ስም አስመላሹ ሥራ አስኪያጅ | በህወይት ያለን ሰው ሞቷል ብሎ በጀቱን የቀማው ተቋም | ለልጁ ህክምና በሚል የተሰበሰበው ብር ጉዳይ

  Рет қаралды 67,758

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

5 ай бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
ስም አስመላሹ ሥራ አስኪያጅ | በህወይት ያለን ሰው ሞቷል ብሎ በጀቱን የቀማው ተቋም | ለልጁ ህክምና በሚል የተሰበሰበው ብር ጉዳይ
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 269
@user-dk9xm2zy3n
@user-dk9xm2zy3n 5 ай бұрын
ብዙ ቃለመጠይቆችህን ሰምቻለሁ እንደዚህ ሰውዬ እና እንደ ሙሀመድ አህመድ የድሮ ባለቤት የበሠለ ሠው ንግግራቸው የበሠለ ሊደመጡ የሚያስገድዱህ ሰዎች ናቸው።
@berhanewoldg8322
@berhanewoldg8322 2 ай бұрын
ሁለቱም ተናው በሠሩት ወንጀል የሚጠይቅ ሥለጠፋ ለአንተ እርካታ ናቸው
@AT-rg4el
@AT-rg4el 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ሰው መብዛት አለበት፤ ሀሳቡን መረዳት እና ማስፋት አለብን፤ ሰውየውን መርዳት ከጎኑ መሆነ አለብን። በሚስትህ ሞት በጣም አዘንኩኝ አንተ ጠንካራ ሰው ነህ፣ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ያጠንክርህ
@GenetKasa-bu6yr
@GenetKasa-bu6yr 5 ай бұрын
ሊቀመምራን የማነ ዘመንፈስቅዱስ ልዩ የቤተክርስቲያን ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መልካም የሥራ ጊዜይሁንልህ አምላክ ይርዳህ።
@hanageremew1994
@hanageremew1994 5 ай бұрын
እንዳእርሶ አይነት ሺ ያርግልን የማነ❤
@rigbeamare1971
@rigbeamare1971 5 ай бұрын
የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ እንኳን ደስ አለህ እግዚአብሔር ጥበብና ማስተዋሉን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 5 ай бұрын
እንዲህ ለእውነት የሚቆሙ ንፁህ ህሊና እና ንፁህ እጆች ያሏቸው ጠላቶቻቸው ብዙዎች ናቸው በርታ ወንድማችን ከአቋምህ ንቅንቅ አትበል
@tenagnetekleyohans4460
@tenagnetekleyohans4460 5 ай бұрын
ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው ከእውቀት ጋር የታገዘ ዘመንህ ይባረክ
@etheth5034
@etheth5034 5 ай бұрын
እውነት ሀርነት ናት ብትቀጥንም አትበጠስም አይዞህ ወንድሜ ታሪክህ ለወደፊቱ ያስተምራል እንዳይደገም💔💔💔💔
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 ай бұрын
በተግባር አይዶኖ በአረጋገር እና አስተሳሰብ ግን ዋው የበሰለ ነው እግዚያብሔር ይርዳዋት
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 5 ай бұрын
ተክልዬ በጣም አንደኛ ነክ ጥያቄክ እጋታክ ይገርማል በርታልን ሊቀ ማምህራን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ።
@JMGD44
@JMGD44 5 ай бұрын
ተጋሩ ስለሆኑ ብቻ የሚደርስባችሁ ግፍ ደግሞ የይቅርታ ሰዋች መሆናችሁ❤ በዲስከሽን ማመናችሁ ❤ ይገርማል። ተጋሩ ልዩ ናችሁ።
@beletekasu
@beletekasu 5 ай бұрын
🙏
@YohannesTeklay-xv6wk
@YohannesTeklay-xv6wk Ай бұрын
ሊቀ መምራን የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ናዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃበለይ ክቡር ሓወይይይ
@berecha3759
@berecha3759 5 ай бұрын
Wow God bless you Mr yemane I am not Orthodox but you are an amazing person your importance is not only for church also for the Ethiopia 😮
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 5 ай бұрын
I Hope he will wake up one day leave this old empire destroyed him and his country Tigray.😢😢😢😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 5 ай бұрын
I respect you ሲበዛ በጣም ቁጡብ ያልክ ሰው ነህ መታደል ነው እንደወርቅ በእሳት የተፈተንክ ነህ በቤቱ ስላደክ ግን እግዚአቤሔር አልተወህም ስብእና የተሞላህ የበሰልክና ዕውቀት የተጠቀጠቅ ሰው ቀሪውን ዘመንህ እግዚአብሔር ይጠግንህ ንባዓልቲ እንዳኻ አብ መንበሪ ጻድቃናት የስፍረልካ ንዓኻን ንደቅኻን ሰላምን ጥዕናን ይምነየልካ ሐወይ❤ እንደነዚህ እውቀትና ትህትና እንዲሁም ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ሰው አንድ 10 ሰዎች ብታገኙ ኢትዮጵያውያን አገራቹሁ ገነት ትለወጥ ነበር . እግረኛው በጣም አድናቂ ነኝ ነጭ ነጮን ወኔህ ግርም ይለኛል ቆፍረህ ቆፋፍረህ ሊደነቁና ሊመሰገኑ የሚገባቸው እንዲሁም ባንጻሩ አጭበርባሪውም ቀጣፊውን ሀጥያተኛውንም እንደየ ራሳቸውን ሳትፈራም በቆራጥነት ክብር ለሚገባቸውም አክብረህ እውነትን ጨፍጥጠህ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ባንድ ቢድዩ 10× ላይክ ቢኖር ንሮ ባረግ ደስ ባለኝ ነበር ተባረክ ቀጥልበት 🇪🇷❤️🇪🇹
@tizibt6026
@tizibt6026 5 ай бұрын
የሰፈሬ ልጅ የማነ አብሮ አደጌ የሰዋሰው ብርሐን ቅዱስ ጳውሎስ ልጅ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ችግርህን ሁሉ እግዚአብሔር ያቃልልህ
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 5 ай бұрын
በቤተ ክህትም ሆነ በሲኖዶሱ ውስጥ ስላለው ዘረኝነትና ብሔረተኝነት ስለምን አልተነሳም? መነኩሴዎች ሌግዠሪየስ ከሆኑ ሚስትም ያግቡ መጠጥም በጥቅሉ አለማዊ ይሁኑዋ?! ከገዳምም እየፈለሱ ይምጡዋ ወደ አአ?!ሲመጡ ደግሞ እጅ መንሻ ገንዘብ ወይም ዘመድና ብሔር ቅድመ ሁኔታዎች ናቸው ያሳዝናል!
@edenmuluneh7748
@edenmuluneh7748 5 ай бұрын
Eskemeche Bewere endemenedenaber...sinte endeminamesegen asbachutal?😂😂😂😂
@ERMIYASSOLOMON-rc4hb
@ERMIYASSOLOMON-rc4hb 5 ай бұрын
የማነ ዘመንፈስ ቅዱስ ቅንነትዎ እጅግ መልካም መሆኖትን ተረዳን ፅናቱን ይስጦት ስሜቶትን ተቆጣጥረው ይህንን ቃለመጠይቅ ስያደርጉ የርሶን አርቆአሳቢነትን ያሳያል ለርሶ ረጅም እድሜ ተመኘሁ እግዚአብሔር ያክብሮት።
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 ай бұрын
ውድ ወንድማችን የማነ በጣም ነው የምንወድህ እንኳን ወደ የሚገባህ የስራ ቦታ በሰላም መጣህ በጣም የምታስፈልግበት ወቅት ነው ለቤተ ክርስቲያናችን ከሚያስፈልጏት እንቁ ልጆች አንዱ ነህ እንዳንተ ቆራጥ እና ታማኝ የነበሩ አገልጋዮች ወደቦታቸው እንዲመለሱልን እንፈልጋለን #እግዚአብሄር ሁሌም በቀኝህ ይቁምልህ የስራ ዘመንህ ይባረክ እህትህ ከUSA 🇺🇸
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ሰጥቶህ አንጀት የሚያርሰዉ ሀሳብህን ዳር ታደርስ ዘንድ እግዚአብሄር ይርዳህ የምትገርም ወንድም ነህ ዉድዋን ባለቤትህን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልህ ፡በርታ እራስህን ጠብቅ የተባረክህ ሰዉ ነህ ጨምሮ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
@azabmenbere7528
@azabmenbere7528 5 ай бұрын
እንደሃሳብህ የምትሰራበት ዘመን ይሁንልህ ሊቀመእምራን የማነ ዘ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ያፅናናህም በርታ ልልጆችህ ጀግና አባት ሁንላቸው
@TekaHailu
@TekaHailu 5 ай бұрын
*እጅግ ምጡቅ ሃሳብና ሀቅና አቅም ያለዉ ሰዉ ነዉ*
@fevtaye4524
@fevtaye4524 4 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን ሁለታችሁንም ቃለሕይወት ያሰማልን! በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!
@user-lj8ox4pw7z
@user-lj8ox4pw7z 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ይርዳህ ሐሳብህ ሁሉ ያሳካልህ በርታ
@markosbelay9293
@markosbelay9293 5 ай бұрын
የማነ ክርስቶስ ይርዳህ።
@Abrhamhhagos
@Abrhamhhagos 5 ай бұрын
የማነ ጎበዝ ብርቱ እና አስተዋይ ሰው ነህ የመጀመሪያውንም የአሁንም በደብ አዳምጨዋለሁ በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው አንተም በጥሩ ሁኔታ አብራርተሀዋል አንተም ቤተሰብህም እግዚያብሄር ይጠብቃችው የሚዛንም ነብስ ፈጣሪ ከደጋጎች ጎን ያሳርፍልን
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 5 ай бұрын
ከሞተች በውሀላ ምን አይነት ሽንገላ ነው
@gigekidane5052
@gigekidane5052 5 ай бұрын
የማነ መልካም ሰው በባለቤትህ ህልፈት በጣም አዝኛለሁ የምታመልከው መድሀኒአለም ያፅናናህ ከባድ ነው ልጆችህንም ይባርክልህ የታመመውንምይማርልህ :: ስትጠፍ ከሀገር የወጣህ እንጂ ይህ ሁሉ ፈተና የደረሰብህአልመሰለንም ነበር እውነትነፃያወጣል እንክዋን ደስ አለህ
@woinharegjirre6431
@woinharegjirre6431 5 ай бұрын
ድንቅ ቃለ መጠየቅ
@frehiwotmelkamu6947
@frehiwotmelkamu6947 4 ай бұрын
Tebareke! so talented, positive mind. May GOD bless u
@belayzerihunmekonen3841
@belayzerihunmekonen3841 5 ай бұрын
የማነ ወንድሜ አይዞህ ! ሁልጊዜ ካንተ ጎን ነን! በፅኑ አቋምህ በርታ እንወድሃለን
@with-all-due-respect
@with-all-due-respect 5 ай бұрын
Bless you Yemane. Be true to your words. You are responsible only to God, your conscious, and your standard. Just make sure you don't loose your standard to be a populist. May God be with you all the way.
@yalewabreha7790
@yalewabreha7790 5 ай бұрын
የማነዘመንፈስ ቅዱስ በጣም ጥሩ እይታ ያለው ሁሉም የሚያቅፍ ጤነኛ ብዙ መጏዝ የሚችል ሃሳብ ያለው ባለብሩህ አእምሮ አንደበተ ርቱእ ሃሳቡን በሚድያ ላይ በደብን አብራርቶ መሸጥ የሚችል ሰው ነው:: የማነ ሃይማኖቱን በትክክል የተረዳ ይቅር ባይ አእምምሮ ያለው ለሁላችንም አርአያ የሚሆን ነው:: ለስራው ስኬትን እመኝለታለሁ:: በዚህ አጋጣሚ እግረኛው ሚድያ ይህን የመሰለ ፕሮግራም በማቅረቧ ትልቅ ምስጋና አቀርባለሁ::
@dreamsgaiety9073
@dreamsgaiety9073 5 ай бұрын
ወንድም የማነህ በጣም አክብሮት አለኝ ፡ ብቃትህ ለሀገር መሪ ትሆን ዘንድ ምኞቴ ነው፡
@mege5867
@mege5867 5 ай бұрын
ሊቀ መምህራን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ፈተናውን ያቅልልህ ያግልግሎት ዘመንህን ይባረክ እድሜና ጤናይሰጥህ እግዚአብሔር ልጆችህን በፀጋ በሞገስያሳድግልህ (የታመመውንም ልጅ አምላከ ክርስቶስ ይማርልክ )ወንድሜ አይዞህ ሊነጋሲል ይጨልማል እውነት ትከራለች እንጂ አትበጠስም የማርያምልጅ ከእኛጋ ይሁን ደህናእደሩ የያዕቆብ ለሊት ያርግልን።
@dreamsgaiety9073
@dreamsgaiety9073 5 ай бұрын
እባካችሁ ፡ይህ ሰው ኢትዮጵያን እንዲመራ ፅልዩ፡ ይበጅናል ፡
@mulugkiros-mj6lp
@mulugkiros-mj6lp 5 ай бұрын
የማነ ዘመንፈስቅዱስ አንደበቱ ርቱዕ ፥ እውቀት ክቅንነት ጋር እንዳለህ ድሮም አቃሎሁ ጥበቡን ያብዛልህ ከእድሜና ጤና ጋር ፤አይዞህ ብርቱ ነህ በርታ፤
@bitaniyama9154
@bitaniyama9154 5 ай бұрын
👌 WOW, THAT WAS THE BEST INTERVIEW I HAD EVER HEARD. HE IS SO SMART AND INTELLECTUAL. BUT YEMANE, YOU HAVE TO STAY AWAY FROM THE DEVILS. JUST TRY TO FIX THE CHURCH ⛪️ GOOD LUCK 👍
@alemgebreyesus8814
@alemgebreyesus8814 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ እውነትህን ነው ፈታኝ ጊዜ ላይ ነን ግን አይጠቅመንም በርታ ሁሌም ያሳደገችህን ቤተከርሰትያንን እና አምላክህን እንዳታሳዝን
@kinfebirhane2446
@kinfebirhane2446 5 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን።
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ለቤተክርስቲያን ያስፈልጓታል በደረሰብዎት ችግር አዝኛለሁ ቀሪው ዘመን መልካም ይሆንልዎ ዘንድ ምኞቴ ነው ።
@beyenebelay4073
@beyenebelay4073 5 ай бұрын
That was great interview and ato Yemane a man with a substantive and constructive ideas.
@bezakulu9440
@bezakulu9440 5 ай бұрын
የኛ ጀግና ነህ እውነተኛ ክርስትያን ስው ወንድሜ ተባርክ ይህንን ሰው በማቅርብህ የምትደነቅ ነህ በርቱ ሁላቸሁም
@eliassahele7617
@eliassahele7617 5 ай бұрын
ለቀ መምራን ስለ ቤተክርስቲያንና ስለ ካህናት ያለው እይታ አስተሳሰቡ አድንቄዋለሁ። በርታ።
@mettymengesha3970
@mettymengesha3970 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@social5895
@social5895 5 ай бұрын
ፐ የተማረ እራሱን ቤተሰቡን ብሎም ሐገር ይለውጣል ማለት እንደዚሕ ነው ። ብዙ ተማርን ባዮች ከስማቸው በፊት ማዕረግ የቀጠሉ በሆነ አጥር ውስጥ ሲወሽቁ ለሆዳቸው አድረው አይተናል። ከሁሉም ግን የክርስቶስ ፍቅር ምን ቢነካሕ ነው ይህንን ሁሉ በደል ተቋቁመሕ በይቅርታ ያለፍከው። ወንድሜ በእውነት ምን አይነት ክርስትና ነው? እኛ ደካሞች የአንዱን ካሕን ድክመት ቆጥረን ከክርስቶስ ጋር የተቀያየምን ያክል ቤተክርስቲያንን ስንጠላ አንተ በዚሕ ደረጃ ማገልገል ግሩም ነው። ምን ልበል ቃላት አጣሁ ፀጋውን ያብዛልሕ።
@tibebewagaye4203
@tibebewagaye4203 5 ай бұрын
በርታ🙏🙏🙏
@habtamutadesse9109
@habtamutadesse9109 5 ай бұрын
ሃሳብህ ይሳካልህ ጎበዝ
@kiflomwubete6859
@kiflomwubete6859 5 ай бұрын
የማነ ስላምህ ብዝት ይበል ወንድም አለም
@haregwoingeda5037
@haregwoingeda5037 5 ай бұрын
ጋዜጠኛው ተባረክ እንደዚህ አይነቱን እየፈለግክ አቅርብልን ለቤ/ክ የሚጠቅሙ ናቸው አንተም ይማነ ተባረክ እንደበተ ርትሁ ነህ በስራ ዘመንህ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ
@preppykiki1832
@preppykiki1832 5 ай бұрын
የማነ ዘመንፈስ የሠከነ ሀሳብህ መስጦኛል። እግረኛዉ ይህንን ሰዉ ጋብዘህ ስላስተማርከን እግዚያብሄር ይስጥልን።
@yashenfalgena6247
@yashenfalgena6247 4 ай бұрын
I am so proud to share a beautiful place called Tigray. You act the real Tigrawayenet. This who we are we don’t hate. God bless you after this all harassment you go back to this wicked individuals. We are gifted to be on the right path. Hope you will go back to AXSUM. Orthodox Church back where it should be.🙏🙏🙏
@Roziy179
@Roziy179 5 ай бұрын
እውነት በካህናት ላይ ያለን አመለካከት ሊስተካከል ይገባል ሞልቶላቸው የተመቻቸ ኑሮ ቢኖሩ ባይ ነኝ😢❤
@HappyBarn-bb5ij
@HappyBarn-bb5ij 5 ай бұрын
እኮ 😢
@Hhhtrt83
@Hhhtrt83 5 ай бұрын
ለቤተክርስቲያን እና ለሀገራችንም አስተዳደር የሚያስፈልገው እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ናቸው ፣ግን አይፈለጉም። እግረኛው ጋዜጠኛንም እናመሰግናለን ። ኤልያስ አ.
@resedeberberhanuakale7620
@resedeberberhanuakale7620 5 ай бұрын
ጋዜጠኛው ብቃት ያለው ሰው ነው የማነም ምርጥ ሰው ደግሞስ ከሱ የተሻለ ከየት ሊመጣ
@abiyhaileeyesus481
@abiyhaileeyesus481 5 ай бұрын
ጥልቅ ሃሳብ ጥልቅ ዕውቀት የተረጋጋ በሳል የዕውቀት ልዕልና አንደበተ ርቱዕ ያሰብከውን እንድትሰራ የተሻለ ስራ እንደምትሰራ ለአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ፈውስ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ያበርታህ!!!!
@zuriashlemma3192
@zuriashlemma3192 5 ай бұрын
ተክሌ ምርጥ ጋዜና❤
@user-is7fo6zu7f
@user-is7fo6zu7f 5 ай бұрын
ዋውውው ጭንቅላት አስተሳሰብ ይለያል ❤
@mesafint44
@mesafint44 5 ай бұрын
ተክለሐይማኖት አዳነ በግሌ ጴንጤን ስለምትቃወም አልወድህም የጋዜጠኝነት ብቃትህን ግን ሳላደንቅ አላልፍም።ጥያቄዎችህ በጣም ወሳኝ ናቸው።ትችላለህ
@user-tm9jy3sw1t
@user-tm9jy3sw1t 5 ай бұрын
ይህንን ምሁር ሰው ሐራዊ ትልቁ ተቃም ውሰድልን አንድ ከተማ ብቻ ይጠበዋል እጅግ በሳል አዋቂ እና አርቆ አሳቢ ነው
@kalkidankalkidan8424
@kalkidankalkidan8424 5 ай бұрын
እንደው በዚህ ዘመን ምንም አይነት መልካም ነገር ቢሰራ ቢወራም እርፍ የሚያረግ ነገር የለም ምነው ስልጣን ቢቀር ስልጣን መያዝ በዘርማንዘሬ አይድረስብኝ ዘላለም በሰቀቀን መኖር ምን መጣ አንዱን ለማስደሰት አንዱ ይከፋዋል ስለእውነት የምትኖሩ ሰዎች ስልጣንን አትመኙ እድሜአችሁን ሁሉ እንቅልፍ የላችሁም
@danielbelete4005
@danielbelete4005 5 ай бұрын
የምትወዳችው የ አባትህ አምላክ ይርዳህ ሀሳብህን ያሳካልህ ቤተሰቦችህንም ይባርክልህ ይጠብቅልህ
@BusinessPlanet-lx9bq
@BusinessPlanet-lx9bq 5 ай бұрын
Very nice!!!
@yeshibeyene3061
@yeshibeyene3061 5 ай бұрын
Vegas media , I really like what you do . The Interview you had with Yemane is wonderful. I am so proud of you really May God be with you , your respect for the church & even for the fathers for the Priests to the respect & the Ideas so beautiful. I hope the our Orthodox Church will some more like you , if we had more like you it wouldn’t had so many problems & division. The Wonderful understanding you have keep it . God will be with you always, he wants to have some good people like you who sees everyone the same.
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ጥሩ ምክክር ነው በተለይ መነኩሴ ለምን መኪና ይነዳል የሚለው ጥያቄ በፍፁም ልክ አይመስለኝም እዚህ አሜሪካ ያየሁትን ልግለፅ አንድ የማውቀው የግሪክ ኦርቶዶክስ ሰው ታሞ ሊጎበኙት በቀጥታ ከቤተክርስቲያን በአንገታቸው ላይ ያደረጉትን ትልቅ መስቀል ውስጥ ለታመሙት ሰው ቆመን ፀሎት ካደርሱ በኃዋላ ካነገቱት መስቀል ውስጥ ከፍተው ለህመምተኛው ስጋ ወደሙ አቀብለው ሲሄዱ ስመለከት የያዙት መኪና በጣም ውድ ስለነበር ህመምተኛውን ስጠይቅ የራሳችው እንድሆነ ስነግሩኝ በዓይነ ህሊናዬ የአገሬ ካህን ታወስኩኝና አዘንኩኝ::
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 5 ай бұрын
ሰው እንዴት የእግዚአብሔር ቤት ይሰርቃል የማነ የሰፈሬ ልጅ አሳብክን ያሳካን እኔ እዚህ ፈረንሳይ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ተቋሟን ሳይ መቼ ነው የእኔ ቤተክርስቲያን እንዲህ ተስተካክላ የማየው አለቅሳለው እለምናለው እናውዛው እግዚአብሔር ይርዳክ።
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካሎት ❤❤❤
@user-lo2hn8kg8h
@user-lo2hn8kg8h 5 ай бұрын
ቤተክርስትያን ውስጥ ሰይጣን እራሱ የሚቀናባቸው ስንት መርዘኛ ሰዎች ተሰግስገዋል።በተፈጥሮ ልባችን ንጹህ ካልሆነ የፈለገ ሀይማኖት ጥሩ አያደርገንም።
@meskeremmulugeta5559
@meskeremmulugeta5559 5 ай бұрын
First I want to Thanks Tekleye for his way of Asking and presenting Ideas and problems.Next I appreciate Mr.Yemane the way he handled his previous working environment challenges despite with his family problem.He is the most fitted person for the position and I hope he can solve those visible excessive challenges in Orthodox Church Administrative, not only in Addis but also as a model for others because He is well experienced,disciplined and trustful and also knowledgeable.I wish a fruit full working time with effort and God Bless you & your family.
@demezetewahido3912
@demezetewahido3912 5 ай бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ከሊቀማዕምራን ብዙ ትምህርት ውሰድ በተለይ የወጣቶችን ጥላቻ
@zennaeshetie7406
@zennaeshetie7406 5 ай бұрын
he is amazing ,i love his understanding ,in my opinion he is the best and didn't deserve that one ❤❤
@user-hj2xt4zt4n
@user-hj2xt4zt4n 5 ай бұрын
ኩሉ ከከም ኣመፃፅኡ ብኃለ እግዚሃር ክሓልፍ ዩ ፅንዓት ይብካ
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 4 ай бұрын
የኛ ሰው ግርም ይላል ሸኔ ሲመጣ ሸኔ ወያኔ ሲመጣ ወያኔ አሁን ደሞ ፋኖ ሲመጣ ፋኖ ለማንኛውም ኢትዮጵያን የማያቃት ያ ዶክተር አንብብ ብለው።
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 5 ай бұрын
ወይ ትእግስት እና ስነስርአት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@sebleabebe7186
@sebleabebe7186 5 ай бұрын
ከቤተክሕነት መጥፋት ያለበት ትልቁአጋንንት ዘረነኝነት ግቦ መቀበል በድጋሚ ዘረኝነትና አገልጋዮን ያለማክበር አባቶችን ያለማክበር እግዘብሔርን ግን አንድ ቀን ይፈርዳል
@the_enun1981
@the_enun1981 5 ай бұрын
ዘረኝነት አይጠፋም፣ ዘረኝነት ችግር የለውም፣ አማራነት፣ ኦሮሞነት፣ ትግራዋይነት፣ ሶማሌነት መሆን ችግር የለውም፣ ይቀጥላልም፣ ሃይማኖት መከተል ብቻውን በቂ አይደለም፣ ዋናው እምነት ይኑርህ፣ እምነት ሲኖርህ ሁሉም ሰው በእኩል አይን ማየት ትችላለህ፣ እምነት በውስጥህ ሲያድር አፍቅሮተ ነዋይን ትጠየፋለህ፣ ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ።
@tenad7309
@tenad7309 5 ай бұрын
የተረጋጋ ስነስርዓት ያለው የተከበረ ሰው ነው:: ሰውን በስብእናው እንጂ? በብሄሩ በዘሩ ፖለቲካው ባመጣብን ችግር ሰውን ባንፈርጅ ጥሩ ነው:: እንክዋንም ወደስራህ ምእመናንም ቤተእምነትንም ህዝብንም ለማገልገል መመለስህ በጣም ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን :: እንዲህ አስተዋይ አዋቂ ሰዎች ብዙ ያስፈልግዋታል::
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 3 ай бұрын
ሸዋዬዎች ከማንም በላይ እናውቃችሁለን
@wasera09
@wasera09 5 ай бұрын
ስምና ግብር ሲገጥም እንዲ ነው
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 5 ай бұрын
በትግራዋይ ያልተሰራ ግፍ አለ ?
