid7044
@zeharseid7044 3 күн бұрын
ጀግና1111
@saudisaudi5164
@saudisaudi5164 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
Betoch | “አሜን ኮበለለች” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 485
25:09
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 7 М.