የቤተ-ክህነቱ አስገራሚ ምስጢሮች | ለጠ/ሚኒስትሩ የነገርኳቸውን አደባባይ አላወጣውም

  Рет қаралды 281,993

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
#Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

Пікірлер: 857
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እንደ ብፅኦ አቡነ አብርሃም ያሎ አባቶቻችን ያብዛልን በረከት ይድረስን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን 🙏🙏🙏💛💚❤️❗️❗️❗️
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Жыл бұрын
አቡነ አብርሃምን በረከቶ ይደርብን እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆራጥ ምርጥ እግዚአብሔር የሰጠን አባት
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
አባቶቻችን ዝም ሲሉ ከመንግስትጋር ሆነው እያላችሁ ምንም ባልተጨበጠ ነገር አባቶቻችንን አፍውስጥ አታስገቡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በስመአም በጣም እንጂ አሁን እኮ ሙቪ ሆነ እነዚህን ድንግላይን እያወጡ ማስጣት አደባባይ ያሳዝናል ግን እድሜ ለአብይ እነሱም እኮ የክርስትናውን ስራ ብዙም አልተጠቀሙበትም ሁሉንም ማለቴ አይደለም ግን ሲያዩት ያለፈው ሁኔታ በዘር እየተብዋደኑ እሚሰሩት ስራ በጣም እሚያፅይፍ ነው እንግዲህ ካልደፈረሰ አየጠራም እንበለው ወገን????
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Жыл бұрын
Atchkul.
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እናንተ አባቶቻችን ባትኖሩ እኛ የተዋህዶ ልጆች ምን እንሆን ነበር የኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ልጆች ምሶሶ አባቶቻችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት በረከቶ ይደርብን 🙏
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Жыл бұрын
እውነት በጉጉት ነበር የጠብቁት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን ቦራኪውት ይድርስን የዘመናችን ጳውሎስ ነውት እርስዋን ሳይ ትስፈየ ይለመልማል ዝመንውን ይባርክ ትክልየ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ❤
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Жыл бұрын
L😊😊luup
@elizabethabegaz1203
@elizabethabegaz1203 Жыл бұрын
አሜን ብፁእ አባታችን በአገልግሎት ዘመንዎ ያሰቡት የተመኙትን እግዚአብሔር ያስፈፅምዎ እድሜና ጤናዎን ይስጥልን ያኑርልን
@samuelemengistie1146
@samuelemengistie1146 6 ай бұрын
አባታችን ያድርግለዎት
@temesgenabate
@temesgenabate Жыл бұрын
በሃገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ እንዲህ ያሉ አባቶች አሉን። እግዚሔብሄር ኢትዮጵያን ያለጠባቂ አይተዋትም።
@hwuieei2292
@hwuieei2292 Жыл бұрын
በጣም የተገረምኩባቸው አባት ተሰምተው የማይጠገቡ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚያብሔር
@matilove3643
@matilove3643 Жыл бұрын
አቤት ደስ ሲሉ እንዲ ማለት ባይገባም ቃል አጣሁላቸው እውነት ስይዝ ሰው ልቡ ሙሉ ነው የእግዚአብሔር ሞገስም ከሱ ጋር ይሆናል አባታችን በረከቶ ይድረሰኝ ።ተክለዬ አንደኛ ነህ እናመሰግናለን!!!
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 Жыл бұрын
​@@hwuieei2292atechkul.
@janetkassay2555
@janetkassay2555 Жыл бұрын
በትክክል
@yehualaworkaynalem6793
@yehualaworkaynalem6793 Жыл бұрын
😢
@yitagessuargaw1715
@yitagessuargaw1715 Жыл бұрын
እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ። የኦርቶዶክስንም መጠንከር የምወድ ነኝ። ምክንያቱም መዳን በሁሉ በረት እንዲሆን የምመኝ ሰው ነኝ። አባታችን በጣም አብዝቶ እግዚዓብሔር ይባርክዎት በጣም የጸና እና ንጹህ የእምነት ሰው ነዎት። በእውነት የእግዚዓብሔር ጠንካራ ሰራተኛ ነዎት። ጌታ ይባርክዎት።
@usaamerica-oi5gk
@usaamerica-oi5gk Жыл бұрын
እናመሠግናለን ❤❤
@TGDBANA-wv7vn
@TGDBANA-wv7vn Жыл бұрын
amen
@tigistasrat1660
@tigistasrat1660 Жыл бұрын
በህይወት ዘመኔ እንደ እርሶ የአለ ለሃይማኖቱ ሞቺ አባት መማየቴ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ። አሁንም እንደዚህ የሉ አባት የኢትዮጵያ አምላክ ያብዛልን ። አቡነ አብርሃምን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@mitikiedessie1633
@mitikiedessie1633 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏🙏🙏
@samsonamdu5516
@samsonamdu5516 Жыл бұрын
በረከቶ ትደርብን አንበሳ አባት
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
የኛ አባት አንደበተ ዕርቱ ኖት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን አባት አድርጎ የሰጠን ፈጣሪ እንዴት መንፈስን የሚያድስ ንግግር ነው ይባርኩን ይፍቱን ❤❤❤
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 Жыл бұрын
ብፅእ አባታችን እግዚአብሔር ስለዚች ቤተክርስቲያን እና ለተዋህዶ ሀይማኖት ሲል እሱ ባወቀ በዚህ ፈተና ጊዜ ይህን መከራ ሊያሻግሯት አስቦ ነው ወደዚህ ሰልጣን ያመጣዎት ብዬ አምናለሁ አሁንም ፀጋው ይብዛሎት እረጅሙ እድሜ ከጤና ይስጥልን እመብርሃን አትለዮት ቡራኬዎ ይድረሰን ።
@mulunehayele434
@mulunehayele434 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ያልጠበኩትና የከተማ ፕላን አውጭዎች እንኳን የማያውቁትን የተናገሩት "የግድ እያንዳንዱ ቦታ በቤት መሞላት የለበትም አየርም ለከተማዋ ያስፈልጋታል"እስኪ የአውሮፓን፤የአሜሪካንን የከተማ አሠራር እዩ ብዙ ባዶ ቦታዎች አሉ። የእኛ ፍትሃ ነገስት ስለ ቤት አሠራር በሚገርም ሁኔታ አስፍቶ አሙልቶ ይገልጻል።ጭንቁርቁር ያለ አኗኗር እንወዳለን፤ከኋላ ቀርነታችን የተነሳ ነው።እግር እንኳን የማያዘረጋ ወደፊት በስፋት እመጣበታለሁ
@HelenAsmerom-gn2zi
@HelenAsmerom-gn2zi 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@21centurythought9
@21centurythought9 Жыл бұрын
አምላኬ ክበርልኝ በእጅጉ ደስ አለኝ በዕምነቴ ኩርት አልኩኝ ደስ ደስ አለኝ እንዲህም ኣይነት ኣባት አሉ ተባረኩ ብርክ በሉ ኦርቶዶክስ በውስጧ እምነቷ ታላቅ ነው ኣባቴ በርቱ ጋዜጠኛ ኣታጯጬህ ለመሞት ኣንቸኩል አታስቸኩለን
@TheBex2007
@TheBex2007 Жыл бұрын
Yemisema joro yalew yisma. Abatachin bereketo yideribin.
@sisaydesalegn6196
@sisaydesalegn6196 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@hewanalemayew1622
@hewanalemayew1622 8 ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት ብዙም አትመናቸው ብቻ ፈጣሪ ቤቱን ያፅዳው ሰውን እንጂ ፈጣሪን መፍራት ቀረ በየደብሩ ዘመዳቸውን የገራቸውን ሰዎች እያስቀመጡ ቤተክርስቲያንኗን የሚያዘርፉት እሳቸዉ ናቸው ለምሳሌ መርካቶ ደብረ ሀይል ቅዱስ እራጉኤል ቤ/ክርስትያን ማየት በቂ ነው ለማንኛውም አፅዳው በነካ እጅህ እባክህን ለነብስ ይሆንሀል የሚሰራውን ጉድ እየው
@mulugetaanteneh3287
@mulugetaanteneh3287 9 ай бұрын
ጋዜጠኛ አሉ ባልታን ይዞ ለኢንተርቪው አይቀርብም ። አሉ፣ተባለ፣ይወራል፣ ወዘተ ... ብሎ ሐሜትን ለቃለ መጠይቅ መነሻነት መጠቀም ያስነውራል ።
@abeerabeer-qj6qh
@abeerabeer-qj6qh Жыл бұрын
Fatare yee agaleglwetachn zaben yarazemln abatachn
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተክለሃይማኖት ለአባቶች ያለው አክብሮት የሚመሰገን ነው:: እግዚአብሔር ይባርከው::
@thepricefamliy2788
@thepricefamliy2788 Жыл бұрын
አማራ ስለሆኑ ነዋ ።የሌላውንማ አየነው እኮ
@hannahanna6519
@hannahanna6519 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ ጋዜጠኛ ተክልዬ ብጹዕ በረከቶት ይደርብን እድሜ ጤና አብዝቶ መደኅኒያለም ይስጥልኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4) #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏🤲💚💛❤abatachn berketewo yiderbin AMEN yifitun yibarkun abatachn 🤲
@semuyakob6800
@semuyakob6800 Жыл бұрын
አባቴንግግሮት እንደ ማርና ወተት ነው በረከትወት ይደርብኝ አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Tube-ug4ot
@Tube-ug4ot Жыл бұрын
አቤት የንግግር ጥበብ !! አባታችን በረከትዎ ይድረሰን እዉነተኛ አባቶችን እና ምመናንን ያብዛልን !!!
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ በደብ ነው የሰማሁት የውነት አስለቀሱኝ ይኤም ኑሮ ነው አሉ አባ አረጅም እድሜ ይስጦት ፈጣሪ የሶረብን ቀን አለቀልን የሰው ቀላል ነው
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን Жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን።🙏
@adislove4227
@adislove4227 Жыл бұрын
አሜን የኔ ዉድ
@dengelmareyamselmachennat7934
@dengelmareyamselmachennat7934 Жыл бұрын
የአባታችን በረከቱ ይደርብን በዚህ ዘመን እንደ እርሶ ያለ በርቱ ቆራጥ አስተዋይ አባት የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሠገነ ይሆን
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ እድሚና ጤና ይስጥልኝ አባቴ
@haregaley
@haregaley Жыл бұрын
Wow. እንዲህ አይነት የበሰሉ አባቶችን በርከት ያድርግልን። አንጀት አርስ ንግግር። WOW
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
አቤት ንግግር አደበታቸዉ ሰራአታቸዉ ኑሮሎን አባቴ ዉይ የኔ አባት እድሜነ ጤነ ይሰጠወት ሌላ ምን ልበለወት በምን ልግለፀወት አመቤቴ መድሀኔያለም ይጠብቀወት።
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
እንዴህ የበሰሉ አባት አይቸም ሰምቸም አላዉቅም
@melkamdemke4921
@melkamdemke4921 Жыл бұрын
wow wow wow ❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
እርስዎን የመስለ የኦርቶዶክስ አባት በዚህን ሰአት ለሰጠን ለጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም አመስግንዎታለሁ ረጅም እድሜ ይስጥዎ አሜን!!!
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 Жыл бұрын
የአብርሃም አምላክ አጋዕዝተ ስላሴ ቤተክርስቲያናችንን እና ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአባታችነ‍እ ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
"የቤተክርስቲያንን ክብር የሚንድ ዛሬም አልፈቅድም መቼም አልፈቅድም" አባታችን በረከትዎ ይደርብን 🙏
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይደርብን እንደ እናታ ያለ ብዝት ይበልልን!!! 🙏🙏🙏
@Love388
@Love388 Жыл бұрын
በረከቶዎት ይደርብን አባታችን ኑሩልን እድሜ ይስጥልን አሜን
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
እኝህ አባት በሣል አይምሮ ከሀይለኝነት ጋር ያላቸው ይመሥለኛል።ነገራቸው ፍለፊት በመሆኑ እንደሀይለኛ ሥለሚቆጠሩ ማለቴ ነው።ያልመሠላቸውን ያላመኑበትን በይሉኝታ የሚያደርጉ አደሉም።ግን በቃ በሣል ናቸው።
@meseretmengeshalewte1502
@meseretmengeshalewte1502 Жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር እውነት ነው እርሶም እውነት ይዘው እየሰሩ ነው የእውነት አምላክ የሰጠዎትን ዘመንና ስልጣን ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔርን የሚያስደሰት ሥራ እንድትሰሩ ፈጣሪ ይርዳዎት እድሜና ጤናን ተመኘሁሎት
@sewasew
@sewasew Жыл бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@romanafrassa3652
@romanafrassa3652 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ከዚህ ከክፉ ዘመን ይጠብቁዎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ለሚበልጠው ማእረግ ያብቃዎት
@senaitsalilew4808
@senaitsalilew4808 Жыл бұрын
የንግግር ጥበብ !! የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ እድሜና ጤና ክብርና ሞገስ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ያድልልን አሜን፡፡ !!በረከትዎት ይደርብን አባታችን!!
