አምስት ሰው ብቻ ነበር የተጋበዘው ... ትምኒት ወልዳይ | Timnit Welday | qaH ቃሕ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 396,494

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

አምስት ሰው ብቻ ነበር የተጋበዘው ... ትምኒት ወልዳይ| Timnit Welday | qaH ቃሕ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 437
@titiaxum2061
@titiaxum2061 4 жыл бұрын
የኔ ፍቅር አድናቂሽ ነኝ በጣም እወድሻለሁ ትግረኛ አልችልም ግን ትግረኛ ሙዚቃ ውስጤ ነው የመልመድ ፍላጎትም አለኝ😘 አጋጣሚ ፍቅረኛየ ትግሬ ነው እና እያለማመደኝ ነው አይለያችው በሉኝ እስኪ በጣም ነው ምወደው❤ ትምኒተይ አድናቂሽ ነኝ በጣም የኔ ቆንጆ❤
@user-ud7ub9zx4s
@user-ud7ub9zx4s 4 жыл бұрын
ኣይለያያቹ ፈቅረእሰከመቃበረ
@semharweldemicael8844
@semharweldemicael8844 4 жыл бұрын
ትግረኛ እኔ አስተምርሻለው ከፈለግሽም ፍቅረኛሽን በትግርኛ ፕራንክ እናረገዋለን ጠይቂኝ😜😂😂 አይለያችው የኔ ቆንጆ
@african8846
@african8846 4 жыл бұрын
ትጠራጠሪያለሽ
@user-wj2cl7gi6b
@user-wj2cl7gi6b 4 жыл бұрын
ኣይለያቹ ማሮች 😍😍
@semiryesue3587
@semiryesue3587 4 жыл бұрын
Titi Axum የሚለው ትግሬ ነው የሚወክለው ወይ ኣማራ
@Loveyou-wt9sl
@Loveyou-wt9sl 4 жыл бұрын
ጓል ትግራይ ኩሑሎ ንበርልና❤❤❤
@Mky330
@Mky330 4 жыл бұрын
በጣም የማድንቃት ከኤርትራ 🇪🇷❤️🇪🇹
@eritrea.n.t9218
@eritrea.n.t9218 4 жыл бұрын
Nono she’s not Eritrean man she’s Ethiopian (tigre)!!
@Mky330
@Mky330 4 жыл бұрын
Eritrea. N.T did I said ? Every body know she is famous ethiopian tigrigna singer 🙈🇪🇹❤️🇪🇷
@eritrea.n.t9218
@eritrea.n.t9218 4 жыл бұрын
I LOVE ERITREA ...so why did you put our beautiful flag then?badirna awuxelnan aytihawawuslna mis za hasadi gorbet zikonet hagre
@Mky330
@Mky330 4 жыл бұрын
Eritrea. N.T እሞ እዛ ደራፊት እንታይ በዲላ ፣ ስርዓት ወያኔ ብዝገበርዎ ህዝቢ ክትጸልእ ቅኑዕ ኣይመስለንን
@eritrea.n.t9218
@eritrea.n.t9218 4 жыл бұрын
I LOVE ERITREA Nono xelieya aykonkun neza derafti gen eti baderna mis natom eda hawawesika ab kulu post mibal nehna teray ena be xibuq nehasbo ember nesom kali yom zitkemlu milmemade u ne kulen hade gerika mireay kimxie u sheu!!slzi baelna kemta kedmna kibretnan hagernan da nehalu
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ማን ነዉ ትምኒትን እንደኔ የሚወዳት
@luliya6032
@luliya6032 4 жыл бұрын
Ene betam be fkr new wdddd yemadergat 😍😍😍😍😍
@mazzaa5916
@mazzaa5916 4 жыл бұрын
እኔ
@biruktadesse1711
@biruktadesse1711 3 жыл бұрын
እኔ
@iibroibro4879
@iibroibro4879 2 жыл бұрын
ያም ሆነ ትምኒት ወርቅ አልማዝ ትግራይ ናት እንውደዳት በስራዎ እኔ የሚወዳት ከነ ባለ ቤትዎ ነው
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
@@iibroibro4879 እኔ ብሄር እና ዘር ቆጣሪ አደለሁም የማምነዉ በአንድ ኢትዩጵያ ብቻ ነዉ የማደቀዉም እንደዛዉ አማራ ኦሮሞ አፋር ትግሬ ምናም አልልም እያየነዉ ነወ ዘረኝነት ጥንብ ቆሻሻ ነዉ
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ትምኒቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሙዚቃሽ ቆንጆ ነው ወድጄዋለው!!
@user-lr1en2un3j
@user-lr1en2un3j 4 жыл бұрын
ትምኒተይ የኔ ማር ስወድሽ እኮ😘😘😘😘
@user-habeshawit
@user-habeshawit 4 жыл бұрын
ኩርዓት ዓጋመና ትምኒተይ ሽኮር
@user-lq4fw2qm9s
@user-lq4fw2qm9s 4 жыл бұрын
ትምኒተይ የኔ ቆንጆ keep It Up💕
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ሰይፉ ተው ግን እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን እስኪ ትቅረብ የሚል!😍
@alexanderander5681
@alexanderander5681 4 жыл бұрын
Fesam
@birkneshlegese7522
@birkneshlegese7522 4 жыл бұрын
@@alexanderander5681 ቱቱ አንተ ጠባብ
@birkneshlegese7522
@birkneshlegese7522 4 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ደሜዋ
@tub3665
@tub3665 4 жыл бұрын
እድል ወርቅ መቅረብ አይፈልግም እንዴ በግድ ነው እንዴ?
@mastewalabebe7609
@mastewalabebe7609 4 жыл бұрын
😍😍😍
@yrguyrgu1874
@yrguyrgu1874 4 жыл бұрын
ትምንትየየ ገብዝ እኪ ብጣዕማ እየ ዝፈትወኪ
@susutube6227
@susutube6227 4 жыл бұрын
ተምኒት አድናቂሺ ነኝ የኔ ድምፀ መረዋ ቋንቋውን ባላውቀውም በርች አልበም ብትሰሪ ጥሩ ነው ድምፅሺ አይሰለችም
@yetijilijtube8955
@yetijilijtube8955 4 жыл бұрын
ትምኒት ሽኮር/ ቃሕ 😍ሙዚቃሸን በጣም ነው የወደድኩት አንድ አንዱን ነው ምሰማው ሁሉንም መስማት ባልችልም
@mahimotherofeva2035
@mahimotherofeva2035 4 жыл бұрын
I love her so much ❤️❤️❤️she’s my favorite singer I really love her songs 👩‍🎤 keep shunning beautiful 👌
@oromiafirst6797
@oromiafirst6797 4 жыл бұрын
ኦሮሞ ነኝ የትምኒት ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
OROMIA FIRST ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@ethiopiaethiopia8772
@ethiopiaethiopia8772 4 жыл бұрын
ተነቀሳት
@mesidesign12
@mesidesign12 4 жыл бұрын
በይፋ ተጋብታቹ አይደል? ማለቴ ኦነግና ወያኔ። ጠባብ ነክ የprofile አርእስት ያስታውቃል። ሙዚቃ አለም አቀፍ ቋንቋ ነው እናተ ግን የትም ውስጥ ጠባብ ናቹ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 4 жыл бұрын
@Frezer Feleke ውርጋጥ ውርንጭላ
@tsiontesfay3632
@tsiontesfay3632 4 жыл бұрын
@@ethiopiaethiopia8772 አህያ ግን አይደብራችሁም ሁሌ እንደቀናችሁ ደደቦች::
@user-sc8dg7bt7l
@user-sc8dg7bt7l 4 жыл бұрын
ስወዳት የኔ ቅመም እኔም ያንቺ አድናቂ ነኝ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
ረዱ ቆንጆ z hi ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@user-sc8dg7bt7l
@user-sc8dg7bt7l 4 жыл бұрын
@@romisihen137 እደጉልኝ እኔ አልከፍልበትም ለመዳም ዋይፋይን ምን አባቱንስ እየገባው ሳብስክሪብ አደርጋቹኋለው
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 4 жыл бұрын
WOW በጣም ነው ደስ የምትይኝ እውነት ቋንቋውን ባልሠማም ከኤፍሬም ጋር ምዘክኮኒ ዶ የሚለውን ማለት ነው እናም በትግሉ ላይ ስላለው ፍቅር እና አንዳንድ ሁኔታዎች ይመስለኛል እውነት በጣም አልቅሻለሁ ግን ብቻ በርቺ እግዚአብሔር ያግዝሽ
@user-sv3cb5nb8q
@user-sv3cb5nb8q 4 жыл бұрын
ምዘከርካኒ ዶ? ነው የሚለው ታስታውስኝ ይሆን ማለት ነው
