ሰራሁላት

  Рет қаралды 98,829

Azan Films Ahmed nurye

Azan Films Ahmed nurye

3 жыл бұрын

በአዛን ፈልምስ
ስደት ተፈልጎ አይደለም ችግር ነው በተለይ አርብ ሀገር ያለው ችግር ዘርፈ ብዙ ነው አላህ ከነሱ ጋር ይሁን
አዝናኝ አስተማሪ ድራማ
AZAN. FILMS. AHMED NURIYE ( ጥበባዊ ጥሪ)
LIKE. SHARE. SUBSCRIBE ማድርግ አትርሱ
0911227666 091182597 Telegram. Whatsupp. አስተያየት እንቀበላለን

Пікірлер: 416
@madinaadem1657
@madinaadem1657 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ይሄ ተክታታይ ድራማ ይሁን የምትሉ ሀቂቀትን በጣም አስተማሪ ነው ክጩሊሌ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ወንድማችን ሳላደንቅህ አላልፍም
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 жыл бұрын
ያልታደልሽው ያረብ ሀገር ሴት የኔ ከርታታ አጥበሽ ተኩሰሽ አጽድተሽ ምግብ ሰርተሽ እቃ አጥበሽ ልጆች ተንከባክበሽ አንጀትሽ ሩህሩህ የተቸገረ ሰው ካየሽ ዝም አትይ የቤተሰብ ናፍቆት ገንዘብሽን በየቦታው ለናቴ ላባቴ ለእህቴ ለወንድሜ ኧረ ስንቱ ከዛም በላይ ወንዶችም ይክዱሻል ቤተሰብም መናፈቁን ትተውት ጠንክረሽ ስሩ የሚሉ አሉ ብቻ አላህ ምንዳችንን ከፍ ያድርገው የኛ አንጀት የተለየ ነው ግንኮ አላህም የሚወደው አዛኝንና ሩህሩህን ነው አይከፋም አብሽሩ ዱንያ አኼራችንን ያሳምረው
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@zeynebmd1065
@zeynebmd1065 3 жыл бұрын
አሚንን
@sadasada6555
@sadasada6555 3 жыл бұрын
አሚን ማማየ በትለይባሁኑሰአት ይከብዳልእምናመርትነዉእሚመስላቸዉ
@luk-man7889
@luk-man7889 3 жыл бұрын
እህቴ : የተናገርሽ በሙሉ እውነት ነው እናም ሲያንስ ነው: የሚያሳዝነው እኛ ወንዶች ችግሩን እየተረዳን ምንም ማድረግ አለመቻላችን ነው። የኔ ምክር ግን ቤተሰብን ከትክሻችሁ አውርዱት ካለ እናት በስተቀር። ለትዳር የሚመጣ ወንድ ስለገንዘብ ማውራት ሲጀምር ወዲያው አሰናብቱት: ሀገር ቤት ለራሳችሁ የሚሆን ንብረት አኑሩ: አላህ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ኢንሻአላህ።
@emuyasmin1175
@emuyasmin1175 3 жыл бұрын
@@luk-man7889 አሚን ወንድም
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
ግን መጨረሻ ላይ እንዳስደሰትካት አይነት እንኳን አለ ብዬ አላምንም ቢሆንማ ስንቱ ሀገር ገብቶ ሌላ ስደት ባልተመኘ ነበር የቤተሰብ ነገር ሆድ ይፈጀዉ የኛ ፈተና አያልቅም ብቻ አልሀምዱሊላህ
@aidasaid6604
@aidasaid6604 3 жыл бұрын
ትክክል
@fafi2503
@fafi2503 3 жыл бұрын
ከመቶ አንድ አይጠፋም
@ib_sh1276
@ib_sh1276 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደሲላል እልህ ይጨምር ላችሁ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 3 жыл бұрын
ትክክክክክል😍😍😍😍
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
ትክክል ብቻ አላህምዱሊላህ
@user-of3nk9nv2h
@user-of3nk9nv2h 3 жыл бұрын
እስከዛሬም ትወናህን አደንቃለው ይሄ ግን አንደኛ ነው አህመድ ኑር
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ወደየ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@tubu3524
@tubu3524 3 жыл бұрын
እነንብሰብስክራይብአርጉኝ
@abdulkarimkml4092
@abdulkarimkml4092 3 жыл бұрын
እሪያል ደስ ይላል ግን እድሜ ይጨርሳል
@hananhanun4531
@hananhanun4531 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hawi488
@hawi488 3 жыл бұрын
በትክክል።ተውናቹሁታን።ጎበዝ።ሴቶች።ልብ።በሎ።አስተማሪ።ነው
@user-tp5hz5ge5b
@user-tp5hz5ge5b 3 жыл бұрын
እንደዚህ የሚያደርግ ወንድም እንደሰማይ የራቀ ነው ሆ የራሱን ቤት ይገነባልጂ ተቸገርኩ እያለ በሉን የራሳችን ቤተሰቦች ሚስኪን የዋህ ያረብ ሀገር የተሰደድን ኢቶጲያውያን ያረቢ አንተው እዘንልን
@aminateshetu8009
@aminateshetu8009 Жыл бұрын
ወላሂ ማሻ አላህ አሰትማሪ ድራማ ነው አህመድን ኑረየ አላህ ይጠብቅህ አድናቂህ። ነኘ
@user-ds7xl7de5t
@user-ds7xl7de5t 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል አስተማሪ ድራማ ነው እናመሰግናለን
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Ай бұрын
ይሄንን ፊልም የዛሬ ሁለት አመት ነበር የጀመርኩት በመሀል አቋርጨ ሰነሳ በዛው እረሰቼው አሁን በሰንት አመቴ አገኘሁት ዲንገት ዴሰሰ ይላል
@user-zg2dn5uk1r
@user-zg2dn5uk1r 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ በጣም ተናድጀ መጨረሻውን አይቸ ተመለስኩ መሸአላህ ሀሪፍ ነው በርቱ
@luk-man7889
@luk-man7889 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ የሙስሊም ወጣቶችን ማበረታትና ማሳተፍ ይገባል: የሚያገለንና መኖራችንን ለሚከዳውን ህብረተሰብ ማጨብጨብና ማሽቃበጡ ይብቃ: ወንድም እህቶች።
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@luk-man7889
@luk-man7889 3 жыл бұрын
@@You-ex5rk እሽ አድርጌአለሁ አብሽሪ
@user-mo9xw3rm8d
@user-mo9xw3rm8d 3 жыл бұрын
ቢል አፍያ ወላህ ያ አህመድ
@bd2971
@bd2971 3 жыл бұрын
*_ወላሂ ትክክል ሰሀይ ወጣች ገዘብ አውጡ ማለነው የቀረው አለላሉም ሱበሀንአላህ የአረብ ሀገር ሴት የስደት ወታደር ነች ከራሳ ለሌች ይበልጥ የምታስብ ለሳ የሚያስብ ላት ሰው በጠፋበት ዘመን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል_*
@hadyamola4934
@hadyamola4934 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 3 жыл бұрын
አህመድየ የኔ ወንድም ወላሂ ስወድህ አላህ ይጠብቅህ አህመድ ኑርየ
@user-vp4my7hp9p
@user-vp4my7hp9p 3 жыл бұрын
ማሜ ዋው እዳተአይነት ወድም የትም አይገኝም አላህይጨምርልህ
@sofiyabdulshekur3647
@sofiyabdulshekur3647 3 жыл бұрын
አሪፍነዉ ቀጥሉበት ልብየለዉ ይጠቀጥበት ወድመችን አህመድ አለህ ይይጠብቅህ
@feriabshiroferiabshiro3292
@feriabshiroferiabshiro3292 3 жыл бұрын
Alhamdulilah masha Allah hullemi betesebi ende basibu ende konjo neberi tiru timiriti new
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 3 ай бұрын
ማሻ አላህ እድህ አይነት ቤተሰብ በበዛልነ ስዴተኞች ባልበዛን ድጋሜ ተሳዳቸጁ በዛ አሁን ላይ
@user-hd7uj7ck5r
@user-hd7uj7ck5r 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ወላሂ እስከዛሬ ድረስም አልገባኝ ያለው ለምንድን ነው ሃረብ ሃገር ያለው ሴቶች ለምንድን ነው ልብ የሌለነ ስንቶቻችን እንደዚህ ሁነን እስከመቼ ስንወጣ እኮ ብዙ ነገር ሰንቀን ነበረ የመጣነው ግን ለምን ???? እንዴት አላማችን እንረሳለን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማማ
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው እህት ልብ እንግዛ የድራማ መስሪያ ሆንንን
@ekranmohammed7840
@ekranmohammed7840 3 жыл бұрын
@@You-ex5rk መርሀባ
@mloveyou7466
@mloveyou7466 3 жыл бұрын
እኔ እንጂ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@seadiyoutube251
@seadiyoutube251 3 жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው 😍😍😍
@user-hd1li1dy1t
@user-hd1li1dy1t 3 жыл бұрын
እኔ እዚ ቤት ስንቴ ልናገር ክክክክክ ስታናድዱ እስከመጨረሻዉ ሳታዩ አትኮምቱ አላልኩም አዛኖች ጀዛቹን ይክፈላቹ በደንብ ተዉናቹታል ማሻ አላህ እኔስ ከመሸ ሆኖ ነዉ እንጂ ነቅቻለሁ ያዉ አሁንም ቢሆን ራሴን ለዉጬ ለመሄድ ጊዜ አለኝ ኢንሻ አላህ እና እህቶች ንቁ
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 3 жыл бұрын
መጀመሪያውን ሳይ ምነው አረብ ሃገር ያለን እህቶች ባክነን ቀረን ሰዎችንን ስናኗር እራሳችንን ረስተን እንደሻማ ለሌሎች ብርሃን ለራሳችን ጨለማ የሆንን ብዬ ንድድድ ብዬ ነበር በስተመጨረሻ ሀይለኛ ሳፕራዝ ሆኖ እርፍ አለ አይ ድራማ ባልሆነ የእውነት ቢሆን ብዬ ተመኘሁ
@user-md9wu8hc2h
@user-md9wu8hc2h 3 жыл бұрын
መጀመሪውን ሳየው ፈንት ልነቅል ነበሪ ክክክ መታገስ ዋጋ አለው ግን መጨረሻውን ሳየው ተመልስኩ ሀቂቃ አስተማሪ ነው 👍
@hannakonjo900
@hannakonjo900 3 жыл бұрын
መሻአላህ መጨረሻአላይ👍👍👍👍👍
@user-ib9dz9bh7o
@user-ib9dz9bh7o 3 жыл бұрын
መጀመራ በጣም ተናድጀነበር ግን መጨረሻው አላይ በጣም ደሥ ይላል
@user-ps3sp7ex5g
@user-ps3sp7ex5g 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔም ቤተሰቦች እንድህ አድርገው ነው ቤት የሰሩልኝ ባዶ ቦታ ገስተው ብር ላኪ ብር ላኪ እያሉ እርብሽ ሲያደርጉኝ አለቅስ ነበር ምነው የኔ በተሰቦች ለኔ የማያስቡት ሁል ግዜ ብር ላኪ እሚሉኝ እያልኩ እናደድ ነበር በስተመጨረሻ ነይተሎ ይበቃሻል አለችኝ እናቴ እኔም ምን ላደርግ ነው እምመጣ ገንዘብ የለኝ ባዶ እጀን እምመጣው ብየ ሳለቅስባት በስሜ የተገዛውን ቤት በቪዲዮ አስቀርፃ የቤቱን ካርታ ሁላ አድርጋ ላከችልኝ አሁን ኢንሻ አላህ ህዳር 30 ኢትዩቢያ እገባለሁ በአላህ ፋቃድ
@user-iu3ib4sd8u
@user-iu3ib4sd8u 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እህት ደስ ይላል አላህ በስላም ወደ ሀገርሺ ይመልስሺ
@fatumfatum2615
@fatumfatum2615 3 жыл бұрын
Mash allah
@user-ps3sp7ex5g
@user-ps3sp7ex5g 3 жыл бұрын
@@user-iu3ib4sd8u አላሁመ አሚን ያረብ እህት
@user-iu3ib4sd8u
@user-iu3ib4sd8u 3 жыл бұрын
እህት ይት ሀገር ንሺ
@nesryaabas7551
@nesryaabas7551 3 жыл бұрын
ማአሻአላህ
@user-le5qt9yq5c
@user-le5qt9yq5c 3 жыл бұрын
ጎብዝ ወድሜ እንዴት ደሥ እዳልከኝ በመጨረሻ ላይ አላይ ይጨምረልህ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረግኝ
@amiratube3467
@amiratube3467 3 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ወንዶችን አላህ ይጠብቃቸው
@zinetnurye4168
@zinetnurye4168 3 жыл бұрын
Mashallah ahemd tilke temrt new ketlbet
@user-po2hc9cw4y
@user-po2hc9cw4y 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ምክር በርቱልን
@umunabel7583
@umunabel7583 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጩሉሌ ወንድም ነኝ ባይ ሁላ ለነሱ ትምህርት ነዉ አህመድ ጀዛከላህ🍀☘️🌿🌱
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@user-cp8vz1ep8x
@user-cp8vz1ep8x 3 жыл бұрын
አስለም አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን መሽአለህ 👍🏼 ጀዘኩምለህ ከይረን 👍🏼 በሩቱ ይቀጥል🌹🌹🌹🌹🌹😄
@essaessa9495
@essaessa9495 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@habibabdicho4397
@habibabdicho4397 3 жыл бұрын
It is very short and educational,specifically for younger generations.keep it up bro!!!
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል ወላሂ የሁሉም ቤተሰብ እንደዚህ ቢያስቡ ጥሩ ነበር ።
@mariyambayen8598
@mariyambayen8598 2 жыл бұрын
Mashala Batami Arifi Temerati now
@weyzoroweyzoro6285
@weyzoroweyzoro6285 3 жыл бұрын
Ewunet bihon nuro endet des yil neber mashaallah
@saadaethopia9033
@saadaethopia9033 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስይላል ጥሩአስተማሪነው
@user-pu8xe1ky2b
@user-pu8xe1ky2b 3 жыл бұрын
ተጠቀሙ እህቶቸ ለኛዉ ነዉ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@FatimaFatima-bi2fs
@FatimaFatima-bi2fs 2 жыл бұрын
Maashaaa maashaaa maashaaa tabarakallah
@mominamuhammad7139
@mominamuhammad7139 3 жыл бұрын
Masts Allaah endaze ye eghyt dekam yeme yak wudy wondem Allaah yestan
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት አለው ውይይይይ
@lubabanurye6888
@lubabanurye6888 3 жыл бұрын
Masallah Dis Yelalee
@hayatekedir3254
@hayatekedir3254 3 жыл бұрын
masha allahe betame desss yelale
@user-yq7qf6mq8q
@user-yq7qf6mq8q 2 жыл бұрын
Yemigerem setota masha allah
@user-sl3dp5tv6u
@user-sl3dp5tv6u 3 жыл бұрын
ኧረ አላህ ፋሩ ለዱንያ ጥቅም ብሎ የኩፋር ቃል መናገር ኧረ ያጀማአ ወዲት እየሄድን ነው ኮሜንታተሮች በጣም ትገርማላችሁ ማሻአላህ ትላላችሁ ትንሽ አታፋሩም
@user-tp5hz5ge5b
@user-tp5hz5ge5b 3 жыл бұрын
ቆይ ደሞ ክርስትናም ማሳየት ተጀመረንዴ ጉድ ነውኮ ኧረ ተው ልጁ ሙስሊም አይደል አላህን እንፍራ!!
@nourasultan5619
@nourasultan5619 3 жыл бұрын
ዋናው ትምህርትን ቁምነገሩላይ ብናተኩርድ
@addo7307
@addo7307 3 жыл бұрын
አረ እኔም ደንግጫለሁ
@berukeberuke7979
@berukeberuke7979 3 жыл бұрын
Bertulin Bro ( abdu ) kasebkibet yadirisih bertalin
@user-xf3jd8nk9b
@user-xf3jd8nk9b 3 жыл бұрын
አላህ ይሁነን የአረብ አገር ልጅች
@ami5650
@ami5650 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ውላሂ መጭርሻው በጣም ነው ያስደስተኝ
@user-bh1tu8ye9x
@user-bh1tu8ye9x 2 ай бұрын
Masha alllah
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 3 жыл бұрын
በጣም ያስተምራል
@AhmedAhmed-of1zm
@AhmedAhmed-of1zm 3 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላ መሻአላ ደስ ይላል
@abdurahmannurie98
@abdurahmannurie98 3 жыл бұрын
Mashall astrmari derama nw
@saadaibrahim565
@saadaibrahim565 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ መጨረሻው በጣም ደሰይላል መጀመሪያ ፋረች ነበረ 👍👍👍
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
ማሻህ አላህ በርቱ ወገኖቼ
@rabiyabintbilal2564
@rabiyabintbilal2564 3 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@munatubemuna3546
@munatubemuna3546 3 жыл бұрын
ዋዉ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ እስኪያልቅ ልቤ ድው ድው እያለ ነበር ምርጥ ወንድም እንዲህ ነው
@kalidkadir4095
@kalidkadir4095 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ይላል
@zaibasaid280
@zaibasaid280 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ አስተዊይ
@user-zt2sf9ew8s
@user-zt2sf9ew8s 3 жыл бұрын
መሻአላህ ጥሩ መልክት ነው አዳደየ እኛ ሀረብ ሀገር ያለን ሴቶች ወዲሞቻችን ላኩ ላኩ ሲሉን እንበሳጫለም ምክንያቱም የሚያጠፉብን እየመሰለን ግን እደዚህም ደግ እና ለኛ የሚያስቡ ወዲሞች አሉ እኔም ሀረብ ሀገር ነው የምኖረው ከዚህ ትወናጋ ይመሳሰላል ታሪኬ ወዲሞቸ ለኔ ልዩ ናቸው ለኔ ከኔበላይ መቆቆሜን የሚወዱ ከሀረብ ሀገር ተመልሸ አገሬላይ የተሻለ ኑሮ እዲኖር ለፉቀና የሚሉ ምርጥ ወዲሞች አሉኝ አልሀምዱሊላ አላህ ጀዛቸውን በዱኒያም በሄራ ይክፈልልኝ እህቶቸ ይሄን የምላችሁ ለመፎከስ ሳይሆን ክፉ ወዶችም እዳሉ ሁሉ መልካም ወዶችም ብዙናቸው እና አዳደየ ያረብ ሀገር ሴት ወዲሞ የሰራችውን ገዘብ በላባት አባቶ እዲህ አረገ በቃ ለኛካይምሮ የሚከብዲ ነገር ሁሉ እሰማለን ግን ማሰብ ያለብን መጥፎም እዳለ ሁሉ ደጎቹም ብዘናቸው እና እደነዚህ ጥሩ አዲራጊ ወዶች አላህ ያብዛልን እላለሁ
@user-iu3ib4sd8u
@user-iu3ib4sd8u 3 жыл бұрын
አምንንን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ማር
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 3 жыл бұрын
የእውነት ቢኦን ተመኘው እኔ ሰምት አመት ሰርቼ ወደአግር ስኤድ አለሽ ተብዬ የተሰጠኝ ብር አያምሰት ሺብር ነው😭😭😭😭
@etohabesha1268
@etohabesha1268 3 жыл бұрын
የኔ ማር አይዞሽ ጉልበትሽና ጤናሽ ይኑር ላንች ያለው አለ
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 3 жыл бұрын
እኔምንም🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 ай бұрын
አላምንም ይሄን የለም ቢሉ አይሻልም
@tubu3524
@tubu3524 3 жыл бұрын
እህህህህብቻአልሀምዱሊላህ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 жыл бұрын
Dro kere metalel Ahun nektenal yalnekash Eht nki Masha Allah mechershawu desss sil
@umuabuketube5554
@umuabuketube5554 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም አርፍ👍👍👍
@senyareshad1336
@senyareshad1336 3 жыл бұрын
ማሻአ አላህ አስተማሪ ነው
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 3 жыл бұрын
betam arif temihirt new bro bereta jeza ka allah
@fouziyasultan7141
@fouziyasultan7141 3 жыл бұрын
Mash Allah tabrk rahman in Dante ayinatuni Allah yebzalin Allah keyrai jezaki yekifalik
@saliha2372
@saliha2372 3 жыл бұрын
Masha Allah des yelal betam temert new wellahi gen ende meyaseb wendm yale aymeslegnm weiym wendm selelelgn yehonal 😔alhamdulilah hamudi berta Allah yagezeh
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውዶ። እስኪይ ሰብስክራይብ። አድርጊኝ
@user-oi1jh9de9t
@user-oi1jh9de9t 3 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ወድም ቢኖር የት በደርሰን ብቻ አልሀምዱሊሏህ
@user-iz2tk9dl5z
@user-iz2tk9dl5z 3 жыл бұрын
ماشاءالله
@zbenteyasin1283
@zbenteyasin1283 3 жыл бұрын
አህመድ ኑር ማሻ አላህ ጺምህ ሢያምር
@hananesane7184
@hananesane7184 3 жыл бұрын
Masha Allah🌹
@hayathayati128
@hayathayati128 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በትክክል ሰሪታቹሁታል በላተኛዉ ወዲሁሉ ልብ ይስጠዉ
@rqyaseraj6172
@rqyaseraj6172 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አስተምሬነዉ
@user-bp6fp1pc2j
@user-bp6fp1pc2j 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሥተማሪ ነው ምናለ ሁሉም ሠው እደዚህ ቢሆን
@jemilangatu4955
@jemilangatu4955 3 жыл бұрын
abo lji yiwutalh arif neh eko twonah ezih layi ftt bleh newu yeserahawu ahmed Nur
@saadatub4855
@saadatub4855 3 жыл бұрын
ጥሩ አሥተማሪ ነው መጨረሻላይ ያለው ልብ ይነካል ብዙዎቻቺን ወንድሞቻቺን እደመጀመሪያው ናቸው። አሏህ ጥሩ አሣቢ ያድርጋቸው
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ሁሉም ብያስብ ጡሩ ነበር ግን ዬለም
@user-bg6ri1vz4t
@user-bg6ri1vz4t 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-gu7um7xb9z
@user-gu7um7xb9z 3 жыл бұрын
ማሻ አላ
@sameeram6852
@sameeram6852 3 жыл бұрын
Wow masha allh 👍👍
@user-vx7zr8pb9o
@user-vx7zr8pb9o 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል ምናለ እደዚ ምያስብ ወድም ቤኖረን
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውዶ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጉኝ
@lemelemwendimuhaile8647
@lemelemwendimuhaile8647 3 жыл бұрын
Wayinee gudee kazee sawe balla xabaqanye
@user-yb3mj8fb3x
@user-yb3mj8fb3x 3 жыл бұрын
ያአላህ ቤትሰብ ማለት እደዚህ ነበር
@misramuhamada4916
@misramuhamada4916 3 жыл бұрын
Masallhaa tabarakallhaa galatomii ❤️💪❤️
@hauatali920
@hauatali920 3 жыл бұрын
ያረብ እዳተ ያለ ውድም በሰጠኝ
@user-uy9fu6dv4j
@user-uy9fu6dv4j 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል ማሻአላህ
@madinatalimunwaarama9062
@madinatalimunwaarama9062 3 жыл бұрын
Mashaa Allah das yilali hulemi wendim endi bihoni
@etheth6987
@etheth6987 3 жыл бұрын
አተሰው አድየ እስላም ሁነህ ትሰራለህ አድየ ክርስታን
@fatumakadir6008
@fatumakadir6008 3 жыл бұрын
Masha Allah tabarakallah a good job
@seniyaseniya9112
@seniyaseniya9112 3 жыл бұрын
ማሻላ በጥም ደስ ይላል ያስተምራል በርቱልን ውድድድድ
@user-if3nw2hs1d
@user-if3nw2hs1d 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ደሥይላል
@queenshely3192
@queenshely3192 3 жыл бұрын
Jzakumlah ahemed arid tmrt nw swoch masb yalbachiw mjmryawn ayto mesadb sayhon eske mchershyaw eyut art malt yhe nw gesebahriw new bedenb ytwenew enji mn aynt mlkam sew mhonun enakalen jzakumulak respect azan tube tru tmhert new
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
ውዶ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ ሁቢ
@sofianu5122
@sofianu5122 3 жыл бұрын
አይይይ እንዲህ አይነትማ የት።ሊገኝ እንደው ትምህርት ቢወስዱ እንጂ እህህህህ
@madampordos3348
@madampordos3348 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሥሢል
@user-hn5cd6jc1k
@user-hn5cd6jc1k 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ወንደም አህመድ ትክክል ብለሀል
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 3 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ፣ለሚያስበልን፣ውዲም
@bintislimmohemmed3612
@bintislimmohemmed3612 3 жыл бұрын
ማሻአላ ምርጥ ትወና ነው በርታ
@user-dg9to1xw6x
@user-dg9to1xw6x 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ አይመምሬ ወላሂ አስባልሽኝ ነው ያለ
@kazinataju6152
@kazinataju6152 3 жыл бұрын
Saah.Saah
ሸይጣን
9:51
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 46 М.
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 140 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 21 МЛН
አለማወቅ¿¿¿
10:39
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 76 М.
ልበ ወርቅ ክፍል 5 ON Danya Tube
29:34
Danya Tube
Рет қаралды 13 М.
ከቃሉው ኮከብ ኡመር ዘሙየ ጋር አዝናኝ ቆይታ
29:25
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 273 М.
አባቴ ሞትዋል ብሎእያለቀሰ ነበር
28:06
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 12 М.
#danya-tube-ሂክማ-ክፍል-1#Ethiopia -Movie#2013
31:45
Danya Tube
Рет қаралды 362 М.