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹሁ በረከትዌ ይደርብን ብፁዕ አባታችን እንቁ አባት ብርቱ አባት እድሜዌ ይርዘም
@emewodishadafire3872
@emewodishadafire3872 Жыл бұрын
አቡነ አብርሃም እግዛብሔር ይስጥልን የእውነት አምላክ ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት።
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 Жыл бұрын
እሰይ አባታችን ይባርኩን ይፍቱን አቤት እንደት እደምወዶት እንደርሶ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን ❤ እግዚአብሔር አገራችንን ቤተክርስቲያናችንም ይጠብቅልን ❤
@betamnewuyemgermewuegziabh9723
@betamnewuyemgermewuegziabh9723 Жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ አባታችን🙏ተክልዬ እግዚአብሔር አምላክ የአባቶቻችን ሳቅ ፣ደስታ ሁሌም ያሳየን❤ አባቶቻችን ደስታችሁ ደስታችን ነዉ፣ፈገግታችሁ ፈገግታችን ነዉ ሽህ ዓመት ኑሩልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 Жыл бұрын
አባታችን አንደበተ ርትዑና ሀቀኛ የምንመካባቸው ምርጡ የተዋህዶ ልጆች መመኪያችን ናቸውና ጤናና ሠላም ይብዛልዎት
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ Жыл бұрын
የሚገርሙ አባት ነዎት በረከትዎ ይደርብን በተለይ ለእርስዎ መጠየቅ የሌለበትን የሚመልሱበት መንገድ የሚገርም ነው አግዚአብሔር ያለበሰዎት ሞገስ እና እውቀት ከዐእምሮ በላይ ነው ፈጣሪ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@symonbehailhu9768
@symonbehailhu9768 Жыл бұрын
አሪፋ ምልከታ
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Жыл бұрын
አሜን!አባታችን ቡራኬዎት ይደርብን::
@kwtubemekdes
@kwtubemekdes Жыл бұрын
ብጹእ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@ሀናወለተወልድዘእም-ነገደ
@ሀናወለተወልድዘእም-ነገደ Жыл бұрын
አጋዕዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቁን እስኪ ላይክ ስጡኝ አይከፈልበት 🥺
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶት ይደርብን ደስ የሚል ቃለ ምልልስ ነው በርቱልን አባታችን
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 Жыл бұрын
የኔ ልዩ አባት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን
@hanamarew
@hanamarew Жыл бұрын
እኔ የፕሮቴስታንት ቤተ እምነት ውስጥ ነኝ። አባቴ በጣም አከብርዎታለሁ ደግሞም እሳሳልዎታለሁ። ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት። በዘመንዎ ወንጌሉን ሰብከውና ኖረው እንዲያልፉ እፀልያለሁ። ልጅ አባቱን በፀሎት ቢደግፍ መልካም ነው እላለሁ ኦርቶዶክሳውያን ቅር እንዳይላችሁ።
@temesgenyitbarek7754
@temesgenyitbarek7754 Жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን
@hwuieei2292
@hwuieei2292 Жыл бұрын
እኔ ላባታችን ብፁ አቡነ አብርሀም ምንም ቃል የለኝም በጣም በጣም የሚገርሙ የዘመናችን አባት ተስፋ እዳንቆርጥ የሰጠን መፅናኛ ናቸው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 Жыл бұрын
ፖለቲከኞቹም ከአባቶቻችን ተማሩ
@mulunehayele434
@mulunehayele434 Жыл бұрын
እጅግ እጅግ በጣም ያልጠበኩትና የከተማ ፕላን አውጭዎች እንኳን የማያውቁትን የተናገሩት "የግድ እያንዳንዱ ቦታ በቤት መሞላት የለበትም አየርም ለከተማዋ ያስፈልጋታል"እስኪ የአውሮፓን፤የአሜሪካንን የከተማ አሠራር እዩ ብዙ ባዶ ቦታዎች አሉ። የእኛ ፍትሃ ነገስት ስለ ቤት አሠራር በሚገርም ሁኔታ አስፍቶ አሙልቶ ይገልጻል።ጭንቁርቁር ያለ አኗኗር እንወዳለን፤ከኋላ ቀርነታችን የተነሳ ነው።እግር እንኳን የማያዘረጋ ወደፊት በስፋት እመጣበታለሁ
@berhan6851
@berhan6851 Жыл бұрын
Never heard such a smart and eloquent human being like this Father. tThis is the true Orthodox father we have heard about.: Innocence, humility, truthfullness, orthodoxy and frank. Thank you father.
@sosenaadmasse5999
@sosenaadmasse5999 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏💚💛❤
@travelwithberok7639
@travelwithberok7639 Жыл бұрын
አባታችን በረከቶ ኢደርብን። ክልኤ እድሜ ጤና ፡ ፍቅር ፡ ሁሉን መልካም ነገር ኢስጥ። 💚⛪️♥️
@tigtig6559
@tigtig6559 Жыл бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን በእውነት የቆሙ አባታችን ስሉስቅዱስ የአጋይስት አለም ሥላሴ የመቶሳላን እድሜ ይስጥልን ከጤና ጋር አሜን
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 Жыл бұрын
❤አባታችን በረከቱ ይድረሰን እድሜ ከጤና ያድልልልን🥰🥰🥰
@Etsegi7
@Etsegi7 Жыл бұрын
አአባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ♥️♥️♥️
@azutube6342
@azutube6342 Жыл бұрын
የኔ አባት በረከቶ ይደርብኝ❤ እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ሞገስ ይሁኖት ከፊቶት ይቅደም ሞገስ ይሁኖት ውድ የተዋህዶ እንቁ አባት ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤
@assaa7514
@assaa7514 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን እውነት እረሰወንን የሾመ መንፈስ ቅዱስ ነው ቃለ መጠይቁ ስትሾሙ የነበረውን እውነት ደጋግሜ ነው አያመጥኩት መጨረሻም የደወለለት አባት መንፈስ ቅዱስ በሳቸው አድሮ ነው ልበወትን ነክቶ ሳይውሉ ሳያድሩ አድሳበባ ገብተው የተሾሙት ይክበር ይመስገን
@mesihaile580
@mesihaile580 Жыл бұрын
አባታችን ባረከቶ ይድረሰን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለእኛ ለዚህዘመን ክርስቲያኖች ይህን ከፉ ዘመን የምንሻገርባችዉ እግዚአብሔር የሰጠን ሙሴአችን ናችዉ እግዚአብሔር ይመሰገን
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Жыл бұрын
አቤት አባታችን የንግግር ለዛዎት እደማር እየጣፈጠ ሚቆረቆር ቃለ ምልልስ ብሯኬዎት ይድረሰን
@aklilugb6412
@aklilugb6412 Жыл бұрын
ተክሌ በርታልን! Good Job! 👍🤞
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ
@ፍቅርይበልጣል-ወ4ቘ Жыл бұрын
አንዳንዴ የጥንት አባቶች ታሪክ መካከል የነበሩ አንደኛው ሰው ይመስሉኛል። ይገርማል! እኒህ አባት ግን በትክክለኛው ዘመን ላይ የተሰጡን ናቸው! በበደላችን ብዛት ብናሳዝነውም እግዚአብሔር ግን ምን ያህል እንዳልተወንና ሊታደገን እንደሚፈልግ በእሳቸውና በመሠሎቻቸው ውስጥ በድምቀት አያለሁ! ለዚህም ነው የማመሰግነው። ያልተወንና የማይተወን እግዚአብሔር ይመስገን!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ለእናት ቅድስት ቤተክርስቲያንና ለልጆችዋ የተመኙላትን ያሰቡላትን ቸሩ መድሃኒያለም የማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሶን ከመሰሉ አባቶች ጋር ፈፃሚ ያድርጋችሁ አባዬ እረጅም እድሜ ጤና ከእኔ ከደካማይቱ ላይ ቀንሶ ቀናንሶ ይስጥልኝ 🙏🏼
@Chuni1624
@Chuni1624 Жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል የሚያሳርፍ ነገሮች ሰማን ተመስገን ለበለጠ ያበርታችሁ
@almazb5306
@almazb5306 Жыл бұрын
ብዑነ አብረሐም እውነት ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመረጥዎ እውነት ስለሚናገሩ አከብሮዎለው እወዱዎለው ቤተክርስታናችንን አደራዎን እግዛብሔር ይጠብቅዎ
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Жыл бұрын
አባታችን ይፉቱኝ ይባርኩኝ እግዚአብሔር አንደርስዎ ያሉ አባት ያብዛል ያገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁንልን እመብርሃን ጥላ ከላ ትሁንዎት።
@JohnyTube9
@JohnyTube9 Жыл бұрын
የቤተክርስቲያንን ክብር የሚንድ ዛሬም አልፈቅድም መቼም አልፈቅድም" አባታችን በረከትዎ ይደርብን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን በረከቶኦ ይደረብን በዚህ በጭንቀ ግዜ እግዚአብሔር እርሶን ባይሰጠን ምን ይወጠን ነበረ? ይሄን ያደረገ የድንግል ማርያም ልጀ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን❤
@winnerreta4378
@winnerreta4378 Жыл бұрын
ለአባታችን እድሜ ጤና ሰላም እግዚአብሔር ይስጥልን
@solami4708
@solami4708 Жыл бұрын
ብፁህነቶ ቡራኬዎት ይድረሰን ይፍቱኝ አምላካችን እግዚአብሔር እንደ እርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን አሜን ፫ ።እኔ ደካማ ፍጡር ነኝ በፅሎቶት ያስቡን።
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
አባቴ በረከቶቾዎ ይደረብን የተከከበረችው ቤተከርስቲያን በአባቶቻችን ቆራጥ አመራር ነው ረጅም እድሜ ከጤናጋር
@addisn1176
@addisn1176 Жыл бұрын
እንደናንተ አይነት አባት ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰግን እርሶን ስሰማ ነብሴ መጽናናትን ታገኛለች
@shitayehabteyes1689
@shitayehabteyes1689 Жыл бұрын
ብፁእነትዎ ቡራኬዎ ከያለንበት ይድረሰን አሜን ለኛ ለሀጥያተኞቹ ሲል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ሰጥቶ ያቆይልን በጣም የምንወድዎት አባታችን የአብርሀሙ ስላሴ ይጠብቅልን ብራኬዎ በረከትዎ ፀሎቶዎ የተዋህዶ ሀይማኖታችንን ቤተክርስቲያናቾንን እኛንም ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን ። ጋዜጠኛ ተክለሀይማኖትዬ እንወድሀለን በጣም ደስ የሚል ፀጋ ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 Жыл бұрын
ልሑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ለአባታችን ይስጥልን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን እንዴት ደስ የሚል ቃለምልልስ ነበር። ተክለ ሐይማኖት አንተም እንዲ ያከበረካቸው አባቶችህ ሞገስ የሆነ እግዚአብሔር ያክብርህ ደስ የሚል የሚጣፍጥ ፕሮግራም ነበር❤❤❤
@yefikirtube3923
@yefikirtube3923 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦን መሻት ይፈፅምሎት።ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን።በረከትዎ ይደርብን።
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 Жыл бұрын
እፁብ ድንቅ ጥያቄ እና መልስ ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ትድረስን እግዚአብሔር አምላክ ይህንን የፈተና ጊዜ በጥበብና በማስተዋል እንድናልፈው ይርዳን አባቶቻችንን የምንስማ የምናከብር እውነተኛ ኦርቶዶክሳውያን ኢትዬጳያውያን ያድርገን አሜን እናመስግናለን ተክለሃይማኖት በርቱ ሁላችንም ተግተን እንጸልይ ።
@atitegebtesema2878
@atitegebtesema2878 Жыл бұрын
የተመኙቱን ለቤተክርሰትያን የሚጠቅመዉን ለልጆቿ የሚበጀዉን ታሪክ ሠርተዉ እንደሚያልፉ ጥርጥር የለኝም የአብረሓሙ ሰላሴ ሗሳቦትን የሳኩሎት የኔ ጀግና ኣባት
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
የኔ አባት በረከቶት ይደርብኝ አቤት ትህትና ስለቤተክርስቲያን ያሎት ፍቅር በእንባ 😢😢 ሰማሆት የኛንም የአባቶቻችን ልጅ ያርገን 🙏
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
ብፁዕ አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን🙏እንደርስዎ ያሉትን ያብዛልን🙏 በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን🙏።
@tirsitjirue2737
@tirsitjirue2737 Жыл бұрын
እናንተንየመረጠ ምንፈስ ቅዱስ መቼም ቤተክርስቲያናችን ትነሳለች እንጂ አትጠፋም በረከቶ ይደርብን❤
@tersite858
@tersite858 Жыл бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ በረከትዎት ትደርብኝ! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባት ስላላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን! የልብዎን መሻት ይፈፅምሎት
@nitsuhberihun8821
@nitsuhberihun8821 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን . በረከትዎ ይድረስን !!!
@tadia7796
@tadia7796 Жыл бұрын
አባታችንን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነትን ያዘለ ሃይማታዊ አዘል መልስ ስለሰጡን እግዚአብሔርን እናመሰግናለን ሃማኖታችንና ሀገራችንን ይጠብቅልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን 🙏🏽
@birhanukebede4922
@birhanukebede4922 Жыл бұрын
ብእርኬዎ ለአገራችን ለዓለም ሁሉ ይድረሰልን ዕድሜዎነ የማቱ ሳላ ያርግልን አሜን አሜን አሜን
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 Жыл бұрын
አባታችን በረክታቸው ይደርብን እንደ እርሶ ያለ አባት እግዚአብሔር ይጠብቅልን እድሜና ጤና ይስጠዎት❤❤
@ururur6108
@ururur6108 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖትን ያብዛልን ቡረክዎ ይድረሰን ይፊቱኝ
@kemem5903
@kemem5903 Жыл бұрын
የኛ እንቁ አባታችን እግዚአብሔር እርሶን የመሰለ ቆራጥ እውነተኛ አባት ስለ ሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@yoditbelachew3649
@yoditbelachew3649 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤❤❤
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia Жыл бұрын
ኦርቶዶክስን ለማወቅ የግዕዙን ትምህርት መማር ያስፈልጋል ዝም ብሎ ሳይማሩ ኦሮም ኛ ስለተናገረ በኦሮሞ ክልል ሊመደብ አይገባም።
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 Жыл бұрын
Blessings to Our Fathers. Praise God for giving us blessed and full of wisdom Fathers.
@kokebendale8918
@kokebendale8918 Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜውን በፀጋ አሁን ያብዛሎት ምኞቶት ተፈፅሞ ለማየት ያብቃዎት .እንደርሳ ያለ ቅን አባት ያብዛልን በረከቶት ይደርብን
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
ብፁእ አበባ ታችን በረከትዎ ይደርብን አስተዋይ ዘመኑን የሚዋጁ ድንቅ አባት እርስዎን የሰጠን አምላክ ክብር ይግባው🙏🙏🙏
@addisababa5210
@addisababa5210 Жыл бұрын
ብፁነቶ ለኔም ቅድስት ቤተክርስቲያን እናቴ ናት 🙏🏾❤️
@solomonb7619
@solomonb7619 Жыл бұрын
እንዲህ ያያሉ አባት በዚህ ዘመን ኖኖረው ማየት የጠወለገን ተስፈ ያለመልማል ብዙ ብል ወዳሴ ከንቱ ያረግብኛል ብቻ አምላኬን እምለምነው ከማያልቀው የድሜ በረከቱ ከጤናቸው ጋር ደርቦ ደራርቦ ይስጣቸው ለተዋህዶም ለኢትዮጲያም እጅግ የሚያስፈልጉ አባት ናቸው 'እግዚአብሔር' ያቆይልን!
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር ❤
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
@ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የሰጠን እውነተኛ አባታችን 🙏💚💛❤🙏
@ethel7303
@ethel7303 Жыл бұрын
ምእመናን ላይክ እያረጋቹ
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 3,6 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 72 МЛН
MK TV || ብፁዕ አቡነ አብርሃም ማን ናቸው ?
38:05
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 83 М.
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН