No video

ፓስታ በካሮት ሶስ በልታቹ አጠግቡትም || የፓስታ ሶስ አሰራር || ፓስታ በካሮት ሶስ አሰራር

  Рет қаралды 4,633

EthioTastyFood

EthioTastyFood

Күн бұрын

Пікірлер: 24
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
የፓስታ ሶሱን ለመስራት የተጠቀምኩት * ካሮት * ሽንኩርት * አብሮ የተፈጨ ነጭሽንኩርትና ዝንጅብል * ቲማቲም * የቲማቲም ሶስ * በርበሬ * ዘይት * ደረቅ ቅመም (የበሶብላቅጠል ፣ የጦስኝ ቅጠል ፣ የድንብላል ቅጠልና ኦረጋኖ * ቁንዶ በርበሬ * ጨው
@lubabaseid8711
@lubabaseid8711 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@hagereuaq7041
@hagereuaq7041 2 жыл бұрын
ዋው የኔህት በጣም ያሞራል ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል ፀባዬ ሰናይ እርጋ ያልሽ በርቺ እኛም ለማየት ዝግጁ ነን ❤👍
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@user-du1tg3uj3z
@user-du1tg3uj3z 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች
@hageregmariam3451
@hageregmariam3451 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለው
@senaithabtemariam6713
@senaithabtemariam6713 2 жыл бұрын
ዎው ነው ከነ ማብራሪያው 👌👌👌❤❤❤በርቺ
@tsigewoldemariam2330
@tsigewoldemariam2330 2 жыл бұрын
I love it l will do it now
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት ነሽልይ?? ሰሞኑን እንጀራ አልቆ እንዴት ልስራ ብዬ ሳስብ ደስ አለኝ አሁን ጀመርኩ# ተባረኪ የጁስ አሰራር ብዬ ብዙጊዜ ጠይቄሻለሁ ሀሪፍ ለጤና የጁስ አሰራር አሳይን#
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
እሺ አሁን ሙቀት ስለሆነ እኛጋ እሰራለው ቅዝቃዜ ስለነበር ነው እንጂ አልረሳሁትም ከልብ ነው የማመሰግንህ
@mesi370
@mesi370 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ስዎችሽን ስወድልሽ እዲሽ ይባረክ 🥰🥰
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አሜን አመሰፍናለው ውዴ!
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ውዴ እንዳልኩሽ ጌታ ካለ ነገ ፓስታ ነው የምሰራው ካሮት ላይ በርበሬ ሲገባ ይጣፍጣል ይሆናል ???
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ሳታበዛ ትንሽ አድርግበትና በደንብ አቁላላው በጣም ነው የሚጣፍጠው
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
ካሮቱን ማሽን ከሌለን በመፈቅፈቂያ የካሮት መጠቀም አይቻልም ???
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ይቻላል ጊዜ ለመቆጠብ ብዬ ነው በማሽን የፈቀፈኩት
@naelaal_hallaq3235
@naelaal_hallaq3235 2 жыл бұрын
የኔ ዉዴ አነጋገርሽ ዉይ ሲመቸኝ በርችልኝ ዉዴ
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
አመሰግናለው ውዴ!
@mahderemichael9641
@mahderemichael9641 2 жыл бұрын
ሰላም ኢትዮዬ እንኳን ደህና መጣሸ በካሮት ሶሰ ከዛ በፓሰታ እንዴት እንደሚጣፍጥ መገመት እችላለሁ አቀራረብሸም ለመብላት ይጋብዛል ሰላሰጎመጀሸኝ አደንቅሻለሁ ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ማሂሰ ኪችን ነኝ 👌❤️🙏
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
🙏❤️
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 2 жыл бұрын
የተቀላቀለው የቅመሞቹን አይነት አሳይን#
@EthioTastyFood
@EthioTastyFood 2 жыл бұрын
ደረቅ የድንብላል ቅጠል፣ የጦስኝ ቅጠል፣ ኦረጋኖና ደረቅ የመጥበሻ ቅጥል ከሁሉም አንድ አንድ የሻይ ማንኪያ አድርጌ አቀላቅዬ ከነሱ ነው የተጠቀምኩት
@merryethiotube276
@merryethiotube276 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ❤❤❤kzbin.info/door/QMUufBRIH8SphtineSXJXw
КТО ЛЮБИТ ГРИБЫ?? #shorts
00:24
Паша Осадчий
Рет қаралды 3,3 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 93 МЛН
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
ምርጥ የፓስታ ስጎ(ሶስ) አሰራር
6:08
EthioTastyFood
Рет қаралды 92 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 261 М.
Tomato sauce የቲማቲም ስጎ አሰራር
9:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 18 М.