ስውሯ ማርያም ከሞት አተረፈቺኝ | የስውሯ ማርያም ድንቅ ምስክርነት ክፍል 10

  Рет қаралды 28,570

ስውሯ ማርያም ገዳም /Swromariyamgedam

ስውሯ ማርያም ገዳም /Swromariyamgedam

Күн бұрын

በየጊዜው የስውሯ ማርያም ገዳም ድንቅ ምስክርነት እንዲደርሶት ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ ኑ የእመቤታችን ድንቅ ስራ እንመስክር🙏#ስውሮ ማርያም ገዳም #swromariyam #swromariyamgedam #swro_mariyam

Пікірлер: 349
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 3 ай бұрын
እመቤቴ፡ስውሯ፡ማርያም፡እኔንም፡እጄ፡ላይ፡ሽፍ፡ብሎብኝ፡ያሳክከኝ፡ነበር፡የደጇን፡አፈር፡ተቀብቼ፡ቅቤዋን፡ተቀብቼ፡ድኛለው፡ይሄን፡ኮሜንት፡የምታነቡ፡አመስግኑልኝ
@ormooapss442
@ormooapss442 3 ай бұрын
እልልልልልል ክብር ምስጋና ይሁን ለእናትና ልጅ እኛም ለደጅዋ ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
ክብር ምስጋና ለእናታችን ለድንግል ማሪያም አሜን አሜን አሜን ለእናተ የደረሰች ድንግል ማሪያም ለኛም ለልጆቿ ትድረስልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 2 ай бұрын
Elllllllllllll yegna enat kibir misgana yigbshi maryam enata❤
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤
@BirtunaMulaw
@BirtunaMulaw 2 ай бұрын
ክብር እና ምስጋና ለስውሯ ማርያም ይሁን ላንቺ የደረሰች ለኔም ትርዳኝ
@mesaygetachew6090
@mesaygetachew6090 3 ай бұрын
እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ የኔ ስውሯ ማርያም ተጨንቄልሻለው ማርያም😢
@MunaUrge-n9i
@MunaUrge-n9i Ай бұрын
የእኔ እህት አይዞሽ እኔም ብዬ ነበር ግን የስዉሯ ማርያም መልስ እንደሰው የምትመልሰው ገብርኤልን እኔ አሁንም ድረሰ ጨለማ ህይወት ውስጥ ነበርኩ አሁን የቀረኝ ነገር ቢኖርም ግማሹን መልሳልኛለች ጠይቅያት ትመልስልሻለች እኔም ምስክር ነኝ 😢😢😢😢😢😢 ስሟ የተመሰገነ ይሁን በእውነት
@TsehayDesta-br6kl
@TsehayDesta-br6kl 3 ай бұрын
እናቴ ስምሽን ሰጠራ አለፈ ያ ሁሉ መከራ
@ማንእዳአገር
@ማንእዳአገር 3 ай бұрын
የጌታዬ እናት ድንግል ማርያም ክብር ና ምስጋና ይድርስሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@matimess7213
@matimess7213 3 ай бұрын
እልልልልልልል እመቤቴ ማርያም የእኔና የቤተሰቤን እንቆቅልሽ ፍቺ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 3 ай бұрын
ድንግል ማርያም እናቴ እኔንም ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ እመቤቴ አደራሽን
@simrettekle4491
@simrettekle4491 3 ай бұрын
እመቤቴ ሆይ ቤቴን በሽታዬን ሁሉ እንቅልፍ የሚነሳኝን ሁሉ ታውቂያለሽ ፣ለኔም ድረሽልኝ በስደት ፈተናውን ታውቂያለሽ ለኔም ድረሽልኝ ይቅር በይኝ እናቴ አትጨክኝብኝ ማሪኝ እናቴ ቤቴንም ጎብኝልኝ ይቅር በይኝ. አምናለሁ❤❤❤
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
እኔም ምስክርነኝ ስዉሯማረያም ከመተት እስራት ፈታኛለች ክብርናምስጋና ይገባታል እልልልልልልልል
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 3 ай бұрын
ለኔም ታድርግልኝ ስውሯ እየነገረችኝ እኮ ነው ትቻት የመጣሁት መሄዴ አይቀርም ሰማእቱ ይፍቀድ ብቻ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
@@atnasiyaaynalem7439 አይዞሽ በልብሽ ንገራት ትፈፅምልሻለች ለደጇምስክርነት ታብቃሽ እፁብድንቅነዉ ታምሯ ለመመስከር ቃላት ያጥረኛል የስዉሯ ማረያም እናቴ
@sebletube7525
@sebletube7525 3 ай бұрын
እህት እኔየ እናቴየ ልጀ ችግር ውስጥ ናቸው እና እንዴት ላድርግ እነሱ ክፍለ ሐገር ናቼው እኔየ በስደት ነኝ እነሡ በጦርነቱ ምክንያት መሔድ አይችሉም ደግሞም እናቴየ ደካማ ናት
@MulusawMule
@MulusawMule 3 ай бұрын
በድንግል ማርያም ቦታው የት ነው
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
​@@MulusawMule ደብረብረሀን ነዉ ከመነሀርያ ስውሯ ማረያም ገዳም በርላይነዉ መኪናዉ እሚያደርስሽ ለደጇ ታብቃሽ
@webet2273
@webet2273 3 ай бұрын
እመአምላክ እምዬ ማርያም የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ እናቱ መልካፙ እርግብሆ ስምሽን በልጅ ልጅ እጠራለን ጌታዬ እናት እናመሰግንሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚህአብሄር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Wubalemgetahew
@Wubalemgetahew 3 ай бұрын
ለኔ ለሀጥያተኛ ልጅሽን ድረሽልኝ እና ደጅሽን ልርገጥ እናቴ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 3 ай бұрын
አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ክብርና መስጋና ለድንግል ማርያም ይሁን አሜን.. እኔም ለምስክር እንዲ አብቀኝ, ወንድሜ ወልድ ሰንበት ብላችሁ በጸሎት አስቡልን 🥲🥲
@YohannesDegife
@YohannesDegife 2 ай бұрын
ስለ ስውሯ ማርያምም ሆነ ስለሌሎች ቅዱሳን ቦታዎች ጠላት እሲኪማረክ ብዙ ያወራል የጠላት ስራው ደግሞ ክፋት ምቀኝነት እና ተንኮል ነው ። የሰማይና የምድር ንግሥት እመብርሃን ዛሬም ነገም ለተጨነቅነው ስሟን ስንጠራ ፈጥና ትደርስልናለች ።
@AberashKetema-c1j
@AberashKetema-c1j 2 ай бұрын
ስውሯ ማሪያም እናቴ እመቤቴ አንቺ ቋጠሮዬን ፈትተሽ ጎዶሎዬን ሞልተሽ ለደጅሽ አብቂኝ አሜን
@ALUMTSHAY13
@ALUMTSHAY13 3 ай бұрын
እልልል እልልል እመቤቴ ማርያም ለደጅሽ ያብቃኝ የአለም ብርሃን
@mihrethailu2488
@mihrethailu2488 3 ай бұрын
እናቴ ስውሯ ማርያም እኔንም አብቂኝ ለምስክርነት አደራሽን
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 Ай бұрын
እመቤቴ ስዉሯ ማሪያም ሁሉን ነገር ታቂያለሽ ነገሮቼን ሁሉ በስዉር ፋችልኝ።
@gelawdiwoschanal3253
@gelawdiwoschanal3253 3 ай бұрын
እናቴ ማርያም እየተመላለሰ ሀጢያት የሚያሰራኝን ክፋ መንፈስ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሶግጂልኝ።
@bezawitteshale-e7e
@bezawitteshale-e7e 2 ай бұрын
አንደበቱ የማይናገር ልጅ አለኝ እባካችሁ ፀበሏ ያለዉ መገናኘ ነኝ
@woldesenbet
@woldesenbet 3 ай бұрын
የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzbin.info/www/bejne/qZqxi6J8gbWeY9E
@ormooapss442
@ormooapss442 3 ай бұрын
የጌታየ እናት ለደጅሽ ያብቃን ካለንበት የጭንቀቴ እስራት ፍችልኝ እልልልልልልልልልልልልልልል ክብር ምስጋና ይሁን 🙏🙏🙏🙏
@BiniyamKebede-qs2qr
@BiniyamKebede-qs2qr 2 ай бұрын
የት ነው
@ormooapss442
@ormooapss442 2 ай бұрын
@@BiniyamKebede-qs2qr አላወቅሁትም የኔ ውድ 🌹🌹
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 3 ай бұрын
ጓደኛዬ ፍውሼት እናቴ እኜንም በስደት ያለነው ን ጠብቀን❤❤❤❤ለድጄሼ ያብቃን❤❤❤
@debabeGirma
@debabeGirma 2 ай бұрын
ስዉሯ ማርያም ጭንቀተን አቃለሽ ለደጅሽ አብቅኝ።
@ቅዱሰሚካኤልአባቴ
@ቅዱሰሚካኤልአባቴ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ
@ቲጅነኝየድግልማርያምልጅ 3 ай бұрын
ስውሯ ማርያምን እናቴ ተይ የኔንም ከነቤተሰቦቸ ከስታችን ፍችኝ ተይ እመብርሃን 😢😢😢
@yeshewamartfera784
@yeshewamartfera784 2 ай бұрын
ሠላም የስዉረዋ ማርያም የኛነም ቆጠሮቸን ፈቸልን አቤቱ 😢❤❤❤❤❤❤
@MenaYsegaye-uq8ma
@MenaYsegaye-uq8ma 3 ай бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ምን ይሳንሻል ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ የባለቤቴን ነገር አደራ ዳብሽልኝ እንቆቅልሻችንን ፍቺው እመቤቴ
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 3 ай бұрын
ስውራ ማርያም እባክሽ እማዬ እንደሃጥያቴ ሳይሆን እንዳንቺ ርህሪነት እና ቸርነት በስውር ማሪኝ ህመሜኝ፣እናቴ የጠየኩሽን እንደምታደርጊልኝ አምናለሁ
@almazmathwos7026
@almazmathwos7026 3 ай бұрын
ስውሯ ማርያም እናቴ ለእኛም ድረሽልን በልጅሽ በመድሐኔአለም
@ንቁተዋህዶ
@ንቁተዋህዶ 3 ай бұрын
እመ ብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ አምላክ ምልጃሽ ምህረትሽ አይለየን !!! አሜን.......
@birtukanSeid-t9h
@birtukanSeid-t9h 3 ай бұрын
እመቤቴ ተአምርሽን ሰማሁ በተዘጋው ነገሬ ግቢ ከቤቴ እና ዳብሽኝ በምህረትና በልጅ በረከት? ??
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 ай бұрын
እመብርሃን ከቦታው ባንገኝም እንኮን ባለንበት ቦታ ደርሰሽ ከስራት አውጭኝ እስከን ቤተሰቦቸ ታውቂው አለሽና ህይወታችን
@BerihunTasew
@BerihunTasew 2 ай бұрын
ስውሯ ማሪያም ክብር ምስጋና ይገባል ❤❤❤
@9-yi1hn
@9-yi1hn Ай бұрын
ስውሯ ማሪያም ለኔም ድረሺልኝ ከናቴ
@BirtunaMulaw
@BirtunaMulaw Ай бұрын
ስውሯ ማርያም እናቴ ለኔም ችግሬ ፍችልኝ የነገርኩሽን ኣደራ
@YishakBanjawOfficial
@YishakBanjawOfficial 2 ай бұрын
ፀሎታችሁ አይለየኝ ። የእመቤቸቴ ምህረቷ ፣ በረከቷ ፣ ረድኤትዋ አይለየን።
@freweinitekie7869
@freweinitekie7869 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብርሸን እኔንም ቤቴሰቤንም አብርሀምንም አንደበቱም ክፈችለት ለሁሉም ሕጻናት እናቴ ድንግል ሱዉርዋ ድንግል ማርያምየ በረክትሸ ከሁላችር ጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MESKEREMABERAAbdi
@MESKEREMABERAAbdi 3 ай бұрын
እመብርሀን ለደጅሽ አብቂኝ
@azebtsege6437
@azebtsege6437 Ай бұрын
እኔም ልመስክር እናቴ ለበርሽ አብቂኝ ችግሬ ብዙ ነው ፍችልኝ።
@KiyaKenan
@KiyaKenan 2 ай бұрын
ስውሯ ማርያም ሁሉ ነገሬ ተሰውረብኝ እናቴ አምናለሁ ነገሬ እንደሚፈታ እኔንም ለምስክርነት አብቂኝ❤❤❤❤❤
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok 2 ай бұрын
የውስጤን አንቺ ታውቂያለሽ የስውሯ ማርያም የታሰረውን ሕይወቴን ፍችልልኝ ለምስክረንት አብቂኝ እባክሽ እመብርሀን 😢😢
@eteneshmesfin3998
@eteneshmesfin3998 3 ай бұрын
እናቴ ሰዉሯ ማርያም እቆቁልሽ አለኝ የልጄ አባት 30 አመሪካ ተቀምጦ አንድ ቀን ልጄ ብሎት አያዉቅም አይደዉልለትመ አንቺ ሁሉም ታዉቂዋለሽ ለሰዎች ለትሽ አብቂኝ
@AlmazFeleke-q1u
@AlmazFeleke-q1u 2 ай бұрын
🎉ሰውሯ ማሪያም ታሪክሸን ታምርሽን እየሰማሁነው እኔም በጣም እየተጨነኩነው እማማክረው ዘመድ ወገን የለኝም እመቤቴ የኔንም የልጄንም ችግር ጭንቀቴን አስወግደሽልኝ እኔንም እመቤቴ ለደጅሽአብቂኝ።
@betimek352
@betimek352 3 ай бұрын
እመቤቴ ስውሮ ማርያም ልጃን አደበቱን ክፈችልኝ ለምስክርነት እኔንም አብቄኝ😭😭😭😭😭😭😭
@zelalembirhanu2438
@zelalembirhanu2438 2 ай бұрын
እልልልልልልልልልሎሎልልል❤ እመቤቴ ክብር ምስጋና ይግባት❤ ከፍከፍ ትበልልኝ❤❤❤
@zadargosha
@zadargosha 2 күн бұрын
እኔም ለምስክርሽ ያብቃኝ ወደ ቤትሽ ጥሪኝ እናቴ ሂወቴን አንቺ አሳምሪልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@kenenia1894
@kenenia1894 3 ай бұрын
ድንግል መርያም አናተ እባክሽ ልጄ ገ/መርያም አይኑን መርልኝ እኔም ቁሜ ልማሳክር አዳራሽ
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል አዛኝቷ እኔም ለዚህ አብቅኝ እናቴ😭😭🙏🙏🙏
@ReduRedu-ue7pg
@ReduRedu-ue7pg 2 ай бұрын
እልልልልልልልል እስኪ ለኛም ድረሺልንና ደጅሽ ቆመን ለመመስከር አብቂን እመብርሀን ላንቺ የሚሳንሽ ምንም የለም እመብርሀን አዛኝቷ
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 3 ай бұрын
እልልልልልልልልል አሜን ለናተ የደረሰች እመቤቴ ለኔም ትድረስልኝ እመቤቴ የውስጤ አቺ ታውቂዋለሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Yemariam4284
@Yemariam4284 2 ай бұрын
እኔ አልቅሼ ነግርያት ቤት ሰታኛለች እመቤቴ ክብርሽ በአለም ይግነን ክብር ይግባሽ እናቴ አሁንም የጎደለኝን ሁሉ ሙይልኝ እናቴ
@talajems8696
@talajems8696 3 ай бұрын
እናቴ ድንግል ማርያም እኔንም ለደጁሽ አብቃኝ😢
@GoodDay-kx1ov
@GoodDay-kx1ov 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SolomonHaile-i6d
@SolomonHaile-i6d 6 күн бұрын
እናቴ የምወድሽ የጌታዬ የአምላኬ የእየሱስ ክርስቶስ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ቤተሰቦቼን ቤትሽ መተው እንዲረግጡ አርጊልኝ ። ልጆቼምንም ጠብቂልኝ ት/ታቸውንም ግለጪላቸው ። ባለቤቴንም ከስካር እመም ፈውሺልኝ ። ያበላሸውትንም ሂወት አቺ አስተካክይልኝ አሜን ። ሰላምን ስጪኝ ስራንም ስጪኝ ከታሰርኩበት አስፈቺኝ አሜን
@serkieaberakasa3976
@serkieaberakasa3976 3 ай бұрын
ለእናንተ የደረሰች ለእኛም ትድረስ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ሆይ እናመሰግንሽ አለን🙏♥
@etaguassefa1968
@etaguassefa1968 2 ай бұрын
ድንግል ለኔም ልዩ አኮ ነሽ ምን ያላረግሽልኝ ነገር አለ የቀረውንም አንደፍቃድሽ
@Emebet12-lp4xo
@Emebet12-lp4xo 3 күн бұрын
እናቴ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረስሺ የኔንም ጭንቄን አቅልሊልኝ😢😢
@Emebet12-lp4xo
@Emebet12-lp4xo 3 күн бұрын
ማርያም ማርያም ብዬ ስምሺን ልጥራው አይደክመኝም እኔ ብደጋግመው 😢😢😢😢
@djgshc1758
@djgshc1758 3 ай бұрын
ቦታው የት ነው በማርያም ንገሩኝ😊😊😢😢😢😢😢
@selamabera-bp4bi
@selamabera-bp4bi 3 ай бұрын
እመቤቴ እኔንም ለመመስከር አብቂኝ እናቴ እባክሽን
@fresenaytewodroskiya2338
@fresenaytewodroskiya2338 26 күн бұрын
እረተው አኔ ደካማነኝ አቅም አነሰኝ ተሳነኝ ማልቀስ ብቻ ነው ልጀ ተስፋ ሚካኤል ይባል የጫት የሲጋራ የመጠ ጥ ሱስ ያለበት ነው ለብዙ የጠበኩት ልጀ የሱስ መንፈስ ተይዞብኝ ነው ፀልዩልኝ እኔ ተስኖኛል ለደጀጃ ያብቃኝ
@maria58541
@maria58541 2 ай бұрын
Emebete yenenem yelijen enkokelesh anchi fecheleg ke chenkete gelageyeg ledejesh abekig
@Jennifer-uo4lr
@Jennifer-uo4lr 3 ай бұрын
እንደው አባካችሁ ንሰሀ እየገባችሁ ወደሷጋ ሂዱ እልልልልልልልል
@batalhamett4035
@batalhamett4035 29 күн бұрын
አመቤተ አኔንም የተመሰቃቀለዉ ሂወቴንአቺ አሰተካክይልኝ ልጆቸን መላ ቤተሰቤን ባርኪልኝ አመቤቴ አቺን ጠርቶ የሚያፍር የለም ሰዉሯ ማሪየም እናቴ 😢❤
@SalamGeto
@SalamGeto 3 ай бұрын
እባካችዉ ወንድም እህቶቺ ያለሁት ሰደት ነዉ ሰደት ከመጣዉ ሁለቱም ጆሮዪ አልሰማ ብሎኛል እባካችዉ በፀሎት አሰብኝ እምነቶ ያላችዉእባካችዉ ተባበሩኝለደጃ ያብቃኝ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 3 ай бұрын
እናቴ ዲግል ማርያም እኔም ለሀገሬ አብቂኘና ለደጂሸ አብቂኘ ልመሠክረ 🙏❤
@addisshawol9175
@addisshawol9175 3 ай бұрын
Ye Seworwa Maryamya Yewosixen Mesheta AchiaTewoqelsha Endeta Bemiljasha Asbenga😢😢😢😢😢😢😢
@Nardos-b3g
@Nardos-b3g 3 ай бұрын
amen amen ellllllllllellllllllllllellllllllllllkbr msgana leenatachn yhun amen❤❤❤❤
@እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ
@እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ 26 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ወላድተአብላክ ለናተየደረሰች እኜንም ለጀጆ ታብቃንና ጭንቀታችንን ታብሰን😢😢😢😢
@HelenDabi
@HelenDabi 3 ай бұрын
የኔ እናት ስውራ ማርያም ልጄን ማሪልኝ ከመድሀኒት ገላግለሽ ልጄ ማንበብና መፃፍ ያቅተዋል ልጄንከጋደኝቹ እኩል አርጊልኝና ለምስክርነት አብቂኝ
@ነኝየመዳምቅመም
@ነኝየመዳምቅመም Ай бұрын
አሰባካችሁ የአባቶችን ስልክ ስጡኝ ፀሎት እንዲያደርጉል ያለሁት አረብ ሀገር ነኝ ኩላሊቴን በጣም አሞኛል
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק Ай бұрын
የስዉሯ ማርያም እግሬን ወገቤንፈዉሺኚ ለስለትሺ አብቂኝ ❤❤❤❤
@zeethiopia-cf7ft
@zeethiopia-cf7ft 3 ай бұрын
memtat balchilm ehenin yemtanebuna yemtayu yehagere lijoch tselyulgn
@seblewongel-zh1ql
@seblewongel-zh1ql 3 ай бұрын
ክብር እና ምስጋና ለእናቴ ለስውሯ ማርያም ❤🙏🙏🙏❤
@barokmirt6472
@barokmirt6472 2 ай бұрын
እመብዙሀን ለቦታሽ አብቂኝ እናቴ
@MoMo-eb4fw
@MoMo-eb4fw 15 күн бұрын
ስውራ ማሪያም እኔንም ፈውሽኝ ካለሁበት ስቃይ ለምስክር አብቂልኝ
@WintaHadgu-w7z
@WintaHadgu-w7z 2 ай бұрын
enate lenelm yelben tawkiwalsh simgn ena be dejsh lmeskir emebrhan enate😊
@samerasamera1097
@samerasamera1097 3 ай бұрын
Yene siwira mariyam soloten kesemahini ketinkete kawetashin werki silal hiz e abetting media kimsikirelki eiye
@batalhamett4035
@batalhamett4035 29 күн бұрын
እህት ወዲሞቸ ለናተ የደረሰቺላቺሁ ሰዉሯ ማሪያም ለኔም ትዲረሰልኝ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ክብር ለድንግል ማርያም ይሆን የኔም እህት ዳብሽልኝ እናቴ 😢😢😢😢
@9-yi1hn
@9-yi1hn Ай бұрын
አባክሺን ድረሺልኝ ስለቴን አስምረሺ
@sirgutsilasesilase2602
@sirgutsilasesilase2602 2 ай бұрын
እመቤቴ እኔንም ቤተሰቦቸንም ፈውሽልኝ ለምስክርነት አብቂኝ
@መሲየወልድያዋ
@መሲየወልድያዋ 2 ай бұрын
አመቤቴለምስክርነት። አብቂኝ😭😭😭😭😭😭😭ከ ኩላሊትበሽታ
@Workalme
@Workalme 2 ай бұрын
አደራሻንግሩኘ እባካችው
@asfawefa359
@asfawefa359 Ай бұрын
እህት ወንድሞቼ የእናቴ አድራሻዋ የት ነው ታምርዋ ቀሰቀሰኝ በእምዬ የምታው ቦታዋን ንገሩኝ
@GelaneAlemu-s6j
@GelaneAlemu-s6j 3 ай бұрын
እማ አምላክ ስዉራ ማሪያም ጨልሞብኛል ድራሽልኝ
@sqs879
@sqs879 Ай бұрын
እመ አምላክ ከታሰርኩበት ሁሉ ነገር ፍችኝ። ልጆቼንም ባርኪልኝ።
@alemineshwamlak3179
@alemineshwamlak3179 2 ай бұрын
Enenim lemesekerenet abikegn emetalehu ema feker aderashen
@degolabraha9972
@degolabraha9972 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል እመቤታችን ትክበር
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሰማይ እና የምድር ንግስት የሆነችዉን እናቱን እናታችን አድርጎ የሰጠን ክብር ይግባዉ እመቤቴ እኔን ለደጅሽ አብቂኝ ❤❤❤
@sebletube7525
@sebletube7525 3 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@MkMagga
@MkMagga 3 ай бұрын
Elelelelelelel elelelelelele🙏 l 🙏 elelelelelelel ❤️ enate ❤️ enanim ❤️ lemskrnet ❤️ abkigni ❤️ enate ❤️❤❤❤❤❤❤ Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@helentadesse4008
@helentadesse4008 2 ай бұрын
Slami slami ibakachu botaw yet naw tkumuni
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 3 ай бұрын
እመቤቴ እኔም አልቅሼ ነግሬሽ መጥቻለሁ እንደምታደርጊልኝና ቁሜ እንደምመሰክር እምነቴ ነው ባንቺ አላፍርም ቀኑ ገና ስለሆነነው እመቤቴ እልልልልልልል
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 3 ай бұрын
ለደጇ ታብቃሽ❤❤❤❤
@mazaadubai
@mazaadubai 3 ай бұрын
ቦታዉ የት ነዉ የምታዉቁ አትለፋኝ
@KabtamYifru
@KabtamYifru 3 ай бұрын
እኔንም ትማኝ እናቴማርያም
@uaeuae576
@uaeuae576 3 ай бұрын
ለደጅሽ አብቂኝ እማምላክ ስውሯ ማርያም
@sebleberhanu4950
@sebleberhanu4950 2 ай бұрын
ere sewrwa maryam enenm ledjesh abkign ebakshin chgre bezu new emeamlak😢
@chewatube702
@chewatube702 Ай бұрын
አሜን እመ አምላክ ለሁላችንም አማላጅነትሽ አይለየን ወላዲተ አምላክ 🤲🏾🤲🏾🤲🏾
@GideyGebrehiwot
@GideyGebrehiwot 2 ай бұрын
Silk kutir kalachu ebakachu
@MariyamMaritam
@MariyamMaritam 14 күн бұрын
ስዉራ ማርያም እናት እባክሽ አንቺ ቲቂለሽ ጨኒቀታ አቂለሽ ለደጁሽ አባቂኚ
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
РОДИТЕЛИ НА ШКОЛЬНОМ ПРАЗДНИКЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 2,3 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 16 МЛН
The Joker wanted to stand at the front, but unexpectedly was beaten up by Officer Rabbit
00:12
♦️በስውሯ ማርያም ሕፃኑ አፉ ተፈታ... ለመጀመሪያ ጊዜ ተናገረ
39:25
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
ስውሯ ማርያም ለመሄድ ያሰባችሁ✅ #ስውሯ_ማርያም
24:15
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 24 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН