አስራት በኣዲስ ኪዳን መስጠት ተገቢ ነውን፧ ህግና ጸጋ የትምህርት ርእስ መሆን ይችላሉ?

  Рет қаралды 6,898

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

2 жыл бұрын

#Ethiopia_gospel #Eritrea #Hailu_Yohannes_

Пікірлер: 54
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
ቃሉንስበክክስ በርታፅናም የሙሉወንጌልጠበቃ ለመወደድ
@kebedekebede5757
@kebedekebede5757 Ай бұрын
God bless Eritrea
@T4974-s3v
@T4974-s3v 7 күн бұрын
God bless you brother 🙏
@ThomasChawasaofficial
@ThomasChawasaofficial 2 ай бұрын
God bless you my brother that is all are true ....
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ
@congrigation5072
@congrigation5072 2 жыл бұрын
ወንድሜ ኃይሉ፡ ጸጋው ይብዛልህ!
@takelebegna3215
@takelebegna3215 2 жыл бұрын
Thanks beloved blessed Hailsha revealed the Truth. Much blessings.❤
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 2 ай бұрын
ሓይልሻ በጣም ነው የምወድህ።ከምንም በላይ ቀለል ያለ የሂወት እስታይልህ።ያመንክበትንም በድፍረት በእውቀት ማስረዳት ትችላለህ።ዛሬ ግን ስለ አስራት የምታስተምረው ትክክል አይመስለኝም።ደግሞም በሰው ላይ አትፍረድ አስራትን የሚቃወም የማይስጥ ነው አይባልም።በአዲስ ኪዳን መስጠት በጣም አለ። በልግስና ።አስራት ክፈሉ እያልክ በአዲስ ኪዳን የሌለውን ለማስረዳት አትድከም።እኔ እንደገባኝ።ክርስትና ብዙ የገባን አይመስለኝም ።አልተረዳንም።ክፈሉ አንከፍልም ስንል እኮ ፍዳችንን አየን።ሰው እንዴት ከሞት ወደ ሂወት በነፃ በክርስቶስ ።እግዚአብሔር አንድያ ልጁን በመስቀል ላይ እንደሞተለት ካመነ።በደሙ ከሞት ወደሂወት እንደተሸጋገረ ካመነ።እንዴት ክፈሉ አትክፈሉ ይነታረካል።በቃ አልገባንም አለቀ።በዋጋ ተገዝታችኃል እኮ ነው የሚለው።ገንዘባችንም እኛም የራሳችን አይደለንም።በመጨረሻም በቃ እንደምንወድህ ሓይልሻ ሁን።ለማስረዳት አትድከም በአንተ ላይ አያምርም።ስንቱ አምጡ እያለ ይጨቀጭቀናል።ክርስትና የገባው አብዝቶ ይሰጣል።።በልግስና
@maelamanuel5986
@maelamanuel5986 2 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ወንድሜ ትክክል መልስ ነው
@AmezenAmeza
@AmezenAmeza 6 ай бұрын
አቦ ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ
@danhaile9233
@danhaile9233 2 жыл бұрын
Woooow እጅግ በጣም እወድሀለዉ ተባረክልኝ በርታልኝ 😘😘
@sinaeldanatett2119
@sinaeldanatett2119 Жыл бұрын
Tank you
@Ova-7311
@Ova-7311 2 жыл бұрын
ብዙ ተምሬሎህ, ጌታ በብዙ ይባርክህ.
@fantugetachuw3482
@fantugetachuw3482 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ምክር ስለሆነ አመሰግናለሁ
@mebrahtomberhane1990
@mebrahtomberhane1990 2 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ኣስተማሪ ነህ እግዚአብሔር እየረዳህ ነው ግን ትምህቶችህ ከ TikTok ወተህ KZbin ቢቻ ብትለቀው ደስ ይላል ነበር::
@danielshiferaw7482
@danielshiferaw7482 2 жыл бұрын
Hailu , Thank you for your teaching . Daniel from Borena zone, Ethiopia
@henokshiferaw3141
@henokshiferaw3141 2 жыл бұрын
Creflow dollar በጣም ድንቅ አስተማሪ ነው። በ
@frewbeza3710
@frewbeza3710 2 жыл бұрын
Interesting!!
@lidyanessru1626
@lidyanessru1626 Жыл бұрын
👍👍👍
@hiwothaile6111
@hiwothaile6111 2 жыл бұрын
Thank u
@tadiyosayalew2251
@tadiyosayalew2251 2 жыл бұрын
interesting & balance teaching for both evangelical & ministries
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 5 ай бұрын
Read your Bible Paul was not riding on chariet or wearing velvet. It is right to give to those in need, not to those who turn churches to night clubs.
@jolememeru471
@jolememeru471 2 жыл бұрын
አስራት የሚሰጠው በነፃነት ነው።በጥሩ ልብ ነው።በማስፈራራት መሆን የለበትም።ለእግዚአብሔር ቤት ገንዘብ የሚሰጠው በአምልኮ መንፈስ ነው።እንጂ የማንም ሰነፍ የሚቆምርበት መሆን የለበትም።ልጆቼን እያስራብኩ አስራት እንድከፍል እግዚአብሔር አያስገድደኝም።አስራትን የምከፍለው ደግሞ ለእግዚአብሔር ክፍያም ጉቦም አደለም
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 8 ай бұрын
Giving is a blessing! With out Giving there is no a blessing! Giving tite one of the blessing key!
@hassenseid6049
@hassenseid6049 Жыл бұрын
ሠላም🙌
@henokshiferaw3141
@henokshiferaw3141 2 жыл бұрын
ካለህ መስጠት ተገቢ ነው የፍቅር መግለጫ ነው ከሌለህ ግን የሚያስገድድ አምላክ የለንም
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 8 ай бұрын
Giving is a blessing! With out Giving there is no a blessing! Giving tite one of the blessing key!
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 5 ай бұрын
​@@konjitgetahune9843read your Bible it clearly written in Leviticus. You take ten percent to Jerusalem and eat in the house of the Lord so that no one will be arrogant about their wealth. That is what titte is.
@ashertilahun1306
@ashertilahun1306 11 ай бұрын
Thank you
@ashertilahun1306
@ashertilahun1306 11 ай бұрын
መስጠት የእግዚአብ ሔር መንግስት መርህ ነው
@ashertilahun1306
@ashertilahun1306 11 ай бұрын
ኃይልሻ ድንቅ ሚዛናዊ መልዕክት
@ashertilahun1306
@ashertilahun1306 11 ай бұрын
Tithing is not OT concept but the kingdom.
@congrigation5072
@congrigation5072 2 жыл бұрын
የሕግ ዘመን አልፎ፡ የጸጋ ዘመን ውስጥ ስላለን እውነት ነው መቀላቀል የለበትም።
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
ለሙሉ ወንጌልልል ሲባል ቅል ድታጠፍፍፍ
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
እታዘቭሐለው ግንንን ደሞእወድሀለሁ
@keneman9062
@keneman9062 2 жыл бұрын
Hilisha lik nek.........yale asirat ye egiziabiher mengisit endet yisifafal.....agelgayi endet lijochachewin endet yasadigalu....church endet diha tiredalech....egizihabiher yibarki
@genetmekdes6345
@genetmekdes6345 2 жыл бұрын
Brother Hailu and readers : I Would like to share a deeper understanding regarding Tithing based on the teachings of the Bible Scriptures: The Scripture is found in Old Testament re Tithing: “Bring ye all the tithes into the storehouse, that there may be meat in mine house, and prove me now herewith, saith of the Lord of Hosts, if I will not open the windows of heaven and poor out a blessing, that there should not be room to receive it” (Malachi 3:10). Therefore when Malachi discusses bringing the tithe to the storehouse, he is referring to something that we bring internally to the Lord, the only place that the Lord can be found. And where is it that we must look for the Lord? Well..Jesus has taught us: 'The Kingdom of God is Within you' Also remember the scripture in the Old Testament also says that the Lord was found to Elijah not in the wind or rendering of the mountain, but the still small voice within. Now let’s look at the scripture re tithe from Malachi 3:10. Note: The root word signifies the number ten. In esoteric (hidden meanings) terms,the number ten symbolizes completion of a process, and in this instance, a process whereby one sets to elevate the lower nature/carnal nature to the Higher Nature. St. Gregory had said: “By the number ten, the sum of perfection is set forth.” In other words, the Old Testament Tithe must not be regarded as bringing a tenth of anything physical, (like Money and things etc)... but it is a spiritual process whereby we attain Perfection of the Higher Nature. So let us summarize what we have so far: The process of tithing is still a sacrifice on our part, but that sacrifice involves our lower natures namely our carnal nature. NOT MONEY. So if it is not money we are are being asked to give to the Exterior Church/ Religious Organization then it is clear that we have come to understand that tithing is an Spiritual Act of bringing a sacrifice to the Lord, internally to the REAL CHURCH. And you ask: What is the REAL CHURCH? Traditionally understood, the storehouse or the Lord’s house is taken to mean the physical temple in Jerusalem, and that the church is the modern equivalent of that Jerusalem temple. Not so. How do we know this is true? Well..The New Testament clearly identifies the church and temple as us. “What? Know ye not the your body is the temple of the Holy Ghost which is in you….” (1 Cor. 6:19). The Old Testament does the same, proving that the building that we are reading about in scriptures was never literal. Consider critically the Old Testament scripture 1 Kings 6:7 “And the house, when it was in building, was built of stone made ready before it was brought thither: so that there was neither hammer, nor axe, nor any tool of iron heard in the house while in building” (1 Kings 6:7). Now let’s look at the meaning of the word meat in the Malachi Scripture : Malachi states that we tithe so that there can be meat in the Lord’s house (which remember is us). If we are to understand this word in these scriptures as literal, (which they are NOT) none of this would make sense. Ask yourself: Why would god wish to keep dead meat in the temple? Ridiculous!! The word Meat is only meant as a symbol for>>> '…knowledge and higher emotion which conduce to the growth of the soul.” This makes perfect sense when we consider another scripture in the Old Testament in the Book of Psalms where we also find the word Meat cited there: “The eyes of all wait upon thee [the Lord]; and thou givest them their meat in due season” (Psalm 145:15). In other words, when we wait upon the Lord, or go within meditation or prayer, the Lord provides us with meat in due season. So it is clear what is meant by meat . It is knowledge and the ability to exhibit the higher emotions of the higher self. This process takes time, and in due season, the true self, the Christ, begins to be discovered. But...what about the word Blessing in the same Scripture? The blessing of God in Malachi is none other than the Divine Will of God flowing in you, operating through you. But you ask: How do we access this blessing? The answer is via Tithing CORRECTLY: Tithing CORRECTLY is sacrificing the lower-CARNAL- nature for His Higher nature. So when we tithe, we are going within in order to receive meat (knowledge, higher emotions), and the blessing of God . When we Tithe we are doing it To commune with The Divine Will of the Higher Self active in our lives. Another way of putting it is that we faithfully and willingly give our tithes, or sacrifice the lower-carnal nature by going within to our prayer closets (like Jesus taught us) to pray and meditate, so that we can be still and KNOW God: Psalms 46:10 explains it like this: “Be still, and know that I am God…' This is the Correct WAY of Tithing to GOD Within US ALL IN HIS True Church. Which is US. It is that simple!
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ጨዋታው በደንብ ገብቶሃል።እግዜር ይስጥህ አንዳንድ ቦታማ እንዴት ያሸማቅቁን እንደነበር አይረሳኝም።አብዛኞቹ ካልሰጠሃቸው ሟርትና እርግማናቸው መከራ።ይቺ ኔም ኢት ክሌም ኢታቸውም ጉድ አፍልታለች።ምድረ ነጣቂ ሁሉ።እንደው አንጀቴን አራስከው።ውይ ተባረክ።
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
የሰው ጥሩ እንደ ሌለ ባንተአየሁ
@kibromkidane9543
@kibromkidane9543 2 ай бұрын
ሓይልሻዬ አንተን በምንም አትታማም።ያቺ እኔ እና እግዚአብሔር ......ሰው መንፈስ የምትላት ነገር ትንሽ በዘህም ሆነ በዚያ እንወድሃለን።አሁንም ያስታውቅብሃል ግልፅነትህ።ገንዘብ ፈልገህ እንዳልሆነ።አንድ ቀን አግኝቼህ አብረን ሻሂ እንደምንጠጣ።እንደምባርክህ እንደምትባርከኝ ተስፋ አደርጋለሁ።ዛሬ ግን አንተን የሚመጥን ትምህርት አይመስለኝም።እኔ አስራት አልከፍልም አራት ነጥብ።
@sisaygirma4735
@sisaygirma4735 2 жыл бұрын
አሰራት፡ወሳኝ፡ነው፡ጥያቄ፡የቀረቡት፡ለመክፈል ፡የማይፈልጉ፡ናቸው፡የሰይጣን፡ተወካዮች፡ናቸው።
@jolememeru471
@jolememeru471 2 жыл бұрын
በእስራት ስም ሰነፍን መቀለቢያ መሰብሰብ ወንጀል ነው
@derejetsegaye1598
@derejetsegaye1598 2 жыл бұрын
asrat malet mene malet nwe?
@kebebewake4143
@kebebewake4143 2 жыл бұрын
አሰራት ማለት ከዋናው ገቢዎ አንድ እስረኛውን ለሚገለገሉበት አጥቢያ በ ተክርሰቲያነ ለ እግዚአብሔር ወንጌል አገልግሎት መሰጠት ማለት ነው ግን ግን ጌታ እየሱስ እንደግል አዳነኘዎ እደርገው ተቀብለወ መጽሓፍ ቅዱስዎን በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ያንብቡና ይረዱ ምክንያቱ ም ክርስትና በእውቀት ነውና !!!
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
አይወዱህምምአትልፋ
@gmalmu650
@gmalmu650 Жыл бұрын
ህይልሻ ችርች የሊለው ስው ማለትም ችርች በሊለበት አገር የሚኖር ስው (ክርስትያን ) አስራቱን ለማን ነው መስጣት ያለበት ?
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 5 ай бұрын
, የአሰራቱ፡ በሊታ፡ እራሱ አውጪው ነበር ፡ ነገር፡ ግን፡ በአዲስ፡ ኪዳን፡ አስራት፡ የለም፡ Paul እንደ ኣለው፡ ለእውነተኛ፡ ወንጌላዊያን፡ ከትርፍ ብቻ፡ ሳይሆን፡ በጉድለት ፡ እንኳን ወንጌልን ለማዳ (2፡ እርዳ
@user-tk9qx4wm1b
@user-tk9qx4wm1b Ай бұрын
ስለዝ ለ አገልጋየዉች ማስጠት ልኩናው
@dawitesey758
@dawitesey758 Жыл бұрын
ሀይልሻ ወደታች ነው የወረድ ያለው አንተን መቃወም ጀመርክ ። እውነቱ እንናገር እንጂ በአዲስ ከዳን አስራት ክፈሉ የሚል አለ ? ወይም ከከፈልክ ትባረካለ ካል ከፈልክ ትረገማለ የሚል አለ?
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
የለምምምምምምወሬአታብዛ 1000%/ስተትነህ ደጋረጉ የለምምምም መምሳሰልእንዳንዴ ትፈልጋለህ
@genetwubshet7648
@genetwubshet7648 3 ай бұрын
መስጠትማ ማንይጠፋዋል ካልከፉላችሁ ትሞታላችሁ እንዲናእንዲእያሉ ደምየሚያለቅሱ ቤትይቁጠረው
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 5 ай бұрын
በብሉይ ፡ ኪዳን፡ አስራቱን፡ የሚበ ነው፡ ካህኑ፡ አይደለም፡ እራሱ፡ አስራት ፡ አው ጨው፡ ነው፡ ምክንያቱም፡ በሃይል፡ በጉልበ 6፡ በውቀ 6፡ አገኘሁ ፡ እንደ ይል፡ ፡ ብዙ፡ ዛሬዋ ዊያን፡ ሙሉን፡ አንብቡ፡ ፡
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 2 жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ገንዘብ መሰብሰቢያ ሌላ መንገድ የለም ካስራት ብቻ ነው የምትጠቀመው ስለዚህ አስራት ግድ ነው መስጠት የማይፈልጉ ናቼው አስራት የለም የሚሉት
@mlsuniej1274
@mlsuniej1274 5 ай бұрын
አንብብ፡ ሐዋርያት፡ ስለ ህይወት ፡ እንጂ፡ ስለ ገንዘብ አልሠ በኩም ሁሉም እየተነሡ ራሳቸውን : ሐዋርያ ፡እያሉ፡ አል ሾውም፡ በዚህ፡ ከቀጠለ ሁሉንም የራሱን : ቸርች፡ ከፍቶ ለራሱ አስራት፡ ያወጣሉ በእውነት እ/ር የጠራቸውና፡ ለወንጌል ፣ የተለዩንን ፣ በሙሉ ልብ፡ እንዲል ፍለጋ፡ ሌላው፡ ግን፡ ሠርቶ፡ ይብላ፡
ለክርስቲያኖች አልክሆል መጠጦችን መጠጣት ይቻላልን?
1:12:10
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 915
ለሚያምን ሁሉ ይቻለዋል፤ ለማያምንስ?
1:16:53
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 1 М.
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 33 МЛН
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 62 МЛН
ሰይጣን ተዋጋኝ : - ሀላፊነት የጎደለው ሀይማኖታዊ ቀልድ መተው
26:50
በእውቀትና በጥበብ የመኖር ጥበብ
1:21:32
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 2,5 М.
መንፈሳዊ ነገሮችን ፈልጋለሁ ማድረግ አቃተኝ
15:06
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 95 М.
እጮኛዬ ቶሎ አላገባም አለኝ ? አንድ ሥጋ መሆን በምንድነው?
14:12
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 16 М.