ፓስተሩና የኛ የኦርቶዶክሳዉያን ጥያቄ ( በመምህር ተስፋዬ )

  Рет қаралды 50,827

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 390
@sewmehon9860
@sewmehon9860 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ዛሬ የአባታችን የአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ክብረ በዓል ነው እንኩአን አደረሳችሁ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@tigistitigisti4792
@tigistitigisti4792 2 жыл бұрын
ይገርማል በስንት አመቱ ቢወልደው ነው እኩያው ነውኮ ወንድሙ ይሆን ያሳደገው ሆ ይገርማል ልጅ በልጅነት አሉ ሆ አይይ ጭራሽ በዘፈን ስው እንዴት ራሱን ያያል ጉድ ነው እግዚአብሔር እንዲህ ያጋልጣቸው ያሳዝናሉ አርቲስት ዘማሪት አቦነሽ አድነው እሷም ልጆቼ ዘፋኝ መሆን ይፈልጋሉ ችግር የለም የፈለጉትን ይሁኑ ብላ ነበር አይይ ደግሞ የተዋህዶ ልጆች የፖስተር ቼሬን ትምህርቱን ሼር ያደርጉታል ለምን ስለትዋህዶ ስለ ድንግል ማርያም ሲናገር ስምተው ሲጀመር የእኛ ስንት ስባኪያን እያሉ ምን አገባን አለመታደል መምህር የምታይበት መነፀር ደስ ይለኛል በርታልን ከክፍ ይጠብቅልን አሁን ይህን የተናገረው የእኛዎቹ ቢሆኑ ኑሮ ቢዶ እየቆረጡ ያስጡን ነበር የእነሱሲሆን ዝም ይላሉ ልቦና ይስጣቸው ሲጀመር መዝሙር የሚሉት ያው ጭፈራ ነው የጌታ ስም ስላለበት ብቻ እንጅ ምንም ልዩነት የለውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው ምን ይባላል የአንተን ገጠመኝ ቢስሙ መልካም ነበርና
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 2 жыл бұрын
ትክክል
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 2 жыл бұрын
የመምህራችን ቤተሰቦች እንኳን ላባታችን እስትፋሰ ክርስቶስ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ውድ መምህራችን በእውነት እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም አብዛዎቻችን ሳናመዛዝን ነው የምናየውን ሁሉ የምንከተለው
@sabaasefa3568
@sabaasefa3568 2 жыл бұрын
በቲቪ ነው ያየሁት ለኮሜንት ነው የገባሁት እኔ ዬናታንን እሰማው ነበር እና በማድነቅ የምንሰማቸውን ሰዎች በየመሀሉ የሚከቱትን በጣም ወሳኝ እና ትልቅ ከእምነታችን ጋር የሚጋጩ ስህተቶች ልብ አንላቸውም እንግዲ ስለ ድንግል ማርያምና ስለ መላእክት ያለውን ሁላችንም ሰምተናል ልዮነታችን በጣም ትልቅ ነው ምንም መስማት አያስፈልግም ሲጀመር ሙሉ ትምህርታቸው ምድራዊ ነገርን ነው በዚህም በዚያም በዘመናዊ የአይምሮ ግንባታ እንደ ሳይኮሎጂ መልክ እያደረጉ አዳራሻቸውን መሙላት ነው ሚፈልጉት. ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
በትክክል በማር የተጠቀለለ እሾህ ናቸው
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኳን ደህና መጣህ እረረረረረ መናፈቃን ጋራ ህደህ መማር አያስፈልግም ለራሳቾው ጠፍተው ያጠፉናል ተመስገን የኦርቶዶክስ መምህራኖች እጀግ በጣም ብዙ ናቾው እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉውም አዳምጫ እመለስ አለሁ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የኔ ትሁት ስወድሽ እኮ
@አፀደማርያም-መ7ቘ
@አፀደማርያም-መ7ቘ 2 жыл бұрын
@@BeteHohe እኔም በክርስቶስ ፍቅር ውድድድድ ነው ማረግሽ ምዓረይ
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር 2 жыл бұрын
አይ ለነሱ ላይገባቸው ይችላል ግን የኛዎቹ የዋሐን አንዳንድ ሰዎች አሉ የሚሔዱ ለነሱ ነው አንዳንደይም የዋሐን ለማለት ይከብደኛል ጅሎች ነን ለማለት አያንስም
@سندالراشد
@سندالراشد 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንኳን ደህና መጣህ ቃለሂወትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አውነትነው መምህራችን አግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን መምህራ አውነትነው በአድሜና በጤና ሽሽአመት ያኑርልን መምህራችን አኛ አቁ የተዋህዶ አቁ መምህራችን ባተ ቡዙ አውቀንል ሰለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️❤️
@hewetjiru1298
@hewetjiru1298 2 жыл бұрын
@@BeteHohe አፀደ ማርያም
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
የኛ ልዩ መምህረ ትለያለህ እኮ በእውነት ልዩ ትምህረት ነው ያስተማረከን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እናስተው እናስተውል ወገኖቻችን እኔስ ድረሽም አልልም ከሁሉም ነገራቸው እፈራቸው
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 2 жыл бұрын
ሁሉም መናፍቃን አንድ ናቸዉ ባህሪያቸውን የሚቀያይሩት ሰዉ ለማሰናከል ነዉ አትሸወዱ በተለይ ኦርቶዶክሳዉያንን መንቃት አለብን ሰይጣን ምንጊዜም ቢሆን ስራዉን አይፈታም
@Snowflake21-q7r
@Snowflake21-q7r 2 жыл бұрын
100%
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
በትክክል እነሱ ሁሉም አንድ ናቸው ከነሱ ይጠብቀን ፈጣሪ
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
እውነትክን ነው
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን እውነት ሁሉም መናፍቃን ውሸታሞች ምድረ ተኹላ ናቹ ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይሰጣቸው ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር🥰 ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አሰቡኝ😥
@meskeremtesfaye8486
@meskeremtesfaye8486 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ እምነት ተከታይ በመሆናችን በእውነት ስርዓት ያላት በቤቱ ያጽናን!!!
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደና መጣህ ጎርፍ እያሳቀ ይወስዳል አሉ መናፍቃንም እያሳቁ እንዳይወስዱን መጠንቀቅ አለብን ምእመናን ቃል ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ሰለሰጠሀን መረጃ እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን መምህራችን 💞💞💞
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_የእማ ፍቅር ወዳጅ የእኛ እንቁ መምህራችን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የኔ አባት እመቤቴ ማርያም ረዥም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጣችሁ በእውነት አቤት አስተዋይነት እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ ይጨምርላችሁ በእውነት።_
@welansaali674
@welansaali674 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችንቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን 🙏🙏
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጠህልን ውድ መምህራችን እውነት ነዉ ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
_አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትና የይቅርታ አባት ሀጥያትም ሰርተናል አምፀንማል በቃልህን አንሄድም ብለናል ስለ ምህረትህ ስለ ቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ህዝባችንን ጠብቅልን ጠብቀን ለዘላለሙ አሜን፫_🤲🏻💚💛❤🤲😭
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ6መ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ6መ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tuba9437
@tuba9437 2 жыл бұрын
በጣም የምትገርሙ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆናአቹ እንዴት ወደ መናአፍቃን አዳአራሽ ለመሔድ ታስባአላአቹ እራአሳአቹሁን ፈትሹ መእምህር ፈጣሪ ይጠብቅልን 🙏🙏
@tadumagna2608
@tadumagna2608 2 жыл бұрын
ልክ ነህ መምህር እኔም እንዳተው ነው አስተሳሰቤ በጭራሽ እነሱን መከተል አያስፈልግም ሲጀመን እግዚአብሔር በስድብ አይከብርም።ሲመክርም በስድብ ነው።እኔ ምኑም አይጥመኝም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሁሉም መናፍቃን ለምድ የለበሱ ተኩላ ናቸው 😢ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ ቤተክርስቲያንን ለማውደም ትውልዱን ነጠላ ለባሽ ፕሮቴስታንት ለማድረግ እጅግ በጣም እየሰሩ ነው በጣም ልስልስ ብለው ለኛ አዛኝ መስለው ነው ሚመጡት ከኦርቶዶክስ አዳማጭ እንዲያገኙ እንንቃ የእውነት እኛ ቤት ስብከት አጥተን ነው ወይ???? ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ወንጌል አይሰበክም ወይ? በደንብ አለ 24ሰዓት ሙሉ የክርስቶስን ወንጌል ትሰብካለች ተዋህዶ እኛ ያለነው ዘፈን ላይ ዳንስ ላይ መጠጥ ላይ ዝሙት ላይ ጭፈራ ላይ ነን 😭ለዛ ነው እንደፈለጉ እንደበግ የሚጎትቱን 😭😭😭😭
@biniyamsirak9689
@biniyamsirak9689 2 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድሜ!! እሄ አመዝራነት ነዉ ወደ ሌላ ሐይማኖት ሜሄድ የነሱን መዝሙር ትምህርት መስማት አመዝራነት ነዉ። ብረሐን ከጨለማ ምን ህብረት አላዉ?? መናፍቅ መናፍቅ ነዉ።።
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
እንኳን ሰልም ምጠሸ እህታችን ዘረይ ቅደምሸኝ በዘ ገዘይ ከምንተ ልይ አይሸ አልህ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
@@የደንግልማረያምልጀነኝ የኔ ውድ እንኩዋን በሰላም መጣሽ 😘እናዳምጥ ከልባችን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ሰም ጁሮ ይስጠን 😭
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
አይደለም እኔ ምለው ወንጌል ይላሉ ወንጌል ከሆነ ለዓለም ስበኩ ነው ያለው ለምድ ነው ግን ኦርቶዶክስ ኑ ተማሩ ብቻ ይላሉ እንዴ ለምን እውነት ከሆነ ለሁሉም እኛ ት/ት ብንፈልግ በሽ በቤተ ክርስትያናችን
@monaperez6398
@monaperez6398 2 жыл бұрын
ባንተ ላይ ሆኖ የመከረንን የገሰፀንን አምላክ እናመሰግናለን መምህር በርታልን የክርስቶስ አርበኛ
@helyadaabraham1996
@helyadaabraham1996 2 жыл бұрын
ወንድም እህቶቼ አትመኙ እንዴት እንሂድ ወይ ብላቹህ ትጠይቃላቹሁ ለመምህራችን አስተውሉ ጎርፍ ስወስድህ እንኳን እያሳሳቀ ነው ይላሉ የድሮ አባቶዎቿ መናፍቃን ስሰብኩ ማር ሁኖ ነው ምቀርብህ ዋውው እንድህ ናቸው እንዴ ብለህ እንድትገባላቸው ለኔ ገጥሞኛል በጣም ደግናት ሁሌ ወደኛ ቤት ትመጣ ነበር እኔ እርጉዝ ነበርኩኝ ስወል ከጥዋቱ 9 ሰአት ነበር የወለድኩት እና መጣች ልታየኝ ከዛ የሴይጣን ነገር ይመስለኛል በጣም ታመምኩኝ አዋላጆች ውጥቶ ሄዱ ለምን እንደ ወጡ አልገባኝም እሷ ከኔ ጋር ናት ያቺ መናፍቅ እህታችን በጣም አመመኝ ደም በጣም ይፈሰኛል ግን እሷ ነበር ስትጠርግልኝ የነበረቹ የምያመኝ ደግሞ ከእንብርቴ በታች ከማህጼነይን በላይ ነበር ልጄ ትቻት ወደ ሽንት ቤት ይዛኝ ደግፋኝ እየሄደች ከጥዋቱ 9 ሰአት አስከ ከምሽቱ 21h:00 ነበረች ጓደኛዋ አጠርታ ጎንፎ ቡና ጭማቄ ይዞልኝ መጡ እና አይገርማቸውም ብታምኑን ባታምኑም እሷ ስትሄድ ከ 1 ሰአት በኋላ እግዚአብሔር ይመስገን ተሻለኝ ግን ልጄን አልወዳትም 8 አመት ሁኗታል ብሆንም አልወዳትም እሷም ለኔ እንደዛው ግራ ገብቶኛል ለማን እንደ ማማክሮው ግራ ገብቶኛል መምህርዬ እባክክ አንብበክ መልስልኝ ለምን እጠላኋት እሷውም ለምን እንደ ምትጠለኝ መልስልኝ ????????? እና እኔ ያሁላ አድርጋልኝ አዝንባብያየ ወደ እሷ ልሂድ ብየ አስብ ነበር ከዛ ቅዱስ ሚካኤል ስር ስላደኩ ቅዱስ ሚካኤል ትቼ መናፍቅ ልሆን ነበር ከዛ በህልሜ ግመል ስያራሩጠኝ ደቀመዛምራኖች በማሃላቸው አልፌ ሄድኩኝ እና እንድህ ብየ ስነግራት ለእህትዋ እና ለሷ እህቷ አለችኝ ከኛ ወጥተሻል አለችኝ እና ከዛ ደስ አለኝ በውስጤ መቼስ ወደ እናንተ ገባሁኝ አለኩኝ ና ተመስገን ብየ በሰላም ወደ ቤቴ ሄድኩኝ ከዛ ያቺ ወደኛ ቤት ሄድኩኝ በሁለተኛ ግዜ ያዝቺ ወደኛ ሁልሌ የምትመጣ ያገዘችኝ ሁለተተኛው ያናደደኝ የፓስተር ዳዊት አባቶቻችን ገዳማትን ስሳደብ ሰምቸው ለምን አፉን ከፍተው ይሳደባል የዋህዎች ትመስላላችሁ ስላት አዎ ተሳስቸ ብሎ ይሆናል እኮ አለችኝ ስለ እውነቱን በጣም ነበር የተሰማኝ ተዋህዶ እምነቴይን እንድህ ስያቆሽሽዎት ይሰማሃል ውስጥክ እና ከዛ ከአንድ ወር በኀላ አያቴ መጣች እና እሷን መጥታ ከኛ ጋር አመሽች አጎቴም ነበር ልሰብካት ጀመረች ለአያቴ ከዛ ባለቤቴ እኛ የእመቤታችን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬ አደለንም የተቀበልነው የእናት አባታችን ሃይማኖት ድንግል ማርያም ክብረ በአልዋ እናቴ ስታከብራት አይ ነበር ትንሽ ሁኜ አሁን ግን ይበቃሻል እንደ እህታችን መጠሽ መጫዋት ትችያለሽ እኔ ጌታ ተቀበሉ የምይን ከሆነ ግን አሁን ውጭልኝ ከቤቴ አላት በማግስቱ ለኔ አስደከምሽኝ አለችኝ ገረመኝ አሁን ከልመጣች 8 አመት አረገች ስያገኛት መንገድ ሰላም ነሽ ትለኝ አለች እኔም እንደ ጥሩኔትዋ አርሸ የደገፈቸችኝ እኔ እፈልግ አለሁኝ ወደ ቤትዋ ሂጀ ልጠይቃት አጠገቤ ነው የምት ኖረው ግን እፈራለሁኝ መናፍቃን የሆነ መንፈስ አላቸው እና የተዋህዶ ልጆች ተጠንቀቁ በተዋህዶ ሁኔን ዴህይተን እንሙት ተዋህዶ እኮ ህይወት ናት ውብ ናት እውነት ምዙቃ አትስሙ ወንድሜ በሙዝቃቸው ምግባቸው በመብላት ወደ ነሱ ሄደ ድሮ ደግ ነበር አሁን ብታዩት የምሳደበው ስድብ ወላጆቹን ማማት ሁኖ ቀረ እንጠንቀቅ ከማ ጋር እንደ ምንሄድ እንወቅ እባካቹሁ እኔ ግን እምዬ ተዋህዶን እወዳት አለሁኝ
@netsanetmulugeta2295
@netsanetmulugeta2295 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ መምህር ቃላት የለኝም ተባረክ ኑርልኝ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ 💞💞🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏 መምህርዬ ያንተ አይነቶችን አብዛልን 👏🙏
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር 1:02 እውነት መምህር ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢገዛ ነፍሱን ቢያጏድል ምን ይጠቅመዋል የሚለውን የመፅሐፍቅዱስ ቃል የገለፅክበት መንገድ በጣም በጣም ይገርማል ውስጤ ግብት ነው ያለው WOW 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 жыл бұрын
ይፍታህ ተከፈት እንኳን ደህና መጣህልንን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መድሀኒአለም ይጠብቅልን ከነ ሙሉ ቤተሶቦችህ አሜን መናፍቃን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ቁድስ ሚካኤል በመንገድ ይምራቸዉ አሜን ❤❤❤
@seleamwitseleamwit513
@seleamwitseleamwit513 2 жыл бұрын
መምህሬ ኑርሊኘ በእድሜኤ በጢና ቃልህይውት ይሰማልንንን እግዚአብሔር ማሰትዎሉኔ ይድልን ኦርቶዶክስ መሁን እግዚአብሔር ይመርጠው ሰው ነው
@سارةمحمد-ج1ن
@سارةمحمد-ج1ن 2 жыл бұрын
ጥሩአድርገሀል መምህርዬ ምንአለበት እዳተአይነት መምህርቢበዛልን ምርጥጥያቄነው ያቀረብከው። ፈጣሪይጠብቅህ የኔእቁ
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 2 жыл бұрын
እየሱስ ሙዚቃ አይጠላም አላለችም ልብ ይስጣቸው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን
@emebeabebayehu4535
@emebeabebayehu4535 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ መምህራችን ልቦና ይሰጣቸው 🙏🙏
@tsedale2014
@tsedale2014 2 жыл бұрын
ዘፈን አጥያት ነው የሚለውን ገልብጣ ነው
@kassechmulugeta8728
@kassechmulugeta8728 2 жыл бұрын
እኔ ይገርመኛል መምህር የምታይበት መነፅር ድንቅ ነው ክበርልን የኛ እንቁ መምህር
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 2 жыл бұрын
የውርቶዶክስ ተዋህዶ እመነት ተከታይ በመሆኔ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ ሰለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እናተን የመሰለ መምህራን ሰቶናል የምንማርዉን በማስተዋል ከተገበርን የናተን መርዳት በቂነዉ ፖሰተር ጋር ለመሔድ አያስፈልግም የነሱንም ልቦና ይመልስልን ደግሞ እመቤቴ እማ ፍቅር ትማርካቸዉ ድንግልን ስጠራት ስሞ ሲጠራ ለሷ ካለኝ ፍቅር የተነሳ ልቤ በደስታ ይሞላል ስሞ ስነሳ እማ ፍቅር 🌹❤
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ከነ ቤተሰብህ በርታልን እኛንም ወደ ቀናው መንገድ ይምራን ከመንገድ የወጡትንም ወደ መስመር ያምጣልን በእውነት 🙏🙏🙏
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን ይገርማል የመናፍቃን ዓላማና ዘዴ ነው እግዚአብሔር ኣምላክ በቀናው በመንገዱ ይምራቸው እና ቸርቻቸው መሄድም አያስፈልግም ማስተዋሉ ይስጠን
@muby2667
@muby2667 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛልህ ውድ መምህርችን ፀጋው ይብዛልህ በእውነት ቃል ህይወት ቃል በረከት ይስማልን አባታችንን
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ኑርልን የኛ እድ እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የነዚህስ እራሳቸዉ ስተዉ የሚያስቱትን እግዚአብሔር ከኛ ያርቅልን ምክናቱም የማይድን አይድንም ☝️✝️
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ
@ገብርኤልየድንግልአብሳሪ 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ ስቱን የተኛውን አነቃህው ቅዱስ ዑራኤል አክሎ እውቀቱን ይግለፅልህ ውድ መምህሬ አሁን ምን ብየ ልመርቅህ አቦ አንተን በክፉ አይኑ እና በክፉ እሚያስብህን ከጥልቁ ጉድጎድ ጠልቀው ይቅሩ አሜን አሜን አሜን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 2 жыл бұрын
⛪️መምህር በጣም እናመሰግናለን በስህተት የሄዱትን ስለመለስክልን። ኦርቶዶክሳውያን የሐይማኖታችንን ስርዓትና ቀኖና ከማይመስል ትምህርት ታቀቡ ።እንዳትጠለፉ እራሳችሁን እወቁ ።⛪️ተዋህዶ ቤት ሁሉም አለ።⛪️⛪️⛪️
@astereyasuyetewahidolij2119
@astereyasuyetewahidolij2119 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ያው ነው እኮ መዝሙራቸውና ዘፈኑ
@ኤፉታህወለታመርያም
@ኤፉታህወለታመርያም 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህር እናንተ ባትኖሩ ኖሮ እንጠፋ እና እንታለል ነበረ እና ታኩላዉን እየመረጣችሁ ስሌ ለቀማቺሁልን እናመሰግናለን መምህር ሺ ዓመት ኑሩልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይጠብቂልን ከክፉ ሁሉ 🙏🙏
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን አይነት ልቦናቸውን ይግለፅላቸው
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጥን እንጅ የሁን ዘመን ትውልድ እንኳን ዝም ብሎ መነዳት ነው አይ አምላኬ ሆይ ከቅድስት ቤተክርስቲያን እዳንወጣ እርዳን !
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 2 жыл бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዝልክ 💒🇪🇹💒🇪🇹💒♥♥🌿🌿🌿🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️ግን ሲጀመር ላምን የሌላ አይምኖት ተምርት ትክትላልችሁ ✝️✝️ ክርስቲያን የሁንአች እስክ የኛኑ በደንብ ተማሪ እግዚአብሔር ልቦና የስጣን
@birhanbogale2041
@birhanbogale2041 2 жыл бұрын
ewnet new
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ንግግሩ ይመስጣል በግልፅ ስለሚያወራ ግን ሙዚቃ ሀጥያት ነው ፈጢሪን በዝማሬ ማመስገነው ፈጣሪ የሚወደው ሙዚቃ በጣም እሰማ ነበር ያንተን ትምርህት ስጀምር ለስግደት ዘወትር ስንበረከክ ዘፈን አቁምያለኽ ባለኝ አጋጣም ስብከት ጉባኤ እና መዝሙር በደንብ አዳምጣለው ተመስገን ያልከዌ ሁሉ ልክ ነክ
@ሊያአንዳርጌ
@ሊያአንዳርጌ 2 жыл бұрын
እኛ ኦርቶዶክሶች እኮ ደዝዘናል ይሄንን ለመረዳት እኮ መምህርም መጠየቅ መደናበርም የለብንም ሀሳባቸው በጣም ቀላል ነው ይገባናል እግዚአብሔር ሆይ አተ አንደበታችንን አብራልን የውነት ስለሀይማኖታችን ጠንቅቀን ስለማናቅ ነው እጅ ብናቅ ኖሮ ይሄ ነገር ለጥያቄ አይበቃም እናሳፍራለን መምህሮች በትምህርት እየለፉ መልሠን እዛው ለመጥፋት የምንቸኩለው አረ በመቤቴ እናስተውል ፖስተሮችን ሳይ ጌታን ድራማ እየሠሩ ነው የሚመስለኝ መጀመሪያ አለባበሣቸው ብቻ ይነግራል የኛን ስነስረአት አይታችሁ እዴት አትረዱም ሠርግ ቤት የምትሄድ መስላ ተለቅልቃ ሱሪዋን ሠንጋ ትዘላለች የኛ ውበታችን ነጭ በነጭ ሆነን እስከግራችን ጫፍ ለብሠን ሌላው ይቅርና ቁርጭምጭሚታችን እንኳን እዲታይ አይፈቀድም ሌላው ይቅርና ውበታችን ብቻ ወደ ራስ ይመልሳል ብቻ መድናችን ወደ ራሱ መንገድ ይመልሰን አባታችን እዩብ መልሠን እንመለሳለን አደለ ያለው እሱ ታልመለሠን እኛ ግትር ነን ወደቅፉ ይመልሰን
@halimahalima9186
@halimahalima9186 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘💘
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ
@የማርያምልጅ-ኈ2ኰ 2 жыл бұрын
መምህር እንኮን ደህና መጣክ እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ኮ ለንኛ ለኦርቶዶክስ ትልቅ ትምህርት ነው አንድና እንድ እምዬ ኦርቶዳክስን የሚያክል የለም
@HelenamanuAmanu
@HelenamanuAmanu 2 жыл бұрын
እኔ ከአስር አመት በፊት ፓስተር ዳዊትን ተከታይ ነበርኩ መምህር ተስፋዬ እዳልከው በጣምይቀልዳል ለዛ ይመስለኛል ዕረቡ አርብ መካኒሳ አልቀርም ነበረ ግን ስለመጽሐፉ ቅዱስ አድም አላውቅም ነበር ልጅ ወልጄ ለማንኛውም ይጠመቅ ብዬ ክርስትና አስነሳውት ምንም እውቀት ስለለኝ ምናልባትም ልጄንም ይጄእዳልጠፋ ፈርቼ ነበር ክርስትና ያስነሳው እህቶች ወንድሞች መጠቀቅ አለብን የሚሲብ ነገር አላቸው ውሃው እያሳሳቀ ነው እንጠንቀቅ እኔግ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ለስደት ብዙ ነገር እተማርኩ እድሜ ለአባታችን ለመንክራ መምህር ግርማ ለመምህር ተስፋዬ እመቤታችን ትጠብቅልን ደግሜ የምነግራችሁ እህቶች ወንድሞች የምናየውን ቪዲዮ እንምረጠ እነሱ የኛን ቪዲዮ አያዪም መዝሙር አያዳምጡም እኛ የምናየው ቪዲዮ መምረጥ አለብን እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራል
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ፈ1ቸ
@የቅዱስሚካኤልልጅነኝ-ፈ1ቸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ፀጋወ ያብዛልህ ኑሩልኝ💛
@mystoe9261
@mystoe9261 2 жыл бұрын
በጣም እሚገርም ነው እንዴት የእኛ ነገር ጤነኛ አስተሳሰብ ያለው ስው ይሄን ጥያቄ እሚጠይቀው ፣ይሄ እማያሳየው ገና ስለ መናፍቃን ምንም አልገባንም ማለት ነው።
@tirukelemshetie2626
@tirukelemshetie2626 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አንተን በምክንያት ለኛ ሰጥቶናል ዘር ይውጣልህ ተባረክ! ዛሬ ስላነሳኸው ሀሳብ ግን በኦርቶዶክስም ቢሆን ስለ ትዳር በደንብ የሚያስተምር ቀሲስ አሸናፊ ገ/ማርያም ወይም Agape ze Ortodox Tube ውስጥ ገብታችሁ ተመልከቱ በጣም አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው ።
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 2 жыл бұрын
እሱ ልጅ እረ ተሀድሶ ነው ልብ ብለሽ መዝሙሮቹንና ስብከቶቹን ስሚ እስኪ
@butulove3775
@butulove3775 2 жыл бұрын
@@emebetzewde7492 ayedelem orthodoxe new
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሺ
@gedimarley1328
@gedimarley1328 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገና ከሀሳቡ በጣም ጠንካራ መልዕክት እንደምታስተላልፍ ታይቶኛል።በርታ እንዲህ ብዙ ፍሬዎችን በኦርቶዶክስ ሀይማኖት እየጠበክልን ነው።በርታ እንዲህ ነው መልካም ወጣት የምተመፈራው።መልካም ትውልድ ጭምር።
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በጣም ይገርማል እኮ እና መሰግናልን መምህራችን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ያልከው ሁሉ ትክክል ነው መምህር መምእመናን እናስተውል እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን በትምርት በስነ ምግባር በእውቀት በጥበብ በትህትና የምታስተምረን እናታችን ነች እና የራሳችንን እንማር ወደሌላ አንሳብ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን መምህር❤️✝️
@meseretdaka2069
@meseretdaka2069 2 жыл бұрын
አቤቱ የቅዱሳን አምላክ ሆይ በቤትህ እንድፀና እርዳኝ በቃልህም እንድኖር አግዘኝ አሜን መምህራችን አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ቤተሰቦችህን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን አሜን።
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
አሜን 🤲🤲🤲😭
@almazgrma9969
@almazgrma9969 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ውድ የተዋህዶ ልጆች በደንብ ማስተዋል አለብን ማንኛውንም አገልጋይ ስናደንቅ በደንብ ማስተዋል አለብን እንኳን የሌላ አማኞች ይቅርና የራሳችንም አገልጋዮች ቢሆኑ አብዝቶ ማድነቅ ብዙ ችግር አለው ምክንያቱም ማንም ሰው ፍፁም አይደለም መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ እንወቅ ከቤተክርስቲያን አንራቅ
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 2 жыл бұрын
መምህር የምታስተምረው ይገባኝል አሁን የተቸገርነው ወፍራም እንቅልፍ የተኛ ሕዝብ ያልነቃ እዝብ በቁሙ የተኛ ህዝብ ንቁ ንቁ ንቁ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 2 жыл бұрын
መምህርዬ እኳንም በሰላም መጣህልን🙏🙏🙏 እኛ የተዋህዶ ምዕመን ቤተክርስቲያን ሁሉ ነገር ንፅይት ቅድስት ናት ቱፊት ቀኖና ዶግማ አንማርም የስላሴ አድነትና ሶስትነት ሚስጢር መማረ ማወቅ እያለ የሌላ ሲሆን መኖጥ ለአጋንት ትምህርት የምታዳምጡት😡
@fasikatube1513
@fasikatube1513 2 жыл бұрын
በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
@rosemekdes824
@rosemekdes824 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልቦና ይስጠን ከጮኸው ሁሉ እዳንሮጥ ፈጣሪ ይጠብቀን
@dessiebahiru9672
@dessiebahiru9672 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ መምህር ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@Aaa-nj6sr
@Aaa-nj6sr 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለአገራችን ትልቅ ተምሳሌት ነህ
@hewanberhe3960
@hewanberhe3960 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማኝል መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ያተ ብርታት ለኛ ምርኩዛችን ነው
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ሠላምህ ይብዛልን ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ እና ዉድ የተዋህዶ ልጆች ልንነቃ ይገባል አሁን ደግሞ መልካም ወጣት በሚል የተከፈተ ከባድ አጄንዳ አላቸዉ ማስታቂያዉ ምን ይላል መሠላችሁ መልካም ወጣት መማር የምትፈልጉ የፆም ምግብ አዘጋጅትናል ያሉ ትዉልዱን በምስር ወጥ እየደለሉ ይገኛሉ እግዚአብሔር ልብ ይሥጣቸዉ ሌላ ምን እንላለን የበግ ለምድ የለበሱ ተኩላዎች
@alemenattigabe960
@alemenattigabe960 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ አመታዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ሙዚቃ ሀጢአት አይደለም ያላት ማነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ አድሮ ያስተማረን መምህራችን ደስ ይላል በዚህ ዙሪያ ማንሳትክ ምን ሊል ፈልጎ ነው ብለው ለማየት ሲገቡ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንዲት ነፍስ እንኳን ወደልቧ ትመለስ ይሆናል አስቲ ሌላውንም የሚያስተላልፈውን እንመልከት ብለው ሲፈትሹ ራሳቸውን ያገኙበት ይሆናልምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የጠፋትንም ይመልስልን እንዲህ እልም ያለ የስጋ ፍላጎት ምቾት የሚገላቱትን ወደልባቸው ይመልስልን መምህራችን በርታልን የሰማይ አምላክ ዋጋእን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልክ እግዚአብሔር ወደሕዝቡ የሚልከው እንዲሁም የሚያመልከው ሰው በጠፋበት በዚህ ዘመን መቆም መታደል ነው ምእመን እባካችሁ ሰው እንሁን እደሰው እናስብ ፈጣሪያችን እኮ ከነእናቱ በዚች ምድር ላይ በድህነት እንጂ በምቾት በቃላት መራቀቅ አልኖረም ራሳችሁን ፈትሹ መምህራችን ባንተ አድሮ የመከረን አምላክ ይከሰበር ይመስገን
@AhmadAhmad-zm8ld
@AhmadAhmad-zm8ld 2 жыл бұрын
መምህራችን ተባረክልን እነሱ ሐይማኖትና የግል አስተሳሰባቸዉ አንድ ነዉ ብዙዎችን የሚያስቡበት መንገዳቸዉ ኦርቶዶክስን የሚደግፉ መስለዉ ሐሳባቸዉን እየገለፁ ህዝቡን ወደሞት መንገድ እየወሰዱት ነዉ በፍፁም መንቃት ያለብን በሚያምሩ ቃላት እየታለልን አንወሰድ ቤተክርስቲያናችን ስንዱ እመቤት ናት እባካችሁ እንንቃ
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገነዉ ሰላም መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማለን
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@tekatom8796
@tekatom8796 2 жыл бұрын
መምህር ትልቅ ትምህርት ነው ያሰማህን እግዚአብሔር የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርክ !
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን፫ ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቹ ይባርክልን ፀጋዎን ያብዛልን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እናምናለን
@aynalemkebede2272
@aynalemkebede2272 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ፀጋውን ጋር እግዚአብሔር አምላክ አበዝቶ ይሰጣዎት
@BaBa-to4ks
@BaBa-to4ks 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ይባርክህ❤❤❤
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን ለአባታችን ለፃድቁ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሠቹሁ የፃድቁ በረከት ይደርብን ፆለት ምልጃቸዉ ከበተ ክርሥቲያናችን ከሀገራችን ከህዝባችን ከህዝባችን ከህዝበ ክርሥቲያኑ ከትዉልዳችን ከምንኖርበት ሀገር ከሠሪወቻችን ከደቂቅ አዳም ከመላ አለም ጋራ ይሁንልን ክብርና ምሥጋና አገልግልት ዉዳሤ ይገባቸዋን አሜን አሜን አሜን
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 2 жыл бұрын
በቃላት ማማር ከሚሸውዱን ሰዎች እንዲሁም ፓስተሮች እንጠንቀቅ መምህር በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው የሰራህው!!!
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን በእውነት የብዙዎቻችንን እይታ ነው ለእኔ ያልታየኝን ነው ያሳየኸኝ ይዚህን ፖስተር አንዳንድ የተቀነጨቡ ቪዲዮ ንግግሮቹን ዳውሎድ አድርጌው ሁላ ነበር ከእኛ ጋር በፍጹም እንደማይገናኝ እያዎኩ በተለይ ቃለ መጠይቁን መልሶቹ ተመችተውኝ ነበር መምህሬ አሁን ወደራሴ ስብስብ እንድል አድርገኸኛል በእውነት ማስተዋሉን ያድለን መምህርዬ እግዚአብሔር ይስጥህ !!!
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ተስፋዬ 🙏 ፓስተር ቸሬ በጣም ይመቼኝ ነበር እንዲያውም ወደ ኦርቶዶክስ ሊመጣ ብዙም ጊዜ የማይወስድ መስሎኝ ነበር
@እስኬየማርያምልጅ
@እስኬየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልህ ፀጋውን ሁሉ ያብዛልህ💚💛❤💒👏
@edelwitedelwit711
@edelwitedelwit711 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
@ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማለን ተስፋ መንግስተ ሳማያትን ያውርስልን ያውርስልን አሜን ፫
@ድንግልእናቴ-አ2ተ
@ድንግልእናቴ-አ2ተ 2 жыл бұрын
ልቦና ስጠን የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር 😭😭😭
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ የመናፈቅን ትምህረት ጥቅሰ ምጥቅሰ በች ነው በጥቅሰ መንግሰት ሰማይት ይግበ ምሰልችው እግዝአብሔር ውዱ ልበነችው ይማልሰችው
@petrosabraham3181
@petrosabraham3181 2 жыл бұрын
መምህር ጉዳየ ሌላ ነው በሙዚቃው በድራማው በተለያየ ቦታ እጃቸውን ከገንዘብ ጋር ተመድቦ በትልቁ እየተንቀሳቀሱ ነው እና ብንጠነቀቅ ባንወላውል መልካም ነው አንድ ከተሀድሶ የተመለሰ መምህር የተናገረውን ስሙት የፕሮቴስታንትን አላማ መረዳት ትችላላቹሁ የኔታ ቱዩብ አለላቹሁ በተረፈ መምህር በጣም የሚደነቅ ስራ ነው የሰራህው ንትመሰገን ይገባሀል በርታ መምህራችን እግዝአብሔር ይርዳህ በርታልኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ: በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን: የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
እንኳን ሰለም ምጠሸ እህታችን ቅል ህይውት ያሰማልን የቅዱሰ ማካኤል ረደአት በረክት አምልጀነት ይደረበን
@abebagebru8240
@abebagebru8240 2 жыл бұрын
አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
@@የደንግልማረያምልጀነኝ AMEN AMEN AMEN ehitalem lhulachenm 😘💚💛❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
@@abebagebru8240 AMEN AMEN AMEN 💚💛❤
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እዝቤ እዉቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ፈጣሪ ያስበን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እነሱ እኮ አጠቃላይ የዝህን አለም ብቻ ነዉ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
በትክክል መምህር እኔ ተከታትየዉ አካሄዱን ለማወቅ ምላሱ ቅመም ነዉ ግን በተግባረ ላይ ይለያል ተከታያቸዉ አይደለዉም ግን ማወቅ ማጥናት ደስ ይለኛል ለመመለስም ይጠቅመኛል ይሄ ተፈጥሮየ ነዉ እድሜ ይስጥልን መምህር በጣም ደስ ይላል በርታልን መምህሬ እኔ ስለምወድህ በግሌ መምህሬ ብያለዉ! !!!!!!
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልንእግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ
@mekdsyatwhdolijmi5741
@mekdsyatwhdolijmi5741 2 жыл бұрын
እግዚሀብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ 🙏🙏🙏
@sinagebremessihe5825
@sinagebremessihe5825 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቃልህይወትና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@limalima4922
@limalima4922 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የተዋህዶ እንቁ
@egziabhermastewalunyisten7704
@egziabhermastewalunyisten7704 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቸሩ መድሃኒዓለም እውቀትህን ይጨምርልህ
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን ደህና መጣህልን ዉዴ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን
@samsungsam4681
@samsungsam4681 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት መምህራችን
@gitusethio6817
@gitusethio6817 2 жыл бұрын
መምህሬ እንኳን ደና መጣክ ለመጀመሪያየ ነው ኮሜት ስጻፍ ኮሚቴ ልጽፍ ስገባ ቃላት ይጠፋብኛል 😍
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራሽን ቃለህይአት ያስማልን በርታልን ያንት አይነቶችን አብዛልንአሜን
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 2 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ማስተዋሉ ይስጠን ለምን የነሱን የምሰሙት ሼርስ የምታረጉትስ ሽር ስናረግላቸው እኮ እየ አበረታታናቸው ነው እረ ተዉ የራሳችን በደብ እንማር የኛኔ መች ጀመርነን አባቶዬ ልባችን መልስልን መምርችን ቃለህወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልክ ኑርልን አሜን
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen, 🙏🙏🙏🙏🙏hunken Dena Machu memirhachin egzabher ermena xena yesxachu❤️❤️❤️❤️💐💐💐👏👏👏👏Hunet new esum enda pester yonata melkam wexat bilo li geba new egna LA tewahedo lijoch ke enat tewahedo wuch lela timirti yelanim atsasatu waganoche 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️tewahedo LA zelalem tinur
@amanuel5687
@amanuel5687 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ፀጋና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ
@የማርያምልጅ-ፈ9ዸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህዉት ያስማልን በእዉነት በጣም ድንቅ ነዉ በትክቶክ ራሱ ስለቀቅ ነበር ልቦና ይስጥን
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ
@የድንግልማርያምልጅነ-ሐ3ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን መስተዋሉን ያድለን በጣም አናመሰግናለን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ መምህርየ
@semerebairu372
@semerebairu372 2 жыл бұрын
Kale hiwewt yasmaln Xego yebzhlka Memhr a Tesfay 🙏🙏🙏✅
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
DID A VAMPIRE BECOME A DOG FOR A HUMAN? 😳😳😳
00:56
ДЕНЬ УЧИТЕЛЯ В ШКОЛЕ
01:00
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 4,1 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 31 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН