እስራኤል አምርራ የምትፈራው ቆራጡ የሂዝቡላህ መሪ ሀሰን ነስረላህ ማናቸው የተናገሩትን የሚፈፅሙ እኚህን ጀግና ሰው ተዋወቋቸው

  Рет қаралды 16,744

ETHIO NAS ኢትዮ ናስ

ETHIO NAS ኢትዮ ናስ

Күн бұрын

Пікірлер: 113
@mekiya4632
@mekiya4632 10 ай бұрын
ያረብ ነስውር በዱዐ በርቱ እህቶቼ አላህ ፍልጤናምያ ድል ያጎናፅፍቸው
@hassaahgcddf9719
@hassaahgcddf9719 10 ай бұрын
2:4😮8
@samirakader1084
@samirakader1084 10 ай бұрын
ሀሰን ነሰላ ድፊን ልብናን ይወዱታል ጀግና ነው የተናገረውን ያደርጋል እኔ እራሱ በጣም ነው የምወደው 🇵🇸🙏🇱🇧 አላህ ይርዳን ነፃ ያውጣቸው ፊሊስጢኖችን ያረብ
@zuzutube105
@zuzutube105 10 ай бұрын
ሊብናናዊ ነው እንዴ ኢራናዊ መስሎኝ ነበር
@samirakader1084
@samirakader1084 10 ай бұрын
@@zuzutube105 ስለሚመሳሰሉ ነው ልብናናዊ ነው እዴት ጀግና ቆራጥ መሰለሽ ዋው አንዳድ ሰው
@suramugoro1568
@suramugoro1568 10 ай бұрын
ወላሂ በሰው አንመካ በአላህ ብቻ እንመካ ወንድሞቻችን የአላህ ነስር ብቻ እንለምንላቸው
@MadenaUae-lw9wy
@MadenaUae-lw9wy 10 ай бұрын
ኤ ወላህ
@SdfgSaff
@SdfgSaff 10 ай бұрын
በጣም ሂዝቡላህ በፉከራ ብቻ ወር ሆነው ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኪል አላህ ይርዳቸው ፍልስጤምን
@fufumahmud3177
@fufumahmud3177 10 ай бұрын
በትክክል በአላህ የሚመካ እሱው በቂነው ግን እኛኮ በአላህ ድንላይ በተውሂድ ቀጥ ብንል ወላሂ መጨረሻው የሚያምረው አላህን ለሚፈሩ ሰወች ነው
@suramugoro1568
@suramugoro1568 10 ай бұрын
@@fufumahmud3177 አው ወላሂ ሺአዌች ደሞ አቀጣጣይ ናችው የአላህ ነስር ደሞ አይመጣም ለነዛ ህፃናት አልህ ሰላሙን ያምጣልን
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ 10 ай бұрын
አቤት ውበቱ አልሀምዱሊላህ አለኒእመተል ኢስላም የወንድ ልጅ ውበቱ ፁሙነውኮ።❤
@emamseid8991
@emamseid8991 10 ай бұрын
ፍጣሪ የሻሂዶችን ስራ ይስጣቸው ጋዛን እዳፍርሡት አላህ በኩኑ የሚያፍራርስ ነገር ይስጣቸው አሮንፍስ ይላክባቸው😢😢😢
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 10 ай бұрын
አላ ይዘንላቸው 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 ለወንድም አህቶቻችን ያረብ 😢
@tube5565
@tube5565 10 ай бұрын
ጉድ እናነተ ደግሞ ተፈሩ አልተፈሩ ምን ዋጋ አለው ለማን ነው የነሱ ሀያልነት የወሬ ሀያልነት ሁሉ የሙሥሊም ሀገር መሪዎች ቱሪ ናፋ ናቸው😢😢
@ماريماحسن
@ماريماحسن 10 ай бұрын
ያረብ ያአላህ ነሰርከአተነዉ የምጠብቀዉ ያረብ አተነህሀያል ነሰርለተበዴለዉ ፉልሰጤም
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 10 ай бұрын
አላህ ሆይ ንፁሀንን ታደጋቸው አንተ እርዳቸው አመፀኞችን ሀይልህን አሳያቸው ያረብ ያአላህ
@aishamohammad9749
@aishamohammad9749 10 ай бұрын
ያራህማን
@haiyathaiyat8196
@haiyathaiyat8196 10 ай бұрын
አይይይይ ንፁሀንአለቀ ሀቂቃ ረቢነስሩንያቅርብላችዉ🇵🇸🌺
@meriamali194
@meriamali194 10 ай бұрын
ሸኢወች ፊልስጤምን ነፃ ያወጥጣሉ ባለት ምኞት ነው የታል ይራቅ ስጎርር አልነበር ነው የነሱ መሳሪያ የሚውጣው ፍልስጤን ሲያልቁነው
@جميلةالجميلة-ن6ق
@جميلةالجميلة-ن6ق 10 ай бұрын
الهم انصرهم في الفلسطينية يارب العالمين
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 10 ай бұрын
እነሱ በወሬ ህዝቡን አስጨረሱት ኑፁሀን ህዝብ እያለቀነው ምንም በማያቁት ያረብ ነስሩን አቅርብላቸው
@gtime6773
@gtime6773 10 ай бұрын
ምንያረግልናል ማሥጠቀቂያ ሠለቸኝ ለምን እርምጃ አይወሥድም ዝብሎ እነሡ እያለቁ ምድናቸዉ ማናቸዉ የሚል ወሬ አታምጡልን እኛ የምንፈልገዉ ፈለሥጢምን የሚረዳ በተግባርብችነዉ ከአላህ ሌላ እሚረዳ የለምና ያረህማን ይገዛቸዉ ያረብ እዝነትህን በፈለሥጢም ወድምና እህቶቸ
@Skettube4451
@Skettube4451 10 ай бұрын
በታም ምርጥ ትምህርት ነዉ ያካፈላችሁን እናመሠግናለን ❤ አህመድ በአላህ እስኪ ዩቱቤን ሼር አድርግልኝ😢
@semirabeshir412
@semirabeshir412 10 ай бұрын
በጭቅት ልሞት ነው ፊልስጤን ጎደኞቸሁሉ ሞቱ😢💔💔
@amaamm3145
@amaamm3145 10 ай бұрын
አንዳን ስዎች የምትኮምቱትን በድንብ አስተውሉ ለፍሊስጤም እና በጋዛት ለተፈጠረው ችግር ሁሉ ወንድም እህቶቻችን. ማለቅ ምክንያት የሙስሊም መሪዎች ላይ ብቻ ጥፋት የምታደርጉት ለምንድ ነው ምክነያቱም ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂዎች ሁሉም ሙስሊም ነው ለእህት ወንድሞቻችን እልቂት ምክነያቶቹ እኛ በአለም ላይ ያለነው ሙስሊምች ነን ተጠያቂ በራሳችን ወንጅል ነው አላህ በድናችን እየፈተነን ያለው እናም ለሙስሊም መሪዎች ብቻ አይደለም ይህ ሀላፊነት ተጠያቂዎቹ እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኛ ሁላችንም ነኝ ተጠያቂዎቹ ለዚህ ሁሉ ችግር ።ሁላችንም በወንጀል ላይ ተዘፍቀን እንዴትነው ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን ነፃ የሚወጡት ከካህደያኖች ሰለዚ ትፋቱን እሌላ ላይ ከማድረግ ይልቅ እኛስ ምን ሰርተን ነው ድል የሚመጣው ብለን እናስብ በየቲክቶኩ እንደብ እየዘለን በየኢቱቡ እየጨፈር ን ታዳ እንዴት እኛ ከአላህ ሳንታረቅ ስለ ድል እናወራለን ሌላስው ተጠያቂ እናደርጋለን እባካችሁ ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ ጥርት ባለ ተውበት ከዛ እጅ ለእጅ እንያያዥ በተውሂድ የዛኔየ የድል ባለቤት እንሆናለን አለበለዚያ ይህ ካልሆነ ለሀፋችን ድል ድል ብንል ምንም ጥቅም የለም አላህ ከትክክለኞቱ ተውበት አድራጊዎች ያድርገን ወንድም እህቶቻችንንም ይጠብቅልን ነስሩንም ቅርብ ያድርግልን ያረብ
@madinaandris775
@madinaandris775 10 ай бұрын
. ኢሻ አላህ ድል ለፎልስጤማውያን ድል ለህዝቡላህ ድል ለተገፍው ህዝብ ለተገደለው ደሙ ለፈሰሰው ህዝብ
@ssaa5342
@ssaa5342 10 ай бұрын
እረ ሀይል አይባልም በርግጥ ጀግና ነውግንሀያልአላህበቻነው
@Mary-oh3tc
@Mary-oh3tc 10 ай бұрын
ያአላህ ነስረህን አቅረበው ያአላህ ያረቢ የፍልስጢን ሰቆቃ የማል 💔💔😭😭🇵🇸🇵🇸🇵🇸🤲🤲🤲🤲☝️
@gygtda7911
@gygtda7911 10 ай бұрын
አላህ ሠላሙን ያምጣላቸዉ ለፊልስጤኖች🇵🇸🇵🇸🇵🇸
@lulayoutube6875
@lulayoutube6875 10 ай бұрын
ምን ጠቀመ ለፍልሥጤም ህዝቡላህ 😢
@GiasBd-df5jp
@GiasBd-df5jp 10 ай бұрын
😢😢😢🇰🇼🇰🇼🇰🇼
@HamizeyaHamizeyageltu
@HamizeyaHamizeyageltu 10 ай бұрын
አለህ ይገዘቸዉ የረብ ዲሊ ለፍልጤም
@AbrahimReziku
@AbrahimReziku 10 ай бұрын
ወይ ፍንክች የማይሉ ነው ሚባል ወይ ፍንክች ያሉ
@MuhammadFENTAW-u7l
@MuhammadFENTAW-u7l 10 ай бұрын
ቱሪናፋ አገራችን ያማራ ህዝብ እየተጨፈጨፈ አትዘግቡም ተባህር ማዶ ምን አጦለጦለሽ
@Love-yw4cx
@Love-yw4cx 10 ай бұрын
ወሬ ሰለቸን ለፋልስጤን ህዝብ ከአላህ በታች ሰበብ ሆኖ የደረሰላቸዉ የለም አላህ ይርዳቸዉ ይህን ሁሉ መሰዋትነት ከፋለዉ አላህ በድል ያበሽራቸዉ
@halaleGojoYoutub
@halaleGojoYoutub 10 ай бұрын
እኔ የምለው ሙስሊምና ሽአ ምን አገናኘን
@خضراللهجهار
@خضراللهجهار 10 ай бұрын
አንደኘ ነኝ ዘሬ
@ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
@ሀያትሰይድ-ከ9ዐ 10 ай бұрын
💚💚💚👍
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 10 ай бұрын
ኢሽአላህአላህሰላምያዉርድልን❤ዱኔያንሀሰነኛናቸዉእሚፈነጥዙባት❤እኛቅድሚያተነግሮናልፈተናእዳለየዱኔያንጣፋጭሳይሆንየአኬራምቾትንነዉእምንመኝዉ❤ሰዉከሰዉነትወደጭራቅነትተቀይሯል
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 10 ай бұрын
ላይክቸርአድርጉአይከፈልበት❤❤❤
@Amira-i3u
@Amira-i3u 10 ай бұрын
@Asd-yu4if
@Asd-yu4if 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@promiseland1086
@promiseland1086 10 ай бұрын
Hezebola menem ayamatam tenefe werega
@hnenyealahbariyaamassi2668
@hnenyealahbariyaamassi2668 10 ай бұрын
ጉራጅምንሰለቸንእፍፍፍፍፍ
@maleklaenk2857
@maleklaenk2857 10 ай бұрын
የፊልስጢን ንፁሀን አለቁ አላህ ሆይ አንተ አስባቸው ያኢላሂ 😢😢😢😢😢 በየ ቦታ ወሬ ብቻ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 10 ай бұрын
ሂዝቡላህ ጉራ ብቻ😢😢
@aminatahmed1844
@aminatahmed1844 10 ай бұрын
በተግባርም የሚገኝ ነው እንባ አባሺ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 10 ай бұрын
​@@aminatahmed1844ታድያ ለምን እስራኤልን በይፋ አይጋፈጥም😢😢
@aminatahmed1844
@aminatahmed1844 10 ай бұрын
@@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ እየተዋጋነው ዛሬ ሣይሆን ድሮ ጀምሮ ነው ኢንሻአላ ድል ያደርጋሉ ቢኢዝኒላ
@DubushoYergaf-bd6dc
@DubushoYergaf-bd6dc 10 ай бұрын
ተነፍ አሺ አንቺን ብሎ ተራክ እስራኤልን የነካ የለውም በረካ ተብሉዋልኮ
@addisbirhanu8284
@addisbirhanu8284 10 ай бұрын
Hhhhh isreal mannem atferam egzihabirn becha new mitfra enante gin end merz new mtferoat israeln esum lenante medahnitachihu nat
@מאמיטרגה
@מאמיטרגה 10 ай бұрын
እግዚአብሔር። እነተን ያፍረሳቾ ገነ ከምድረ ገፅ ትጠፉላቹህ አይድለመ አስራን ይቅረነ ማንም ቦችላ ይምጡ😂😂😂😂❌🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴❌❌❌❌ ያገረ ገብራይጥ ወስጥለዉስጥ እየሄዱ ገብራይጦች አስራን ጨለማዉስጥ እደሚኖረ አታቂም እስራኤላውያን ፈረቱ ይህ ሽንታሞች 😂😂😂😂😂 ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💙💙💙💙💙✌🙏✊❌❌🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴❌❌❌❌
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 10 ай бұрын
ክክክክ ከሐዲ እንዲ ነው። ደስ የሚለዉ የባንዲራ አርማቸዉን ራሱ አታዉቅም። አንተ ቂል ራስ የጀሐነም ማገዶ
@samirabdurahmankabena1240
@samirabdurahmankabena1240 10 ай бұрын
መጀመርያ የአገረችን የሁዲ ከሐዲያንን አምላክ የጥፈልን ፈጠሪ የኢስራኢል መጨረሻ ሲጠፉ የሰየን አሚን
@ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ
@ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ 10 ай бұрын
አይሁድ ከዚህ ውጭ ካፊር በዱኒያም ይዋረዳሉ በመጨረሻውም አለም የጀሀነም እሳት ናቸው
@מאמיטרגה
@מאמיטרגה 10 ай бұрын
እነት ከጠፉቹህ በኋላ እነወራለን ገርደየ😂😂😂😂😂❌❌❌🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴❌❌❌❌❌🇯🇴🇯🇴❌❌❌
@niema92-tube
@niema92-tube 10 ай бұрын
"ያረብ ጀኞቻችንን አብዛልን ከፊታቸውም ከሃላቸውም አንተ ጠብቃቸው" ሙስሊሙ ማህብረሰብ በሰላም ውለው ጠግበው የሰላም አየር የሚተነፍሱበትን ቀን ቅርብ አድርገው፡፡
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 10 ай бұрын
አላህዋ ሰብርኒ 😭😭😭😭😭ካለቁ ብሀላ ምን ይሰራል ሁሉም ወሪ ያረቢ ሰብርኒ ለሞቱት አላህ በጀነት ያኑርልን ያረብ😢 ወሪ ሰለችኝ አሁንስ ጋዛላይ እንዳወደሙት እስራኢልን ስያልቁ ሲያለቅሱ ማየት እፈልጋለሁ ፎቃቸዉ ሲፈራርስ ማየትነዉ የምፈለግዉ😢😢😢 ለምን ብትሉ ህመሙንይ ይቀመሱት ያረብ ያረብ ኡፍፍፍፍ ዱአ አርጉ እስኪ
@sofiTube949
@sofiTube949 10 ай бұрын
አላህ ሆይ ሠይጣኖ እስራኤል አንተ አጥፈቸው ከሀዲያን ካፊሮች የሠይጣን ተላላኪ ሠይጣን ነቸው
@zinabzinab6876
@zinabzinab6876 10 ай бұрын
እይእናት ዉሬሠለቸኛእነሡ እደሁነ እያለቁነዉ😢😢😢😢😢
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 10 ай бұрын
የልጆች እልቂት አላህ በቃ ይበል አይሁዳውያን አላህ ያጥፍቸው
@zamzam123-wi1wf
@zamzam123-wi1wf 10 ай бұрын
ባአላህ ብቻ ተሰፋ አንቆረጥም የሌሎቹን ነገር እንተወው ስለነሱ ማንነት ምንነት መስማት አልፈልግም ሙጃሂዶችን ሲያግዝ እስራኢልን ሲያወድም ጥሩኝ
@tube9128
@tube9128 10 ай бұрын
እኮ😢😢
@tube9128
@tube9128 10 ай бұрын
ዝም ብሎ ወሬ ሠለቸንኮ😢
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 10 ай бұрын
በጣም አረ ዝም በያቸው እነሱ እያለቁ በነሱ ማለቅ ፖለቲካቸውን ያራምዳሉ እዬፎከሩ
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 10 ай бұрын
😢እስቲ ተውን ስለሰው ጀግነንት ብሃላ እናወድሰው የሚወደስ አላህ እያለህ ሰውን ማወደስም ይቅረብን የህፃናት ደም በቃ ምንም መፍትሄ አጣንዴ ያ ኢላሂ አንተ በጣም ቻይና የምትወስነውን የምታውቅ ፍፁም ጌታ ነክ እባክህን በቃ በለን እርዳታህን ለነዝያ ህፃናት ስትል ለግሳቸው 😢 ይችህ አለም የራስወዳዶች ሁናለች ውሸት ነግሶ እውነት ተደበቀ ጨቋኝ ደልቶት ተጨቋኝ የቦንብ እራት ሆነ እባክህ ይችህን ምድር ና ሰማይ ከላይም ከታች ከውስጥም የፈጠርከው አላህ ሆይይይ አንተ የንፁሃንን ደም አትተው 😢ተመልከት የኔ ጌታ አምላኬ አንተ ብትሆን እንጂ ሌላም የማለቅስበት የምነግረው ሌላ አምላክ የለኝ እዘንልን 😢😢
@biniman2691
@biniman2691 10 ай бұрын
ምን ስለሆነ ነው የምትፈራው😂😂😂😂😂 ቢሚገባው መንገድ ታናግረዋለች
@zamzam123-wi1wf
@zamzam123-wi1wf 10 ай бұрын
የነሱ ወሬ ለሚስኪኖች ምን ይርዳል እሰነሱ ሲያልቁ የነብያችን አደራየሆነው አቅሷ በነጃሳወች መፈራርሱ የማይቀርነው
@haderabederu2817
@haderabederu2817 10 ай бұрын
አላህ ከተበዳዪች ጎን ይሁን😢
@citydubai9621
@citydubai9621 10 ай бұрын
Amin yareb
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 10 ай бұрын
ለሁለቱም ፅልይ ለምያልቅ ሕዝብ ፅልይ ይማይሁን አታውሩ የስይጣን አጀንዳ እንድሁነ እውቁ ዋጋ ያስክፍላቹዋል ድም ለሚፍስ ሕፃን አስቡ
@አህመድዩቱብ-ከ4ለ
@አህመድዩቱብ-ከ4ለ 10 ай бұрын
ድሉን ለህዝቦላ ያድርገው ያረብ መዋረድን ለኢስራኢል ያድርገው ያረብ
@አህመድዩቱብ-ከ4ለ
@አህመድዩቱብ-ከ4ለ 10 ай бұрын
አላሁ አክበር አላህ ድሉን ለፍልስጤማውያን ያረብ❤❤❤
@ዜድ-ዐ5ኀ
@ዜድ-ዐ5ኀ 10 ай бұрын
በፈራውማ ሀማስን እደዛ ባላረገነበር
@እሙአማ
@እሙአማ 10 ай бұрын
አላህ ክይሩን ያሰማን ፈርጃውን ቅርብ አዲርግልን
@jjji7543
@jjji7543 10 ай бұрын
😅😅😅😅 አልቀረባችሁም ምንም አልሠሩም ህፃናት እያለቁ
@asdtddfg141
@asdtddfg141 10 ай бұрын
اللهم انصر احو اننا في فلسطين يارب العا لمين
@Zeyneb1345
@Zeyneb1345 10 ай бұрын
የነሱ ዛቻ ሰለቸኝ አሁንስ
@rukiya6481
@rukiya6481 10 ай бұрын
ይህ የኢራን መሪ አስጠላኝ
@kuwaitcity1106
@kuwaitcity1106 10 ай бұрын
ያረቢድሉንቅርብአድርገው
@suramugoro1568
@suramugoro1568 10 ай бұрын
እሺ እኔ ምለው ምን
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ
@ወሎየዋነኝ-ቨ3ነ 10 ай бұрын
አ ሺአ ነው። ቱ
@HsvsHaga
@HsvsHaga 10 ай бұрын
ወሬ አስጠላኝ
@HabibeFerja
@HabibeFerja 10 ай бұрын
አለሁአክበር
@Alahwaki
@Alahwaki 10 ай бұрын
Esbola❤🇵🇸🕌🇵🇸☝
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 10 ай бұрын
ባውራ አድለም እስራኤልን ይነካ ያይኔን ብሌን ነካ አልስማሽም የኪዳን አገር ቃል ይትገባላት
@ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ
@ሀያትእንድሪስ-ሠ1ወ 10 ай бұрын
እዚህ አይሁዲ ምን ይሰራል ውጭ
@Aነኝህልመኘዋ
@Aነኝህልመኘዋ 10 ай бұрын
አይንሽ ይጥፋ
@afx3828
@afx3828 10 ай бұрын
አሏህ ከተበዳዬች ጎን ይሁን
@mehammedshifa
@mehammedshifa 10 ай бұрын
😊 6:44 😅😅❤ ..,
@mehammedshifa
@mehammedshifa 10 ай бұрын
😅 .., .. . 5:25
@abedufetabetti5421
@abedufetabetti5421 10 ай бұрын
አላሆይ የሳን ናስራላን እድል ከፍ ካፍ አርግልህን ድልህ የንሱን አርግልቻው
@beneymola1115
@beneymola1115 10 ай бұрын
🎉😅😅😅😅😅😂😂
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 10 ай бұрын
እኔ ማወቅ ምፈልገው ስያሜው "ሂዝቡላህ" ምን ማለት ነው
@myoutube1806
@myoutube1806 10 ай бұрын
የአላህ ህዝቦች ማለት ነው አላህ ያግዛቸው
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 10 ай бұрын
@@myoutube1806 ኦኬ አቤት ይሄንን እደት መረዳት አቃተኝ ሽኩረን ማሚ አሚን ያረብብ
@ayshaalhabashi6337
@ayshaalhabashi6337 10 ай бұрын
🇵🇸🇵🇸💔💔💔🇪🇹🇪🇹😥😥👈❤❤👈
@HikmaEbrahim-cc8nm
@HikmaEbrahim-cc8nm 10 ай бұрын
Nice
@mehammedshifa
@mehammedshifa 10 ай бұрын
😊
@endrismohamed3913
@endrismohamed3913 10 ай бұрын
አላህነፃይያውጣቸው❤❤❤
@ወሎሀራዉላጋyoutube
@ወሎሀራዉላጋyoutube 10 ай бұрын
ቴሌግራምህን አስቀምጥልኝ ወይም በዚህ ቻናል ላክልኝ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 ай бұрын
Allhe salame yadergawe
@samerasamera9378
@samerasamera9378 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@beneymola1115
@beneymola1115 10 ай бұрын
🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪
@tofikoumer
@tofikoumer 10 ай бұрын
Xezdz 7:14 😊😂❤
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН
Noam Chomsky - Why Does the U.S. Support Israel?
7:41
Chomsky's Philosophy
Рет қаралды 6 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 1 МЛН