ሰራተኛየን በ15 ቀኗ አባረርካት

  Рет қаралды 22,207

Remla lemma ረምላ ለማ

Remla lemma ረምላ ለማ

Күн бұрын

Пікірлер: 768
@ዙዙYouTube-b9q
@ዙዙYouTube-b9q 3 ай бұрын
የመዳም ቅመሞቸ አላህ ከሰው አገር ይገልግላቹህ ጉሎ አሚን
@AnisaAnisa-ph8vl
@AnisaAnisa-ph8vl 3 ай бұрын
Amiiiiiin
@صببا-ك5خ
@صببا-ك5خ 3 ай бұрын
amin yarb
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 3 ай бұрын
አሚንንንን
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት 3 ай бұрын
አሚንንንን
@SarahWalid-u2t
@SarahWalid-u2t 3 ай бұрын
امن
@fatemayisen9260
@fatemayisen9260 3 ай бұрын
ማሻአላህ ረምላየ 7 አመት ቀላል አይደለም ያችን ጡሩነት ያመለክታል ይሄ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 3 ай бұрын
​@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ.
@fatumm7558
@fatumm7558 3 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@saidsd1013
@saidsd1013 3 ай бұрын
እኔእራሱእመዳምቤት7አመቴ
@ToybiTube-y2u
@ToybiTube-y2u 3 ай бұрын
@@saidsd1013 እኔም 10 አመቴ ሀገር ገብቸ ዩተብ ልሰራነው ደምሩኝ
@BchJci-x3s
@BchJci-x3s 2 ай бұрын
እኔም ለስራ ገብታ ነበር አኔ ሣኡዲነኝ ለልጀና ላባቱ ለአያቱ ምግብ ለማብሰል ገብታ አያቲቱ ሁኔታቸው አላማረኝም ብላ ተቆጣች እሡም ከኔጋ ፀባዩ ተቀየረ ልጂቷ ደሞ እንደ ደህና ሠው እየደወለች ልጀን ታገናኘኛለች እንዳይነቃባት ቡሀላ እንደተጋቡ ሠማሁ ውሠጂው ብየ ለቀኩ አልሀምዱ ሊላህ አሁን ለብቻየ አላማየን አሣካሁ እሧም ከጁላይ ሢያልቅበት ጥላው መጣች ንቁ እህቶቸ ሠው እንደባብ ተለሣልሦ ሠባብሮ መሄዲ ሁኗል ሥራቸው አላህይጠብቀን
@Zsoso2022
@Zsoso2022 3 ай бұрын
ሴት ልጅ ያላችሁ እዳስቁ አላህ ይጠብቀን 🤲☝️
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o 3 ай бұрын
በጣም አላህ ይጠብቅልን
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 ай бұрын
የለኝም ግን አሚንንንንንን ያረብ
@Zsoso2022
@Zsoso2022 3 ай бұрын
@@medinaa-tc7sr ኢሻ አላህ አላህ ይሰጥሻል
@medinaa-tc7sr
@medinaa-tc7sr 3 ай бұрын
@@Zsoso2022 አሚንንንን ያረብ እህቴ
@ekramweleyuwa1207
@ekramweleyuwa1207 3 ай бұрын
ኧረ የሄምኑ ያስቃል ወላሂ የትዉልዱ መዝቀጥ በጣም ያሳዝናል የረምላ አነጋገሯ ብቻ አሳቀኝ እጂ
@Rehima-tk4up
@Rehima-tk4up 2 ай бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ሠራተኛየ እያሉ ሢበጣረቁ ለሚውሉት ትምረት ነሽ በድንሽ ጠክሪ ለልጆችሽንም ተርቢ ያርግሽ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺
@mekiyatube2063
@mekiyatube2063 3 ай бұрын
ክክክክክ ይች ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው አላለችም 😂😂😂 ወይኔ በጣም አሳቅሽኝ ረምላዬ መጠንቀቅ አይከፋም ልክ ነሽ 😂😂
@hayat2890
@hayat2890 21 күн бұрын
ደፋርናት ጪራሺ 5😂የኔዉዲ አቺግን መልካም ነሺ አላህይጨምርልሺ 🥰🥰🥰🥰
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق
@الحمداللهعلىكلحال-ز4ظ9ق 3 ай бұрын
አሏሁልሙሥተአ ምንአይነት ትውልዲ ላይደረስን አኑረኝ የማየው አለኝ ይላሉ እናቶቻችን እንኑር እዲሜ ይሥጠንጂ እማይሠማ የለም ያረቢ አላህ ይጠብቀን አደራ እናቶች ልጆቻችሁን ተንከባከቡ አሥፈሪ ወቅትነው
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 3 ай бұрын
7 አመት 3 አመት የአንችን ጥሩነት ነዉ ሚያመላክተዉ ከሏህ ይጨምርልሽ አንድ ሠዉ ቢመቸዉጂ ባይመቸዉ እኳን 7 አመት 7ቀንም አይቀመጡም
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 3 ай бұрын
@HabibaAli-t3q
@HabibaAli-t3q 3 ай бұрын
ትክክል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል
@ወሎየዋየአባቴቅምጥል 2 ай бұрын
ማሻአላህ ረምሊየ❤❤❤❤😂
@nesihasirmolo-e2s
@nesihasirmolo-e2s 2 ай бұрын
አራ ወዴት ልሰቅ አራ ራምለዬ ነች የሰቅሽኝ ፈታ ትበል እንጂ
@sus2475
@sus2475 3 ай бұрын
ላሀውለውላ ቁወተ ኢላቢላህ አላህ ቀልቧን በመልካም ነገር ይምራላት ከኛም ቤት የሚገቡት ይህው ናቸው ሁሌ ስልክ ያሁኗ ትሻላለች ከፍ ያለችም ስለሆነች በአስራዎች ያሉት ሁሉም ናቸው ስልክ ላይ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 3 ай бұрын
ክክክ,ቤተሰብ,አርጊኝ🎉
@SGg-k6l
@SGg-k6l 3 ай бұрын
ስልክ ብርቅ ነዉደ
@አለማዝየሰፈ
@አለማዝየሰፈ 3 ай бұрын
😮😂😂😂😂😂😂አይ እራምሊ የባሠአለ
@hayathayat3384
@hayathayat3384 3 ай бұрын
ያረብአገርሴትእያሉእኛን ይሳደባሉ እኛግን ተሥራቺን ውጪሌላአናውቅም እረእህቴም እዳቺው ደርሶባታል አዲትልጂአምጥታ እዲታግዛት
@የበራሀዋእርግብ
@የበራሀዋእርግብ 3 ай бұрын
ክክክክክክ ሀቢብ ነው ያሳቅኛ አላማረችኝም አላለም የኔ ሚስኪን ይቺ እብቅ ረምላዬ አላህ ይጠብቅሸ እህቴ ግን የማታዉቂውን ሰው አትመኒ የማታዉቂዉን ሰው አትሰጠጊ
@aishaumdua128
@aishaumdua128 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ክክክክ
@Hasbunallahweniemelwekil
@Hasbunallahweniemelwekil 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ በወረካትሁ የኔ ውድ ማሻ አሏህ ፈገግታሽ ጥሩነትሽን ይገልፃል🎉🎉🎉🎉 ባረከሏሁ ፊኪ
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
ርምሌ አላህ ይጭምርልህ ሺ አግር ገበች ማገኝት እፍልግሀለሁ ብዙ ታርኪ አለኝ ❤አላህ ይጠብቀን 😢ያአህ ርት ዘመን ልጅቻችን አላህ ይጠብቅልን
@AminaHaseen-kb9qi
@AminaHaseen-kb9qi 3 ай бұрын
ወአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ረምላዬ የኔ ውድ በጣም አሣቅሽኝ እንኳንም አባረርሻት ሀዪ የኔ ቅመም የኔ ፍቅር አለች ክክክክክ
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 3 ай бұрын
ያሁኖቹ ልጆች መስሚያው ጥጥ ናቸው እኩዋን በግዜ ሸኘሻት
@Madena-c1e
@Madena-c1e 3 ай бұрын
🎉ክክክክ
@HaiatLok
@HaiatLok 2 ай бұрын
🎉🎉
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂5ናቸው😂😂😂😂😂
@KedraDjku
@KedraDjku 3 ай бұрын
ያረቢ. ምንእይት ዘመን ላይ. ደረስንን በርች ረምሊ
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ 7 አመት 3 አመት ይሄ ያንች ጡርነት እና መልካምነት ነው ❤❤❤❤ ❤
@rahma-iq7ue
@rahma-iq7ue 3 ай бұрын
የኔመልካ መልካምነትሺ አይቀይርብሺ ለዛችኛይቱ አስበሺ ሌላ ማስገባትሺ የምትገርሚሰውነሺ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሺ የኔውድ
@SmaksWjaj
@SmaksWjaj 3 ай бұрын
😅😅😅😅 ነይማነሽ አ5ት ስ6ት ወድ እምታወሪ እረምሊ ነገረቻችሁ እደመጣልሽ እረምሊ እኔ የለበትም ከባለ ውጭ ሴትራሱ አላወራም😅😅😅😅
@EthiopiaHagere-d9q
@EthiopiaHagere-d9q 3 ай бұрын
አንድ ሴት 5ወንድ😮አምላኬሆይ🤔😂ግንኮ አሉ አዳዲ ሴቶች ወላሒ በጣምብዙወንዶችን ሚያወሩ ከዛምንይላሉ ስራእየሰራሁ ዘናልባቸዋለሁ ይላሉ ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኦን😢
@እራቢቲአራጌ
@እራቢቲአራጌ 3 ай бұрын
😂😂አምስት😅😅
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش 3 ай бұрын
ጥሩ አድረሻል ሀያቲ ረምሊ አዎ ወላሂ ያረቢ አላህ ይጠብቀን ያላህ ዉይ አንዳደዬ ሴት መሆን ዉይይይይይይይይይይይ
@Amiwelloyewa-z5x
@Amiwelloyewa-z5x 3 ай бұрын
ምርጥ ኮፒ ነሽ ረምሊ አሳቅሽኝ በጣም ክክክክ ወይ ጉድ ትክክለኛ ፍቅር የሞተዉ በነዚህ ምክንያት ነዉ
@aliami3143
@aliami3143 3 ай бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷
@MeryemMussa
@MeryemMussa 3 ай бұрын
ክክክክክክክክ ስልክ ጆሮዋ ላይ ስታደርግ እራሴን ነው የታዘብኩት ረምላዬ ወላሂ እኔ አሰሪወቸ ፊት ምግብ እያቀረብኩ እያነሳሁ ማውራት ነው ስራዬ አውፍ ይበሉኝ በድያቸው የለ ኢላሂ
@semer8656
@semer8656 3 ай бұрын
እኔም 😊
@SayedAhmada-pn7py
@SayedAhmada-pn7py 3 ай бұрын
ጎበዝ
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
በርቺእህቴ አላህልቦናይሥጠንለሁላችንምሴቶች መጨረሻችንንአላህያሳምርልን
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
@ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ 3 ай бұрын
የሚያወጋ ያወጋትና ጭራሽ ብር ይልኩልኛል ደሞም አመስት ወይኔ እኔ ብሆን በርበሬ አጠናት ነበር እህቴ ብትሆን😂😂 የመጀመራዬ አመስት ወድ ለአድ ሴት😂
@ነኝተማሪዋጀግና
@ነኝተማሪዋጀግና 3 ай бұрын
ወአለይኪሰላም ማሻአሏህ ሰራተኛሽ ይህንን ያህል መቆየቷ ያንች ጡሩነት ነው
@AlainOn
@AlainOn 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@اموسميا
@اموسميا 3 ай бұрын
አላህ የበለጠ ነገር ይስጥሽ
@ZemzemAhmed-ct3sg
@ZemzemAhmed-ct3sg 3 ай бұрын
😂😂😂😂ክክክክ
@SaeedaIdrees-br3ji
@SaeedaIdrees-br3ji 3 ай бұрын
ሀዳለምንሚስጥሮንአወጣሽባት መገን ሁሉምጠረጠራላይናቸውማለትነው ሀሀ
@UmuAbuki-s3d
@UmuAbuki-s3d 3 ай бұрын
አይ ረምሊ 6ተኛ ያችን ባል ሳትይዝ ደግ አብረሻል ሆ ክክክክ
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 3 ай бұрын
አኡዝብለ የክንድ አስቀብርየለው ሙስሊም ነት ግን በዙሙት ጠብተለች በይኛ😢😢😢
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
አስተግፍረላህ 😂😂 ደሞ ሀያት ልጅሽ 😂😂 የኔ ፍቅር
@toiybahassen6631
@toiybahassen6631 3 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ውዴ መልካምነትሽ ነውይህሁሉ አመት የሚቀመጡት❤የእኔውድ
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 3 ай бұрын
መልካም ነሺ እህቴ❤❤🎉🎉🎉🎉
@haykelbintmuhamed
@haykelbintmuhamed 3 ай бұрын
😂😂😂ጉድፈላ ረምሊየ ከ ምን መጣቺብሺ እኳንም አስወጣሻችት ሆሆሆ ለልጆቺሺም ጥሩአይደል
@fatimaa-io2vc
@fatimaa-io2vc 3 ай бұрын
አይሰቅ,እህት😢😢😢ያአላህ,ሱበሀንአላህ
@አልሀምዱሊሌህ
@አልሀምዱሊሌህ 3 ай бұрын
ሱብሀናላህ ይገርማል
@WtipirerOitfdhhf
@WtipirerOitfdhhf 3 ай бұрын
አይ ረምሊ 😂😂😂😂😂😂 የምሬነው አሳቅሽኝ ሁዩት የኔ ፍቅር አለችኝ.
@አሚነኝከወሎ
@አሚነኝከወሎ 3 ай бұрын
ከከከከ ወይ ዘድሮ
@ሰአዳብንትሁሴን
@ሰአዳብንትሁሴን 3 ай бұрын
የኔውዴ በጣምትገርማለች ወይ ጉድ 😂😂😂😂
@Hadraqq
@Hadraqq 3 ай бұрын
5 ሱበሀነአሏህ በጣም ይገርማል ምን አይነት ጌዜላይ ደረስን አሏህየ አተጠብቀን
@taybaomar6677
@taybaomar6677 3 ай бұрын
የኔውድ ስወድሽ እረም ሊየ❤❤❤❤😂😂
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew 3 ай бұрын
😂😂😂😂አምስት
@አልሀምዱልለህ
@አልሀምዱልለህ 3 ай бұрын
ያረቢ ትግስቱን ሲጠኝ 😂ረምለዬ ኡከኒም በግዜ ተገለገልሸት
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ጉዲነዉ
@MadenahMuhammad
@MadenahMuhammad 3 ай бұрын
ወየው
@طيبهعرب-ذ6ش
@طيبهعرب-ذ6ش 3 ай бұрын
አዎ ትዉልዱ እንጂ ጊዜዉማ የአላህ ነዉ አላህ ይጠብቀን
@fatumamohammed1592
@fatumamohammed1592 3 ай бұрын
የማር አች መልካም ሰው ነሽ አብሽሪ ለበጎነው አላህ ሂዳ ይስጣት
@ሰአዳብንትሁሴን
@ሰአዳብንትሁሴን 3 ай бұрын
አይረምላየ ወላሂበጣም ነውያስቅሽኚ ክክክክክክክክውዴ
@HafizaSid-z5o
@HafizaSid-z5o 3 ай бұрын
እኳን አምስት ላወራም አዱም እዴት እደሚቀፉኝ ሆ😅
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 3 ай бұрын
ራሙየ ገበዝ ነሽ ለሰው ልጂ ያለሽክብር መልካም ነትሽ ነው 7 መቀመጥ ቀላልአይደለም
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 ай бұрын
በስትአመትሽ ስለሰራተኛሽ እድህነውብለሽኳአታውቂም ቪድወምአውጥተሽምአታውቂ. በጣም ጀግና አይገልፅሽም ውደ ወላሂ. በጣምነውያደነኩሽ. አሉጅ እነሰአዳ.ዩቱብ መሸቀሊያ የሚያረጉ. በውኑት አሁንምትምህርትአለው በጎንአሳቅሽኝ ቅመም😂
@Alhamdulilah-dt1gf
@Alhamdulilah-dt1gf 3 ай бұрын
ባቡሌ ከርክር😊😊😊 በዛላይ ግንብ ለግንብ 😂😂😂ወላሂ በሳቅ አላህ ሂድያ ይስጣት
@ራህሜነኝተስፈኛዋ
@ራህሜነኝተስፈኛዋ 3 ай бұрын
አላሁም ሙስተአን. ረምላየ. ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ. በዚህ ወር ኢትዩ እገባለሁ. እና. እንዳገኝሽ እንድታበርችኝ እንድንበርታታ እፈልጋለሁ ውድ
@imanhassan9617
@imanhassan9617 3 ай бұрын
5 ደግ የሳኡድን ጅንጅን ተለማምዳ ነበር ሀዩን አወራሯን አይቸው እኮ😂😂😂😂
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 3 ай бұрын
ወላሂ አሳቅሽኝ እራምላየ በተለይ ሀቢቢ ግብለግብ ትሄዳለችሲል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 3 ай бұрын
ረምሊ ለካስ ሸቃላ አለሽ ማለት ነው ማሻ አላህ ደሞ 7 አመት አልሽ ጎበዝ ነሽ የምር የሀበሻ አሰሪ እንኳን 7 አመት መቻቻል ከባድ ነው እኛ በሰው ሀገር የምንኖር ሸቃሎችም አልተቻልን ነገራችን
@LamrotTamer
@LamrotTamer 3 ай бұрын
😂😂😂ሆሆይ
@ቅጣላቅጣል
@ቅጣላቅጣል 3 ай бұрын
ሪምየ የኔ ቆጇ የኔ ዉዲ ነገር
@TamarTamar-z9k
@TamarTamar-z9k 3 ай бұрын
የምር እደት እደሳኩ በሀያት❤❤❤
@BdfgGgxgg
@BdfgGgxgg 3 ай бұрын
አላህ ይስቱር እድህ አይነት
@HdogehBdkhd
@HdogehBdkhd 3 ай бұрын
ባንቡሌ ከርክር አየ ረምሊ አታስቂኝ😂😂😂😂
@seadakedir6832
@seadakedir6832 3 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ 3 ай бұрын
ወላሒ ከባድ ነው ላሀውላ ወላቅወተ ኢላቢላህ
@kamilatube8553
@kamilatube8553 3 ай бұрын
እደው ምን አይነት ዘመን ደረስን የአላህ አድ 1 ሴት 5ውንድ😂😂🫢🫢
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
🤣🤣😂😂5 ናቸው
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube 3 ай бұрын
ሰራኛ ያላችሁ ባላችሁን እዳትቀሙ ባል እየተቀማነው ተጀምሮል አለ😂😂ረምላዬ የምር ጎበዝነሺ 7አመት የአንችን ጥሩነት ነዉ
@ሶፋ33
@ሶፋ33 3 ай бұрын
የህዝብ ሚስት ናት በይኝ😂😂😂
@jemila602
@jemila602 3 ай бұрын
አጂብ ወዴት እየሄድን ነው በወንዱ ሲገርመን ሴቶቹም ጀመሩ እንድህ ነው ተሆነ አይቀር 😮
@EMuMlek
@EMuMlek 3 ай бұрын
ሳትቀሚ ደርሠሺበታል
@SumayaSaid-b5t
@SumayaSaid-b5t 3 ай бұрын
Mashaalah. Rmlaye.
@ላያስችልአይሰጥም-ኸ4ቨ
@ላያስችልአይሰጥም-ኸ4ቨ 3 ай бұрын
ረምሊ ወላሂ ወሬሽ ሁላ ያስቃል ባልሽን ሳቀማሽ ደርሰሻል በቃ እኔን ቀጥሪኝ ❤❤❤❤❤
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 3 ай бұрын
በለፈለፉ ባፍ ይጠፉ አሉ ጉድ እኮነው ወይኔ እድሊ😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@HalimaHalima-e7j5m
@HalimaHalima-e7j5m 3 ай бұрын
ወይኔይችጠጋጠጋአላለችም😂😂
@imantubem893
@imantubem893 3 ай бұрын
ከከከከከከከከከከከኸ😂😂😂😂😂
@hayat2583
@hayat2583 3 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውዴ እብሽርርርት
@rahmt2392
@rahmt2392 3 ай бұрын
ክክክክክ በጣም አስቅሽኝ እህት እንኳንም በሰላም ወጣችልሽ በጣም አስቅሽኝ አላህ ያስቱር ያረብ
@SumyaMaru
@SumyaMaru 2 ай бұрын
يا الله
@Muredah-s6d
@Muredah-s6d 3 ай бұрын
ክክክክክክ 6 ሀቢብ ሳታረገው እንዃንም ወጣች😂😂😂
@amatudxb4425
@amatudxb4425 3 ай бұрын
ክክክክክክክክ:ያረቢ☝️☝️
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 3 ай бұрын
ያረቢ ብዙ ልጆች እደዚህ ናቸዉ አላህ ይድረስልን
@anshahhassan5720
@anshahhassan5720 3 ай бұрын
እኔ አስብ ነበር ትቼዋለው ተጠቀቁ ባሎቻችሁን ደሞኮ ሴቶቹ ላጤዎቹን አይፈልጉም ሚስት ያለውላይነው ፊጥየሚሉት ተጠቀቁ😂😂 ረምላ አላህየውስጥሽን አይቶነው ያጋለጣት 😂😂
@saraendris4058
@saraendris4058 3 ай бұрын
😂😂😂አይእረምልየ ስታወሪ ደስ ስትይ
@fbd1446
@fbd1446 3 ай бұрын
ክክክክክክ ውይ ይች ጠጋ ጠጋ አይቀረም አድቀንንንን አይ ረምላ አሳቅሽኚ
@AaAa-op4ll
@AaAa-op4ll 3 ай бұрын
😅ጨረሰቻቸው😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@FBhedgHiJJchj
@FBhedgHiJJchj 3 ай бұрын
😂😂😂😂አይረምሊ
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
አውነትደክሞኝነበርአሳቅሽኝ ክክክክክክክክክክክ
@Sadsadx-w9b
@Sadsadx-w9b 3 ай бұрын
እና አስራስባትአመት ትንሺናትባላልሺ እኔባስራራትአመቴነውያገባሁት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ችግሯብዙማውራቶ
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
የመኖሪያ ቤት ለጸጥታ አካላት
13:20
Nahoo TV
Рет қаралды 491
ዛሬ ባሌን ሀቢብን እናሸኮርምመው
8:33
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 40 М.
ዛሬ ደስ ብሎኛል አላህ ያስደስታችሁ #seadialitube
8:34
ልጆቸ ትናንት በመጣች ልጅ ለወጡኝ
8:02
Remla lemma ረምላ ለማ
Рет қаралды 25 М.
ሀላሌን || ሙሉ ክፍል
1:18:37
Amin Multimedia Production
Рет қаралды 114 М.
great comedy very nice video👻🧚‍♂️♥️
1:01
Gültekin Ailesi
Рет қаралды 5 МЛН
ТИПЫ ЛЮДЕЙ в САМОЛЕТЕ !
29:26
A4
Рет қаралды 12 МЛН
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
45:55
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.