@sabatedla1733
@sabatedla1733 5 ай бұрын
አይመስለኝም የቀረ ግፍ የለም እግዚአብሔር ይካሳቸው
@eddydy9988
@eddydy9988 5 ай бұрын
ግፍ ማለት እራሱ ትግራዋይ አይደሉም ለማለት ፈልገህ ከሆነ አይሳካልህም።
@Searit-rich
@Searit-rich 5 ай бұрын
​@@eddydy9988gefeto gedel yiketeth benesu yederes gif bante be eternal yidersbh geday
@lovelet0124
@lovelet0124 5 ай бұрын
ኧረ መርጦ አልቃሽ ዘረኛ፣ እገነጠላለሁ ብለህ ከመወልወያ አዟሪ እስከ ሙህር ዘምተህ አማራ በቃኝ እያልክ እየዘፈንክ አማራን የወረርከው ያስወረርከው መለኩሴ የተደፈረበት እህሉ የተቃጠለበት ከብቱ እስከነፍሱ አቃጥለህበት አሁን ለረሀብ የተዳረገው ህዝብ ምን ይበል??? ዘረኛ ግም
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 5 ай бұрын
@@lovelet0124 እመነኝ አማራ መውጫ የለውም
@user-qe7nj6lv2o
@user-qe7nj6lv2o 5 ай бұрын
በረታ
@degol5037
@degol5037 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@ethio0402
@ethio0402 3 ай бұрын
የባለቤትህን ነፍስ ይማርልን። ኢትዮጵያን አያዉቋትም ላልከዉ፣ በ ፖለቲካ፣ ታሪክ፣ አርኪዮሎጂ እና ሀይማኖት ጥናት ዉስጥ ያሉ ሰወች፣ በተለይ ምእራባዉያን፣ ኢትዮጵያን ከማወቅ አልፈዉ፣ obsessed ሁነዋል፣ ለ መቶወች አመታት ስለሷ ያወጣሉ ያወርዳሉ።
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 3 ай бұрын
ስልክ አያነሳም የቀልድ ጨዋታ ነው እነርሱ የሚያወሩት ጓጠኞቹ ሲመቻቸው ነው ።። ለእኛ ግን የማይደዋወሉ ይመስላሉ
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 5 ай бұрын
እንዴት የሚገርም ፅናትና ዕምነት ነዉ ያየሁት! እሩጫህን ስላልጨረሰክ በውዳሴ ከንቱ ልጠልፍህ አልሻም።ብቻ የካህን ልጅ አይደለህ? የቅዱሳን አምላክ የቤተክርስትያን አባት ቸሩ መድኀኔዓለም እሱ ፍጻሜህን ያሣምርልህ።
@noshortcuttoglory6443
@noshortcuttoglory6443 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንተ፣ ከቤተሰብህ እና ከቤተክርስቲያን ጋር ይሁን።
@ethiotg2883
@ethiotg2883 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጥህ
@ABCtube123
@ABCtube123 5 ай бұрын
Hulum tsadeke hulum teru Aderagi 😢😢😢😢😢 yasazenal betammmm
@webaydag6858
@webaydag6858 5 ай бұрын
ሰላም ለናተ በጣም ደስ የሚል ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው ሰው ነው (ይመስላል) ግን አንድ ጥያቄ (ሀሳብ) ለምን እኔዝህ የቤተክርስቲያን አገልጋዬች ከተወሰነ እመት በኀላ አይቀየሩም ወይም አይዛወሩም ?
@abrishmichael4465
@abrishmichael4465 5 ай бұрын
When people cry, it does not mean they are weak, it means they have been strong for too long.
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 5 ай бұрын
የማነ የጎንደር ቅኔ መምህር ብቻ ሳይሆን የትግራይም ላይ አስተያየቱ ሊሠራ ይገባል ያለአግባብ እየተባረሩ ያሉ ካህናት ጉዳይ እንዲሁም የሚመደቡት ችግር የለውም እንደልብ ለመናገር መታረም ያለባቸውን ነገሮች ማረም ያስፈልጋል ልክ አንተ ላይ ደርሶ እንዳየሀው የሌላውንም ማየት ያስፈልጋል
@reshanghbremariam4292
@reshanghbremariam4292 5 ай бұрын
መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሕ ወንድሜ
@user-bo2ns4yy5r
@user-bo2ns4yy5r 5 ай бұрын
ስራ ላይ ሆነህ አንገብጋቢ ካልሆነ ስልክ አታንሳ በተለይ ካህናት ሲደውሉ ወሬ ስለሚወዱ ጊዜ ይገላሉ
@bulchabekele1782
@bulchabekele1782 5 ай бұрын
በመጀመሪያ የቱን ልጀምር????? በመጀመሪያ የእንግዳውን(የሊቀ-ማዕምራንን) ባለቤት ነብስ በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ እናቶች ዕቅፍ ያሳርፍልን።ነብስ ይማር።ከዚያም እኔ በበኩሌ አዘጋጁ ስለ እንግዳው በሁለተኛው ክፍል መጨረሻ ደቂቃ ላይ ያቀረበውን ሐሳብ ሙሉ ለሙሉ እገዛለሁ።ድንቅ ቃለ-መጠይቅ ነው።እንዲህ አይነት ሰው በቤተ ክርስቲያን መኖሩ አስተስቶኛል።ነገር ግን ሀሳቡ መሬት ለመውረድ አሁን ባለው የቤተ ክርስቲያኒቱ ነባራዊ ሁኔታ እንዴት ይሆናል ብዬ ይጨንቀኛል።ለዚህም ነው ሀሳቤ ዝብርቅርቅ ያለብኝ።
@AddisLiveMusic
@AddisLiveMusic 5 ай бұрын
Wendema fetari yerdak fetari ke antegar yehune
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 5 ай бұрын
እጅግ የሚገርም ኢንተርቪው! ጥያቄዎቹም አሰረገራሚ ነበሩ!
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 3 ай бұрын
በማንነትህ ነው እንጂ እውቀት የለህም አትመጥንም ለቦታው ያለቦታህ የተገኘህ ምናምንቴ ነህ
@seabletenker7326
@seabletenker7326 5 ай бұрын
ሊቀመምህራን እስቲ እግዝአብሄር ይርዳዎት በተለይ የኦርቶዶክስ ወጣት ላይ የተናገሩት ወጣቱን መያዝ ግድ ነው እባካችሁ ይህን ሀይል ከቤቱ እንዳይወጣ ስሩበት
@teklekeba455
@teklekeba455 5 ай бұрын
ለቂስ የማነ መልካም ዕድል እመኝልሃለሁ።
@beyuasfaw
@beyuasfaw 5 ай бұрын
በጉጉት አየውት በእወነት ተስፍ አደረኩ በፈጣሪፍቃድ ማለፊያ ነው!❤❤❤
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 5 ай бұрын
ቤተ ክርስትያን እንደዚህ ያሉ ሰዎች ወደ አስተዳደር የሰው ሃይል አደረጃጀት ማምጠት አለባት።
@Sofy421
@Sofy421 5 ай бұрын
ይህ ሀገር እንዳበደ የምታውቀው እንደዚህ ያሉ ለሀገርና ለህዝብ ራሳቸውን አሳልፈው የሰጡትን ሰዎች ሊያጠፉ ሲጣጣር በተቃራኒው ግን "ምድረ አዝማሪና ሸላይን ሊያነግስት ሲጣጣር ስታይ ሀገሩ እውነት ይድናል ወይ ያስብላል።
@tigist3926
@tigist3926 5 ай бұрын
መጋቤ ካህናት ኃይለ ሥላሴ በሚል ይታረምልኝ
@user-bx8wh9ge8l
@user-bx8wh9ge8l 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለንስሀ የሰጠንን ጊዜ ለሌላ ዙር ዘረፋ ከተጠቀምን የወያኔ የደደቢት እጣ ይደርሰናል። የዘረፋችሁትን ይዛችሁ ኑሩ ሲባሉ ካልተፈረደብን ብለው .... ከሳቴዎች ተዋህዶን ለማፍረስ ይጥራሉ ደጋፊ ልጆቻቸው ደግሞ በዋናው ቤት .... ፍርድ ግን እንደማይቀር በጥቂቱ ስላያችሁ ተጠንቀቁ።
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 3 ай бұрын
ስልጣንን ያገኘኸው በዘር ነው እንጂ እውቀት የለህም
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 8 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 18 МЛН
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 98 М.
🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:42:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 94 М.
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 8 МЛН