No video

#የኢንዶሚ_ነብይ

  Рет қаралды 36,968

Mahber Media-  ማህበር ሚዲያ

Mahber Media- ማህበር ሚዲያ

11 ай бұрын

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_ይደውሉልን
/ @mahbermedia

Пікірлер: 300
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 11 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ በቤቱ ያፅናህ እድሜ ከጤና ይስጥህ
@user-pf2ig8sm3w
@user-pf2ig8sm3w 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማሰተዋል ይሰጠን እንደ ቸረነቱ እንጂ ዘመኑ ከባድ ነው
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 11 ай бұрын
አወ እንደምህረቱ እንጂ እንደበደላችን አይሁን ጌታ ሆይ
@fgjdfhhs1472
@fgjdfhhs1472 11 ай бұрын
ወንድሜ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ አይዞህ በርታ
@NatanFilmon-nn7vk
@NatanFilmon-nn7vk 11 ай бұрын
@@haymanotanagawu1102 🎧
@NatanFilmon-nn7vk
@NatanFilmon-nn7vk 11 ай бұрын
ሣ 1 2:01 :57 ዱላ
@shawaye5579
@shawaye5579 11 ай бұрын
Ewnate new Amen Amen Amen 😢😢
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 11 ай бұрын
ነገሽዬ የመድሀኔአለም ወደጅ ነኝ መድሃኔዓለም ስትል ደስ ስትለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@judjjd644
@judjjd644 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንውማችን ❤❤❤❤❤❤❤
@addisumebratu3297
@addisumebratu3297 11 ай бұрын
ነጋሽዬ በእውነት ያጽናህ ። በእውነት መጽናት ጊዚያዊምቢሆን መከራ የመጣልና ጽናቱን አውነተኛው ጌታ ይስጥህወንድማችን።
@getanehbirhanie2174
@getanehbirhanie2174 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በአላማህ አፅንቶ ይጠብቅህ
@user-td5fk6lg3y
@user-td5fk6lg3y 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናንአብዝቶ ይሥጥልኝ ወንድማችን❤❤❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
ነጋሽዬ ዘመንህ ይባረክ ።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 11 ай бұрын
አሜን
@hiwothiwot-pl5si
@hiwothiwot-pl5si 11 ай бұрын
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 11 ай бұрын
አጀቴ እያረረ ፈገግ የምለው ነገርስ😌 ሰላም ላገራችን
@tirngoshbhat1045
@tirngoshbhat1045 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ በፀጋ ላይ ደርቦ ይስጥህ ወንድማችን በርታልን አንደዚህ ነው የምዬ ተዋህዶ ልጅነት
@felekweldemariam1499
@felekweldemariam1499 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ነጋሽ
@user-sy2bs1mx7h
@user-sy2bs1mx7h 11 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤
@memeazanaw655
@memeazanaw655 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እናመሰግናለን
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 11 ай бұрын
ነጋሽዪ እግዚአብሄር በእድሜና ጤና በማስተዋልና በጥበብ ያኑርልን
@yeshewubet855
@yeshewubet855 11 ай бұрын
Kalehiot yasemaln
@weltemarymam4555
@weltemarymam4555 11 ай бұрын
Tawohodaw lezelm tinur ❤❤❤❤
@yeshiwerk-wg9og
@yeshiwerk-wg9og 10 ай бұрын
እግዛብሄር ለንሰሀ ያብቃ ከዚህ አዉጣን አምላኬ ወድማችን ፅናት ይሰጥህ በቤቱ ያፅናህ
@user-ve8kn2zd6h
@user-ve8kn2zd6h 11 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እስከመጨረሻው ለሀይማይኖትህና ለእውነት እንድትታገል መድሐኒአለም ይርዳህ አሜንንን
@welansaali674
@welansaali674 11 ай бұрын
ጀግና የተዋህዶ ልጅ ወንድማችን ነገሽ በርታልን ❤️❤️❤️❤️ ሻባራራራራራ የትርጉም ያለህ 😂😂😂😂😂
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂ትርጉም መናፍቃን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 11 ай бұрын
በስመ አብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ የአገንት መጨዉች ንችዉ እመቤታ ትጠበቅን❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 ай бұрын
ላሯሯሯሯ ቧቧቧ ጯጯጯጭጭጭ ነው ትርጉሙ በጩፊኛ ነው😅
@welansaali674
@welansaali674 11 ай бұрын
@@senaittesfaye6461 አቤት የድንግል ማርያም ልጅ ሁላችንንም ለንስሀሞት ያብቃን የበግለመድለብሰው የፈጣሪን መንገድከማስቱ ይጠብቀን 🙏
@welansaali674
@welansaali674 11 ай бұрын
@@bezagirma9544 😂😂😂😂
@salemtegen8077
@salemtegen8077 11 ай бұрын
እንኳን አደረሰን
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara 11 ай бұрын
የኔ ባለ ማዕተብ ነጋሽዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🥺
@banchiabay4545
@banchiabay4545 11 ай бұрын
የተዋህዶ እንቆ ውንድማችን 🥰🥰በረታልን
@sabafissha8726
@sabafissha8726 10 ай бұрын
ወንድማች እንንተ ያሉትን ያብዛልን ❤❤❤ ኦርቶዶክስን ያኑርልን
@helenabebe2979
@helenabebe2979 11 ай бұрын
ክበርልን ምርጥ ወድማቺን
@YemarandArsu3014
@YemarandArsu3014 10 ай бұрын
የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ!!!!
@MahiletbelayAbebe-zl5qt
@MahiletbelayAbebe-zl5qt 10 ай бұрын
Tebarek tekateln eko
@belayweldemariam1438
@belayweldemariam1438 10 ай бұрын
አለን በእግዚአብሔር ሁሉን አልፈን
@wassenmangestu3585
@wassenmangestu3585 11 ай бұрын
Ye tawhedo enku wademachne egzbher yitabikik❤❤❤
@meazakefeni678
@meazakefeni678 11 ай бұрын
የዚህ ሰውዬ ቸርች የምትሄዱ ሰዎች ሽንቱን ፀቀል ነው ብሎ እንዳያጠጣችሁ ተጠንቀቁ ። ፓስተርዬ አዕምሮህ ተበላሽቷልና እግዚአብሔር ይድረስልህ
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw
@EndalamawAdugnaw70-cz8dw 11 ай бұрын
ጠንክር ወንድማችን።
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d 11 ай бұрын
ነጋሽ በረታ ወንድማችን
@user-dt3io2rc6z
@user-dt3io2rc6z 11 ай бұрын
አህባሺና ፔጤ አላህ ያሣልን
@MahiletbelayAbebe-zl5qt
@MahiletbelayAbebe-zl5qt 10 ай бұрын
Amen wuy tebetebeten eko
@bogymul6360
@bogymul6360 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ነጋሽይ ተባረክልን
@kidistabebe8673
@kidistabebe8673 11 ай бұрын
የእኔ ውድ በርታልን
@robidemissie3642
@robidemissie3642 11 ай бұрын
ውዴ እግዚያብሔር ያንተ አይነቱን ለዚች ቤተ ክ/ያን ያብዛልን! አይነ ልቦናችንን ያብራልን!
@emebetmoges3318
@emebetmoges3318 10 ай бұрын
ነጋሽ እንኳን አደረሰ።በርታ እግዚያብሔር ይጠብቅ።
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ለንስሃ ያብቃን
@danielmekonnen823
@danielmekonnen823 11 ай бұрын
Be'ale 50 very good, petition aseebassib. Belew
@salmakhan3464
@salmakhan3464 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ፀጋዉን ያብዛልሕ
@merrymegra
@merrymegra 11 ай бұрын
ወይ ቅናት😮
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 11 ай бұрын
ነጋሽ አዉነት በጣም ነው አማከብርህ ቀጥልበት
@shewitshishay726
@shewitshishay726 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ማስተዋልህን ሠጥቶሀልና አሁንም ፀጋን ያብዛህልክ
@aynalembekele894
@aynalembekele894 11 ай бұрын
Wendme egziyabehr lebona yestachew went kebad zemen new egziyabehr mogs yehunk wendme 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meazahabtamu5851
@meazahabtamu5851 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤ Negash ❤❤❤❤❤huge niges Ante ye Ortodox Enku ❤❤❤ Endet dessert endemitel E/r yebarkh
@SelamawitgezahegnTswames-zx6gi
@SelamawitgezahegnTswames-zx6gi 10 ай бұрын
Tebarek
@medi574
@medi574 11 ай бұрын
በዓለ ሐምሳም የራሳችን ናት
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 11 ай бұрын
አይ ወንድሜ ፀልይላቸዉ እንጅ ጌታ ቀን አለዉ ስለሁሉም ቀን አለዉ ወንድሜ መንፈሱ እግሩን ዘርግቶአል መዳኒአለም እጁን ይዘርጋልን
@tetetety3946
@tetetety3946 11 ай бұрын
Egziabhar amelake lebonawun ysten wondmachin ftari ybarkeh ❤❤❤
@elsabetshume4775
@elsabetshume4775 10 ай бұрын
ፈጣሪ ያበርታህ
@Tigist-zc8rp
@Tigist-zc8rp 11 ай бұрын
በቤቱ ያቆይልን ❤❤❤
@user-zk8ib1mi3f
@user-zk8ib1mi3f 10 ай бұрын
በርታ ነጋሽዬ
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 11 ай бұрын
Ema birhan tetabkh wendeme ❤❤❤❤
@eyuman3710
@eyuman3710 11 ай бұрын
ነጋሽ በዳዳ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድማችን
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 11 ай бұрын
Yagbahal Negash , aglitachew Yechifera amrotachewi lemewetat newi yihe hulu yasazinal 😭
@genkeb6480
@genkeb6480 11 ай бұрын
በlike ጀምሬያለሁ
@etifasefa2886
@etifasefa2886 11 ай бұрын
ተባረክ
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 11 ай бұрын
GREAT !!!! AMEN 💚💛❤💯
@lidiatigabu1220
@lidiatigabu1220 10 ай бұрын
thank you very much,yileb aderse eko nehu
@yemariamforever8624
@yemariamforever8624 11 ай бұрын
እምዬ ተዋህዶ ህይወቴ ስወለድ የስላሴ ልጅነት የማገኝብሽ ስኖር መኖሪያዬ ስሞት መቀበሪያዬ ክፉሽን አያሳየኝ!!!!
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 11 ай бұрын
Amen egezabhre selamune yawerdelene
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድማችን 😍😍🙏🙏🙏🙏
@endalechgulma3219
@endalechgulma3219 11 ай бұрын
ያተን ቪዲዮ ማየትና መስማት ደስ ይለኛል አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-jt1gb7dj4e
@user-jt1gb7dj4e 10 ай бұрын
Lebona yesten
@asdfzxc5343
@asdfzxc5343 10 ай бұрын
❤❤❤
@YoniYona-nx7hi
@YoniYona-nx7hi 11 ай бұрын
ያ ክርስቲያን ነኝ የሚል ግን ከእግዚአብሔር ጋር የተጣላ አላዋቂ ሰው ባዕለ 50 የኛ የኦርቶዶክሳውያን ከትንሳኤ በኋላ የምናከብረው ብዐለ ፕራቅሊጦስ እንደሆነ አያውቅም? ደግሞስ አምልኮ ነው ፉክክር የያዘው?
@TGMTG
@TGMTG 11 ай бұрын
ጎሽ
@user-pk9sz1ky9o
@user-pk9sz1ky9o 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 11 ай бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብህ አቤቱ አምላኬ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን!
@elesabetgelaw1059
@elesabetgelaw1059 11 ай бұрын
መምህር ግርማ ያሉት የሰውቃርሚያ የሚችል አንብቡት በእውነት ዘመኑን ዋጁ ..
@nigistdelelegn905
@nigistdelelegn905 11 ай бұрын
እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ህዝቡን የሚያወዛግቡትን ደግሞ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው። ለሌሎቹም ማስተዋልን ይስጣቸው።
@deconop
@deconop 11 ай бұрын
ጀግና የተዋህዶ ልጅ
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u 11 ай бұрын
😍😍😍😍😍
@-orthodoxtube2678
@-orthodoxtube2678 11 ай бұрын
Enamasginalen esh
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 11 ай бұрын
የዘመናችን ፓስተሮች ይገርማል የሚገርመኝ ተከታዩ ነው😢😢😢
@samsongugesa9920
@samsongugesa9920 11 ай бұрын
ነጋሽ እ/ር ይባርክህ
@redeactef
@redeactef 11 ай бұрын
እግዚአብሔር እንዲሕ ነዉ የሚፃፈው
@Israel9563
@Israel9563 11 ай бұрын
አዎ እግዚአብሔር እንዲህ ነው የሚፃፈው ምን ጉድ ነው
@bezagirma9544
@bezagirma9544 11 ай бұрын
እ/ር❌ እግዚአብሔር ✅
@elenitadesse6372
@elenitadesse6372 11 ай бұрын
እንዚህ ስዎች በክፉ መንፈስ የተያዙ ስለሆኑ በየእምነታችው ቢፅለይላችው ጥሩ ይመስለኛል።
@user-pr3iy2bh7c
@user-pr3iy2bh7c 11 ай бұрын
ሰላም ይብዛ
@senaitjira209
@senaitjira209 11 ай бұрын
ጴንጤዎችን የሚከተሉና አብረው የሚያብዱ ይስሙአቸው እኛ ኦርቶዶክሳዉያን መስሚያችን ጥጥ ነው ዋጋቸውን ከፈጣሪ ያገኙታል
@Sarahsarah-hp2ey
@Sarahsarah-hp2ey 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አይይ ኢትዮጵያ በስንቱ ታልቅስ እግዚአብሔር ይሴጥልን ወንድማችን የሁሉም የሀይማኖት አባቶች ትስስር ፈጥረው ባንድነት እየተናበቡ መስራት ይኖርባቸዋል ብየ አምናለሁ እኛ ምዕመናን ደግሞ የበኩላችንን እንወጣ
@gadisakebede6334
@gadisakebede6334 10 ай бұрын
betim yigerimal
@shewayekebede893
@shewayekebede893 11 ай бұрын
ወንድሜ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ።
@anteaddisu9202
@anteaddisu9202 11 ай бұрын
Bewnet wpndemachin kalhiwot yasemalen
@sabashbzualem5711
@sabashbzualem5711 11 ай бұрын
የኔ ጀግናነህ ለምን ብትለኝ ከመጀመሪየሠው ጀምሮ አውቅሀለሁ ቀተለይ የዝዋይን የቤቸክርስትያን ችግር ቀድመህ ለሚዲያ ያቀረብክ ደፋር ጀግና ነህ።
@user-di9gh6ku6c
@user-di9gh6ku6c 11 ай бұрын
Edime yistih wedimachn❤❤❤❤
@andeyayetuya899
@andeyayetuya899 11 ай бұрын
አይዞህ የሰላም ጀግና በርታ
@user-qe2ue8gz1w
@user-qe2ue8gz1w 11 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@lamlamlamlam273
@lamlamlamlam273 11 ай бұрын
በእውነት በጣም ያሳዝናል ልብ ይስጥን ለሁላችንም ውንድሜ በርታልኝ እረጂም እድሜ ይስጥክ❤❤❤❤
@repact_culture
@repact_culture 11 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ብዙ ትምህርት ካንተ አግኝቻለሁ
@user-mc2qb8fr5g
@user-mc2qb8fr5g 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ነጋሽ የቤተክርስቲያናችን እቁ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ልቦና ይስጣቸው አዳዴም ያስቃሉ እውነት ነው የዝብሪት ደጃፍ
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 11 ай бұрын
አረ እባካችሁ እባካችሁ ቢያንስ ሦስት ሰባት ምህላ ቢታዘዝ እባካችሁ አረ ምንድነዉ የምንሰማዉ ሁሉ ጠቅላላ ዘግናኝ ፀያፍ ሞት ግድያ እስር መፈናቀል ክህደት አረ ማረን ይቅርበለን፡ አረምንድነዉየምንሰማዉሁሉጠቅላላዘግናኝፀያፍሞትግድያእስርሞ
@tigistambaw6981
@tigistambaw6981 11 ай бұрын
አሜን አሜን በአል አምሳ የከብርልን አሜን በሉ እሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 11 ай бұрын
በዓለ ሀምሳም እኮ የቅድስትቤተክርስቲያናችን ታላቅ በዐልነው ❤
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 11 ай бұрын
I wish anthnme besrknhe negashyee
@TsiK-mg5pr
@TsiK-mg5pr 11 ай бұрын
ባለጌዋችን ማጋላጥ ግዴታችን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 10 ай бұрын
ዘይገርም እኮ ናቸው አይ አምላክ ሆይ አይነ ልቦናቸውን ክፈት 😢
@Shewaye991
@Shewaye991 11 ай бұрын
ወንድሜ ነጋሽ የሠላም አባት ዕድሜና ጤና ይስጥልን ይህቺ ሀገር አብደን አሳበድናት በፖለቲካውም በሃይማኖቱም በዘረኝነቱም በሰው ንፍስ ማጥፋቱም በማፈናቀሉም ምን ያልሆነው ነገር እእለ ብቻ ይህ የመጣብን ከሰማይከምድር የከበድውን ሸክማችንን እሱ ባለቤቱ ይሸከምልን ብቻ ቀኑ ከፍቷል በቃ ይበለን ዩሃይማኖቱ ጉዳይብዙ ዋጋ የሚያስከፍለን ይመስለናል
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj
@DesalegnAdugnaDasu-js2yj 11 ай бұрын
Iwunaati nawuu yaalkawu ulluu Tanastoo inee nabiyi nanyi yamiil ulluu wushataam nawuu
@abinetbejiga
@abinetbejiga 11 ай бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ❤❤❤
@mesimesi2985
@mesimesi2985 11 ай бұрын
Yeker yeblen abatu mherten lakelen
@MeserttekalegWerkenh
@MeserttekalegWerkenh 11 ай бұрын
ሽቴ ጸበልነው ያልከው ሰው የሚገርምክ ዲያቆን ዘማሬ ነበር መዝሙሮች ሁሉ ሰርቶል የሱ መጨረሻ ይህ በመሆኖ በጣም በጣም አዝናለው አረ ተመለስ እባክህ
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 7 МЛН
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 119 М.
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН