KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 88 | ጸጋን መረዳት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 88 | By Mamusha Fenta
1:49:09
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 89 | በላጭነት ወይስ ሎሌነት | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 89 | By Gash Niguse Bulcha
1:23:40
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
00:19
He Hid His Second Girl Under the Bed! 😱🛏️ #prank #wife #comedy
00:31
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
00:41
Do you love Blackpink?🖤🩷
00:23
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 90 | አዩና ተከተሉት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 90 | By Mamusha Fenta
Рет қаралды 8,641
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 72 М.
Equip Media
Күн бұрын
Пікірлер: 40
@adeymekonnen7087
4 күн бұрын
እግዚአብሔር የሰጠን በረከት ነህ ያብዛልህ
@tenagnewoldetsadik668
4 күн бұрын
እየሱስ የ እግዚአብሔር ልጅ ሆይ ለሁላችን ይህ ይሁንልን 🙏🏾
@rabincall2859
4 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ
@abebaabuhay7805
4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዳክተር ማሙሻ አብራችሁ ለምታገለግሉ ሁሉ
@ZinashMamo-c2y
4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@natnaelyoseph8888
4 күн бұрын
አሜን ደግመህ ንካን!!!
@belayneshtadesse6315
22 сағат бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@Amenyihun-p3x
4 күн бұрын
ዶ/ር ማሙሻ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን እናመሠግናለን (ከነቤተሰቤ) ግሩም ትምህርት እዉነት ነዉ እግዚአብሔር በቸርነቱ በጨመረልን እድሜ ከምንወደዉ ጌታ ጋር ለመጓዝ የልቦና አይናችንን ያብራልን ። ደግሞም እኛ በብርቱ ሰንፈልገዉ እሱ ይረዳናል አሜን 🔥 🔥 እህታችን ሠላም በዝማሪ አረሰረስሽን ጌታ ይባርክሽ ዶ/ር ማሙሻ ዶ/ር አብርሃም ጋሽ ንጉሴ በፀሎትና በዝማሬ በሙዚቃ በአሽር በናታኒም አነዲሁም በተለያየ ዲፖርተመንት ዘወትር በብዙ መሠጠት ሰለምታገለግሉን እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክልን ለምልሙልን ተባረኩ አሜን🙏🙏🙏
@belayneshtadesse6315
22 сағат бұрын
ኢየሱስ ከዘላለም ሞት ያድናል ይታደጋል ። የመዳን ቀን አሁን ነው። ኑ ወደ ኢየሱስ
@genetdesta2403
23 сағат бұрын
Doctorye zamenhi yiberki Sila Ante Egizabher yimesgen Berkatchin nahi❤❤❤❤
@godisgoodblessed9357
2 күн бұрын
ሐሌሉያ!!!!!! ጌታ ሆይ ክብር ለአንተ ይሁን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 ወንድሜ ብርክ በል🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️
@ashagerulibsework9251
3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ
@xxxmoonlightxxx4820
4 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamabrha9371
3 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@petrosderesepeter6607
4 күн бұрын
Our Blessing Mamusha ❤❤
@rabincall2859
4 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@selame2713
9 сағат бұрын
ማሙሻ እድሜ ይጨምርልህ አቤት የጥበብ ቃል
@mesertkebede4115
4 күн бұрын
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤ Dr GOD bless you and your family ❤
@tezeraworkyeshewalul9718
3 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@bogaleagga9026
2 күн бұрын
Amen 🙏🏾
@musiehabte6871
4 күн бұрын
Amen Amen Amen
@samieg2561
2 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የተወደድክ ለጌታ ቀን እያዘጋጀን ስላለ ትምህርት አይኖቼን ክፈተው ይህ ልመናዬ ነው ❤
@ruthmekonnen1687
3 күн бұрын
እግዚአብሔር እግዚአብሔር ነው ስምህ ይቅደስ መንግስትህ ትምጣ አንተ መልካም አምላክ ነህ ቸርነትህ ብዙ ብዙ ነው ካረክልን ጋር ባይመጣጠንም እንደው ጌታችን ተመስገን ተመስገን......
@mekedesmezmur4057
3 күн бұрын
ግሩምና ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ማሙሻ ጌታ ሆይ አጣርተን እናይ እንዲሁም እናሰተውል ዘንድ የልባችንን አይን አብራልን ደግመህም ንካን በጣም ልቤን የነካው መልእክት እግዚአብሔርን ሰለዚህ ቃል እጅግ አመሰግናለሁ አሜን አሜን ለሚቀጥሉ ሳምንታት እንሆ ንጉሳችንን እየሱሰ ክርሰቶሰን የልባችንን በር ከፈተን እንደንጠብቀው እግዚአብሔር ይርዳን 🙏🏽🙏🏽 በብዙ ተባረኩ 🙏🏽🙏🏽💕
@user-uv3fq4cw2
3 күн бұрын
ዶክተር ማሙሻ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መልክት ነው❤❤❤❤❤❤❤
@salameskyes7240
3 күн бұрын
በጣም ምርጥ ጥናት ሙስሊሞች ለመከራከር የሚያነሱት ጥያቄ ነው ለምን አንድ ለምን ሁለት እያሉ ነው ሚያፋጥጡት ማሙሻዬ ኑርልን❤💎
@ana8712
3 күн бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@rabincall2859
4 күн бұрын
Jesus is Lord❤❤❤❤
@musiehabte6871
4 күн бұрын
God bless you
@AfewerkiTekeste
4 күн бұрын
God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabincall2859
4 күн бұрын
Eyesus Geta nw
@rabincall2859
4 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@konjitguroro5982
3 күн бұрын
Wow
@rabincall2859
4 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ከሞት ተነስቷል ኢየሱስ ያድናል ሃሌ ሉያ
@abeni9311
Күн бұрын
ከአንድ ጀምራችሁ በተከታታይ ብትለቁልን ብዛ ልኝ ወንድሜ
@rodasgetachew9347
3 күн бұрын
ምን ትፈልጊያለሽ ?ምን ላድርግላችሁ ?አይን ያልተከፈተላቸው ሰዎች ጥያቄና አይን እየተከፈተላቸው ያሉ ሰዎች ጥያቄ..በእግዚአብሔር መንግስት ውስጥ መስሉን የኢየሱስ ክርስቶስን መሲህነት ማንነቱን ስራውን መረዳት እውነተኛ የኢየሱስ ተከታይነት የአይን መከፈት ብርሀን ይጠይቃል ... አይተው ተከተሉት(አካላዊውንም መንፈሳዊውንም ነው የከፈተላቸው ) አላማው እውነተኛ የበሰሉ እስከፍጻሜ የሚከተሉ ደቀመዛሙርት ማፍራት ... እምነት ..በጎ አጋጣሚን መጠቀም ..ኢየሱስ እያለፈ መሆኑን ሲሰሙ የዳዊት ልጅ ማረን ..ሰሙ ጮሁ.. ኢየሱስ ወደግቡ ወደመጣበት አላማ እየሄደ ነው የሁለት አይነስውራን ጩኸት ግን ቆም አደረገው አዘነላቸው(እርህራሄውን ገለጠ) አይኖቻቸውን ከፈተ በእምነት እግዚአብሔር ዛሬም ይሰራል..ቆም የሚልበት የተለየ ጊዜ አለ (በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት ቀርቦም ሳለ ጥሩት).. እምነት በተቃውሞ የምትጸና ናት .. ዝም እንዲሉ ገሰጿቸው አብዝተው ጮሁ ..(አብዝቶ ጮኸ) ..ለብዙሀን ድምጽ ዝግ ናት ..... እምነትና አጋጣሚው.. እምነትና ጽናት.. እምነትና ምላሽ...👏🏻👏🏻👏🏻 አሜን የልቦና አይኖቻችንን ያብራልን አጥርተን አይተን እስከፍጻሜ እንከተል ዘንድ እንደገና መነካት ይሆንልን ዘንድ ከህጉ ተዓምራትን እናይ ዘንድ ..👏🏻👏🏻👏🏻 ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ጸጋም ይብዛልህ የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ውድ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻዬ እንወድሃለን እናከብርሃለን በአገልግሎታችሁ ብዙ ነው የምንማረው የምንጽናናው የምንበረታታው 👏🏻🩵👏🏻 ሁላችሁ ተወዳጆች 👏🏻🩵👏🏻🩵ተባረኩልን ጸጋ ይትረፍረፍላችሁ !!
@petrosderesepeter6607
4 күн бұрын
Our Blessing Mamusha ❤❤
@belayneshtadesse6315
22 сағат бұрын
አሜን አሜን!!!
@romangeday6445
3 күн бұрын
Amen amen amen
1:49:09
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 88 | ጸጋን መረዳት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 88 | By Mamusha Fenta
Equip Media
Рет қаралды 18 М.
1:23:40
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 89 | በላጭነት ወይስ ሎሌነት | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 89 | By Gash Niguse Bulcha
Equip Media
Рет қаралды 7 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 8 МЛН
00:31
He Hid His Second Girl Under the Bed! 😱🛏️ #prank #wife #comedy
Skitsters
Рет қаралды 2,3 МЛН
00:41
🤔Можно ли спастись от Ядерки в Холодильнике ? #shorts
King jr
Рет қаралды 6 МЛН
00:23
Do you love Blackpink?🖤🩷
Karina
Рет қаралды 25 МЛН
🔴#ሰበርዜና ታሀሳስ 2/217 አዲስ አበባ ጉድ ተሰማ
@Zed & murad
Рет қаралды 11
50:00
እየበረታ ሄደ #1 | ዶ/ር ማሙሻ ፈንታ | Dr Mamusha Fenta | Halwot E.U.C | 4th Anniversary #2024
Halwot Emmanuel Church
Рет қаралды 64 М.
1:57:36
አይኔ ላይ ሳያስፈቅዱኝ መጥተው እጃቸውን ይጭናሉ ... ፓስተር አገኘሁ ይደግ | በምኩራብ ሾው exclusive interview with Agegnehu Yideg
ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
Рет қаралды 1,3 М.
19:09
Lidia Anteneh @Kingdom Sound Worship Night 2024 'Mihret Yegenenelet' Original Song By Lily Tilahun
Kingdom Sound
Рет қаралды 135 М.
39:54
ትምሕርት-5 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት| በመንፈስ ቅዱስ ህልውና ውስጥ የገባ ሰው 4 ምልክቶች | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 9 М.
23:13
ፓስተር ቸሬ ምን ነካህ? "እግዚአብሔር ይገስፅህ ፓ/ር ቸሬ ዋጋ ትከፍላለህ" ቁጣ ያዘለው የነብይት ፅገነት አስቸኳይ መልዕክት @Shalom 9 Dec 2024
Shalom Tube
Рет қаралды 21 М.
1:16:43
ለጉብኝት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ_#ክፍል_ሶስት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ /Tigistu Moges/ YHBC Tube
YHBC Tube
Рет қаралды 58 М.
57:48
" እግዚአብሔር ትክክል ነው"በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ |Yonatan Aklilu| |MARSILTVWORLDWIDE ||yonatanakliluofficia|
MARSIL TV WORLDWIDE
Рет қаралды 13 М.
1:32:52
አታልቅሺ አላት || ሊመለከቱት የሚገባ እምነትን የሚያነሳሳ መልዕክት || Faith lifting message by Pastor Tesfahun Mulualem.
Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Рет қаралды 3,5 М.
1:20:04
የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 84 | ይቅርታን መኖር | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 84| By Mamusha Fenta
Equip Media
Рет қаралды 18 М.
00:19
Không phải tự nhiên các nước châu Phi yêu mến nước Nga. Bởi nước Nga có một TT đáng yêu #putin
THẾ GIỚI 24H
Рет қаралды 8 МЛН