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 4 жыл бұрын
ስለአገዝሽኝ ወይም ስለረዳሽኝ እውነት ከልብ አመሠግናለሁ እህቴ
@almazgiday9935
@almazgiday9935 3 жыл бұрын
ትምነተይ ምስ ባዐልቤትኪ ሳሚ ምስ ጋልኪ ስድራኪ ዕድመ ጥዕና ይሀብኩም ፍቅርኩም አብዚሑ ይሀብኩም ጎበዞሽ እኳዕ 10 ዐመት አብፅሐኩም ።
@gamtassatmag480
@gamtassatmag480 4 жыл бұрын
ፅላል ትግራይና ኢኪ በርቺ 💓💓💓
@fasikatube9475
@fasikatube9475 4 жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እማ
@user-ed7js4ev5f
@user-ed7js4ev5f 4 жыл бұрын
ተምኒት ሽኮርር ፅሪቲ ዓለም ዋዕሮ ጋል ትግራይ
@shawitshawit659
@shawitshawit659 4 жыл бұрын
ትምኒተይ መዓረይ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
Shawit Shawit ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@user-rn4zw6sb2m
@user-rn4zw6sb2m 4 жыл бұрын
ትምኒቴ የኔ ቆንጆ ሁልም ውድድድድድድድ እንኳን ኣደረስሽ እንኳን በደህና መጣሽ ፍጣርይ ይጠብቅሽ ማሬ
@ove6164
@ove6164 4 жыл бұрын
ዋዕሮና😍😍 ዕድመን ጥዕና ይሃብኪ
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 4 жыл бұрын
#ትምኒተይ ምቅርቲ እንካዕ ንዓስራይ 10 ዓመት ናይ መርዓኩም ፕሮግራም አብፀሐኩም T&S❤️❤️❤️
@Yonas_Wedi_Humera_Tigray
@Yonas_Wedi_Humera_Tigray 4 жыл бұрын
ትምኒትየ ሽኳር ኣንቲ መቕሰና ኣነ ኾ ብጣዕሚ እንድየ ዝፈትወኪ ዝፍቕረኪ ክብረተየ💯❤👌🏿
@gualmekelemekele9846
@gualmekelemekele9846 4 жыл бұрын
ትምኒትይ ቆንጆ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
gualmekele mekele ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@tiruworkadmasu8485
@tiruworkadmasu8485 4 жыл бұрын
Beautiful love ur song’s
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 4 жыл бұрын
ትምኒትየ በጣም ነው የምወድሽ ትግርኛ ባልችልም ግን ስስማው ይማረከኛል
@tedroshadgos3619
@tedroshadgos3619 4 жыл бұрын
ትምንት ማር ስውድሽ ውንድምሽ ቲድሮስ ከሃገር ትግራይ ነኝ
@asherasharo1449
@asherasharo1449 4 жыл бұрын
ትምኒት ጎበዝ በዚህ ቀጥዪ ጥሩ ሙዚቃ ነው ይህወትሽ ይባረክ
@zematube1271
@zematube1271 4 жыл бұрын
ትምኒትየ ፍቅር ድምፅሽ በጣም ነዉ የሚያምረዉ በርቺ♥
@fretagualtgray3240
@fretagualtgray3240 4 жыл бұрын
እንኳዕ ናትና ኮንኪ ትምኒተይ ጓል ዓጋመ
@samirasamiraa9152
@samirasamiraa9152 4 жыл бұрын
Wow amazing Litter and beautiful respect bravo
@ethioman3426
@ethioman3426 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@Gabrila967
@Gabrila967 4 жыл бұрын
My fav singer, much Looove from USA 🇺🇸 💗
@yadaroyal8182
@yadaroyal8182 4 жыл бұрын
ስይፉሻ ሁሌም አሪፍ program ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ሰይፉሻ Gedion Danielን አቅርብልነ።
@seluloveazitey3095
@seluloveazitey3095 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንካን በሰላም መጣሸልኝ 🥰🥰🥰
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Great singer!
@ethiopia3237
@ethiopia3237 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያነት ደስ ደስ ይለል ፈጣሪ ሀገሬን አደራ
@Kwt-kh2mc
@Kwt-kh2mc 4 жыл бұрын
ሁለቱን ዘፈኖችሽ እወደቸዋለሁ ወናኒ ና ቃሕ
@user-ff5fg5hd4i
@user-ff5fg5hd4i 4 жыл бұрын
ኮሜቶችዬ ደሞ ሰው እኮ ይሳሳታል ወልዳይ ወልዲያ የምትሉት እጭ እናተ ደሞ አበዛችሁት የኔ ውዶች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ኮሮናንና የሴፉን መላጣ አጥፋልንና ደህና ፀጉር ጥልን
@user-ui8vk3gm2i
@user-ui8vk3gm2i 4 жыл бұрын
ደስ ትያለሽ
@litse1916
@litse1916 4 жыл бұрын
She is so beautiful 😍 luv u timntiye ❤️
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 4 жыл бұрын
በናትሽ ባልሰማም ስራዎችን አደንቃለው በርች ሙዚቃ ያለም ቋንቋ ነው
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ልብ ብለው ያንብቡት ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡ ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡ ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡ ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡” ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@abaditbirhane3522
@abaditbirhane3522 4 жыл бұрын
Betam yastemral
@nebiatamaha4606
@nebiatamaha4606 3 жыл бұрын
Bezam migerm now tiru arig leman lemanim yehone gize ymeleslhal
@jmylove5318
@jmylove5318 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ ከኢትዮጲያ ነኝ
@user-yw4eb6ny5q
@user-yw4eb6ny5q 4 жыл бұрын
ፅብቅቲ በሳል ገና ብዙሕ ንፅበ ኢና ካባኪ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
ድምፀ አለሸ በረች👌👌👌👌👌😍😍😍
@Aas-bf4gh
@Aas-bf4gh 2 жыл бұрын
በጣምአድናቂሺነኚ💖😍🙏👌
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 4 жыл бұрын
ተምኒት እንኳዕ ብስላም መፅእኪ ጣዕማም
@dearmom2633
@dearmom2633 4 жыл бұрын
Yene konjo tmnitye ❤ adenkshalew 🇪🇹♥️
@gashawkindu2511
@gashawkindu2511 2 жыл бұрын
i like mahalet ,Timnit and selamawit muzic
@user-yg8fo4ts5x
@user-yg8fo4ts5x 4 жыл бұрын
ትምኒተይ ጅግና ቀፅልሉ ጎበዝ ዛሓፍተይ
@getachewkifle6596
@getachewkifle6596 14 күн бұрын
እኔ ጀሞ ጓል ጂማ ነኝ በጣም በጣም ነው የምወዳት ልዩ ብቃት በርቺ
@adamia3883
@adamia3883 4 жыл бұрын
She is so sweet 💚
@user-jb6dh5ux5p
@user-jb6dh5ux5p 4 жыл бұрын
ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@user-cx5wb2gb5p
@user-cx5wb2gb5p 4 жыл бұрын
ሰላም ሰይፉ አድናቂ ነኝ ሶሻል ሚድያ ላይ አነጋጋሪ የሆነው ኢሻም አበሻ የቀድሞ ባለቤት እንድታቀርብልኝ እንደ አንዲት ኢትዮጵያዊ እጠይቅካለው 🙏
@user-zz8lx3uk6i
@user-zz8lx3uk6i 4 жыл бұрын
ትክክል
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 3 жыл бұрын
ትክክል
@milyenaaabrha9388
@milyenaaabrha9388 4 жыл бұрын
ጣፋጭ
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
ن تاالل ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@safeibr6981
@safeibr6981 4 жыл бұрын
እንደው ስወዳት የኔቆንጆ 😍
@selamteka2751
@selamteka2751 4 жыл бұрын
Good job 🙏❤👑👍
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
ሥወዳት
@saraa7804
@saraa7804 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወዳት
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 4 жыл бұрын
ትምኒትዬ አለባበስሽ ሀሉ ነገርሽ ይመቸኛል ❤️❤️😍😍😍
@tsionnat2859
@tsionnat2859 4 жыл бұрын
ወኒ ሚለውን ዘፈን 1000ጊዜ ይሆናል የሰማሁት
@michaelwoldeab7425
@michaelwoldeab7425 4 жыл бұрын
Nice
@Nunu-if6rz
@Nunu-if6rz 4 жыл бұрын
ትምኒት ስወድሽ የኔ ቆንጆ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 4 жыл бұрын
ሰይፉ ግን ምን ጉድ ነክ ፡የማርዜል ዱቄት(ሜክ አፕ) መሆኑ በምን አወቅከው!? ክክክክክ
@fhcvvcdjhk8887
@fhcvvcdjhk8887 4 жыл бұрын
ሚስቱና ልጆቹ ሴቶች አይደሉ
@fhcvvcdjhk8887
@fhcvvcdjhk8887 4 жыл бұрын
@Laba Media ላባ ሚዲያ ሐሐለ
@saraa7804
@saraa7804 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ
@mg-kb9cr
@mg-kb9cr 4 жыл бұрын
ሰለሚቀባ
@user-hm2sl1jc5v
@user-hm2sl1jc5v 4 жыл бұрын
እሱም ከዛዉወፍጮቤትአይጠፍምለዛነዉ
@Gh-oc4rx
@Gh-oc4rx 3 жыл бұрын
ትምኒተይይ የኔ ማርር በጣም ነው እምውድሽ
@netsanetmekawawww2030
@netsanetmekawawww2030 4 жыл бұрын
ስወድሽ ማር ውድድድድ
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 4 жыл бұрын
Timnitey yenae mar yagerae ye Adigrat lij betam gobizehshal zinash eyechemere new berchilinnnnnn we love you❤❤❤
@user-ms4ht3vw4i
@user-ms4ht3vw4i 4 жыл бұрын
ይችን ልጅ ስወድላት ሙዚቃዋን
@user-eb7rg1id1r
@user-eb7rg1id1r 4 жыл бұрын
ተምኒተይ ሽኮር ኩርዓት ትግራይና ዋዕሮና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኪ
@tenafakit9136
@tenafakit9136 4 жыл бұрын
ትምኒት የኔ ቆንጆ
@makdazebinok6789
@makdazebinok6789 4 жыл бұрын
Wow shkor
@user-qw3bz8xo6y
@user-qw3bz8xo6y 4 жыл бұрын
😍❤😘ኣድናቂትኪ'የ ካብ ኤርትራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷😘
@kannsein5607
@kannsein5607 4 жыл бұрын
ቅጥነትሽ በጣም ነው የምወደው ፡
@tesfayljalem3802
@tesfayljalem3802 4 жыл бұрын
wow tmnit ymrtoch mrt korahubsh keepit up
@user-tq7qi3hy5b
@user-tq7qi3hy5b 4 жыл бұрын
Yenye konjo ewdishalehu yenye jigna
@nexanetdesta358
@nexanetdesta358 4 жыл бұрын
ትምኒትየ ማር ስወድሽ😘💖
@dawitgoitom5657
@dawitgoitom5657 4 жыл бұрын
የመጀመሪያ ጥያቀ ስተት መልስ መለሰች ጥያቀ፡ ወላቾችሽ ትምኒት ኣሉሽ ሚንድነው ሚኞት ነበረ አንድየ? መልስ ፡ ኣው ፋሚልየ በደንብ ያግዙኛል።
@natiman5850
@natiman5850 4 жыл бұрын
0:55 cheger albet yehe melata sewu tashemakelahe
@munaaustin7248
@munaaustin7248 4 жыл бұрын
Lovely woman
@user-gj1pz7qv4l
@user-gj1pz7qv4l 2 жыл бұрын
ትምኒተይ የኔ ቆንጆ❤
@ethiopiaethiopia672
@ethiopiaethiopia672 4 жыл бұрын
💕💕💕🇪🇹👌 tigreyyy nechi konjo liji nesh
@Senedmedia143
@Senedmedia143 4 жыл бұрын
ትምኒተይ♥
@user-xd8jm6yh1g
@user-xd8jm6yh1g 4 жыл бұрын
ተምኒትየ ማዓረይ ክፍትወኪ❤ጋል ትግራይና
@lilitube4018
@lilitube4018 4 жыл бұрын
ስወዳት ሙዝቃወችዋም
@yotube4
@yotube4 4 жыл бұрын
የኔ ማር😍😍😍😍😍
@lukluk9002
@lukluk9002 4 жыл бұрын
Betam nw zefenshen yemwedew..😘👍
@selammezgobo8107
@selammezgobo8107 4 жыл бұрын
ትምኒተይ ቆንጆ
@lloveyou1210
@lloveyou1210 4 жыл бұрын
ትምኒተይ የ ትግራይ ንግስት ❤❤
@funroom123
@funroom123 4 жыл бұрын
ሰይፉሻ የ ማርዜል ዱቄት ለየት ያለ ቅመም አለው እንዴ ሳስበው በሽታ ነው ያወከው🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-js8td2ls5w
@user-js8td2ls5w 4 жыл бұрын
ትምኒተይ ምቅርቲ ማዓረይ ዝያዳይ
@jeminegyharawa2740
@jeminegyharawa2740 4 жыл бұрын
ትምኒቴ የኔ ቆንጆ ሰወድሽ
@Rahel248
@Rahel248 4 жыл бұрын
Tmnty we love you shkoery 💓💓💓💓👍👍👍🇪🇷🇪🇷👍💓👍💓👍💓🌹🌹
@hawi3131
@hawi3131 4 жыл бұрын
ትምኒት ♥
@user-il8kg7ro8s
@user-il8kg7ro8s 4 жыл бұрын
ተምኒተይ መቀረት 💝💝💝💝💝
@kasiopia645
@kasiopia645 4 жыл бұрын
I'm happy to comment 1st adnaqish negn bertchi timnit
@romisihen137
@romisihen137 4 жыл бұрын
kasiopia ማር, ሎሚ ዝንጅብል , እና ኩከምበር , ቦርጭ ለመቀነስ ክብደት መቀነስ ለቆዳ ጤና.... kzbin.info/www/bejne/oaqycmhqpr-mjbM Please visit my youtube channel Thanks in Advance 🙏🏽
@hdskdk1593
@hdskdk1593 4 жыл бұрын
የኔ። ምርጥ ቲምኒትትትትት። እውድሸለሁ
@mesirayagalweyenti2475
@mesirayagalweyenti2475 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ💋💋💋💋💋💞💞💞
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 27 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,2 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 75 МЛН
ሩታ የእርግዝናውን መልስ ሰጠች.አብርሽ ደስተኛ ሆነ🙈❤️
21:46
Samson Gebrealif - Tmnitey - Ethiopian Tigrigna Music 2020 Official Video
5:20
SamRak Entertainment
Рет қаралды 711 М.
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,2 МЛН