ሰይጣን ተዋጋኝ : - ሀላፊነት የጎደለው ሀይማኖታዊ ቀልድ መተው

  Рет қаралды 4,328

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ

Жыл бұрын

#Ethiopia_gospel #Eritrea #Hailu_Yohannes_

Пікірлер: 26
@chernetsolomon3273
@chernetsolomon3273 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ ሀይሉ ዮሀንስ በማወቅ መላለስ ማለት አንተ ነህ!!!❤
@SimeSinsa
@SimeSinsa 7 ай бұрын
ኧረ የተባረካችሁ ናችሁ ።ስብከታችሁ በውይይት መልክ በጣምግልጽና አጭር በትክክል አእምሮን የሚያድስ ነው ።ያልገባቸው ሰባክዎች ወንጌልን ውስብስብ ክርስትናን ከባድ ያደርጋሉ ።እናንተ ግን አጣፍጣችሁ የምታቀርቡት በጣም ጠቅሞኛል ክርስትናዬን የበለጠ እንድወደው አድርጎኛል ። ስለፕሮግራማችሁ እግዝአብሔር ን በጣም አመሰግናለሁ ።
@crimsonJerom
@crimsonJerom 4 ай бұрын
አንዳንድ ወሳኝ ቃላትን በእንግሊዝኛ ባትጠራቸው፡ ከጠራሀቸውም እዛው ቀጥለህ የአማርኛ ትርጉሙን ብትናገር ጥሩ ነው። መልካም እና እስከ ዛሬ የያዝኩትን የተሳሳተ "ዕውቀት" ያስተላከለ ትምህርት ነው። የበለጠ ቃሉን እንድመረምር አነሳስተኸኛል። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 Жыл бұрын
ሃይሉሻ አመሰግንሃለሁ!!! እንደ አንተ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን!!!
@kelemuatadese7831
@kelemuatadese7831 11 ай бұрын
ሀይሉ ጌታይባርክህ
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
ሃይሉ ልክ ነህ እኔንም ሰይጣን በስጋ እንድመላለስ አርጎኝ እንድሞት ሰዎችን አነሳስቶብኝ ነበረ ፈጣሪ ጣልቃ ገብቶ አድኖኛል
@takelebegna3215
@takelebegna3215 Жыл бұрын
Powerful !! Thanks beloved blessed Hailsha, Abdi. much blessings.
@user-kj8gx3ls1n
@user-kj8gx3ls1n 2 ай бұрын
በጌታ ስምመጀመሬያ በጣም ከመደገጤ የተነሳ በሌላ ቪዲዮ የተማርኳቸውውም ልክ አይደለም እዴ ያስተማረን በዬ እያሰላሰልኩ ነበር መጨርሻላይ ነው ያልክበትን ምክንያት ስትናገር የተረጋጋሁት በቃ የማንን ትምህርት ነው አምነን መስማት ያለብን እስከማለት ደርሼ ነበር ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው የአጋንንትን ውግያ የምንከላከልበትን መንገድ ስላሳያችሁን እውነት ነው በእየሱስ ስም እያለን ግን ይበልጥኑ እየተዋጋን ኖርናል አሁን ግን ነቅተንበታል ጳውሎስም ሲናገር በአእምሮ መታደስ ተለወጡ ብሎአል❤
@Medaresha
@Medaresha Жыл бұрын
Wow Thank u betam migerem temert nw
@cherinetkefa5723
@cherinetkefa5723 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ
@user-rx1if2ny6s
@user-rx1if2ny6s Жыл бұрын
ተባርካችኋል
@aman7077
@aman7077 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@emmanuelgetu6436
@emmanuelgetu6436 Жыл бұрын
The time is very short. It's amazing tiching, stay blessed in jesus mighty name
@asnakechkebede7122
@asnakechkebede7122 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@tigesttaffase1153
@tigesttaffase1153 Жыл бұрын
ኦፊ አሳረፍከን ተባረክ
@yoditezazezaz3095
@yoditezazezaz3095 Жыл бұрын
ተባረኩ
@tedaxius
@tedaxius Жыл бұрын
ola
@oromiyaaqaccee1399
@oromiyaaqaccee1399 Жыл бұрын
Blessed ❤❤
@ebenezerblue9612
@ebenezerblue9612 Жыл бұрын
tebareku
@LucyBM
@LucyBM Жыл бұрын
❤️❤️
@bemnetkebede1523
@bemnetkebede1523 Жыл бұрын
Tikikil
@philiposyonas744
@philiposyonas744 Жыл бұрын
ሃይሊሽ ኣብዲ ቡሩካን ናቹ
@philiposyonas744
@philiposyonas744 Жыл бұрын
❤😍😍❤😘
@daneltesfaye7885
@daneltesfaye7885 Жыл бұрын
ምነው የሰይጣን መብት ኣስከባሪ ነን ኣላቹ። ስለ ሰይጣን ከናንተ የተሻለ ሳላውቅ ኣልቀም። ኣሁንስ በዛ
@Helensibhat135
@Helensibhat135 9 ай бұрын
😅😂😂😂😂
የእግዚአብሔር ልኡላዊነትና የሰው ሀላፊነት
30:34
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 3,3 М.
Spirit soul and body
30:09
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 19 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 83 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 14 МЛН
💥ፍቅርሲዝም ዛሬ የሚገባበት ጠፋዉ👀
54:55
ናቲያል Tube
Рет қаралды 1,7 М.
Friends with Hailu Yohannes
29:35
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 26 М.
እስራኤልና ፍልስጥኤም ከዘመን ፍጻሜው አንጻር
1:59:29
Hailu Yohannes ኃይሉ ዮሐንስ
Рет қаралды 40 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 83 МЛН