ፓስፖርቱን ደብቀን አሳበድነው በመጨረሻም ተለያየን

  Рет қаралды 66,089

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ

Күн бұрын

እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ

Пікірлер: 417
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 21 күн бұрын
ስጦታውን አየውት 16 ኪዳነ ምህረት እናታችን ጥላ ከለላ ትሁነው ❤ከኃጥያት በስተቀር የልቡ መሻት ይሙላት መልካም ጉዞ እዩ❤ሁሉም ትርጉም ያለው ትልቅ ሰጦታዎች ናቸው ሰንደቃችን ፊደሉ ውዳሴ ማርያም አስተይ ልጆች💚💛❤️🙏🥰
@floramiemanit9876
@floramiemanit9876 21 күн бұрын
ማን ነው ግን እነዚህን ልጆች እሚወዳቸው ❤❤❤
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 21 күн бұрын
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገተ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤
@ማሒራያቆቦ
@ማሒራያቆቦ 21 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉❤
@addisbroom682
@addisbroom682 21 күн бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 🙏💕💕🥰🥰🥰🥰💞💞💞💞
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤🎉🎉
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 21 күн бұрын
እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረገት ትንሳኤ በዓል በሰሳም አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏💒💒💒 ማንነው ግን እነዚህን ልጆች እሚወዳቸው❤❤❤❤🎉🎉
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 💕🥰💞💞💞💞🥰
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
Amen Amen Amen enkune abero adarsen ❤❤🎉🎉
@feker122
@feker122 20 күн бұрын
Ameen enkwan abero aderasen
@malm2509
@malm2509 21 күн бұрын
ይችን ቦታ ይችን የመለየት ስሜት ስለማዉቃት ከእናንተ የበለጠ እኔ ነኝ ያለቀስኩት 😭😭😭ኪዳነ ምህረት ትከተልህ የኔ ጌታ
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 21 күн бұрын
እዬኤል: በመንገድህ: ሁሉ: እግዚአብሔር: አምላክ: ይቅደምልህ:: እመብርሀን: ቅድስስት: ድንግል: ማርያም: ትከተልህ: በርታ::ክእዬባ: እና: ከረዱ: ጋር: ምትገናኙበት: ቀን: ቅርብ: ያድርግላችሁ::
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 21 күн бұрын
መለያየት ማነው እንደእኔ የሚጠላው
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
Me😢😢😢😢😢
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 21 күн бұрын
ወይ ተኮል😢😢😂😂😂😂😂❤❤❤ እዮኤል እግዛብሔር ይከተልህ በሄዲክበት ጥሎብኝ ሰዉ ሲለያይ አሎዲም ይቅናህ በሄዲክበት❤❤❤❤
@LeylaButajira
@LeylaButajira 21 күн бұрын
በጣም ይመቸኝ ነበር እዩኤል መልካም መንገድ የሰው ሀገር ቻሌንጅ አለው ጠንካራ ልጅ ❤❤❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 21 күн бұрын
መልካም ጉዞ እዩኤል በጣም የምወደው ልጅ ነው ተገላገልክ ኢትዮጵያ ባሁን ሰአት ከባድ ነው እንኳንም አባትህ ውጭ ሆነልህ ብዙም ስደት አይባልም በርታ ❤❤❤❤
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 Күн бұрын
አባትካለወሰደትአይባልም
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 21 күн бұрын
ይሄ ልጅ አንድ ግዜ ፀጉሩን የቆርጣችት ልጅ አይደል እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትከተልክ መልካም ግዞ
@taibakasi9840
@taibakasi9840 21 күн бұрын
👍👍👍👍
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
❤❤❤😊😊
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 19 күн бұрын
አዎ❤❤❤
@wudemelak
@wudemelak 21 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅድስት ኪዳነምህረት ለድንግል ማርያም ዕርገት ❤❤❤
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች 🙏💕💕🥰🥰🥰💞❤️❤️❤️
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 21 күн бұрын
ምርጥ ስጦታ❤❤❤❤ነው
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 20 күн бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር እኔ እራሱ እንባየ መጣ ነጣላ መፀሀፍ ቅዱስ ስትሰጡት ከምር የቤተክርስቲያን ልጆች መሆናችህን በጣም ነዉ እምወደዉ ወድማችንም በርታል አይዞህ እመብርሀን ትከተልህ የእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rp9eq4we4z
@user-rp9eq4we4z 21 күн бұрын
መጀመርያ እንኳን ለእናታቺን ለቅድስት ደንግል ማርያም እርገት ትንሣኤ በሰላም አደረሳችሁ ❤ መልካም መንገድ ይሁንልክ በርታ ወንድሜ የሰው ሀገር ብዙ ስቃይ አለዉና ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እናቴ ድንግል ማርያም ትከተልክ ❤❤❤❤❤
@mekdesasres7816
@mekdesasres7816 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አድሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤️💕💕🥰🥰🥰💞💞💞💞
@OkOk-re3ut
@OkOk-re3ut 21 күн бұрын
ስጦታዎች ሁሉ ትርጉማዊ ናቸው💚💛❤⛪🙏
@JesusisComingsoon-hl5ee
@JesusisComingsoon-hl5ee 21 күн бұрын
እዩኤል ጨዋታ አዋቂ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ካንተ ጋ ይሁን መልካም መንገድ
@SofanitSofanit-ol6gt
@SofanitSofanit-ol6gt 21 күн бұрын
ከምንም በላይ ስጦታው ዋው!! እንደዚ እንደ ቀለክ ቀላል አደለም ይከብዳል ለማንኛውም ጌታ ይከተልክ
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 21 күн бұрын
ትልቅ ስጦታ ነው በምትሄድበት ሁሉ ኪዳነምህረት ትጠብቅህ ይቅናህ
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 21 күн бұрын
መልካም ጉዞ በሠላም ግባ እዬኤል መለየት ባይኖር ግን እናማ በጣም ደስ የሚል ስጦታ ነዉ የሰጣችሁት ረዱ/እዩባ
@NbvMjf
@NbvMjf 21 күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ትከተልህ ውንድሜ ኪዳንምህረት በለተ ቀኖ አለሁ ትበለን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
Amen Amen Amen
@bezabebelamo336
@bezabebelamo336 21 күн бұрын
ረዱ ሁሌም ሳቅ በሳቅ ብቻ ነዉ የኔ ምርጥ የእዮባ ሚስት የኛ እህት ኑርልን መልካም ሴት የምትሉ ❤️❤️❤️❤️ ግጥም ነዉ
@HirutMaru
@HirutMaru 21 күн бұрын
የኔ ሱሶቼ መጣችሁልን እስኪ የዚህ ቤት አድናቂዎች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hemayod219
@hemayod219 19 күн бұрын
በሰላም ግባ ።በባእድ ሀገር መድሀኒያለም ግርማ ሞገሱን ይስጥህ የሰው ፍቅር የሰው መውደድ ይስጥህ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ የረገጥከው ሁሉ ይሳካልህ
@SelamKefelew
@SelamKefelew 21 күн бұрын
እዬብ ትልቅ ሶጣታ ነዉ የሰጠህዉ የምር ትልቅ ነህ በአስተሳሰብ እግዚአብሔር በድጋሚ ለመገናኝት ይብቃችሁ
@tamrisaid2564
@tamrisaid2564 21 күн бұрын
እናተ ሥመጡ ነዉኮ you tube ድምቅ ብሎ የሚታየዉ እዮባ and ረዱ😍😍😍 እዮኤል መልካም ጉዞ ብሮ 😍😍😍
@EgigeTube
@EgigeTube 21 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም ጉዞ ሰርተህ ላገርህ ያብቃህ ወላዲት አምላክ ከፊት ጥላ ከዃላ ከለላ ትሁንህ ባለችበት ሰላምህ ይብዛ የምትሄድበትን ሀገር ግን አልነገርከንም እምነት አልባ ሀገር እንዳይሆን ብቻ እግዚያብሄር ይቅደምልህ
@lulu-fy7gs
@lulu-fy7gs 21 күн бұрын
በበፊቱ ሰአት ልቀቁ እይታ ቀነሰባችሁ ሰብስክራይብም እየጨመረ አደለም
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 21 күн бұрын
ቦሌ አየር መንገድ ሳያለቅስ ያለፈ ይኖራል እኔ ሁሌ እንዳለቀስኩ ነኝ በፍቃዴ ነው ከሀገር የምወጣው ግን ግድ የተባልኩ ይመስል አለቅሳለው ስለያይ ከቤተሰቦቼ😢 መልካም ጉዞ ይሁንልህ ወንድም
@ማርታ_የኪድዬ16
@ማርታ_የኪድዬ16 21 күн бұрын
ሀይማኖትክን አጥብቀቅ ያዝ❤
@galayuser1127
@galayuser1127 21 күн бұрын
ዮኤል እንወድሀለን እራስኸን ጠብቅ ጥሩ ደረጃ ደርሰኸ እደምናይኸ ባለ ሙሉ ተስፋ ነን በርታ❤❤❤❤❤❤
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 21 күн бұрын
ውይ አንተ ግፈኛ እዮብ😅 በመጨረሻ ሰዓትም ፕራንክ አይቀርም አይ ዩቱዩበር😊❤❤
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg 21 күн бұрын
😂😂😂😂
@shawaye5579
@shawaye5579 20 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Lijtofuk
@Lijtofuk 21 күн бұрын
መልካም ጉዞ ወድማለምዬ መለየት ቢከብድም ጠካራ ሁን በሠላም ግባ❤
@elsatwealde9051
@elsatwealde9051 21 күн бұрын
ሰብስራይብ አርጉት የምትለው ከልብህ ከሆነ ለምን ሊንኩን አላስቀመጥክም? በምን አውቀን ነው ሰብስክራይብ የምናረገው?
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v 21 күн бұрын
እዩኤል በጣም ነው እሚያምርው እምወዴው በሰላም ግባ❤❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 21 күн бұрын
ብሌኑ አተን ትቶ እዴት ይበራል አለመብረሩን ጠብቀው😂😂😂😂
@maryammaryam885
@maryammaryam885 21 күн бұрын
በሰላም ግባ ወንድምየ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 21 күн бұрын
እዮብ በፊቱ ሰሀት ልቃቅ ብዙም እይታ ዬላውም😢😢ያምትሉ ለይክ 😂😂🎉❤😊
@lulu-fy7gs
@lulu-fy7gs 21 күн бұрын
እኔ ብዙ ወተወትኩ😢 በጣም ነዉ እይታ የቀነሰባቸዉ. የበፊቱ ሰአታቸዉ ነዉ የሚሻለዉ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 21 күн бұрын
በዛ ሰአት ሲለቅ በዚ ሰአት ልቀቅ ተባለ ምን ያድርግ
@HirutMaru
@HirutMaru 21 күн бұрын
እሄ ቪዲዮ ለራሳቸው ከጕደኛቸው ጋር ለማስታወሻ ስለፈለጉት ነው እነሱን በተመለከተ በቆንጆ ሥራ ወይም ቪዲዮ ከመጡ በማንኛውም ሰዓት እይታ አለ ዋናው ቆንጆ ቪዲዮ ይሁን ​@@lulu-fy7gs
@HirutMaru
@HirutMaru 21 күн бұрын
@@fetijegnatube9887 እኮ
@HirutMaru
@HirutMaru 21 күн бұрын
ይሄ ከጕደኛቸው ጋ ለማስተወሻ ስለፈለጉት ነው እንጂ ቀጣይ እነሱን በተመለከተ በቆንጅ ቪዲዮ ሲመጡ ይታያል ዋናው ቆጆ ሥራ ወይም ቪዲዮ እንጂ የሰዓት አይደለም ዉዶች
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 20 күн бұрын
Woooooow በጣም ደስ የሚል ስጦታ ከስጦታዎች በላይ ነው ማርያምን በሄድክበት እመብርሃል ትከተልክ ወንድሜ ስደትን እናቀው አለን የትም ይሁን የት እስኪለመድ በጣም ከባድ ነው 🙏🙏🙏
@AbebechLove-id1ym
@AbebechLove-id1ym 21 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏❤❤ውዶቼ ደሥ የምትሉ ጥንዶች❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rozantube2640
@rozantube2640 21 күн бұрын
አላ በሰላም ያስገባ. ያሰብከው ያሳካል. የመንገዴ ላይ ሁሉም አላህ ከአንተ ጋር ይከተል መልካም ጉዞ ወንድም 🥰🥰
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 21 күн бұрын
እዩኤል ወንድሜ በሰላም ግባ ስደት ከባድነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 21 күн бұрын
የኔ ውዶ እንኳን ደህና መጣቺሁልን ረዱን እና እዮቤል ያላቺሁ ❤🎉 በተረፈ ሰአት ድሮ በምትለቁበት ይለቀቅ ማታ ማታ በብዛት መዳም ቤት ያለን ልጆቺ ቶሎ አንገባም በተረፈ እወዳቺኋለሁ
@BetelTamirat-x2k
@BetelTamirat-x2k 21 күн бұрын
Yessss zarem yemejemeriyawa viewer negn like gechugn melkam gize ekedhn Hulu emetenorebt gize yihunelh
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 21 күн бұрын
ቆንጆ ስጦታ ነው የስጣችሁት በጣም ደስ ይላል እሱን ግን ንገሩት ውጭሲባል ገነት አይደለም ስለዚህ በተለይ ከመጥፎ ሱስ ውስጥ እንዳይገባ በጣም ይጠንቀቅ:: ምክንያቱም ሁሉ ነገር ሲያየው ቀላል ስለሚመስል ነው አደራ :: አመስግናለዝ::
@Kal-kw4tg
@Kal-kw4tg 21 күн бұрын
ዉይይይ መለየት ግን አይይይ ኢዩኤል መልካሙን ሁሉ ይግጠመህ❤❤❤❤
@Birtuk-me8je
@Birtuk-me8je 21 күн бұрын
እኔን ብቻነው እነዚህን ልጆች ደስ የሚሉኝ ነገር😘😘😘😘😘😘😘😘
@Sara-j2y2p
@Sara-j2y2p 21 күн бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ትከተልህ እረዱና እዩባ በትዳር ተጣምራቹ ለማየት ያብቃን
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 21 күн бұрын
ፍጣሬ መልካም ቦታ ይግጠምህ ውንድሜ
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 21 күн бұрын
ጌታ ከመንገድህ ይቅደም ወንድሜ❤❤❤መልካም ሁሉ ይግጠምህ
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 20 күн бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ትከተልህ ውንድሜ ኪዳንምህረት በለት ቀኖ አለሁ ትበለለን መልካም ምንገደ በስላም ገባ❤❤❤❤
@RahmaJabaly-t1q
@RahmaJabaly-t1q 16 күн бұрын
በእመቤቴ የኔ አስተዋይወች ስጦታችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እምብርሃን ትከተልህ ወድማለም 😘😘 እፉ መለየት ከባድ ነው 😔
@Mommom-c7e
@Mommom-c7e 20 күн бұрын
የእዮ ምክር የተመቸዉ 😂😂😂😂 ስጦታዉ ግን በጣም ያምራል ኪዳነምህረት እናቴ ትከተልክ ❤❤🎉
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed 11 күн бұрын
ማች የሁኑ ፍቅረኛሞች ሁለቱም ቁጂና አደኛ❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 21 күн бұрын
😢😢😢እፉፉመለያየት ከባድነው በደስታ ያገናኛቹ ❤❤❤❤ከስጦታሁሉበላይ
@taybaMohammed-in4xv
@taybaMohammed-in4xv 21 күн бұрын
አይ ስደት. መች ይሆን በቃሚለን ማነው እደኔስደትየመረረው
@meretechhassni305
@meretechhassni305 20 күн бұрын
መለያየት በጣም ከበድ ነው መልካም ጉዞ ይሁን ይሰከል እ&ሩ👍❤❤❤
@ajebushagza2803
@ajebushagza2803 20 күн бұрын
መልካም ስጦታ ነዉ ያበረከታችሁት እዩ እና እረዱ ቆንጆ ጎበዞች እግዚአብሔር አምላ ይጠብቃችሁ እንወዳችሁለን❤
@TigistAwoke-tl6
@TigistAwoke-tl6 21 күн бұрын
ወይኔ ስጦታው በጣም አሪፍ ናው
@janetjanet2521
@janetjanet2521 21 күн бұрын
ውይ በጣም ይከብዳል በሰላም ግባ❤
@user-kz1iz6vr2d
@user-kz1iz6vr2d 21 күн бұрын
አላህ በሰላም ያድርድህ ወንድሜ ይቅናህ ኩፉ አይንካህ ምኞትህ ሁሉ ይሳካ !!!
@Selam-uc1gr
@Selam-uc1gr 20 күн бұрын
በሰላም ይግባ ኪዳነምሕረት ትከትለው 🙏 የት አገር ነው የሄድው ግን?
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 21 күн бұрын
አንድ ዱባይ ሄደህ የብዙ ሀገር ልምድ አለኝ አላልክም እዮብ 😂ኢሄ ሳክስ ከጠቅላዩ የወረስከው መሆን አለበት😅😂
@user-oh6mb2ue7j
@user-oh6mb2ue7j 18 күн бұрын
😅😅😅😅
@TadeseBishew
@TadeseBishew 21 күн бұрын
እዩመልካምመንገድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 21 күн бұрын
ሰላም ግባ ወንድማችን 🙋🙋
@SeliWorku
@SeliWorku 21 күн бұрын
ወይኔ እዩኤል አስተዋይ ሰው እመብርሃን ከፊተህ ከኋላ ሆና ትጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-el9cm2ec1k
@user-el9cm2ec1k 21 күн бұрын
❤❤መለየት ከባድነውአይዞህ ወድሜ
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb 21 күн бұрын
❤❤❤😢😢😢እናቴ ክዳነምህረት ብእለተቀኖዋ እዴት ደስይላል እሶዋትከተልህ
@MayeIove
@MayeIove 21 күн бұрын
እዮባየ የእኔ ትልቅ ሰው ስጦታዎቹ በጣም ምርጥ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሰላም ግባ ወንድማችን❤❤
@wab7691
@wab7691 21 күн бұрын
በሰላም ግባ እመቤቴ ትከተልህ
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i 21 күн бұрын
ኪዳነ ቃሏ ከፊት ትቅደምልህ🎉🎉🎉
@konjoisma6880
@konjoisma6880 21 күн бұрын
እመቤቴ ትቅደምልክ ይሣካልክ ወንድሜ😊😊
@burtikanmulu5958
@burtikanmulu5958 17 күн бұрын
የኔ ወድም እመቤቴ ትከተልህ😢😢
@SalamWw-zp8fh
@SalamWw-zp8fh 21 күн бұрын
ቅድስት ኪዳነ ምህረት ትከተልህ❤❤
@mintamir4333
@mintamir4333 21 күн бұрын
እዮባ እረዱ እውነት በሰጣችሁ ከምንም በላይ የጾሎት መጻፍ እግዚአብሔር ይስጣችሁ አንተም ወንድማችን እመቤቴ ትከተልህ የሰው አገር እስኪለመድ ይከብዳል በርታ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 20 күн бұрын
ከመለያየቱም በላይ ስጦታው ስሜትን ነካው እዮኤል ፈጣሪ ካንበ ጋ ይሁን መለያየት ስሜቱ ከባድ ነው😢
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz 21 күн бұрын
ሰላም ግባ እዩ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ለረዱዬ እና ለእዮባ ሰርግ መመለስህ አይቀርም ግን የምልህ አሜሪካን ከሆነ የምትሄደው ብዙ አትጠብቅ ኢትዮጲያ ይሻለኝ ነበር ካላልክ ቱ ! ልእልት በለኝ እኔም ሰፍ ብዬ ትርፉ stress ነው ብቻ ብዙ አትጏጏ
@user-jt3sj6ht6e
@user-jt3sj6ht6e 21 күн бұрын
ቅስት ኪዳነምህረት ትከተልክ መልካም ነገር ሰረተህ በሰላም ላገርህ ይመልስህ ወይ ብራክ❤❤❤
@emuemu1940
@emuemu1940 21 күн бұрын
እዩኤል አተ እኮ ጥሩ ልጅ ነህ እማምላክ ካተጋር ትሁን እዮባዬ መለየት ከባድ ነው በኋላ ነው እያደር የሚሰማህ 😢❤
@Amanda-oc3zfChennl
@Amanda-oc3zfChennl 21 күн бұрын
እግዚአብሔር መገድህን ያቅና ውድማችን እኛም ስደተኞች ላገራችን ያብቃን አሜን በሉ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 21 күн бұрын
አሜን
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 21 күн бұрын
አይ እዮባ ተንኮል አያልቅብህም አይደል በመጨረሻ ሰዓት እንኳን ቆሌውን ባትገፈው ምን አለ? ፍቅራችሁ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው በሄደበት ይቅናው በሰላም ወደሀገሩ ይመልሰው
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 21 күн бұрын
እንኳንደናመጣችሁምርጦቼ❤❤❤እዩኤልወንድሜ ሰላምግባፈጣሪከአተጋይሁን የሰው አገርእደእራስአገርአይሆንም😢የተሻለነገርለማግኘትስንልቤተሰብጥለንእንሔዳለን
@eteneshAdemas
@eteneshAdemas 20 күн бұрын
በፊትህ ሁሉ እመብርሀን ትቅደምልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fevenmes
@Fevenmes 21 күн бұрын
ወዴት አገር ነው ግን ❤
@f-io7sj
@f-io7sj 21 күн бұрын
መልካም ሥደት ካመጣው ፓራክመሥሎኝ ❤🎉🎉
@hometube8205
@hometube8205 21 күн бұрын
አረ በእመአምላክ ሲያሳዝን 😢
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 21 күн бұрын
በጣም ደስ የሚለው ነገር በእለተ ቀኗ በኪዳነ ምህረት ቀን መሄዱ እናተ ኪዳነ ምህረት በመንገድህ ትከተል ከፊት ትቅደም እዪ የኛ አዝግ መለያየት በጣም ከባድ ነው እመብርሃን ሀሳብን ታሳካልህ መልካም ጉዞ በሰላም ግባ ደግሞ ከእነ እዮብ ሰላም መግባት እንሰማለን የኔ ውዶች ጣም የምወዳችሁ እዮብና እረዱ ፍቅራችሁ ፈጣሪ ይብዛላችሁ 🙏🥰🥰🥰❤❤❤
@ReduKalReduKal
@ReduKalReduKal 21 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት እናታችን ወንድማችን በሰላም ግባ🙏🙏💚💚💚
@user-je2io9oz4l
@user-je2io9oz4l 21 күн бұрын
ሰላም ግባ ወድማችን እመብርሀን ትከተልህ
@DtTy-e5y
@DtTy-e5y 21 күн бұрын
በሠላም ግባ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@himahima872
@himahima872 21 күн бұрын
ኬዳነምህረት በእለተቀኖዋ ያሰብከዉን ታሳካልክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@HewanLibanos
@HewanLibanos 21 күн бұрын
በሰላም ግባ አመቤቴ ማሪያም ምልጃዋ በረከታ አይለይህ
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 18 күн бұрын
😢😢😢አሰለቀሰኝ በመድሀኒአለም ስም 😢ኦፍ
@user-jk1ys1xi2m
@user-jk1ys1xi2m 21 күн бұрын
ኣንደኛ❤❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 21 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት እናታችን በሄድህበት ሁሉ ትከተልህ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 21 күн бұрын
መልካም ጉዞ በሰላም ግባ እዬኤል መለየት ባይኖር😥 እንኳን አደረሳችሁ🙏❤❤❤
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 21 күн бұрын
Eyob sichenkew bizu yaweral melakam menged ❤❤
@Ali-l4e2e
@Ali-l4e2e 21 күн бұрын
እግዜአብሄር በሠላም ያገናኛችሁ ሥታምሩ
@sosaso4562
@sosaso4562 21 күн бұрын
Eyoba banti izaberi ulachu himasi bant ye sahu iji adany ✝️🤲💞💞💞 amati noo banti ine ida irate dasi Binyamin wadaime mkan magadi huyun izaberi hixachu redu eyoba tabaraku ye waxachu bota charuu madalami hitachu baxmi akarabaloo❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-kz1iz6vr2d
@user-kz1iz6vr2d 21 күн бұрын
ኢዮባ ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ምክር።
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 46 М.
እዮብ ሰክሮ ረዱን ካላገባዋት ብሎ አለቀሰ
22:38
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 127 М.
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 68 МЛН
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 22 МЛН
ድምፃችንን አመሳስለን ደውለን ተጫወትንባቸው
18:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 224 М.
በሚስቶቻቸው ፊት አንተ ትበልጥብናለህ ብለው አስለቀሱኝ
34:10
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 369 М.
ክርስትና | Samtella | daggys life class | daggy show | couple ethiopian
19:31
ረዱ ሰርፕራይዝ አረገችው እዮብን  -ስጦታ ሰጠችው
27:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 207 М.
ወንድሞቼ ፊት ልብሷን አስወለኳት
20:58
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 184 М.