🔴ስራ የሌለው ወንድ አቅፈሽ የምተኛ አፈር ብሉ😂አሚን በሉ😜

  Рет қаралды 22,481

Jamal huseen

Jamal huseen

Күн бұрын

Пікірлер: 297
@mohila123e7
@mohila123e7 2 ай бұрын
ትክክል ነህ ወድም ምን አለ ሁሉም ወዲ እዳተ በሆነ ብየ ተመኘሁ🌹🌹👍👍👍
@Alh973
@Alh973 2 ай бұрын
ጥሩ ነው ሀሳቡ ግን እህቶቼ ሰለትዳራችሁ በኮሜት አትናገሩ ምን ክፍው ቢሆንም አሏህ ይተሳሰበው እናተ እዲህ አረጎኝ እያላችሁ ባትናገሪ የተሻለ ነው ይህ ክፍት ከምምጣቱ በፊት ትንሽም ቢሆን ጥሩ ነገር ይኖራል ሰለዚህ የቤት ገበና መደበቁ የተሻለ ነው
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 2 ай бұрын
ትክክል
@SeadaAhmed-wz1du
@SeadaAhmed-wz1du 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
እኔ በወንዱ አልፈርድም ወንድን ያጨማለቅነው እኛው እራሳችንን ነን እራሱን ሳይችል ወጭዋን እራሷ ችላ ታገባለች እራሱን ያልቻለ ወንድ እንዴት የሚስትና የልጅ ሀላፊነት ይሸከማል?ሴቶች ከስሜታችሁ በፊት ሀላፊነት ይሰማችሁ ባንች ምክንያት እሚመጣው ልጅ ብር ብቻ ሳይሆን በፍቅርና በስነምግባር ማዴግ ይፈልጋል እናትነት ማለት ልጇን በጥርሷ አንጠልጥላ ሀላፊነት ተሰምቷት እምታሳድግ ናት ስሜት አይግዛችሁ ወንድ ልጅ ምንም ችግር የለበትም በተለይ ባሁን ሰአት ያሉ ወንዶች ዝፍጥ ናቸው ያችንም ይችንም ከመልከፍ ውጭ ተግባር የላቼውም!
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 2 ай бұрын
ሣህ እህት እረ ሥንቱ ቤት ይቁጠረው አገርም ኮ ያሉት ዝፍጥ ናቼው ተሸክመን ነው ያለነው በሥ አልሀምዱሊላህ ያ ማለት ያንንም ያንንም ከመጀንጀን ሀላል ይሻላል እየተባለ ጂ መቼ ያሥተዳድራሉ
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ 2 ай бұрын
ጀግና ሀሳቤን ነዉ ያወጣሺዉ
@FatimaSada-m2i
@FatimaSada-m2i 2 ай бұрын
እኔ ሁለት ልጂ ጥየ ነው ስደት የመጣሁት አዶ ስምት ወር እደሆናት ጥያት መጣሁ አዶ ከሳኡዲ 40 ቀኖ ላኮት አሁን ትልቆ12አመቶ ትንሾ7አመቶ ይሄን ሁሉ አመት እሶ ናት እያሳደገችልኝ ያለችው ላይሞላልኝ ነገር እኔ በስደት ተከራትቸ ሞትኩኝ እናቴንም አሰቃየሁኝ😢😢😢
@suaadsuaas684
@suaadsuaas684 2 ай бұрын
እኔም ከአያት ጋ ነዉ ያደኩት 18 አመት ድረስ ከዛ ስዴት ወጣሁ አሁን 7 አመቴ በስዴት😢እራት አልበላም ስል እሷም አትበላም ነበር 😢 አያቴ በሰላም ያገናኝን🥰😢
@aleemoa9847
@aleemoa9847 2 ай бұрын
😢😢እኔም አያትገራነዉ ያደኩት ማሪያምንእግዚአብሔር ያገናኛን በሠላም😢
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አለሽ አይዞሽ ሁላችነንም በሰላም ያገናኘን ❤❤
@MerimaAbdu-mk4yp
@MerimaAbdu-mk4yp 2 ай бұрын
አሚን ያረብ
@حياة-ص8ط
@حياة-ص8ط 2 ай бұрын
እኔ እደሳሳሁላት ወደማይቀረው ሄደቺብኚ እኔም አለሁ ብቻ እሱ ያለው ሆነ
@Maryam-is9sj
@Maryam-is9sj 2 ай бұрын
ኡፉ እኔም አያቴነች ቅምጥልጥል አርጋ ያሳደገችኝ ከዛጥያት ወደስደትመጣዉ የኔ ዉድድ❤❤አያት ከስደት ተመልሸ ዉለታሽን ከፉይ ያርገኝ🤲❤❤❤❤❤❤
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 2 ай бұрын
ትክክል ናት።
@zedwaloyawa1388
@zedwaloyawa1388 2 ай бұрын
ትክክልነህ ወላሂ ጀማል
@HawaMohammad-g9u
@HawaMohammad-g9u 2 ай бұрын
ትክክልነህ ወላሂ ጀማል😢😢😢😢😢😢
@AfliaHassan
@AfliaHassan 2 ай бұрын
እስኪ ጀማል ዛሬ የተናገርከውንነገር ለልጆቸ አባት በነገርክልኝ ዛሬ ቁምነገር አወራህ ወላሂ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 2 ай бұрын
የኔባል ጠካራ ጎበዝ ታታሪ ለረፍትኮ ልንገናኝ እደማንኛውም ወድ ኮ በ3 በ4ወርኮ አንገናኝም ስ8ት ወር 1አመት እንቆያለን እየተመካከርን እደህትና ወድም ሚስት ብቻ አሁላይ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አሳክተናን እግዲህ ለልጅ ነው የምንዘጋጀው ስደት ከመጣን5ት አመትታችነው ለበተሰቦቻችን ለራሳችን ቤት ሰርተናን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ወደልጅ ፆለት አድርጉልኝ❤❤🙏🙏🙏
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 2 ай бұрын
ትክክል ነው ስደት ትዳር አያስፈልግም ምክንያቱም. ትዳር ካለ መስትተም ቢሆን እርግዝና ይፈጠራር ከዛ ይወለዳል ይላካሉ ከዛ ቤተሰብ መከራውን ያያል ልጂን እራሷ እናት ናት ማሳደግ ያለባት
@sneg2959
@sneg2959 2 ай бұрын
ትክክል ወንድም ጀም ጀዛክ አላህ ኸይር ለምክርህ ሳህ ወላ
@Ssss-w7n7p
@Ssss-w7n7p 2 ай бұрын
ትክክል እኛ ነን ያጠፋንው❤❤❤
@መመመመመመመመ
@መመመመመመመመ 2 ай бұрын
ያረብ አላህ ከሰነፍ ባል እዳታገናኘኝ የምር ሀቢባ ስራሽ ሀሳብሽ ሁሉ ቆንጆ ነው ውዷ እህቴ ግን መገላለጥሽ ጥሩ አይደለም የምር ሞት ያለብን እደዚህ ከባድ ነው
@AbduSalme
@AbduSalme 2 ай бұрын
አፈራበሽ ብይ
@foursisters3582
@foursisters3582 2 ай бұрын
​😂?ሰራፍት ነክ ውሰላታ ?​@@AbduSalme
@መመመመመመመመ
@መመመመመመመመ 2 ай бұрын
@@AbduSalme እኔ ነው እኔ አልሰድብህም አላህ የስራህን ይስጥህ
@AbduSalme
@AbduSalme 2 ай бұрын
@@መመመመመመመመ ምን ታሽቃብጫለሽ እኔ አቺን ምን አሠደበኝ
@AbduSalme
@AbduSalme 2 ай бұрын
@@foursisters3582 አቺ አመዳም
@sadakmal1865
@sadakmal1865 2 ай бұрын
ትክክል ጀማል እናመሰግናለን ምክረህ
@مريما-ر8ق
@مريما-ر8ق 2 ай бұрын
ዉነትሽን ነዉ እህቴ
@Ffdd-i6g
@Ffdd-i6g 2 ай бұрын
ትክክል ወድሜ👍
@NefissaAwbol
@NefissaAwbol 2 ай бұрын
ዉነቷን ነዉ ወላሂ አድናቂዋ ነኚ አዳሜ ከፍታ ከሰጠቺ በኋላ እርዱኚ ሆ ምነዉ ሸዋ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
@እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 2 ай бұрын
ጀግና ወንድ ይመቸኝ ነበር ግን አልገለጠመኝም😢😢 ግን እኔ ጠካራ ሴት ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 2 ай бұрын
ትክክልናት ወላሂ
@enatager5416
@enatager5416 2 ай бұрын
ጀማል ትክክል እኛ እዚ ሰርተን ብር ስለላት ልጃችን ብራቸውን ያሳድግልኝ የሚመስለናልን እና ነገር ግን ብዙ ድካም አለው ሰውነታቸው በተኮሰ ጊዜ ተጨንቀው አሁን ቢሞትብኝ እናቱንስ እንዴት ነው ምኮነው እኔስ እንዴት ነው መሆኑ የሚለው ሃሳብ ስንት ሀሳብ ባለው ይህን ስሜት አውቀዋለሁ እኔ እርሜና ጤና ብዝት ወይስ ጥልኝ እናቴ ከአንድ አመት ከስምንት ወር ጀምሮ የ17 ዓመት ልጅ አድርሳልኛለች እናቴን እርሜና ጤና አብስቶይ ይስጥልኝ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሁላችሁም
@NaniIscute
@NaniIscute 2 ай бұрын
አላህ ይስጥልሺ ዉደ ❤❤❤
@RoziNure
@RoziNure 2 ай бұрын
ወላሂ ትክክል ናት ቢቀርስ ቁመን ብንቀርስ😢 ምን ያደርጉልናል ሴቶችየ እንንቃ ወንድን መያዝ መቀለብ የለብንም
@Mohmmedhusse
@Mohmmedhusse 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤ትትክክክል
@ራህመትወለየዋ
@ራህመትወለየዋ 2 ай бұрын
ወላሂ ቢቀርስ አላህሆይ ይህንልቤን ዘላቂአድርለኚ ቆፍጠንበሉ እህቶቺ ሰራእማይዉድወድቢቀረስ
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@ራህመትወለየዋ
@ራህመትወለየዋ 2 ай бұрын
@@ሚስጥርሚዲያA ደሞለመደመርያዉደመረኩሺበርቺ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ 2 ай бұрын
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ ትክክል ነህ ጀማል
@TutJrgy6g
@TutJrgy6g 2 ай бұрын
አሚን ልል ብየ እኔም ያገባሁት ባል ስራ የለውም አሁን ተጋጪተን ፍታኝ ብየው ገዝብ ፈልጎ አልፈታም አለ መላ በሉኝ ምን ላድርግ ከፍየ ልፈታ አይ ውዶች ሰነፍ ውዶች ግን ስታስጠሉ
@RoziNure
@RoziNure 2 ай бұрын
@@TutJrgy6g ከፍለሽም ቢሆን ተላቀቂ ዉደ ምክንያቱም ገንዘብ ፈላጊ ከሆነ ለነገም አይሆንሽምና ካሁኑ ሸኝዉ✌
@TutJrgy6g
@TutJrgy6g 2 ай бұрын
@@RoziNure ሽኩርን ውድ
@GshGseh
@GshGseh 2 ай бұрын
ወላሂየኔምባልሥራየለውምግንአሁንሰሀላሰበቃ2። እመት😰🤕
@NefissaAwbol
@NefissaAwbol 2 ай бұрын
@@TutJrgy6g እዚህ ከሆሺ ግድ በገዘብ ተገላገይ ኢትዮ ከሆሺ ግን በሸሪአ ፍርድ ቤት አላህ ከምድረ ገፅ ያጥፍቸዉ ሰነፍ ወዶቺን
@TutJrgy6g
@TutJrgy6g 2 ай бұрын
@@NefissaAwbol አር እውጪ ነኝ ግን ያመት የሁለት አመት የድከሙበትን ማካፈል ይከብዳል አያቁትም እጂ ለነሱም አይጠቅማቸው አውፍ ያልተባለ ገዘብ
@عيدهقننه
@عيدهقننه 2 ай бұрын
አሜን በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እህቴ እባካችሁ ከልብ አዳምጦዋት ለራሣችሁ ነው
@rokiaali5726
@rokiaali5726 2 ай бұрын
ልከነሸ ሀቢባ የዛሬ ወንዶቺኮ እንሰራ ሳይሆን የሚሉት የሴት ብረ እንብላ ነው የሚሉት አይ ወንዲ እሰኪ ጥረህ ግረህ ሰረተህ ሚሰትህንና ልጆቺሁን አሰተዳዲረ
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 2 ай бұрын
ተመስገን እኔ የወንድ ድንግል ነኝ ሴት አልጀመርኩም 😂
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 2 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል አብሸር ወንድም ጀግና
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 2 ай бұрын
እኔ ያስጠላኝ ስራ ላይ ወንድም ሴቱም እኩል የምናስብ ብንሆን የኔ ልጅ አያት ጋር ነው የሚኖረው እድገናኝ ዱቃ አርጉልኝ ኮንትራቴ በሰላም አልቆ ልጀን እንዳገኝ ወንዶች መሸወድ ይችላሉ፡
@TabiAhmad-n4c
@TabiAhmad-n4c 2 ай бұрын
ትክክልነህ ጀማል
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 2 ай бұрын
ትክክል ናት😅😅😅😅
@aminaharake5556
@aminaharake5556 2 ай бұрын
ትክክል ነሽ ሀቢባ ብኋላ ለናተ መከራ 😢😢😢😢
@sadakmal1865
@sadakmal1865 2 ай бұрын
ትክክል ናት የሚሰራሰው ነው የትምሰርቶ አያሳጣም ወንዶችም አሉ ሰራ ሳይህን የሰውጅእሚጠብቁ እና ለሁላችንም ሂዲያ ይስጠን
@SafSaf-o8r
@SafSaf-o8r 2 ай бұрын
ትክክልናት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sarh1-xg3zh
@Sarh1-xg3zh 2 ай бұрын
ታሞ ተመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ እሚባል ነገር አለ😥💔😍
@hawaahmad5953
@hawaahmad5953 2 ай бұрын
እውነት ነዉ ጀማል
@YasinAbedala-ew5py
@YasinAbedala-ew5py 2 ай бұрын
ትክክልናት
@rahimatubetube
@rahimatubetube 2 ай бұрын
አይ ስደት ነው እኔም ስራ ጠፍቶ መቀመጤ አይቀርም እኔ ሳጣ እሱ ስራ ይኖረዋል እሱ ሲያጣ እኔ ስራ ይኖረኛል ስለዚህ በመተዛዘን ካልሆነ እሷ ብቻ እየሰራች እሱ ኢጃዛ ቤት ሴት ሲጀነጅን የሚውል ከሆነ ይቅር ብቸኝነት ይሻላል ያለፈው አልፏል ለወደፊቱ መንቃት አለብን መጥፎ ወንዶች አላህ የስራቸውን ይስጣቸው
@sikosilo7977
@sikosilo7977 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን ትክክል ናት ተባርኪ አቦ ድሮ ሳውዲ ነበር የተጃጃልን አሁንማ ተመስገን ሳውዲ ያለን ቅመሞት ትምህርት እየወሰድን ነው ወደ ሳውዲ ዱባይ ተሸጋግሯል ልጀ መውለት መጋባት
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ሠ8ነ 2 ай бұрын
ትክክል ናት
@GdDh-p4k
@GdDh-p4k 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ አተስ ፈተህ አልነበር አላህ አገናቶነዘይ እናወቃለን ታቅም በላይ ሁኖነው ዉጭ የወጣነው ላማነው
@Gggg-bo4gx
@Gggg-bo4gx 2 ай бұрын
የኔም ሦሥት አመቱ ሥራ የለዉም ግን ወልደናል አሁን ተይዞ ገባ ሀገር ግን ከሡ ይመጣል ብየ እነዛነዛለሁ ምንም አይመሥለዉም ሥራ ሲፈታ ወንድ ልጅ ከኔ ሢቀበል በጣም ያሥጠላኛል
@FatumaAhmed-xo5dc
@FatumaAhmed-xo5dc 2 ай бұрын
እዉነትሺነዉ መሺ ልቤ አለን ሴት ስንባል 😢😢😢
@FatumaAhmed-xo5dc
@FatumaAhmed-xo5dc 2 ай бұрын
አረእኛ አያት ነዉያ ሳደገን አልሀምዱላ አያቴ ሁሉነገሬ ናት አላህ እረጀም እድሜ ይስጥልኝ የአያት ኩርሻ አይጠገብም 😢😢😢😢
@fwzyafwzyafofo1016
@fwzyafwzyafofo1016 2 ай бұрын
አሚንንንንን
@amenat2362
@amenat2362 2 ай бұрын
ወረብል ትክክልናት እኔ እራሱ በህይወቴ እምጠላዉነገር ለሴቶች ሸከም እሚሆንወንደ ስጠላ እህህቱቲቱ ገደልይገባ ምነዉ ሸዊ ሳላገባ ብቀር እሞታለሁ እድ እሱ ኦከስጂን ነዉ
@Saada-f5l
@Saada-f5l 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@woodtucirge7614
@woodtucirge7614 2 ай бұрын
በትክክል👍👍👍👍👍
@FfFff-vr2gn
@FfFff-vr2gn 2 ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 2 ай бұрын
እውነት ህን ነው ትክክል
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
እኔ ላገባ ተረካክበዉ የዛሬን 6 አመት ተይዞ ሄደ አገር ሲገባ ቃሌን አላጥፍም ስራ ወዳድ ከሆነ ብሩ ነገ ይመጣል ብዬ አገባሁት ሰዉ ይሆናል ይለወጣል ይጠነክራል ብዬ ትዳሬን ላለማፍረስ ብዙ ጣርኩኝ ብዙ ደከምኩኝ ግን በዛ ዉስጥ እኔ እራሴን እያጣሁ ስመጣ እራሴን ለማዳን ወደፊት የምወልዳቸዉን ልጆች ላለመበደል ብዬ ፍች ስጠይቅ እምቢ አለ ለመንኩት አስለመንኩት በቃ ለምን ፍቺ ጠየቅሽ ብሎ የእልኩ መወጫ አደረገኝ ያረኩለትን የሰጠሁትን ፍቅር ሁሉ ረሳዉና ለኔ ክፉ መመኘት ጀመረ አላህ ይፍረደኝ ከማለት ዉጪ ምንም ላደርግ አልቻልኩም😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 ай бұрын
አይዞሽ በሸሪያ ፍርድ ቤት ፍቺው ።
@Mohmmedhusse
@Mohmmedhusse 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mohmmedhusse
@Mohmmedhusse 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 ай бұрын
@@Mohmmedhusse ምን ያስቃል በእህትህ ቢደርስስ ልቦና ይስጥህ
@fgty4821
@fgty4821 2 ай бұрын
@@Mohmmedhusse ያስቃል?
@JamalaKather
@JamalaKather 2 ай бұрын
ትክክል ወንድሜ እንዲተያለውን ያብዛልን
@syshshshsuau4146
@syshshshsuau4146 2 ай бұрын
በጣም
@Sara-z2v
@Sara-z2v 2 ай бұрын
አይጀማል ወደን አይደለም እናታችን ጋየምንጥለዉ ከባድነዉ ብቻምንይደረግ😢😢😢😢😢
@nokiac2713
@nokiac2713 2 ай бұрын
አሚን ክክክክክክ ታበሪቼ ሰለም
@smumd
@smumd 2 ай бұрын
አሚን ብለናል❤❤❤❤❤ሠላም ጀሚየ🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ወሎየ-ፈ7ሠ
@ወሎየ-ፈ7ሠ 2 ай бұрын
ትክክልናትሀቢባ
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh 2 ай бұрын
እኔ አለሁ የሁሉንም ሀላፊነት የተሸከምኩኝ ብቻ አልሀምዱሊላ አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@Alh973
@Alh973 2 ай бұрын
አብሽሪ አሏህ የልፍታችን ዋጋ አይጥልም ትዳርን በሀላል ተብቃቅቶ ለመኖር ስንል ነው እጅ ሰው ገና ትዳር ይሆነኛል ብሎ አሳልፎ ይሰጣል በሀላል ትዳረሽ ለምታረጊው ነገር እዳሰለቸ. አለህ የመጨረሻ እጀራ ይሰጠናል ኣንሻአሏህ በዱንያ ካልሆ አሂራ እናገኝዋለን ሀቃችን
@makme4304
@makme4304 2 ай бұрын
አሚንንን ሀቢባየ😂😂😂😂
@BorenaTube45f
@BorenaTube45f 2 ай бұрын
ይሄን የሚሰሩት አላማ የሌላቸዉ ሴቶች ናቸዉ ልቦና ይስጣቸዉ የማይረቡ ከዛም ልመና😢😢 ያሳዝናል
@userasd5115
@userasd5115 2 ай бұрын
አላህይጠብቀን
@MozainAbdo
@MozainAbdo 2 ай бұрын
አሚንበይእያዳድሽሀራእያየሽእምታለቃቅሽ ሀቢባየይመችሽየኔምሀሳብይህነው
@ኡምአብዳላ
@ኡምአብዳላ 2 ай бұрын
ትክክል በተለይ ስደት ያሉሰወች
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@AlainOn
@AlainOn 2 ай бұрын
ትክክልወድሜ
@sayedahmada5727
@sayedahmada5727 2 ай бұрын
በትክክል እዉነት ነዉ
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ 2 ай бұрын
ጀግና ሀቢባ አወጣችዉ ትክክል ጀማልም ጄዛክ አላህ
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ
@ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ 2 ай бұрын
@@ሚስጥርሚዲያA አብሽሪ
@hshsgbsbsh2145
@hshsgbsbsh2145 2 ай бұрын
ልክነሽ ሀቧ
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@እረሒማ
@እረሒማ 2 ай бұрын
እኛከሞትንማንያሣድጋቸውሴትወልደሀልዱቃአድርግ
@halehale7257
@halehale7257 2 ай бұрын
አሚንንንንን አይሰሙም አትልፊ ደነዝ ናቸው
@BasboaaBasbosa
@BasboaaBasbosa 2 ай бұрын
ማሻአላህ ሁላቹህንም አድናቂያቹህ ነኝ እውነት ነው
@حبيبةاحمد-ظ2ب
@حبيبةاحمد-ظ2ب 2 ай бұрын
😂😂😂አሁን እኔ ሳላገባ መቅረቴ ነው
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 2 ай бұрын
😀😀😀😀😝😝😝😝
@sneg2959
@sneg2959 2 ай бұрын
አላማ የለላቸው ሴቾች ናቸው እነዚህ አላህ ሂዳ ይስጣቸው በስ
@Emahakmthawalt
@Emahakmthawalt 2 ай бұрын
እዉነታነዉወላሂ
@HrJr-l8v
@HrJr-l8v 2 ай бұрын
እዉነት ወላሂ
@عدممحمد
@عدممحمد 2 ай бұрын
እኔ አልሀምደላህ ብረ ትወጃለሽ ይለኛል ምንአባቱ ያረግልኛል ስራ ታልሰራ
@GshGseh
@GshGseh 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂የኔባልሥራየለውምወላሂ2እመት😢😢😢😢💔አሁንሰድክመኛ😢😢😢
@FoziyaAhmed-cu3pv
@FoziyaAhmed-cu3pv 2 ай бұрын
​@@GshGsehለምን አይሠራም ሆ
@HavibuHaha
@HavibuHaha 2 ай бұрын
ታዳምን። ያዴረግልሻል። እህት። ታልሠራ አቺንም። ይዞሺ። ዝቅነው። እሚለው። የኔሀሣብነው። ከይቅረታጋሪ​@@GshGseh
@መሬምይማም-በ4ዐ
@መሬምይማም-በ4ዐ 2 ай бұрын
አሚን ያረቢ
@hiuhu6358
@hiuhu6358 2 ай бұрын
አወ ወላሂ የኔ ባል ለራሱ 2ልጆቹን የትም ጥሎ እሶ ሴት ነው የሚያሳድደው አላህ ስቃዩን ያብዛለት ያረብ እኔንም ቀን ካወጣሁለት ቡሀላ የትም እዳሮጌ ቁና ጣለኝ ግን ልጆቼም እያደጉ ነው እድሜ ለቤተሰቦቼ
@Zippo915thZippo91th
@Zippo915thZippo91th 2 ай бұрын
አይዞሽልኝማሬ
@ሚስጥርሚዲያA
@ሚስጥርሚዲያA 2 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 2 ай бұрын
አላህየመጨረሻየንአሳምረልኝ💚💛❤😘
@anishadago9481
@anishadago9481 2 ай бұрын
እዉነቷነዉ።
@KadejaYbra
@KadejaYbra 2 ай бұрын
አሚን😂😂😂
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 2 ай бұрын
እኔብቻ በመዳም ቤት ፈታ🤣🤣🤣🤣
@EmanAman-li3gj
@EmanAman-li3gj 2 ай бұрын
አይዞሽ ❤❤❤
@ሶፋ33
@ሶፋ33 2 ай бұрын
አይዞሾ እኛም አለን
@SameeraFahed
@SameeraFahed 2 ай бұрын
@@MadinaTube-lo4jo አብረንፍታእንበል
@MadinaTube-lo4jo
@MadinaTube-lo4jo 2 ай бұрын
​@@SameeraFahedነይልኝ ስስቴ ❤❤❤❤
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 2 ай бұрын
አለንንን
@بهيجازهري
@بهيجازهري 2 ай бұрын
ምነው ባላገባሥ ቢቀር ጥቅርብሎ አይቀርም ሴቶች ከአንድ ስህተት ተማሩ እባካችሁ እኛ አይደለም ከራሳችን ከሰው ስህተቶች መማር አለብን ግን አላህ ይጠብቀን ለማንኛው ከደዚህ ያለ ወንድ
@semirammm-zm2mt
@semirammm-zm2mt 2 ай бұрын
اللهم امين امين
@ኡሙመሪየም
@ኡሙመሪየም 2 ай бұрын
እሽ ሰራ ከጠፋ የት ይሂዱ።በወንዱም አይፈረድም።ወላሂ ከባድ ነው።
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 ай бұрын
በርቺ.ጎበዝ.የኔብጤ
@lilalila5853
@lilalila5853 Ай бұрын
አሜን
@westdesert55
@westdesert55 2 ай бұрын
ምን እናድርግ አንጥላቸው እናትም ያለውነው ለእናቱ የሚሰጠው 😢
@rahmaali1933
@rahmaali1933 2 ай бұрын
ክክክክክክክክሀቢ ጀግንት
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 2 ай бұрын
ሳህ❤
@MaryamAthyopia
@MaryamAthyopia 2 ай бұрын
ትክክል
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 2 ай бұрын
ሀቡን እኮ በምክንያት ነው እምወዳት ምክሮቾ ጠብ አይልም ወንዶች ሆይ ንቁ መጀመሪያ ስራ ይኑራችሁ ስራ ሳትንቁ ስሩ ከሊስትሮም ከመሸከምም ጀምራችሁ ስሩ
@wyimam9103
@wyimam9103 2 ай бұрын
ትክክክክልንህጀማል
@OkOk-lj5ox
@OkOk-lj5ox 2 ай бұрын
እውነት ነው 💪💪💪💪💪💪💪
@emugenetiemugeneti361
@emugenetiemugeneti361 2 ай бұрын
በትክክል
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py 2 ай бұрын
ሂወት ፈተና ነው
@ሁሉምያልፋልእያለፈምነው
@ሁሉምያልፋልእያለፈምነው 2 ай бұрын
አቺ ብይ. እና ስራ ሲለቅ ሚስቱን መፍታት አለበት እበት
@Hyder-z7f
@Hyder-z7f 2 ай бұрын
እውነት ነው
@fufy2285
@fufy2285 2 ай бұрын
አሜን😂😂😂😂😂😂
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube 2 ай бұрын
ትክክክክል ጀማል👍👍👍
@MariamMosa-v8f
@MariamMosa-v8f 2 ай бұрын
አሚ ን አሚን 👌👌
@HvF-b7i
@HvF-b7i 2 ай бұрын
አሚንአሚን
@SamsungAs-vx3vf
@SamsungAs-vx3vf 2 ай бұрын
እኔ አደኛነኛ እናቴ ሁለትለ ጂነ ዉያሳደ ገችልኚ
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 36 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,7 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
ቶፌቅ ብታጀራ መጣ  ሶፌያ❓ከኔ ታርቀናል
16:23
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 90 М.
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН