ሐሰተኛው ነብይ የማጭበርበር አገልግሎት ሲጋለጥ | false prophet | joy chiro | exposed

  Рет қаралды 25,028

Jalo Media

Jalo Media

Күн бұрын

ሐሰተኛው ነብይ የማጭበርበር አገልግሎት ሲጋለጥ | false prophet | joy chiro | exposed

Пікірлер: 52
@amenberhane4310
@amenberhane4310 2 жыл бұрын
እኔ የነፃነት ታጋይ ነኝ በሃሰተኛ ነብያት እና የስህተት ትምህርት መምህራን ያሰሩትን ትውልድ እውነተኛ የእግዛብሄር ቃል በማቀበል ከእስራት እንዲፍቱ እኔ እታገላለው በመፀሃፍ ቅዱስ ውስጥ ስለ ወደፊቱ ክስተቶች የሚናገሩት አብዛኞቹ ትንቢቶች የተጻፉት ወይም የተነገሩት በነቢያት ነው። ለምሳሌ፣ ዳንኤል በጥንታዊው ዓለም የበርካታ ኢምፓየሮች መነሳት እና ውድቀት ተንብዮአል-የፋርስ መስክ ህብረትን ጨምሮ፣ በታላቁ እስክንድር የሚመሩት ግሪኮች እና የሮማ ኢምፓየር (ዳንኤል 7፡1-14 ይመልከቱ)። ኢሳይያስ ኢየሱስ ከድንግል እንደሚወለድ ተንብዮአል (ኢሳ. 7፡14)፣ ዘካርያስም እንደ ሀገር ከተመለሰች በኋላ በዓለም ዙሪያ ያሉ አይሁዶች ወደ እስራኤል እንደሚመለሱ ተንብዮአል (ዘካርያስ 8፡7-8)። ነገር ግን የወደፊቱን መንገር የብሉይ ኪዳን ነቢያት ዋና ተግባር አይደለም። እንደውም ትንቢቶቻቸው ከዋና ዋና ሚናቸው እና ተግባራቸው የጎንዮሽ ጉዳት በላይ ነበሩ። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የነቢያት ተቀዳሚ ተግባር ስለ እግዚአብሔር ቃልና ፈቃድ ለሰዎች በራሳቸው ሁኔታ መነጋገር ነበር። ነቢያት እግዚአብሔር እንዲናገሩ ያዘዛቸውን በመግለጽ የእግዚአብሔር መኳንንት ሆነው አገልግለዋል። የሚገርመው በእስራኤል ታሪክ መጀመሪያ ላይ እንደ ሀገር እግዚአብሔር ራሱ የነቢያትን ተግባር እና ተግባር ገልጿል። 18 ከእስራኤል ልጆች መካከል እንደ አንተ ያለ ነቢይ አስነሣላቸዋለሁ፥ ቃሌንም በአፉ አደርጋለሁ። ያዘዘውን ሁሉ ይነግራቸዋል። 19 እኔ፣ እኔ፣ እኔ፣ እኛ፣ እኛን ሊረዱኝ ከማይችሉት እንበልጣለን፣ ነቢዩ ይሞታል። ዘዳግም 18፡18-19 የዘመናችን ነብያቶች ምን ብለው ምን ተፍፅሞአል ? እውነተኛ ነብይ ካለ ሃሰተኛውን ለምን አይነግርንም እውነተኛ ነብይ ከሃሰተኛ ነብይ ጋር አብሮ ይሰራል እያላችሁ ነው እዩ ጩፍን ሃሰተኛ አድርጋችው ዮኒን እውነተኛ የምታደርጉት የኔ ወንፍት የኔ መመርመሪያ መፀሃፍ ቅዱስ ነው እስካሁን ያገኘውት የእግዛብሄር አፍ የሆነ ነብይ የለም እግዛብሄር የነኝ ጨካኝ ነብያቶች መጫወቻ ከመሆን ያድነን
@user-bv6uv4qi2x
@user-bv6uv4qi2x 6 ай бұрын
Wushetam Achebribari ante neh silikun ke gubaye wosdo new photo yaworedew minatefa hulunim agelgay wushetam tilalachu Nebi Joy Geta yibarekih ❤❤
@fikerbazi-gk5kv
@fikerbazi-gk5kv 12 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እንደነ ዚህ አይነቶች አሰናካይ አንተ ጠብቀን😢😢
@user-wj3ey7fk5x
@user-wj3ey7fk5x 5 ай бұрын
አሜን ተባርክልኝ የእግዚአብሔር ሰው ተባራክ አግልግሎት ይባሬክ
@user-gc6oz9hn8i
@user-gc6oz9hn8i 3 ай бұрын
እውነተኛ ነቢይ ነው አትሳሳት እግዚአብሔር አምላክ ይፈርዳል።
@tigistofficial1574
@tigistofficial1574 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ውይ ጉድ ጌታ ሆይ ቶሎ ናልን
@mululemessa7215
@mululemessa7215 Жыл бұрын
Hey, don't put curse on you please stop God bless you
@ruhamafikru1758
@ruhamafikru1758 4 ай бұрын
Geta Eyesus demu afsiso nefsun seto wedonal liwesdenm yimetal.Wegenoche lesu tezegaju hasetegnaw Kirstos yihew metwal,Bzuwochn eskiyast dres bzu teamr yiseral.Medachnn kerbwal esun Enyaz,Le Egziabherm Le Genzebm anigeza.Seytanm Genzebna habt endiset eweku. Wede Egziabher yemikerb lb yisten Tebareku.
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 жыл бұрын
እኔ የምያሳዝኑኝ ሰዎቹ ና ቸው
@user-js3px6el5b
@user-js3px6el5b 5 ай бұрын
ye Nebeyat Telat endante ayenetun seyetan yeseyetan agelgay neh meder mitregemewu endante ayenetun yeNebyat Telat mikneyat new. Joy lewongel Moto yetenesa Lij new leterabe agurashe He is Major One Prophet Joy Chero!!!! Ewodehalewu prophet Geta bebelete Keber Yegeleteh!!!
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 9 ай бұрын
እግዚአብሄር እኛን ለማስገራሚ አይሰረም
@user-oz2lj9gz4z
@user-oz2lj9gz4z 4 ай бұрын
Egiziabiher Eyeseraw. New kifum Eyeseraw new
@DeeraDeera-bj8ei
@DeeraDeera-bj8ei 12 күн бұрын
Atisasatu Higzabier.Hawaqii Naw
@Sarah-zc8lq
@Sarah-zc8lq 2 жыл бұрын
እግዚኦ ጌታሆይ ለነዚህ አዉሬ ዎች አሳልፈህ ትሰጠን እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔርን እናመልካለን እምነት ከጀራ ከፈዉስ እና በየሱስ አምኖ ከመሰየፍ ያለፈን አንተ ትዉልድ ከፍለፍት የተዘጋጀልህን ባየህ የት ትገባ ይሆን
@mikiyashaile8963
@mikiyashaile8963 2 жыл бұрын
Geta zemenhennnnnnnn ybarekkkkkkkk tebarek geta kantegar new hasetegnchn agalt
@myturn2002
@myturn2002 2 жыл бұрын
ጠንቆይ እና እንዚህ በምንም አይለዩም ወይም ድራማ ይመስላል አሪቲስቶች ትንሽ አረፍበሉ በቸርች ውስጥ ድራማ እየተጀመረ ነው
@mesayalemayehu996
@mesayalemayehu996 2 жыл бұрын
Esti bezihu afeh ewntgnwenem negrin plc
@mikiyashaile8963
@mikiyashaile8963 2 жыл бұрын
God bless you bro
@obsiaschalew9112
@obsiaschalew9112 2 жыл бұрын
yihe kebt hizb mechem ayigebawum mezlel nw amelu
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 2 жыл бұрын
እኔ እኮ የሜገርመኝ የእውነት እንኳን ቢሆን ምንድነው እንደዚህ የሚያሳብዳቸው ትንቢትን መርመሩ ነው የሚለው ቃሎ ስማችሁ በሰማይ ሰለ ተፃፈ ደስ ይበላችሁ ነው ያለው እየሱስ so What ቀጥሎ ምን ተፈጠረ እንደዚህ አዋክቦቸው ምንም ሳይፈጠረ አጮጭሆቸው ሚጀር ዋን ይባላል ወይኔ ይሄ ህዝብ ግን ድንዙዝ ነው ያስታውቅበታል እኮ ሲጀመር ውሸቱን እንደሆነ በአይምሮው የያዘውን ኤንፎርሜሽን ሲጠፋበት በፎቶ ብሎ ገባ ከፍለፌት ያሉት ሰዎች በሙሉ የሱ ሰራተኞች ናቸው። ይሄን ስል ግን እውነተኛ ነብያቶች የሉም እያልኩ አይደለም እውነተኛዎች እንዳለ አቃለሁ ደሞም በነሱ ተጠቅሚያለሁ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን የመሆኑ ምልክት ነው ። ይህ ነብይነኝ የሚለው ሰው
@solohaile7037
@solohaile7037 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ነብይ ነው።
@Ethiopia-uz3kb
@Ethiopia-uz3kb Жыл бұрын
Leba Leba Uuuuu
@berhaneyakobwedisebeko...3032
@berhaneyakobwedisebeko...3032 2 жыл бұрын
seytanm ye egziabher melaak temeslo ymetalna manm annm atmenut ye egziabher Kal bchanew ewnet Chaw.
@elemmtube
@elemmtube 2 жыл бұрын
Beki proof alawerahm ante rasih bro ... le you tube genzeb bilachw yalaregagetachutin ngr upload lemareg atchokulu.... geta mastewal yisten, thanks
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 2 жыл бұрын
ታድያ ምኑ ጋ ነው ውሸቱ? አልታየኝም።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 жыл бұрын
ፎቶውን ያገኘው ከፌስቡክ ላይ ነው ከሰውየው ጋር ከዚህ በፊት ይተዋወቃሉ በዛላይ ከሰውየው ጋር የፌስቡክ ጋደኛ ናቸው ደሞ ወንጌል ሳይሆን ሰውየው ማጭበርበር ነው የያዘው ሌባ ባለጌ ነው
@marydobamo7433
@marydobamo7433 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንቲ ላይልን 🙏
@almazmuktar7580
@almazmuktar7580 2 жыл бұрын
ዝም በል ማንን እንመን ፈራሁ
@ShewitM-rn8ic
@ShewitM-rn8ic Ай бұрын
Yanten menfes metaw iyesus hulunn ychilal
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 2 жыл бұрын
Ewur ewurn bimeraw teyayiZo wede gedel new,egziyabher yimaren
@berhaneyakobwedisebeko...3032
@berhaneyakobwedisebeko...3032 2 жыл бұрын
atum eritrawyan amenti eina bahalti nab Adis abeba endakedkum ab zelekumo amlak kemzeyele ethasbu entaamnun mhret yewrdelkum eway zerefa kab hasewti nebyat tetenkeku ata amlak kab denkurnan enzazen awsana eway bsm yesus egessahalehu .
@fisehayeaa8079
@fisehayeaa8079 2 жыл бұрын
Eneko yemigermegn hasetegna nebey gar hedew yemiyachaferut sewoch nachew ebakachehu menfesen mermeru
@Ethiopia-uz3kb
@Ethiopia-uz3kb Жыл бұрын
Isti Lerasim Asigeba Ante Korima Neger
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177
@wantihundumtuuwaaqayyofind9177 2 жыл бұрын
Pa demo atafrum esu real neby new ke lelawu antsar endelelochu slalasdegeme new
@afomiaafiii3257
@afomiaafiii3257 2 жыл бұрын
ምን፡አለ፡ጌታ፡ቢቀጣቸው
@mesfinabiye9287
@mesfinabiye9287 2 жыл бұрын
ሀሃሀሃሀሃሀሃሀሃ
@Nefisa630
@Nefisa630 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ አይድሌ ምት ይሻላል ከዚህ ውርደት
@zerihunwoldeyes2980
@zerihunwoldeyes2980 2 жыл бұрын
Why all these drama ?
@ameleworktsegaye2542
@ameleworktsegaye2542 2 жыл бұрын
አጭበርባሪዎች
@tigstbelete6256
@tigstbelete6256 4 күн бұрын
Zzzzzzzzz 8:02
@mohammedkedir1694
@mohammedkedir1694 2 жыл бұрын
Are Yemen sew eserut
@misganuyohannis6623
@misganuyohannis6623 2 жыл бұрын
😒😒😒😒😒😒😒
@rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279
@rawed.abdrhmnrawedabdrhmn6279 2 жыл бұрын
Chrchu yete naw
@tensuhabtu4715
@tensuhabtu4715 2 жыл бұрын
Geta ykebln
@manyalush6163
@manyalush6163 2 жыл бұрын
ታዲያ የቱ ጋ ነዉ ዉሸቱ ይልቁን ያንተ ነዉ ዉሸት
@birukgirmay3594
@birukgirmay3594 2 жыл бұрын
አንተ ከፌቡ ያሳየሄው ፎቶና እሱ ያሳየው ፎቶ አንድ አይደለም በደንብ እየው የለበሰው ልብስ አንተ ያሳሄው አይደለም። ራስህ ውሸታም ነህ።
@ethiopia7544
@ethiopia7544 2 жыл бұрын
የሌባ ተባባሪ አትሁን ጭሮ እልም ያለ ውሸታምና አጭበርባሪ ባለጌ ነው እግዚአብሔር አይዘበትበትም ንስሃ ነው መፍትሄው
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 2 жыл бұрын
Mendenew yemetelew
@sarauzi1945
@sarauzi1945 2 жыл бұрын
menahu megrem derama u nu 😠🤮
@user-nh7ug5qo4b
@user-nh7ug5qo4b 5 ай бұрын
ነብይ ጆይ ጭሮ እዉተኛ ነብይ ነዉ 📖📖👈 ወንድሜ ዝምብለህ የነብያት ስም አታጥፋ 🙅ታዉ ቤቃ ምህረት ይብዛልህ😢
@endlesstube8676
@endlesstube8676 2 жыл бұрын
ወራዳ ሌባ.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
#333 የሚስቱ ጉድ ተጋለጠ || 21 February 2023
24:55
Prophet Joy Chiro - Lj Tv Worldwide
Рет қаралды 17 М.
በላይ ሽፈራው  ሐሰተኛ ነቢይ False Prophet Belay Sheferaw
31:03
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН