እስራኤላውያን ባያምኑ ሲኦል ይገባሉ? ወይስ እስራኤላውያን በቤተ ክርስቲያን ተተክተዋል ብሎ ማመን ወደ ሲኦል ያስገባል

  Рет қаралды 2,077

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 ай бұрын
God bless you guys❤
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 3 ай бұрын
በጣም ደስ የምትናችሁ!!!!
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 3 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው!!!
@nanat1515
@nanat1515 3 ай бұрын
አሜን ተባረኩ እውነትና ግልጽ ነው
@tatektadesse2280
@tatektadesse2280 3 ай бұрын
ግልፅ ነው በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
@shewaaweke9723
@shewaaweke9723 3 ай бұрын
1ቆሮንቶስ 10:4 ጌታ እስራኤል ከግብፅ ሲወጡ አብሮአቸው እንደነበረ እናያለን ይህም ጌታ የእስራኤል አምላክም እንደሆነ እናያለን
@BireAmele
@BireAmele 3 ай бұрын
አዲሶቹ እስራኤል ዘነፍስ የክርስቶስን ሕይወትነት በውስጣቸው የያዙ ናቸው ።የእግዚአብሔር ሰዎች የሚባሉት (በዘር ሐረግ ሳይሆን በጥምቀት እንደ አዲስ በመወለድ የእግዚአብሔር ልጅ መሆንና ከወንድ እና ከሴት ፈቃድ ከሚገኘው ማንነት በላይ መጥቆ የመውጣት ማንነት ነው ።
@BireAmele
@BireAmele 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ን መንግሥት የሚወርሱት እንደ ኒቆዲሞስ ዳግም ሲወለዱ ነው ።እንጂ እስራኤልዊ እና ፈሪሳዊነቱ እንደማያድነው ጌታ አስተማረው ።
@WubalemWubie-cs9lz
@WubalemWubie-cs9lz 3 ай бұрын
በተራ ብትነጋገሩ ጥሩ ይመለኛል ተባረኩ!
@BireAmele
@BireAmele 3 ай бұрын
ወንድሜ ስታስረደ ብዙ ጥቅስ አታብዛ ።አንዱን በደንብ አድርገህ አብራራ።
@BireAmele
@BireAmele 3 ай бұрын
አይሁዳውያን አሁንም በእግዚአብሔር የተመረጡ ናቸው የሚለው አስተምህሮ ቢኖርም ለሁለት ሺህ ዓመት ክርስቲያኖች ይዘውት የቆዩት ቃልኪዳን ክርስቶስ አዲስ እስራኤል የተባለች ቤተክርስቲያንን እንደ መሠረተ ነው ።
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 ай бұрын
Did you watch this testimony of inside heaven the holy city. Interview with oden Hatrick.
@BireAmele
@BireAmele 3 ай бұрын
ወንድሜ አንድ መጽሐፍ እንድታነብ ልጋብዝህ ።" ኦርቶዶክስዊነት እና የሰይጣን መንግስት " የሚለውን አንብብ ።
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 3 ай бұрын
esh amesegnalehu.
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ሲመጣ ካልተነጠቁ በምድር 144ሺሁና ሁለቱ ነብያት - ሙሴና ኤልያስ ወንጌልን በምድር ይሰብካሉ ሞትም በነሱ ላይ ስልጣን የለውም ከመከራውም 42 ወራት በሁዋላ የሺህ አመቱ መንግስት ለቅዱሳን ይመጣል!!! ሰይጣን እንደታሰረ ይቀጥላል ሲፈጸምም ከእስራቱ ተፈትቶ መስራት ሲጀምር እሳት ከሰማይ ወድቆ ሰይጣን ከአጋንንትና አበሮቹ ጋር በእሳት ባህር ይጣላል ጌታ እየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል!!!❤❤❤❤❤❤❤
@MussieAmanuel-m9l
@MussieAmanuel-m9l 3 ай бұрын
Ere wendeme atesasat eraseh only jesus eyalk endet eyesus krestos amlak aydelem elylalu telaleh sijemer egna ayesus bechegna amlak endehone new metamnew ena betekristianitu yalalechiewn telalech bleh menager ende kristian turu aydelem
@ariyamfantahune4534
@ariyamfantahune4534 3 ай бұрын
yes, sorry, I was talking about the Jehovah's witnesses, and the only Jesus believes that Jesus is The creator of all. Thank you.
@mosessolomon6889
@mosessolomon6889 3 ай бұрын
God has NO special people apart from those in Christ Jesus. Read The Bible and take time to study it.
@BireAmele
@BireAmele 3 ай бұрын
መዳናችሁ ተፀኑ ዘንድ ትጉ ። ስለ አምስቱ ቆነጃጅትስ ምን እንበል ?
@teferitaye3408
@teferitaye3408 3 ай бұрын
ያዕቆብ የሚፈልገውን አላገኘም የተመረጠው(ቄና) ግን አጊኝቶታል።የቀሩትም ደነዘዙ።ሮሜ 11:7።አንተ ሞሳድ በሃይማኖት ስም መነገድ አይበቃህም ???
@tedrostesfay3895
@tedrostesfay3895 3 ай бұрын
አንተዉ ራስህ ጋዜጠኛው “replacement theology (የመተካት ኣስተምህሮ) ኣይሁዳውያን ለደረሰባቸው ስደት እና እንግልት ዋነኛ መሳርያ የሆነዉ ሰይጣዊ ትምህርት () ነዉ” ብለህ ስታበቃ እንዴት የዘልኣለም ህይወት ወራሾች ናቸው ትላለህ፡፡ ያንተ ደግሞ ለየት ይላል፡፡ እንዴት ሰይጣናዊ ትምህርት እያስተማረ የመንግስተ ሰማይ ወራሽ ይሆናል፡፡ መቸም ዘንድሮ ጆሮኣችን የማይሰማይ የለም፡፡”
@kingias38
@kingias38 3 ай бұрын
እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር አይደለም እየሱስ የወሬት ሊቅ ሰው ነው
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub 3 ай бұрын
አለገባህም እግዚአብሔር ይግለጥልህ ኢየሱስ አምላክ ነው
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ የፍቅር አምላክ ነውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤ይወድሃል/ይወድሻል😢እምልጥ/አምልጪ እሺ ውድ።
@hibratradai8446
@hibratradai8446 3 ай бұрын
God bless you guys❤
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,7 МЛН
የዳግም ምጽአት ጥያቄና መልስ
1:12:11
DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ
Рет қаралды 301
ጥያቄና መልስ
21:04
DINK FITSAME TUBE - ድንቅ ፍጻሜ ቲዩብ
Рет қаралды 189
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,7 МЛН