አስተውሎት 1፤ በማቴ 1 - 4 ላይ የተደረገ ውይይት - ማሙሻ ፣ አብርሃም፣ ሮቤል Deeper Reflection - Mathew 1 - 4

  Рет қаралды 14,332

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

ይህ ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ነው።
ትምህርቱን በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ
ዓርብ ምሽት 11:30 - 1:30
Yoututube - Equip Media / @equipmedia2577
Facebook - Equip Media Mamusha Fenta
/ 312726798871156
አድራሻችን፡ ካዛንቺስ ከመለስ ዜናዊ ፋውንዴሽን ባሻገር 200 ሜትር ገባ ብሎ
ጉግል ማፕስ - google maps address
maps.app.goo.g...

Пікірлер
@Yitbejoye
@Yitbejoye 5 ай бұрын
Betam nw des yalegn endenante aynet ye emnet abatochin egziabiher silesetegn zemenachihu yibarek❤❤❤❤
@01Kiyu
@01Kiyu Жыл бұрын
እናንተን የሰጠን እግዚአብሄርን እናመሰግናለን👏❤🙏
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
አሜን ተባረኩ ልኝ ምጨረሻ የመለሰችው ልጅ ታድላ ምን አይነት አስተዋይ ናት
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ እናንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እደሜና ጤና ይስጣቹ🙏❤❤❤❤❤😍
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 Жыл бұрын
ምሕረትና ጸጋ፣ ሰላምና ፍቅር ይብዛልን፤ ሃሌ ሉያ አሜን።✞❤ ✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Жыл бұрын
ማሙሻ አብርሽ ሮቢ ምርጥ ስጦታዎች🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@mulukenmihretu
@mulukenmihretu Жыл бұрын
ተባረኩ በጌታ በኢየሱስ ስም 🙏🖐🖐❤️❤️❤️
@mesfingurmamo7849
@mesfingurmamo7849 Жыл бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@Ebenezer2011
@Ebenezer2011 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹሁ።በፀጋቹሁ በጣም ተጠቅሜያለሁ እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይባረክ።
@judbeky
@judbeky Жыл бұрын
ፀጋዉን ከሚጨምር የቃል መገለጥ ጋር ይብዛላቹ የጌታ ብሩካን Drs.
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ
@መኖሪያዬየዘላለምአምላክእ Жыл бұрын
የኔ ውዶች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በጣም ነው የምትናፈቁት እወዳችሃለሁ ብሩካን ናችሁ 💖💖💖💖💖💖💖💖 ስለ እናንተ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ🙏🙏💖💖💖
@yewerkwuhafikadu1451
@yewerkwuhafikadu1451 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰው ያለ እውቀት ባዶ ነው እናም እያስማራችሁን ስላላችሁ ተባረኩ በእውነት ቃሉን እንድወደው አርጋችሁኛል ተባረኩ
@hallelujahhaile2587
@hallelujahhaile2587 Жыл бұрын
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይክበር 🙌🙌🥰
@EleniYacob
@EleniYacob Жыл бұрын
What a church, all God bless you! You guys are really dressing us well , for the coming of Christ. Love you all! Keep up for good work, keep your zeal. You guys are touching many!
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 Жыл бұрын
የተወደዳችሁ ዘመናቹ ይባረክ ለምልሙ🙏🙏❤❤❤❤❤
@fasikabelete8607
@fasikabelete8607 6 ай бұрын
 በጣም የሚገርም ነው በክርስትና ዘመኔ እንደዚህ ዓይነት የማስተማር ዘዴ አይቼም ሰምቼም አላውቅም ግን የማልጠብቃቸው አይነት ጥያቄዎች ክርስቲያኖች ሲያነሱ መጸሀፍ ቅዱስ አያነቡም እንዴ ብዬ በልቤ አስባለሁ ግን ስለእናንተ ጌታ ኢየሱስ ይክበር ዘመናችሁ ይባረክ
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Amennnn geta,yibarek enaten yeseten geta,simu yibarek aba ameseginhalehu🙏🙏🙏 tebareku betifu
@lilymolla2961
@lilymolla2961 Жыл бұрын
The best bible discussion I ever heard
@alemthehaygebeyehu1840
@alemthehaygebeyehu1840 Жыл бұрын
We are blessed to have you in the body of christ you guys are working hard to build the body may God bless you 🙏 we really appreciate and pray for your ministry keep going 🙏 ❤️
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ🙏🏾
@ertyh4073
@ertyh4073 Жыл бұрын
May God give you fruitful long life beloveds❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@danabiy9561
@danabiy9561 Жыл бұрын
ስለዚህ ቀን ጌታ ይመስገን
@biruktawithayelom-uc3lz
@biruktawithayelom-uc3lz Жыл бұрын
May God bless you 🖐
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ድንቅ ውይይት ነበር ።
@jakovmussie9505
@jakovmussie9505 Жыл бұрын
ተባረ ኩ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@amanuel1238
@amanuel1238 Жыл бұрын
God bless all
@kokebetadesse6026
@kokebetadesse6026 Жыл бұрын
Egziabher amlak yeagelgilot zemenachihu ybarek 🙌🙌 bruokain nachihu ❤️❤️
@awalomkahsay7133
@awalomkahsay7133 Жыл бұрын
Thank you Stay blessed and safe GUYS.
@heldanaafework597
@heldanaafework597 Жыл бұрын
ብሩክ ናችሁ! በጣም ነው የምወዳችሁ
@astergudu4723
@astergudu4723 Жыл бұрын
AMEN!!!!!?
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Geta hoyi temesgen Sile qalhina Sile Enzhi tbareki Halleluja
@eyobH
@eyobH Жыл бұрын
👉ጌታ ፥ለዚህ ዘመን ላለን ለኛ "ቅሬታዎች" አርጎ እናንተን ስላስቀመጠልን ስለናንተ ስሙ ከዘላለም እስከ ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል ! ሁልጊዜም በዚሁ ቅንነት ኢየሱስን እያደመቃችሁት ትውልድን የምታነቁ ያርጋችሁ ። 👉ሜጀራችሁ "እርሱ ሊልቅ እኔ ላንስ ይገባል !" የሚለው ይሁንላችሁ ! 👉"መደምደምያዬ ነህ የመጨረሻዬ ኢየሱስ" የሚለው ቃል የህይወት ብሔራዊ መዝሙራችን ይሁንልን ! 👇 ኢየሱስ ይመጣል፥ ሃሳቡን አልቀየረምና !
@yetnayetzewdu9741
@yetnayetzewdu9741 Жыл бұрын
ሶስቱ ውዶች ተባረኩልኝ የዚህ አይነቱ አካሄድ መጽሐፍ ቅዱስን ከልብ በጥልቀት ለመረዳት ይጠቅማል። ነገር ግን ይህንን ህያው የሆነ እውነት መሰለኝ፣ እንዲህ ማለት እፈልጋለሁ የሚሉ አባባሎችን ባትጠቀሙ ጥሩ ነው
@alemgebre1926
@alemgebre1926 Жыл бұрын
geta yebarkachwe
@astergudu4723
@astergudu4723 Жыл бұрын
Be blessed all
@bereketgebregziabher444
@bereketgebregziabher444 Жыл бұрын
Begeetaa abzito abzitoo tsegaa yimulabachuu!!
@Rosei870
@Rosei870 Жыл бұрын
May God Bless You All
@asegesechsefot2142
@asegesechsefot2142 Жыл бұрын
በዝህ ወቅክት ከቆረጡት ቅረታዎች ስለሆናችሁ ጌታ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን ከጩኸትና ጫጫታ ውጪ ቃሉን ማየት ለተሳነን እሹረሩሩ ብላችሁ ወደ ቀደመው መንፈሳዊ ሕይወት ልትመልሱን ያነሳችሁ ጌታ ይባረክ ተባረኩ
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@semharasevaw8353
@semharasevaw8353 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 Жыл бұрын
መስቀል አይደገፍም 💚
@rebeccachristian3365
@rebeccachristian3365 Жыл бұрын
You got me confused about fasting 😕 hopefully there will be more explanations in the near future. Thanks
@awalomkahsay7133
@awalomkahsay7133 Жыл бұрын
MAY GOD BLESS YOU ABADENTLY. WHERE IS YOUR ADDRESS IN ADDIS ABEBA THANK YOU FOR YOUR SERVICE STAY BLESSED AND SAFE GUYS LOVE YOU ALL 😍. YE ABATE BERUKAN!!!
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Жыл бұрын
አድራሻ: ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ maps.app.goo.gl/7ffKT71PQgMrwA4X9
@yeheyeszafu5357
@yeheyeszafu5357 Жыл бұрын
ተባረኩ ።በኦንላይን የምንከታተል ጥያቄ እንዴት እንጠይቅ አስተያየትም ለመስጠት ተቸግረናል።ዝም ብለን በኮሜንት እንስጥ ይህ ደግሞ የሚመች አይመስለኝም።ስልክ ብትልኩልንና ብታመቻችሁልን መልካም ነው
@jhonnygebre2108
@jhonnygebre2108 Жыл бұрын
ዶ/ር አብርሽ ልክ ይመስለኝም ጌታ ሐጢያት አድርግ ነሚለው ያ የወደቀ ሰው በውስጡ አለ ። አለበለዚያ የጌታ እየሱስን ስራውን ያሳንሰዎል። አለበለዚያ የዶክተር አብርሽ እስተያየት ዕብራውያን 2:17-18 ይቃረናል።
@ayelerodamo5048
@ayelerodamo5048 Жыл бұрын
እኔ ቀለል ያለ ጥያቄ (ብዙ ጊዜ ) ,,, ወደ 'ወሰደው ..ወደ መቅደስ ጫፍ አወጣው.. የሚሉ ቃላት .. ሰይጣን እንዴት አድርጎ ነው 'የሚወስደው የሚያወጣው ?
@rabihcall4540
@rabihcall4540 Жыл бұрын
እኛንም እኮ ሰይጣን ይፈትተናል ወሰደዉ ሲል በሃሳብ ይመሰለኛልእጂ እየገፋዉ አይደለም እኛን በሃሳብ ሰለሚገፋን የኔ እይታ ነዉ
@truthlife3142
@truthlife3142 Жыл бұрын
Mech new ye program ken
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji Жыл бұрын
Ye Geta tsaga ybzalachu
@febenkassahun2464
@febenkassahun2464 6 күн бұрын
እግዚአበ‍እሔር ይባርካችሁ!! ከጥናቱ ብዙ ተጠቅምያለሁ!! ስለ ኢኮንያን ለተነሳው ጥያቄ ኤርምያስ ላይ የተጠቀሰው የተረገመው ኢኮንያን የኢዩአቄም ልጅ ነው ኤርምያስ 22:24፤ እኔ ሕያው ነኝና የይሁዳ ንጉሥ የኢዮአቄም ልጅ ኢኮንያን የቀኝ እጄ ማኅተም ቢሆን ኖሮ እንኳ፥ ከዚያ እነቅልህ ነበር፥ ይላል እግዚአብሔር፤ ማቴዎስ ላይ የተጠቀሰው ኢኮኒያን ግን የኢዩሲያስ ልጅ ነው ማቴዎስ 1:11፤ ኢዮስያስም በባቢሎን ምርኮ ጊዜ ኢኮንያንንና ወንድሞቹን ወለደ። የተለያዩ ናቸው
@truthlife3142
@truthlife3142 Жыл бұрын
Sile enante EGIZABIHER YIMESGEN Abirsh degmo bewunet sile agelaletsoch ahunim EGIZABIHER YIMESGEN
@henokzewdie6927
@henokzewdie6927 Жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ መነዳታቸው ?
@heavenahemed5283
@heavenahemed5283 Жыл бұрын
selam church yet nw
@equipmedia2577
@equipmedia2577 Жыл бұрын
ካዛንቺስ በመለስ ፋውንዴሽን ትይዩ ባለው ቅያስ ገባ ብሎ ወይም ከልቤ ፋና ት/ቤት ጀርባ Map-goo.gl/maps/PwUXPyjJ9zFpJ7f86
@jhonnygebre2108
@jhonnygebre2108 Жыл бұрын
ዶ/ር ማሙሻ ጌታ እየሱስ በውስጡ የወደቀው ተፈጥሮ በጌታ ውስጥ ነበረ ዕብ 2 ትክክል ነው እሱ አጥያትን አላደረገው በአዳም በኩል የመጣው የዘር አጥያት ነው የለበት። ግን በህይወት ዘመኑ ሐጥያትን አላደረገም ለዚ ነው የሐጢያት መስዎት ጌታ የማያቀርበው። ወይም ዪሐንስ አጥምቆ ለዚህ ነው አንተ የንስሐ ጥምቀት አይገባህም ያለው።ስለዚህ ደሙ በሱ ለሚያሙት የሐጥያትን መስዎት ሆነ ሊቀርብ ይችላል ወይም ይመጥናል። ስሙ የተቀደሰ ይሁን
@azenelignmulugeta9796
@azenelignmulugeta9796 6 ай бұрын
ኢየሱስ ብርሐን ሆኖ ነው ሰው የሆነው በእርሱ ዘንድም ጨለማ የለም ኢየሱስ አምላክ ሆኖ ሰው የሆነው እንከን የሌለው መሥዋእት ስለ እኛ ለማቅረብ ነው ። ስለዚህም የእግዚአብሔር በግ ተብሎ ተጽፏል ሐጢአት የሌለበት ንጹህ የሆነ ፈጽሞ የሐጢአት እሳቤ የሌለበት በነቢያት ስለእርሱ የተጻፈውን ሁሉ በትክክክል የፈጸመ ነው እና እንደ ሰው በሐጢአት ሊጸተን አይችልም
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
ምን ያህል እምነት አለህ
12:57
ashara
Рет қаралды 7 М.
አቋራጭ መንገድ የለም ክፍል 4
31:05
Magdalene Show ዶ/ር ያለምሸት መኮንን
Рет қаралды 107
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН