ስልጣን አጣሁ ብለው በሙስሊሞች ላይ ጦርነት መጥራታቸው መሳሪያ ማንሳታቸውን ስሰማ እንዴት ሙፍቲነታቸውን ልመን?

  Рет қаралды 9,835

Nasiha Islamic Media

Nasiha Islamic Media

Күн бұрын

ለማመን ይከብዳል

Пікірлер: 131
@Sofi-iw1cn
@Sofi-iw1cn 2 жыл бұрын
ጥሩ ውይይት ነው እባኮት ለብዙ ሰው ይሸራሸር ሁሉም ሰውይስማው
@zeinebyesufmuhammed3121
@zeinebyesufmuhammed3121 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና አላህ ይጨምርላችሁ እንደናተ አይነት ወንድሞች አባቶች ንአላህ ይብዛልን የማይበጀንን አላህ ያንሳልን
@howiam8996
@howiam8996 2 жыл бұрын
بسم الله الرحمن الرحيم البوم اكلام جميل لهو طعم نعم انتم امه اختلاف الإيمان في اثيوبيا نسأل الله السلام والعافية والستر للجميع 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ፋፊነኝሰለምቴዋ
@ፋፊነኝሰለምቴዋ 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰላምን ለሀገራችን አምጣልን ሰላም ካተ ብቻ ነዉና ያረቢቢ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 жыл бұрын
በጣም ወንድሜ ትክክል ነክ የተናገርከዉ እድሜና ጤና ይስጠህ.
@zaynalalago4928
@zaynalalago4928 2 жыл бұрын
ወንዲሜ፣አለሀ፣ይጨምርልህ፣እውነትን፣ነው፣የተነገርከው፣
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 жыл бұрын
Allah ytbkachu hulachunm btam arif weyyt new wendmoca ega satoc weda Allahn enlmnew bemba
@humchalanpardessoniaa8731
@humchalanpardessoniaa8731 2 жыл бұрын
ትክክክል ነህ ሀቢቢ
@ujjg1785
@ujjg1785 2 жыл бұрын
አሚንያረብ
@bahredinibrahim3486
@bahredinibrahim3486 2 жыл бұрын
Thank you Kedir
@fufumahmud3177
@fufumahmud3177 2 жыл бұрын
እኒህ የአህባሽ ቡድን አሏህበያጥፋቸው እጅ ለሱና ግልፅ ጠላት ናቸው
@howiam8996
@howiam8996 2 жыл бұрын
قل نحنا مسلمين اسلمنا الي الله فاطر السماء والأرض الله والينا وكيلنا نعم اخوني
@aldoniyahussain8728
@aldoniyahussain8728 2 жыл бұрын
Tkekel
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 жыл бұрын
ትክክክል
@compachannel8022
@compachannel8022 2 жыл бұрын
አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን !!!! ሁሉንም አላህ ነው ሚያውቀው!!!ስልጣን ና ዱኒያ የሰውን ልጅ እየፈተኑት ነው።
@shemsushikuri3037
@shemsushikuri3037 2 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@hayatyutub7986
@hayatyutub7986 2 жыл бұрын
ነስሃዎች በርቱ አለህ የግዘቹ አላህ ሰለሙን የምጠልን
@محمدامين-ت8ظ5ذ
@محمدامين-ت8ظ5ذ 2 жыл бұрын
ውይይቱ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@Ali-ej8ts
@Ali-ej8ts 2 жыл бұрын
thank u very much
@kaderkamal2987
@kaderkamal2987 2 жыл бұрын
ሀቅ ተናግርሀል ወንድሜ ሀቅ ይውጣልህ ሞክሼ በጣም ይገርማል ክርስቲያኖች በኛጉዳይ እንደ እርጎ ዝንብ ጥልቅ የሚሉት ምን አገባቸው ምናልባት የግንዛቤ እጥረት ያለባቸው አንዳንድ ወንድሞች የወደዱን እንዳይመስላቹ መቼም አይወዱንም እነሱ በሚያምኑበት እስካለመን ድረስ ያሉትም ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ ወአለይሂ ወሰለም
@ፈትነኝያአላሀበሪያ
@ፈትነኝያአላሀበሪያ 2 жыл бұрын
አር ይሰማል
@fatumaahmed8406
@fatumaahmed8406 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ የእስላም ወንድሜ። አይዞህ ቀን ይመጣል። ወላሂ ሱማ ወላሂ እንደመሸ አይቀርም
@ፈትነኝያአላሀበሪያ
@ፈትነኝያአላሀበሪያ 2 жыл бұрын
አለይጠቢቀቹ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 жыл бұрын
መጨረሻችንም. ያሳምረናል ነዉ. የሜባሎዉ የሙፍቲ. አላህ የህዲና. ዎየህዲና. አሚን ያረብብብ
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 жыл бұрын
ትክክ ወንድሞቼ ❤️👍❤️
@hayatyutub7986
@hayatyutub7986 2 жыл бұрын
ለይክ ሸርቱ አሪፍ ዊይዪትነው
@ፈትነኝያአላሀበሪያ
@ፈትነኝያአላሀበሪያ 2 жыл бұрын
ትክክክክክክክል
@munajed2707
@munajed2707 2 жыл бұрын
በጣም.እቅርታ.ወድሜ.ጨርሼ.ሳልሰማው.ከመጀመሪያ.ስለቄሶች.እቅርታ.ብለህ.ስትናገር.ሰምቼ.ነው.በርታአላላህ.ያግዝህኢሻአላህ.በአላህ.ፍቃድ.ዲናችን.እናስከብር.አለን.ቢዚኒኢላህ
@لااللهالله
@لااللهالله 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድማችን ሙፍቲ የሚባለው ሰውየ ስሙም አይገባቸው አወ በማያውቁት ሙያ ገብተው የማይመጥናቸውን ስም ተሸክመው በጀርባ ብቻ ሳይሆን በፊት ለፊት ለነዚ ምቀኛ ተብታቢ ዳቆኖች እየሰሩ ያሉ ሰው ናቸው በኢፋ ነው እየነገሩን የሰለው ሙስሊሙ ሲገደል መስጂዲ ሲቃጠል ንብረት ተመርጦ የሙስሊሞች ሲዘረፍ እንደት አባት ዝም ይላል??አሁን ግን ስልጣኒን ለሚመጥነው አስረክቡ ሲባሉ ደም እንፋሰሳለን አሉ ከዚ በላይ ጭቆና አለደ።አይዟችሁ ከጎናችሁ ነን ያላቸው በሳቸው ጀርባ ሙስሊሙን የሚወጋ በምግብ በሚስት ሳይወቀር የሚቃጠሉ ምቀኞች ለነሱ መሰላል ሆነው እያገለገሉ ነው ለሙስሊሙ ምን ሰሩ የትኛውን መስጂዲ ያጠፋውን ሰው አሰሩ??መች ስለሙስሊሙ ፍትህ ጠየቁ ስለዚህ መንቃት አለብን ወንድሞቻችን በርቱ እውነት ነፃ ታወጣለች ሙፍቲ ወደራሳቸው ተመልሰው ሞት ሳይቀድማቸው ፈጣሪን ይቅርታ ይጠይቁ ሙስሊሙን በዲለዋል ምነው ባንዳ ሆኑብን ጃል
@feyneri6645
@feyneri6645 2 жыл бұрын
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@aabdil8629
@aabdil8629 2 жыл бұрын
ሙፍቲ ለሙስሊሞች ከካፊሮች የበሰ ጠላት ሁኖዋል አላህ የስራውን ይስጠው
@saidahassen3637
@saidahassen3637 2 жыл бұрын
Masha Allah
@tiybahasan6157
@tiybahasan6157 2 жыл бұрын
አህሐድን ጀበል ኦርሞ ስለሆነብቻነው የጠሎት ወንድሞች ጀበሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@redibeyan8777
@redibeyan8777 2 жыл бұрын
Ayyy 360, Ene mahabere erkusan gerami nachew
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 2 жыл бұрын
ወሃብያዎች የራሳቸውን መጅሊስ በመመስረታቸው በጣም ደስ ብሎናል። በነካ እጅ የራሳችሁን መስጅድ ሰርታችሁ እዚያው መንቦራቸት ትችላላችሁ። አለበዚያ አባቶቻችን እነ ሃጅ መሃመድ ሳኒ ደምና አጥንታቸውን በማፍሰስ የሰሩትን የሱፍይ መጅሊስ እንገባበታለን ብላችሁ እንዳታስቡት። ከአሁን በዃላ ወሃብያ እንደ ጴንጤ ራሱን ችሎ መዝለል ይችላል። ከዚህ ውጭ ወደ አባቶቻችን መጅሊስ እመጣለሁ የሚል ወሃብያ እግሩን እናሳጥረዋለን። ወሃቢያ መጮህ መብትህ ነው። በመጮህ ቢሆን የግብጽ ሙስሊም ብራዘርስ ይሳካላቸው ነበር። ያ ሁሉ መንጋ ቢንጋጋ እግሩ ተሰብሮ ተሸኝቷል። አትድከም ፤ መጅሊሳችን ይከበራል በደማችን።አሏህ ቢሻ።
@የወራቤይአንዋርመሀመድአዳ
@የወራቤይአንዋርመሀመድአዳ 2 жыл бұрын
ትክክል
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍✅
@sarayasin3062
@sarayasin3062 2 жыл бұрын
Yes indeed, no no no, No more
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
ወንድሞቻችን በጠራራ ጸሀይ ሲገደሉ ድምጻቸው ሳይሰማ አሁን ሙስሊሙን ለመከፋፈል ሲነሱ አላህን አይፈሩም?
@Sofi-iw1cn
@Sofi-iw1cn 2 жыл бұрын
ሰዪም ተሾመ አንደኛ የአሕመዲን ጀበል በየግዜው ሳያነሰ ውሎ አደሮ አያወቀም ያቃዝዋል በደንብ ተከታተሉት
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
አላህ በራሳቸው ቢዚ ያድርጋቸው
@alarrabalarrab9533
@alarrabalarrab9533 2 жыл бұрын
ላህወክበር
@leylaahmed6688
@leylaahmed6688 2 жыл бұрын
alahu akber
@SamsungA-ns8qo
@SamsungA-ns8qo 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ibrahimoumer7665
@ibrahimoumer7665 2 жыл бұрын
ሀቅነው ወድሜ አብሽር ቀጥልበት ከጎንነን
@zaharazahara1720
@zaharazahara1720 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
አረ በድሜ ከተወራማ ስላሰቸው አያልቅም ወበሩ ላይ ቁጭብላ ለሙስሊሙ ሊጠቅሙ ሰይሆን ሊያስገድሉት እዲሁም ሊዛርፉት ሊካፋፈሉት ናው የተቀመጡት አላህ ፍርዱን ይፍራድበቸው
@Sofi-iw1cn
@Sofi-iw1cn 2 жыл бұрын
አዎ በማሰረጃ ነው ጠቀላይ ሚንሰተሩም ፋት የተነገሩት
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 2 жыл бұрын
ይገርማል። የሙፍቲ። ነገር። በምላሡ። የሚረጨው። መርዝ። ይቀፋል። እድሜ። ሢሄድ። ያሥለፋልፋል። መለኝ። 🤔😭
@jibriljb906
@jibriljb906 2 жыл бұрын
Tikikkil bilehan altasastkim
@surfacebro4842
@surfacebro4842 2 жыл бұрын
👍👍👍💯✅✅✅☝🏽☝🏽☝🏽🌸🌺🍀🌸🌺🍀
@mohammedsiraj8968
@mohammedsiraj8968 2 жыл бұрын
ማሽኣላህ ወንድማችን 10Q
@zdfegegtatube2196
@zdfegegtatube2196 2 жыл бұрын
Awo 100% persnt Jahile new
@zhararixabajamalali7648
@zhararixabajamalali7648 2 жыл бұрын
Betam yasdenegital
@ash18888
@ash18888 2 жыл бұрын
Ahmedin jabl jagna seasonal Allah yetabkow
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 жыл бұрын
ውይቱ በጣም አሪፍ ነው ሀቅን ይዛችሁ ቀጥሉበት
@sarayasin3062
@sarayasin3062 2 жыл бұрын
Not anymore, No more suppress in Muslim we no what to do we stand for together, may Almight Allah's the one protect Muslim insha'allah
@naemajamal7105
@naemajamal7105 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ወይይ ነው በርቱልን
@ነኝየሙስሊምልጅ
@ነኝየሙስሊምልጅ 2 жыл бұрын
🤔🇪🇹🤔🇪🇹🤔👍👍👍👍
@asyakeyru5291
@asyakeyru5291 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስይላል
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም
@እህቴትግሰትዉድነዉአልሀም 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ
@አላህወኪልአላህበቂየ-ኈ2ጸ 2 жыл бұрын
ቀጥሉበት
@hudhudmedia5040
@hudhudmedia5040 2 жыл бұрын
ሴጣናት በሰለሞን (በሱለይማን) ዘመነ መንግስት የሚነበበውን #ድግምት_ተከተሉ_ሰለሞን_(ሱለይማንም) የካደ ሰው አነበረም ነገር ግን #ሴጣናት በዚህ ነገር #ካዱ_ለሰዎች ድግምትን የሚያስተምሩ ሲሆኑ ሱረቱል በቀራህ=102 kzbin.info/door/ldo4nq-UPaJVknTwRAQH3A
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 жыл бұрын
ከትልቁ. ሰዉ እንደዚ አይነት ንግግር በጣም. ያሳፍራል ሰለፊ ዋሃቢ የሚባል አናቅም ሙስሊም አንድነኝ. እናማል ሙስሊሙና ኡኹዋ አልሐምዱሊላህ አላ ንእማል. እስላም
@seidhashem3425
@seidhashem3425 2 жыл бұрын
የአንዋር መስጅድ አሰጋጅ ኩማንደር ጣሃ ለህግ ይቅረብ እሱ ነው ሙስሊሙን የሚከፋፋለለው
@suadmohammed9816
@suadmohammed9816 2 жыл бұрын
👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍❤️👍
@jemimossa5572
@jemimossa5572 2 жыл бұрын
እኔ እምለው ፍትህ ለሙስሊሞች ነው ይሄ ሙፍቲ እሚሉት ሰውየ አርጅተዋል እቤት መጦር ነው የሚገባቸው
@Sofi-iw1cn
@Sofi-iw1cn 2 жыл бұрын
ማነው የሚያሰታካክለው የለሙሰሊም በጣም ይሰረበት
@kaadijaagihoo599
@kaadijaagihoo599 2 жыл бұрын
kkkmkkk.yigarmaliko.....Allha..yaxfachowi..isha .Allha.
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 2 жыл бұрын
We need to tell them loud and clear we wii never be second class citizens again ever the sooner they know this fact the better
@ademebrahim460
@ademebrahim460 2 жыл бұрын
bmatawqw afihn atikaft ewqet bahir nawan .ysaw seraw milkaw ballah engi bsaw derigtu adelm .sawn kalkberkw endts allahn ena meliktgnawn s.w takbralh
@aabdil8629
@aabdil8629 2 жыл бұрын
ወይ ተቀዳሚ ሙፍቲ መጨረሻህ የእስላም ጠላት ሁነህ አረፍከው
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 2 жыл бұрын
Br Kedir beDelil lemenegager difiret yatut yeEwuket confidence yatut eco yeEnante Ustaz tebyewoch ene Sheh Mohammed Mustefa Nachew. Eniweyay sibalu ezaw Fichut silu seman. Enji Ene Dr Abubeker beconfidence ye Ulemawun beUlema Yemihurun bebalemuya Netib benetib eninegager bilew sinageru semtenal. Silezih yemedia sewoch bitastewulu tiru new.
@nreatmam1263
@nreatmam1263 2 жыл бұрын
የጠራ ወንድማችን አላህ ሰላምህን ያብዛልን
@temreali6430
@temreali6430 2 жыл бұрын
አላማቸው ወደሥልጣን አላሥሄዳቸው ሢል ተቆርቋሪ ይመሥላሉ አንሠማቸውም ነቅተንባቸዋል ዘመዳችንን አናቃለን
@sul7265
@sul7265 2 жыл бұрын
ወሃቢ በሃበሻ ቦታ የለውም።
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 2 жыл бұрын
እኛየኢትዬጲያሙስሊምነንእነዚህየሚከፉፉለንለስልጣንጠምነትነዉ
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
አንዳንድ ጸሐፊዎች ግሎባላይዜሽንን “ዓለማቀፋዊነት” ይሉታል፡፡‹‹ሉልነት›› ብለው የተረጎሙትም አሉ፡፡ በዘመናችን የተለያዩ የዓለማችን አመለካከቶች፣እሴቶችና መርሆች ሁሉም ሰው ሊቀበላቸው በሚችል መልኩ በማዋሃድ አንድ የማድረግ ሁኔታ ነው፡፡ ይህም ዓለምን ወደ አንዲት መንደር የማምጣት እሳቤ ነው፡፡በንግድ፣በአስተሳሰብ፣በፖለቲካ አንድ ማድረግ፡፡ ስለሆነም ግሎባላይዜሽን ዓለምን ልሙጥ የማድረግ ዓለማቀፍ አስተሳሰብ ነው፡፡ለድንበር ግድ የለውም፣ባህል አያቆመውም፣ፖለቲካውንም፣ ኢኮኖሚውንም ኃይማኖቱንም በማለፍ ዓለምን አንድ የማድረግ ወረራ ነው፡፡ ዓለማቀፋዊነት(ግሎባላይዜሽን) በዋናነት የምዕራቡ ዓለም ሀሳብ ነው፡፡ዋነኛ ተጠቃሚዎቹም እነርሱ ናቸው፡፡ለምሳሌ ሀምሳ ከመቶ ያህሉ የምድር ሀብት አሜሪካ ውስጥ ሲሆን ከጠቅላላው የዓለም ህዝብ በአሜሪካ የሚኖረው ግን 6.3 በመቶ ብቻ ነው፡፡ይህ የሰዎችን ሀብት በመበዝበዝ ሀብትን ማካበት የሚለው ካፒታሊዝም ውጤት ነው፡፡ገንዘብ ያለውን ማህበረሰብ ብቻ የሚያኖር እና አቅመ ደካሞችን የሚገድል የዓለም ሥርዓት ነው፡፡ይህ ሥርዓት በየመንደሩ ሳይቀር እንዲስፋፋ በመደረጉ በሰዎች መሃል የነበረው የመተሳሰብና የመደጋገፍ ባህል እየሞተ ነው፡፡ ስለሆነም በርካታ የሙስሊም ሊቃውንት በጥብቅ አውግዘውታል፡፡ሌሎች ደግሞ አስተሳሰቡን በመገዳደር፣የሚጠቅመውን በመውሰድ፣የራስንም በመስጠት አብሮ መጓዝ እንጂ ውግዘት ብቻውን ፋይዳ እንደሌለው ጠቁመዋል፡፡የዓለማቀፋዊነትን(የግሎባላይዜሽንን) አጥፊ ጎን ብቻ መመልከት እንደማይገባም አመላክተዋል፡፡ ኢስላም በመሠረቱ የዕውቀት እና የምርምር ኃይማኖት ነው፡፡ለሁሉም የሰው ልጆች የቀረበ ዓለማቀፋዊ(ግሎባል) ኃይማኖት ነው፡፡ ኢስላምን በትክክል የማያውቁት አካላት የአንድ ወገን(የዐረብ) ፍላጎት አድርገው ይመለከቱታል፡፡ይሁን እንጂ የእስልምናን ሐቅ ፈልጎ መረዳት ለሰው ልጆች ሁሉ የሚጠቅም ነው፡፡የቅዱስ ቁርኣንም ሆነ የነብያት መልዕክቶች ይህንኑ እውነታ የሚጠቁሙ ናቸው፡፡ የመጨረሻው መልዕክተኛ የሆኑት ነብዩ ሙሀመድ በአላህ እዝነት የተላኩት ወደ መላው ለዓለም ሕዝብ ነው፡፡ይህንን እውነት ለማረጋገጥ አላህ ሱብሓነሁ ወተአላ የሰበእ ምዕራፍ (34) ÷ 28 በሚሰኘው ቅዱስ ቃሉ ላይ “ አንተንም ለሰዎች ሁሉ በመላ አብሳሪና አስፈራሪ አድርገን ቢሆን እንጂ አልላክንህም፡፡ግን አብዛኞቹ ሰዎች አያውቁም፡፡” ማለቱን ማንበብ እንችላለን፡፡ ዓለማቀፋዊነትን(ግሎባላይዜሽንን) ለመጋፈጥ ከሚጠቅሙ አስተሳሰቦች መካከል አንዱ ዓለማቀፋዊ ሆኖ መገኘት ነው፡፡ዛሬ ላይ የምድር ውስጥ ነዋሪ ሆኖ አንዱ ማህበረሰብ ከሌላኛው የሚብቃቃበት ሁኔታ የለም፡፡ሰዎችን ኢኮኖሚው፣ፖለቲካው እና ማህበራዊ ሕይወቱ ያስተሳስራቸዋል፡፡ሙስሊሙ ከዚህ አንፃር ከጊዜው ጋር መራመድ ይኖርበታል፡፡ ዓለማቀፋዊ ሙስሊም ስንል ኃይማኖቱን ጠንቅቆ የሚያውቅ በዕውቀቱ የበለፀገ፣አመለካከቱ የሰፋ፣ግንዛቤው ከፍ ያለ ሁለገብ ሙስሊም ማለታችን ነው፡፡ለቁስ እና መዝናኛ ጉዳዮች ቅድሚያ በመስጠት እምነቱን የጣለ ግድየለሽ ማለታችን ግን አይደለም፡፡ የሰለጠነ ሙስሊም ስንል ሁሉንም ነገሮች ከሸሪዓው አንፃር በጥልቀት ገምግሞ የሚጓዝን እንጂ የምዕራቡን ዓለም ሀሳቦች ሳይመርጥ እንዳለ የሚቀበል ማለታችን አይደለም፡፡ በሀሳብ እና በዕውቀት የሚያምን፤ከጭፍን ተከታይነት የራቀ ማገናዘብ የሚችል የምክንያት ሰው ማለታችን ነው፡፡ የኢስላም ኃይማኖት ዓላማው የሰው ልጆች በዚህም ሆነ በመጨረሻው ዓለም ስኬትን ለመጎናጸፍ የሚያስችላቸውን ቀጥተኛ መንገድ መጠቆም ነው፡፡ ዓለማቀፋዊነት(ግሎባላይዜሽን) በኢስላም ላይ ለሚያደርሰው ጥፋትና ክስ ምላሹ ዕውቀትን፣ ትዕግስትና ብልሃትን የሚፈልግ ነው፡፡ በግሎባላይዜሽን ስም ለሚጠፋው ሁሉ ቁጣና ችኩልነት መፍትሄ አይሆንም፡፡ ዛሬ በመወዳደር እና በመገዳደር እንጂ በኩርፊያ እና በመገለል የሚመጣ ለኢስላምም ሆነ ለሙስሊሙ የሚገኝ ጥቅም የለም፡፡ስለ ኢስላም ማስረዳትና ማብራራት ከተከታዮቹ ብዙ ይጠበቃል፣ይፈለጋል፡፡ለዚህም የጠለቀ ዕውቀት ያስፈልጋል፡፡
@mubarakanteneh
@mubarakanteneh 2 жыл бұрын
ዓለማቀፋዊ ሙስሊም ማለት ኢስላምን በዓለማቀፍ ደረጃ የሚያስተምር፤ሳያፍርና ሳይሸማቀቅ አመለካከቱን፣እምነቱን፣ኃይማኖቱን፣ ስልጣኔውን ሳቢ እና አሳማኝ በሆነ መልኩ በመረጃ እና በማስረጃ የሚያስረዳ ነው፡፡ ለዚህም በአካዳሚም ሆነ በኃይማኖቱ በቂ ዕውቀት ያለው፣የተማረና የሰለጠነ ሙስሊም መሆንን ይጠይቃል፡፡የአንድ አምላክ ፈጣሪ ሐቅ እጅግ ሳቢ እና አሳማኝ በሆነ መልኩ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ዘመኑ በአንድ ቦታ ተወስኖ መኖር የሚቻልበት አይደለም፡፡ምድር ላይ ተንቀሳቅሶ መለኮታዊውን መልዕክት የሚያደርሱበት የዕውቀት እና የመረጃ ዘመን ነው፡፡ጊዜው አንዱ ሌላውን ጠንቅቆ ለማወቅ የሚገደድበት ነው፡፡ ‹‹ እስልምና የሥልጣኔ ፀር ነው፡፡›› ተብሎ እንዲታሰብ አሉታዊ ሀሳቦች በብዛት ተሰራጭተዋል፡፡ለሺህ ዓመታት የነበረው የሰዎች ባህል እና እምነት ላይ የተመሰረተ ስልጣኔ እንዲያበቃለት ተደርጓል፡፡ሰዎች በእምነታቸው እንዳይተማመኑ፣የምዕራቡን ዓለም፣ የአውሮፓና የአሜሪካን ፍላጎቶች ብቻ እንዲጠብቁ ሆን ተብሎ ተሰርቷል፡፡ከዚህ አንፃር በተለይ ሙስሊሞች ላይ ያረፈው ጠባሳ በቀዳሚነት ይነሳል፡፡ ሙስሊሞች የሥልጣኔ፣ የቴክኖሎጂና የዕድገት ጠሎች እንዳልሆኑ ከአውሮፓ እስከ ኤዥያና አፍሪካ ከዘለቀው ቀደምት ሥራዎቻቸው መረዳት ይቻላል፡፡ኢስላም ዓለማቀፋዊ ስለመሆኑም ከቀደምት ሙስሊሞች ታሪክ መረዳት እንችላለን፡፡የነቢዩ ባልደረቦችና ከዚያ በኋላም የመጡ ሙስሊሞች ያልተበተኑበት የዓለም ክፍል እና አገር የለም ማለት ይቻላል፡፡ በዓለም ላይ በመበተን የኢስላምን ኃይማኖት፣ዕውቀትና ሥልጣኔውን አሰራጭተዋል፡፡በተወለዱበት አገር የሞቱት ጥቂቶች ናቸው፡፡
@فاطمةء-ع5د
@فاطمةء-ع5د 2 жыл бұрын
አላህህድያይስጣችው
@ibrahimoumer7665
@ibrahimoumer7665 2 жыл бұрын
ልጅን ያቆረጡት ሰወች በሙስሊሙ የሚኖሩ ወድሞችአላቹ እና ይንተካል መስራት ብተው ይሻላል
@محمدامين-ت8ظ5ذ
@محمدامين-ت8ظ5ذ 2 жыл бұрын
ያጀመአ መንዙማው የትነው ያለው ውይይቱን አላሰማንም
@hamidjemalnur.597
@hamidjemalnur.597 2 жыл бұрын
🔴🔴🔴🔴🔴🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👍👍
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 2 жыл бұрын
ይቅርታ ሙፍቲ አርጅተዋል በቃ ጡረታ ወጡ ይበቃዎታል በሏቸው 90 አመታቸው ተባለ ምን ይፈልጋሉ በቃ
@لااللهالله
@لااللهالله 2 жыл бұрын
ወንድማችን ከዲር መጨረሻው አካባቢ የአባመጫ ነሽዳ አላሰማንም አስተከሰክልልን ከይቅርታ ጋር በተረፈ ጀዛኩም አላሀረ ኸይረን
@ZainathZainath-bb6cw
@ZainathZainath-bb6cw 2 жыл бұрын
sintoch massagedachn wedmawal zimtachwu yigarmegnal wallahi motalayi aqaxlewu yichefruneber uuffff😭😭😭☝️☝️🤲🤲
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 жыл бұрын
ዲኑን፡ጠንከር፡ብሎ፡የመነው፡ወሀብይ፡እያሉ፡የጠለሻሉ
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 жыл бұрын
እነዚህ የታሪክ አተላዎች
@munajed2707
@munajed2707 2 жыл бұрын
ዳርዳር.አቲሂድ.ሀቁን.ተናገር.እነሱ.በማይመለከታቸው.በእስልምና.ውስጥ.ገብተው.ማስቀየም.አደል.ጭራሽ.እያስገደሉን.አደል.እዴ.
@shemsushikuri3037
@shemsushikuri3037 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
@temreali6430
@temreali6430 2 жыл бұрын
አላህ የሥትር ተጫጩ ምን አቃጠላቸው ውሀብይ ሠለፍይ ሁለትሺይ አራት ቀርቶልአንሠማቸውም ሥራቸው ይፍወቷል ሙፍቲይ እሥልጣንላይሞታለሁብሎ እየተገዳገደ ነው ለኸይርነው አይዞን
@የህልሜደራሴ
@የህልሜደራሴ 2 жыл бұрын
አላህ ከአርሽበላይነው። ቅድሚያለተውሂድ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 жыл бұрын
ሙሀይሙ፡ይከበራል፡
@sifaanfayyaakoo7419
@sifaanfayyaakoo7419 Жыл бұрын
Dursii Sabaafi sab Eegumsaa Church and muslims Ollaan koo we organized ida'amuun to discuss Seeraafi Heeraanis gzxArrabnii Beekumsii Eegumsaa Eegumsaa ijjis aswrwb
@rozajihad2100
@rozajihad2100 2 жыл бұрын
Mucaan inii afan oromo dubatee sun siilluma bakaa anoo fii Jibaa dokatara abaii bafachuf mallee waii musallimaf dubachuu mitii jaza an
@hanisaargane5387
@hanisaargane5387 2 жыл бұрын
ሙፍቲ ይበቃቸዋል
@bedruadem9345
@bedruadem9345 2 жыл бұрын
Asse. werahme. weberekatuh ebakachihu ksemetawinnet wexiten ewnetaw lay bicha ennawra.
@bedruadem9345
@bedruadem9345 2 жыл бұрын
lemanim sanibeger ewnetawu lay bemeqom qexay meserat balebet guday lay bicha tekuret bemestet wede sira enigba.
@nurhamza9037
@nurhamza9037 2 жыл бұрын
Pls stop the menzuma, we can't listen the main message.
@Sofi-iw1cn
@Sofi-iw1cn 2 жыл бұрын
ሌላ መንዙማ ገባበት አትሰማም
@sositt4090
@sositt4090 2 жыл бұрын
አው ወንድሜ ለሁላችንም ግራ ያጋባል ግን ሆነ ነገር ውሰጣቸው ተናዶል የሰልጣኑ ይሆን?
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 63 МЛН
ROSÉ & Bruno Mars - APT. (Official Music Video)
02:54
ROSÉ
Рет қаралды 285 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
ሰውን እንጂ ሀያሉ አላህን አታልሎ ማለፍ አይቻልም
33:11
How Strong is Tin Foil? 💪
00:25
Brianna
Рет қаралды 63 МЛН