#ስትመጡ_ትሳቀቃላችሁ

  Рет қаралды 5,513

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

Күн бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Пікірлер: 30
@tsionaberham3325
@tsionaberham3325 Жыл бұрын
በርቱልን. እደዚህ. በመልካም. ነገር. እበርታ. አባቶች. በረከታችሁ ይደርብን
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለዚህ ለበረከት ስራ እንድንሳተፍ ልእል እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን
@markanmaraki1604
@markanmaraki1604 Жыл бұрын
ሁላችንም መጀመሪያ like አድርገን መመልከት እንጀምር::
@tsebelutemuari2056
@tsebelutemuari2056 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
እንረዳለን በሚገባ በተለይ ምንም የሌላቸውን ቤተክርስቲያንን መርዳት ግዴታችን ነው. አድራሻውን እና አ.አ ውስጥ ትክክለኛ አስታባባሪ ካለ እኛ ካለንበት ሀገር መርዳት እንችላለን .
@citianaalemu1678
@citianaalemu1678 Жыл бұрын
Could you please leave the go fund me link in the comment section? Thank you
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 Жыл бұрын
እሺ ያቅማችንን እናረጋለን አባቶቼ በረከታቹ ይድረሰን ሀገራችንን ሠላም ያርግልን አሜን3
@TsiK-mg5pr
@TsiK-mg5pr Жыл бұрын
ነ ጋሽ በዳዳ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ በምትሰራው ስራ ሁሉ ለሀገርህ ለሀይማኖትህ እግዚአብሔር ዋጋህን በሰማይ ይክፍልህ እንደአንተአይነቱን ያብዛልን አብራቹ ያላችሁት ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለእኛም የገዳሙ በረከ ይድረሰን በሀይማኖታችን ያፅናን
@hanakukuhana4575
@hanakukuhana4575 Жыл бұрын
እመ ብርሀን ትርዳን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲እናት አባቶቻችን በረከታቹ ይደረብን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እኔም እረዳለው
@MyMy-ud4nl
@MyMy-ud4nl Жыл бұрын
እኔም እረዳለሁ በረከታቹ ይደረብን 🙏🙏🙏
@kuwkuwait-y8v
@kuwkuwait-y8v Жыл бұрын
እኔ ከ 5 ዓመታት በዋላ ነው ተመልሼ ወደ ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ የተመለስኩት አምላኬ ሆ በቤትህ አኑረኝ መውደቅ ስጀምር ነው አንተን ማመስገን የጀመርኩት 🙏🏿🙏🏿
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
እኔም እምነቴን መተው ስላልቻልኩ ወደ እምነቴ ተመለስኩኝ
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TsiK-mg5pr
@TsiK-mg5pr Жыл бұрын
እንኳን ተመለሳቹ እንኳን በዛው ጠፍታቹ አልቀራቹ በቤቱ ያፅናቹ
@TsiK-mg5pr
@TsiK-mg5pr Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተመለሳቹ አሁንም በቤቱ ያፅናቹ
@brtukantesfaw2895
@brtukantesfaw2895 Жыл бұрын
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
እኔም እረዳለሁ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
እንዴት መባርክ ነው ታድላቹህ ✝️🙏
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ Жыл бұрын
እሺ ወንድሜ
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj Жыл бұрын
Igzabiheer yibaarkachuu iwunaat yihee nawuu malkaaminat Gadamuunim Inaziin manakosaat iwunaat irdataana digaaf yaasfaligaachawaal taabarakuu Igzabiheer yibaarkachuu yanaziim monokosaat tsaalotachuu lanyaam yidrasan
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 Жыл бұрын
እኔም በረከት ተሳታፊ መሆን ፈልጋለው
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
በቴሌ ግራም ማግኘት የምችለው ሰው አለ ወንድም ነጋሽ ንገረኝ
@Memmare
@Memmare Жыл бұрын
በባንክ መላክ እችላለሁ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
አወ ትችያለሽ ስክሪላይ አለልሽ ቁጥሩ
@michaelhabtom8878
@michaelhabtom8878 Жыл бұрын
ይቻላል መጨረሻ ላይ ተናግሯል ቢቻል በቦታው ተገኝታቹ ካልቻላቹ በአካውንታቸው አስራታቹን አስገቡ
@ateklitarefe7687
@ateklitarefe7687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።ከቻላችሁ እንደዚሁ ሌሎች ገዳማት በተለይ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ስላሉ ለህዝበ ክርስቲያኑ ብታቀርቡ ሀሳብ አቀርባለሁ
@RichRy-gs8nr
@RichRy-gs8nr Жыл бұрын
የአስራት በዚህ አካውንት ማስገባት ይቻላል?
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@michaelhabtom8878
@michaelhabtom8878 Жыл бұрын
ይቻላል መጨረሻ ላይ ተናግሯል ቢቻል በቦታው ተገኝታቹ ካልቻላቹ በአካውንታቸው አስራታቹን አስገቡ
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 3,1 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 26 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 9 МЛН
#ከቤተክህነት_አስቸኳይ_ማስጠንቀቂያ_ተሰጠ@mahbermedia
33:15
Mahber Media- ማህበር ሚዲያ
Рет қаралды 94 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 104 М.
Try Not To Laugh 😅 the Best of BoxtoxTv 👌
00:18
boxtoxtv
Рет қаралды 3,1 МЛН